Professional Documents
Culture Documents
Welkait - Abyssinialaw
Welkait - Abyssinialaw
com
አዘጋጅ፡-
ዘርአይወልቃይት(ZWA)
5/21/2016
1
www.abyssinialaw.com
ማዉጫ
Contents
1. የማንነት ጥያቄ ባህርይና ስሇሚያስገኘው ውጤት ............................................................................ 3
2.1 የክሌልች ወሰን ሇውጥ ጥያቄ ባህርይና ጥያቄውን የማቅረብ መብት ...................................... 22
2.2 የክሌልች ወሰን ሇውጥ ጥያቄ (የዴንበር ዉዝግብ) የሚፈታበት መንገዴ ................................ 25
4. መዯምዯሚያ ......................................................................................................................................... 39
2
www.abyssinialaw.com
በአዱስ አበባ ከተማ ከሰኔ 24 እስከ 28 ቀን 1983 ዓ.ም በተዯረገው ጉባኤ አማካይነት
ኢትዩጵያ በአዱስ መሌክ የሽግግር ጊዜ እንዱኖራት ታስቦ የሽግግር ጊዜ ቻርተር ታወጀ፡፡
በዚህ ቻርተር መሰረት የኢትዩጵያ ብሔረሰቦች ሁለ የራስን ዕዴሌ በራሳቸው የመወሰን
መብት እንዱኖራቸውና ሲፈሌጉም እንዱገነጠለ እና ነፃ መንግስት እንዱያቋቁሙ
ተፈቅዶሌ፡፡ ይህም ሇኢትዩጵያ አዱስ የታሪክ ምዕራፍን ከፍቷሌ፡፡
3
www.abyssinialaw.com
ህጎችን በተሟሊ መሌኩ መገንዘብ ያሻሌ፡፡ ኢትዩጵያ የበርካታ ብሔሮች ሃገር ሆና ሇብዙ
ዘመናት ቆይታሇች፡፡ በብሔሮች መካከሌ የሚፈጥረው አስተዲዯራዊ ግንኙነት በየጊዜው
በነበሩ አገዛዞች መሌኩን እየቀያየረ የተፈጠረ ቢሆንም ሁለም የቀዴሞ የአገዛዝ ዘይቤዎች
በመሰረታዊ ይዘታቸው ኢ-ዱሞክራሲያዊ፣ ጨቋኝና አዴልአዊ ነበሩ፡፡ ብሔሮች
አንዴነታቸውን በገዛ ፈቃዲቸው እንዱገሌፁ ከማዴረግ ይሌቅ በግዲጅ አንዴነታቸውን
እንዱገሌፁና እንዱጋቱ ሇማዴረግ የቻሇውን ሁለ ከመዯረጉም በሊይ ብሔሮች በዚህ ሁኔታ
በአንዴነት ስር በነበሩበት ጊዜ የየራሳቸውን ቋንቋ፣ ባህሌ፣ ታሪክ እና መሌክዓ ምዴር
በአጠቃሊይ ብሔራዊ እሴቶቻቸውን ሆን ተብል በአስተዲዯራዊ መንገዴ ወይም ግንኙነት
እንዱያጡ ተሞክሯሌ፡ በአንዲንድቹ ሊይ ተሳክቷሌ፡፡ በላሊ አገሊሇፅ ከብሔር ማህበረሰቦች
አንዲንድቹ ወዴመዋሌ፡፡ የአናርያ ግዛት ንጉስ ፈጠጋር፣ ዯዋሮ እና ባላ ከገፀምዴር
ጠፍተዋሌ፡፡ ታሪክ ያከበራቸው የቦሻ፣ የዯቦ፣ የቋራ፣ የሄራ፣ የፈሊሻ እና የጋፋት ህዝቦች
ጨርሶ አሌቀዋሌ ወይም ከላልች በዯም ተቀሊቅሇዋሌ ወይም ዯግሞ እንዯ አርጎባዎች፣
