Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 15

call : 8188

www.flintstonehomes.com

ቅጽ 26 ቁጥር 2517 ቅዳሜ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም ዋጋው 2.ዐዐ ብር

የድጋፍ ሰልፉን በሰላም ለማጠናቀቅ


የአፍሪካ ህብረትና
የተባበሩት
መንግስታት ድርጅት
የሚያስችል ዝግጅት ተደርጓል ተባለ በሃገራቱ መካከል
የተፈጠረውን የሰላም
ጅማሮ አደነቁ
ምህረቱ ፈቃደ

የአፍሪካ ህብረትና የተባበሩት


መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያና
ኤርትራ መካከል ለተፈጠረው
ጅምር የሰላም አየር ምስጋናቸውን
ቸሩ፡፡
የህብረቱ ሊቀመንበር ሞሳ
ፋኪ ማሃማት ኢትዮጵያ የአልጄርሱን
ስምምነት ለመተግበር ያሳየችውን
ተነሳሽነት ተከትሎ የኤርትራው ፕሬ
ዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በጉዳዩ ላይ
ለመወያየት ልኡካናቸውን ወደ ኢትዮጵያ
እንደሚልኩ መወሰናቸውን አስታውሰው
ሰላም እንዲሰፍን ሁለቱ ሃገራት ያሳዩት
በጎ ጅምር የሚያስመሰግናቸው ነው
ብለዋል፡፡ ሊቀመንበሩ የሁለቱም ሀገራት
መሪዎች ለስምምነቱ ተፈፃሚነት በትጋት
ሊሰሩ እንደሚገባም አክለዋል፡፡
ወደ ገፅ 5 ዞሯል

አሜሪካ የኢትዮጵያና ኤርትራ ወቅታዊ እርምጃ የከተማ መልሶ ማልማቱ ሩቡ ብቻ ሲሳካ


ሰላምና ብልፅግናን ያመጣላቸዋል አለች መሬት በሊዝ ማስተላለፉ በተቃራኒው
በሁለቱ ጎረቤት ለረጅም ዓመታት በኢትዮጵያ በሚገኘው ኤምባሲው በኩል
አራት እጥፍ ተከናውኗል ተባለ
ማስረሻ ደምሴ
ዘልቆ የነበረው በጠላትነት የመተያየት ባስተላለፈው መልእክት ሁለቱ ሀገራት መሬትን በሊዝ የማስተላለፍ
ኢትዮጵያና ኤርትራ ለረጅም ሁኔታ የኢፌዴሪው ጠቅላይ ሚኒስትር ወደ ሰላም ፊታቸውን በማዞራቸው አቤል ገ/ኪዳን
ተግባር ከታቀደው በአራት እጥፍ
ዓመታት የዘለቀውን ፀብ አቁመው ዶክተር አብይ አህመድ ለኤርትራ አድናቆቱን ገልጿል፡፡ ተከናውኗል ተብሏል፡፡
ፊታቸውን ወደሰላም መመለሳቸው መንግስት የሰላም ጥሪ ማቅረባቸውን በአዲስ አበባ ባለፉት አምስት
ለ2ዐ ዓመታት የዘለቀው የሁለቱ ዓመታት በመልሶ ማልማት የከተማይቱ መሬት ልማትና
ለሀገራቱ ህዝቦች እና ለአለም ተከትሎ ወደቀደመ ወንድማማችነት
ሀገራት “ቀዝቃዛ ጦርነት” የቀይ ባህር መከናወን ከሚገባው ሥራ የተ
ሰላምና ብልፅግናን እንደሚያስገኝ ለመመለስ የሚደረገውን እንቅስቃሴ
አሜሪካ ገለፀች፡፡ አስመልክቶ የአሜሪካ መንግስት ወደ ገፅ 5 ዞሯል ከናወነው ሩብ ብቻ ነው ተባለ። ወደ ገፅ 5 ዞሯል
አዲስ ልሳን ገጽ .2 ቅዳሜ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም

አዲስ ልሣን
በአዲስ አበባ ከተማ

አስተዳደር
መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ


እየተዘጋጀች
ዘወትር ማክሰኞ፣ ሐሙስና
ቅዳሜ
የምትወጣ ጋዜጣ
ግንቦት 1985 ዓ.ም


ተቋቋመች
ዋና አዘጋጅ
ማስረሻ ደምሴ
jiru1995 @gmail.com

ም/ዋና አዘጋጆች
አዩብ ሃይሉ አ ቀጣናውን ወደ ሰላምና ብልፅግና የማምጣቱን ጉልህ ሚና አጠናክሮ
ayubhailu @gmail.com መቀጠል ጥቅሙ ለራስ ነው!
የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ በተለያዩ ጂኦ ፖለቲካል ስንክሳሮች የተተበተበ አለመረጋጋት ለማርገብ የሚያስችል የጦር ድጋፍም አድርጋለች፡፡
ምህረቱ ፈቃደ ነው። ይህንንም የተገነዘቡ የዓለም ልዕለ ሀያል ሀገራት ወሳኝ የሆኑ የባህር ጠረፍ በቀጣናው የሚፈጠረው ሰላም፣ እድገትና አንድነት ጥቅሙ ብዙ መሆኑን


mehretuf35 @gmail.com አካባቢዎችን የተለያዩ ምክንያቶች በመስጠት በእጃቸው አስገብተዋል፡፡ ገሚሶቹ ቀድማ የተገነዘበችው ኢትዮጵያ ሰሞኑን ለአስታራቂ ያስቸገሩትን የደቡብ ሱዳን ዋነኛ
የጦር ሰፈር ሲገነቡ ሌሎቹ ደግሞ የወደብ ልማቱን አጧጡፈውታል፡፡ የተቃዋሚ መሪ ዶክተር ሪክ ማቻር እና የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ሳልቫኪር ማያሬዲት
ፅሑፍና ሌይአውት በሌላ በኩል የአካባቢውን እምቅ ሀብት የተረዱ የባህር ላይ ዘራፊዎች ለረጅም በኢትዮጵያ ተገናኝተው ሰላም ለማውረድ በሚያስችሉ ነጥቦች ዙሪያ እንዲነጋገሩና
አመታት ሲያምሱት መክረማቸው የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው፡፡ አልሸባብን የተለያዩ ውሳኔዎች በኢጋድ በኩል እንዲተላለፉ የሚያስችል እርምጃ መውሰዷ
ሙሉነሽ አድማሱ ኤልሳቤጥ አባተ
የመሳሰሉ አሸባሪ ቡድኖች እና የተለያዩ አንጃዎች ምቹ መሸሸጊያቸው ያደረጉት አድናቆት እንዲቸራት የሚያደርጋት ሆኗል፡፡
ገነት ታደሰ ሲሳይ ገብሬ
ይህንኑ ቀጣና ነው፡፡ ከዚህ ሁሉ በከፋ መልኩ ደግሞ የአካባቢው ሀገራት በተለያዩ
ፋንቱ ደሴ መና ዮሐንስ ይህን የሰላም ሂደትና በሂደቱ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ
ውስጣዊ ችግሮች የሚማቅቁና ሰላም የራቃቸው መሆናቸው ይበልጥ አግራሞትን


መስታወት በላቸው ፍልሰታ አየለ አህመድ ያደረጉት ቆፍጠን ያለ ምክርን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በዋና
ሙሉካ ሁሴን አማረች ኃይሌ የሚያጭር እና የዓለምን ዓይን የሚስብ ነው፡፡ የእርስ በእርስ ጦርነት፣ ድርቅ፣ ረሀብ ፣
ፀሀፊው በኩል ድጋፉን ሰጥቷል፡፡
ሽብርተኝነት፣ የሰላም እጦት የቀጣናው ጉልህ መለያዎች ናቸው፡፡
ኢትዮጵያ ካላት የህዝብ ቁጥር ብዛትና መልክአ ምድራዊ ይዞታ አንፃር
ኢትዮጵያ ከላይ በተጠቀሱት ችግሮች በተንሰራፋባቸው ሀገራት ተከብባ መኖሯ
ግራፊክ ዲዛይን በእርግጥም አስደናቂ ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ የሀገሪቱ መንግሥት የሚከተላቸው የውጭና የቀጣናው አገራት ያለመረጋጋት በሽታ እንዳይዛመትባት የጀመረችውን ሰላም
የውስጥ ፖሊሲዎች ከባቢውን ባገናዘበ መንገድ የተቀርፀና አዋጭ መሆናቸውን የማስፈን፣ በመሰረተ ልማት የማስተሳሰር እና ኢኮኖሚያዊ ውህደት የመፍጠር
ፍቅሩ ደምሴ አመላካች ነው፡፡ ኢትዮጵያ የውስጧን ሰላም ከማረጋገጥ ባለፈ የጐረቤት ሀገራትን ተግባሯን በተሟሟቀ ጉልበት ልትገፋበት ይገባል፡፡ በአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር
fikrman@gmail.com የተጀመሩት አካባቢያዊ ዲፕሎማሲያዊ እንቅስቃሴዎች ትኩረትን የሚስቡና
ችግሮች ለማቃለል በምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (በኢጋድ) በኩልና

ፅ ከየሀገራቱ ጋር በምታደርገው የሁለትዮሽ ጥብቅ ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች የአካባቢው ዘለቄታዊ መፍትሄንም ያመጣሉ ተብለው የሚታሰቡ በመሆናቸው ተጠናክረው
ዘላለም ግዛው መቀጠል ይኖርባቸዋል፡፡ ይህ ከሆነ የምስራቅ አፍሪካ ቀጣና እጅ ለእጅ ተያይዘው
zele gizaw@gmail.com አውራነቷንና ሀላፊነቷን እየተወጣች ትገኛለች፡፡ ቀጣናውን በመሰረተ ልማት
በማስተሳሰር የኢኮኖሚያዊ ውህደት እንዲኖርና በዚሁም ተደጋግፎ የመልማት በሚራመዱ ሀገራት የተገነባ የሰላምና ብልፅግና ማሳያ የሆነ ቀጣና ሆኖ ማየቱ
አመለካከቱ እንዲዳብር እያደረገች ያለው ጥረት በመልካም ሂደት ላይ ያለ ነው፡፡ የሩቅ ህልም አይሆንም፡፡ ለዚህም ኢትዮጵያ የጀመረችውን ሀላፊነት የተሞላበት
እርምት ጋዜጠኛ በሶማሊያ ያለውን አልሸባብ ለመዋጋት እንዲሁም ደቡብ ሱዳን ውስጥ የተፈጠረውን ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ልትገፋበት ያስፈልጋል፡፡

12ኛው የፐብሊክ ሰርቪስ ቀን “በቅንነት ህዝብን ማገልገል ክብር ነው!” በሚል መሪ ቃል ይከበራል!
ህይወት ጀርጀቦ ሰገነት ውድነህ
ሄለን ጀንበሬ ማኣዛ አብርሃ
ያሬድ ጂልቻ ፅዮን ማሞ
<<በቅንነት ህዝብን ማገልገል ክብር ነው!>> ለመልካም አስተዳደር እውን መሆን ፐብሊክ ላይ ነው፡፡
የአስተዳደሩ መልዕክት
በሚል መሪ ቃል ይከበራል ሰርቪሱ ሙያዊና ታሪካዊ ደርሻውን በቀጣይነት የከተማ አስተዳደሩ ከ2002 ዓ.ም ጀምሮ
አድራሻ በፈጣንና ቀጣይነት ባለው የኢኮኖሚ ዕድገት ተግባራዊ እንዲያደርግ በየአመቱ ቃሉን ያድሳል፡፡ የምዘና ሥርዓት ተግባራዊ በማድረግ የመንግስት
ደጃች ውቤ ሰፈር ውስጥ የምትገኘው ከተማችን አዲስ አበባ በሁሉም የተቋማት አሰራር ግልጸኝነትና ተጠያቂነት ተቋማት ላይ አስፈፃሚ ምዘና በማድረግ ለተገልጋዩ
በሱፈቃድ ሕንፃ የልማት ሀይሎች ተሳትፎ ካለፉት አስራ ሁለት ከማረጋገጥ ባሻገር ቅልጥፍናንና ውጤታማነትን ህብረተሰብ የሚሰጡትን አገልግሎት ለማጎልበት
ስልክ 0111 - 573182 ዓመታት ጀምሮ ባለሁለት አሀዝ የኢኮኖሚ ዕድገት መሠረት በማድረግ የህብረተሰቡን ፍላጎት መሠረት ጥረት አድርጓል፡፡
0111 - 555898 በማስመዝገብ ላይ ትገኛለች፡፡ ያደረገ ሊሆን ይገባል፡፡ የኢኮኖሚ ልማትም ሆነ በከተማችን ያለውን ሁለንተናዊ የመልካም
0111 - 266733 በሀገራችንና በመዲናችን እየተመዘገበ ያለው የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ሥራው የሚረጋገጠው አስተዳደር የልማት ስራዎችን በቀጣይነት እውን
ፖ.ሣ.ቁ 27080 code 1000 አበረታችና ተጨባጭ ለውጥ ሊገኝ የቻለው በመንግስት የማስፈፀም አቅም ልክ በመሆኑ በሲቪል ለማድረግና የህዝቡን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት
ፋክስ - 559368 መንግስትና ህዝብ ትክክለኛ የልማት መስመር ሰርቪሱ የሚሠጠው አገልግሎት ጥራቱን የጠበቀና ለማረጋገጥ የሲቪል ሰርቫንቱ የሚኖረው ሚና
addispress@Yahoo.com ተከትለው በአንድነት በመታገላቸውና ተቀናጅተው ውጤታማ ሊሆን ይገባል፡፡ ከፍተኛ በመሆኑ፣ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን
የጋራ ርብርብ በማድረጋቸው ነው፡፡ ሲቪል ሰርቫንቱ መንግስት የነደፋቸውን ለይቶ አገልግሎት አሰጣጡን የላቀ ማድረግ አስፈላጊ
ፐብሊክ ሰርቪሱ ለአንድ አገር ልማት ፖሊሲዎች በመፈፀም የሚጠበቅበትን ተልዕኮ ነው፡፡
የገበያ ልማትና የደንበኞች በብቃት እንዲወጣ የመፈፀም አቅሙን ማጎልበት
አገልግሎት ዴሞክራሲና መልካም አስተዳደር መስፈን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማችንንና
ስልክ 0111 - 11 22 18 ለህዝቡ ወይም ለዜጎች መንግስታዊ አገልግሎትን አስፈላጊ ነው፡፡ የሀገራችንን ህዳሴ ለማሳካት የተጀመረው ሰፊ
በፍትሀዊነትና በውጤታማነት ለመስጠት የማይተካ በተለይም የመልካም አስተዳደር ሥራውን የልማትና የመልካም አስተዳደር ሥራ ተጠናክሮ
ሚና አለው፡፡ በመሆኑም ለዚህ ወሳኝ አስተዋጽኦ ወደላቀ ደረጃ ለማሸጋገር አስተዳደሩ ከመልካም እንዲቀጥል ሲቪል ሰርቫንቱን ጨምሮ ሁሉም
አታሚ ተገቢውን ክብር ሊያገኝና እውቅና ሊሰጠው የግድ አስተዳደርና ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር ተያይዞ የልማት ኃይሎች የድርሻቸውን እንዲወጡ ጥሪውን
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት
የሚል ቢሆንም አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት መጠበቅ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት የተለያዩ ያስተላልፋል፡፡
አራዳ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 17
የቤት ቁጥር 984
ለልማት መረጋገጥ ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታና አሰራሮችን በመዘርጋት ትኩረት ሰጥቶ በመስራት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
ቅዳሜ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም አዲስ ልሳን ገጽ . 3

ይህ ገፅ ዜጎች በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ሀሳባቸውን በነፃነት የሚያንፀባርቁበት ሲሆን ይህም የጋዜጣውን የዝግጅት ክፍል አቋም አይገልፅም

እኔና አዱ ገነት

እውነቱ (ከትራፊክ ሰፈር)


ስንበረታ...
አምርተው ለመላክ አቅሙ ያላቸው ዘርፎችም አሉ፡፡ የባንክ፣ የኢንሹራንስ ናቸው የምትላቸው ነጥቦች አሉህ? የመፍጠር ተግባር መቀጠል ለሁለ
ወደሚፈልጉት መስክ አለማሰማራት፣ እና አነስተኛ ብድርና የቁጠባ ንተናዊ እድገቱ አመቺ ይሆናል።

