Professional Documents
Culture Documents
Daniel Kibret Tuesday, June 20, 2017: Search Facebook
Daniel Kibret Tuesday, June 20, 2017: Search Facebook
Masresha Dadi likes
Yordanos Hailemicheal
Tsion Assefa
ጥበበኛው ግንበኛ Mahi Asmelash
Huriya Ibrahim 3h
ግንበኛው ድንጋዩን ይጠርብና በድርድሩ ላይ ሰክቶ አንዴ ፈገግ፣ አንዴ ተከዝ፣ አንዴ ቆም አንዴም ጎንበስ ይላል፡፡
Beza Fekadu 1h
ላት አይቶ በግ እንደሚገዛ ሰው በግራ በቀኝ ያገላብጠዋል፡፡ እንደ ገዳም ጸሎት ሲመሰጥ፣ እንደ ጉብታ ዛፍ ሲናወጥ
ይታያል፡፡ እንደ ኮከብ ቆጣሪ ሲያፈጥ፣ እንደ ጥሩ ወጥ ቀማሽ ምራቁን ሲወጥ ይታያል፡፡ ድንጋዩን በግራ ቀኝ Kidus Kassahun 16h
ሲፈልጠው ልጇን እንደምታጥብ እናት ሲሳሳ፣ ቅባት እንደምትቀባ ፀጉር ሠሪ ሲዳስስ ይታያል፡፡
Abrham Ewnetie 2h
ላስተዋለው ግን እንደ ሙዚቀኛም፣ እንደ ቲያትረኛም፣ እንደ ቀማሚም እንደ ዘማሚም ትመስላለህ፡፡ ለመሆኑ ምን Clara Buro
እያደረግኩ ነው ትላለህ?› ሲል ጠየቀው፡፡ ግንበኛው መዶሻውን ድንጋዩ ላይ አንተራሰና
Tare Arrow Enbibel
እኔ! እኔማ እየፈለጥኩም ግንብ እየሠራሁም አይደለም፡፡ Sami Tegegn
Tigi Rock Yemariyam
እኔ! እኔማ እንደ ያሬድ አዜማለሁ
Zerihun Dejene
እንደ ተዋነይ እቀኛለሁ
Biruk Konjo
እንደ ላሊበላ ድንጋዩን አናግረዋለሁ Etu Degefu
Alemayehu Negash
እንደ ጊዮርጊስ አመሠጥራለሁ
MORE CONTACTS (11)
እንደ አፈወርቅ እስላለሁ Amilo Jo
እንደ ሐዲስ እደርሳለሁ
እንደ ጸጋዬ እገጥማለሁ
እንደ ወጋየሁ እተርካለሁ
እንደ ሺመልስ እተውናለሁ
እንደ ኤልያስ አቀናብራለሁ
እስኪ ተመልከታቸውማ፤ የበቃ ባለቅኔ የሰባ ቃል እንዲሻ፣ እነዚህ ጥርብ ድንጋዮች ለእኔ ቃላት ናቸው፡፡ እመርጣለሁ፣
እቀርጻለሁ፡፡ የሰላ ባለ ቅኔ ያማረ ቃል እንዲሻ፣ እኔም እኒህን የድንጋይ ቃላት አሣምራቸዋለሁ፡፡ እኔ ድንጋይ
አልፈልጥም፡፡ ሕይወትም በድንጋይ አትኖርም፤ ሕይወትም በድንጋይ አትረካም፡፡ ድንጋይማ የጉልበት ሥራ ነው፡፡ እኔ
ቃላትን በፈለገው ቅርጽ ከመዝገቡ እንደሚያወጣ እንደ ርቱዕ ደራሲ ነኝ፡፡ አንዳንዱ ድንጋይ ፈሊጥ ነው፤ አንዳንዱ
ድንጋይ ምሳሌ፤ አንዳንዱ ድንጋይ ተረት ነው አንዳንዱ ድንጋይ ዘይቤ፡፡