ባይሶዎች፣ በሊዎችና ጋዱቶዎች ተቀነጣጥበው አንሰው የተረፉት በመቶ የሚቆጠሩ ናቸው፡፡
በእነዚህ አገዛዞች የተነሳ በዚያን ጊዜ በሰፊው የታወቁ ስፍር ቁጥር የላሊቸው የቦታ ስሞች
ሇምሳላ እንዯ ኩሌጎራ፣ ዋዝ፣ ሶጋየአለ ዯብዛቸው ጠፍቷሌ፡፡
4
www.abyssinialaw.com
የራስን ዕዴሌ በራስ የመወሰን መብት እስከ መገንጠሌ፣ የብሔሮች ጥያቄ በኢትዮጵያ
የፖሇቲካ መዴረክ ብቅ ያሇው ቻርተሩ ሆነ ህገመንግስቱ ሲፀዴቅ አይዯሇም፡፡ ጥያቄው
በንጉስ ኃ/ስሊሴ ዘመነ መንግስት ጊዜም ሆነ በዯርግ አገዛዝ ጊዜም የነበረ ጥያቄ ነው፡፡
በዚህም የተነሳ ኢትዮጵያ ምናሌባትም ከዓሇም ተሇይታ የራሷ የሆነ ከጥንታዊ ባህሎና
ሌማዶ ፅንሰ ሃሳብ ጋር የተዛመዯ ህገመንግስት አውጃ በስራ ሊይ በማዋሌ ሊይ ትገኛሇች፡፡
ይህም ኢትዮጵያ በቀረው የአፍሪካ አህጉር ከሚገኙት ክፉውን ከበጎ ሳይሇዩ የውጭ ዓሇም
ያመጣውን የፖሇቲካ አቋሞች በሁሇንተናው አሜን ብል የመቀበሌ ሌማዴን አሽቀንጥራ
በመጣሌ የራሷ የሆነ አዱስ የፖሇቲካ አቋም ሇመፍጠር ችሊሇች፡፡ በዚህም ከኢትዮጵያ
ብሔሮች ጋር የማይስማሙ የውጭ ዓሇም ያመጣውን የፖሇቲካ አቋሞች እንዱሁ ሇስሙ
ብቻ ሳይታሰብና ሳይጠና የኢትዮጵያ ብሔሮች ጥንታዊ የአገዛዝ ፅንሰ ሏሳብ በጠቅሊሊ እና
ዴንገተኛ የማዴረግና የመቀበሌ ሲወርዴ ሲዋረዴ የነበረውን አስተሳሰብ ከመሰረቱ መቀየር
ተችሎሌ፡፡ይህ አይነት ዴንቅ ስራ በአፍሪካ ከዚህ በፊት ያሌተዯረገ ሲሆን በኢትዮጵያ
ባሇፉት 25 ዓመት ሇመፈፀም ተችሎሌ፡፡
5
www.abyssinialaw.com
6
www.abyssinialaw.com
ሇብሔራዊ ማንነት ጥያቄ (አቤቱታ) አግባብነት ያሊቸው ህጎች ሁሇት ናቸው፡፡ አንዯኛው
በህገመንግስቱ አንቀፅ 39/5/ የተዯነገገው ሲሆን ሁሇተኛው ዯግሞ በአዋጅ ቁጥር 251/1993
አንቀፅ 19/1/፣ 20፣ 21 እና 22 ናቸው፡፡ እነዚህም የማንነት ጥያቄ ህጋዊ መሰረትና ምንጭ
ናቸው፡፡ የፌዳራለ ህገመንግስት አንቀፅ 39/1/ ሊይ እንዯተጠቀሰው ማንኛውም
የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰብ ወይም ህዝብ የራሱን ዕዴሌ በራሱ የመወሰን
እስከመገንጠሌ መብት ያሇገዯብ አሇው፡፡ ይህ መብት ሁሇት ነገሮችን የሚያጠቃሌሌ
ነው፡፡ በመጀመሪያ የኢትዮጵያ ብሔሮች በኢትዮጵያ ስር ሆነው በውስጥ ጉዲያቸው
ራሳቸውን በራሳቸው በሰፈሩበት መሌክዓ ምዴር የማስተዲዯር ሙለ ስሌጣን ያሊቸው
መሆኑን የሚያሳይ ነው፡፡ ሁሇተኛው ዯግሞ ማንኛውም ብሔር ያሇ ገዯብ በፈሇገበት ጊዜ
በህገመንግስቱ በተቀመጠው ስርዓት መሰረት ሇመገንጠሌ (መነጠሌ) የሚችሌ መሆኑን
ይገሌፃሌ፡፡
እዚህ ሊይ ጥያቄው የዚህ የብሔር መብቶች ባሇቤት ማንነው? የሚሌ ነው፡፡ የዚህ መብት