አሉ፤ የገቢ መሰብሰብ አቅምን
ለተሰማሩትም ባለው አሰራር ተቋማት ሥራዎች፣ የብሮድካስቲንግ ይህ ማለት ለሚነሱ ጥያቄዎች
ማሳደግ…

አዱገነት አድምጪኝ፡፡ ምክንያት ሊሰሩ የሚችሉበት ሁኔታ አገልግሎት፣ የመገናኛ ብዙኃን በአፋጣኝ ምላሽ መስጠት፣ ልዩነትን
አለመሟላቱ፣ በቂ ክትትልና ድጋፍ ሥራዎች፣ የጥብቅናና የሕግ ማማከር አዱገነት፡-(እንዲያብራራለት በመፈለግ እያጠበቡ በጋራ የመሥራት ልምድን
አዱገነት፡- መጀመሪያ ሰላም ይባላል፤ አለመደረጉ፣ ለመሥራት የሚያስችሉ አገልግሎት፣ አገር በቀል ባህላዊ ስሜት) ምን ማለት ነው? የገቢ መሰብሰብ ማዳበር፣ በሚደረጉ እንቅስቃሴዎች
እንደው ዝም ብሎ ወደ ጉዳይ ይገባል መሣሪያዎችና ግብዓቶች ገዝቶ ሥራ መድሃኒቶች ዝግጅት፣ የማስታወቂያ፣ አቅም የሚያድገውስ እንዴት ነው? ውጤታማነት ላይ እንቅፋት
እንዴ? ላይ አለማዋል የሚሉት ይጠቀሳሉ፡፡ የፕሮሞሽን እና የትርጉም ሥራዎች የሚፈጥሩ ሙስናና ብልሹ አሰራርን

በአንደኛ ደረጃ አሁን ግብር እየከፈሉ

አይገባም ይቅርታ እንደምነሽ ለውጭ ሀገር ባለሀብቶች ከተከለሉ ካሉ ዜጎች በተጨማሪ ወደ ግብር መታገል ለሁሉም ነገሮች መፍትሄ
አዱገነት፡- የውጭ ምንዛሪ እጥረት
አዱገነት። ሥራዎች ውስጥ የሚገኙ ናቸው፡፡ ስርዓቱ እንዲገቡና ሕጋዊ ሆነው ግብር ከሚሆኑት ውስጥ የሚገኙ ናቸው፡፡
ልትለኝ ነው? አካሄድህ ያስ ታውቃል፡፡
አዱገነት፡- ደህና ነኝ፡፡ የጠየቅኸው አዱገነት፡- ዕድሉ ለኢትዮጵያውያን እየከፈሉና ሥራቸውን እየሰሩ የዜግነት አዱገነት፡- በተለይ ልዩነትን ማጥ በብ

ልክ ነዋ! በሁሉም ዘርፍ ለሚከናወን
ይቅርታ ተደርጎልሃል፡፡ ምንድነው የማ መሆኑ ጥሩ ነው፡፡ ባለሀብቶቹ ድርሻ ግዴታቸውን እንዲወጡ ማድረግ ያልከው ተመችቶኛል…
እንቅስቃሴ ሊከሰት የሚችለውን
ደምጥህ? እንዲኖራቸው የሚደረገው በምን መልኩ የሚለው ሊሰመርበት ይገባል፡፡ ለዚህ
ውስንነት ለመፍታትና ውጤታማ  የብዙዎች ከማረሚያ ቤቶች
ነው? ደግሞ ገቢ ሰብሳቢው መሥሪያ ቤት
 ኢትዮጵያ ላለፉት 15 ዓመታት ፈጣንና የሆነ አቅጣጫ ይዞ ለመጓዝ በተለይም መውጣት የዚህ ማሳያ ነው፡፡
ግብር መክፈል የዜግነት ግዴታ ነው
ተከታታይ እድገት አስመዝግባለች፡፡ የግብርናና ኢንዱስትሪ አምራች ዘርፍን 
እንደ መግለጫው በመንግስት ይዞታ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ሊኖራቸው
የሚል አመለካከት በህብረተሰቡ
ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ ወሳኝ ስር ያሉ በማምረት ወይም አገልገሎት የሚችለውን አበርክቶ በመረዳት
አዱገነት፡- ይህማ የታወቀ ነው። በመስጠት ላይ የሚኙትም ሆነ
እንዲሰርፅ ማድረግ አለበት፡፡
ጉዳይ እኮ ነው፡፡ በጋራ እንዲሰሩ ለማድረግ መንግስት
ከውጭ ለጉብኝትና ለሥራ የመጡ ሁሉ በተጨማሪም...
በግንባታ ላይ የሚኙ የባቡር፣ የስኳር ሁኔታዎችን ማመቻቸቱም
ይህን ይሉታል፡፡ ባዩት ይደ መማሉ፣ አዱገነት፡- እንደው ይሄ የውጭ ምንዛሪ ልማት፣ የኢንዱስትሪ ፓርክ፣ የሆቴልና አዱገነት፡- እሺ ቀጥል … ትልቅ ፋይዳ ይኖረዋል፡፡ ይቅር
መደመም ብቻ ሳይሆን በተጨባጭ እጥረት የሁልጊዜ አጀንዳ ሆኖ ይቅር? ቆይ የተለያዩ የማኑፋክቸሪንግ ድርጅቶች

በግብር ሰብሳቢው መሥሪያ ቤት ባይነት፣ አርቆ አስተዋይነት በተ
ምስክርነታቸውን ይሰ ጣሉ፡፡ እርግጥ ለመሆኑ መፍትሄው ምንድነው ይባላል? ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል
የሚገኙ ኃላፊዎችም ሆኑ ፈፃሚዎች ሞላበት መልኩ መክሮ ለአንድ
ነው ከጠቀስከው ጊዜ በፊትና በኋላ 
ያለውን ፈጣን እድገት ይበልጥ በአክሲዮን ሽያጭ ወደ ግል ዘርፍ
ከብልሹ አሰራር በፀዳ ሁኔታ ዓላማ በቁርጠኝነት መሥራት
ያለው ሁኔታ ፍፁም ልዩነት አለው ብሎ ማስፋትና ማጠናከር፣ ምርትን ወደ ይተላለፋሉ፡፡ በተጨማሪም…
አገልግሎቱን እንዲሰጡ የሚያደርገውን ውጤታማነትን ያረጋግጣል። ከዚህ
መናገር የሚያግባባ ይመስለኛል፡፡ ውጭ የመላኩን አቅም የላቀ ማድረግ፣ አዱገነት፡- እሺ ቀጥል፡፡ ከቅጣጫ መያዝ፣ መረጃ አሰጣጥና በተጨማሪ ...
 በተመዘገበው እድገት ከፍተኛ አሁን ከደረስንበት የዕድገት ደረጃ

በተጨማሪም የኢትዮ ቴሌኮም፣ አያያዙን ዘመናዊ ማድረግ፣ አዱገነት፡- ከዚህ በተጨማሪ ምን?
መነቃቃትና ተነሳሽነት ተፈጥሯል። ጋር የሚመጣጠን የኢኮኖሚ ማሻሻያ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የኤ አገልግሎቱን የተቀላጠፈ መሆኑን
የሀገሪቱ ገፅታም እየተቀየረ መጥቷል። እርምጃዎችን መውሰድ … 
የምንመራባቸውን ፖሊሲዎች አተገ
ሌክትሪክ ኃይል ማመንጫዎች፣ ማረጋገጥ፣ ምቹና የተሻለ አደረጃጀትና
በዓለም አቀፍ ደረጃ ያላት ተደማ ባበርና ውጤታቸውን በማየት የሚሻ
አዱገነት፡- እንዴት ዓይነት እር ምጃ? የባሕር ትራን ስፖርትና ሎጂስቲክስ አሰራርን ማጠናከር በሁለተኛ ደረጃ…
ጭነትም አዎንታዊ ሁኔታዎችን አስ ሻሉ ካሉ ማሻሻል ተገቢ ይሆናል።

አንዱ እርምጃ ሰሞኑን የገዢው ድርጅት… አዱገነት፡- እየተከታተልኩህ ነው፡፡ አሁን አጠቃላይ ጥያቄያችን ሊሆን
ከትሏል፡፡
ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሀገራዊ አዱገነት፡- እንዴ? በሁለተኛ ደረጃ ... የሚገባው አገር እንዴት ከስልጣኔ
አዱገነት፡- የሀገር ውስጥና የውጭ ሁነቶችን በተመለከተ በሰጠው

ወጪና ገቢ ኮንትሮባንድ ሕጋዊ በሆኑት እና ከእውቀት ጋር በሚራመድ
ኢንቨስትመንት እንዲጠናከር ሁኔታዎችን 
ምነው?
መግለጫ የጠቀሰው ነው… መልኩ ትለወጥ? የሚለው መሆን
አመቻችቷል፡፡ በብዙ ዘርፎች ላይ ላይ ተፅዕኖ የሚያስከትል በመሆኑ
አዱገነት፡- መንግስት ምን ሊቀረው አለበት፡፡ በአጠቃላይ እርምጃችንን
አበረታች የሆነ ውጤት ታይቷል፡፡ አዱገነት፡- ምንድነው? ቁጥጥርና ክትትሉን አጠናክሮ ፍትሃዊ
ነው? አሁን ካለውና ከሚመጣው ጋር
የሆነ ውድድር መፍጠር ተገቢ ነው።

በዚያው አንፃር ደግሞ ከፍተኛ 
የአገሪቱ ፈጣን እድገት ዜጎችን አካታች እንዴት እናዋህደው ብሎ መንቀሳቀስ

መንግስት ከነዚህ ድርጅቶች ትልቁን ይህ ደግሞ አገሪቱ ማግኘት ያለባትን
ትኩረት የሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች በሆነ መልኩ እንዲቀጥል ባለሀብቶች የግድ ይላል፡፡
ድርሻ ይዞ ቀሪውን ለባለሀብቶች ያስ ገቢ እንድታጣ አድርጓታል፡፡ በዚህም
እንዳሉ እየተገለፀ ነው፡፡ በሜጋ ፕሮጀክቶች ላይ የአክሲዮን
ተላልፋል… ላይ በትኩረት ሊሰራ ይገባል፡፡ አዱገነት፡- ያ ካልሆነማ …
ድርሻ እንዲኖራቸው ማድረግ …
አዱገነት፡- ለምሳሌ … አዱገነት፡- የአፈፃፀሙስ ጉዳይ? አዱገነት፡- በሚገባ!
አዱገነት፡- የሀገር ውስጥ ባለሀብቶችን 
ያ ካልሆነማ እኛን ቀድመው ብዙ

የውጭ ንግድ አፈፃፀም ከእቅድ በታች ነው ወይስ የውጭዎቹን? 
አፈፃፀሙ ደግሞ የመንግስትን እቅድ  ሌላው ደግሞ አገር ውስጥ ርቀው የሄዱትን ማድነቅና መከተል
መሆን … እንዲሁም ባሕሪያት በሚያስጠብቅና በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ የተሰማሩ እንዲሁም እንዲህ ነበርን እያሉ

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ታሪክን እየዘከሩና እያወሩ መቅረት
አዱገነት፡- ለዚህ ምክንያቶቹ ምን ውጤታማ በሚያደርግ እየተመዘገበ ባለሀብቶች የሚያመርቱትን ምርት
ለረጅም ጊዜያት በሀገራቸው ልማት ብቻ ይሆናል፡፡
ድናቸው? ያለውን ውጤትና ተከታታይ ፈጣን በጥራትም በብዛትም የተሻለ እንዲሆንና
ለመሰማራት ያላቸውን ፍላጎትና ምኞት
እድገት በሚያስቀጥልና የአገሪቱን ዘላቂ አገሪቱ ወደ ውጭ የምትልክበትን አዱገነት፡- ከዛ ሰውረን ነው፡፡
 የተለያዩ ምክንያቶችን ማንሳት በማረጋገጥ…
ጥቅም በሚያረጋግጥ ሁኔታ እንዲመራ፤ ሁኔታ ማመቻቸት ነው፡፡ ከውጭ
ይቻላል፡፡ አድገነት፡- የውጭዎቹስ? ዝርዝሩ በባለሙያዎች ተደግፎ በጥብቅ 
ስንበረታ ይሰውረናል፡፡
ከምታስገባው ጋር ቢያንስ መመጣጠን
አዱገነት፡- እስቲ የተወሰኑትን ጥቀስልኝ። ዲሲፕሊን ተግባራዊ እንደሚሆን ባይቻል እንዲቀራረብ ማድረግ አዱገነት፡- ጥሩ ማሳረጊያ አባባል

እውቀትና የውጭ ምንዛሪ ካፒታል
መግለጫው አስቀምጧል፡፡ ያስፈልጋል፡፡ አምራቾቹን መደገፍ፣ ነው፡፡ ብርታት …

ወደ ውጭ የሚላኩ ምርቶች በጥራት ያላቸው ሆነው በእድገታችን ላይ
ደረጃ ተወዳዳሪ አለመሆናቸው፣ ተገቢውን አዎንታዊ ሚና መጫወት አዱገነት፡- ቅድም የውጭ ምንዛሪ ማበረታታት …

ያወጣል ከድህነት፡፡
በሕጋዊ መንገድ ተልከው ለመንግስት እንዲችሉ በተለያየ ዘርፍ ኢንቨስት የሚለው ነጥብ ሲነሳ መፍትሄ ያልካቸውን አዱገነት፡- በጣም ጥሩ ሌላ አለህ?
በመጠኑ መጠቃቀስ ጀምረሃል፡፡ የውጭ አዱገነት፡- መልካም ብለሃል እን
ጥቅም ሊያስገኙ የሚችሉ ምርቶች የማድረግ እድሉን ያገኛሉ፡፡ ግን የውጭ
ምንዛሪ ግኝትን ለማስፋት ሌላ መፍትሄ 
ሌላውማ የተጀመረው አንድነትን ግዲህ …
በሕገ ወጥ መንገድ መውጣት፣ ምርትን ባለሀብቶች ሊሰማሩ የማይችሉባቸው
አዲስ ልሳን . ገጽ 4 ቅዳሜ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም

ወቅታዊ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በሀውዜን ሰኔ 15 ቀን 1980


የተሰው ኢትዮጵያውያንን በተመለከተ ያስተላለፉት መልዕክት
በምስራቃዊ ትግራዋይ ትንሽ ነገም ይሄ እንዳይደገም ከራስ ጋር
ከተማ በሀውዜን እንደሁሌውም እንደሚገባ ቃልኪዳንም የምንቆጥረው
የነጋችው የእለተ ረቡእ ጀምበር እንደሁ ክቡር መስዋእትነት ነው፡፡
ልጊዜው ሆና አላለፈችም፡፡ ሰኔ 15 ቀን በዚያ የእልቂት እና የጥፋት
1980 አ.ም ከረፋዱ 5 ሰአት ገደማ ማእበል ውስጥ 2ሺ500 ወገኖቻችን
የሀውዜንን ሰማይ ይዞር ነበረው የሞት በገዛ መንግስታቸው በአንዲት ጀምበር
ጥላ 2ሺ 500 ንጹኀን ዜጎችን እንደወጡ እንደዋዛ ከማለቃቸውም ባሻገር ከ600
ካስቀራቸው ይሄው ድፍን 30 ዓመት በላይ የሚሆኑ አስከሬኖች በአንድ
ሞላው፡፡ የእነዚያ ንጹሀን ወገኖቻችን ጉድጓድ እንዲቀበሩ መደረጋቸው
እልቂት እሩብ ምእተ አመትን መሻገሩ ሀዘናችንን እጥፍ ድርብ አድርጎት
እውን ቢሆንም መላው የኢትዮጵያ ልባችንን ሰብሮታል፡፡
ህዝብ ግን ህመሙን እና ሀዘኑን የዛሬ
ከረፋዱ 5 ሰአት እስከ አመሻሹ
ያህል እየታመመ፣ የአሁን ያህል እያዘነ
11 ድረስ በዘለቀው እና 6 ሰአታትን
እና ለሁልጊዜውም እየዘከረ ዛሬ
ላስቆጠረው የሀውዜን የጥፋት
ደርሰናል፡፡
መልእክት የተመደቡት 6 ወታደራዊ
ለዛሬ ሀገራዊ አንድነታችን የጦር ሚጎች የመስቀል ቅርጽ እየሰሩ
እና ኢትዮጵያዊ ህልውናችን ትናንት የሀውዜንን ሰማይ ሲናኙበትና ሞት
መሰረት ናት ስንል በሀውዜን የተሰውት ያንን ምድር ሲዞረው፤ ንጹሁ የሀገሬው
ኢትዮጵያውያን የማንነታችን እና ሰው ግና ገና መሞቅ የጀመረ ገበያ
የነጻነታችን መሰረቶች ናቸው ማለት ላይ ነበር ቀልቡ እና ልቡ የነበረው፡፡
እንጂ ሌላ ምንም ማለት አይደለም፡፡ ያሰቡት ቀርቶ ያላሰቡት ለገጠማቸው
መንግስት የህዝቡ ጥላ፣ ጠባቂ፣ እና አሰቃቂ በሆነ መልኩ ክፉ ጥፋት
አዳኝ እና የክፉ ጊዜ ከለላ ነው ከሚለው ለጎበኛቸው የሀውዜን ወገኖቻችን
እሳቤ በፍጹም ተቃርኖ በሚገለጽ ፍቅራችን እና ክብራችን ወሰን የሌለው
ጭካኔ እና አረመኔያዊ ድርጊት በመን ቢሆንም ሀዘኑ ግን የሁልጊዜያችንም
ግስታቸው የተጨፈጨፉት ውድ ነው፡፡
ዜጎቻችን ለትናንታችን ጸጸት ለነጋችን መንግስት ካለፈው ታሪክ
ደግሞ ትምህርት ሆነው ለዘለአለሙ ተምሮ እና የነገውንም ደግ ቀን በደግ
ቢያሸልቡም በኢትዮጵያችን ታሪክ እይታ አሻግሮ ትናንት የገጠመን
እና በህዝባችንም የክብር ልክ ውስጥ መአት ከእንግዲህ እንዳይገጥመን
ሁሌም የምናነግሳቸው፤ መቼም አስፈላጊውን ሁሉ ለማድረግ በዚህ
የምናስባቸው ጀግኖቻችን ናቸው። ታሪካዊ ቀን ላይ ቆሞ እንደገና ቃል
የዚህች ሀገር ደግ ቀን እንዲነጋ ራሳ ኪዳኑን ያድሳል።
ቸውን አሳልፈው የሰጡ እና በገዛ
ያሰብነው ሁሉ የሚሳካው እና
መንግስታቸውም ጭምር በእሳት አረር
የቀለጡ በጭካኔ በትርም የተቀጠቀጡ
መንግስት ካለፈው ታሪክ ተምሮ እና የነገውንም ከመጠፋፋት አዙሪት ወጥተን መልካም
ሀሳባችን ፍሬ የሚያፈራው ህዝባችን
እልፍ ሰማእታት ያሉን ህዝቦች ብንሆ
ንም እነዚህን ባለውለታዎቻችንን ደግ ቀን በደግ እይታ አሻግሮ ትናንት የገጠመን ከመንግስት ጎን ቆሞ ጥሩውን በመደገፍ
እና ልክ ያልሆነውንም በምክንያት
አስታውሰን ከማመስገን፣ ከመዘከር እና
በታሪካችን ማህደር ውስጥም ተገቢ መአት ከእንግዲህ እንዳይገጥመን አስፈላጊውን በመንቀፍ መደጋገፍ ሲቻል በመሆኑ
ሁላችንም በዚሁ አግባብ እንቆም ዘንድ
ውን የክብር ስፍራ ከመስጠት አንጻር
ሁሉ ለማድረግ በዚህ ታሪካዊ ቀን ላይ ቆሞ
በዚህ አጋጣሚ ጥሪዬን አቀርባለሁ፡፡
አሁንም ብዙ ይቀረናል፡፡
በዚያ ክፉ ቀን በንጹሀን ወገኖቼ ላይ
ከሀውዜን ሰማይ ላይ እሳት በደረ ሰው ዘግናኝ ጭፍጨፋም ሁሌም
ዘንቦባቸው በሀውዜን ምድር ላይ እንደገና ቃል ኪዳኑን ያድሳል የሚሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እና የልብ
አመድ ያደረጋቸውን ወገኖቻችንን ስብራት በዚህ አጋጣሚ ለመግለጽ
እና በአንድም ይሁን በሌላ ምክንያት እወዳለሁ፡፡
የጨካኞች መዳፍ ህይወታቸውን ከፍ ለማድረግ አስፈላጊውን ሁሉ ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት
የነጠቃቸውን ወገኖቻችንን ይበልጥ እንደሚያደርግ በዚህ አጋጣሚ ታፍራ፣ ተከብራና በልጽጋ ለዘላለም
ከማክበር፣ ከመዘከር እና ታሪካቸውን ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ፡፡ ትኑር!
ከመከተብ ረገድ ሁሉም ዜጋ በተገቢው በሀውዜን በነበረው ዘግናኝ ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን
መንገድ የቤት ስራውን እንዲሰራ እልቂት የተፈጸመው ኢ ሰብአዊ ይባርክ!
ጥሪዬን እያቀረብኩ፤ መንግስትም ጭፍጨፋ በትናንት ታሪክነቱ አስበነው
ሰማእቶቻችንን በተገቢው ክብር (ኢዚአ)
የምናልፈው ብቻ ሳይሆን ዛሬ እና
ቅዳሜ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም አዲስ ልሳን ገጽ . 5