እነዚህን የድንጋይ ቃላት በግንቡ ላይ ስደረድር ዜማ ነው የማቀናብር፡፡ እስኪ ተመልከታቸው፣ ድንጋዮቹኮ ምት
አላቸው፡፡ አንዱ ከሌላው ጋር ተስማምቶና ተዋሕዶ፣ ላይኛው ከታችኛው ጋር ተናቦና ተገናዝቦ፤ ሥሉጥ አቀናባሪ
እንዳገኘው ውብ ዜማ፣ ረቂቅ ነው ሙዚቃው ከግንቡ ላይ የሚሰማ፡፡ እስኪ ቀና በልና ድርደራቸውን እያቸው፤
ድንጋዮችኮ ቃላት ናቸው፡፡ ውብ ባለ ቅኔ ካገኛቸው፣ ምሥጢር ዐዋቂ ካሰናኛቸው፡፡ ይኼ ከላይ የማታየው ከግንቡ
ጫፍ እስከ ጫፍ ሠልቶ የተደረደረው፡፡ እርሱ የወል ቤት ግጥም ነው፡፡ ይኼ ደግሞ በወዲህ ዳር፣ ከግንቡ ጫፍ እስከ
መስኮቱ አጥሮ የተገጠገጠው፤ እርሱ ቡሄ በሉ ቤት ነው፡፡
ቡሄ በሉ
Masresha Dadi likes
ያ መላጣ፡፡ እያለ ወደታች ይወርዳል፡፡ እንዲህ አጭር ቤት የሚመታ የቡሄ ቤት ባለ ቅኔ፣ ቃላቱን ሲሰይፍና ሲፎንን Yordanos Hailemicheal
እንደሚውለው፡፡ እኔም ድንጋዮቹን ስቀርጽና ስቆራርጥ እውላለሁ፡፡ እይውልህ ወዳጄ፡፡ ቅኔ በቁጥር ይመጠናል፣
Tsion Assefa
ዜማው በቁጥር ይለካል፣ መድፊያው ደግሞ ቤት ይመታል፡፡ እኔም ድንጋይ እቆጥራለሁ፡፡ ባለቅኔው ከላይ ወደ ታች፣
እኔ ግን ከታች ወደ ላይ እገጥማለሁ፡፡ የላይኛው ቤት ሲሠራ ከታችኛው ካልገጠመ፣አንድም ሕንጻው ይፈርሳል፣ Mahi Asmelash
አንድም ውበቱ ይጠፋል፡፡ ቆጥሮ ያልተቀኘ ባለ ቅኔ ዜማውን ሲሰብር እንዲገኝ፣ ቆጥሮ ያልሠራ ግንበኛም የግንቡን
Fikre Selassie 20h
ዜማ ይሠብራል፣ ያኛው ጆሮን ሲያሳቅቅ ይህኛው ዓይን ያሳቅቃል፡፡
Huriya Ibrahim 3h
እስኪ ተመልከተው ወዳጄ! አንዳች ሥዕል ይታይሃል? ድንጋዮችኮ ቀለም ናቸው፡፡ መርጠህ የምታፈሳቸው፡፡ ይታዩሃል
Beza Fekadu 1h
እነዚያ በድንጋዮቹ መካከል የተሰነቀሩት ቁራጮቹ? እነርሱ ምን ይመስሉሃል? በሥዕሉ መካከል የገቡ ሰረዞች ናቸው፡፡
የቀለም ድርደራህ መልክና ልክ እንዲኖረው፣ በእነርሱ ነው የምትለየው፡፡ የድንጋዮቹ መጠን፣ የአቀማመጣቸው Kidus Kassahun 16h
ሁኔታ፣ ቅርጻቸውና መልካቸው ሁሉም አመክንዮ አላቸው፡፡ Abrham Ewnetie 2h
Eyob Fikir 19h
ደግሞም እፈላሰፋለሁ፡፡ ከላይ ያለው በታቹ ላይ ሲቀመጥበት እያየሁ፡፡ ታቹ ሕዝብ ነው እላለሁ፡፡ ስንቱን ችሎ
እንደተሸከመ አሻቅቤ አየዋለሁ፡፡ ደግሞም የዓለምን ነገር አይቼ እገረማለሁ፡፡ ሁሉም ከአንድ ቦታ መጥቶ፣ በአንድ Clara Buro
