Amharic

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 12

ምን ላይ ልትሮር ነበር የመሬት ንዝንዙ እነሱ የሳማዩን እንከባከበው ተምድር ለመኖር ተወው ያኛው

አልፎበታል እያሉ ነው ፣ ሰሞኑንን ይሄው የአር ንብረት ጉዳይ ብዙ ቦታዎች ቅስቀሳው ሀይል ነበረው ፣ ከሁሉ
በላይ እስካሁን ድረስ መነጋገርያ እየሆነ ያለው - የ16 አመቷ Greta Trunberg በ ዩናትድ ኔሽን ትላንት
ለአለም መሪዋች ሀሳቧን ያካፈለችበት ስሜታዊ የሚረብሽ ከበድ ያለ ትልቅ ወቀሳ ብዙዎችን ያሳመነ አገላፅ
አድርጋ ነበር

How dare you ትላለች እቺ አስተዎይት የአር ንብረት አክቲሺስት -

"I shouldn’t be up here. I should be back in school on the other side of the ocean. Yet you all
come to us young people for hope? How dare you!"

"How dare you continue to look away and come here saying that you are doing enough when the
politics and solutions needed are still nowhere in sight,"

"You say you 'hear' us and that you understand the urgency. But no matter how sad and angry I
am, I don’t want to believe that. Because if you fully understood the situation and still kept on
failing to act, then you would be evil. And I refuse to believe that "

“You have stolen my dreams and my childhood with your empty words,
People are suffering. People are dying. Entire ecosystem are collapsing. We are in the beginning
of a mass extinction, and all you can talk about is money and fairy tales of eternal economic
growth. How dare you?”

“You’re failing us, but the young people are starting to understand your betrayal. The eyes of all
future generations are upon you. And if you choose to fail us, I say, we will never forgive you.”

ልጄ ሆይ በዮሐንስ እረስ፤ በማቴዎስ እፈስ፤ ጎተራው ሙሉ ዘመኑም ስሉ ይሁንልህ!››

እነሆ አሮጌው ዘመን አልፎ አዲስ አመት ባተ! ኢትዮጵያውያን በእንቁጣጣሽ ደምቀዋል!

በኢትዮጵያ ምድር ብቻ የምትገኝ ናት፡፡ ክብሯም ስሟም በኢትዮጵያ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከሌሎች የዓለም
ሀገራት ልዩ የሚያደርጓት እልፍ ነገሮች አሏት፡፡ ኢትዮጵያ ዘመን ለመቁጠር የሌሎችን እውቀት
አልተመለከተችም፡፡ ሌሎች እስኪቆጥሩላትም አልጠበቀችም፡፡ ይልቁንስ በራሷ ልጆች ድንቅ የሆነ የጊዜ
መቁጠሪያ አበጀች እንጂ፡፡ 13 ወራትን ወሰነች፡፡ 12 ወራቱን 30 ቀናት ሰጠቻቸው፡፡ ለቀረችዋ ወር ደግሞ ከ5
እስከ 6 ቀናትን ሰጠች፡፡ ይች ወር ጳጉሜን ትባላለች፡፡ ጳጉሜን ማለት ደግሞ‹‹ ተረፈ ዘመን›› የዘመን ትርፍ፣
ጭማሪ ማለት ነው ይላሉ አበው፡፡ በየአራት ዓመቱ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን
አቆጣጠር ደግሞ በዘመነ ዮሐንስ 6 ትሆናለች፡፡ በሰባት መቶ አመት አንድ ጊዜ ደግሞ 7 ትሆናች ይባላል፡፡

“ልጄ ሆይ በዮሐንስ እረስ በማርቆስ እፈስ፤ ጎተራው ሙሉ ዘመኑም ስሉ ይሁንልህ” አበው አመት ሙሉ
አርሶ ማሳውን አለስልሶ ለመሬት ካባ ለሰው ልጅ ደግሞ ወዝና ሙሃባ የሚሰጠውን ገበሬ ሲመርቁ ነው፡፡
ገበሬውም ፈጣሪውን አምኖ ከደረቅ መሬት ላይ አዝዕርቱን ዘርቶ ዝናብ ይጠብቃል፡፡ “ሞት እና ክረምት
አይቀርም” እንዲሉ ዝናቡም በቃሉ ይመጣል፡፡ ይህ ፈጣሪውን አምኖ የዘራውን ሰብል በጳጉሜን ወር ምች፣
በረድ እና ነፋስ እንዳይመታው አጥብቆ የሚጸልይበት ወቅት ነው፡፡ እነሆ ዘመነ ሉቃስ አልቆ ዛሬ ዘመነ
ዮሐንስን ተቀበልን፡፡ አበው እንደሚሉት በዘመነ ዮሐንስ ሲያርሱ በዘመነ ማርቆስ ደግሞ ምርቱ ግሩም
ይሆናል፡፡