የድጋፍ ሰልፉን በሰላም ለማጠናቀቅ አሜሪካ ... ከገጽ 1 የዞረ


የሚያስችል ዝግጅት ተደርጓል ተባለ አካባቢ መረጋጋትና ኢኮኖሚያዊ እድገት
እንደጎዳው የጠቆመው የአሜሪካ
ኡካን ቡድን ወደ አዲስ አበባ ለመላክ
መወሰናቸውንም አድንቋል። ለዚህም
መልእክት የሀገራቱ ሰላም ማውረድ ዶክተር አብይን እና ኢሳያስን ቆራጥ
• ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በሰልፉ ላይ እንደሚገኙ ታውቋል ለሁለቱ ሀገራት ህዝቦች ብቻ ሳይሆን አመራር የሰጡ ስትል አሜሪካ
ለአጎራባቾቻቸው ሀገራት፣ ለዩናይትድ አወድሳቸዋለች፡፡
አስተባባሪዎች ተዘጋጅተዋል ተብሏል፡፡ እንደሚታደሙ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን
አቤል ገ/ኪዳን ስቴትስ እና ለአለም ታላቅ ብልፅግናና
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚ ሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር አቶ መረጋጋትን የሚያመጣ ነውም ብሏል፡፡ ሁለቱ ሀገራት በአፍሪካ ቀንድ
ለአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ለሰልፉ ተገቢውን ዝግጅት አጠናቅቄያለሁ አህመድ ሽዴ መናገራቸውን ጠቅሶ ፋና ሰላምንና ብልፅግናን ለማምጣት ወሳኝ
ብሮዳክስቲንግ ኮርፖሬት ዘግቧል፡፡ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል
አብይ አህመድ እና ለጀመሩት ያለ ሲሆን ተሳታፊዎች በተለይ ወጣቶች ሰላምን ለማውረድ በሀገራቱ ተፈርሞ
ሚና አላቸው ያለችው አሜሪካ በቀጣይ
የለውጥ እንቅስቃሴ ድጋፍ ለመ በኃላፊነት መንገድ በሰላማዊ መልኩ ይህ በእንዲህ እንዳለ የድጋፍ የነበረውን የአልጀርስ ስምምነት የሚኖረውን ወደሰላም የሚደረግ ጉዞ
ስጠት ዛሬ በአዲስ አበባ መስቀል እንዲንቀሳቀሱ ጠይቋል። ተሳታፊዎች ሰልፉ ከአዲስ አበባ በተጨማሪ በአማራ አዲሱ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር በአንክሮ እንደምትከታተለውና ሰላምና
አደባባይ የሚካሄደው ሰልፍ ከፀጥታ ኃይ ሎች ጋር እንዲተባበሩ ክልል፣ በደሴ እና ጎንደር ከተሞች ዶክተር አብይ አህመድ ሙሉ በሙሉ ብልፅግና በመካከላቸው ይሰፍናል ብላም
ያለምንም የፀጥታ ችግር ተጀምሮ የጠየቀው ፖሊስ ከተለያዩ አቅጣጫዎች እንደሚካሄድ ታውቋል፡፡ የክልሉ የመ መቀበላቸውን ያስታወሰው የአሜሪካ እንደምታምን ገልፃለች፡፡ በቀጣይም ሂደቱ
እንዲጠናቀቅ ዝግጅት ማድረጉን ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስዱ ንግስት የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ መንግስት መግለጫ የኤርትራው ከጫፍ እንዲደርስ እገዛ እንደምታደርግ
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ እንደ አቶ ንጉሱ ጥላሁን በፌስቡክ ገፃቸው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የል አስታውቃለች፡፡
አስታወቀ፡፡ ሚሆኑ አስታውቋል፡፡ አሽከርካሪዎች እንዳስታወቁት በሁለቱ ከተሞች በሚ
ከከተማ የፖሊስ ኃይል በተ
አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙም ካሄደው ሰልፍ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የአፍሪካ ... ከገጽ 1 የዞረ
ጠይቋል፡፡ ድጋፍ ከመግለፅ ባለፈ ስለ ሰላም፣
ጨማሪ አዘጋጆቹ ከፍተኛ ቁጥር ያለው በሁለቱ ሀገራት መካከል የሚ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የነበሩ
ህዝብ ይገኝበታል ያሉትን ይህን ሰልፍ በዚህ የድጋፍ ሰልፍ ላይ የኢፌዴሪ አንድነት፣ መቻቻል እና ፍቅር መልእክት ፈጠረው መልካም ግንኙነት በአፍሪካ ችግሮች ለመቅረፍና የሁለቱን ሀገሮች
ለማስተባበር ከ2 ሺህ በላይ ሲቪል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ይተላለፋል ብለዋል፡፡ ቀንድ በአጠቃላይም በአህጉሩ ሰላምና ግንኙነት ለማጠናከር እየተወሰደ ያለውን
ደህንነት ለማስፈን ከፍተኛ አስተዋጽኦ አዎንታዊ እርምጃ አድንቋል፡፡
“ኢትዮጵያ ከሌሎች አገሮች ጋር ያላትን ፖለቲካዊና አለው። የአፍሪካ መሪዎች እ.ኤ.አ.
በ2013 በገቡት ቃል መሰረት በ2020 ዋና ፀሃፊው የሁለቱ ሀገራት
ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር እየሰራች ነው” በአህጉሪቱ ግጭት እና ጦርነት እንዲያበቃ መሪዎች ዘላቂ ሰላም ለማስፈንና መልካም
ጉርብትናን ለመፍጠር እያደረጉ ያለው
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ላቀዱት እቅድም ድርሻው የላቀ እንደሆነ
ተናግረዋል፡፡ ጥረትና በጎ ጅምር የሚበረታታና
• 63ኛው የኢጋድ የመሪዎች ልዩ ስብሰባም በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል ተጠናክሮ መቀጠል ያለበት መሆኑን
ህብረቱ ሁለቱ ሀገራት ችግ
ድርጅት የአውሮፓና አፍሪካ ህብረት፣ ገልጸዋል፡፡
ሮቻቸውን በሰለም እንዲፈቱና ግንኙ
ኢጋድ እንዲሁም መቀመጫቸውን
ነቶቻቸውን እንዲያጠናክሩ የበኩሉን ሁለቱ ሀገራት ሰላም ለማስፈን
አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ አለም አቀፍ
ድርሻ ለመወጣት ዝግጁ መሆኑን የሚያደርጉት ጥረት ደግሞ በአፍሪካ
ድርጅቶችና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ
ሊቀመንበሩ መግለጻቸውን የአፍሪካ ቀንድ አካባቢዎች አዎንታዊ ተጽእኖ
አባላትም በተለያየ መንገድ ድጋፋቸውን
ሕብረት በገጸ ድሩ አስፍሯል። እንዳለው አጽንኦት ሰጥተው የተናገሩ
እየገለፁ እንደሆነ አስረድተዋል፡፡
በተመሳሳይ የተባበሩት መን ሲሆን ግንኙነቱን ለማጠናከር ድርጅቱ
ሰፊ ትርምስ፣ ጦርነት፣ ችግርና አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ እንደሚያደርግ
ግስታት ድርጅት በዋና ፀኃፊው አንቶኒዮ
ድርቅ በሚያጠቃው የአፍሪካ ቀንድ ገልጸዋል ሲል ኢቢሲ ዘግቧል፡፡
ጉቶሬስ አማካኝነት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ
አካባቢ መረጋጋት እንዲኖር ኢትዮጵያ
የመሪነት ሚናዋን እንደምትጫወትና
ኃላፊነት እንዳለባት የገለፁት አቶ መለስ የከተማ ... ከገጽ 1 የዞረ
በደቡብ ሱዳን ዘላቂ ሰላም በሚሰፍንበት ማኔጅመንት ኤጀንሲ እንደስታወቀው ከዚህም በተጨማሪ ኤጀንሲው በመልሶ
ሁኔታ ላይ የተነጋገረው 63ኛው የኢጋድ ከሆነ ባለፉት አምስት ዓመታት በከተማዋ ማልማት ሥራው ላይ ያደረገው የአ
መሪዎች ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ መጠ ከ1 ሺህ ሄክተር መሬት ማልማት የተቻለው ካሄድ ለውጥ ሥራውን ጎትቶታል ብለ
ናቀቁን ተናግረዋል፡፡ 258 ነጥብ 12 ሄክታር ሲሆን መሬትን ዋል። አዲስ የአካሄድ ለውጥ ለልማት
ስብሰባው በከፍተኛ የመሪዎች ለባለሀብቶች በሊዝ የማስተላለፍ ሂደት ተነሺዎችን ከነባር መኖሪያቸው አንስቶ
ውክልና የተካሄደ መሆኑ፣ ፕሬዝዳንት በተቃራኒው ከታቀደው በአራት እጥፍ ወደ ዳር ከተማ ከመውሰድ ይልቅ
ሳልቫኪር እና ዶክተር ሬክ ማቻር የበለጠ ተከናውኗል፡፡ በአምስት ዓመት እዚያው ባሉበት የማልማት ሥራውን
ከሁለት ዓመታት በኋላ በጠቅላይ ሚኒ ውስጥ 55ዐ ሄክታር መሬት ለማስተላለፍ
ለማካሄድ ታስቦ ነው፡፡
ስትር ዶክተር አብይ ጥረትና ግፊት ታቅዶ 2 ሺህ 58 ሄክታር ተላልፏል፡፡
ለማጠናከርና ለማሻሻል እየሰራች ነው፡፡
ሸዋርካብሽ ቦጋለ የተጨባበጡበትና የተነጋገሩበት በመሆኑ መሬት በሊዝ የማስተላለፍ ተግባር
የኤጀንሲው ዋና ሥራ አስኪያጅ
ባለፈው ሳምንት ጠንካራ ልዩ እንደሚያደርገው ገልፀዋል፡፡ ከታቀደው በአራት እጥፍ የበለጠ ሆኖ
አቶ ሀርጋሞ ሀማሞ ለአዲስ ልሳን ጋዜጣ
ኢትዮጵያ ከሌሎች አገሮች ጋር ተግባራት መከናወናቸውን ያስታወሱት መከናወኑ ከከተማ አስተዳደሩ እቅድ
የደቡብ ሱዳን ነፃ አውጪ ንቅናቄ ዝግጅት ክፍል እንደተናገሩት የመልሶ
ያላትን ፖለቲካዊ እና የኢኮኖሚያዊ ቃል አቀባዩ ከኤርትራ ጋር ለረጅም ውጭ ነው ያሉት አቶ ሀርጋሞ ከአምስት
መሪ የነበሩት ዶክተር ሬክ ማቻር ከደቡብ ማልማት ሥራው ያልተሳካበት በርካታ
ግንኙነት ለማጠናከር፣ የህዝብ ዓመታት የቆየውንና ሞት አልባውን ዓመት በፊት እቅድ ሲታቀድ የነበረው
አፍሪካ ወደ አዲስ አበባ መጥተው ምክንያቶች ያሉ ሲሆን ከዚህኛው
ለህዝብ ትስስሩ እንዲጎለብት ለማ ጦርነት ለማስቀረት ኢትዮጵያ የአ ፍላጎት እና በኋላ የመጣው የመሬት
በሰላም ጥረቱ ቀጣይ ሂደት ላይ በአካል አምስት ዓመት በፊት ያለውን በአግባቡ
ድረግ እንዲሁም በአፍሪካ ቀንድ ልጀርሱን ስምምነትና የድንበር ኮሚሽን ፍላጎት የተራራቀ ነበር፡፡ መንግስት
እንዲሳተፉ መወሰኑ፣ በእንቅስቃሴያቸው ማጠናቀቅ አለመቻሉ ለዚህኛው ችግር
ሰላም እና መረጋጋት ለማ ረጋገጥ ውሳኔውን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በብዙ ድካም ያመጣቸውን ባለሀብቶች
ላይ ተጥሎባቸው የነበረው ገደብ እንዲነሳ ሆኗል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በክርክር
እየሰራች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ተግባራዊ ለማድረግ መወሰኗ በብዙዎች ጥያቄ ለማስተናገድ ሲባል ሰፋፊ
መሪዎች መስማማታቸው እና እልባት ላይ በመሆናቸው በፍርድ ቤት የታገዱ
ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዘንድ በበጎነት መወሰዱን ገልፀዋል፡፡ መሬት ለባለሃብቶች በሊዝ መተላለፉን
ባላገኙ ጉዳዮች ላይ በቀጣይ በሞሪታኒያ መኖሪያዎች መኖራቸው፣ ለተነሺዎች
በሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ሳም የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ዋና ከተማ ኑዋሾች ከሚካሄደው የአፍሪካ ተቀያሪ ቤት ማግኘት አለመቻሉ፣ ገልፀዋል። እንዲያም ሆኖ የለማ መሬት
ንታዊ መግለጫ ላይ ቃል አቀባዩ አቶ አፈወርቂ ለሃገሪቱ ህዝብ ባደረጉት ንግግር ህብረት 31ኛው ጉባኤ ጎን ለጎን የውጭ በቦታው ላይ የመንግስት ተቋማት ከማቅረብ አንፃር አፈፃፀማችን ከእቅድ
መለሰ አለም ትናንት እንዳሉት ኢትዮጵያ የሰላም ሃሳቡን በመደገፍ ልዩ ልዑክ ወደ ጉዳይ ሚኒስትሮች ተገኝተው በመነጋገር መኖራቸው እና ሌሎች ችግሮች የመልሶ በታች ነው ያሉት አቶ ሀርጋሞ በሌሎች
ከሌሎች አገሮች ጋር ያላትን ፖለቲካዊ ኢትዮጵያ ለመላክ መወሰናቸውም በበጎ እልባት ለማበጀት መስማማታቸው ስብ ማልማት ሥራው በታሰበው መልኩ መሬት ተኮር ሥራዎች ላይ ግን ስኬታማ
እና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት የበለጠ እንደሚጠቀስና የተባበሩት መንግስታት ሰባውን የተሳካ አስብሎታል፡፡ እንዳይሄድ አድርገውታል ብለዋል። ነን ብለዋል፡፡
አዲስ ልሳን ገጽ . 6 ቅዳሜ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም

