Professional Documents
Culture Documents
TZTA September 2019
TZTA September 2019
ca
TZTA September 2019 3 https://www.mywebsite.com * https://www.tzta.ca
የኢትዮጵያ መንግሥት ሥልጣን ምን ድረስ ነው? ጷግሜ 2 ቀን 2011 ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ፤
ችግር ለመፍታት፤ ማዕከላዊው መንግስትን አቅመ ቢስ ዜጎች ሲፈናቀሉ ዝም አለ፤ የሚል ጥሩንባ የሚነፉት
ያደርገዋል፤ የክልል መንግሥታት፤ በክልሉ በሚኖሩ እነሱ መሆናቸው እና ይህንንም እንደ እውነት ተቀብሎ
ዜጎች ላይ በደል ሲያደርሱ፤ ማእከላዊው መንግሥት የሚያስተጋባ ሃይል መኖሩ ነው። በማህበራዊ ሚድያም
በደሉን ለመገደብ የሚችልበት ሥልጣን አይኖረውም ያሰማሩት “ዲጂታል ወታደራቸው” ሌተ ተቀን ተግቶ
የሚል ነበር፡፡ አሜሪካን እንደ ሃገር ከመመስረቱ በፊት የሚሰራው፤ ለውጡን ለማጣጣል እና የሕዝብ ድጋፍ
የነበሩት 13ቱ እራሳቸውን የቻሉ ክልል መንግሥታትን፤ ለማሳጣት፤ ሕዝቡ በለውጡ ሂደት ተስፋ ቆርጦ
በአማከለ ጠንካራ አስተዳደር ለመተካት በመፈለጉ እንዲማረር እና ከዛም፤ “እኛ እንሻልህ ነበር” በሚል
ነው፤ 13ቱ ክልሎች፤ የክልል መንግስታት ብቻ ብልጠት፤ ተሽቀንጥረው ከተጣሉበት የአገዛዝ ማማ
መሆናቸው አክትሞ፤ አንድ የተባበረ፤ ጠንካራ ላይ ለመውጣት ነው። “ድሃ በሕልሙ ቅቤ ባይጠጣ
የፌደራል መንግሥት ያለው ስርዓት ለመገንባት ኖሮ፤ ንጣት ይገድለው ነበር” የሚል ሃገርኛ አባባል
በመወሰን፤ የተባበሩት የአሜሪካን መንግስትን ማቋቋም አለ።
የቻሉት፡፡ እነዚህ ተስፈኞች፤ ወደ ሥልጣን
ምንም እንኳን፤ የአሜሪካን የፌደራል ለመመለስ ማሰብ ብቻ ሳይሆን፤ ተግባራዊ
መንግስት እና የክልል መንግሥታት፤ የየራሳቸው የስራ እንቅስቃሴም መጀመራቸው፤ ሰሞኑን የተወሰኑ
ድርሻ እና ክፍፍል ቢኖራቸውም፤ የስብአዊ መብት የፖለቲካ ድንክዬዎችን ሰብሰበው፤ “ኢትዮጵያን
ጥሰት ሲኖር እና በሃገር ውስጥ ሁከት ሲኖር፤ የፌደራል ለማዳን” የራሳችንን እርምጃ እንወስዳለን ማለታቸው፤
መንግስቱ ፖሊስ በቀጥታ በክልል ጉዳይ በመግባት፤ ዲያብሎሳዊ እቅዳቸው ምን እንደሆነ አሳብቆባቸዋል።
እርምጃዎችን ይወስዳል፡፡ ከዛም አልፎ፤ የክልል በትንሹም ይሁን በትልቁ ያኮረፈው “አክቲቪስት”
መንግስታት በዜጎች ላይ ለሚፈፀሙት የሕግ ጥሰት፤ ለእነዚህ ሃይሎች፤ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ፤
ዜጎች፤ የክልሉን መንግስት በክልሉ ፍርድ ቤት ወይም ጥርጊያ መንገድ እየከፈተላቸው ይገኛል። በዘረኝነት
በፌደራል ፍርድ ቤት የመክሰስ መብት አላቸው፡፡ የተለከፈው፤ እራሱን እንደ ተጽእኖ ፈጣሪ አድርጎ
ከምንም በላይ የአሜሪካንን ዲሞክራሲ የሚቆጠረው ሃይል ደግሞ፤ “ለለውጡ ሂደት”
ጠንካራ ያደረገው፤ ዜጎች የመንግስትን ሥልጣን ትዕግስት ማጣቱን በተደጋጋሚ በሚያደርጋቸው
እና ሃላፊነት እንዲሁም የሥራ ክፍፍል በሚገባ ነገሮች አሳይቷል።
መገንዘባቸው እና፤ ዜጎች እና ተቋማት ለመብታቸው ከሥልጣን ማማ ላይ ከተወረወሩት፤
አቶ ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ
ሃገረ አሜሪካንን በመገንባት፤ ታላቅ አዲሱ “የለውጥ መራሹ ቡድን” ሥልጣን
በመቆም በሚያደርጉት ሙግት ነው። ለዚህም በተለይ
የፍትሕ አካላትን በመጠቀም፤ ዜጎች በመንግሥት
የቀድሞ ገዥዎቻችን ጀምሮ፤ “ኦሮም አይመራኝም”
በሚል ደዌ የታመመው፤ የለውጡ ጀግና እኔ ብቻ ነኝ
ለሚደርስባቸው በደል፤ መንግሥትን ይሞግታሉ። በሚል “የትራምፓዊ አስተሳሰብ የሰከረው”፤ በግለሰብ
ሚና የነበረው፤ ፌደራሊስት ተብሎ በሚታውቀው ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ፤ ግን፤ ሕገ መንግሥቱን በማክበር
ዛሬም ቢሆን፤ አሜሪካን ሃገር ውስጥ፤ የዘር መድልዎ፤ ከልት ታሞ፤ እከሌን ነኩብኝ ብሎ ያኮረፈው፤ የለውጡ
ደብዳቤው በርካታ ጽሁፎችን በጋዜጣ ያሳተመው፤ ሥራውን እንድሚሰራ ቃል የገባ በመሆኑ፤ እና የሕግ
የሰብዓዊ መብት ጥሰት፤ የመንግሥት የሥልጣን ሂደት ያልገባው፤ ለውጡ አዝጋሚ እንጂ፤ አብዮት
ጀምስ ማድሰን፤ “ሰዎች መላዕክት ቢሆኑ ኖሮ፤ የበላይነት በሃገሪቱ እንዲሰፍን እየሰራ በመሆኑ፤
ብልግና አለ፤ ዜጎች ግን፤ የሰብዓዊ መብት ጥሰትን፤ የዘር እንዳልሆነ ያልተረዳው፤ ለሚቀጥለው ምርጫ
መንግሥት አያስፈልግም ነበር” ማለቱ ይነገራል። ብዙውን ነገር፤ ከሕገ መንግሥቱ ጋር በማጣጣም፤
መድልዎን፤ እና የመንግሥትን ብልግና የሚታገሉት፤ ሳይዘጋጅ፤ “የእናቴ መቀነት አድናቅፎኝ ነው” ለማለት
መንግሥት ሲባል ግን የተለያያ ይዘት እና ለመተግበር ቀና ደፋ እያለ ይገኛል። ይህም በመሆኑ፤
ተቋማትን በመጠቀም ነው። ለዚህም በተለይ የዜና የተዘጋጀው፤ በጫት ደንዝዞ የፖለቲካ ተንታኝ የሆነው፤
ቅርጽ ያለው ቢሆንም፤ ዋና ሥራው ዜጎችን ከአደጋ በተደጋጋሚ፤ በተለያዩ ክልሎች ነውጦች ሲነሱ፤ የክልሉ
አውታሮች፤ የሲቪክ ማህበራት እና፤ ፍርድ ቤቶች፤ መፃፍ ስለቻለ ብቻ “ካለ እኔ ጋዜጠኛ የለም” የሚለው
መከላከል ነው። በተለይም፤ ዲሞክራሲያዊ በሆኑ መንግሥታት “ጣልቃ እንዲገባ እስኪጋብዙት” በክልል
ያላቸው ሚና እጅግ ከፍተኛ ነው። በዚህ ፀሃፍ ግብዝ፤ የዲግሪ መዓት ቆልሎ፤ በአዳራሽ ጭብጨባ
የመንግሥት አስተዳደር ውስጥ፤ የመንግስት ሥልጣን ጉዳይ “ጣልቃ ባለመግባቱ” በሕዝብ እና በንብረት
እምነት፤ የመንግሥትን፤ የስልጣን ክፍፍል፤ ሥልጣን በመስከር፤ የሃገሩን መሰረታዊ ታሪክ ሳያውቅ፤ እራሱን
የተገደበ በመሆኑ፤ መንግሥት ማድረግ የሚችላቸው ላይ ጉዳት ሲደርስ አፋጣኝ ምላሽ አልሰጠም። ምላሽ
እና ተግባር በቅጡ ካለመረዳት በተጨማሪ፤ የእኛ እንደ ሊቅ ቆጥሮ የሚቀባጥረው፤ ወዘተ፤ ይህ ሁሉ
እና ማድረግ የማይችላቸው ነገሮች፤ በሕግ የተደነገጉ ሰጥቶ፤ እርምጃ በወሰደባቸው አካባቢዎችም፤ “የእኔን
ሃገር አንዱ ጉድለት፤ ሃገሪቱ ውስጥ ያሉትን፤ የሲቪክ፤ ሃይል፤ በያዘው የብሽሽቅ ፖለቲካ የገመድ ጉተታ፤
ናቸው። መንግሥት ሲባልም፤ በተለያየ ደረጃ የስልጣን ብሔር አጠቃ” በሚል የፖለቲካ ጡዘት፤ መንግሥት
የዜና አውታሮች፤ እና የፍትሕ ተቋማት በሚገባ ለውጡን አደጋ ላይ ሲጥል እያየን ነው። በተወሰነ
መዋቅር የተከፋፈለ እና የተለያየ ሥልጣን እና ሃላፊነት ከፍተኛ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል። ከዚህም አልፎ፤
ባለመጠቀማችን፤ ሁሉንም ነገር በአንድ የመንግሥት ደረጃም፤ በሃሰት ፕሮፖጋንዳ የታጀለው “ዕለታዊ ዜና”
ያላቸው ተቋማት እና ግለስቦችም ናቸው፡፡ በርካታ ተሟጋች ነን የሚሉ ሃይሎች፤ በቀበሌ፤ በክፍለ
አካል ላይ ብቻ እንድናነጣጥር አድርጎናል። የሃገሩን ሰላም እና እድገት በተስፋ የሚጠባቀቀውን
በበርካታ፤ እንደ እኛ ዓይነት ባሉ ገና ከተማ፤ በወረዳም ይሁን በከተማ ደረጃ ለሚሰሩ
ይህን ንፅፅር ያነሳሁት፤ አሜሪካን ያለፈችበት ውጣ ዜጋ፤ በለውጥ ሃይሉ እምነት እንዲያጣ፤ “ሃገሪቱ
የዲሞክራሲ ሥልተ ስርዓት ባልተለመደባቸው ሃገራት፤ ስሕተቶች እና ጥፋቶች፤ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ፤
ውረድ፤ ወይም የአሜሪካን ሕዝብ የሚሄድበት መንገድ የተያዘቸው በሴረኞች ነው” ብሎ እንዲቀበል በሚግቱት
ሁሉንም ነገር ከመንግሥት መጠበቅ፤ ለሚከሰቱ የፌደራል መንግሥቱን፤ በተለይም ጠቅላይ ሚኒስትሩን
ሁሉ ለኢትዮጵያ ይመቻል ከሚል እሳቤ ሳይሆን፤ ‘ሰበር ዜና” ቀቢጸ ተስፋ እንዲሆንም አድርገውታል።
ጉዳቶች ሁሉ መንግሥትን መውቀስ፤ የመንግሥት ሲወቅሱ እና ሲያወግዙ አይተናል።
ለአንድ ሃገር ስላም እና ብልጽግና፤ ጠንካራ የፌደራል የሚድያ ባለሙያዎች፤ ሃላፊነት
