Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

የዉስጤ ዉስጥ

የፊቴ ፈገግታ ….. ከሆነህ ማበረታቻ

ልኮሳተር መሰለኝ …. ቢትተወኝ ለብቻ

ጥሩ ነበር ….. ግንባር ቢሆን …. እንደ መጽሀፍ የሚገለጥ

ይረዳህ ነበር ….. እኔን ለማወቅ ….የውስጤ ውስጡ …. ሲሆንልህ ግልጥ

ስትገምተኝ በትንሹ ….. ይረታል ብለህ በሆዱ

አንተ ምን ታደርግ ….. ባትውቅ እኮ ነው … ባይገባህ

አልተገናኝቶ …. መንገዴ እና መንገድህ

ቢቻል ይከተብ ….. ሁሉ እንዲያነበዉ ….. እግንባሬ ላይ

እፊቴ ሲቀርብ …. ኩብሽሽ እንደሚል ….. በ ሆደ አማላይ ፣ በሆድ አታላይ

እንዳይሞክረኝ ….. ከሩቁ እንዲያይው ….. ጡንቻ እንዳወጣሁ ….. ከሆዴ በላይ

ቀለበት አደም - መስከረም 2002

You might also like