ባሇቤት ማን እንዯሆነ በሕገመንግስቱ ከአንቀፅ 39/1/ እስከ /4/ ዴረስ ተዯንግጓሌ፡፡ በነዚህ
ዴንጋጌዎች መሰረት እያንዲንደ የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰብ ወይም ህዝብ የብሔር
መብቶች ባሇቤት መሆኑ ተመሌክቷሌ፡፡ ሇመሆኑ ብሔር፣ብሔረሰብ ወይም ህዝብ ማን
ነው? ሇሚሇው ጥያቄ ምሊሽ በህገመንግስቱ አንቀፅ 39/5/ ሊይ ተቀምጧሌ፡፡የዚህ
ህገመንግስት አንቀፅ 39/5/ ብሔር፣ ብሔረሰብ ወይም ህዝብ ሇመባሌ ሉሟለ የሚያስፈሌጉ
አምስት መስፈርቶች አስቀምጧሌ፡፡ እነዚህም ቋንቋ፣ ባህሌ፣ የህሌዉና አንዴነት፣ የስነሌቦና
አንዴነትና በአብዛኛው በተያያዘ መሌክዓ ምዴር መስፈሩ ናቸው፡፡እነዚህን መስፈርቶች
7
www.abyssinialaw.com
1. ቋንቋ
2. ባህሌ
3. የሕሌውና አንዴነት
4. የስነሌቦና አንዴነት
5. በአብዛኛው በተያያዘ መሌክዓ ምዴር መኖር ናቸው፡፡
9
www.abyssinialaw.com
ተብል ከተወሰነ ብቻ ነው፡፡ በዚህ መሌኩ ህዝበ ውሳኔ ተዯርጎ ማህበረሰቡ ውሳኔን ከገሇፀ
በኃሊ በጥያቄው ሊይ ውሳኔ ይሰጣሌ፡፡
የብሔር ማህብረሰብ አቋም (status) ዕውቅና አቤቱታው በህዝበ ውሳኔ ይወሰን ቢባሌ
ማነው የህዝበ ውሳኔው ሊይ ተሳትፎ የሚያዯርገው የሚሇው ጥያቄ የመጀመሪያ ጥያቄ ነው፡፡
ላሊኛው ዯግሞ የአመራረጣቸውስ ሁኔታ እንዳት ነው የሚሇውም መሰረታዊ ጥያቄ
ይመስሊሌ፡፡ ሇምሳላ የወሌቃይት የአማራ ብሔርተኝነት ጥያቄ ብል ነገር አሇ ቢባሌና
ጥያቄው በህዝበ ውሳኔ ይወሰን ቢባሌ ምናሌባትም በህዝበ ውሳኔው ሊይ ሉሳተፉ የሚችለት
በወሌቃይት የሚኖሩ አማራዎች ብቻ ናቸው ወይስ በመሊ አገሪቱ የሚገኙ አማሮች ናቸዉ
ወይስ በወሌቃት ወረዲ ዉስጥ የሚገኙ ማናቸዉም ነዋሪ ኢትዮጲያዊን ናቸዉ?፡፡የእነዚህ
አመራረጣቸውም ሇክሌለ የተተወ እንዯሆነ የፌዳሬሽን ም/ቤት በስሌጤ የማንነት ጥያቄ
ሊይ አመሌክቷሌ፡፡
በአጠቃሊይ የማንነት ፅንሰ ሏሳብ ሌዩ መሆኑ ነው፡፡ በሇሊ አገገሊፅ የአንዴ ማህበረሰብ
የብሔር ማህበረሰብ አቋም ሇማግኘት ዋና ተፈሊጊ ነገር ሌዩ (distinctiveness) መሆኑ
ነው፡፡ የኢ.ፌ.ዱ.ሪ ህገመንግስትና የክሌልች ህገመንግስት ይህን ተፈሊጊ ነገር የያዙትንና
ያሌያዙትን ማህበረሰቦች የሚሇዩ ዯንቦችን አዯራጅቷሌ፡፡ በዚህም መሰረት አንዴ
የብሔራዊ ማንነት ዕውቅና ይሰጠኝ ጥያቄ መቅረብ ያሇበት ጠያቂው አካሌ ከላልች
ዕውቅና ካገኙ የኢትዮጵያ ብሔር ማህበረሰቦች የተሇየ የሆነ እንዯሆነ ብቻ ነው፡፡ አንዴ
ማህበረሰብ ሌዩ ባህርይ አሇው ወይም የተሇየ ነው ብል የሚወሰነው በአንቀፅ 39/5/ ስር
11
www.abyssinialaw.com
12
www.abyssinialaw.com
