Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 2

ኑሩ ዲሽ እና ሪሲቨር nuru dish & receiver – Facebook Search https://www.facebook.com/search/top/?q=ኑሩ ዲሽ እና ሪሲቨር nuru dish...

ኑሩ ዲሽ እና ሪሲቨር Nuru Dish & receiver


11 September at 12:27 ·

ኮምፒውተራችንን እንዴት Format ማድረግ እንችላለን? አብረን እናያለን


አስፈላጊ ነገሮች
1 : Flash disk 4GB+
2 : OS : windows xp 7, 8, 10 iso IMG
3 : Format የሚደረገው ኮምፒውተር
አሰራር
1 : በመጀመሪያ Rufus Software Download ያድርጉ....
2 : በመቀጠል ሶፍትዌሩን ሳትጭኑ ራይት ክሊክን በመጫን ''run as
admin"የሚለውን ይምረጡ...
3 : ከዛ ያዛጋጀነውን Flash Disk ኮምፒተሩ ላይ እንሰካለን ፕሮግራሙ ከተከፈተ
በኅላ ፍላሽ ዲስኩን ዲቫይስ የሚለው ሜኑ ተጭነን እንመርጠዋለን...
4 : ከዚህ በኋላ iso image የሚለው ቦታ ሄደን ቅድም ይዘጋጀነውን የዊንዶውስ
ሶፍት ኮፒ አስገብተን ድራይቭ ሌተሩን እንመርጣለን...
5 : ይህን ስናደርግ ፕሮግራሙ ራሱ ሁሉን ነገር አውቶማቲካሊ ስለሚያዘጋጅ ሌላ
የምናስተካክለው ነገር የለም ማለት ነው...
6 : ከዛ start የሚለውን በተን ስንጫን ፍላሽ ላይ ያለ ማንኛውም ዳታ ይጠፋል ብሎ
ማስጠንቀቂያ ይሰጠናል...
7 : የምንፈልግው ፍይል ፍላሽ ላይ ካለ ባክአፕ ማድረግ አለብን።
እሱን ካረጋገጥን በኅላ ok እንለዋለን...
8 : በስተመጨረሻ ፕሮግራሙ የዊንዶውን ሴትአፕ ወደ ፍላሽ ዲስኩ ኮፒ
በማድረግ ስራውን መስራት ይጀምራል....
9 : ፕሮግራሙ ኮፒ አድርጎ ሲጨርስ exit አድርጎ መውጣት....
USB ተጠቅሞ እንዴት ፎርማት ማረግ ይቻላል
1 : ኮምፒተሮን shut down ያርጉ...
2 : ቅድም ከላይ ያዘጋጀነውን USB ፍላሽ አስገብትው turn on ያድርጉ.....
3 : F2 ወይም F12 ን (እንደ ኮምፒውተሩ ሞዴል ይለያያል) ይጫኑ እና ቀጣይ
ትዕዛዙን ይከተሉ...
4 : " install windows " የሚለው ሲመጣልዎ የሚፈልጉትን ቋንቋ እና ሌሎች
ዝርዝሮችን ይሙሉ ከዛም next ን ክሊክ ያድርጉ....
5 : "Please read the license terms" የሚለው ሲመጣልዎ
"I accept the license terms" የሚለውን ክሊክ ያርጉ...
6 : "Which type of installation do you want?" ሲልዎት Custom የሚለውን
ይምረጡ...
7 : "Where do you want to install Windows?" የሚለው ፔጅ ላይ "Drive
options" የሚለውን ክሊክ...
8 : ፎርማት ማድረግ የሚፈልጉትን "partition" ይምረጡና "format" ላይ ክሊክ
ያድርጉ...
9 : ፎርማት አድርገው ሲጨርሱ "next" ላይ ክሊክ ያድርጉ...
10 : ከዛ በመቀጠል ትዕዛዙን (instruction) በመከተል window install ያድርጉ...

1 of 2 9/15/2019, 7:50 AM
ኑሩ ዲሽ እና ሪሲቨር nuru dish & receiver – Facebook Search https://www.facebook.com/search/top/?q=ኑሩ ዲሽ እና ሪሲቨር nuru dish...

2 of 2 9/15/2019, 7:50 AM

You might also like