ተቋምና እና የባለሥልጣናትን የሥልጣን ሃላፊነት አንዳንዶች፤ ሆን ብለው እና ለራሳቸው
መንግስት መኖሩ ጥቅም እንዳለው ለማሳየትና፤ ዜጎች፤ በጎደለው ሁኔታ የሚያቀርቧቸው፤ ቃለ መጠይቆች፤
እና ገደብ ምን እንደሆነ አለመረዳት፤ የፌደራል፤ እኩይ የፖለቲካ ዓላማ፤ የቀበሌ ሊቀመንበርም ይሁን፤
በሃገራቸው ጉዳይ በመሳተፍ እና ለመብታቸው የሚዘግቧቸው ዜናዎች እና የሚያትሟቸው
የክልል፤ የከተማ፤ የክፍለ ከተማ፤ የወረዳና፤ የቀበሌ የከተማ ከንቲባ ሰራ ብለው ለሚያምኑት ጥፋት
በመቆም፤ ለዲሞክራሲ እድገት ሊያበረክቱ መጣጥፎች፤ ስለመንግሥት ስልጣን እና ተግባር፤
መንግስታትን፤ የስራ ክፍፍል እና የስልጣን እርከንን ወይም ስሕተት፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ለማጥላላት
የሚችሉትን አስተዋጽኦ ለመጠቆምም ነው። በሃገራችን አስተማሪ ከመሆን ይልቅ፤ ጠብ አጫሪ እና ሁከት
አለመረዳት፤ ለበጎ ነገሮች ደግሞ አልፎ አልፎ፤ በጅምላ ሲጠቀሙበት ማየት፤ የተለመደ ሆኗል። ለምሣሌ፤
የዲሞክራሲ ሥልተ ሥርዓት ግንባታ ገና መንገድ ቀስቃሽ መሆናቸውንም ስናስተውል፤ ከልካይ በሌለበት
መንግሥትን ማመስገን የተለመደ ነው። በለገጣፎ ለተከሰተው የቤቶች መፍረስ ለሚነሱ
እየያዘ ባለበት በዚህ ጊዜ፤ ክልሎችን ጠንካራ ማድረግ ሜዳ ላይ እየፈነጠዙ መሆናቸውን እንረዳለን።
የዚህ ፅሁፍ አላማ አጠቃላይ፤ ጥያቄዎች፤ መልስ መስጠት ያለበት፤ የከተማው
እና፤ የፌደራል መንግስቱን ደካማ ማድረግ፤ በክልሎች መንግሥት እነዚህን ለምን አያስቆምም የሚለው
ስለመንግሥት አሰራር እና ሃላፊነት በዝርዝር ለመከተብ ከንቲባ፤ ግፋም ካለ የኦሮምያ ክልላው መንግሥት
ተገድበው የሚኖሩ ዜጎች፤ በአምባገነን ሃይሎች የብዙዊች ጥያቄ ቢሆንም፤ መንግስት እነዚህን ሃይሎች
ሳይሆን፤ ዓላማው፤ የፌደራል መንግሥቱ፤ ሥልጣኑ ሆኖ ሳለ፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ተሰርቶበታል። በአዲስ
ተረግጠው እንዲገዙም፤ መንገድ የሚከፍት በመሆኑ፤ ሊያስቆምበት የሚችል ሕጋዊ ሥልጣን እንደሌለው
ከምን ድረስ እንደሆነ ለመጠቆም እና፤ ሕግ በጣለበት አበባ ከተማበአንድ ወረዳ ውስጥ፤ መታውቂያ በሃስት
ሕገ መንግሥቱን በማስተካከል ረገድ፤ ገዥው ፓርቲ የሚረዱ ጥቂቶች ናቸው።
ገደብ የተነሳ፤ መንግሥት “የፖለቲካ ልሂቃኖቻችን” እየታደለ ነው የሚል ጥቆማ ሲደርስ፤ የወረዳውን
ሃላፊነት የተመላበት ሥራ መሥራት ይጠበቅበታል ሌላው አወዛጋቢ የሆነው እና፤ በተለይ በማህበራዊ
በሚፈልጉት መልክ፤ ፍጥነት፤ እና ሁኔታ በተለያየ አስተዳደር፤ ግፋም ካለ የከተማውን አስተዳደር
ብሎ ይህ ጽሃፍ ያምናል። ቀደም ሲል፤ ሕገ መንግሥቱን ሚዲያችን የሚንሸራሸረው፤ እንደ ጃዋር መሃመድ
አቅጣጫ የሚነሱት ጉዳዮች ላይ እርምጃ መውሰድ ተጠያቂ ማድረግ ሲገባ፤ በአንዳንድ “ተሟጋቾች”፤
አርቀቀው ያፀደቁ ሃይሎች፤ ማዕከላዊው መንግሥት ዓይነት ጽንፈኞች ላይ መንግሥት ለምን እርምጃ
የማይችልበት ሁኔታ እንዳለም ለመግለጽ ነው። በዚሁ ጉዳይ፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ለማጥላላት እና፤
“ደካማ” እንዲሆን በሕግ ያሰሩት፤ ዛሬ እንደምናየው፤ አይወስድም የሚል ነው። ብዙዊች መንግሥት እርምጃ
በተደጋጋሚ እንደተጠቀሰው፤ በአሁኑ አዲስ
የማዕከላዊውን መንግሥት ሥልጣናቸውን ሲያጡ፤ ይውሰድ ሲሉ ግን፤ በምን ሕግ እርምጃ እንደሚወስድ
ሰዓት ሃገሪቱ የምትተዳደርበት የፌደራል ሥርዓት አበባን “ኦሮሞዋዊ” ለማድረግ፤ “ሴራ” እየተሴረ ነው
በክልልላቸው መሽገው፤ “በክልላቸው” የፈቀዳቸውን አይነግሩንም። ብዙዊች መንግሥት እርምጃ ይውሰድ
ሲዋቀር፤ ሆን ተብሎ፤ ታስቦበት፤ እና ታቅዶ፤ የፌደራል በሚል፤ ከፍተኛ የፖለቲካ አቧራም ተረጭቷል።
ለማድረግ እና፤ በሕግ ተጠያቂ ላለመሆንም ነው። ሕግ ያስከብር ሲሉም፤ “እነሱ ጠላት ብለው በፈረጁት
መንግሥቱን ደካማ፤ የክልል መንግስታትን ደግሞ፤ ዛሬም እንደምናየው፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
ባለፉት የትሕነግ መራሹ መንግሥት ሰው ወይም ተቋም ላይ” እርምጃ እንዲወሰድ እንጂ፤
ጠንካራ አድርጓል። ቤተክርስቲያን የውስጥ ጉዳይ ለተነሳ ውዝግብ፤
አገዛዝ፤ መንግሥት፤ ለሕገ መንግስቱ ግድ ያልነበረው ሕግ እንዲክበር ካላቸው ፍላጎትም አይደለም።
ሕገ መንግሥቱን አርቅቆ ያፀደቀው የፌደራል መንግሥቱን በቀጥታ ተጠያቂ ለማድረግ
እና፤ ለሕገ መንግሥቱ ተገዢ እንዳልነበር ብዙ ብዙዊች፤ መንግሥትን የሚወቅሱት እና
የፖለቲካ ሃይል፤ የማዕከላዊ መንግሥት ሥልጣኑን ከፍተኛ ፕሮፖጋንዳ እየተሰራ ይገኛል። የፌደራልም
ተብሎለታል። ትላንት እንደፈለጋቸው ሲጨፈልቁት የሚያወግዙት፤ በሃገር ሰላም እንዲኖር እና የተጀመረው
በሚያጣበት ወቅት፤ “ንግስናውን” በክልል ደረጃ ሆነ የክልል መንግሥት፤ በየትኛውም የሃይማኖት
የነበረውን ሕገ መንግሥት፤ ዛሬ ከቀበሩበት ሳጥን ለውጥ ከግብ እንዲደርስ ቢሆንም፤ የመንግሥት
ለመቀጠል እና፤ የፌደራል መንግሥቱም በክልሉ ጉዳይ እንዳይገባ፤ ሥልጣኑ በሕግ የተገደበ ነው። አሁን
ውስጥ አውጥተው፤ አቧራውን እፍ ብለው፤ “ሕገ ሥልጣን ከምን ድረስ እንደሆነ፤ የትኛው የመንግሥት
ጉዳይ “ጣልቃ” እንዳይገባ፤ በሕግ አስሮታል። በሕገ ባለው የቤተ ክርስቲያን የውስጥ ውዝግብ፤ ብዙዊች፤
መንግሥቱ ይከበር” ሲሉ መስማት አስደማሚ ነው። አካል፤ ለየትኛው ጉዳይ ተጠያቂ እንደሆነ፤ በግልጽ
መንግስቱ አንቀጽ 51 ቁጥር 14 መሰረት የፌደራል “መንግሥት፤ ሕግ ተጥሶ ቤተክርስቲያን ላይ ጥቃት
እስከዛሬ ሕዝባችን የለመደው፤ መንግሥት የፈለገውን አያስቀምጡም። የፌደራል፤ የክልል፤ የከተማ እና
መንግሥቱ “ከክልል አቅም በላይ የሆነ የጸጥታ ሲፈፀም ዝም አለ” ሲሉ መስማት የተለመደ ሆኗል፤
ሲያደርግ፤ አምባገነኖች፤ የክልል እና የፌደራል የቀበሌ የመንግስት አካላትን ሥልጣን እና ተግባር
መደፍረስ ሲያጋጥም በክልሉ መስተዳድር ጥያቄ ግን የትኛው ሕግ እንደተጣሰ የገለፀ ማንም የለም።
መንግሥት ያላቸውን የሥልጣን መስመር፤ ከቁም በሚገባ ማወቅ እና መገንዘብ፤ ለምናነሳው ጥያቄም
መሠረት የሀገሪቱን የመከላከያ ኃይል ያሰማራል፡፡” የቤተ-ክርስቲያኗ የውስጥ ሕግና ደንብ ከተጣሰ፤ ያንን
ነገር ባለመቁጠር፤ በፈለጉበት ክልል ሰራዊታቸውን አቅጣጫ ጠቋሚ ይሆናል ብዬ አምናለሁ። አሁን
ይላል፡፡ (መስመር እና ድምቀት የተጨመረ)፡፡ ይህም ሕግና ደንብ ማስከበር ያለባት ቤተ-ክርስቲያኗ እንጂ
እያስገቡ፤ ዜጎችን ሲያስሩ እና ሲገድሉ ስለነበር፤ ዛሬ ባለው ሕግ፤ የፌደራል መንግሥቱ፤ እንደፈለገ፤
ማለት፤ የፌደራል መንግሥቱ በክልሎች ውስጥ ሕግ መንግሥት አይደለም። የሃገሪቱ የወንጀለኛ ሕግ ወይም
ሕገ መንግሥቱን ተከትዬ ሃገሪቱን ስርዓት አስይዛለሁ የፈለገው ክልል ውስጥ ገብቶ፤ ሕግ የማስከበር
ለማስከበር የሚወስዳቸው እርምጃዎች፤ በመጀመርያ የፍትሃ ብሄር ሕግ ተጥሶ ከሆነ፤ ይህንንም ወደ ሕግ
ብሎ ለሚውተረተረው የለውጥ ሃይል እጅግ ፈታኝ ሥልጣን የለውም። በየትኛውም የእምነት ጉዳይ
በክልሉ መንግሥት አዎንታዊ ምላሾች ማግኘት ቦታ ማምጣት የምትችለው ቤተ-ክርስቲያን ነች። ይህ
ሆኖበታል። ከቀበሌ የመታወቅያ አሰጣጥ ጉድለት ጣልቃ ገብቶም፤ በማንም ላይ እርምጃ ሊወስድበት
አለባቸው ማለት ነው፡፡ ሆኖ ሳለ፤ መንግሥት በቤተ-ክርስቲያን ጉዳይ “ጣልቃ
“ክስ”፤ እስከ ቤተ ክርስቲያን ቃጠሎ፤ ተወቃሹ የሚችል ሥልጣን የለውም።
አሁን ባለው የፌደራል መንግሥት አልገባም” በማለቱ ሊወቀስም ሆነ ሊወገዝ የሚችልበት
ይኽው የለውጥ ሃይል ሆኗል። ሃገሪቱን እየመራ ያለው ስለዚህ፤ በክልሎች ለሚፈጠረው ሥርዓተ
