Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 41

ዘመቻ ዕዝራ

pastor asfaw bekele 1


የአለም ኅይማኖቶች

ቡዲዝም
.
ክርስትና:
ሂንዱይዝም:
እስላም

ይሁዲ:
ሲኪዝም:
.
መጽሐፍ ቅዱስ ከየት መጣ?

ቁራን

pastor asfaw bekele 3


መጽሐፍ ቅዱስ ከየት መጣ?

ሞርሞን

pastor asfaw bekele 4


መጽሐፍ ቅዱስ ከየት መጣ?

መጽሐፍ
ቅዱስ

pastor asfaw bekele 5


የመጀመሪያ ጽሁፎች = Manuscripts

pastor asfaw bekele 6


የመጀመሪያዎቹ ጽሁፎች እስከ 1452 በእጅ ነበር የሚጻፉት
በ1452 የማተሚያ መኪና ስለተፈለሰፈ አደራረጉ ተለወጠ።

pastor asfaw bekele 7


I. የመጻፊያ መሳሪያዎች

pastor asfaw bekele 8


ድንጋይ

Tel Dan
inscription:
‘House of David’

pastor asfaw bekele 9


ድንጋይ

pastor asfaw bekele 10


ድንጋይ

ዘዳ 27.2-3 “…አምላክህ እግዚአብሔር ወደሚሰጥህ ምድር


ዮርዳኖስን በተሻገርህ ጊዜ ታላላቅ ድንጋዮችን ለአንተ አቁም፥
በኖራም ምረጋቸው። . . . የአባቶችህ አምላክ እግዚአብሔር ተስፋ
እንደ ሰጠህ፥ ወተትና ማር ወደምታፈስስ ምድር፥ አምላክህ
እግዚአብሔር ወደሚሰጥህ ምድር ትገባ ዘንድ በተሻገርህ ጊዜ፥
የዚህን ሕግ ቃሎች ሁሉ ጻፍባቸው።

pastor asfaw bekele 11


ድንጋይ

ኢያሱ 8.30-32 --የዚያን ጊዜም ኢያሱ በጌባል ተራራ


ላይ ለእስራኤል አምላክ ለእግዚአብሔር መሠዊያን ሠራ።
የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ የእስራኤልን ልጆች እንዳዘዘ፥
በሙሴም ሕግ መጽሐፍ እንደ ተጻፈው፥ መሠዊያው
ካልተወቀረና ብረት ካልነካው ድንጋይ ነበረ በእርሱም ላይ
ለእግዚአብሔር የሚቃጠለውን መሥዋዕት አቀረቡ፥
የደኅንነትንም መሥዋዕት ሠዉ።የእስራኤልም ልጆች ሲያዩ
በዚያ ስፍራ በድንጋዮቹ ላይ የሙሴን ሕግ ጻፈባቸው።
pastor asfaw bekele 12
ድንጋይ

pastor asfaw bekele 13


ሸክላ

pastor asfaw bekele 14


ሸክላ

ህዝ. 4.1 --አንተም፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ ጡብን ወስደህ


በፊትህ አኑራት የኢየሩሳሌምንም ከተማ ስዕል ሳልባት
ክበባት፥

pastor asfaw bekele 15


እንጨት

pastor asfaw bekele 16


እንጨት

ኢሳያስ 30.8 -- አሁንም ሂድ፥ ለሚመጣውም ዘመን


ለዘላለም እንዲሆን በሰሌዳ ላይ በመጽሐፍም ውስጥ
ጻፍላቸው።

pastor asfaw bekele 17


እንጨት

እንባቆም 2.2 --እግዚአብሔርም መለሰልኝእንዲህም አለ፦


አንባቢው ይፈጥን ዘንድ ራእዩን ጻፍ፥ በጽላትም ላይ
ግለጠው።

pastor asfaw bekele 18


ቆዳ

ኤር. 36.23 --- ይሁዲም ሦስት ወይም አራት ዓምድ


ያህል ባነበበ ቍጥር፥ ንጉሡ በካራ ቀደደው ክርታሱም
በምድጃ ውስጥ ባለው እሳት ፈጽሞ እስኪቃጠል ድረስ
በምድጃ ውስጥ ወዳለው እሳት ጣለው።

pastor asfaw bekele 19


Pa-py-rus (የመጻፊያ ተክል)

pastor asfaw bekele 20


ፓፓይረስ

pastor asfaw bekele 21


pastor asfaw bekele 22
የበግ ቆዳ / ብርና

pastor asfaw bekele 23


የተጠቀሙበት ቋንቋ

ዕብራይስጥ

አራማይክ

ግሪክ
pastor asfaw bekele 24
ጥንታዊ ቅዱሳት መጽሐፍት/ታሪካዊ መዝገቦች
የቀኖና አመጣጥ
•66 ‘መጽሐፍት’ (39 ብ.ኪ/27አ.ኪ)
•የቀደሙት መጽሐፍት የተሰሩት ከፓፓይረስ ነበር፤ papyrus ከተክል የሚገኝ ሲሆን ብራና ደግሞ
ከቆዳ ይሰራል።
•የአይሁድ ብሉይ ኪዳን የተጻፈው በ ዕብራይስጥና አንዳንድ ቃላትም ከፋርስ የገቡ አሉ።
•አዲስ ኪዳን ከግሪክና አልፎ አልፎም የ ዕብራይስጥ፣የአራማይክና የላቲን ቃላት አሉበት።