13
www.abyssinialaw.com
14
www.abyssinialaw.com
የአማራ ብሔራዊ ክሌሊዊ መንግስት ህገመንግስት በዚህ ረገዴ ዕውቅና የሰጠው በመሆኑ
ነው፡፡
ሁሇተኛው ዕውቅና ይሰጠው የተባሇው ማንነት ከዚህ ቀዯም ዕውቅና ያሌተሰጠው መሆን
አሇበት፡፡ ጥያቄው አስቀዴሞ ዕውቅና ያገኘ የብሔር ማንነትን የሚመሇከት በመሆኑ
በዴጋሚ ዕውቅና ሉሰጠው የማይገባ በመሆኑ ነው፡፡ ይህንንም ከቅማንትና ከስሌጤ ጉዲዩች
እና ውሳኔዎች መመሌከት ይቻሊሌ፡፡የስሌጤና የቅማንት ብሄራዊ ማንነት ጥያቄዎችና
አወሳሰናቸው ይህንኑ ያሳያሌ፡፡ በዚህም መሰረት የስሌጤና የቅማንት ማህበረሰብ የብሔር
ማህበረሰብነት አቋም እውቅና አግኝተዋሌ፡፡የቅማንት ማህበረሰብ ሆነ የስሌጤ ምህበረሰብ
የብሔር ማህበረሰብ ዕውቅና ይሰጠን በማሇት ጥያቄ ያቀረቡት ከዚህ ጥያቄ በፊት
የቅማንት ሆነ የስሌጤ ማህበረሰብ የብሔር ማህበረሰብነት ዕውቅና ያሊገኘ በመሆኑ ነው፡፡
ከእነዚህ ሁሇት የማንነት ጥያቄዎች መገንዘብ እንዯሚቻሇው የማንነት ጥያቄ ሉኖር
የሚችሇው ሆነ ተቀባይነት የሚኖረው የተጠየቀው የብሔር ማህበረሰብ ማንነት ከዚህ ቀዯም
እውቅና ያሊገኘ እንዯሆነ ብቻ ነው፡፡ አስቀዴሞ የብሔር ማህበረሰብነት እውቅና ያገኘ
ማንነት በዴጋሚ እውቅና ይሰጠን ብል መጠየቅ ጨርሶ እንዯማይቻሌ ከህገመንግስቱ
አንቀፅ 39/5/ እና የፌዳሬሽን ምክር ቤት በስሌጤ እና በቅማንት ጉዲይ ከሰጠው ውሳኔ
16
www.abyssinialaw.com
ከዚህ በሊይ፤ በተጠቀሱት ዴንጋጌዎች መሰረት የብሔር መብቶች የዴንበር ባህርይ አሊቸው
ማሇትም በዴንበር የተወሰኑ (territorial approach to ethnic rights) ናቸው፡፡ የወሌቃይት
መሌክዓ ምዴር ውስጥ የሰፈረው ህዝብ በህገመንግስቱ አንቀፅ 39 /3//5/ እና 46/2/ መሰረት
የትግራይ ማንነት ባህርይ የሚያሣይ መሆኑ ታምኖበት ከሽግግር ዘመኑ አንስቶ እስከ
አሁን ዴረስ በትግራይ ክሌሌ ውስጥ ተከሌል የሚገን ምዴር ነው፡፡ በመሆኑም በዚህ ክሌሌ
ውስጥ የሚገኙ የአማራ ተወሊጆች በፌዳራለ ህገመንግስት ሆነ በትግራይ ህገመንግስት
መሰረት የአማራ ማንነት እውቅና ይሰጠን ብሇው የመጠየቅ ህገመንግስታዊ መብት
የሊቸውም፡፡ ዕውቅና የማግኘት መብት የላሊቸው በመሆኑ በትግራይ ክሌሌ ውስጥ
የሚገኙት የአማራ ብሔር መብቶች ሉኖሩ አይችለም፤ የሚሰጥበትም የአማራ ብሔር
መብቶች የለም፡፡
የብሄር መብቶች በብሄሩ መሌክዓ ምዴር ወይም ክሌሌ የተወሰኑ ናቸው፡፡ የብሄር የራስን
እዴሌ በራስ የመወሰን መብት እስከመገንጠሌ ሇመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ
ዕውቅና የተሰጠው በሽግግሩ ቻርተር ነው፡፡ የብሄሮችን የራስን ዕዴሌ በራስ የመወሰን
