Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 21

12

ዋተርፍሮንት

ኢግል ሂልስ መዳረሻዎች


Waterfront
Destinations
ኢግል ሂልስ አቡደቢ ላይ የተመሰረተ የግል ሪል እስቴት ኢንቨስትመንት አና
ግንባታ ድርጅት ሲሆን አዳዲስ ማእከሎችን እና መሪ የሆኑ መዳረሻዎችን
እያደጉ ባሉ ገበያዎች ውስጥ የሚገነባ ነው።

እነዚህ ማስተር ፕላን ያላቸው ፕሮጀክቶች የቅርብ የሆኑ ቴክኖሎጂዎችን ጥቅም

14
ላይ በማዋል የአካባቢው ኢኮኖሚ የሚያሰፋ እና ስራዎችን የሚፈጥር የጋራ
የማብህበረሰብ መኖሪያዎችን ይገነባል።

ኢግል ሂልስ ከፍተኛ ዋጋ ያላቸውን የህይወት ዘይቤዎች የሚሰጥ ሲሆን፣


ድብልቅ ጥቅም ያላቸውን ፕሮጀክቶች ይህም የመኖሪያ እና የንግድ ቦታዎችን ማስተርፕላን
ጨምሮ፣ ሆስፒታሊቲ ቦታዎችን፣ የንግድ ሞሎችን፣ ችርቻሮ እና የጤና ማእከላትን ፕሮጀክቶች
ጨምሮ ነው። Masterplan
Projects
ድርጅቱ በአሁኑ ሰአት ላይ ደብልቅ ጥቅም ያላቸውን ፕሮጀክቶች በ ባህሬን፣
ኢትዮጲያ፣ ጆርዳን፣ ሞሮኮ፣ ኦማን ሰርቢያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ
በመገንባት ላይ ይገኛል።

Eagle Hills 10
Eagle Hills is an Abu Dhabi-based private real estate ከተማዎች የገጽታ
investment and development company, focused on ማስተካከያ እያገኙ ነው
creating new city hubs and flagship destinations in Cities Getting
emerging markets. These master-planned projects draw A Facelift
on the latest technologies to build integrated lifestyle
communities that energize and diversify the local
economy and create jobs.

Eagle Hills is a provider of premium lifestyles; we design


and implement mixed-use projects including residential
and commercial property, hospitality venues, shopping

7
malls, retail and healthcare facilities. The company is
currently developing mixed-use projects in Bahrain,
Ethiopia, Jordan, Morocco, Oman, Serbia and the UAE.
በአለም
ያሉ ሀገራት ሁሉ
Countries
Worldwide
የኢግል ሂልስ
አለምአቀፍ መገኛ
Eagle Hills
Global Presence

ሞሮኮ MOROCCO ሰርቢያ SERBIA

La Marina Morocco ቤልጋርድ ዋተር ፍሮንት Belgrade Waterfront


ላ ማሪና ሞሮኮ ራባት
አደባባይ Rabat Square

ጆርዳን JORDAN

ማርሳ ዛይድ Marsa Zayed


የቅዱስ ሪግስ The St. Regis Amman
አማን ሳራየ አቃባ Saraya Aqaba
W አማን W Amman

ኦማን OMAN

Mandarin Oriental
ኢትዮጲያ ETHIOPIA ማንዳሪን ኦሪየንታል

ላጌር La Gare

የተባበሩት
አረብ
ባህሬን BAHRAIN ኤምሬትስ UAE

ማርሲ አልባህሬን Marassi Al Bahrain ፉጂራ ቢች Fujairah Beach


ቀልባ ዋተርፍሮንት Kalba Waterfront
ማርያም ደሴት Maryam Island
ቤተመንግስት አል ካሀን Palace Al Khan
አድራሻ ፉጃሪያ ሪዞርት እና ስፓ Address Fujairah Resort + Spa
7 //
ማ ስ ታ ወ ቂ ያ

ለላ ጌር
INTRODUCING

LA GARE

9 //
ኢትዮጲያ
ከሰስት ሚሊዮን አመታት በላይ ትልቅ ታሪክ ያላት
ኢትዮጲያ የብዙ ታሪኮች እና ተፈጥሮአዊ ውበት ሀገር
ናት።

የኢግል ሂልስ ራእይ፣ በአለም ዙሪያ እንደዚህ አይነት


ምርጥ ቦዎችን ላይ ያሉ መስህቦችን መፍጠር ነው፣
ይህም ውበታቸውን እና ያላቸውን አቅም በማውጣት እና
ሰዎች ደግሞ በዚህ ቦታ ላይ ለራሳቸውን አዲስ የሆነን
ቤት ለራሳቸውን እንዲጀምሩ በማድረግ ነው።

ETHIOPIA
With a rich history dating back over
three million years, Ethiopia is a
country of ancient culture and natural
beauty.