The Masoretic Text The Septuagint The Vulgate Various Codex's


‘The traditional text of ‘A Greek translation of the ‘A Latin version of the ‘A collection of
the Hebrew Bible, revised Hebrew Bible made in the 3rd Bible produced by Saint manuscript texts,
and annotated by Jewish or 2nd centuries BC to meet the Jerome in the 4th Century especially of the
Scholars between the 6th needs of Greek-Speaking Anno Domini’ Scriptures, in book form’
and 10th centuries Anno Jewish people outside
(from the Latin word vulgatus Examples include:
Domini’ Palestine. The Septuagint meaning ‘public’ or ‘for the
•Codex Sinaiticus
contains some books not found public’)
in the Hebrew Canon’ •Codex Leningradensis

(from Latin septuaginta meaning 70 •Codex Bezae


because it is thought that around 70 •Codex Vaticanus
scholars worked on the translation)
pastor asfaw bekele 25
•Codex Ephraemi Rescriptus
ቅዱሳት መጽሐፍት

ቀኖና: ማለት የቅዱሳት መጽሐፍት ትክክለኛና


መለኮታዊነታቸውን የሚያጣሩበት መመሪያ ነው። ስለዚህም
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመግባት በሚገባ ተጣርቶ ነው።
(ኦሪት/ቶራ ) ብሉይ ኪዳን ና የአይሁድ መጽሐፍት አንድ አይነት ናቸው፤
የብሉይ ኪዳን ታሪክ
የአይሁድ መጽሐፍት አቀማመጥ ግን ለየት ይላሉ።
ጥበብና ግጥማዊ

ነቢያት
አዲስ ኪዳን የብሉይ ኪዳን ወንጌላትና
ታሪክ ጋርሃዋርያት
የሚያያዝና
ስራ የሚቀጥል
ነው። አይሁዶች ኢየሱስን እንደ መሲህ ስላልተቀበሉ
አዲስ ኪዳንንም አይቀበሉም፤

pastor asfaw bekele 26


የሃዋርያት መልዕክቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ቀኖና
adapted from http://www.columbia.edu/cu/augustine/a/canon.html

Canon = ቀኖና
(የቅዱሳት መጽሐፍት ስብስብና ወደ አንድ
ጥራዝ መለወጥ ሂደት)

pastor asfaw bekele 27


1000-50 BCE: Tanak = ብሉይ ኪዳን ተጻፈ

pastor asfaw bekele 28


• 200 BCE: 70 የሚሆኑ የአይሁድ
ራባዮች ከዕብራይስጥ ወደ ግሪክ ብሉይ
ኪዳንን ተረጎሙት ስሙም
"Septuagint“ ተባለ።
(abbreviation: "LXX").
• The LXX 46 አሉት…..
• 30-100 CE: ክርስቲያኖች LXX
ትርጉምን በየዕለቱ ይጠቀሙ ነበር።
(ዕብራይስጥን ማንበብ አይችሉም
ነበር።).

pastor asfaw bekele 29


• ca. 400: ጄሮም (Jerome)
ከዕእብራይስጥና ከግሪክ ወደ ላቲን
ተረጎመው ስሙንም "Vulgate“
አለው።
• የተረጎመው 39ኙን የአይሁድ
መጽሐፍትን ብቻ ነው።
• 7ቱን አዋልድ መጽሐፍት ለይቶ
አወጣቸው
(ጦቢት፣ዮዲት፣1መቃባውያን፣ 2
መቃባውያን፣ ጥበበ ሰለሞን፣ሲራክ
(መክብብ)፣ባሮክ)
• ነገር ግን የደማስቆው ጳጳስ 46ቱም
ይጨመሩ አዘዘ….ስለዚህ ቮልጌት
46 መጽሐፍ አለው፤
pastor asfaw bekele 30
• 1536: ማርቲን ሉተር
ከዕብራይስጥና ከግሪክ ወደ
ጀርመንኛ ተረጎመው።
• አይሁድ ብ.ኪ. ስለጻፉት
ትክክለኛው ያ ነው ብሎ ያምን
ነበር።
• 7ቱን የአዋልድ መጽሐፍት
"Apocrypha." እንደዋቤ
መጨረሻ ላይ ጻፋቸው..
• ፕሮቴስታንትና አንግሊካን
ይህንን መጽሐፍ ቅዱስን
ይጠቀሙበታል
pastor asfaw bekele 31
የኦሪት/ቶራ አመሰራረት