መብት እስከ መገንጠሌ ተቋማዊ ሇማዴረግ ሲባሌ በሽግግር ጊዜ በወጣው አዋጅ ቁጥር
7/1992 አማካኝነት ብሄሮች የየራሳቸውን ክሌሌ በሰፈሩበት መሌክዓ ምዴር ወሰን ውስጥ
ሉመሰርቱ እንዯሚችለ ተዯንግ¹ሌ፡፡ ይህም ማሇት ክሌልች የሚዯራዯሩት በዋናነት
በማንነት ሊይ ነው ማሇት ነው፡፡ የኢ.ፌ.ዱ.ሪ ህገመንግስትም ከቻርተሩ ጋር ተመሳሳይ
17
www.abyssinialaw.com
አንቀፅ 47/1/፣ /2/፣ /3/፣ /4/፣ /6/ እና /9/ እንዯሚያሳዩት ትግራይ፣ አፋር፣ አማራ፣ ኦሮሞ፣
ሶማላ እና ሏረሪ ህዝቦች የየራሳቸው ክሌሌ አሊቸው፡፡ ትግራዊያን የትግራይ ብሄር
መብቶች በትግራይ ክሌሌ ውስጥ ይጠቀማለ፣ አፋሮች ዯግሞ በአፋር ክሌሌ ውስጥ
ያከናውናለ፣ አማራዎች ዯግሞ በአማራ ክሌሌ ውስጥ ይሰሩበታሌ፣ ኦሮሞዎችም እንዱሁ
በኦሮሞ ክሌሌ ውስጥ ይሰሩበታሌ፣ ሱማላዎችም በተመሳሳይ በሱማላ ክሌሌ ውስጥ
እንዱሁም ሏረሪዎች በሏረሪ ክሌሌ ውስጥ ብሔራዊ መብቶቻቸውን ያራምዲለ፡፡
በአሁኑ ሰዓት የፌዳሬሽን ምክር ቤት አባሊት 112 ሲሆኑ እነዚህ አባሊት 69 የተሇያዩ
የኢትዮጵያ የብሔር ማህበረሰቦችን የወከለ ናቸው፡፡ የፌዳሬሽን ምክር ቤት አባሊት
በክሌሌ ምክር ቤት ይመረጣለ ወይም የክሌሌ ምክር ቤቱ የብሔር ማህበረሰቡ በፌዳሬሽን
ምክር ቤት ተወካዩች በቀጥታ በህዝቡ እንዱመረጡ ከወሰነ በፌዳሬሽን ምክር ቤት
የብሔር ማህበረሰቡ ተወካዩች በብሔር ማህበረሰቡ በቀጥታ ይመረጣለ፡፡ እስከ አሁን
የፌዳሬሽን ምክር ቤት አባሊት በክሌሌ ምክር ቤት የሚመረጡበት አሰራር የሰፈረና አንዴ
ጊዜ ከሌሌ እስከአሁን የብሄር ማህበረሰቡ የፌዳሬሽን ምክር ቤት በብሄር ማህበረሰቡ
እንዱመረጡ የወሰነበትና ያዯረገበት ሁኔታ የሇም፡፡
20
www.abyssinialaw.com
አንዴ ዕውቅና ያገኘ ሌዩነት የሚያስከትሇው ህጋዊ ውጤት የህብረት (የጋራ) የብሄር
መብቶችን ነው፡፡ ብሔራዊ ሌዩነቱ ዕውቅና ማግኘቱ የሚያስከትሇው ህጋዊ ውጤት አንዴ
የጋራ የብሔር ማህበረሰብን መብቶች ነው፡፡ ዕውቅናውም የሚያስከትሇው ህጋዊ ውጤት
በመሌክዓ ምዴራዊ ወሰን ይኖረዋሌ፡፡ ወሰኑም ዕውቅና ያገኘው የብሄር ማህበረሰብ
የሰፈረበት መሌክዓ ምዴር ነው፡፡ እንዱሁም የማንነት ጥያቄ ዕውቅና ማግኘቱ ዕውቅና
ያገኘው ማህበረሰብ የክሌሌ ወሰን አከሊሇሌ ሇውጥ ጥያቄ የማቅረብ መብትን
አያስከትሌም፡፡ ይህንንም ከአንቀፅ 48 አወቃቀር፣ ዴንጋጌ እንዱሁም ከአንቀፅ 39 በሚገባ
መረዲት የሚቻሌ ይመስሊሌ፡፡
21
www.abyssinialaw.com
የክሌልች ወሰን ሇውጥ ጥያቄ (አቤቱታ) አግባብነት ያሊቸው ህጎች ሁሇት ናቸው፡፡
አንዯኛው በህገመንግስቱ አንቀፅ 488() የተዯነገገው ሲሆን ሁሇተኛው ዯግሞ በአዋጅ ቁጥር
22