የስልጣን መዋቅር እና ክፍፍል፤ የፌደራል መንግሥት ምንም ምክንያት የለም። መንግሥት በቤተ እምነት
የለውጥ ሃይል፤ ተገቢ እና አስፈላጊ እርምጃ ለመውስድ አልበኝነት ተጠያቂ፤ መሆን ያለበት የክልሉ አስተዳደር
በክልልም ሆነ በከተማ ጉዳዮች ጣልቃ የሚገባበት ጉዳይ ላይም ሆነ፤ በክልል ጉዳይ ጣልቃ እንዲገባ
እንዳይችል “ሕገ መንግስት” በተባለ ሳንካሰር የእጅ እና እራሱ ነው። በቤተክርስቲያንም ሆነ በማንኛውም
ሕጋዊ ሥልጣን የተገደበ እና የተወሰነ ነው። እኛ ሃገር፤ ከተፈለገ፤ ሕጉን መቀየር ያስፈልጋል።
እግር ቶርች ታስሯል። የእምነት ተቋማት ውስጥ ለሚፈጠር የውስጥ ሕግና
ለዓመታት የቆየነው፤ ሥልጣን በአንድ ሰው እጅ ሆኖ፤ ሃገረ አሜሪካንን ከመሰረቱት፤ “የአሜሪካን
አሳዛኙ ነገር ይህ ብቻ አይደለም፤ ሕግና ደንብ ጥሰት፤ መፍትሔ መፈለግ ያለባቸው፤ ጉዳዩ
ሁሉም ነገር በዛው ሰው “ፈቃድ እና ፍላጎት” ሲተገበር መስራች አባቶች”፤ በተለይ ጀምስ ማድስን እና
ሥርዓት ተከትዬ፤ ሃገሪቱን ወደ ዲሞክራሲያዊ ስልተ የሚመለከታቸው የእምነት ተቋማቱ ናቸው። ሌላው
ነው። ምንም እንኳን ላለፉት 24 ዓመታት በሥራ አሌክሳንደር ሃምልተን፤ የአሜሪካን ሃገር ሲመሰረት፤
ሥርዓት አሻግራለሁ ብሎ እየደከመ ያለውን ሃይል፤ ደግሞ በመናገር መብት ላይ ያለው ብዥታ ነው።
ላይ እንዲውል “የፀደቀው ሕገ መንግሥት” የተለያዩ አጥብቀው ይከራከሩ የነበረው፤ የፌደራል መንግሥቱ
ትላንት ረግጠው ሲገዙን የነበሩ ሃይሎች፤ “በሕግ ዜጎች፤ የመናገር መብታቸው ይከበር ሲባል፤ የተውሰኑ
የመንግስት አካላትን ሥልጣን እና ተግባር የደነገገ ጠንካራ እንዲሆን ነበር፤ ለዚህም ዋና ምክንያታቸው፤
ሥም” እንዳይንቀሳቀስ “ከማሰራቸው” አልፈው፤ ሰዎች፤ የንግግር መብት ይገደብ ማለት አይደለም።
ቢሆንም፤ ሕገ መንግሥቱ፤ የጥቂት ግለስቦች እና ቡድን የማእከላዊው መንግሥት ደካማ ሲሆን፤ በአንድ
መንግሥት ደካማ ነው፤ የዜጎችን ሕይወት እና ንብረት መንግሥት፤ የተወሰኑ ሰዎችን መብት ማክበር፤
ዓላማና ፍላጎት ማስፈፀምያ ከመሆን ባለፈ፤ በሥራ ላይ ሃገር ውስጥ ባሉ የተለያዩ ክልሎች፤ የተለያየ አሰራር
አልጠበቀም፤ ቤተ ክርስቲያን ሲቃጠል ዝም አለ፤ ገጽ 11 ይመልከቱ
አልዋለም፤ በዘፈቀደም ሲጣስ ነበር። የሚፈጥር በመሆኑ፤ በክልሎች ውስጥ የሚፈጠርን
ነጻነት ማመን ነው ቀን ወዶ
ቢያጀግን ቀን ጠልቶ ቢከዳም፣
ቢቆሽሹም ቢደምቁም እራስን
መቀበል ራስን መምሰል ነው የነጻነት ገዳም፡፡
ርዕስ፡- የማጀት ሥር ወንጌል ቀዳዳ በጠበበ አይምሮ፡፡ ሀገር ላምስ ከሚል በመንደር በድፍን ግልብ እሚያጋድል ህዝብ
—————————– አጀንዳ በአሽኮለሌ ተረት፡፡ የመሆን መንጋ አይንዳን፣
ሙያተኛ ሀገሬ ከማጥገብ ጎደለ ከምስኪን ዘመን ላይ የማይኖሩበትን በማሰብ ስር እንፈወስ በሰውነት ፀበል እንዳን፡፡
በረከት እራቀው የገበታሽ ለዛ፣ ዕድሜ መበዳደር፣ አየህ! ሰው ስትሆን ነጻ ነህ እያሉህ መታሰር ያምርሃል፣
ተሻምቶ ለመጉረስ ከበላነው ይልቅ የደፋነው በዛ፡፡ ለአንዲት ማምሻ ደስታ በአያት እስትን ስ መቀመቅ መበስበስ፡፡ ከእግዜር ልንወዳጅ ለምህረቱ ጥላ እምባ ብንደግስም፣
ላይ ቁማር መደራደር፣ የኖርክለት እውነት ሀገር እስኪፈታ፣ ልብን ሳይመልሱ ለንስሃ መሮጥ ከጽድቅ አያደርስም፡
ሙያሽ ባያስደፍር አጀብ ቢሰኙበት፣ ያሳፍራል አይደል? በሀቁ እስኪመዘን ስለ በርባን ክብር
ማዕዱ ቢሙላላ ዓይነቱ ቢያምርበት፣ የቆሸሸው ፍቅር የታሰረው ጌታ፣ ውብ ነገን እናውርስ ትላንትን
አበዛዙ አይደለም አበላሉ ላይ ነው የገበታሽ ውበት፡፡ እያደጉ ማነስ እያነሱ መዝቀጥ፣ ከድል ታሪክ ሰማይ ከሥልጣኔ ዳር ከጥበብ ከፍታ፣ አክመን በይቅርታ ፀበል፣
አጎንብሶ ያፀናን የድሃ እናት ጉልበት በጭካኔ መርገጥ፣ እንሻገራለን ህዝብነትን ትተን ሰው የሆንን ለታ፡፡ ትውልድ ይጨርሳል ያረገዝነው
እየተማመንን! የፉክክር ቅሚያ በርሃብ እየናጥን፣ ያሳምማል አይደል? እምባ የቋጠርነው በቀል፣
ከደፋነው ጠግቦ ውሻችን በለጠን፡፡ በትረ ጥበበ ቢካን ዓለም ሊያንቀጠቅጥ ከመስጠት አንጉደል ከቀማኞች
መንገስ ከሚያባላስ መጥገብ ድል ሥልጣን ቢሰጠው፣ ገደል ተረግጠን ብንጣል፣
ከምርት አላነስን፣ ከሚያቃቅር ማግኘት ከሚያጎለን፣ ጀግና መሪ አይደለም ብርቱ ካሸከሙን በቀል ምናወርሰው
ጎተራችን ሙሉ ጀግና አራሽ መች አጥተን፣ ማጣት ውሎ ይግባ ባርነት ተመሪ ነው ሀገር ሚለውጠው፡፡ ፍቅር ሀገር ይለውጣል፡፡
ማሰብ የጎደለው አያያዛችን ነው ገደል የከተተን፡፡ ይሰንብት ድህነት ይግደለን፡፡
አስተውል ወዳጄ ጠልተን ላንጣላ ከዕድሏ ጣሪያ ላይ ዘር የቀዳደው ሽንቁሯ ቢበዛም፣
ይልቅ ግዴለሽም! ከምግባር ምጣድ ከረፈደ ፀፀት ደረት እየደቁ ከእግዜር ቢዋቀሱ፣ ችለን ላንጋደል ነደን ላንፋጀው፣የኛው ያ ከንቱ ፎካሪ ባፈጀ ቀረርቶ ሺህ ጉራ ቢነዛም፣
ላይ ሳንበስል አንጋግተሸ ከማዕድ አትምሪን፣ ትርጉሙ ምንድነው ሲኖር ተቃቅሮ ሲሞት መላቀሱ፡ ትርምስ ነው በልቶ ሚሊዮን ዘር ቢሸጥ አንድ ሀገር አይገዛም፡፡
ገበታሽ እንዲያምር ከእግዜር ለሚያባላ ጠላት ሚበጀው፡፡
የሚያስታርቅ ፍቅር አስተምሪን፡፡ በእናታችን አድባር በፍቅሯ ይሁንብን፣ ኢዮጵያዊነት ነው የትርታችን ልክ የነፍሳችን ግጥም፣
መድመቅ ካጋደለን ቆሽሸን ይመርብን፡፡ ስጋና ደም እንጂ የአንድነታችን መልስ ቤት በራቀው በከረመ
ገበታ ዕድሜ ነው ባለ ማሰብ መክነን፣ ውል የፍቅራችን ቀለም፣ ፀሎት ሰርክ ብታንጋጥም
ሳንፀነስ ጃጀን፣ በመጠማት ሲቃ እስትንፋስ እስኪያንቃት ያሰመርነው ክልል የታጠርንበት አጎንብሳ ድሃ ባፀናችው ጉልበት ብትረጋገጥም
ሳንጣድ አረርን፣ ነፍሳችን ትርበትበት፣ ዘር ቋንቋችን አይደለም፡፡ ነፍሷን አደህይታ ባሻረችው ቁስል ብትገሸለጥም፣
ከዘመን ገበታ ከፊደል አቅድመን ዘር እየቆጠርን፡፡ ብቻህን ከመጥገብ አብሮ መራብህ ነው ሀገር ሆና ገዝፋ በየ ጎጣጎጡ አትርመጠመጥም፡፡
ሰው የመሆን ውበት፡፡ ከመዋሃድ መቅደስ ትውልድ እናስተምር፣
ገበታ ሀቅ ነው በክፋት ሊጥ ዘመን ይመርቀን ፍቅራችን የዘመን እውነት ነን ከደግነት ሰማይ በጥበብ የኖርን፣
ጋግረው ያሻገቱት እውነት፣ በድፍን ግልብ እሚያጋድል ህዝብ ምን ጎድሎት ደማችን ያስታርቀን፡፡ ትዕግስትም ልክ አለው ፈርተን
በሆዳም እስክስታ ረግጠው የመሆን መንጋ አይንዳን፣ እንዳይመስለው ስላቀረቀርን፡፡
ያፈኑት የምስኪናን ጩኀት፡፡ በማሰብ ስር እንፈወስ በሰውነት ፀበል እንዳን፡፡ በልጆቿ አጥንት በደም ኪዳን ምለን የገባንላት ቃል፣
ከጩኀት ያለፈ ዘመን የሚሻገር ተግባር ይጠይቃል፡፡ ማተብ አስሮን እንጂ ተጣልተን
እስኪ ልጠይቅሽ በጥም ደዌ ደቆ የረሃብ አየህ! ሰው ስትሆን ከመንጋነት እንዳንቀር በክፍፍል ገደል፣
ጠኔ ደፍቶት እልፍ ትውልድ ያልፋል፣ ሚያግድ እረኛ አያሻህም ከህሊናህ በላይ፣ በአንድ ሃሳብ ተጋምደን በድል ከሀገር ክብር በልጦ ሞት ብርቃችን አይደል፡፡
ቢራ ለመጥመቂያ ሚበተን ገብስ ስታስብ መሪ ነህ በብስለት ድር እናብር ውድቀታችን ያንቃን፣
ግን ከሀገር መች ይጠፋል፡፡ ከፍታ በማስተዋል ሰማይ፡፡ ሠርተን እናሳምን ሆነን ድል እንንሳ የ ንገሩት ለዛ ሰው ከዓለም ጫፍ
አፍ ጀግንነት ይብቃን፡፡
ከሆድ በማይሻገር የማጀት ቤት አየህ! ሰው ስትሆን የጎጥ አረም ነቅለህ እስከ ጫፍ ኃይል እንደ ተራራ ገዝፎ ቢከመርም፣
ዕውቀት አጥብበሽ አትለኪን፣ በአንድነት መስክ ላይ ፍቅር ትዘራለህ፣ ምስኪኒቷ እናቴ! በሞላ ጎዳና ባልጠበበ ክንዱን አፈርጥሞ እልፍ የሰገደለት ጀግና ቢሰድርም፣
እስቲ መኖር ይግባን ከማስተዋል በወረወሩብህ የጥላቻ ድንጋይ ትውልድ ድንበር በዘር ገመድ ታግዳ፣ ዓለም የሞተበት የጠላት ማርከሻ ጦር ቢደረድርም፣
መቅደስ ሰው መሆን ስበኪን፡፡ የሚያፋቅር ድልድይ ታበጃለህ፡፡ ነጻ ነኝ ትላለች መንጋነት በአንድ ዓይናችን ሰላም በኢትዮጵያችን
ያሰረው ባሪያ ትውልድ ወልዳ፡፡ ክብር አንደራደርም!!!