ከሊቢያ የባህር ጠረፍ 67 ስደተኞችን ለመታደግ


መቻሉ ተገለፀ
67 ስደተኞች ከሊቢያ የባህር ስደተኞችን ጣልያን እና ማልታ
ጠረፍ ወደ አውሮፓ ጉዞ ለማድረግ አልቀበልም በማለታቸው በሜዲ
ሲሉ መታደግ መቻሉ ተገልጿል፡፡ ትራኒያን ባህር ላይ መጉላላታቸውና
ከስደተኞቹ መካከል 12 ሴቶችና በመጨረሻም ስፔን እንደተቀበለቻቸው
2 ህፃናት እንደሚገኙበት ተገልጿል። ይታወሳል፡፡

በሊቢያ ዛዋራ ወደብ የተያዙት ይህም ሆኖ ግን ከአፍሪካ


ስደተኞች የምግብ እና የህክምና አገ በሊቢያ በኩል የሚወጡ ህገ ወጥ
ልግሎት እየተሰጣቸው መሆኑም ተገ ስደተኞች ቁጥር ሊያሻቅብ እን
ልጿል፡፡ ደሚችል ተገልጿል። የሰብአዊ እር
ዳታ ድርጅቶችም በተለይ የአሁኑን
የአውሮፓ አገራት በስደተኞች
የበጋ ወቅት በመጠቀም እስከዛሬ ከተ
ላይ የሚያደርጉትን እቀባ ከጊዜ ወደ
መዘገበው በላይ የስደተኞች ቁጥር እን
ጊዜ እየጨመረ መጥቷል፡፡
ደሚጠበቅ ጠቁመዋል፡፡
በቅርቡ እንኳን ከ600 በላይ
/ኢቢሲ/

ሞሪሽየስ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ዜግነትና ጣልያን የአውሮፓ ሸሪኮቿ ህገ ወጥ


ፓስፖርትን መሸጥ ጀመረች ስደተኞችን የተመለከተ ስምምነት
ለማድረግ ማቀዳቸውን ተቃወመች
ጣልያን ህገ ወጥ ስደተኞችን የሚ የጣልያን የሃገር ውስጥ ሚኒስትር
ከለክለው ህግ የማይጠቅማት ከሆነ ማቲዮ ሳልቪኒ አሁን እርዳታ ያስፈ
የአውሮፓ ህብረት ዕቅድን እንደ ልገናል ብለዋል።
ማትፈርም ገለጸች።
ሚኒስትሩ ብራስልስ፣ ፈረንሣይ እና
የ10 አባል ሀገራት መሪዎች በሚ
ጀርመን ያዘጋጁትን የቤት ስራ ለመቀበል
ቀጥለው እሁድ በብራስልስ ተገናኝ
ከምንሄድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጉዞ ወጪ
ተው አውሮፓዊ ያልሆኑ ስደተኞች
ውን ቢቆጥቡ ይሻላል ብለዋል።
ወደ ቀጣናው እንዳይገቡ የሚደረገውን
ፍተሻ ለማጥበቅ ማቀዳቸው ተነግሯል። ከሰኔ 21 ጀምሮ የሚካሄደው የአ
ውሮፓ ሕብረት ኮሚሽን ስብሰባ ስደትን
በአሁኑ ጊዜ ጣልያን የስደተኞቹ
የመጓጓዣ ጀልባ ዋነኛ መዳረሻ ሆና እና ጥገኝነትን በተመለከተ በሕብረቱ
ለች᎓᎓ አብዛኞቹ አፍሪካውያን ስደተ ውስጥ የተከሰተው መከፋፈል ጥላ እን
ኞች በሊቢያ ለተለያዩ ጥቃቶች ሰለባ ዳያጠላበት ተሰግቷል᎓᎓
እንደሚሆኑም ተገልጿል᎓᎓ /ኢቢሲ/

ትራምፕ የአንድ ቤተሰብ


ሞሪሽየስ የአገሪቷን ዜግነት እና ደግሞ 50 ሺህ ዶላር እንዲሚያስከፍል
አባላት ስደተኞችን የሚያለያይ
ፓስፖርትን ለሌላ አገር ዜጎች በመሸጥ
ኢንቨስትመንትን ለመሳብ እየሞከረች
ተገልጿል፡፡
የሞሪሽየስን ፓስፖርት የያዘ አንድ
ፖሊሲያቸውን ሻሩ
መሆኑን ይፋ አድርጋለች፡፡ ግለሰብ በ121 የዓለም አገራት ያለቪዛ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ፖሊሲን የቀየሩት፡፡
መንቀሳቀስ እንደሚችል ዘገባው ትራምፕ የአንድ ቤተሰብ አባላት
እንደ አፍሪካ ኒውስ ዘገባ አንድ ይህ አዲስ የፖሊሲ ለውጥ ከዚህ
አመልክቷል፡፡ ስደተኞችን የሚያለያይ ፖሊሲያቸውን
የሞሪሽየስን ዜግነት የሚፈልግ ባለሀብት በፊት በነባሩ ፖሊሲ የተለያዩትን ልጆችና
ጉዳዩን በቅርበት የሚከታተሉ ሻሩ።
1 ሚሊዮን ዶላር ለአገሪቱ ማዕከላዊ ቤተሰቦችን አይመለከትም ተብሏል፡፡
ሀያሲያን ግን ሞሪሽየስ የሰጠችው የቪዛ ፕሬዝዳንቱ ከህዝብ ግፊት
የሀብት ማከማቻ ቋት ገቢ ማድረግ የአገሪቱ ባለስልጣናት እንደገለጹት፣
እና የዜግነት እድል ለህገ ወጥ ነጋዴዎች ከደረሰባቸው በኋላ የአንድ ቤተሰብ
ይጠበቅበታል፡፡ በተጨማሪም አመልካቹ እ.ኤ.አ ከግንቦት 5 እስከ 9 ብቻ 2 ሺህ
እድል ሊሰጥ እንደሚችል ፍራቻቸውን አባላት በማረሚያ ቤት በአንድ
ለእያንዳንዱ የቤተሰብ አባሎቹ ዜግነት 342 ልጆች ከ2 ሺህ 206 ቤተሰቦች
ገልፀዋል፡፡ ላይ እንዲቆዩ የሚያስችል ፖሊሲን
የሚገዛ ከሆነ 100 ሺህ ዶላር መክፈልም ተለይተዋል፡፡
በምስራቃዊ አፍሪካ ብዙም ሳይርቅ ፈርመዋል፡፡
ይጠበቅበታል፡፡
በህንድ ውቂያኖስ ላይ የተመሰረተችው ፕሬዝዳንቱ የህዝብ ግፊት ፕሬዝዳንት ትራምፕ ይህንን አዲስ
በሌላ አሰራር ደግሞ የሞሪሽየስ ይችው ደሴት መካከለኛ ገቢ ካለቸው ከበረታባቸው በኋላ ነበር ራሳቸው ፖሊሲ ሲፈርሙ እንደገለጹት፣ ፖሊሲው
ፓስፖርትን ለማግኘት በ5 መቶ ሺህ ዶላር አገራት ተርታ የተሰለፈችና 1 ነጥብ 3 ያወጡትንና በአገሪቱ ውስጥ በሕጋዊነት በዋናነት ያስፈለገው የቤተሰብ አባላትን
ለዋናው ባለሀብት ለመስጠት የታሰበ ሚሊዮን ህዝብ ያላት ትንሽ አገር ናት፡፡ ያልተመዘገቡ ልጆችና ቤተሰብ ለያይቶ አለያይቶ ማስቀመጥ ተገቢ ስላልሆነ ነው
ሲሆን ለእያንዳንዱ የቤተሰብ አባል በማረሚያ እንዲቀመጡ የሚያዝ ማለታቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ /ኢቢሲ/
/ኢቢሲ/
አዲስ ልሳን ገፅ .8 ቅዳሜ ሰኔ 16 ቀን 2ዐ10 ዓ.ም

ፋና

ወጣቱን ወደ ፈጠራ ያንደረደረው ችግር


ፋሲል ጌታቸው ተማሪው በዚህ የትምህርት
ክፍል በገባበት ወቅት የተደሰተው
ደስታና የተኛውን እንቅልፍ መቼም እንደ
ተማሪ እዮብ አሰፋ በሆቴል
ማይደግመው ይገልፃል፡፡ ምክንያቱም
ቤት ውስጥ በአስተናጋጅነት እየሰራች
ደግሞ ከልጅነት ህልሙ ጋር የሚያ
ላሳደገችው እናቱ ትልቅ ፍቅር አለው፡፡
ስታርቀው ስለሆነ እንደሆነ አብራርቷል።
ምክንያቱ ደግሞ እኛን የምታሣድግበት
ሃብትና እውቀት ባይኖራትም ጉልበቷን በኮሌጁ በነበረው የሦስት ዓመት
ሳትሰስትና የሰው ፊት ሳይበግራት ምን ቆይታ አንድም ቀን በስህተት ክክፍል
ልታዘዝ? እያለች የአስተናጋጅነት ሥራ ቀርቶ እንደማያውቅ ይገልፃል፡፡ ይህን
በመሥራት አሣድጋዋለች፡፡ ሁሌም የተማሪውን እውነትም የክፍል ጓደኛው
ቢሆን የምትሰራበትን ዩኒፎርም ከሥራ ተማሪ አሰፋ ካሣሁን መስክሯል፡፡
ከተመለሰች በኋላ ማጠብ የዘወትር ተማሪው እንደገለፀው እዮብ
ተግባሯ ነበር፡፡ በዚህ ጊዜ ነበር አዳጊው በክፍል ውስጥ ከሚሰጠው መላምት
እናቴ የልብስ ማጠቢያ ማሽን ቢኖራት እስከ ተግባር ልምምድ ድረስ አንድም
ብሎ የተመኘው፡፡ ቀን ሰይሰለች እንደተከታተለ ያስረዳል፡፡
በምኞት ብቻ መቅረት የለብኝም ለትምህርት ያለው ፍላጎት ስለሚገርመን
ብሎ ያሰበው አዳጊ አቅሙ ጠንከር እያለ ለምንድነው እንደዚህ የምትከታለውና
ሲሄድ የተለያዩ የጉልበት ሥራዎችን የማትሰለቸው ስንል ጥያቄ እናነሳለት

ፎቶ በገነት ወንድሙ
እየሰራ ባጠራቀመው ብር የልብስ ነበር፡፡
ማጠቢያ ማሽኑን ገዝቶ እናቱን ከድካም እዮብ ግን ከልጅነቱ ጀምሮ ትልቅ
ለመገላገል ወደ መርካቶ ይጓዛል፡፡ የሆነ ህልም እንዳለውና ክፍል ውስጥ
መርካቶም በመግባትም የተለያዩ በገባ ቁጥር ወደ ዓላማው እየተጠጋ
የልብስ ማጠቢያ ማሽኖችን ሲጠይቅ እንደሆነ እንደሚሰማው በመመሰጥና
የጉልበት ሥራ ሠርቶ ያጠራቀመው ብር በትኩረት ይነግረናል ይላል። እኛ የክፍል
አይደለም አዲስ አሮጌ (ያገለገለ) የልብስ ጓደኞቹም እንደ ሁሉም ተማሪ ቤተ
ማጠቢያ ማሽን መግዛት የማይችል ሰቡን ከድህነት ለማውጣት ይሆናል
ይሆናል፡፡ በዚህ ወቅት ነበር የልብስ ብለን ብዙ ጥያቄ አላበዛንበትም። እራ
ማጠቢያ ማሽን ዋጋ አለመቀነስ በሃገር ሱን በትምህርት እየገነባ ሄደ እኛም
ውስጥ በሚገኙ ርካሽ ዕቃዎች መሥራት ያልገባንን ለመረዳት መሞከር ጀመርን
አይችሉም ወይ የሚል ጥያቄ ያሳደረበት። ሲል ያስረዳል፡፡ ሦስተኛ ዓመት ተማሪ
በሆነበት ሰዓትም እዮብ የተለያዩ ነገሮችን
የ10ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና
በመጠቀም ቀላል የፈጠራ ሥራዎችን
ውጤቱ ወደ መሰናዶ ትምህርት ቤት ወሰነ፡፡ በውሣኔው መሠረትም ዝቅተኛ ተማሪ እዮብ አሰፋም የልጅነቱ መስራትና የተበላሹ የኤሌክትሪክ
የሚያስገባው ቢሆንም ከልጅነቱ ጀምሮ ገቢ ያላቸው ነዋሪዎች ልጆቻቸውን
ህልሙን የሚፈታለትን ኢንፎርሜሽን ዕቃዎችን በቀላሉ መፍጠርና መጠገን
በአስተናጋጅነት ለደከመችው እናቱ ያለምንም ክፍያ ወደሚያስተምረው ኤል
ቴክኖሎጂ እና ጥገና የትምህርት ክፍል ተያያዘው ሲል በመገረም ይገልፃል፡፡
ለመድረስና ለማሳረፍ ወደ ቴክኒክና ጂ ኮይካ ሆኘ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ
ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ ለመግባት ኮሌጅ መግባት ቻለ፡፡ ተቀላቀለ፡፡ ወደ ገፅ 14 ዞሯል

ከእንስሳት ዓለም
የዘመናዊው ፋሽን ኢንዱስትሪ መሠረት የሆኑት ዜብራ ሻርኮች
ዜብራ ሻርኮች መካከለኛ መጠን ያላቸው ዝርያዎች ባላቸው ውብ የቆዳ ቀለም ለዘመናዊው
የሻርክ ዝርያ ናቸው፡፡ በብዛት ሞቃታማ የፋሽን ኢንዱስትሪ መሠረት ናቸው ብለው
በሆነው በህንድ ውቂያኖስና በደቡባዊ ያምናሉ፡፡ በፋሽን ኢንዱስትሪው ላይ ያሉ ትላልቅ
ፓስፊክ ውቂያኖስ አካባቢ ይኖራሉ፡፡ እስከ ተቋማትም በርካታ የልብስ ቀለሞችንና ዲዛይኖችን
3 ሜትር የሚደርስ ቁመትና 30 ዓመት ድረስ ከእነዚህ የሻርክ ዝርያዎች ወስደው ሰርተዋል፡፡
የሚቆይ የዕድሜ ቆይታ አላቸው፡፡ እነዚህ በዜብራ ሻርኮች ላይ ያሉት የቀለም ውህደትም
የሻርክ ዝርያዎች ባላቸው ማራኪ የቆዳ ቀለም ከላይ እስከታች በአልባሽ እንዲገጥምዋና (ማች)
ምክንያት በበርካታ ሰው ሰራሽ ገንዳዎች ላይ እንዲያደርግ የሻርኮችን የቀለም ውህደት
ሲታይ ማራኪ ናቸው እንዲጎበኙ በሚልም ይጠቀሙበታል፡፡
ይታደናሉ፡፡ በነዚህ ገንዳዎች ታዳያ ከ15 ዓመት
እነዚህ የሻርክ ዝርያ በየ5 ወሩ የሚራቡ
በላይ መቆየት አይችሉም፡፡
ሲሆን ባላቸው ተፈጥሯዊ ልጆችን የመንከባከብ
በዘርፉ ምርምር የሚያደርጉ የውሃ ክህሎት 99 ከመቶ የሚሆኑትን ልጆቻቸውን
ውስጥ እንስሳት ተመራማሪዎች እነዚህ የሻርክ ያሳድጋሉ፡፡
ቅዳሜ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም አዲስ ልሳን ገጽ .9