ሌሎች የብ.ኪ
መጽሐፍት
የተጻፉበት ጊዜ

pastor asfaw bekele 32


የአዲስ ኪዳን ቀኖና

pastor asfaw bekele 33


ca. 51-125 CE: አዲስ ኪዳን ተጻፈ
ሌሎችም ተጨማሪ ጽሁፎች ነበሩ:-
• The Didache (ca. 70)
• 1 Clement (ca. 96)
• The Epistle of Barnabas
(ca. 100)
• 7 Letters of Ignatius of
Antioch (ca. 110)
• The Shepherd of Hermas
(ca. 100)
• ማንበብ ከፈለጉ:
www.earlychristianwritings
.com/

pastor asfaw bekele 34


• የሙት ባህር (የቁምራን ዋሻዎች)

pastor asfaw bekele 35


• ሸክላ መያዣ

pastor asfaw bekele 36


To be ignorant of scripture is to be
ignorant of Christ”
St. Jerome

pastor asfaw bekele 37


የመጽሐፍ ቅዱስ ዋንኛ አስፈላጊ መዛግብቶች
• ኮዴክስ ሲናይቲከስ - ከብሉይ
ኪዳንና ግሪኩ አዲስ ኪዳን 75%
• ኮዴክስ ቫቲካነስ - ከብሉይ
ኪዳንና ከግሪኩ አዲስ ኪዳን 90%
• ኮዴክስ አሌክሳንድረስ -
ከብሉይ ኪዳንና ከግሪኩ አዲስ ኪዳን
90%
• የቮልጌት የላቲን ትርጉም
• የብሉይ ኪዳን “ማሶሬቲክ”
የዕብራይስጥ የመጽሐፍ ጥቅልሎች
• የሙት ባህር የመጽሐፍት ጥቅልሎች
pastor asfaw bekele 38
SêNõ pÆe ¾እÓ²=›wN?` nM
ለመሆኑ ማስረጃዎች
 የውስጥ ማስረጃዎች  ውጪያዊ ማስረጃዎች
 ለምሳሌ፦ መዝ.19:7-11  የሰው ዘር ታሪክ ላይ ያለው
¾T>Ÿ}K<ƒ” ¾SêNõ pÆe ተጽዕኖ
¨<eש Te[Í TÑ“²u=Á Øpf‹
ÃSMŸ~:- ²Ç.6:6-9'17-18'  የደረሰበት ስደትና አለመጥፋቱ
›=¾c<1:8' 8:32-35' 2dS<.22:31'  የተፈጸሙት ትንቢቶች
S´.1:2' 12:6' 19:7-11' 93:5'
119:9'11'18' 89-93' 97-100' 104-  ከሌሎች ኀይማኖቶች ይልቅ
105' 130' S´.30:5-6' ›=d.55:10- ስለ እግዚአብሔር የሚናገረው
11' ›?`.15:16' 23:29' Ç”.10:21'
T‚.5:17-19' 22:29' T`.13:31'
በተሻለ መንገድ ግልጽና
K<n.16:17' ÄN.2:22' 5:24' የተብራራ መሆኑ
10:35' Nª.17:11' aT@.10:17'
1qa.2:13' qL.3:16' 1}c.2:13'
2Ö=V.2:15' 3:15-17' 1â?Ø.1:23-
25' 2â?Ø.3:15-16' ^°.1:2' 22:18)
pastor asfaw bekele 39
wK<à Ÿ=Ç” ›=¾c<e  ›Ç=e Ÿ=Ç” ›=¾c<e
¡`e„e ¨Å UÉ` ¡`e„e uUÉ`
እ”ÅT>Sד ¾c¨<” u}SLKcuƒ ¨pƒ
²` Ÿ²LKU ÁÅ[Ѩ<” e^“ c¨<
Vƒ እ”ÅT>ÁÉ” Ÿ²LKU Vƒ
›ekÉV uw²< ¾T>É”uƒ S”ÑÉ
ƒ”u=© S”ÑÉ“ ›=¾c<e w‰ ”ÅJ’
UdK?‹ Áe}U^M:: ÁSK¡ታM::
pastor asfaw bekele 40
©Pastor Asfaw Bekele Beshah

All rights reserved.


No part of this publication maybe reproduced or transmitted in
any form or by any means, electronic or mechanical, including
photocopying, recording, or by any information storage and
retrieval system, without written permission of
the author.

pastor asfaw bekele 41

You might also like