Eagle Hills’ vision aims to bring


attention to such outstanding
locations across the globe, revealing
their potential and appeal, as well as
inviting people to make new homes for
themselves there.

11 //
አዲስ አበባ
የኢትዮጲያ እድገት ጎዳና ላይ ያለችው መዲና፣ የንግድ
እና ባህላዊ ማእከል። አዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት
መቀመጫ እ የተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ
ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ECA) መቀመጫም ነች።

አብዛኛውን ጊዜ “የአፍሪካ ፖለቲካ መዲና” በመባል


የምትጠራው እና በክፍለ ሀጉሩ ላይ አሻራ ያላት ኢዲስ
አበባ የኢትዮጲያ እድገት ማእከል ትርታም ናት።

ADDIS ABABA
Ethiopia’s flourishing capital,
commercial and cultural hub, Addis
Ababa is home to the African Union
headquarters and the host city of the
United Nations Economic Commission
for Africa (ECA).

Often coined as “the political capital of


Africa” due to its significance for the
continent, Addis Ababa is also at the
heart of Ethiopia’s growing economy.

13 //
ፕሮጀክት
ቦታ
በኢትዮጲያ መዲና ውስጥ የሚገኝ አዲስ አበባ፣ ላ ጌር
በቅርስ ምድር ላይ የሚገነባ ፕሮጀክት ነው። የመናት
ታሪክን ባለፈው የ ላጌር ባቡር ጣቢያ ላይ የሚገነባ
ሲሆን፣ ከፕሮጀክታችን ጋር በሰዎች አእምሮ ውስጥ
ከዚህ በላይም ለመቆየት እንችላለን።

ግንባታው በከተማይቱ ማእከል ላይ የሚገነባ ሲሆን


በሰሜናዊው ድንበሩ በኩል የባቡር መስመር ይኖራል።

PROJECT
LOCATION
Located in the capital of Ethiopia,
Addis Ababa, La Gare is a project of
passion that will be developed on a
land of heritage. It will be built upon
the historical grounds of La Gare train
station that has stood the test of time,
and with our project, will live in people’s
collective memories for even longer.

The development is situated in the


centre of the city within proximity of
the Addis Bole International Airport,
with a rail line running along its
northern edge.

15 //
17 //
ማስተር ፕላን
ማስተር ፕላን
ላጌረ ኢትዮጲያ ውስጥ ትልቁ ድብልቅ ጥቅም
ያለው ግንባታ ይሆናል፣ ይህ እስከ 4000 ቦታዎችን
የሚያቀርብ ይሆናል። ማስተር ፕላኑ 360,000
የሚያህል ቦታን ይሸፍናል ይህም የተጣመረን
ማህበረሰብ ማለትም የመኖሪያ፣ የንግድ፣ ሆስፒታሊቲ፣
ንግድ እና መዝናኛ ቦታዎችን በእንድ ደህንነቱ
አስተማማኝ በሆነ መቼት ውስጥ ፓርክን ጨምሮ
ነው።

በተጨማሪም ይህ ፕሮጀክት የኢግል ሂልስን የተቀናጀ


ማህበረሰብ በአዳጊ ኢኮኖሚዎች ውስጥ መገንባት
ራእይንም የሚያካትት ነው።

MASTER PLAN
La Gare is one of the largest mixed-
use developments in Ethiopia,
offering more than 4,000 residences.
The masterplan spans an area
of approximately 360,000 sqm,
representing an integrated community
which comprises residential,
commercial, hospitality, retail and
leisure facilities in a single, secure and
exclusive setting surrounding a park.

The project further consolidates Eagle


Hills’ mission of developing integrated
communities in emerging markets.

19 //
ይኑሩ፣ ይስሩ፣
ይገብዩ እና
ይዝናኑ
በግንባታው ዙረያ የመኖሪያ ህንጻዎቹ ትልቅ የሆነን
ማእከላዊ ክፍሎች ያካትታሉ፣ ይህም ነዋሪዎች
በማህበረሰባቸው ውስጥ እንዲኖሩ፣ እንዲሰሩ፣
እንዲገበያዩ እና እንዲዝናኑ ያስችላቸዋል።
መኪና ማቆሚያ፣ ዝውውር፣ መድረስ እና ማውረድ
እና የተለያዩ ክፍሎች እርስ በስር በሚስማማ እና
ውጤታማ በሆነ መንገድ ተቀምጠዋል።

የችርቻሮ ቦታዎች በኮርቶች ውስጥ ጥላ ባለው ቦታ


ላይ የሚሆኑ ሲሆን በችርቻሮው ቦታ ላይም ማንነት እና
ልዩ የሆነ መልክትን በመስጠት ነው።

LIVE, WORK,
SHOP &
UNWIND
Situated around the development
perimeter, the residential towers
form a large central landscaped zone,
refreshing and functional for residents
to live, work, shop and relax within
their community.