ዘመን ካልገበረው ከችጋር ተራራ ከሲኦል ዳር ኑሮ፣ አየህ! ሰው ስትሆን ዝምታህ
እንዴት ነው መሻገር ከመርፌ ኃያል ነው ጀግና የሚያነበረክክ፣ የጀግንነት እብሪት ልባችንን ደፍኖት ማሰብ እየከዳን፣
ከፈሪ ቀረርቶ ከባዶ ሰው ጩኀት፣ እንዴት ነው ነጻነት እንዳበደ ፈረስ ስሜት እየነዳን፡፡
TZTA September 2019 6 https:www.tzta.ca
ስፖርት
የ1500 ሜትር የዓለም ሪኮርድ ባለቤት አትሌት ገንዘቤ ዲባባ እግሯ ላይ በደረሰዉ ጉዳት ምክንያት በሚቀጥለዉ ሳምንት ዶሃ ካታር ላይ በሚጀምረዉ የዓለም ሻንፒዮና
እንደማትሳተፍ የስራ አስክያጅዋ ዛሬ ገለፁ። በጎርጎረሳዉያኑ 2015 ቤጂንግ ላይ የ1500 ሜትር ሩጫ ክብር ወሰንን የያዘችዉ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ባለፈዉ ነሐሴ ዙሪክ
ስዊዘርላንድ ላይ ከነበረዉ ዉድድር በኋላ በቀኝ ግርዋ ላይ ትንሽ የጉዳት ምልክት እንደታየ ሮይተርስ የዜና ወኪል የአትሌትዋን ስራ አስኪያጅ ጠቅሶ ሰሞኑን ዘግቦአል።
አዜብ ታደሰ እና ኂሩት መለሰ
ከጀርመን ሬዲዮ
በኔ ግምት ለኢዮጵያ ደህንነትና ጥቅም ዶክተር ከዚህ ቀጥሎ ስለአቶ ጀዋርና ስለ አቶ እስክንድር
ዐቢይ እላይ በተጠቀሱት ግለሰቦችና ድርጅት ላይ
ገጽ 22 ይመልከቱ
Also over 20 stores in Toronto have our Key and alicha kulets and wots .Ask for Abay Ethiopian Dishes
IF ANY OF THESE ARE NOT CLOSE TO YOU, PLEASE LET US KNOW THE STORE YOU WANT US TO BRING PRODUCTS FOR YOU BY SENDING US AN EMAIL AT simon@abayethiopiandishes.com.
BILDAGENTUR-ONLINE
ዲያቆን ፈንታ ታደሠ ወደ ላሊበላ ውቅር አብያተ በተለይ ቤተ አማኑኤል ላይ ያለው መጠለያ፤ ሸራው ጀምሮ ጥናቱ ተጠናክሮ ይቀጥላል። እኛም ጥገና
ክርስትያናት በየቀኑ ያቀናሉ። ቤተ አማኑኤል የተቀባው ቀለም ከፍተኛ ሽታ በስብሶ፣ ቀዳዳ በመፍጠሩ ዝናብ ሰርጎ እየገባ ቅርሱ ይካሄዳል የሚል ተስፋ ነው ያለን" ብለዋል።
በማምጣቱ፤ ቀለሙን ፍቆ ለማስለቀቅ የተደረገው ላይ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል።
ይህ ግን ለሃይማኖታዊ አገልግሎት ብቻ አይደለም። ሙከራ የህንጻው ግድግዳ ላይ ጉዳት አድርሷል። ለሥራው የፈረንሳይ መንግስት ከአንድ ሚሊዮን
ከአገልግሎቱ ጎን ለጎን ቅርሱን እያስጎበኙ ኑሯቸውን ቤተ ጎልጎታ ደግሞ፤ የዝናብ ውሃ ለማውረድ "ቤተ መስቀል መሃል ለመሃል ተሰንጥቋል። ቤተ ዩሮ በላይ መድቧል። አቶ ግዛት አብዩ፤ ከመስከረም
ስለሚመሩ ጭምርም ነው። ጣራው ላይ በተለያዩ አቅጣጫዎች ቦይ መሳይ መድኃኒዓለም ጣርያው አፈር ብቻ ሆኗል። ውስጡ ጀምሮ የቴክኒክ ሥራ እንደሚጀመር፣ የአማራ
ማፍሰሻ ቢሠራለትም፤ በአራት በኩል ተሰባስቦ ላይም ጉዳት አድርሶበታል" ይላሉ ዲያቆን ፈንታ ክልልን ጨምሮ የተለያዩ አካላት ገንዘብ በመመደብ
የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስትያናት በ12ኛው የሚወርደው ውሃ ታችኛውን የቅርሱን አካል ስለችግሩ ሲያስረዱ። ከቅርሱ ውጭ ያሉ ነገሮች እንደሚሠሩም ገልጸዋል።
ክፍለ ዘመን ከአንድ አለት ተፈልፍለው የተሠሩ በመቦርቦር ላይ ይገኛል።
ናቸው። • ከኢትዮጵያና ከሌሎች የአፍሪካ ሃገራት ስለተዘረፉ ዲያቆን ፈንታ እንደሚሉት፤ እንደ ላሊበላ አይነት
እሳቸው እንደሚሉት፤ ከዚህ ሁሉ በላይ አሳሳቢ ቅርሶች ምን እናውቃለን? ቅርስ ባለመኖሩ ባለሙያዎች ቅርሱን ለመጠገን
በቁጥር 11 የሆኑት አብያተ ክርስቲያናት፤ በ1970 የሆነው የአብያተ ክርስትያናቱ መጠለያ ነው። ሲቸገሩ ይስተዋላል።
ዓ. ም. በዓለም አቀፉ የትምህርት፣ የሳይንስና በዚህ ሐሳብ አባ ጽጌሥላሴም ይስማማሉ። አሁን
የባህል ተቋም (ዩኔስኮ) የዓለም ቅርስ ተብለው በ2000 ዓ. ም. አብያተ ክርስትያናቱን ከአደጋ ያለው መጠለያ ለአራተኛ ጊዜ የተቀየረ መሆኑን "ቅርሱ ከምድር ውስጥ አለት ተፈልፍሎ ዓለም
ተመዝግበዋል። ለመከላከል ሲባል መጠለያ እንዲሠራላቸው ተደርጎ ይናገራሉ። ከሚሠራው ጥበብ በተለየ ነው የተሠራው። ይህን
ነበር። ይህ መጠለያ ደግሞ ቅርሶቹ ላይ ጫና ለመጠገን ባለሙያዎች ሲጨነቁ እናያለን። ጥበቡን
ዲያቆን ፈንታ እነዚህን ድንቅ ቅርሶች ሲያስጎበኙ በማሳደሩ የብዙዎች ስጋት ከሆነ ሰነባብቷል። "የብረቱ እግር የቆመው ዋሻ ወይም ቤተ መቅደስ ግለጽላቸው ነው የምንለው። እንደዚህ ዓይነት
ከጊዜ ወደ ጊዜ አደጋ ላይ እየወደቁ መሆኑን ላይ ነው። መጠለያው ሲሠራ የነበረው የንፋስ ሥራ በሌላው ዓለም ስለሌለ አንዳንዶቹ ቅርሶቹን
መገንዘብ ከጀመሩ ዓመታት ተቆጥረዋል። "እነዚህ ቅርሶች ህልውናችን ናቸው" የሚሉት መጠን አሁን በእጥፍ ጨምሯል። ንፋስ ሲኖር መሞከሪያ ነው የሚያደርጓቸው። አንዱ መጥቶ
የላሊበላ ከተማ ነዋሪው አቶ ተገኘ ዋሲሁን፤ ብረቱ ይንቀሳቀሳል። ከባድ ንፋስ ቢመጣና ብረቱ ሠርቶ ይሄዳል፤ ሌላው መጥቶ ትክክል አይደለም
"ዕድሜ ተጨምሮበት፣ በሰው ሰራሽ እና በተፈጥሮ "ቅርሶቹ ለእኛ ሃብታችን እና ህልውናችን ናቸው። ቢወድቅ ቤተክርስትያኑን ያፈርሰዋል። እግሩ በሚል ያንን ያነሳል፤ የራሱን ይቀይራል። በዚህ
አደጋ ምክንያትም እየተጎዱ ነው" ይላሉ። ሰማያዊ ስጦታ፤ ምድራዊ ርስታችን ናቸው። ቢሰምጥም ከስር ያለው መቅደስ ላይ ሊወድቅ መልኩ በአብዛኛው ሰው ሠራሽ ችግር ነው የጎዳው"
በተወሰነ የጊዜ ገደብ ለቅርሱ ተብሎ መጠለያ ይችላል" ሲሉ ስጋታቸውን ያስቀምጣሉ። ይላሉ።
• ከላሊባላ ጥገና ጀርባ ያለው ማን ነው ? ቢሠራለትም፤ እስካሁን ባለመነሳቱ ለከፋ አደጋ
ሊያደርሰው ይችላል" ሲሉ ስጋታቸውን ለቢቢሲ የአማራ ክልል የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ የሆኑት • "የዘረፉትን ቅርስ በውሰት እንመልስ ማለታቸው
በዚህ ሀሳብ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አስርድተዋል። አቶ ግዛት አብዩ፤ "ከዕድሜ እና ከአያያዝ ጋር ተገቢ አይደለም" ሚኒስትር ሂሩት ካሳው
ቤተክርስትያን የደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ ገዳም በተያያዘ ጉዳት እየደረሰ በመሆኑ ጊዜያዊ መፍትሔ
አስተዳዳሪ የሆኑት አባ ጽጌሥላሴ መዝገቡም • ያልታበሰው የላሊበላ እንባ ሲሰጥ ነበር። አሁን ሲባባስ ከፍተኛ ርብርብ አባ ጽጌሥላሴ እንደሚሉት፤ በቤተ መድኃኒዓለም
ይስማማሉ። ተደርጓል" ብለዋል። እና በቤተ አማኑኤል ትልቁ ጉዳት አንዱ ባለሙያ
ሌላው የአካባቢው ነዋሪ የሆኑት አቶ ቀለሙ ገላው መጥቶ የሠራውን ሌላው መጥቶ በመዶሻ እና
"ከ800 ዓመት በላይ ዕድሜ በማስቆጠራቸው በበኩላቸው፤ "የተሰቀለው ብረት ካለው ክብደት ጉዳዩ ይበልጥ ትኩረት እንዲያገኝ መስከረም 27፣ መቆርቆሪያ ማንሳቱ ነው።
እርጅና ይታይባቸዋል። አልፎ አልፎም እንጻር ስጋት ደቅኗል። በተደጋጋሚ ብንጠይቅም 2011 ዓ. ም. ሰላማዊ ሰልፍ ተደርጎ ነበር። ከተለያዩ
ተሰነጣጥቀዋል። ችግሮቹ ሁለት ናቸው። አንዱ እስካሁን ምላሽ አላገኘም" ይላሉ። የህብረተሰብ ክፍሎች የተወጣጡ ልዑካንም ወደ አቶ ግዛት እንደሚናገሩት፤ ቅርሶቹ ላይ
በእድሜ ምክንያት የደረሰባቸው ጫና ሲሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ሄደው አቤት ብለዋል። መጠለያው ስጋት ቢደቅንም፤ ማንሳቱ የሚወስነው
ሁለተኛው ሰው ሠራሽ ጉዳት ነው" ይላሉ። እሳቸው እንደሚሉት፤ ከብረት የተሠራው መጠለያ በባለሙያዎች የተቋቋመው የቴክኒክ ቡድን ነው።
በአምስት ዓመት ውስጥ ይነሳል ቢባልም ለ12 ችግሩን ቦታው ድረስ በመሄድ የተመለከቱት
ችግሮቹን ለመቅረፍ ሲባል በተለያዩ ወቅቶች ዓመታት ያህል አልተነሳም። "ብረቱ ካለመነሳቱ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ፤ ጉዳዩን "ጉዳት የማያደርስ ከሆነ ይቆያል። የሚጎዳ ከሆነ
