Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

ስም አዋቂው ንጉስ

ሰው መሆን መታደል

ባይኖረን ሁለት አይን ባይኖረን ሁለት እግር ፣ ሰው መሆን መታደል

ብዙ አሳቢ ስንሆን …… በትንሽ ራስ ቅል

በጭብጥ ነጪ ስጋ ….. አስፍቶ ሲሰጥን

የስም ግምጃ ቤቱን

ፈጣሪን ላመስግን ……. ሰው አድራጊው አምላኬን

እንዳውቅ ለመረጥኝ ……በስም የተሞላሁ…… ስሪቱ መሆኔን

የሆንኩ የሱ ፈጡር ….. የቸረኝ እውቀትን

ጮክ ብዬ ልንገረው …. አክባሪ መሆኔን …. ልዩ ስጦታውን

ቀለበት አደም - አሜሪካ 2002

You might also like