ጤና ካለ
ከፌዴራል ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ቅዳሜ የሚቀርብ

መድኃኒቱን ማቋረጥ የሚያስከትለው የጤና ችግር


መሠረት ጌቱ

የ ፀረ ኤች አይ ቪ መድኃኒትን
ቫይረሱ በደማቸው የሚገኝባቸው
ወገኖች በአግባቡ መውሰድ
ከቻሉ ጤናማ ህይወት እንዲመሩ ያስ
ችላቸዋል። በቀድሞ ጊዜ መድኃኒቱን
ለመጠቀም የሚቻለው የሲዲፎር መጠኑ
በምርመራ ተለይቶ ማለትም ያለበት
ደረጃ ታውቆ ነበር፡፡ በዚህም የሲዲፎር
መጠናቸው ከ2 መቶ፣ ከ35ዐ እና ከ5
መቶ በታች በሚል ተለይቶ ይሰጥ ነበር።
በአሁኑ ወቅት ቫይረሱ በደም ውስጥ
እንዳለ በምርመራ ከተረጋገጠ ወደ
የጤና ተቋም በማገናኘት የፀረ ኤች አይ
ቪ መድኃኒቱን እንዲጀምሩ ይደረጋል።
ቫይረሱ በደማቸው የሚገኝባቸው
ወገኖች የፀረ ኤች አይ ቪ መድኃኒት
መውሰድ ከጀመሩ በኋላ መድኃኒቱን
የማቋረጥ ሁኔታ ይታያል፡፡ ለዚህ ምክን
ያቱ መድኃኒቱን በተከታታይ ሲወስዱ
የቫይረሱ መጠን ስለሚቀንስና ወደ
ጤናማ ህይወት ስለሚመጡ“አሁን መድ
ኃኒቱን ባቋርጥ ምንም ችግር የለም”
በሚል ነው፡፡ ሆኖም በዚህ ወቅት
የሚያጋጥማቸው የጤና ችግር የከፋ
ይሆናል፡፡ ከእነዚህም ውስጥ በተለያዩ በደማቸው ያለ ስለማይመስላቸው መድ
ተጓዳኝ በሽታዎች መጠቃት አንዱ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት ትልቁ ችግር የሆነው ተመርምሮ ኃኒቱን ወደ ማቆም ይሄዳሉ። ይህ ደግሞ
በኤድስ በሽታ እንዲሞቱ ያደርጋቸዋል።
በመሆኑም የፀረ ኤች አይ ቪ መድኃኒቱ
በሰዓቱ እና በአግባቡ ከተወሰደ ውጤ ራስን የማወቅ ጉዳይ ሲሆን ለዚህም በተለይም በመሆኑም እስከአሁን ባለው ሁኔታ

ወጣቱ የህብረተሰብ ክፍል ላይ ሊሠራ ይገባል።


ታማ ሲሆን ከተቋረጠ ግን በተጓዳኝ ኤች አይ ቪን የሚፈውሰው መድኃኒት
በሽታዎች ምክንያት ለሞት የሚያጋልጥ በምርምር ባለመገኘቱ በተሳ ሳተ ግንዛቤ
ነው። በዚህ ረገድ መድኃኒቱን ለረጅም
ዓመታት በመጠቀም ጤናማ ህይወት
ይህን መስራት ከተቻለና የፀረ ኤች አይ ቪ መድኃኒቱን ማቋረጥ ለከፋ የጤና ችግር
ያጋልጣል ብለዋል፡፡
እየኖሩ ከሚገኙ ቫይረሱ በደማቸው
የሚገኝ ወገኖች መካከል ወይዘሮ ትዕ
መድኃኒት ተጠቃሚ ከተደረገ የሚደርሰውን ሌላው እንደ ችግር የሚታየው
ጉዳይ ራሳቸውን ተመርምረው ባለማወቃ
ግስት አለሙ አንዷናቸው፡፡ ላለፉት 2ዐ ጉዳት መቀነስ ይቻላል ቸው ምክንያት ቫይረሱ በደማቸው
ዓመታት የፀረ ኤች አይ ቪ መድኃኒቱን ያሉ ወገኖች ቶሎ ወደ ፀረ ኤች አይ ቪ
በአግባቡ በመጠቀማቸው ጤናማ ህይ ኤች አይ ቪ በሀገራችን ያደረሰው መድኃኒት መምጣት አልቻሉም። ይህም
ወት መምራታቸውን ይናገራሉ፡፡ ጉዳት ሰፊ በርካቶችን ለህልፈተ ህይወት የተጓዳኝ ህመሞች ጉዳትን በማስተናገድ
በቀድሞ ጊዜ በምርመራ ራሳቸውን የዳረገ እና የእያንዳንዱን ቤት ያንኳኳ ለሞት ምክንያት ይሆናሉ፡፡ ሰዎች
አውቀው የፀረ ኤች አይ ቪ መድኃኒት በመሆኑ ከዚያ ትምህርት በመውሰድ ምርመራን በማድረግ በቶሎ ወደ ፀረ
ቶሎ ስለማይጀምሩ በርካቶች ለሞት አሁን ያለው ትውልድ ከቫይረሱ ራሱን ኤች አይ ቪ መድኃኒት ተጠቃሚነት
የተዳረጉበት ሁኔታ መኖሩን ያወሱት ሊጠብቅ እንደሚገባው ያብራሩት ወይ መግባት አለባቸው፡፡ ይህ ተግባራዊ
ወይዘሮ ትዕግስት በአሁኑ ወቅት ዘሮ ትዕግስት በፊት ካሉት መማር ከተደረገ የኤች አይ ቪ ደረጃ ስላለውና
በምርመራ ቫይረሱ መኖሩ ከታወቀ ካልተቻለ አሁንም ቢሆን ችግሩ የከፋ አንደኛ ደረጃ ላይ እያለ እና አራተኛ
መድኃኒቱን መጀመር ስለሚችሉ እንደሚሆን ተናግረዋል፡፡ ደረጃ ላይ እያለ መድኃኒቱን መጀመር
የሞት መጠኑ በጣም ቀንሷል ብለዋል። በራሱ የመድኃኒቱን ውጤታማነት ስለ
በፀረ ኤች አይ ቪ መድኃኒት
እርሳቸውም ላለፉት 2ዐ ዓመታት ሚወስነው አስቀድሞ ራስን አውቆ መጀ
አጠቃቀም ዙሪያ ሊኖር ስለሚገባው
መድኃኒቱን በአግባቡ በመጠቀማቸው መሩ ተመራጭ መሆኑን ዶክተር አስቴር
አጠቃላይ ግንዛቤ በተመለከተ በዘ
ለተጓዳኝ በሽታ ባለመጋለጣቸው ጤናማ ተናግረዋል፡፡
ውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የበሽታ
ህይወት ለመምራት እንዳስቻላቸው ጠቁ መከላከል ክፍል አስተባባሪ ዶክተር በቀደሙት ዓመታት አንድ ሰው
መዋል፡፡ አስቴር ሸዋ አማረ እንደሚያብራሩት የፀረ ኤች አይ ቪ መድኃኒት ለመጀመር
በአሁኑ ወቅት ትልቁ ችግር የሆነው የፀረ ኤች አይ ቪ መድኃኒትን ጀምሮ የሲዲፎር ምርመራ ውጤት መታየት
ተመርምሮ ራስን የማወቅ ጉዳይ ሲሆን ማቋረጥ ለከፋ የጤና ችግር ያጋልጣል። እንዳለበት ያመለከቱት ባለሙያዋ በአ
ለዚህም በተለይም ወጣቱ የህብረተሰብ ብዙውን ጊዜ ራሳቸውን አውቀው ቫይ ሁኑ ወቅት ግን በምርመራ ቫይረሱ
ክፍል ላይ ሊሠራ ይገባል፡፡ ይህን መስራት ረሱ በደማቸው የሚገኝ ወገኖች በተ በደም ውስጥ ከተገኘ ወዲያውኑ እንዲ
ከተቻለና የፀረ ኤች አይ ቪ መድኃኒት ከታታይ መድኃኒቱን ሲወስዱ የቫይ ጀምሩ የሚደረግበት ሁኔታ አለ። ይህም
ተጠቃሚ ከተደረገ የሚደርሰውን ጉዳት ረሱ መጠን ስለሚቀንስ ወደ ጤናማ መድኃኒቱን ጤናማ ሆኖ መውሰድ
አዲስ ልሳን ገጽ . 10 ቅዳሜ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም

ወጣቶች

ወጣቱ ችግር
ሰውነት ኃ/ጊዮርጊስ እና የንግድ ክህሎቱን አዳብሮ ከስራ
ጠባቂነት ይልቅ ስራ ፈጣሪ የሚሆንበትን
መንገድ ማመቻቸት ተገቢ ነው፡፡
ክህሎት ፕሮግራሞች በማሳተፍ አዳዲስ
የንግድ ፈጠራ ስራዎችን በማበረታታት
ላይ ይገኛል፡፡ ድርጅቱ ወጣቶች
አስተሣሰብ ላላቸው
ፈጠራቸውን እንዲያጐለብቱና ጠንካራ
ወጣቶች

ድጋፍ እንዲያገኙ ለማስቻል ከመንግስት


እኛም ድርጅቱ በሦስት ዙር
ያሰለጠናቸውን ወጣቶች ባወዳደረበት
ማህበረሰቡን ያማከለ ዘላቂ ወቅት ያገኘናቸው አሰልጣኝና
ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት በተለይም ሴት ወጣቶች ላይ ትኩረት ቢሮዎች፣ መንግስታዊ ካልሆኑ ሀገር ሰልጣኞች ድርጅቱ በሚያከናውናቸው
ዲጂታል ኦፖርቹኒቲ ትረስት
ለማምጣት የወጣቱን ዕምቅ ችሎታ በማድረግ የህብረተሰቡ ችግር ፈቺ በቀል ድርጅቶች ከተለያዩ ማህበራትና ተግባራት ምን እንደተጠቀሙና ቀጣይ
(ዶት) የተባለ ዓለምአቀፋዊ መንግስታዊ
መጠቀም ይገባል፡፡ ለዚህም ወጣቱ ወጣቶችን በማሰልጠን ላይ ነው፡፡ ከትምህርት ተቋማት ጋር ይሰራል፤ የህይወት መንገዳቸውን በተመለከተ
ያልሆነ ድርጅት ወጣቶችን በስራ ፈጠራ፣
የስራ ፈጠራ ባህሉን፣ የስራ አመራር አዳዲስ እና ችግር ፈቺ ሃሳቦች ያላቸውን አስተያየታቸውን ጠይቀናቸዋል፡፡
አመራርነትና በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ድርጅቱ ችግር ፈቺ የሆነ
ያሰለጥናል፡፡

ወጣት ሳምራዊት ተክሌ ወጣት ኤምራኬል ስለሺ


አንድ ሰው ሃሳብ ሊኖረው ይችላል፡፡ ሃሳቡም
ለማህበረሰቡ በዘላቂነት ለውጥ ሊያመጣበት የሚችል
ችግር ፈቺ የሚሆን ነው፡፡ ነገር ግን አብዛኞቹ
ወጣቶች ሃሳባቸውን በውስጣቸው በመያዝ እነሱም
ሆነ ህብረተሰቡ ሳይጠቀምበት ይቀራል፡፡
ሀገር ለውጥ የምታመጣው በወጣት ነው
ሲባል ወጣቱ ውስጥ ያለውን እንዲማር ከመገፋፋት
በተጨማሪ የተለየ ችሎታውን እንዲያወጣ ማድረግ
ያስፈልጋል። በሀገራችን በአብዛኛው ለወጣቱ ዕምቅ
ችሎታ ማውጣት ትኩረት አይሰጠውም።
በተለይ ሴቶች ከቤተሰባቸው ጋር ባለችው
ትስስር እና ከውጪ በትምህርት የሚያገኙትን
አቀናጅተው የተሻለ የሚባል ህብረተሰቡ ውስጥ ያለ
ችግር የማየትና የመፍታት አቅም አላቸው፡፡ ነገር
ግን በሚመለከተው ክፍል እምቅ እውቀታቸውን
የሚያወጡበት መድረክ ሊመቻችላቸው ያስፈልጋል፡
፡ እንደ ዲጂታል ኦፖርቹኒቲ ትረስት ያለው ድርጅት
ለወጣቶች ያዘጋጀው የመፍጠር እና የማብቃት
ስልጠና ይህንን ችግር ይፈታል ብዬ አስባለሁ፡፡

ወጣት ሄኖክ ላዕከ ወጣቶችን ለማንቃት ተግባሩ


የመንግስት ብቻ አይደለም፡፡ የተለያዩ
አካሎች እገዛ ሊያደርጉ ይገባል፡፡ ከዚህ

ፎቶ በገነት ወንድሙ እና በጀማነሽ ሹሜ


በመነሳት ድርጅቱ የተለያዩ ስልጠናዎችን
እየሰጠ ይገኛል፡፡
በመጀመሪያው ስልጠና ራሳ
ቸውን እንዲገመግሙ እና በራስ የመ
ተማመን መንፈሳቸው እንዲዳብር
የማድረግ ስራ ሲሰሩ በሁለተኛው ዙር
በስራ እና በንግድ ዓለም ውስጥ ሲገቡ
ያሉትን ሂደቶች እንዲያውቁ ይደረጋል፡፡
በሦስተኛ ዙር የሚያገኙት
ስልጠና ተወዳዳሪ እና የማህበረሰቡን
ችግር ፈቺ ሆነው ንግዳቸውን ለማስፋት
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአም እኔም የሀገሬን ታሪክ ከልጅነቴ ጀምሮ
የገንዘብ ድጋፎች የሚያገኙበትን መንገድ
ስተኛ ዓመት የኮንስትራክሽን እንዳውቅ አልሆንኩም፡፡ ስለዚህም ይህ
እንዲያውቁ ማድረግ ነው፡፡
ተማሪ ችግር መቀረፍ አለበት ብዬ ተነሣሁ፡፡
ባለፈው አምስት ዓመት ከሃምሳ
ሺህ በላይ ወጣቶች እንደ ሀገር የተለያዩ የኢትዮጵያ ህፃናት ስለሃገራቸው የኔ ሃሳብ ʽግራፊክስ ኖቭል̕
ሥልጠናዎች ላይ ተሣትፈዋል፡፡ ታሪክ በሚረዱበት ልክ እንዲረዱ ሀገራዊ ይባላል፡፡ ህፃናት በተንቀሳቃሽ ምስል
ሃሳባቸውን አውጥተዋል፣ ወደ ተግባር ማስተማሪያ የለም፡፡ ከትምህርት ቤት የሀገራቸውን ታሪክ የሚያስተምር ነው።
የድርጅቱ የአዲስ አበባ ኦፊሰር ፈጠራ ክህሎትን እንዲያዳብሩና ለቅጥር
ገብተው ውጤታማ ሆነዋል፣ ከትምህርት እድሜያቸው ደርሶ በተረት ሊነገራቸው
ብቁ እንዲሆኑ የሚያስችሉ የተለያዩ ሃሳቡ የግሌ ቢሆንም እንዴት መሰራት
ወጣቶች የማህበረሰብ ችግር ፈቺ ዝግጅታቸው ጋር በማስተሣሰር የተሻለ ይችል ይሆናል፡፡ በእርግጥ አንዳንድ
ፕሮግራሞችን ቀርፆ ይሰራል፡፡ ወጣቶች አለበት? ለመስራት ቅድመ ሁኔታዎች
እንዲሆኑ የሚያስችል አቅም ዕውቀት ውጤት ለማምጣትም በሂደት ላይ የተጀማመሩ ሀገራዊ ምስልና ቅላፄ
ሃሳብ አላቸው፤ አዳዲስ ህልምም ሆነ ለማመቻቸት ዲጂታል ኦፖርቹኒቲ
አላቸው፡፡ ይህንን አጠናክረው ወደ ይገኛሉ፡፡
ህብረተሰቡን ቆልፈው ይዘው ለችግር ያላቸው የተንቀሳቃሽ ምስሎች ቢኖሩም ድርጅት የተለያዩ ስልጠናዎች አገኘሁ።
መፍትሄ እንዲያመጡት ትስስሮችን
የዳረጉ ጉዳዮችን ያውቃሉ፤ ለመፍታት ወጣቶች ሃሳብ አላቸው፡፡ በቂ አይደለም፡፡ በዚህም አማካኝነት
መፍጠርና ወደ ተግባር የሚቀይሩበትን አሁን እውቀቱን ይዤዋለሁ፤ ድርጅቱ
ግን አጋዥ ያስፈልጋቸዋል፡፡ ሃሳባቸውንና ሃሳባቸውን ወደተግባር እንዲያውሉና የወጣውን የልጆች ፊልም እያዩ ያድጋሉ።
መድረክ ማመቻቸት ያስፈልጋል፡፡ ሃሳቤን በማዳበር አቅም ፈጥሮልኛል።
ህልማቸውን እውን እንዳያደርጉ ህብረተሰቡን ተደራሽ እንዲያደርጉ
ዲጂታል ኦፖርቹኒቲ ትረስት የሚኮረኩራቸውና የሚደግፋቸው አካል የተለያዩ አካሎች ትኩረት ሊሰጧቸው የዚህ ችግር ሰለባ ሆነው ካደጉት በቀጣይ ወደ ተግባር ለመግባት
ወጣቶች በተለይ ወጣት ሴቶች የስራ ያስፈልጋቸዋል፡፡ ይገባል፡፡ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ህፃናት መካከል በዝግጅት ላይ ነኝ፡፡
ቅዳሜ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም አዲስ ልሳን ገጽ . 11
ወጣቶች

