Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 4

የተቀመሩ ምርጥ ተሞክሮ መፃፊያ ቼክ ሊስት

1. ሊሳኩ የታቀዱ ዝርዝር ግቦች እና ዒላማዎች

ዓላማ ፦ በቴክኖሎጅ የታገዘ ጥተ ያለው ት/ት ለተማሪዎች እንዲደርስ ማድረግ

ግብ ፦

 ስማርት ቦርድ ( smart board ) ለሁሉም ግቢ መማሪያ ክፍሎች እንዲገጠሙ ማድረግ ፡፡

 ከተለያዩ ውጭ ዩኒቨርስቲዎች ጋር ትምህርት መከታተል እሚያስችል ስማርት ክፍል ማዘጋጀት ፡፡

 ለተማሪ/ሰራተኛ መልክት ማሰተላለፊያ እና መዝናኛ የሚያገለግል ዲጅታል ሳይን-ኤጅ ( digital

signage ) በሁሉም ግቢዎች ማስተከል ፡፡

2. ምርጥ ልምዱን ተግባራዊ ለማድረግ የተጠቀሙበት አደረጃጀት እና አሰራር


በመማር ማስተማር ሂደት ላይ ያሉትን ችግሮች ከተማሪና መምህራን ጋር በመነጋገር ችግሮችን ለይቶ

በማውጣት ለችግሩ መፍትሄ የሚሆኑ ፕሮጀክቶችን በማዝጋጅት ዝርዝር ሰነዱን ለዩኒቨርስቲው ክፍተኛ

አመራር ማቅረብ ፡፡

ምርጥ ልምዱ ከመተግበሩ በፊት የነበሩ ችግሮችና መንስዔዎች (ለለውጡ መምጣት አስገዳጅ

ችግሮች)

2.1. ችግሮች

 በአመራሩ
በአመለካከት
አመራሩ ለቴክኖሎጅ ካለው ቅርበት የተነሳ የቀርበውን ሰነድ ያለመገንዝብ እና ውሳኔ ከመስጠት

መቆጠብ ፡፡
በክህሎት
አመራሩ ለቴክኖሎጅ ካላቸው የክህሎት ውስንነት የተነሳ ወደተግባር ለመግባት ያላቸው

ቁርጥኝነት አናሳ መሆን ፡፡


በግብአት/አቅርቦት
በቀረበው ሰነድ መሰረት በቂ በጅት አለመመደብ እና እሚገዙ እቃዎች ላይ የግዥ ሂደት መዘግየት

እና አለመከናዎን ፡፡
 በሰራተኛው/ባለሙያው
በአመለካከት
በሚሰሩ ሰራዎች ላይ መብትና ግዴታውን አውቆ አለመስራት/አለመተግብር እና ስራን መሸሽ ፡፡
በክህሎት
ቴክኖሎጅው በየጊዜው ከማደጉ የተነሳ የእውቅት እና ክህሎት ከፍተት ፡፡
በግብአት/አቅርቦት
በቂ የሆነ ስልጠናዎችን አለማግኝት እና ለስራው የሚያግዙ እንደ ላፕቶብ እና የመሳሰሉ መሳሪያዎች

ውስንነት ፡፡

 በተማሪው
በአመለካከት

ሁሉም ተማሪዎች ከተለያየ አካባቢ በመምጣታቸው ምክንያት በቴክኖሎጅ ስለሚሰጡ

ትምህርቶች ጥቅም በቂ ግንዛቤ አለመኖር ፡፡


በክህሎት
ስለቴክኖሎጅ አጠቃቀም የክህሎት ክፍተት እና የተሻለ እውቀት አለመኖር ፡፡
በግብዓት/አቅርቦት
ሁሉም ተማሪዎች ቴክኖሎጅውን ለመጠቅም የሚይስችሉ እንደ ታብሊት እና ላፕቶፕ