የአራተኛ አመት ወረፋዋን ጠብቃ የመጣችው የጳጉሜን ስደስተኛዋ ቀን የአንድ ቀን ንግስናዋን ተቀብላ
ዳግም አራተኛ ዓመት እስኪመጣ አሸልባለች፡፡ ወራቱን ሙሉ እምቡጥ የነበሩ አደይ አበቦች አዲሱን ዓመት
በውበት ሊያጎናጽፉት ይፍለቀለቃሉ፡፡ የተራራ ወንዞች ከላይ ወደ ታች ባዘቶ እየመሰሉ መውረድ ጀምረዋል፡፡
መሬቱ ረግቷል፤ ማሳው በአዝዕርት አሸብርቋል፡፡ ዛሬ እንቁጣጣሽ ነውና ኢትዮጵያውያን አሸብርቀውበታል፣
ደምቀውበታል፡፡

እነሆ አሮጌው ዘመን አልቆ አዲሱ ዘመን ሲተካ በተለይም በገጠራማው አካባቢ የበዓሉ አከባበር ልዩ ነው፡፡
የአሮጌው እና የአዲሱ ዓመት መቀያየሪያ ‹‹እርካበ ሌሊት›› ላይ ልጆች በሌሊት ወጥተው ውሃውን ወፍ
ሳትቀምሰው ባሕር ካለ ከባሕር፣ ባሕር ከሌለ ደግሞ ከፏፏቴ እየተጠመቁ፣ እየተንቦጫረቁ፣ አደይ አበባ
እየቀነጠሱ፣ እንኳን አደረሳችሁ! እየተባባሉ ወደ ቤታቸው ይመለሳሉ፡፡

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የዋግኽምራ ቤተ ክህነት አስተዳዳሪ ሊቀ ህሩያን ሀይሌ


ዓለሙ ‹‹በጳጉሜን ወር በሦስተኛዋ ቀን በሌሊት ወንዞች ይቆማሉ፤ የቄስ ተማሪዎችም የቆመውን ውሃ
ለማየት አዳራቸውን በወንዝ ያደርጋሉ፤ በዚያውም ከቆመው ውሃ ጠጥተው በረከት ያገኛሉ›› ነው ያሉት
ስለ ጳጉሜን ወር ሲናገሩ፡፡ በአዲሱ ዓመት መግቢያ ሌሊትም ይህ አይነት ድርጊት እንደሚከሰት የሚናገሩ
አባቶች አሉ፡፡ ወደ ቀደመ ነገራችን እንመለስ እና ልጆች ወደ ቤታቸው ሲሄዱ ለወላጆቻቸው፣ ለእህት
ወንድሞቻቸው በአጠቃላይ በቤት እና በጎረቤት ለሚገኘው ሰው ሁሉ በጭብጣቸው ከያዙት የአደይ አበባ
ዘለላ እየመዘዙ መልካም ምኞታቸውን እየገለጹ ያበረክታሉ፡፡

በእድሜያቸው ጠና ያሉት ደግሞ ልጆቹ ‹‹አንቁጣጣሽ!›› ብለው ሲሰጧቸው ‹‹ልጆቼ በየአመቱ


ያምጣችሁ፤ ከአመት አመት ያድርሳችሁ!›› እያሉ እንደ አቅማቸው ስጦታ ለመስጠት ቃል ይገባሉ፡፡ ቤቱ
የጠና፣ ጓዳውም ያልደከመ ሰው ከሆነ ለአካባቢው ልጆች የበግ ወይንም የፍየል ወጠጤ ቃል ይገባል፡፡
‹‹ልብስ እስከነ ግጣሙ›› ብሎ ቃል የሚገባም አይጠፋም፡፡ አቅሙ እና ስጦታው ይለያይ እንጂ ብቻ ቃል
ሳይገባ የሚቀር አይኖርም፡፡ እነዚያ በሌሊት ተነስተው አዲሱን ዓመት በመጠመቅ የሚጀምሩት ልጆች
የአደይ አበባውን ለሚገባው ሁሉ ሰጥተው ካጠናቀቁ በኋላ በየቤታቸው የተዘጋጀውን ዳቦ፣ ቆሎ፣ የማር
ብርዝ፣ ጠላ፣ ጠጅ ብቻ ቤት ያፈራውን ሁሉንም ይቀማምሳሉ፡፡