www.abyssinialaw.com
251/1993 አንቀፅ ከአንቀፅ 23 -31 ዴረስ የተዯነገጉት ናቸው፡፡ እነዚህም የክሌልች ወሰን
ሇውጥ ጥያቄ (አቤቱታ) ጥያቄ ህጋዊ መሰረት ምንጭ ናቸው፡፡ በፌዳራለ ህገመንግስት
አንቀፅ 48/2/ የሚዯነግገው በአጎራባች ክሌልች መካከሌ የሚነሳ የወሰን ክርክር
ስሇሚፈታበት ዱሞክራሲያዊ መንገዴ ነው፡፡ በክሌልች መካከሌ የወሰን ሇውጥ ጥያቄ
በተነሳበት ጊዜ ጥያቄው በቅዴሚያ መፍትሔ የሚሰጠው የሚመሇከታቸው ክሌልች
በሚያዯርጉት ስምምነት እንዯሆነ በህገመንግስቱ አንቀፅ 48/2/ ሊይ ተዯንግ¹ሌ፡፡ እንዱሁም
በአዋጅ ቁጥር 251/1993 አንቀፅ 23 ፤24 ፤25 እና ከ27 እስከ 31 ዴረስ ተዯንግጎ
ይገኛሌ፡፡
ከዚህም በሊይ፤ አንቀፅ 48 የተዋቀረው በህገመንግስቱ ምዕራፍ አራት ውስጥ ሲሆን የዚህ
ምዕራፍ አርዕስት የመንግስት አወቃቀር ይሊሌ፡፡ የህገመንግስቱ ምዕራፍ አራት ከአንቀፅ
23
www.abyssinialaw.com
24
www.abyssinialaw.com
ሁሇተኛው ዓይነት መንገዴ ዯግሞ ህዝበ ውሳኔ ነው፡፡ የአዋጁ አንቀፅ 28/2/
እንዯሚያስገነዝበው የፌዳሬሽን ምክር ቤት ያሇህዝበ ውሳኔ የህዝቡን አሰፋፈር በማጥናት
አከራካሪው አከባቢ ወዳት መካሇሌ እንዲሇበት ሇመወሰን የማይችሌ መሆኑን ካመነ
የህዝቡን ፍሊጎት መጠየቅ ይኖርበታሌ፡፡እዚህ ሊይ የህዝብ ትርጉም ምንዴን ነው?
(የሚመሇከተው ህዝብ ማን ነው?) የሚሇውን መመርመር ያስፈሌጋሌ፡፡ የፌዳራለ ህገ
መንግስት አንቀፅ 48/2/ እንዯሚያስግነዝበው ክሌልች በዴንበር ውዝግቡ ረገዴ መስማማት
ካሌቻለ የፌዳሬሽን ምክር ቤት የዴንበር ውዝግቡን (የዴንበር የአከሊሇሌ ሇውጥ ጉዲዩን)
የህዝብን አሰፋፈርና ፍሊጎት መሰረት በማዴረግ ይወሰናሌ፡፡ ህዝብ ማሇት ምን ማሇት
ነው? የሚሇውን ነጥብ ከህገ መንግስቱ አንቀፅ 48/2/ አኳያ መመርመር ያስፈሌጋሌ፡፡
25
www.abyssinialaw.com
ብሔር፣ ብሔረሰብ ወይም ህዝብ ምን ማሇት እንዯሆነ የህገ መንግስቱ አንቀፅ 39/5/
ትር¹ሜ ሰጥቷሌ፡፡በአዋጅ ቁጥር 251/1993 አንቀፅ 2/5/ ሊይም ብሔር፣ ብሔረሰብ ወይም
ህዝብ ምን ማሇት እንዯሆነ ትር¹ሜ ተሰጥቷሌ፡፡ በህገ መንግስቱ አንቀፅ 46/2/
እንዯሚዯነግገው ክሌልች ከሚዋቀሩባቸው መስፈርቶች አንደ፤ የሕዝብ ፈቃዴ ነው፡፡
የሕዝብ ፈቃዴ /ፍሊጎት/ ምንዴን ነው? የየትኛው ህዝብ ፈቃዴ ነው በመስፈርትነት
የሚወሰዯው? የህዝብ ትርጉም ምንዴነው? በአንቀፅ 46/2/ እና በአንቀፅ 39/5/ መካከሌ
የህዝብ ትርጉም ሌዩነት አሇ ወይ? በብሔር፣ በብሔረሰብ ወይም በህዝብ መካከሌ
የትርጉም ሌዩነት አሇ ወይ? የህዝብ ፈቃዴና የህዝብ ፍሊጎት ይሇያያለ ወይ? ዴንጋጌው
ህዝብ የሚሇውን ቃሌ የተጠቀመበትን አግባብ ሇመረዲት ምናሌባት የዚህን ዴንጋጌ