የጥገና ሥራዎች ተከናውነዋል። በተጨማሪ ብረቱ ያረፈበት ከቤተክርስትያናቱ ለፈረንሳይ መንግሥት አቅርበው ድጋፍ በጠየቁት ደግሞ ያነሳል" ሲሉ ያስረዳሉ።
መሠረት ጋር ተመሳሳይ መሆኑም ስጋት ፈጥሯል" መሠረት አዎንታዊ ምላሽ አግኝተዋል።
"የተለያዩ ባለሙያዎች ሊጠገኑት ሞክረዋል። ይላሉ። ዲያቆን ፈንታ "ባይናገር እንኳን እንደ መምህር
በግብጻዊያን እና በጣልያናዊያን መሃንዲሶች የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮንም የሚያስተምር፣ እንደዳቦ እየተቆረሰ የተሠራ፣ በዚህ
የተሠሩ ሥራዎች አሉ። አንዳንዶቹ ጥሩ ሲሆኑ፤ ዲያቆን ፈንታ በበኩላቸው ብረቱ ላይ ፍተሻ ቅርሱን ጎብኝተዋል። በጎ ምላሽም ሰጥተዋል። ዘመን ማንም ሰው ሊሠራው የማይችል ድንቅ
ሌሎቹ ደግሞ ችግሮቹን ያባባሱ ናቸው" ሲሉ አባ እንዳልተደረገ ይናገራሉ። ጥበብ በመሆኑ፤ እንጠግናለን ተብሎ የተጀመረው
ጽጌሥላሴ ያስረዳሉ። "የፈረንሳይ መንግሥት ለቅርሱ ጥበቃ አድርገው ሃሳብ በአጭር ጊዜ ውስጥ መከናወን አለበት።
እሳቸው እንደሚሉት፤ ከ10 ሜትር በላይ መሥራት እንደሚችሉ ቃል ገብተዋል። ሙሉ አንዴ ከፈረሰ ከሃዘን ውጭ የሚጠቅመን ነገር
ቤተ ገብርኤል የተሻለ እድሳት እንዳገኘ የሚገልጹት የሚረዝመው ብረት የቆመው ከህንጻው በላይ ለሙሉ የፈረንሳይ መንግሥት የሚሰራው ሲሆን፤ የለም" ይላሉ ።
ዲያቆን ፈንታ፤ በዕድሳቱ ምክንያት ተጨማሪ ነው። ለምሶሶነት የሚያገለግለው ብረት መሬት የአገር ውስጥ እና የፈረንሳይ ባለሙያዎችን ያካተተ
ጉዳት የደረሰባቸው አብያተ ክርስትያናት ውስጥ ተቆፍሮ የተቀበረ መሠረት የለውም። የቴክኒክ ቡድን ኮሚቴ ተዋቅሯል" ብለዋል አቶ የዲያቆን ፈንታ ሕልም ሁለት ነው። አንድም
መኖራቸውንም ይጠቁማሉ። ስለዚህም ብረቱ ቢንቀሳቀስ ቅርሱ ላይ ቢወድቅ ግዛት። ጥንታዊ የሆነውን ቅርስ መጠበቅ። በሌላ በኩል
ይችላል። "ዓለም ሁለተኛ ሊሠራው ይቅርና እንዲህ ደግሞ ቅርሱን በማስጎብኘት የሚያገኙትን ጥቅም
• አሜሪካ ለላሊበላ ቤተክርስትያን ጥበቃ ተብሎ ተሠራ ለማለት የሚከብደውን ቅርስ አደጋ አባ ጽጌሥላሴ ከዚያ በኋላ ተስፋ እንዳላቸው ማስቀጠል። መንጋ ያለመሆን ከብረት – መስከረም
ፕሮጀክት 13.7 ሚሊዮን ብር ሰጠች ላይ ጥሏል" ይላሉ። ይናገራሉ። "ጉዳዩን የሚከታተል ኮሚቴ አለ። አበራ
የተለያዩ ባለሙያዎች ተካተውበታል። ከመስከረም September 16, 2019 | Filed under: ነፃ
Dr. Zahir Dandelhai Dentist, B.Sc., D.D.S. ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ
NEW PATIENT & EMERGENCY WEICOME አብርሃም አየለ በሰከነ ሁኔታ ልንንከባከበው ይገባል። ይህንንም ስናደርግ
አግባብ በሆነና በሠለጠነ መንገድ አስተያየት በመስጠት
We have two Locations እንዳልካቸውን የሚሰማቸው አላገኙም። የተቃውሞው መሆን እንዳለበት በማመን ነው።
Main & Danforth the 16 Wynford Dr. Suite 112 አድማስ እየሰፋ በተለያዩ የሕብረተሰቡ ክፍሎች ቀጠለ።
ለዚህም ተቃውሞ ኢሕአፓ፣ መኢሶንና ሌሎችም ጠቅላይ ሚንስትሩ ወደ ሥልጣን ሲመጡ የተረከቧት
Dental Clinic Toronto ON M3C3S2 የተቃዋሚ ቡድኖች በተቀጣጠለው ተቃውሞ ላይ ቤንዚን አገር፤ በሚያሳዝን ሙስና የተዘረፈች፣ በሚያሰቅቅ ሁኔታ
በመጨመር አጋጋሉት። ነገሩ ያላማረውና አመጣጡም ሆነ የሕዝቡ ሰብአዊ መብት የተጣሰበት፣ ስልታዊ በሆነ መንገድ
206-2558 Danforth Avenue Tel.,416-384-1000 አመላካች ግቡ መልካም ሆኖ ያልታየው እውቁ ጋዜጠኛ ሕዝቡ በዘርና በጎሣ እንዲከፋፈል የተደረገበት፣ የውጭ
Monday to Saturday ጳውሎስ ኞኞ ዋና አዘጋጅ በሆነበት አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ምንዛሪም ሆነ የአገሪቱ የፋይናንስ አቋም የተመናመነበት፤
“ማንም እየተነሳ ቱግ ማለቱን ትቶ አርፎ ሥራውን ይሥራ” ምናልባትም የተሟጠጠበት እንደሆነ ግልጽ ነው።
10:00 AM - 8:00 PM የሚል አስተያየት ሰነዘረ። ከዚህ ሐሳብ በተፃራሪ የቆሙት በሜቴክ፣ በሕዳሴው ግድብ፣ በልማት ባንክ፣ ባልተገለፀው
Tel,. 416-690- 2438 የወቅቱ ‘ተራማጆች’ ጋዜጠኛው የሰጠውን ምክር አዘል ኤፈርትና በሌሎችም የደረሰውን ዝርፊያ ስንመለከት አገሪቱ
አስተያየት በማጣጣል “እርስዎንና መሰሎችዎን ያስደንግጥ አገር ሆና መቀጠሏም የሚገርም ሆኖ እናገኘዋለን። ይህን
Consultation FREE Service we provide are the following in two location እንጂ …” በሚል ሐተታ የተያዘው የለውጥ ሂደት የዘመናት በመሰለ አቋም የምትገኝን አገር እንኳን በአንድ ዓመት ከዚህ
የትግል ውጤት እንደመሆኑ እየተጋጋለ እንደሚቀጥል በኋላ በሚገኙ ብዙ ጊዜያትም እንኳን ማስተካከል ከተቻለ
* General Dentistory Work * Crown & Bridge በተለመደው በራሪ ወረቀት ይገልጻሉ። ፋታ የጠየቁት የሚደነቅ ይሆናል።
* Ortho Braces, Root Canal & Dentures etc... * Denture * Implant * TMJ Problem ጠቅላይ ሚንስትር ጥያቄያቸው ሰሚ ባለማግኘቱ ‘የዘመናት
* Long flexble hours and scheduldules * All Dental plans Accepted የትግል ውጤት’ የሆነው መንፈስ አሸንፎ እሳቸውም እስር በተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች የመፈናቀልና የጦርነት
ቤት ይገባሉ። ከዚያም የምናውቀው ሆነ። ችግሮች አሉ። ይህም ለሃያ ሰባት ዓመታት የተዘራው
የተንኮል አዝመራ ውጤት ለመሆኑ እማኝ መቁጠር
ነገሩን ለማሳጠር የዚሁ እንቅስቃሴ ድምር ‘ደርግ’ አስፈላጊ አይሆንም። ይህን ከመሰለው እኩይ ሰቆቃ
የሚባለውን ዲያቢሎሳዊ ስብስብ ለሥልጣን አበቃ። ለመታደግ የምንወስዳቸው ርምጃዎችና የምንሰጣቸው
በዚሁ ስብስብ የተገደሉትን የሁለቱን ሊቀ መናብርት አስተያየቶች እንዲሁም ምክር የሰከነና በጥበብ የታጀበ
ማለትም የሌ/ጀነራል አማንና የብ/ጄነራል ተፈሪ ባንቲን መሆን ይኖርበታል።
የሥልጣን ዘመን በመቀነስ ቀሪውን የደርገ ቆይታ ሌ/
ኰሎኔል መንግሥቱ ኃ/ማሪያም ደርግ ወደ መቃብር የሶሻል ሚዲያውን ለጊዜው ወደ ጎን በማለት (በዚህ
እስከተሸኘበት ድረስ ፈነጩበት። ኢትዮጵያ በታሪኳ አይታ መድረክ ላይ የሚሳተፉት በአብዛኛው የአገራችንን
የማታውቀውን የእርስ በእርስ እልቂትን በመሪ ተዋናይነትም ሰላም የማይፈልጉ ምንደኞች በመሆናቸው)፤ አንዳንድ
አስተናገዱ። ጨካኙ መንግሥቱ በጭፍጨፋቸው የቴሌቪዥን ጣቢያዎችና የግል ጋዜጦች/መጽሔቶች
የቀራቸው የሕብረተሰብ አካል አልነበረም። ሕፃኑ፣ ወጣቱ፣ ላይ ወቅታዊ ሁኔታችን ባላገናዘበ መልኩ በጠቅላይ
ጎረምሳው፣ ተማሪው፣ ወታደሩ ሠራተኛው ፆታና ዕድሜ ሚኒስትሩና በአስተዳደራቸው ላይ የሚሰነዝሩት አንዳንድ
ሳይለዩ ፈጁት። ለሥልጣናቸው ማብቃትና ለሳቸውም አገር አስተያየትቶች ከመስመር የወጡ ሆነው አግኝቼቻዋለሁ።
ጥሎ መፈርጠጥ ዋናውና አንኳር ምክንያት ይሄው ገደብ የኢሳት የተወሰኑ ጋዜጠኞች የሚወረውሯቸው ቃላትና
የለሽ ግድያቸው እንደሆነ ምንም አያጠራጥርም። አስተያየቶች - ምን ነካቸው? ያሰኛል። አሁን አሁንማ ብዙ
የኢሳት ወዳጆች የነበሩ ወዳጆቼ ‘አይ ኢሳት በቃኝ’ ማለት
‘ፋታ’ ወደተነፈጉት ጠቅላይ ሚ/ር እንዳልካቸው መኰንን ከጀመሩ ሰነባብተዋል። የጣቢያው አስተዳደርም በዚህ
እንመለስ። በወቅቱ እኝህ ሰው በነበራቸው የትምህርትና ጉዳይ ላይ ለሕልውናው መቀጠል ሊያስብበት ይገባል።
የሥራ ተሞክሮ ሁኔታዎች ተመቻችቶላቸው ሥራቸውን አቶ ኤርምያስ ለገሰ ጠቅላይ ሚንስትሩ የኢንሳ ባልደረባ
ቀጥለው ቢሆን ኖሮ - የነጭና ቀይ ሽብር ተብሎ በነበሩበት ወቅት ይህን አደረጉ፣ ይህን ፈጸሙ እያለ
ስም የወጣለት እልቂት ይካሄድ ነበር? ከኤርትራ ጋር ብዙ ለመናገር ያደረገው ሙከራ አግራሞት ጭሮብኛል።
