Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 11

የዘላለም ሕይወት

ምንድነው?
1ዮሐ፡ 2፡25
እ ርሱ ም የሰ ጠ ን ተስ ፋ ይህ የዘላ ለ
ም ሕይወ ት ነ ው
የዘ ላለ ም ሕ ይ ወ ት

 እ ግ ዚ አ ብ ሔ ር ሁል ጊ ዜ ከሰ ው ልጅ ጋ
ር ዘላ ለማዊ
ግ ንኙነት ለማድረ ግ ይፈልጋል
1ዮሐ፡2፡25
አ ዳምና ሔ ዋን

 ከ እ ግ ዚ አ ብ ሔ ር ጋ ር በገነት መካከል
ይራመዱ ነበር

 ክፉ ው ን ና ደጉን ከ ምታሳይ የዛፍ ፍሬ


እንዳይ በ ሉና የሚበሉ ከሆነ ሞትን
እንደሚሞቱና የዘላለ ም ን ሕይወት እንደማ
ያገኙ እግ ዚ አ ብ ሔ ር አስ ጠ ነ ቅቁአቸ ው
ነበር
ሐጢአት

 እነ ርሱ ለ እ ግ ዚ አ ብ ሔ ር ስላልታዘዙ
ከእግ ዚ አ ብ ሔ ር ጋር የነ በራቸ ው
ግንኙነት ተቀየረ ከገነት ወጡ ኑሮ አቸ ው በ
ሙ ሉ በስቃይ የተሞላ ሆነ
ሰይጣንና ኢየሱስ ትንቢት ሲናገሩ

 ዘፍ፡3፡15 በአንተና በሴቲቱ መካከል በዘ ርህና


በዘ ር ዋ መካከል ጠ ላትነትን አደ ር ጋ ለሁ እ
ር ሱ (ኢየሱስ) ራስህን (የሰ ይ ጣ ን) ይቀ ጠ
ቅጣል አንተ ም (ሰ ይ ጣ ን) ሰኮና ውን
(የኢየሱስ ን) ትቀ ጠ ቅጣ ለህ

 እግ ዚ አ ብ ሔ ር የተናገረ ውን ተስፋ ቃል
ጠ በቀ?
እግ ዚ አ ብ ሔ ር ለአ ብ ርሃም
የገ ባ ው ተስ ፋ ቃ ል
 በ ም ድ ር ያ ለ ው ሕዝ ብ ሁሉ በ አንተ
ይባረካል
እግዚአብሔር ለአብርሃም የገባው
ሌላው ተስፋ ቃል
 ዘ ር ህ እንደ ከዋክብት ይሆ ናል
ዘፍ፡15፡5
 አብርሃምም በእግዚአብሔር አመነ ጽ ድ ቅም
ሆኖ ተቆጠረ ለ ት
ዘፍ፡15፡6
እግዚአብሔር የተናገረውን ተስፋ
ቃል ጠበቀ
 ዓ ለሙ በሙሉ በአብ ርሃም ዘ ር ተባረከ
ኢየሱስ
የኖህ ዘመን ጥፋት ውሃ

 እግዚአብሔር ም ድ ር ን ዳ ግመኛ በውሃ


ላያጠፋ ቃል ገባ
 ቀስተ ደመና የዚህ ኪዳ ን ምልክ ት ነው
እግዚአብሔር የገባውን ተስፋ ቃል
ጠበቀ?
 ከዚያ ጊዜ ጀምሮ እግዚአብሔር ዓ ለሙን በውሃ
አላጠፋም
ኢየ ሱስ የዘላለም ሕይወት ሊሰጥ
ተስፋ ቃል ሰጥቶአል
 ዮሐ፡10፡28 እኔ ም የዘላለምን ሕይወትን
እሰጣችኃለሁ ለዘላለም አይጠፋምም አይጠፋም
ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም

You might also like