ፈቺ እንዲሆን ወጣት መሠረት ጥላሁን ወጣት ሄለን ገብረህይወት፡- የድርጅቱ አሰልጣኝ

ወጣቶች ሃሳብ አለን፡፡ የህብ ረተሰቡ


ችግር ባለቤት ነን፡፡ ብዙ ጊዜ ችግሮችን
ብመለከትም የእኛ ኃላፊነትና ተግባር
አይመስለኝም፡፡ አንዳንድ ጊዜ የሀገራችን
የዕድገት ደረጃ ያመጣው እስኪመሰለን
ድረስ ሃሳቡን እያሰብነው እናልፈዋለን፡፡
የህብረተሰባችን ችግር ይመ
ለከተናል፡፡ ”ችግሩን ለመፍታት ግን አጋዥ
ያስፈልጋል፡፡ ካለበለዚያ ችግሩ አለ፤ ነገር
ግን እኔ መፍታት አልችልም?” እስከማለት
እንደርሳለን፡፡ ለዚህ መፍትሄ ግን የተለያዩ
ስልጠናዎች መሰረታዊነት አላቸው፡፡
ህይወት የሚመራውም ሆነ ችግር
የሚፈታው በመደበኛ ትምህርት ብቻ እና
ቅጥር አይደለም፡፡ በተጓዳኝም በውስጣችን
ያለውን እምቅ እውቀት አውቀን ስንጠቀም
ነው፡፡ እኔ የድርጅቱ አሰልጣኝ ነኝ፡፡ ብዙ
ወጣቶች ከዕድሜያቸው እና ከትምህርት
ደረጃቸው በላይ የሚያመነጩት ሃሳብ
ከእነሱ የወጣ አይመስልም፡፡ ይህ ማለት
ወጣቱ ውስጥ ያልተጠቀምንበት እምቅ
ኃይል ብቻ ሣይሆን ዕውቀትም እንዳለ
ማሣያ ነው፡፡

ወጣት አፅናዬል ዘሪሁን


ነው፡፡ በውስጤ በህብረተሰቡ ውስጥ
የማየው ችግር አለ፡፡ ህብረተሰቡ ዘመናዊ
አኗኗርን ከመጀመሩ ባሻገር የጊዜና
የቦታ እጥረት ያጋጥመኛል፡፡ በተለይ
እንጀራ ለኢትዮጵያውያን የተለየ ትርጉም
አለው፡፡ ነገር ግን ሂደቱ ጊዜ፣ ጉልበትና
ቦታን ይፈልጋል፡፡ በከተማ ህይወት
ለሁሉም ያለመመቻቸት ሁኔታ አለ፡
፡ ነገር ግን ፍላጐቱ የሚቆም አይደለም፡
፡ የተመለከትኩትን ችግር ለመፍታት
ሳይለዩ ይጠቀማሉ፡፡ ህፃናቶችም
በሳሙና ማምረት የተሰማራች ሁልጊዜ ሳስብ የዲጂታል ኦፖርቹኒቲ
በተለየ ከማዘጋጀት ይልቅ በተገኘው
ድርጅትን አገኘሁት፤ በውስጡም የተለያየ
ማህበረሰቡ ያገኘውን ነገር እንዲታጠቡ ይደረጋል። ይህ የሚደረገው ስልጠና ወሰድኩ፡፡ በውስጤ የነበረውን
በመጠቀሙ የተነሳ የተለያዩ የቆዳ አንዱ ግንዛቤ አለመኖር ሲሆን ሌላው ሃሳብ በተግባር ለማዋል ስልጠናው እገዛ
ችግሮች ያጋጥሙታል፡፡ መፍትሄውን ዋጋን በማሰብ ነው፡፡ አደረገልኝ፡፡ ዛሬ ለድርጅትም ሆነ ለግለሰብ
እንጂ መነሻውን ካለማወቁ ችግሩ በሚፈልጉት መጠንና ልክ ምርቴን
እኔና ጓደኞቼ ጥናት ያደርግነው
በተደጋጋሚ ይከሰትበታል፡፡ በተመጣጣኝ ዋጋ እያቀረብኩኝ እገኛለሁ፡፡
ህብረተሰቡ የሚስማማውን አይነት
ከጓደኞቼ ጋር ከአዲስ አበባ ሣሙና ለመጠቀም ʽአቅሜ አይችልምʼ ስራውን በኃላፊነት እኔ ብመራውም
ዩኒቨ ርሲቲ በቢዝነስ ብንመረቅም ስራ የሚለውን ስሜት አጥፍቶ በአቅሙ ለሌሎች የስራ ዕድል ፈጥሬያለሁ፡፡
ለመፈለግ ጊዜ አላጠፋንም፡፡ ተነጋግረን ተስማሚ የሆነውን በመጠቀም ከተለያዩ ቤተሰቤንም ወደ ስራ አሰማርቻለሁ፡፡
ወደ ግል ስራ መግባት እንዳለብን የቆዳ በሽታዎች እንዲድን እና እራሱን ወጣቶች በተለይ እኛ ሴቶች የህብረተሰብ
ተስማማን። ፈሳሽ ሣሙና ማምራት እንዲጠብቅ ማድረግ ነው፡፡ መሠረታዊ ችግሮች ቅርባችን ናቸው፡፡
ጀመርን፡፡ ነገር ግን ውጤቱ ብዙም ችግሮችን ለመፍታት ግን ʽእችላለሁ̕ ብሎ
በተለይ ይዘን የተነሣነውን የስራና የመነሳቱ ድፍረት ያንሰኛል። ለነዚህና
አልነበረም፡፡ በስራችን የሚያውቁን
የንግድ ተግባራት በስልጠና አዳብረነው ለመሣሰለው ችግር ስልጠናዎች መሠረታዊ
አንዳንድ ምክር ሰጡን፤ የፊትና የገላ
ለተሻለ ውጤት እንድንደርስ ድርጅቱ ናቸው፡፡ ዛሬ ህብረተሰቡ በተመጣጠነ
ሣሙና ማምረት የተሻለ እንደሆነ የቤተኛ የዕለት እንጀራ
ረድቶናል፡፡ እገዛው ባይኖር ኖሮ ሃሳቡ ዋጋ መሠረታዊ እና የሚወደውን እንጀራ
ባለሙያዎችን አማክረን፤ ስልጠና ባለቤት አዘጋጅተንለታል፡፡ ባገኘሁት የንግድ
አሁን የደረሰበት ደረጀ አይደርስም
ወስደን፤ አሁን ስምንት አይነት ሣሙና ክህሎት በመጠቀም በከተማችን ሙሉ
ነበር። በመሆኑም አሁን የህብረተቡን በመደበኛ ትምህርት
እናመርታለን፡፡ ፍላጐት ላለው ለማዳረስ የሚያስችለንን
ችግር በምንችለው እየፈታን ነው ለማለት ተምሬ ዲግሪ ቢኖረኝም ተቀጥሬ
አዋቂዎች የቆዳ አይነታቸውን የሠራሁት ለስድስት ወራት ብቻ አቅም አያዳበርን እንገኛለን፡፡
አስችሎናል፡፡
አዲስ ልሳን ገጽ .15 ቅዳሜ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም
ትዕይንተ ፎቶ

ደቡብ ሱዳን ወደ ሰላም የሚደረገው ጥረት


ተጠናክሮ ቀጥሏል

ፎቶ ከገፀ ድር
ቅዳሜ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም አዲስ ልሳን ገጽ 13

እናስተዋውቃችሁ እንቆቅልሽ
ልጆች ባለፈው ሳምንት
ሰውነት ኃ/ጊዮርጊስ ያዘጋጀንላችሁን የዕንቆቅልሽ ጥያቄ
መለሳችሁ? ጎበዞች
ልጆች በሀገራችን ስላሉ ትላልቅ መልሱ፡- ከሰል ነው፡፡
ከተሞች ምን ታወቃላችሁ? እኛ ለዛሬ ደግሞ መረጃ አዘጋጅ
እናስተዋውቃችኋለን፡፡ ተንላችኋል፡፡
አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ዋና ልጆች የዓመቱ የፈተና ማጠና
ቀቂያ ጊዜ ላይ ነን፡፡ በመሆኑም መጪው
ከተማ ናት፡፡ ከተማዋ የሀገሪቱ ብቻ
የክረምት ወቅት በመሆኑ እራሣችሁን
ሳትሆን የአፍሪካ መዲናም ናት ማዘጋጀት አለባችሁ፡፡
ይባላል፡፡ ምክንያቱ ደግሞ የአፍሪካ - ትምህርት ተዘጋ ማለት
ህብረት ዋና ጽህፈት ቤት መቀመጫ ስለ ትምህርት ማሰብ ማቆም አይ
የብዙ ሀገራት ኤምባሲዎች መቀመጫ፣ ገባም፡፡ በመሆኑም ለጠቅላላ ዕውቀት
ለተለያዩ ተግባራት በሀገር ውስጥ የሚጠቅማችሁን መጽሀፍ ማንበብ
የሚኖሩ የውጭ ሀገር ዜጎች በብዛት አለባችሁ፡፡
የሚኖሩባት ከተማ በመሆኗ ነው፡፡ - በቤት ውስጥ የምታዩት ፊልም ለእናንተ
ለህፃናት ዕውቀት ሊሆን የሚችል መሆን
አዲስ አበባ በሀገሪቱ እንደነበረች ታሪክ ጽፎልናል፡፡ የህዝብ አለበት፡፡
ያሉ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ልጆች ከአዲስ አበባ ቀጥላ በተደረገ ህዝብና ቤት ቆጠራ
በኢትዮጵያ ካሉ ከተሞች በሁለተ ተመዝግቧል፡፡ ብዛቷም 142 ሺህ 328 እንደሆነ የ1999 - የቪዲዮም ሆነ የሞባይል ጨዋታ (ጌም)
ህዝቦች መኖሪያ በመሆኗ ትንሿ ዓመተ ምህረት በተደረገ የህዝብና ስትጫወቱ ቤተሰብ አስፈቅዳችሁ፤
ኢትዮጵያ ያሰኛታል፡፡ በውስጧም ኛነት የተቀመጠችው ድሬዳዋ ናት። ሦስተኛ የሀገሪቱ ትልቅ ከተማ እነሱ ለእናንተ ይመጥናሉ ብለው
የምስራቋ የበረሃ ሰገነት የምትባለው የቤት ቆጠራ ተመዝግቦ ታውቋል፡፡
ከሦስት ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች ተብላ የተመዘገበችው ጎንደር ናት፡፡ የሚመርጡላችሁን መሆን አለበት፡፡
ድሬዳዋ ከ306 ሺህ በላይ ነዋሪ ጎንደር በቀደሙት ዓመታት የሀገሪቱ ልጆች ለዛሬ የሀገራችሁን ልጆች ለዛሬው በዚህ ይብቃን፤
እንደሚኖሩባት መረጃዎች ዘግበ
እንዳላት በ1999 ዓመተ ምህረት ከተማና ከፍተኛ ባለስልጣናት መኖሪያ ከተሞች ከአንድ እስከ ሦስት በደረጃ መልካም ሣምንት!
ውታል፡፡
ያሉትን አቀረብንላችሁ፡፡

ተረት ተምሳሌት
የተኩላው ዳኝነት
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ የዛሬ
ተምሳሌታችን ናቸው፡፡ በ1938 ዓመተ
ምህረት በጎንደር ከተማ ከደራሲ
አባታቸው እና መምህርት ከነበሩት
እናታቸው ተወለዱ፡፡
ፕሮፌሰሩ ወደ ኪነ ጥበብ
የገቡት በወቅቱ የነበረ የቴአትር
ቡድን ውስጥ በመግባት ነበር፡፡
እውነት አዘል የኢትጵያ ታሪክና ባህልን
የሚያንፀባርቁ ድራማዎችን በቴአትር
ቡድኑ ውስጥ ሆነው ይሰሩ ነበር፡፡
የሃያ አንድ ዓመት ወጣት እያሉ
ከሀገራቸው ወጡ፡፡ እንደ አውሮፓ
አቆጣጠር በ1967 ቺንካጎ ጉድማን
የተባለው ዩኒቨርሲቲ የቴአትር ጥበብ
ለማጥናት ገቡ፡፡ ነገር ግን ፊልም
ከቴአትር በተሻለ ሁኔታዎችን ለመና
ገርና ለመስራት ይቀላል ብለው
በማሰብ ወደ ፊልም ትምህርት
አዘነበሉ፡፡
ከዕለታት አንድ ቀን ተኩላ፣ አለው፡፡ በፊልሙ ጥበብና ተያያዥ
ውሻና አንበሳ በመንገድ ሲሔዱ የፊልም አፃፃፍና አሰራር ጥበብ
አንዲት ላም ያገኛሉ፡፡ ከዚያ በኋላ ተኩላው ነገሩ የጤና ስላል ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ዲግሪያቸውን
አንበሳው ላሟን ከመሬት ጥሎ ከገደላት መሰለው በጥንቃቄ ጉዳዩን መርምሮ ተምረው ተመረቁ፡፡ እንደ አውሮፓ
ሲያበቃ ስጋ ሥጋውን በአንድ ቦታ፣ “ጤዛ” ፊልም በአማርኛ ፊልሞች ፌስቲቫሎች ተሸላሚ ናቸው፡፡ ፊልሞ
በኋላ ውሻውን ሥጋዋን ለሦስት መደብ አቆጣጠር 1975 በሀርቫርድ ዩኒቨ
እንዲያካፍል ይነግረዋል፡፡ ውሻውም አጥንት አጥንቱን በሌላ ቦታ ከምሮ ላይ ተሞክረው የማይታወቁ የፊልም ቻቸው በአፍሪካውያን እና በአፍሪካ
ርሲቲ የፊልም አሰራር ጥበብ
እንደታዘዘው ሦስቱን መደብ እኩል “አያ አንበሳ መርጠው ይውሰዱ” አሰራር ቴክኒኮችን በመጠቀም እና አሜሪካውያን ላይ ትኩረት ያደረጉ
መምህር ሆኑ፡፡ እ.ኤ.አ 1993 የሰሩት
አድርጐ ከከፈለ በኋላ ለአንበሳው አለው በዚህ ጊዜ አያ አንበሳ ፊልም እንኳን ተውነው ተመልክተው ናቸው፡፡
“ሰንኮፍ”ፊልም ከፍተኛ ዓለም አቀፍ
እያሳየ “አያ አንበሳ መርጠው ይውሰዱ” በሁኔታው በጣም ተደስቶ “አያ ተኩላ የማያውቁ ተዋናዮች በማሳተፍ የራሳቸውም እንዲሁም ስለ
እንዲህ ዓይነቱን የማካፈል ጥበብ እውቀና እና ተቀባይነት አግኝቷል፡፡
አለ፡፡ የሚመረጥ ሳይኖር መርጠው አስደናቂ የፊልም ዳይሬክቲንግ አፍሪካዊያን እና በአፍሪካውያን
ይውሰዱ የተባለው አንበሳ እኩል ከየት ተማርከው እባክህ?” ቢለው ፕሮፌሰር ሀይሌ ከመም
ብቃታቸውን አሳይተዋል፡፡ የተሰሩ ፊልሞች የሚያሰራጩበት
የመካፈሉ ነገር አበሳጭቶት ውሻውን ተኩላውም ተኩራርቶና ዘና ብሎ “ ህርነታቸው ጎን ለጎን የሚሰሯቸው
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ የፊልም ማሰራጫ ድርጅት ከፍተው
በክርኑ አደቀቀውና ዘነጣጥሎ ከላሚቱ ከውሻው ሞት ነዋ ጌታዬ” አለው። ፊልሞች በይዘትና በአቀራረብ ከሌ
አያ አንበሳም የተመደበውን ሥጋ ከሰሯቸው ፊልሞች ሰባት ያህሉ ስለ አፍሪካውያን ትኩረት አድርገው
ሥጋ ጋር ከቀላቀለው በኋላ ተኩላውን ሎች ፊልሞች ይለያሉ፡፡ ለዚህም
በደስታ ተመገበው፡፡ በተለያዩ የዓለም አቀፍ የፊልም እየሰሩ ይገኛሉ፡፡
“በል አንተ ደግሞ ለሁለት አካፍለን” “ጤዛ” የተሰኘው ፊልም ይገኛል።
አዲስ ልሳን . ገጽ 14 ቅዳሜ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም

ወጣቱ . . . ከገጽ 8 የዞረ ከሚገቡ ማለትም በገበያ ላይ ካሉት


ማጠቢያ ማሽን ለመስራት ችሏል የትኛውንም ቁሳቁስ በማገዝ ቀዳሚ
ሁሉም ተማሪ የመመረቂያ ሲልም በመገረምም ይገልጿል፡፡ ግለሰብ የሆኑትም እርሳቸው እንደሆኑ ማሽኖች በዋጋ እጅግ ዝቅተኛ ነው፡፡
ጊዜው ሲደርስ ሰዓት መሥራት በመግለፅ እንዳላሳፈራቸው በፈገግታና በአሁኑ ሰዓት የልብስ ማጠቢያ
መምህር አደራጀው ቢወጣ
(መፍጠር) የሚፈለገውን ነገር መግለፅና በኩራት ያስረዳሉ፡፡ ማሽኑ በኮሌጁ የልምምድ ክፍል
በበኩላቸው ተማሪ እዮብ በክፍል
ማስፋፋት በጀመረበት ወቅት እዮብ እንዴት መሥራት እንደሚቻል
ውስጥና የተግባር ልምምድ በሚሰራበት ከላይ በፅሁፉ መጀመሪያ
የልብስ ማጠቢያ ማሽን እንደሚሰራ
ቤተ ሙከራ ሁሌም አይጠፋም፡፡ ለመግለፅ እንደሞከርነው ተማሪ እዮብ በመለማመጃነት ይገኛል።
ሲገልፅ እንደቅዠት ተቆጠረበት ብሏል።
ስለዚህ አንድ የተሻለ ነገር ይፈጥራል ይህን ማሽን ለመፍጠር መነሻ ሃሳብ እኛም እንደዚህ አይነት የፈጠራ
ከሰማይ በታች ያለ የትኛውም ነገር
የሚል ተስፋና እምነት እንደጣሉበት የእናቱ ችግር ነበር፡፡ በፈጠራ የሰራው ሥራዎች ይበረታቱ እያልን ይህ ተማሪ
ተማሪዎች እንዲሰሩ የሚያበረታቱት
ገልፀዋል፡፡ የሦስተኛ ዓመት ተማሪ የልብስ ማጠቢያ መሣሪያ ቀለል የተሣካለት በዙሪያው ካለው ችግር
መምህሩ አቶ አደራጀው ቢወጣ
እያለ የሚሠራቸው ቀላል የፈጠራ ያለ ኪሎ ግራም ያላቸውን ልብሶች በመነሣቱ ነው፤ ስለዚህ ማንኛውም
የሚያ ስፈልግህን እቃ ጠይቅ ሲሉ ከጎኑ
ሥራዎችና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች አንሶላና የአልጋ ልብሦችን ማጠብ ማህበረሰብ እነዚህንና መሰል ማህ
መሆናቸው የገለፁለት፡፡ የተግባር
ጥገና ሙሉ በሙሉ እምነት በተማሪው ይችላል። ማሽኑ የተሰራውም በዋጋ በራዊ ችግሮች ለመፍታት ከጣረ የማ
ልምምድ በሚሰራበት ክፍልም ውሎና
ላይ እንድጥል አድርጎኛል፡፡ ይህን ቀላል ከሆኑ የቤትና የቢሮ መገልገያ ይበግረው ነገር የለምና በዚህ ረገድ
አዳሩን አደረገ አንዴ እያፈረሰ በኋላም
የልብስ ማጠቢያ ማሽን ልሥራ ሲልም ቁሣቁሦች ነው፡፡ በዋጋውም ወደ ሃገር ሁሉም ሊረባረብ ይገባል እንላለን፡፡
እየቀጠለ ከስህተት በመማር የልብስ

መድኃኒቱን. . .ከገጽ 13 የዞረ ካለመኖሩ እና ዋጋውም ከፍተኛ ስለሚገቡ ጥንቃቄዎችን በተመለከተ በጤና ኤክስቴንሽን አገልግሎት ጥራትን
በመሆኑ እነዚህ ወገኖች ህክምናውን ዶክተሩ ሲያብራሩ የበሰሉ ምግቦችን
ሳያገኙ ህይወታቸውን እንደሚያጡ መመገብ ጠቀሜታ አለው፡፡ ጥሬ ለማሻሻል የጤና ኬላ ፍኖተ ካርታ
የተለያዩ ጠቀሜታዎች አሉት። መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ ምግቦችን መመገብ የሲዲፎር
ለምሳሌም ቫይረሱን በመቀነስ የፀረ ኤች አይ ቪ መድኃኒቱን መጠናቸው ዝቅተኛ ለሆኑ ቫይረሱ እየተዘጋጀ ነው
የሲዲፎር መጠኑ እንዲጨምር ካለመጠቀም ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ በደማቸው በሚገኝባቸው ወገኖች
ያደርጋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም በተቅማጥ ህመም የመጠቃት ሁኔታ የፍኖተ ካርታው ዝግጅት
ተጓዳኝ በሽታዎች መካከል የቲቢ በአለም የጤና ድርጅት እውቅና በተያዘው በጀት ዓመት እንደ
ለተጓዳኝ በሽታዎች የመጋለጥ እድልን እና የካንሰር ህመም የሚጠቀሱ ስለሚታይ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባልም ተችሮት የበርካታ የአፍሪካ
ሙሉ ለሙሉ ያስቀራል፡፡ ብለዋል፡፡ ሚጠናቀቅ ያብራሩት አቶ እስራኤል
ሲሆን ይህም የሚሆነው ራስን አውቆ አገሮችን ቀልብ በመሳብ ልምድ በቀጣዩ በጀት አመት በፍኖተ ካርታው
ቫይረሱ በደማቸው መድኃኒቱን ካለመጀመር ጋር የሚያያዝ እናም በፀረ ኤች አይ ቪ ለመቅሰም ባለሙያዎችን እየላኩ መሰረት ወደተግባር እንደሚገባ ጠቁ
የሚገኝባቸው ወገኖች የሚወስዱትን ነው፡፡ ስለዚህ ተመርምሮ ራስን ማወቅ መድኃኒት አጠቃቀም ዙሪያ ተመርምሮ የሚመለከቱት የኢትዮጵያ የጤና መዋል።
መድኃኒት ሲያቋርጡ ቫይረሱ ልዩ ትኩረት እንደሚሰጠው ዶክተር ራስን ከማወቅ ጀምሮ መድኃኒቱን ኤክስቴንሽን መርሃ ግብር በአ
በማቋረጥ የሚደርሱ የጤና በዚህም መሰረት አገልግሎት
መድኃኒቱን ስለሚለማመደውና አስቴር ተናግረዋል፡፡ ገሪቱ ለተመዘገበው የጤና ዘርፍ
ተግዳሮቶችን ለመከላከልና መድኃኒቱን እየሰጡ ካሉ ጤና ኬላዎች ውስጥ
መልሰው ቢወስዱትም ውጤታማ ቫይረሱ በደማቸው ውጤት ድርሻው ከፍተኛ ነው።
ስለማይሆን የቫይረሱ ሁኔታ ወደ በአግባቡ በመውሰድ ረገድ ሁሉም የሚታደሱና እንደአዲስ ፈርሰው
የሚገኝባቸውና የፀረ ኤች አይ መርሃ ግብሩ ውጤታማ
ሌላ ደረጃ ይቀየራል፡፡ ይህ ደግሞ ትኩረት ሊሰጠውና ጤናውን ሊጠብቅ የሚገነቡ እንደሚኖሩም ነው የተና
ቪ መድኃኒቱን የጀመሩ ወገኖች ቢሆንም የጤና ኬላዎች መፈራረስ፣
በሀገራችን የሚሰጠው ህክምና ይገባል መልዕክታችን ነው፡፡ ገሩት።
ከአመጋገብ ጋር በተያያዘ ሊያደርጓቸው የመሰረተ ልማት አለመሟላትና የጤና
በፍኖተ ካርታው መሰረት
ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች በሌሎች
የሚሰሩት የጤና ኬላዎች የክፍሎች
የአስጎብኚ ድርጅቶችን የደረጃ ምደባ ለማከናወን ስራዎች መጠመድ ሳቢያ መደበኛ
ስራው እንዲዳከም ማድረጉን የጤና
ብዛት ከነባሮቹ የበለጠ እንደሚሆንና

የሚያስችል ስርዓት ለመዘርጋት መታቀዱ ተገለፀ ጥበቃ ሚኒስቴር መረጃ ያረጋግጣል።


አንዱ ጤና ኬላ ከሶስት ሚሊዮን
ብር በላይ ወጪ የሚጠይቅ መሆኑን
በሚኒስቴሩ የጤና ኤክስ ገልፀው ለወደፊት የሚሰጡ አገል
ቴንሽንና የመጀመሪያ ደረጃ ህክምና ግሎቶችን ጭምር እንደሚይዝ ተና
በቀጣዩ በጀት ዓመት የአስጎብኚ ለማነቃቃት ይጠቅማልም ብለዋል። ደካማ ጎኑ ታይቶ ሙሉ በሙሉ አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ግረዋል።
ድርጅቶችን የደረጃ ምደባ አስጎብኚ ድርጅቶችን በደረጃ ተግባራዊ ለማድረግ መዘጋጀታቸውን አቶ እስራኤል አታሮ ለኢዜአ
መርሃ ግብሩን ለማጠናከር
ለማከናወን የሚያስችል ስርዓት ለመመደብ የሚያስችሉ አሰራሮች በማውሳት። እንደተናገሩት፤ መርሃ ግብሩ አገሪቱ
ለባለሙያዎች የትምህርት እድል
ለመዘርጋት መታቀ ዱን የባህልና ለመዘርጋት በእንቅስቃሴ ላይ እንገ አስጎብኚ ድርጅቶች በበኩ የሚሌኒየሙን የልማት ግቦች ቀድማ
በመስጠት የተሻለ እውቀትና ክህሎት
ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። ኛለን ያሉት ዳይሬክተሩ፤ ይህን እንድታሳካና የእናቶችና የህፃናትን
ላቸው ደረጃ መኖሩ ዘርፉ በባለሙያ እንዲኖራቸው እየተሰራ መሆኑንም
ሞት ለመቀነስ አስችሏል።
ሚኒስቴሩ በስሩ የተመዘገቡ ለመለየት የሚያስችል ረቂቅ መስፈርት እንዲመራ በማድረግ የተሻለ አገል ነው የተናገሩት።
መዘጋጀቱንም ተናግረዋል። ከ60 በመቶ በላይ የሚሆኑት
580 አስጎብኚ ድርጅቶች መኖራ ግሎት ለመስጠት ያስችላል ብለዋል። በጤና ኬላዎቹ የሚሰጡ
የጤና ኬላዎች መፈራረስና የመሰረተ
ቸውንም ነው ያስታወቀው። በመስፈርቱ ላይ በአዲሱ የፋም አቢሲኒያ የትራን አገልግሎቶችን በጥራትና ብዛት ለማሻ
ልማት ዝርጋታ አነስተኛ መሆኑን
የሚኒስቴሩ የቱሪስት አገል በጀት ዓመት በዘርፉ ካሉ የንግድና ስፖርትና ቱሪዝም ፐብሊኬሽን ምክ ሻል ሁሉም ክልል ከአዲሱ በጀት አመት
ጨምሮ መርሃ ግብሩ ያሉበት ችግሮች
በግሎቶች ብቃት ማረጋገጥና ደረጃ የሙያ ማህበራት እንዲሁም አስጎ ጀምሮ የግብዓት አቅርቦት ማሻሻያን
ትል ስራ አስኪያጅ አቶ ማቲያስ ዲፒቶ ተለይተው መፍትሄ ለማምጣት
ብኚ ድርጅቶች ጋር ውይይት በእቅድ ውስጥ አካቶ እንደሚሰራም
ምደባ ዳይሬክተር አቶ ቴዎድሮስ እየተሰራ መሆኑን ጠቁመዋል።
የሳምንታ ቱር አስጎብኚ ድር ገልፀዋል።
ደርበው ለኢዜአ እንደተናገሩት የደረጃ እንደሚደረግም ነው ያብራሩት። የጤና ኬላዎች መፈራረስ
ጅት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ወይ ዘሮ የጤና ኤክስቴንሽን መርሃ
ምደባ በየትኛውም ዘርፍ መኖሩ ከባለድርሻ አካላት ጋር ጥራት ያለው አገልግሎት እንዳይሰጥ
ሂሩት ገዛኸኝ ግብሩን ይበልጥ ለማጠናከር በልማት
ጥራትን ለማስጠበቅ ወሳኝ ነው። በሚደረገው ውይይት የጋራ ግንዛቤ ማድረጉን የተናገሩት አቶ እስራኤል
የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ቡድን ለተደራጁ ሶስት ሚሊዮን
በተለይም የአስጎብኚ ድርጅቶች ይዘን በሚቀጥለው ዓመት ስርዓቱን ጤና ኬላዎችን በመገንባት የተሻለ
ከተባበሩት መንግስታት የዓለም ቱሪ እናቶች የአቅም ግንባታ ስልጠና
የደረጃ ምደባ በመካከላቸው የጠነከረ የመዘርጋት እቅድ እንደተያዘም ነው አገልግሎት ለመስጠት ፍኖተ ካርታ
ስት ድርጅት ጋር በመሆን ከሚያዚያ እየተሰጠ መሆኑንም አስረድተዋል።
የተናገሩት አቶ ቴዎድሮስ። እየተዘጋጀ መሆኑን ተናግረዋል።
የውድድር መንፈስ ከመፍጠር ባለፈ የጤና ኤክስቴንሽን መርሃ
1 ቀን 2007 ዓ.ም ጀምሮ በአገሪቱ በአሁኑ ወቅት ካለው የህብ
ያሉባቸውን ክፍተቶች ለመለየትም ስርዓቱ ከተዘረጋ በኋላ ግብር በገጠር በ1997 ዓ.ም፣ በከተማ
የሚገኙ ሆቴሎችና ሪዞርቶችን በኮኮብ ረተሰቡ የኢኮኖሚ ደረጃና የአኗኗር
ይረዳቸዋል ብለዋል። በተወሰኑ ድርጅቶች ላይ የሙከራ ደግሞ በ2002 ዓ.ም የተጀመረ ሲሆን
ደረጃ የመመደብ ስራ እያከናወነ መሆኑ ዘይቤ ጋር እንዲመጥን አድርጎ
ይህም በአገራችን ያለውን የደረጃ ምደባ ሊኖር እንደሚችልም ወደ 40 ሺህ የሚጠጉ ባለሙያዎች
ይታወቃል። ለመቃኘት ፍኖተ ካርታው እንደሚረዳ
የቱሪዝም ዝቅተኛ እንቅስቃሴ ገልፀዋል፤ ከሙከራው ጠንካራና በዘርፉ እየሰሩ ይገኛሉ።
ተናግረዋል።
ቅዳሜ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም አዲስ ልሳን ገጽ . 15