Parking, circulation, arrival and drop


offs, and zoning of various components
have been accommodated in a
cohesive and fully efficient manner.

Retail units open into courtyards which


are shaded and landscaped in an
individual manner, giving identity and
distinction within the retail precinct
itself.

21 //
ሆስፒታሊቲ
ምርጥ በሆነ ደረጃ
የችርቻሮ ቦታዎችን በሚያካትተው በ ባለ አራት እና
አምስት ኮከብ ሆቴሎች ታጅቦ፣ ላጌር የኢዲስ አበባን
አዲስ ዳውን ታውን ይወክላል።

HOSPITALITY AT
ITS BEST
Anchored by four and five-star hotels
supported by retail units, La Gare
represents the dynamic downtown of
Addis Ababa.

23 //
አዲስ የችርቻሮ
መዳረሻ
የላጌር የችርቻሮ መስህቦች ከማንም በላይ ናቸው፡
ጥላ ባለው ኮርትያርድ ጀምሮ፣ የችርቻሮ ቦታዎቹ
ኢትዮጲያ ውስጥ አዲስ የሆነ የህይወት ዘይቤ
አማራጭ የሚያመጣ አማራጭ ከሚያመጣው መቼት
ጋር የሚጣጣም ነው። በአዲስ አበባ እምብርት ላይ
የተነቃቃ፣ ዘመናዊ የችርቻሮ እና መዝናኛ መዳረሻ፣
የላጌር ችርቻሮ ክልል በሚያምሩ ፕላዛዎች እና ክፍት
ቦታዎች መካከል የሚገኝ ነው፣ ይህም ለእግረኞች
ምቾት የሚሰጥ ሆኖ የተሰራ ነው። ሰፊ ከሆነ የቤት
ውስጥ እና ከቤት ውጪ የሆነ F&B አማራጮች ጋር፣
የችርቻሮው ክልል ዘመናዊ የሆኑ መቼቶችን ለአዲሱ
ትውልድ የሚያቀርብ ነው። ቀጣይነት ካለው ተያያዥነት
ጋር፣ ለጎብኚዎች ብዙ የመኪና ማቆሚየ ስፍራን የያዘ
ነው።

A NEW RETAIL
DESTINATION
La Gare’s retail attractions are second to
none; Opening to shaded courtyards,
the retail outlets seamlessly fit into a
landscaped setting that brings a new
lifestyle choice to Ethiopia. A vibrant
modern retail and leisure destination
in the heart of the city, La Gare’s retail
district is set amid elegant plazas and
open spaces, with a focus on being
pedestrian-friendly. With a wide range
of indoor and outdoor food & beverage
choices, the retail district also features
modern layouts that appeal to the new
generation of customers. With seamless
connectivity, it also offers ample
organized parking for visitors.

25 //
ውብ የሆነ የፎቆች
መስመር
ሰፊ የሆነው የአዲስ አበባ ከተማ ከግንባታው የሚታይ
ሲሆን፣ የፕሮጀክቱን ልዩ የሆነ አድራሻ ይተረጉማል።
ከስፋት አንጻር፣ የመኖሪያ ቦታዎቹ እና ማእከላዊ የቢሮ
ህንጻዎች በመሀከለኛው መዳረሻ መንገድ ላይ ያሉ
ሲሆን ይህም ዋናውን የመዳረሻ መንገድ የሚፈጥረው
ነው።

ይህ ጠንካራ እቅድ በሁለት የመኖሪያ ህንጻዎች


ይታጀባል ይህም ቁመታቸውን 34 ፎቅ ድረስ
የሚያደርሰው ሲሆን በማእከላዊው ጀርባ አጥንት
መጨረሻ ላይ "የመግቢያ" አገልግሎትን ይሰጣል።

A STRIKING
SKYLINE
The vast cityscape of Addis Ababa
can be seen from the development,
defining the unique address of the
project. The residential towers and
central commercial office buildings
are arranged symmetrically around a
central arrival driveway which forms
the main arrival boulevard.

This strong planning is accentuated


by two tall residential towers, rising to
their highest points of 34 stories in a
‘gateway’ configuration at the end of
the central spine, offering spectecular
mountain views.