የእግሉዘኛው ቅጂ አብሮ ማየት ሳያስፈሌግ የማይቀር በመሆኑ እንመሌከተው፡፡ የዚሁ
ዴንጋጌ የእንግሉዘኛው ቅጂ - - - the content of the people concerned; በማሇት
ይጠቅሳሌ፡፡ እንዱሁም አንቀፅ 48/2/ ዯግሞ በተመሳሳይ #የሕዝብ ፍሊጎት; በማሇት
ዯንግ¹ሌ፡፡ የዚሁ እንግሉዘኛ ቅጂ እንዱሁ - - - the wishes of the peoples concerned;
በማሇት ገሌፃሌ፡፡
27
www.abyssinialaw.com
28
www.abyssinialaw.com
29
www.abyssinialaw.com
በላሊ በኩሌ የህገመንግስቱ አንቀፅ 48/2/ ዯግሞ የክሌልች ወሰን ሇውጥ በሚመሇከት
ጥያቄ የተነሳ እንዯሆነ እና ጉዲዩ በሚመሇከታቸው ክሌልች መስማማት ካሌተቻሇ
የፌዳሬሽን ምክር ቤት የህዝብ አሰፋፈርና ፍሊጎት መሰረት በማዴረግ ይወስናሌ ብል
ጠቅሷሌ፡፡ ይህ ዴንጋጌ በአንቀፅ 46/2/ ዴንጋጌ ውስጥ የተጠቀሱትን የቋንቋና የማንነት
መስፈርቶች ከዴንበር ውዝግብ አፈታት መስፈርትነት አስወግዶቸዋሌ፡፡ በዚህም የተነሳ
በአንቀፅ 46/2/ እና 48/2/ መካከሌ ግሌፅ መጣረስ እንዲሇ መገንዘብ የሚቻሌ ይመስሊሌ፡፡
30
www.abyssinialaw.com
31
www.abyssinialaw.com
2ኛ/ የሚመሇከተው ህዝብ የየትኛው ብሔር አባሌ እንዯሆነ ህዝበ ውሳኔ እንዱገሌፅ
በማዴረግ ናቸው፡፡
ማኑኤሌ ባራዲ የተባሇው ፖርቹጋሊዊ ሚሲዩን በ17ኛው ክፍሇ ዘመን የትግራይ ታሪካዊና
ጂኦግራፊያዊ ዘገባ በሚሌ ርዕስ በ1634 እ.ኤ.አ በፃፈው ፅሐፍ ሊይ የትግራይ አገር
አዋሳኞች በስተዯቡብ በኩሌ አሌውሃ (አሊማጣና ወሌዱያ) ፣ በስተሰሜን ፤ሏማሴን; ፣
32
www.abyssinialaw.com
በስተምስራቅ ዯግሞ ጋማከሌ; በስተምዕራብም ሉማሉሞ; እንዯሆነ በጣም ግሌፅ በሆነ ሁኔታ
በካርታ ንዴፍ አስቀምጧሌ፡፡ ይህ ሚሲዩናዊ ይህንን ፅሐፍ በፃፈበት ጊዜ የኢትዩጵያ
ንጉስ ፋሲሇዯስ ነበር፡፡ ፅሐፉን ከመፃፉ በፊት በኢትዩጵያ ውስጥ ረመና በሚባሌ ቦታ
በሚሲዮናዊነት ሲኖር ከቆየ በኃሊ ሚሲዮናዊያን በሱሲንዩስ እና በፋሲሇዯስ እንዱባረሩ
ሲዯረግ እሱም ወዯ ኤዯን (የመን) ሄዯና ይህን ፅሐፍ በየመን ሆኖ ፃፈ፡፡
33
www.abyssinialaw.com
ዯጃዝማች ወ/ስሊሴ ከ1809 ትግራይን የመሩ ሲሆን እኝህ ንጉስ ወገአጥባቂ ክርስቲያን
የነበሩ በመሆኑ መሌካም አስተያየት አሌነበራቸዉም፡፡ Harold G.Marcus አጥንቶ
እንዲረጋገጠዉ ወ/ስሊሴ አዘቦ እና ራያ ግዛት ብቻቸዉን በመንጠቅ እና ወዯ ትግራይ
መተሊሇፊያ የነበረዉን ሊስታን በመዉረር አቋሙን ማሳየቱ ገሌጧሌ፡፡ በመቀጠሌም ወዯ
ጠረፍ ዘምቶ የሙስሉሙን ንግዴ ተቆጣጥሮ ማስገበር ቻሇ፡፡ በ1809 አካባቢ ወ/ስሊሴ