ግንበኛ ተሠርቶ፣ ግን ዕጣ ፈንታው ሆነና አንዱ በሌላው ላይ ተቀመጠ፣ አንዱ ከሌላው በለጠ፡፡ አንዱ መጸዳጃ ሆነ፣
Tare Arrow Enbibel
አንደኛው ለሳሎን ተጌጠ፤ አንዱ እልፍኝ ውስጥ ገብቶ የሰው ምሥጢር ላይ አፈጠጠ፣ አንዱ ማዕድ ቤት ተሽጦ
ከጢስ ከእሳት ጋር ተጋፈጠ፡፡ አንደኛው ወደ ውጭ ወጥቶ ለዝናብ ለፀሐይ ተጋለጠ፤ አንዱ ወደ ውስጥ ሰምጦ የጥላን Sami Tegegn
ዕንቅልፍ ለጠለጠ፡፡
Tigi Rock Yemariyam
ታችኞቹ እጅግ ያሳዝኑኛል፡፡ በአንድ በኩል ሌላውን ሁሉ ተሸክመዋል፡፡ይህ አልበቃቸው ብሎ መከራው በእነርሱ Zerihun Dejene
ይብሳል፡፡ ቆሻሻ የሚሸከሙት እነርሱ ናቸው፡፡ ዝናብ የሚያገኛቸው እነርሱ ናቸው፤ ሥዕልና ፎቶ እሰቅላለሁ ያለ ሁሉ Biruk Konjo
በሚስማር የሚመታቸው እነርሱ ናቸው፡፡ ወንበር የሚገጫቸው፣ የጠረጲዛ ጠርዝ የሚሠረስራቸው እነርሱ ናቸው፡፡
Etu Degefu
እይውልህ፤ እኔ እንዲህ ሳደርግ ነው የምውለው፡፡ አንተስ ምንድን ነው የምትሠራው? Alemayehu Negash
MORE CONTACTS (11)
‹እኔ የቢሮ ሠራተኛ ነኝ› አለ መንገደኛው፡፡
Amilo Jo
የቢሮ ሠራተኛ ነኝ ብለህ ካሰብክ ሥራህንም ሕይወትክንም ትጠላዋለህ፡፡ አንድ ዓይነት ይሆንብሃል፤ እየቆየ
ይሰለችሃል፤ ሲሰለችህ ጠባይህ ይቀየራል፣ ጠባይህ ሲቀየር አነዋወርህ ይበላሻል፡፡ ይልቅ አዚም፣ ተቀኝ፣ ግጠም፣ ድረስ፣
ሳል፣ አመሥጥር፣ ተፈላሰፍ፣ ተመሰጥ፡፡ በደብዳቤው ተቀኝበት፣ በፋይሉ ተሰላሰፍ፣ ወንበርህን ቡርሽ አድርገው
ጠረጲዛህን ሰሌዳ፣ ስክርቢቶህ ብዕር ይሁን፣ ደብዳቤህ ደግሞ ብራና፡፡ ባለ ጉዳይ ስታነጋግር ንግግርህ ዜማ ይሁን፣
የሰውን ችግር ስትሰማ ከባድ ቅኔ ዝረፍ እንደተባለ ደቀ መዝሙር ራስህን ቁጠር፣ ሥራህን በዕለት ካልጨረስክ ቤት
የማይመታ ግጥም እንደገጠምክ ቁጠረው፣ ሥራህን ስታበላሸው ዜማ እንደሰበርክ ተረዳው፡፡ ደግሞም ተፈላሰፍበት
የኑሮን መንገድ መርምረው፡፡ ዛሬ አንተ ጋር የመጣው ደንበኛ ነገ እርሱ በተራው ሹም ነው፡፡ አንተም ሌሎችን
እንዳስተናገድክ፣ ሌላ ቦታ አንተም ተስተናጋጅ ነህ፡፡ ሕይወት ይኼውልህ እንዲህ ናት፡፡ አንተ እዚህ ፋይል ስትከምር
ያንተም ፋይል ሌላ ቦታ ይከመራል፤ አንተ እዚህ ነገር ስትቋጭ ያንተም ነገር ሌላ ቦታ ይቋጫል፡፡ ሕይወት ዜማ
ከሌላት፣ ሕይወት ምቷን ካልጠበቀች፣ ሕይወት ቅኔ ካልቆጠረች፣ ሰምና ወርቁን ካልሠራች፣ ሕይወት ሥዕል ካልሳለች
በቀለማት ካልተዋበች፤ኧረ ትሰለቻለች!