የመሳሰሉ መሳሪያዎች እጥረት ፡፡

 ባለድርሻ አካት
በአመለካከት
የተለያዩ መምህራን ለቴክኖሎጅ ያላቸው ቅርበት የተለያየ በመሆኑ ምክንያት ከመጠቀም

የመቆጠብ አዝማሚያ መኖር ፡፡


በክህሎት

ሰለ ቴክኖሎጅ አጠቃቀም ያለ የክህሎት ከፍተት


በግብዓት/አቅርቦት

በስልጠና ( ስለቴክኖሎጅ አጠቃቀም ) ፍቃደኛ አለመሆን እና በስልጠና ቦታ አለመገኘት ፡፡


የተወሰዱ መፍትሄዎች

 በአመራሩ
በአመለካከት

ሰለሚሰሩ ፕሮጀክቶች ግንዛቤ መስጠት ፡፡


በክህሎት
የተለያዩ ልምድ ልውውጥ እና ስልጠና እንዲዎስዱ ማስገንዘብ ፡፡
በግብዓት/አቅርቦት
በቂ በጀት እንዲመደብ አሳማኝ የመፍትሄ አቅጣጫ መስጠት ፡፡

 በሰራተኛው/ባለሙያው

በአመለካከት

ሁሉም ሰራተኛ ሀላፊነቱን እና ግዴታውን አውቆ እንዲሰራ ግንዛቤ መስጠት ፡፡


በክህሎት

ለስራው የሚያግዙ የተለያዩ መገልገያ መሳሪያዎችን እንዲገዛ እና እንዲሰጡ ማድረግ ፡፡


በግብዓት/አቅርቦት

የክህሎት እና የእውቀት ክፍተትን እንዲሸፍን የተለያዩ ስልጠናዎችን እንዲያገኙ ማድረግ ፡፡

 በተማሪው
በአመለካከት
ቴክኖሎጅውን ማስተዋዎቅ ፡፡
በክህሎት
የክሎት ክፍተት ስልጠና መስጠት ፡፡
በግብዓት/አቅርቦት
ለተማሪዎች ለመማር ማስተማር የሚያግዙ እቃዎችን እና ላቦችን ማዘጋጀት ፡፡
 በባለድርሻ አካላት
በአመለካከት
ስለ ቴክኖሎጀው በቂ ግንዛቤ እንዲያገኙ ማስቻል
በክህሎት
የተለያዩ ልምድ ልውውጥ እና ስልጠና እንዲዎስዱ ማስገንዘብ ፡፡
በግብዓት/አቅርቦት
ለመማር ማስተማር የሚያግዙ ግባቶች እንዲያገኙ ማድረግ ፡፡

3. የምርጥ ተሞክሮው ውጤት ቀጣይነት ባለው ሁኔታ እያስመዘገበ ያለበት ጊዜ

በ2008 ---------------------------------

በ2009 ---------------------------------

በ2010 ------------------------------------

በ2011 ------------------------------------

4. ከአጠቃላይ የምርጥ ልምድ ትግበራው ሂደት የተገኙ ትምህርቶች

በአጠቃላየ በመማር ማስተማር ስራ ክፍል በምርጥ ተሞክሮ ሂደቱ ላይ በዘመናዊ ቴክኖሎጅ


በመታገዝ የመማር ማስተማር ሂደቱን ማፋጠን እንድሚቻል እና የክህሎት ክፍተቶች እንዲሸፈኑ
በማድረግ በቂ ት/ት አግኚተናል ፡፡
5. ከምርጥ ተሞክሮው ተጠቃሚ የሆነው የህብረተሰብ ክፍል

በተሰሩ መርጥ ተሞክሮዎች ላይ በአጠቃላይ ሁሉም የዩኒቨርሰቲው ማህበረሰብ ማልትም ተማሪ

እና መምህራን እንዲሁም ሰራተኛ ተጣቃሚ ሁነዋል ፡፡

You might also like