አጎራባች ከሆነዉ የሰሜን ግዛት መሳፍንቶች ዯጃዝማች ገብሩና ራስ ሀሇማርያም ጋር
ግንኙነቱን በማጠናከር ሲገዛ ነበር፡፡ በዘመነ መሳፍንት የትግራይ ገዢዎች እንዯላልቹ
ትሌሌቅ ክፍሇ ሃገሮች ሁለ ራስ ገዝ የሆኑ ግዛቶች ነበሩዋቸው፡፡ ከእነዚህ የትግራይ
ግዛቶች ውስጥ ብዙዎቹ ሌዩ ሌዩ ተወዲዲሪ አውራጃዎች ተዯማምረው ነፃ ራስ ገዝ ጠቅሊይ
ግዛት የሆኑት ዯጃዝማች ስባጋዴስ ስሌጣን ከያዙ በኃሊ ነው፡፡ ዯጃዝማች ስባጋዴስ
34
www.abyssinialaw.com
35
www.abyssinialaw.com
ዓመታት ከተቋረጠ በኃሊ ዙፋኑን ወዯ ትግራይ በ1871 ዓ.ም የመሇሱት ዬሏንስ 4ኛ እንከን
በላሇው ሁኔታ የተመሰከረሊቸው ነበሩ፡፡
36
www.abyssinialaw.com
የዯርግ መንግስት class struggle and the problem in Eritrea በሚሌ 1971 አ.ም
ባሳተመዉ መጻህፍ ሊይ የሚከተሇዉን በሰሜን ኢትዮጲያ የሚገኙትን ብሔረሰቦች ስርጭት
የሚያሳየዉን ካርታ አካትቷሌ፡፡ በዚህ ካርታ ሊይም እንዯምናየዉ ከተከዘ በስተዯቡብ
የሚገኙት የወሌቃይት፣የጸገዳ፣ጸሇምት፣ሁመራ እና ላልች አካባቢዎች የትግራይ ብሔረሰብ
የሰፈረባቸዉ መሌክአምዴሮች መሆናቸዉን መስክሯሌ፡፡
37
www.abyssinialaw.com
38
www.abyssinialaw.com
አማሮችና ትግራዊያን በግዛት ፍሊጎት ሲፎካከሩ የቆዩ መሆኑን የታሪክ ሰነድች ዘግበዋሌ፡፡
የእነኚህ የክፍሇ ሃገር ዴንበሮች በዚህ የተነሳ ከትውሌዴ ትውሌዴ በጣም መሇዋወጣቸው
ብቻ ሳይሆን አንዲንዴ ጊዜ የአውራጃ ወይም የወረዲ ሌዩነት፤ ሇምሳላ በሸዋ በመንዝና
በይፋት መካከሌ፤ በትግራይ በሽሬ እና በአዴዋ መካከሌ ያሇው ሌዩነት በክፍሇ ሃገር
መካከሌ ከሚገኙት ሌዩነቶች ይሌቅ በጣም ጎሌተው ይታያለ፡፡ እዚህ ሊይ ሇመጥቀስ ያህሌ
አማሮች በአገራቸው የመሊው አማራ ማህበረሰብ ነን ብሇው አባሌነታቸውን ከቶ አጥብቀው
አያውቁም፡፡ ማንነታቸውን ሇመግሇፅ በክፍሇ ሃገር ዯረጃ ጎጃሞች፣ ሸዋዎች በሚሌ ነው፡፡
በተቃራኒው በትግራይ ህዝብ መካከሌ የተሇየ ቅርብ ግንኙነት ነበርም፤ አሇም፡፡ ምንም
እንኳን የትግራይ ህዝብ ሇምዕተ ዓመታት በአማሮች ነገስታት እንዯራሴዎች ስር ሲገዛ
ቢኖርም ከአማሮችም ጋር የመፎካከር ባህሌ ቢኖርም ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ማህበረሰብ
ዓሊማ ጋር አንዴ ዓይነት ያሊቋረጠ ታማኝነት ጠብቆ ኖሮአሌ፡፡የትግራይ ህዝብ ሇምዕተ
ዓመታት በአማሮች ነገስታት እንዯራሴዎች ስር ሲገዛ ቢኖርም በዘመኑ ከነበራቸው ችግርና
በአከባቢያቸው ጉዲይ ተወጥረው የቀዴሞ አባቶቻቸው በአዋሰኗቸው ክፍሇሃገራት እየኖሩ
አብዛኞቹ ከነበሩበት ሳይነቃነቁ ቆይተዋሌ፡፡
39