አፍሪካ በፊፋ የዓለም ዋንጫ ታሪክ


ደግሞ ኮሎምቢያ ላይ 1 ጐል ማስቆጠር
ያሬድ ጂልቻ ችሏል፡፡
ካሜሮን በሩብ ፍፃሜው
አፍሪካ በእግር ኳስ ታሪክ የገጠመችው የነ ፖል ጋስኮኝ፣ ዴቪድ
ታላላቆቹን ጆርጅ ዊሃ፣ አቢዲ ፔሌ፣ ፕላትና ጋሪ ሊንከርን እንግሊዝ ነበር፡፡
ዲዲየር ድሮግባ፣ ሳሙኤል ኤቶና ንዋንኩ በጨዋታው ጐል በማስቆጠር እንግሊዝ
ካኑን የመሳሰሉ ድንቅ ተጫዋቾች ለዓለም ቀዳሚ ነበረች፡፡ ሆኖም ካሜሮን ዳግም
ያበረከተች ቢሆንም በዓለም ዋንጫው በማንሰራራት 2 ለ 1 መምራት ችላ የነበረ
ታሪክ ግን እስካሁን ለግማሽ ፍፃሜ ቢሆንም በመጨረሻ ለእንግሊዝ እጅ
እንኳን መድረስ አልቻለችም፡፡ በመስጠት 3 ለ 2 ተሸነፈች፤ ይህም
አሁን ባላት አህጉራዊ ኮታ 5 ሌላው የአህጉረ አፍሪካ ግማሽ ፍፃሜ
ብሄራዊ ቡድኖችን ማሳተፍ የምትችለው ያለመግባት ክፉ ዕጣ ሆኖ አለፈ፡፡
አፍሪካ በዓለም ዋንጫው ለመጀመሪያ ጋና (ሁለተኛው ዙር 2006፣ ሩብ
ጊዜ የተሳተፈችው በ1934ቱ የጣልያን ፍፃሜ 2010)
የዓለም ዋንጫ ሲሆን የወከለቻት ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ምድር
ግብፅ ነበረች፡፡ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በተዘጋጀው የ2010 የደቡብ አፍሪካ
በየአራት ዓመቱ በሚደረገው በዚህ የዓለም ዋንጫ አፍሪካ ታሪክ ልትሰራ
አጓጊና እልህ አስጨራሽ ሃገራዊ ስሜት ጫፍ ደርሳ ነበር፤ የክፉ ዕጣ ነገር ከግማሽ
የሞላው ውድድር ላይ አፍሪካ በተለያዩ ፍፃሜው ጐትቶ አስቀራት፡፡
ሃገራት እየተወከለች 21ኛው የሩሲያ
በ2006 በጀርመኑ የዓለም ዋንጫ
የዓለም ዋንጫ ላይ ደርሳለች፡፡
ታላቅ ተጋድሎ በማድረግ ወደ ሁለኛው
በቀዝቃዛዋ አውሮፓዊት ሃገር ፖርቹጋልን በአስገራሚና ድንቅ ጐሎች ፈረንሳይ በመጀመሪያው ዙር ከውድድሩ
ተያይዘው ወደ ቀጣዩ ዙር አለፉ፤ ዙር የገባችውና በጥሎ ማለፉ በታላቋ
ሩሲያ እየተደረገ ባለው የዘንድሮው 3 ለ 1 በመርታት የምድቡ መሪ በመሆን ተሰናበተች፡፡ በምድቧ ሁለተኛና ሦስተኛ
አፍሪካዊቷ ድንቅ አልጄሪያም በተሰራው ብራዚል የ 3 ለ 0 ሽንፈት አስተናግዳ
ውድድር ላይ አፍሪካን በመወከል ወደ 16ቱ ተቀላቀለች፡፡ በጥሎ ማለፉ ጨዋታ ከዴንማርክ ጋር 1 ለ 1 ከኡራጓይ
ሴራ ከውድድሩ ተሰናበተች፡፡ ከ1982ቱ ከውድድሩ የተሰናበተችው ጋና (ብላክ
ቱኒዚያ፣ ሞሮኮ፣ ግብፅ፣ ሴኔጋልና ጨዋታ በቀድሞዋ ምዕራብ ጀርመን ጋር ደግሞ 3 ለ 3 በመለያየት ወደ
የስፔን የዓለም ዋንጫ ውድድር ቅሌት ስታር) ወደ ደቡብ አፍሪካ ስታቀና
ናይጄሪያ እየተወዳደሩ ይገኛሉ። የመጨረሻ ደቂቃ የቅጣት ምት ጐል ሁለተኛው ዙር ማለፍ ቻለች፡፡ በጥሎ
በኋላ አልጄሪያ በ2014 ለመጀመሪያ አንዳች ነገር ልታሳይ እንደምችል የገመተ
አጀማመራቸውን ያላሳመሩት አፍሪካ ሞሮኮ ከውድድሩ ተሰናበተች፡፡ ማለፍ ጨዋታ ስዊዲንን 2 ለ 1 ስታሸንፍ
ጊዜ የመጀመሪያውን ዙር በማለፍ ታሪክ አንድም የእግር ኳስ ተንታኝ አልነበረም።
ውያኑ ብሄራዊ ቡድኖች ከሴኔጋል ድል ለምዕራብ ጀርመን ጐሏን ያስቆጠረው ሁለቱንም ጐል ማስቆጠር የቻለው
ፅፋለች፡፡ ምድቧን በጥሩ ሁኔታ ያለፈችው
በስተቀር አራቱ ተሸንፈዋል፡፡ በብዙ ሉተር ማቲያስ ነበር፡፡ ሄነሪክ ካማራ ነበር፡፡
ናይጄሪያ (ሁለተኛው ዙር ጋና በሩብ ፍፃሜው አሜሪካን በማሸነፍ
የተጠበቀችው ግብፅ ሁለተኛ ሽንፈቷን አልጄሪያ (2014 ሁለተኛ ዙር) አፍሪካ በዓለም ዋንጫው አዲስ
በ1994፣ 1998 እና 2014) ከደቡብ አሜሪካዋ ኡራጋይ ጋር ለግማሽ
ያስተናገደች ሲሆን ሞሮኮም በተመሳሳይ አውሮፓዊዋ ሻምፒዮን ምዕራብ ታሪክ ለመፃፍ በነሳሊፍ ዲያኦ፣ ሄነሪክ
በፊፋ የዓለም ዋንጫ ታሪክ ፍፃሜው ውድድር ቀረበች፡፡ ድራማ
ተሸንፋለች፡፡ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጀርመን በመክፈቻ ጨዋታ አልጄሪያን ካማራ እና ዲዮፍ … መመካቷ እርግጥ
ሦስት ጊዜ ወደ ሁለተኛው ዙር በማለፍ በታየበት የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ሙሉ
ከሊቨርፑል ጋር እስከ ፍፃሜ መድረስ ስትገጥም ግምቶች በቀላሉ አሸንፋ ቢሆንም የአውሮፓዋ ተወካይ ቱርክ
ናይጄሪያ ብቸኛዋ ናት፡፡ በ1994ቱ የጨዋታ ጊዜያቸው 1 ለ 1 ተጠናቀቀ፡፡
የቻለው ሞ ሳላህ የከበበውን የጉዳት ጥላ እንደምትወጣ ነበር ያመለከቱት። ግና ይህን ተስፋ አጨለመችው፤ የብሩኖ
የአሜሪካ የዓለም ዋንጫ በጥሎ ማለፍ በጭማሪ ሰዓት ፍልሚያቸው ሌላ ጐል
አሸንፎ በዓለም ዋንጫው ሀገሩን ወደ የታሰበው ቀርቶ ያልታሰበው ሆነ፤ ሜትሱ ሴኔጋል ከውድድሩ ተሰናበተች፤
ከሮቤርቶ ባጂዮው የጣልያን ድንቅ ሳይቆጠር ደቂቃዎች ወደ መጠናቀቁ
ፊት ማራመድ ባይችልም በአንፃሩ የክለብ ለሦስተኛ ጊዜ የዓለም ዋንጫውን አፍሪካም ሌላ የዓለም ዋንጫ ውድድር
ብሄራዊ ቡድን ጋር እልህ አስጨራሽ ተቃረቡ፡፡ ጋና በመጨረሻዎች ደቂቃዎች
አጋሩ ሴኔጋላዊው ሳዲዮ ማኔ አጀማመሩን የማሸነፍ ግምት የተሰጣት ምዕራብ መጠበቅ ግዴታዋ ሆነ፡፡
ትንቅንቅ ካደረጉ በኋላ በ102ኛው ደቂቃ ብልጫውን በመውሰድ ስታጠቃ አንድ
አሳምሯል፡፡ ናይጄሪያና ቱኒዚያም ምንም ጀርመን በአልጄሪያ 2 ለ 1 ተሸነፈች። ካሜሮን (ሁለተኛው ዙር 1982፣
በተቆጠረባቸው የሮቤርቶ ባጂዮ ጐል ነገር ተፈጠረ፡፡
እንኳ በሽንፈት ቢጀምሩም የአፍሪካን አልጄሪያዎች ፈነጠዙ፤ ጀርመናውያን ሩብ ፍፃሜ 1990)
የዓለም ዋንጫ ታሪክ አንድ ደረጃ ከፍ ሩብ ፍፃሜውን ሳይቀላቀሉ ቀርተዋል፡፡ በረኛውን አልፋ ከመረቡ
አንገታቸውን ደፉ፡፡ ስፔን ባዘጋጀችው የ1982 የዓለም
ያደርጋሉ ተብሎ ተስፋ ተጥሎባቸዋል፡፡ በ1998 የፈረንሳይ የዓለም ዋንጫ ልትዋሃድ የነበረችውን ኳስ ልዊስ
የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ዋንጫ ካሜሮን በምድቧ የነበረባትን ስዋሬዝ ከጐሉ አፍ ላይ በእጁ አወጣት፤
ባለፉት 20 የዓለም ዋንጫ በሰንደይ ኦሊሴ ከርቀት የተመታች
ባልተጠበቀ ሁኔታ በድል የጀመሩት ሦስት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ነበር ዳኛው ሱዋሬዝን በቀጥታ ቀይ ካርድ
ውድድሮች ላይ አፍሪካን በመወከል ጐል 3 ለ 2 ስፔንን በማሸነፍ ንስሮቹ
አልጄሪያዎች በምድብ የመጨረሻ ያጠናቀቀችው፡፡ ከፔሩ እና ከፖላንድ ጋር ከሜዳ አስወጥተው ለጋና የፍፁም
መልካም ውጤት ያስመዘገቡ ስድስት (ናይጄሪያዎች) በተከታታይ የዓለም
ጨዋታቸው ደቡብ አሜሪካዊቷን 0 ለ 0 ከጣልያን ጋር 1 አቻ በመለያየት ቅጣት ምት ሰጡ፡፡ የቡድኑ አምበል
ሃገራትን እነሆ ለንባብ አብቅተናል፡፡ ዋንጫ ወደ ሁለተኛው ዙር ማለፍ ችለው
ሃገር ቺሊ 3 ለ 1 በመርታት ሌላ ታሪክ በዓለም ዋንጫው ወደ ሁለተኛው ዙር አሳሞሃ ጂያን በአንድ በኩል የሃገሩን
(በዚህ ፅሁፍ ውስጥ የተካተቱት ሁሉም ነበር፡፡ ሆኖም በጥሎ ማለፍ ጨዋታ
ፃፉ። ዓለም በአፍሪካ ተደነቀ፡፡ ሆኖም ያለፈች የመጀመሪያዋ አፍሪካዊ ሃገር ታሪክ የመስራቱ ተስፋ ይዞ በሌላ
አቆጣጠሮች እንደ አውሮፓውያን በዴንማርክ ተሸንፈው ከውድድሩ
ይህን ድል ተከትሎ በዓለም ዋንጫው መሆን ችላለች፡፡ በኩል የአፍሪካን የተሳትፎ ኮታ ከፍ
ናቸው) ተሰናበቱ፡፡
ታሪክ እጅ አሳፋሪው ቅሌት ተከሰተ፤ ጣልያን 1990 ካሜሩን የደመ የሚያደርግ ዕድል በልቡ ሰንቆ ፍፁም
ሞሮኮ (1986 ሁለተኛው ዙር) ተፈፀመ፡፡ የአልጄሪያ የመጨረሻ ጨዋታ ከ1998 በኋላ ናይጄሪያ ወደ
ቀችበት የዓለም ዋንጫ ነበር። ካሜሮን ቅጣት ምቱን ለመምታት ተዘጋጀ።
ከምዕራብ ጀርመንና ኦስትሪያ ጨዋታ ጥሎ ማለፉ (ሁለተኛው ዙር) ማለፍ
በዓለም ዋንጫው በመጀመሪያው የመጀመሪያ ጨዋታዋን ያደረገችው ሱዋሬዝ ከሜዳ ወጥቶ ወደ መልበሻ
በፊት በመጠናቀቁ ጀርመን ቀጣዩን ዙር የቻለችው በ2014ቱ የብራዚል የዓለም
ዙር ከውድድር የመሰናበት ታሪክ ያላት ከሻምፒዮኗ የዲያጐ ማራዶና አርጀንቲና ክፍል በሚያስገባው በር ላይ ቆሞ ዋጋ
ለመቀላቀል የ1 ለ 0 ድል በቂዋ እንደሆነ ዋንጫ ነበር፡፡ ብዙም ተፅዕኖ መፍጠር
አፍሪካ በሜክሲኮ የ1986 ውድድር ላይ ጋር ነበር፤ ድሉ የእርሷ ሆነ፤ ዓለምም የከፈለላትን ሃገሩን እንዳትወድቅ በፀሎት
ታወቀ፡፡ ባልቻለችበት በዚህ ውድድር በፈረንሳይ
ሁለተኛውን ዙር መቀላቀል ቻለች። ጉድ አለ! ውጤቱ 1 ለ 0 ነበር፡፡ እያገዘ የሚፈጠረውን ሊያይ ቆሟል፤
የ2 ለ 0 ሽንፈት ሩጫዋን አጠናቀቀች፡፡
በጣም ጠንካራ በሆነው እንግሊዝ፣ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች በካሜሮኑ ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ ከ3 ጂያን ኳሷን መታ፤ ኳሷ አግዳሚውን
ፖላንድ እና ፖርቹጋል በተደለደሉበት በተመሳሳይ ሰዓት ያለመደረጋቸው ሴኔጋል (ሩብ ፍፃሜ 2002) ዓመት የኢንተርናሽናል ጨዋታ ጡረታ ለትማ ወጣች፤ ሱዋሬዝ ፈነጠዘ፤ አፍሪካ
ምድብ የተደላደለችው ሞሮኮ ከፖላንድ መልካም አጋጣሚ የሆነለት ምዕራብ ሴኔጋል ባልተጠበቀ ሁኔታ በኋላ የተጠራው ሮጀር ሚላ በትክክል አዘነች፡፡ ጨዋታው ተጠናቀቀ፤ ጋናም
እና እንግሊዝ ጋር አቻ ከተለያየች ጀርመን ከኦስትሪያ ጋር በመስማማት ሻምፒዮኗን ፈረንሳይ በመክፈቻ ጨዋታ ማንነቱን ባሳየበት ውድድር ሮማኒያ ላይ በመለያ ምት ተሸንፋ ህልሟን ሳታሳካ
በኋላ በምድብ የመጨረሻ ጨዋታዋ 1 ለ 0 ማሸነፍ ቻለች፤ ሁለቱ ቡድኖች 1 ለ 0 በማሸነፍ የጀመረች ሲሆን ሁለት ጐሎችን ሲያስቆጥር በጥሎ ማለፉ ቀረች፤ የክፉ ዕጣ ነገር!!
አዲስ ልሳን ገጽ .16 ቅዳሜ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ


ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ቢሮ
12ኛውን ሀገር አቀፍ የፐብሊክ ሰርቪስ ሳምንት ለማክበር
የተዘጋጀ የንቅናቄ ማዕቀፍ መልዕክት
እንኳን ለ12ኛው የፐብሊክ ሰርቪስ ሳምንት አደረሳችሁ!
መንግስት የከተማችንን ልማት፣ የህዝቡን ሁለንተናዊ እድገትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሁሉን አቀፍ ፖሊሲና ስትራቴጂ
በማዘጋጀት ወደ ተግባር በመግባት ዘርፈ ብዙ የልማት ውጤቶችን በማስመዝገብ የህዝቡን ተጠቃሚነት እያረጋገጠ መጥቷል፡፡
የፐብሊክ ሰርቫንቱም የከተማ አስተዳደሩን በሚያወርዳቸው ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች የከተማችንን ልማትና የህዝቡን ተጠቃሚነት
ለማረጋገጥ የተግባሩ ሞተር ሆኖ በማገልገል የበኩሉን ከፍተኛ ሚና ተወጥቷል፤ እየተወጣም ይገኛል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ቢሮም ይህን የለውጥ ሞተር የሆነውን ኃይል በእውቀትና
በክህሎት የተሟላ ስብዕና ይዞ ተግባርና ኃላፊነቱን በአግባቡ እንዲወጣ ለማስቻል ኃላፊነት ወስዶ በርካታ ተግባራትን እየፈፀመ
ይገኛል፡፡
በዚህም ፐብሊክ ሰርቫንቱን በተቀናጀና በተደራጀ ሁኔታ እንዲሰራ BPR፣ BSC፣ JEG … የመሳሰሉትን የማስፈፀሚያ ማዕቀፍ
በማዘጋጀትና ተግባራዊ እንዲሆን በማድረግ ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል፡፡ የእውቀትና የክህሎት ክፍተቶችም በጥናት እየለየ በርካታ
ስልጠናዎችን በመስጠት የተሟላ አገልግሎት እንዲሰጥ ከፍተኛ ኃላፊነት ወስዶ እየሰራ ይገኛል፡፡ ለዚህ ወሳኝ አስተዋፅኦ ተገቢውን
ክብር ሊያገኝና ዕውቅና ሊሰጠው የግድ የሚል ቢሆንም ለአገልግሎት አሰጣጥ ጥራት መጠበቅ፣ ለልማት መረጋገጥ፣ ለዴሞክራሲ
ስርዓት ግንባታና መልካም አስተዳደር እውን መሆን ፐብሊክ ሰርቪሱ ሙያዊና ታሪካዊ ድርሻውን በቀጣይነት ተግባራዊ እንዲደረግ
በየዓመቱ ቃሉን ማደስ ተገቢም አስፈላጊም ነው፡፡
በከተማችን ህዝቡ የሚያነሳቸውን የአገልግሎት አሰጣጥና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመቅረፍ ችግሮችን በመለየት ስር
ነቀል የመፍትሄ እርምጃዎችን እየወሰደ መጥቷል፡፡ በቀጣይም በህዝቡ የተነሱ ዘርፈ ብዙ የሆኑ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችና
ችግሮችን ምላሽና መፍትሄ እንዲያገኙ በትጋት ይሰራል፡፡
በዚህም ሁሉም በከተማችን የሚገኝ ፐብሊክ ሰርቫንት ወደር የለሽ ሚና ሲጫወት ቆይቷል፡፡ በዚህም ኃይል በራሱ የሚነሱ
በርካታ ከመንግስት ምላሽ ሊሰጣቸው የሚገቡ መሰረታዊ ጥያቄዎችን መሰረታዊ የሆነ ምላሽ ሲሰጥ ቆይቷል፤ እየተሰጠም ይገኛል።
ከዚህም በዘለለ ይህ የከተማችን የልማትና የለውጥ ሞተር አንቀሳቃሽ የሆነው ኃይል ያበረከተው ከፍተኛ አስተዋፅኦ
የከተማችንም ሆነ የሀገራችን ህዝቦች ላይ ሰፊ ግንዛቤ ለመፍጠር ከሰኔ 16 ጀምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ16ኛ በሀገራችን ለ12ኛ
ጊዜ የሚከበረውን የፐብሊክ ሰርቪስ ሳምንት ከመላው የከተማችን ህዝብ ጋር ለማክበር በየደረጃው የንቅናቄ መድረክ እየተፈጠረ
ይገኛል፡፡
በመሆኑም መላው የከተማችን ህዝብ ንቅናቄውን በመቀላቀልና ተሳታፊ በመሆን በተለይ የፐብሊክ ሰርቫንቱን ጥረትና
የልማት እንቅስቃሴ የሚያደናቅፉ ኃላፊነትና የሀገር ፍቅር የማይሰማቸው አካላት እኩይ ሴራ በማጋለጥና በማስተካከል ከፐብሊክ
ሰርቫንቱ ጎን በመሰለፍ የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪያችንን እናቀርባለን!
በድጋሜ እንኳን ለ12ኛው የፐብሊክ ሰርቪስ ሳምንት አደረሳችሁ በማለት የከተማችንን ልማት በማረጋገጥ የህዝቡን ሁለንተናዊ
ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ ይገባል፡፡

በቅንነት ህዝብን ማገልገል ክብር ነው!


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ቢሮ

You might also like