ዝግጅቱ በዚህ ይጀምር እንጂ ዛሬ እንቁጣጣሽ ከጧት ጀምሮ እስከ ማታ ድረስ ወረፋ አውጥተው ቡና
እያፈሉ፣ ቄጠማ እየጎዘጎዙ ቤት ያፈራውን እያቀረቡ ሙሉ ጎረቤት ተሰባስቦ በየቤቱ እየዞረ ሲጨዋወት
ይውላል፡፡ ምን አልባት ጎረቤቱ ብዙ ከሆነ ይህ ስርዓት ወደ ቀጣዩ ቀን ሊተላለፍ ይችላል፡፡ በአዲስ ዓመት
ልጅ ቢያጠፋ አይገረፍም ፡፡ ነውር ነው፤ በአዲስ ዓመት አይለቀስም፤ ጥል አያስፈልግም እና ነው፡፡ በአዲስ
ዓመት ሳቅ እና ደስታ ብቻ፡፡

ይህ አይነት በዓል አከባበር ከኢትዮጵያ ውጭ ሌላ የትም ሀገር ልታገኘው አትችልም፡፡ ይህ ለኢትዮጵያውያን


ብቻ የተሰጠ ድንቅ ስጦታ ነው፡፡ የአስራ ሦስት ወራት ጸጋ ያላበሳት ፍቅር እና አንድነት የመላባት ድንቅ
ሀገር ናት፡፡ የሸኘናት ጳጉሜን ወር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤትክርስቲያን ትልቅ ግምት የሚሰጣት
ናት፡፡ በቤተክርስቲያኒቱ ህግ ከሚጾሙት የፈቃድ አጽዋማት መካከል አንዷ የጳጉሜን ወር እንደሆነችም
ሊቁ ነግረውናል፡፡

‹‹ጾመ ዮዲት›› የዮዲት ጾም በመባልም ትታወቃለች፡፡ የዮዲት ጾም የሚባለውም እርሷ ስለ ጾመችው ነው፡፡
ዮዲት ማለት በዘጠነኛው መቶ ክፍለ ዘመን ገደማ በኢትዮጵያ ሀያል ሆና የነበረችውን ዮዲት ማለት
አይደለም፡፡ ይህችኘዋ ኢትዮጵያዊት አይደለችም፡፡ የፋርስ ንጉስ ናቡከደነጾር በሠራዊቱ ተመክቶ ‹‹ሹም
ጠላት አጥፋ፤ ድንበር አስፋ፤ ካመነው እጅ መንሻ እየተቀበልህ፣ ያላመነውን እያሳመንህ ና›› ብሎ ለጦር
አበጋዙ ለሆሎፎርኒስ ትዕዛዝ ሰጠ፡፡ እርሱም እንደታዘዘው በኃይላቸው የታመኑ 12 ሺህ እግረኞችንና 12
ሺህ ፈረሰኛ ጦረኞችን እየመራ ዘምቶ ካመነው እጅ መንሻ እየተቀበለ፣ ያላመነውን እያሳመነ ብዙ ሀገሮችን
እያጠፋ ሲሔድ ከአይሁድ ከተማ ደረሰ፡፡ በዚህም ብዙ ጥፋት በመድረሱ የእስራኤል ልጆች አለቀሱ፡፡

ዮዲት በወቅቱ ባሏ ሞቶባት ከወንድ ርቃ፣ ንጽሕናዋን ጠብቃ በጾም፣ በቀኖና በሀዘን ተወስና ትኖር ነበር፡፡
በተፈጠረው ጥፋት ሕዝቡ ላይ ለመጣው መከራ ‹‹ማቅ ለብሳ በራስዋ ላይ ትቢያ ነስንሳ›› ወደ
እግዚአብሔር አለቀሰች፡፡ ልመናዋንም ሰማት ይላሉ አበው፡፡ ከዚህ በኋላ እስራኤላውያን ጠላታቸውን
በዮዲት ምክንያት እስከ ዮርዳኖስ እየተከተሉ አጥፍተዋቸዋልም ይባላል፡፡