የተካሄደውና ለብዙ ወገኖች (ኢትዮጵያም ኤርትራም) የግለሰቡ አነጋገርና የሰውነት እንቅስቃሴ ሐሳብ የሚሰነዝር
እልቂትና ለአገራቱም መድኅን ሊሆን ይችል የነበረው ብቻ ሳይሆን የተለየ ተልእኮ ያለው ያስመስላል። እንዲያው
የኤኮኖሚ ውድመት ይፈፀም ነበር? ለዚች ድሀ አገር ነገርን ነገር ያነሳዋልና፤ ያገለገለውን ኢሕአዴግን ከመክዳቱ
በተለያየ መልኩ ቤዛ ሊሆኑ ይችሉ የነበሩት የጦርና የሲቪል በፊት ራሱ በጻፈው ‘የመለስ ትሩፋት’ ገጽ I ላይ፤
ባለሥልጣናት እንዲሁም ወጣቶች በአሰቃቂ ሁኔታ ይገደሉ “በኢሕአዴግ የፖለቲካ ጎዳና በአባልነት፣ በመካከለኛና
ነበር? በአጠቃላይ ለማስቀመጥ በሌ/ኰሎኔል መንግሥቱ ከፍተኛ ካድሬነት ከ12 ዓመታት በላይ አገልግሏል” በሚል
ዘመነ መንግሥት የተካሄዱት ሌሎች ሰብአዊና ቁሳዊ ተገልጿል። እንግዲህ ኢሕአዴግን ስናውቀው ካድሬ
ውድመቶች ተግባራዊ የማይሆኑበት እድል የሰፋ እንደነበር ማለት ምን ማለት እንደሆና የአርባ ዓመታት ተሞክሯችን
መገመት ይቻላል። እንደሚነግረን አቶ ኤርምያስ በእነዚህ ጊዜያት ለኢትዮጵያ
ሕዝብ እርጥብ ቄጤማ እንዳላነጠፈለት የምንገነዘብ
አገራችን ወደ አለችበት ወቅታዊ ሁኔታ ስንመለስ፤ ወጣቱና ይመስለኛል። ‘በሌላው ዓይን ውስጥ ያለውን ጉድፍ …’
አንደበተ ርቱዕ ጠቅላይ ሚንስትር ጅማሯቸው መልካም እንዲል መጽሐፉ፤ መጀመሪያ ራስንም መመርመር ጠቃሚ
ነው። በሂደት ሊያሻሽሏቸው የሚገቡ ጉዳዮች እንዳሉ ይሆናል።
ይታመናል። ሆኖም፤ በአጭሩ የሥልጣን ዘመናቸው
ብዙ አመርቂና አስደናቂ ተግባራትን አከናውነዋል። ጠቅላይ ሚንስትሩ ያሉበት ሁኔታ፤ የገናውን ዳቦ
ይህንኑ በአጭር ለመግለጽ፤ በሕይወት እናገኛቸዋለን ያስታውሰኛል። የታወቁት ጠላቶቻቸው የማይሸርቡት
ብለን ያላሰብነውን የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ፣ ተንኮልና ሴራ የለም። ሊደግፏቸው የሚገቡት ደግሞ
በጦርነት ፍጥጫ የነበሩትን ኤርትራንና ኢትዮጵያን እንዲሁ የሆነውንም ያልሆነውንም እያነሱ ችግር አብቃዮች
ሰላም እንዲያሰፍኑ፣ በተለያዩ የመካከለኛው ምስራቅ ሆነዋል። ለእኝህ ሰው በተቻለ መጠን ድጋፋችንን ሳናቋርጥ፤
አገራት ሰብአዊ መብታቸው ተጥሶ በአሰቃቂ ሁኔታ ይገኙ አስፈላጊና ጠቃሚ በሆኑ ጉዳዮች ላይ አስተያየት/ምክር
የነበሩ ወገኖቻችንን ከራሳቸው ጋር ይዞ በመምጣትና እየሰጠን ወደቀናው መንገድ በጋራ ብንጓዝ አገራችንንም
ከዚያም ሕጋዊ በሆነ መልኩ መብታቸው እንዲጠበቅ ወገናችንንም እንጠቅማለን። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር
ማድረግ፣ ሌሎች ሌሎችንም አድርገዋል። እኝህን መሪ አብይ አህመድ ሥልጣን በተረከቡበት ዕለት ከአደረጉት
ከማደንቅበት እንዱ ምናልባትም ዋናው ለኢትዮጵያና ንግግር የሚከተለውን በመጥቀስ ልሰናበት፤
ለኢትዮጵያዊያን የሰጡትን ክብር ነው። ባለፉት አርባ
ያህል ዓመታት የኖርንበት ድባብ፤ ቀይ ሽብር፣ ነጻ እርምጃ፣ በታሪካችን በተለያዩ አጋጣሚዎች አዲስ የፖለቲካ
እጅ ይቆረጣል፣ አስፈላጊው እርምጃ ይወሰዳል፣ ወዘተ ምዕራፍ የመጀመር እድሎችን አግኝተን ብዙዎቹን በወጉ
እየተባልን የኖርን ዜጎች ዛሬ አገራችንና ሕዝቧን ከፍ ከፍ ሳንጠቀምባቸው አምልጠውናል። አሁንም፣ ይህ የሥልጣን
የሚያደርግ መሪ ስናገኝ የፈጣሪ ፀጋ ነው ከማለት ውጭ ሽግግር አዲስ ምዕራፍ የምንጀምርበት ሌላ ታሪካዊ እድል
ሌላ ምን ማለት ይቻላል? አገራችን ሰላም የሰፈነባት ሆና ነው። በመሆኑም በከፍተኛ ስሜት ልንጠቀምበት ይገባል …
ለዘመናት በማኅበራዊ ኑሯችን፣ በኤኮኖሚና በፖለቲካውም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ
ምኅዳር የተረጋጋች እንድትሆን ይህንን እድል በአግባቡና
እንዴት እንደዚያ የተረጋጋ ድምፅ ሊኖራቸው ያንን ድምፅ ጥያቄ ውስጥ የሚከቱት ሰዎች አሉ።
የቻለ ይመስልሻል? ግምትሽ ምንድን ነው? አንቺ እሳቸውን በድምፅ እለያቸዋለሁ ስላልሽን
ጋዜጠኛ ፋሲካ ታደሰ Image copyrightFASIKA TEDESSE/FB እርግጠኛ አደለሁም ግን የጦር ሰው ናቸው አደል። ብዙ ስለዚህ ድምጽ ምን ልትይን ትችያለሽ?
ሰኔ 15 ምን ይመስል ነበር? በዚያ ሰዓት ተጠርጣሪ እንደሆኑ ታውቂያለሽ? ጊዜ የእንደዚህ ዓይነት ሰዎችን ስሜት ከድምፃቸው የሳቸው ድምፅ ሊሆን እንደሚችል እገምታለሁ።
ጋዜጣችን የእሑድ ጋዜጣ ነው፤ ቅዳሜ ምሽት ሁልጊዜም ምንም የማውቀው ነገር የለም መረዳት የምንችል አይመስለኝም። የተባለው እንዳልኩህ ድምፃቸውን አውቃለሁ ሰምቼ፤ ደጋግሜ
ቢዚ ነው። ጋዜጣውን ቅዳሜ ማታ ነው ማተሚያ ቤት ነገር በእርግጥም ሆኖ ከነበረ መደናገጥና መረበሽ ስለሰማሁት እለየዋለሁ። እንዳልኩህ የሳቸው ድምፅ
የምናስገባው። ቅዳሜ ሁልጊዜ የሩጫ ቀን ነው። ምን ተባባላችሁ? ያልሰማሁባቸው ወታደራዊ ሰው በመሆናቸው ነው ብዬ ይመስለኛል። "ኦዲዮው" ትክክል ነው፣ አይ ትክክል
ደወልኩኝ አነሱ። እራሴን አስተዋወቅኩ። ከአዲስ አበባ እገምታለሁ። ግን አሁንም እርግጠኛ መሆን አልችልም። አይደለም፣ ተሰርቶ ነው በሚለው ላይ አስተያየት
በዚህ ሩጫ ውስጥ ሆነሽ የባሕርዳሩን ክስተት እንደምደውልላቸው የምሠራበትን መሥሪያ ቤትና ለምን ባልሰጥ ደስ ይለኛል።...
ለመጀመርያ ጊዜ ስንት ሰዓት ላይ ሰማሽ? እንደደወልኩ አስረድቼ ክልሉ ላይ ያለውን ነገር ምን በደወልሽላቸው ሰዓት የክልሉ ፕሬዝዳንትን
ምንድነው የሰማሽው? ከማንስ ነው የሰማሽው? እንደሆነ አንዲያስረዱኝ ነበር የጠየቅኳቸው። ጨምሮ ሌሎችም ሰዎች ተገድለዋል። ስትሰሚው ግን ላንቺ የተሰማሽ ስሜት ምንድን
በትክክል ሰዓቱን አላስታውስም። ግን ከ1፡30 እስከ 2፡00 ነው? ጄኔራል አሳምነው ናቸው ነው ያልሽው?
ሰዓት ባለው ይመስለኛል። ቢሮ ነበርኩ፤ ያው ጋዜጣውን ምን አሉ? እና ያንን ጉዳት አደረሰ የሚባል ሰው በዚያ መረጋጋት የመጀመሪያ ስሜትሽ ምንድን ነው?
ጨርሰን ወደ ማተሚያ ቤት ለመላክ እየተሯሯጥን ነበር፤ ባህር ዳር ከተማ ላይ አንድ አንድ ግጭቶች እንዳሉ እና ማውራትና የክልሉን የፀጥታ ሁኔታ ማብራራት፤ ይቅርታ እዚህ ላይ በጭራሽ ምንም ኮሜንት ባላደርግ
ስለ ባሕርዳር የሰማንበት ሰዓት። ከአለቃዬ ተደውሎ ጉዳቶችም እንደደረሱ ነገሩኝ። 'ስፔሲፊክ' እንዲሆኑልኝ በማግሥቱም መግለጫ እንሰጣለን ሲሉ ከድምፃቸው ደስ ይለኛል።
ነው የተነገረኝ። ባህርዳር ላይ ችግር አለ እየተባለ ነው ስለፈለኩኝ የጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ የፕሬስ ምንም ነገር መረዳት አለመቻል ለማመን አይከብድም?
እስኪ አጣሪ ተባልኩ። ሴክሬቴሪያት ኃላፊው አቶ ንጉሡ የመፈንቅለ መንግሥት አወዛጋቢ ስለሆነ ነው?
ሙከራ ነው ብለው መግለጫ ሰጥተዋል እና እርስዎ አንቺ ራስሽ አሁን ላይ ስታስቢው አይገርምሽም? አዎ ! የምልህ ጉዳዩ (ኬዙ) በደንብ ያልለየለት ነገር
•የብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ጽጌ የቀብር ሥነ ሥርዓት ግን ግጭት ነው ያሉኝ ስላቸው «መፈንቅለ መንግሥት በርግጥ ግልፅ ቃለምልልስ ስለነበር ድምፃቸውን እቀርፅ ነው፤ በዚህ ወቅት ምንም ብል የአንድን ሰው ሐሳብ
ተፈፀመ ብሎ ነገር የለም። መፈንቅለ መንግሥት በየመንደሩ ነበር። በሰዓቱ ከሰማሁት ነገር አንፃር እኔም ተረጋግቼ እንደ መከራከሪያ ተደርጎ ፒክ ይደረጋል እና ቢቀር ነው
አይደረግም። መፈንቅለ መንግሥት ሊደረግ የሚችለው አልሰማኋቸው ይሆናል ብዬ በኋላም ደጋግሜ ሰምቼው የሚሻለኝ፤ እርግጠኛ ሆኜ ኮሜንት ማድረግ አልችልም።
ከዚያስ? ማዕከላዊ መንግሥት ላይ ነው፤ እና ይህ ከእውነት የራቀ ነበር፤ ድምፁን ግን አሁንም በጣም የተረጋጋ ድምፅ ነው
ያው ክልሉ ላይ አንዳንድ ነገሮች ሲኖሩ የምናጣራው ወደ ነው። ምናልባት የምጠረጥረው የፌዴራል መንግሥት ያላቸው። እርሳቸውን ካናገርሻቸው በኋላ በምን ፍጥነት
ክልሉ ኮሚኔኬሽን ኃላፊ አቶ አሰማኸኝ ጋ [በመደወል] ወደ ክልሉ ለመግባት ፈልጎ የሰጠው ምክንያት ይሆናል ነው ፌስቡክ ላይ ፖስት ያደረግሽው?