ደስታ ወደ ውስጥ አይገባም፤ ደስታ ከውስጥ ይወጣል እንጂ፡፡ ለዚህች ለአጭር ዘመን እድሜ በድንገት
ለምትቀጨው፤ ይህ ሁሉ ጭንቀት ለምን ነው? ባለ ጉዳዮችህን እንደ ችግር አትያቸው፤ እንደ ቅኔ ቁጠራቸው፤
ነገራቸው ሲረዝምብህ መወድስ ቅኔ አድርጋቸው፣ ነገራቸው ሲያጥርልህ ጉባኤ ቃና በላቸው፡፡ እነርሱን ዜማህ
አድርጋቸው፡፡ ሮሯቸውን ሲያወሩህ እንጉርጉሮ ነው በላቸው፤ ደስታቸውንም ሲነግሩህ ጉሮ ወሸባዬ ነው በላቸው፡፡
ስብሰባህን ማኅሌት፣ ኮሚቴህን ወረብ አድርገው፡፡ ለምሬት ቦታን አትስጠው፡፡ ሥራህን ሥራ አታድርገው፣ ሥራህን
ጥበብ አድርገው፡፡
52 Top Comments
4 shares 9 Comments
Write a comment...
63% Search
Zekarias Wedage "አንተ እዚህ ፋይል ስትከምር ያንተም ፋይል ሌላ ቦታ ይከመራል፤ አንተ እዚህ ነገር ስትቋጭ ያንተም ነገር ሌላ ቦታ
Search Facebook Wenderade Home
ይቋጫል፡፡.......... "በጣም ግሩም እና በየ ስራ ገበታው ቅርፅ ያጣውን የሰራተኛውን የስራ መንፈስ በጥበብ የሚቀርፅ የጥበብ መዶሻ ነው፡፡ ቃለ ሕይዎት
ያሰማልን፡፡
Like · Reply · 48 minutes ago Masresha Dadi likes
Yordanos Hailemicheal
Tsilat Getachew ኧረ ዳኒ ! እንዲህ ያለ ዘራፊ ሆነህልኛል? ይበል! ይመችህ!
Like · Reply · 1 · 48 minutes ago
Tsion Assefa
Tesfaye Mohammud Kelil ደስታ ወደ ውስጥ አይገባም ከውስጥ ይወጣል እንጂ ......ግሩም ነው ቃለህይወትን ያሰማልኝ እንደ ቅዱሳኑ በቤቱ
ያፅናህ
Like · Reply · about an hour ago Mahi Asmelash
Fikadie Tamirat Love it!
thank you for sharing! Fikre Selassie 20h
Like · Reply · about an hour ago
Huriya Ibrahim 3h
Teddy Dire "...ሕይወት ዜማ ከሌላት፣ ሕይወት ምቷን ካልጠበቀች፣ ሕይወት ቅኔ ካልቆጠረች፣ ሰምና ወርቁን ካልሠራች፣ ሕይወት ሥዕል ካልሳለች
በቀለማት ካልተዋበች፤ኧረ ትሰለቻለች!"
Like · Reply · 28 minutes ago Beza Fekadu 1h
Yo Nathan ዳኒ እድሜና ጤና ይስጥህ
Like · Reply · about an hour ago Kidus Kassahun 16h
Tirusew Nigussie Very interesting as usual EGZIABHER tsegawun yabzalih dn dani .
Like · Reply · 39 minutes ago Abrham Ewnetie 2h
Fisseha Kinfe ድንቅ! ታላቅ ፀሃፊ እና ወግ አዋቂ አስተማሪ ሀሁለሉመም ሊያነበው የሚገባ እናመሰግናለን
Eyob Fikir 19h
Like · Reply · 6 minutes ago
Dagnachew Kifle በጣም ደስ ደስ ደስ የሚል አስተምሮ ከሚጣፍጥ የቃላት አሰካክና አጠቃቀም ጋር
Clara Buro
Like · Reply · about an hour ago · Edited
Tare Arrow Enbibel
About Create Ad Create Page Developers Careers Privacy Cookies Ad Choices Terms Help Sami Tegegn
Facebook © 2017 Tigi Rock Yemariyam
English (US) አማርኛ ﺍﻟﻌﺭﺑﻳﺔAfSoomaali Português (Brasil) Español Français (France) Italiano Deutsch Türkçe िह ी
Zerihun Dejene
Biruk Konjo
Etu Degefu
Alemayehu Negash
MORE CONTACTS (11)
Amilo Jo
63% Search