‹‹ዮዲት ጠላቷን ለማጥፋት የቻለችው በጾምና በጸሎት ከእግዚአብሔር ኃይል አግኝታ ነው›› የሚሉት
አማኞችም አሁን ድረስ ጳጉሜን በጾም ያሳልፋሉ፡፡ በሌላ በኩልም የጳጉሜን ወር ‹‹የነገረ ምጽዓት››
ምጽዓት የሚታሰብበት ነውም ይላሉ አበው፡፡ ይህም ጳጉሜን የዓመታት መሸጋገሪያ ጨለማው የክረምት
ወቅት ወደ ማብቂያው የሚያልፍባት እንደሆነች ሁሉ ምጽዓትም ከጊዜያዊው ዓለም ወደ ዘላለማዊ፤
ከምድራዊ ወደ ሰማያዊ፤ ከዚህ ዓለም ወደ ወዲያኛው መሸጋገሪያ ሊሆን ይችላል ይባላል፡፡

እንኳን ከአሮጌው ዘመን ወደ አዲሱ ዘመን አሸጋገረን፡፡ ዘመን ራሱን አይደግምም፤ አይመለስም፡፤
አይከለስም፤ ህይዎትም አንድ ጊዜ የተሰጠች ናት፡፡ ለክፉም ለደግም ስራ ስለማትበቃ ደጉን ብቻ ሰርተው
ይለፉባት፡፡ ክፉውን ክፉዎች ሰርተውት አልፈዋል እና በእርስዎ ዘመን የነበረ ግን የማይኖር ታሪክ ያኑሩ፡፡

ሰላም ለኢትዮጵያ፤ ፍቅር ለኢትዮጵያዊውያን፤ አንድነት ለህዝቦቿ!

መልካም አዲስ አመት፡፡

በታርቆ ክንዴ

መራሕያን ክፍል ፩
መራሕያን ማለት “መሪዎች” ማለት ሲሆን በግእዝ ቋንቋ
አስር /10/ የሚሆኑ ተውላጠ ስሞች /መራሕያን/ አሉ፡፡
እነርሱም፡-
1. አነ .......................እኔ
2. አንተ...................... አንተ
3. አንቲ ..................... አንቺ
4. ውእቱ ................... እርሱ
5. ይእቲ ................... እርሷ
6. ንሕነ ..................... እኛ
7. አንትሙ................... እናንተ /ለቅርብ ወንዶች/
8. አንትን ................... እናንተ /ለቅርብ ሴቶች/
9. ወእቶሙ .................. እነዚያ /ለወንዶች/
10. ውእቶን ................. እነዚያ /ለሴቶች/
መራሕያን በዐረፍተ ነገር
ቀደሰ (ቀዳማይ አንቀጽ Past tense) = አመሰገነ
1. አነ ቀደስኩ 6. ንሕነ ቀደስነ
2. አንተ ቀደስከ 7. አንትሙ ቀደስክሙ
3. አንቲ ቀደስኪ 8. አንትን ቀደስክን
4. ውእቱ ቀደሰ 9. ወእቶሙ ቀደሱ
5. ይእቲ ቀደሰት 10. ወእቶን ቀደሳ
የግሱ የመጨረሻ ፊደል “ከ” ከሆነ ያንኑ መለየት አለብን፡፡
ምሳሌ ሰበከ ብሎ አነ ሰበኩ (“ኩ” ይጠብቃል) ይላል
እንጂ
ሰበክኩ አይልም ስለዚህ ማጥበቅ አለብን ማለት ነው፡፡

ትውውቅ

ሀ፡ ሰላም ለከ
(ሰላም ለአንተ ይሁን)
ለ፡ ወሰላም ለከ
(ሰላም ላንተም)

ሀ፡ መኑ ስምከ?
(ስምህ ማን ነው?)
ለ፡ ቡሩክ ውእቱ ስም።
(ስሜ ቡሩክ ነው።)

ሀ፡ ወመኑ ስመ አቡከ?
(የአባትህ ስም ማን ነው?)
ለ፡ ኖላዊ ውእቱ ስመ አቡየ
(ያባቴ ስም ኖላዊ ነው።)
ሀ፡ እስፍንቱ አዝማኒከ?
(እድሜህ ስንት ነው?)
ለ፡ እሥራ ወክልኤቱ
(ሀያ ሁለት)

ሀ፡ እም አይቴ መጻእከ
(ከየት መጣህ?)
ለ፡ እም አዲስ አበባ
(ከአዲስ አበባ)

ሀ፡ ግብር እፎ ውእቱ
(ሥራ እንዴት ነው?)
ለ፡ ሚመ ኢይብል
(ምንም አይል)

ሀ፡ እሉ አብያፂከ ውእቶሙ
(እነዚህ ጓደኞችህ ናቸው?)
ለ፡ እወ
(አዎ)

ሀ፡ አይቴ ብሄሮሙ
(ሀገራቸው የት ነው?)
ለ፡ ኤርትራ ወእቱ
(ኤርትራ ነው።)