27 //
በሰፊ ታሪካዊ ዳራ ላይ
የተመሰረተ
ላ ጌር የሚለው የፈረንሳይኛ ቃል "ጣቢያው" ማለት
ሲሆን አዲስ አበባ ውስጥ ዋናው የባቡር ጣቢያ እና
በአይነቱ የመጀመሪያው ኢዲስ አበባ - ጅቡቲ የባቡር
መስመር ነበር። በ 1917 ላይ የተጠናቀቀው ታዋቂው
የአዲስ አበባ ላጌር ጣቢያ፣ ይህ ፕሮጀክት ስያሜውን
ያገኘበት ማለት ነው፣ የመዲናው ማእከላዊ ክፍል እና
ወደከታማው የሚመጣው ትራፊክ ዋና ምንጭ ሆኖ
ቆይቷል።

INSPIRED BY
RICH HERITAGE
La Gare, translated from French to “The
Station”, was the main railway station
in Addis Ababa, the terminal station of
the first Addis Ababa – Djibouti train
line in the Horn of Africa. Completed
in 1917, the renowned Addis Ababa
La Gare train station, after which the
project was named, has been a central
part of the capital and the main source of
traffic into the city.

29 //
የንግድ
ማእከል
ላጌር ለከታማይቱ አዲስ የሆነ የንግድ ማእከል ሆኖ
ያገለግላል፣ መሀል ላይ ያሉ ክፍል A ቢሮዎችን እና
በሊዝ ሊያዙ የሚችሉ የንግድ ቦታዎችን ይይዛል።
ቢሮዎቹ የዋናው ማስተር ፕላን አካላት ሲሆኑ ይህም
የተለያዩ አገልግሎት የሚሰጡ ማለትም እን ችርቻሮ
እና F&B ቦታዎች፣ አረጓዴ ፕላዛዎች እና በእርምጃ
የሚደረስባቸውን ባለ 5 እና ባለ 4 ኮከብ ሆቴሎች
የሚያካትት ነው። ምርጥ በሆነ ተያያዥነት እና ብዙ
የሆነ የመኪና ማቆሚያ ስፍራ ቦታዎች የሚታወቀው
የንግድ ቢሮዎች፣ ምርጥ ሆነው ዲዛይን የተደረጉ
ሲሆን ለንግድ ጥሩ ስም ያላቸው ቦታዎች ይሆናሉ።

COMMERCIAL
HUB
La Gare serves as a new commercial
hub for the city, offering centrally-
located Grade A offices and leasehold
commercial property. The offices are
part of a detailed masterplan that offers
a wide range of amenities including
retail and food & beverage outlets,
green plazas as well as 5 and 4-star
hotels within walking distance. Defined
by excellent connectivity and ample
parking spaces, the commercial offices
are elegantly designed and assure a
prestigious address for businesses.

31 //
ስካይ ጋርደን አንድ
ስካይ ጋርደን አንድ የሚገኘው በ ላጋር ሰሜን-ምስራቅ
አቅጣጫ ነው፣ ይህም አለም አቀፍ ደረጃ ያላወን
ዘመናዊ ኑሮ፣ ማህበረሰባዊ የጋራ መገልገያዎችን
በቀላሉ መድረስ እንዲቻል እና መውጫ ባቡር ጣቢያ
በቀላሉ እንዲገኝ ያስችላል። ህንጻው የሚገኘው
በችርቻሮ ንግድ ክልል፣ የቢሮ ህንጻዎች እና ባለ
አምስት ኮከብ ሆቴል በሚገኝበት ቦታ ላይ ሲሆን
ለነዋሪዎች እና ጎብኚዎች ሁለንተናዊ የሆነ የህይወት
ዘይቤ ያቀርባል።

SKYGARDEN
ONE
SKYGARDEN ONE is a residential building
situated at the north-west side of La
Gare, providing world-class urban living,
easy access to the community’s common
facilities and existing rail station.

The building is located near the retail


district, office buildings and a five-star
hotel, providing an exclusive lifestyle for
residents and visitors.

33 //
ድብልቅ የሆነ የመኖሪያ፣ ንግድ፣ 360,000 ሜትር ስኩዌር ቦታ ከ 4,000
አረንጓዴ ፓርኮች ባለ አራት እና አምስት ኮከብ ሆቴሎች የችርቻሮ ሱቆች የዙሪያ ገባው ምርጥ የሆነ እይታ
ሆስፒታሊቲ፣ ችርቻሮ እና መዝናኛ አቅርቦት ክፍሎች ጋረ

An integrated residential, 360,000 sqm plot with Green parks Four and five-star hotels Retail outlets Spectacular views of the
commercial, hospitality, retail over 4,000 residences surroundings
and leisure community

35 //
37 //
39 //
lagare .com

You might also like