ነው። አጋጣሚ እሱ ጋ ስንደውል እኔም ባልደረቦቼም፤ ብዬ ነው የምገምተው» አሉኝ። ድምፃቸውን ቀድተሻል ብዬ አላሰብኩም ነበር። በጣም ቆይቻለሁ! ካናገርኳቸው "አይ ቲንክ" ሰላሳ አርባ
የሱ ስልክ አይሰራም ነበር። ፖሊስ ኮሚሽን፣ ጸረ ደቂቃ የቆየሁ ይመስለኛል። ምክንያቱም የጋዜጣውን
ሙስና... ብቻ ሰው እናገኛለን ብለን የምናስባቸው ሁሉ ከዚያ «መፈንቅለ መንግሥት ካልሆነ [ታዲያ] የስልክ ንግግራችሁ የስንት ደቂቃ ነበር? ሥራ መጨረስ ስለነበረብን እሱን ጨርሰን ልክ ወደ
ጋ ስንደውል ነበር። ምንድነው? ሶስት ደቂቃ ከ18 ሰከንድ መሰለኝ። አንዴ ቆየኝ ማተሚያ ቤት ከተላከ በኋለ ነው፤ ያንን ፖስት
'ስፔሲፊካሊ' ያለው ነገር ስላቸው «እሱን አሁን መናገር እንዳላሳስትህ ቼክ ላድርገው።[ከአፍታ ቆይታ በኋላ] ያደረግኩት፤ አንድ ሰዓት ወይ እንደዚህ !
•የጄኔራሎቹና የአዴፓ አመራሮች ግድያ፡ ሙሉ አንችልም፤ ምክንያቱም እኛ ምርመራ ላይ ያለነው፤ አዎ በትክክል ሦስት ደቂቃ ከ18 ሰከንድ ነው።
እውነቱን ማን ይንገረን? እያጣራን ነው። እሱን እንደጨረስን እናሳውቃችኋለን» ፌስቡክ ላይ ስትለጥፊው ተጠርጣሪ እንደነበሩ
አሉን። የደወልሽላቸው ስንት ሰዓት ነበር? ታውቂ ነበር?
ከክልሉ ባለሥልጣናት መሀል በስም የሚታወቁ 2፡29 ላይ ነበር። በፍፁም አላውቅም፤ ከቢሮ ከወጣሁ በኋላ ፌስቡክ
ሰዎች ጋ ደውለሻል። "ብ/ጄነራል አሳምነው በባጃጅ ለማምለጥ አካውንቴ ላይም ያንን ነገር «አብዴት» ካደረግኩ በኋላ
አንድ ረዳት ኮሚሽነር ሰኢድ የሚባል ሰው አለ በክልሉ፤ ሲሞክሩ ነው የተገደሉት'' በዚህች ደቂቃ ነው ያን ሁሉ ሐሳባቸውን አጋጣሚ ወደ መንገድ ነው የወጣሁት። ወደ አዳማ
እሱ ጋ፣ አቶ አሰማኸኝ ጋ ሌላ በስም የማላውቃቸው መቼ ነው የምታሳውቁን ስላቸው [ደግሞ] «ነገ ጠዋት የሰጡት? እየነዳሁ ነበር። በመሀሉ ብዙ ስልኮች ይደወሉ ነበር።
ጋ፣ [እንዲሁም ደግሞ] አማራ ክልል ያሉ ጋዜጠኞች በተወሰነ መልኩ ምርመራውን ስለምንጨርስ መግለጫ አዎ የምሄድበት ቦታ ስደርስ ሌሊት ነው። ኢንተርኔት
እነዚህ ጋ ብትደውይ ያሉኝ ሰዎች [ዘንድ] አንድ አራቱ እንሰጣለን» አሉኝ ከዚያ ተሰነባብተን። ከዚያ በፊት ግን ተቋርጦም ስለነበር ምንም የሰማሁት ነገር የለም።
ጋ ደውያለሁ... የመጨረሻ ጥያቄ ብዬ «ተኩስ አለ ይባላል፤ አሁንም ንግግራችሁን ለመቋጨት ይሞክሩ ነበረ? በማግስቱ ጥዋት ነው አማራ ቴሌቪዥን ላይ እሳቸው
ድረስ አልተረጋጋም ወይ?» ስላቸው «እኔም አልፎ አልፎ ጋዜጠኛ ስለሆንሽ ተጨማሪ ጥያቄዎችን ተጠርጣሪ ናቸው መባሉን የሰሙ ልጆች ደውለው
ሁሉም አያነሱም? ተኩስ ይሰማኛል» አሉኝ። እንደምታከታትይባቸው እገምታለሁ? የነገሩኝ። አጋጣሚ ያለሁበት ቦታ መብራት አልነበረምና
ተጠርጣሪ ናቸው ወይም አሉበት ብሎ መንግሥት
የአቶ አሰማኸኝ አይሠራም ነበር። የፖሊስ ኮሚሽን «መከላከያ ገብቷል ስለሚባለውስ ነገር?» አዎ እንደዛ ነበረ። አንድ ሁለት ሦስት ጥያቄ መጀመሪያ እንደሚጠረጥራቸው የሰማሁት ከሰው ነው።
ያለው ልጅም አይሠራም። ሌሎቹ ግን ስልክ አያነሱም። ስላቸው «እሱ ላይ ኮሜንት ማድረግ አልችልም፤ ከመለሱ በኋላ ምርመራ እያደረግን ነው። እሱን ስንጨርስ
የማውቀው ነገር የለም አሉኝ፤ ከዚያ በኋላ ብዙም ጥያቄ ነው መናገር የምንችለው ነበር መልሳቸው። እኔ ግን ከክስተቱ በኋላ በጣም ብዙ ጥያቄዎች ይነሱ
ዶ/ር አምባቸው ጋ ደውለሽ ነበር? ለመመለስ ፍላጎት አልነበራቸውም። የሚሉኝ የነበረው በተደጋጋሚ ያለኝን ጥያቄ ሁሉ እጠይቃቸው ነበር። ነበር። ብዙ ግልፅ ያልሆኑ ነገሮች ነበሩ።
አልደወልኩም፤ የርሳቸው ኮንታክትም የለኝም። «ምርመራ ላይ ነን፤ እያጣራን ነው፤ አልጨረስንም፤ ምላሻቸው ያው እያጣራን ነው ነበር። ለምሳሌ ስሞች ምናልባትም ብቸኛው መረጃ ከገለልተኛ ወገን
እሱን እንደጨረስን ነገ ጠዋት መግለጫ እንሰጣለን» ጠቅሼ እነ እገሌ ጉዳት ደርሶባቸዋል እላቸው ነበር። ሌላ በሳቸው ጉዳይ ላይ የፃፍሽው አንቺ ነሽ። ይሄ
ከዚያ ጄኔራል አሳምነው ጋ ደወልሽ? የሚል ምላሽ ነበር የሰጡኝ። [ቅድም]ያልነገርኩህ ነገር የደረሰ ጉዳት? ስላቸው የክልሉ ጽሑፍ ሕይወትሽ ላይ ብዙ ተፅእኖ እንደፈጠረ
አዎ መጨረሻ ላይ «ቆይ... ለምን የክልሉ ጸጥታ ክፍል መስተዳደር አካባቢና የፓርቲ ጽ/ቤት ላይ ነው ጥቃት እገምታለሁ። ከዛ ባሻገር ግን የደህንነት መዋቅሩ
ኃላፊ ጋ አልደውልም?» ብዬ ወደርሳቸው ጋ ደወልኩኝ። ያወራሽው እርሳቸውን ስለመሆኑ ምን ያህል የደረሰው የሚል መልስ ሰጥተውኝ ነበር። በዚህ ጉዳይ ላይ ሊያናግርሽ አልሞከረም ወይ?
ከዚህ በፊትም ለአንድ ጉዳይ ደውዬላቸው ነበር። እርግጠኛ ነሽ? ምርመራ አልተደረገብሽም?
ስልካቸውም ነበረኝ። ከርሳቸው ድምጽ ጋ 'ፋሚሊያር' ነኝ። [ድምጻቸው ለኔ እሳቸው ግን በስም የጠቀሱልሽ ግለሰብ የለም?
አዲስ አይደለም] እኛ ዜና ሰርተን ስለነበር እነ ዶ/ር አምባቸውን ስም በፍፁም! ከዚያ በኋላ ማንም የትኛውም አካል
ለምን ቆየሽ ግን? ከዚያ በፊት ትደዋወሉ ጠርቼ እነሱ ላይም ጉዳት ደርሷል ይባላል ስላቸው ያናገረኝም የጠየቀኝም የለም። አንተም የምታውቀው
ከነበረና በዚያ ላይ ጉዳዩ የጸጥታ ጉዳይ በመሆኑ ለምን እንደዛ አልሽ? «ሊደርስም ላይደርስም ይችላል፤ እሱን እርግጠኛ ሆኜ ይመስለኛል ሶሻል ሚዲያ (ማህበራዊ ሚዲያ) ላይ
በቀጥታ እሳቸውን የሚመለከት ሆኖ ሳለ ለምን ከዚያ በፊት አውርቻቸው አውቃለሁ፤ እንደነገርኩህ። መናገር አልችልም። እሱን የምናውቀው ምርመራችን ታፍና ተወስዳለች፤ ከዚያ ቀደም ብሎ ደግሞ ባልታወቁ
እርሳቸው ጋ መጀመርያ አልደወልሽም? ክልሉ ላይ በነበሩ ጉዳዮች በጸጥታ ጉዳዮች አውርቻቸው ሲያልቅ ነው ነበር ያሉኝ። ሰዎች ተገድላ ተጥላለች አይነት ዜናዎች ይሰሙ ነበር።
እርግጠኛ አይደለሁም ለምን ቀድሜ እሳቸው ጋ አውቃለሁ'ኮ ግን እንደሚባለው ምንም የደረሰብኝም ሆነ የጠየቀኝም፤
እንዳላሰብኩኝ። መጀመርያ የመጣልኝ ኮሚኔኬሽን ለምን እንደዛ ያሉሽ ይመስልሻል? አፍኖ የወሰደኝ የለም።
ቢሮው ኃላፊ ጋ ነበር። ከቆየሁ በኋላ ነው እርሳቸው ጋ አንቺ ግን ያውቁኛል ብለሽ ታስቢያለሽ? የምትገምቻቸው ነገሮች አሉ?
መደወል የመጣልኝ። በመሀልም የከተማውን ነዋሪዎች ብዬ አስባለሁ። ምክንያቱ [ከዚህ ክስተት በፊት] ብዙ ነገር ሊሆን ይችላል ግን ይሄ ነው፣ ይሄ ነው ብሎ ይህንን ቃለ ምልልስ እንድትሰጪና ምንም
ለማነጋገር እየሞከርን ነበር። «የት አካባቢ ነው ተኩስ የስልክ ልውውጦች ነበሩን። 'ሜሴጄም' አድርጌላቸው መገመትና መናገር ይከብደኛል። ነገሩ ገና በምርመራ አልሆንኩም እንድትይ ማንም ግፊት
ያለው? የተጎዱ ሰዎች አሉ ወይ?... እሱንም ለማጣራት አውቃለሁ። ከዚያ በፊት በነበሩ ሁኔታዎች ማለቴ ነው። ላይ ያለና ያልተቋጨ ነው። በምርመራ ሂደት ላይ ያለ አላደረገብሽም፤ ከመንግሥት?
እየሞከርን ነበር በመሀከል። መጨረሻ ላይ ግን እርሳቸው ምክንያቱም [ከዚህ ክስተት በፊት በነበሩ አጋጣሚዎች] ነገር ላይ [analysis and hypothesis ] መሥራት ከባድ ከዛ በፊት ከቀናቶችም በኋላ ምንም የደረሰብኝ ግፊት
ጋ ነው የደወልኩት። ቴክስት ሳደርግላቸው ስብሰባ ላይ ነኝ እያሉ ይመልሱልኝ ነው። የለም። ማንም ጠርቶኝም፣ አናግሮኝምና ጠይቆኝም
ስለነበር ስደውልላቸውም ራሴን አስተዋውቄ እንደዚህ አያውቅም በዚህ ጉዳይ....
ብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ፅጌ መገደላቸው ተገለጸ ዓይነት ዜና እየሠራሁ ስለሆነ [ላናግርዎት ፈልጌ ነው] ሁልጊዜ የስልክ ንግግርሽን የመቀርጽ ልምድ
ብዬ ጽፌላቸው ስለማውቅና ስለመለሱልኝም ያውቁኛል አለሽ? ይሄን የምጠይቅሽ ከዚህ በፊትም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ሊያገኙሽና ስለዚህ
እርሳቸው ወዲያው አነሱት? ብዬ አስባለሁ፤ ላያውቁኝም ይችላሉ።እርግጠኛ የእሳቸው ተብሎ የወጣ ድምፅ ስላለ ነው። ጉዳይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት የሞከሩ ሰዎች
አይደለሁም ግን። እሱ ቅንብር ነው፤የመንግሥት የስለላ መዋቅር የሉም በቀጥታ የፀጥታ አካላት ባይሆኑም....
ወዲያው። [እንዲያውም] ሁለት ጊዜ ይመስለኛል ያሰናዳው ነው የሚሉ ነገሮች ተነስተውበታል። የሉም! አንዳንድ የማቃቸው ሰዎች ፌስቡክ 'አብዴት'
የጠራው። አንቺ ግን አርሳቸው ስለመሆናቸው ይቺን ምናልባት አንቺም በተመሳሳይ ልትጠረጠሪ
ታህል ጥርጥሬ የለሽም ማለት ነው? ገጽ 15 ይመልከቱ
Address
Send your article, letters, poems and
other information with your full name,
address and phone number to:-
TZTA INC.
1411-100 Wingardoen Court
Scarborough, ON M1B 2P4
PAYMENT
The late Michael Gebru, posing for picture after collecting jackpot cheque. Photo credit : CBC Make your cheque payable to
By Dimetros Birku who is currently living in Toronto, about the murder case of the Lotto Max TZTA INC.
wrote, in Amharic, on his Facebook winner at this writing. For residence of Canada cheque and
September 19, 2019 page on Thursday saying that Michael money order are acceptable.
Toronto – According to unconfirmed Gebru was killed in what appears to be The identities of those who committed Pay by Visa or Master Card/Paypal/
reports emerging in social media, a robbery related incident. the homicide are not yet established
From outside Canada Visa and Master
Canadian man of Ethiopian origin is and it is unclear if Ethiopian police are
Card are acceptable. Ask us!
killed this week in the Ethiopian capital In the facebook post, Dagmawi cited attempting to establish suspects in this Go to our website and send us your email
– Addis Ababa. that he got the information from close murder case. address. You will get the newspaper every
family members of the deceased. borkena time
The victim, who is identified as The crime rate has been spiraling up
Michael Gebru, was a winner of Lotto Michael Gebru used to live in in Ethiopia especially after Prime
Max jackpot of 10.7 million from one Scarborough in the GTA before he won Minister Abiy Ahmed took office in For Advertising
of the June 2017 draws. the Lotto Max. He was laid off and on April 2018. Call: (416) 898-1353
EI when he won the jackpot according (416) 653-3839
Dagmawi Tariku, a former journalist to CBC report back in 2017. More updates on this case will be Fax: (416) 653-3413
in a popular Ethiopian FM station shared as they become available. E-mail: tztafirst@gmail.com or
Ethiopian state media did not report info@tzta.ca
his social conservative bona fides: He is about the devastating effects of accelerating support among Canadians, and the climate crisis and talk to Canadians
a gun owner supported by the Canadian climate change. We’ve heard an anti- party’s environmentalist lens resonates about it as a serious crisis, not as a
Coalition for Firearm Rights and hailed carbon tax rallying cry from Conservatives, particularly with millennials, who are political wedge issue. We don’t get
by anti-abortion organizations. The but what will your party do to meet our now the single largest voting block in second chances on this. We are in peril
Conservatives have been making gains in commitment to reduce greenhouse gas of losing human civilization — and
the country. Provincially, the Greens
provincial elections and raising more funds emissions? before the end of this century. The
than the Liberals. If Canada swings right, I absolutely believe Canada needs to play a have made significant advances,
holding the balance of power in science is very clear. It’s like getting
Scheer will finally be a known quantity, real role in reducing global emissions. The
presumably smiling even bigger. We talked reason why I don’t believe in a carbon tax B.C. and nabbing three seats in New a medical diagnosis that you don’t
to him about identifying as a feminist, the is because it’s been shown that it doesn’t Brunswick. So leader Elizabeth May, want to hear: “You’re going to get
environmental crisis and what’s wrong actually have a direct effect on greenhouse the party’s sole MP, might get some through this, but you’re going to have
with a gender-balanced cabinet. gas reduction. Those advocating for it are company in Ottawa in 2019. At 64, to stop smoking, eat a better diet and
abandoning their responsibility to take May is the veteran on the Hill in a field exercise.” That’s where we’re at as a
Last year, you did an interview with meaningful action. Our comprehensive species right now.
of Gen X party leaders — and, once
Chatelaine where you said you were a plan will include a number of principles,
feminist and it generated some blowback. and we will be unveiling our environmental
again, the only woman. We talked to
her about social media attacks, the It’s often said that women are
Are you still a feminist, and what does that approach in the near future. It will be based
link between caregiving and climate disproportionately affected by climate
word mean to you? on promoting incentives, not punishments,
Sure. Conservatives absolutely believe that and working with large emitters to reduce change, and citizen power. change. Can you paint a picture of that
there should equal opportunities, that there their emissions. It’s worth noting that the reality?
should be no artificial barriers to prevent Liberals have granted huge exemptions to Since the past election, we’ve seen a Women make up the bulk of displaced
women from succeeding in life and that we big emitters and big corporations. real reckoning around women’s issues persons, and we are going to see a huge
should work together to overcome them. like #MeToo and pay equity. How has increase in climate refugees. Women
But that doesn’t mean that there can’t be I want to push back on the statement that bear the brunt of caregiving, and the
the political landscape changed with
a diversity of opinions on issues and how carbon taxes don’t work because many climate crisis increases caregiving.
to get there. would disagree, including the Ecofiscal these shifts?
Previous efforts of feminism were Across Canada, we have an epidemic
Commission, a consortium of Canadian
largely on the structural side: Women of Lyme disease. For much of this
I understand that you’re a pro-life Catholic economists, which has said that, in fact,
in your private life, but you said that your a carbon tax is the most effective way to have a right to be in the workplace, a summer, Victoria had days where its
party won’t reopen the abortion debate in reduce emissions. right to access abortion, a right to our air quality was the same as that of
Canada if elected. Is that still where you I don’t believe that just because a group own bodies. But what we didn’t really Beijing. Climate change is a health
stand? of economists has the same beliefs, that get until now is that men don’t have issue.
I’ve made it very clear that, under my it outweighs those who have advocated a right to misogyny. Sexual assault
leadership, a Conservative government in against it or those who have studied The Green Party’s opposition to
was never acceptable, but the #MeToo
2019 will not reopen this debate. There is a the evidence and come to [a different] the Kinder Morgan pipeline has
wide variety of views in the general public conclusion. We approach our solutions movement has opened up a whole
different conversation about what been echoed in the Federal Court of
and within our party, and I believe my job to these issues within a Conservative
as leader is to work on things where we perspective, and I can show you links to kind of male behaviour is acceptable. Appeal. But what do you say to voters
share common ground. articles and scholarly journals that show We are able to really clearly say to who argue that jobs are worth the
the opposite. male colleagues, male friends and environmental risk?
As you may have heard, the Liberals were particularly male bullies in positions of There is no economic case for the
the first government to achieve a gender- What do you think the key issues are for power, “This is over. We’re not putting Kinder Morgan pipeline. Shipping
balanced cabinet. Would the PCs do that, women going into the 2019 election? How out raw bitumen to refineries in other
up with it anymore. Your conduct is
too? is your party going to tackle them? countries means shipping out jobs with
That goes back to the definition of My mom was born into a very low-
unacceptable.” That’s a big change.
the raw bitumen. Why don’t we create
feminism. I can tell you that in my shadow income family in rural Ontario and there
As the sole female federal leader, do more jobs for every barrel of bitumen
cabinet, [women] are there because of were nine kids in a two-bedroom house.
merit — because they’ve gone through the She went to nursing school and was able you see those shifts in your own life? produced by upgrading it and refining it
exact same process [as men]. They win a to afford a better house than she had, and The culture in which I live and work in Alberta? If so, we could use it across
nomination, get elected and demonstrate the expectation was that there would be a hasn’t changed yet. I am assaulted Canada and stop importing foreign oil
their skills, experience and expertise. The constant progression. I think there are a daily with misogynistic messages to the East Coast. There are solutions
women I’ve talked to indicate that it’s lot of people coming out of school who tinged with violence through social and compromises here, but we are in
rather insulting to say to a group of people don’t have that confidence. I meet with this binary winner-loser gladiatorial
media, and I don’t think I should have
that the only way you can get a seat at a people who say “I want to be able to have a contest. What’s the energy policy that
table with the same role as a man is because career and feel like I’ve got a better future to see that. Social media platforms
have to do a better job at regulating meets the needs of all Canadians, all
there is some quota that needs to be filled. than my parents had.” When it comes to
and policing themselves. Anonymity provinces, all parts and regions of this
I think that is actually very offensive to balancing personal and professional lives,
women. there are extra challenges. That’s why is how people can be so despicable. country? Is there a solution at hand? I
we’re advocating for flexible parental submit there is, but we’ve never had a
You’re entering an election cycle where leave (to make it easier for men to share The Green Party is still excluded serious conversation about it.
politics feels nastier and more entrenched in those critical first few months) and why from many federal leaders’ debates.
than four years ago. I proposed my own private member’s bill And in the past campaign, NDP What’s the most important issue facing
When I was Speaker of the House of to make those benefits tax-free (to ensure women voters in this election?
leader Thomas Mulcair and PC Prime
Commons, I learned an invaluable lesson that there are more viable choices and I think it’s important to recognize
about my fellow parliamentarians: Every opportunities). Minister Stephen Harper both pulled
out of a national debate on women’s that citizens have power and to re-
single MP who gets on a plane and flies
to Ottawa is doing so because they are issues, essentially killing it. establish the link between citizens
motivated by a real desire to make Canada and government — and this is true
a better place. I may disagree with their Suddenly, Mulcair decided, “I’m not for men and women voters alike. MPs
ideas in terms of political parties, but I don’t going if Harper isn’t going,” so it was like me are public servants. We are not
doubt their sincerity. I learned to respect even more transparent that they didn’t elevated celebrities; we are workers.
that and realize that we can approach The voter is the boss. Citizens need
want to debate on a platform where
these things from different perspectives to believe it and live it so that our
if we treat one another with respect, and
they were on the same stage as a
woman leader. If I wasn’t such a good government once again becomes an
Canadians want to see more of that.
debater, maybe they wouldn’t have extension of our citizen power doing
In 2015, the negative tone of the PC had to collude to shut down the debate. what we need and want. That means
campaign may have cost your party the But Canadian voters have a right and running balanced budgets and doing
election. Will it be tonally different this an expectation to observe and form the sorts of things we expect of our
time? their opinions [of all parties]. own households. Government is not
You may have heard me saying throughout external to us; government is us. We
the leadership campaign that what need to reclaim it.
Powerful voices in Washington won’t
was missing was positive stories of
Conservative principles. Free market, free
even acknowledge climate change.
As Canadians, how do we continue to These interviews have been edited for
enterprise and individual liberties are what
protect our environment, considering length and clarity.
we believe in and what has lifted literally
billions of people into a better quality of Photo by Geoff Robins/AFP/Getty Images. what’s going on with our neighbour to
life around the world. It is precisely the the south? This story has been updated to clarify
Elizabeth May
Liberal approach, with bigger government We can’t pretend that Canada is that Elizabeth May has been excluded
Gone are the days when casting a
and more control of the economy, that has currently a global leader on climate from many federal leader’s debates,
ballot for the Green Party might have
led to more misery. because we are laggers. We are only but not consortium debates.
felt like wasting a vote. Early polls
show that the Greens have record-level leaders compared to Donald Trump.
The UN just released an alarming report
It’s important to face the fact of the