ሀ፡ አይቴ ውእቱ ቤተ ትምህርትከ


(ትምህርት ቤትህ የት ነው?)
ለ፡ አድማስ ውእቱ ቤተ ትምህርትየ
(አድማስ ነው ትምህርት ቤቴ።)

ሀ፡ በል እግዚእ የሀብከ ፀንአቶ ወይከስትለከ


(በል ጌታ ፅናትን ይስጥህ ይግለፅልህም።)
ለ፡ አሜን
(ይሁንልኝ /ይደረግልኝ)

ሀ፡ ሠናይ ሶቤ
(መልካም ጊዜ)
ለ፡ ሠናይ ሶቤ
(መልካም ጊዜ)
Cc መሰረተ ግእዝ

.1. ነባር አንቀጽ (Verb to be)


ውእቱ , ነው፣ ነበር፣ ነሽ፣ ነህ፣ ናችሁ
ይእቲ , ናት፣ ነበረች
ውእቶሙ (ሙንቱ) , ናቸው፣ ነበሩ (ለወንዶች)
ወእቶን (እማንቱ), ናቸው፣ ነበሩ (ለሴቶች )
ምሳሌ፡- አነ ውእቱ ፍኖተ ጽድቅ
አንቲ ውእቱ ተስፋሁ ለአዳም
አንተ ውእቱ ቤዛ ኩሉ ዓለም
ማርያም ይእቲ መሠረተ ሕይወት
ጳውሎስ ወጴጥሮስ መምህራን ውእቶሙ
ሰሎሜ ወኤልሳቤጥ ቅዱሳት ውእቶን
1.2. ሥርዓተ ዐረፍተ ነገር በምሳሌ
ሕዝቅኤል ነቢይ
ሕዝቅኤል ነቢይ ውእቱ
ነቢይ ውእቱ ሕዝቅኤል
አኮ /አይደለም/ ነቢይ ሕዝቅኤል
“ውእቱ” ለሚለው አዎን አለው “አኮ” ነው፡፡
የሚከተሉት ከመራሕያን ከግሶች ጋር አዛምድ/አስተፃምር/
1. አንትን ሀ ነበርኩ
2. ውእቱ ለ በላዕነ
3. አነ ሐ ሖርኪ
4. ውእቶን መ ጸለዩ
5. ይእቲ ሠ ቀተልክን
ረ መጽአት
ሰ ኖምክሙ
ሸ ሖራ
ቀ በልዐ
ወልጥ ኀበ ልሳነ አምሃራ (ወደ አማርኛ መልስ)
1. ንሕነ ሖርነ ኀበ አክሱም ወላስታ
2. አንቲ ውእቱ እመ ብርሃን
3. ማርያም ወለደት ወልደ ዘበኩራ
4. አንተ ወአነ ሰማእነ ቃለ እግዚአብሔር
5. እለ መኑ /አነማን/ ውእቶሙ ዘሖሩ ኀበ ገዳመ ሲና
ወደ ግእዝ መልስ /ወልጥ ኀበ ልሳነ ግእዝ/
1. ወደ ጸሎት ቤት ሄድን
2. እኔ ነኝ ወደ ቤተ ክርስቲያን የሄድኩ፡፡ (ዘ=የ)
3. እነርሱ በኅብረት ተቀመጠ (ኅቡረ = በኅብረት)
4. ቶማስ እና ጴጥሮስ መምህራን ናቸው፡፡
5. ማርያም ድንግል የአሮን በትር (በትር = ብትር) ናት፡፡
6. አንተ የክርስቶስ ወንጌል ሰበክህ፡፡
7. አንተ ሰባኪ አይደለህም፡፡
አስተካክለህ ጻፍ (ጹሑፍ በሥርዓተ ሰዋሰው)
ምሳሌ /ሐዘነ/ ማርያም አመ ተሰቅለ ክርስቶስ/ ኀዘነት
ማርያም /አመተሰቅለ ክርስቶስ/
1. /ኖመ/ አንተ ላዕለ አራት /አልጋ/
2. /ሖረ/ አንትን ኀበ ደብረ ጽጌ
3. /ቆመ/ ማርያ ወማርያም ቅድመ ቤተ መቅደስ
4. /ኀደረ/ ፍሬ ጽድቅ ውስተ ቤተ አርድእት /ተማሪዎች/
5. /አርመመ/ ሚካኤል አመ ተሰቅለ አምላክ
6. /ተፈሥሑ/ ጻድቃን በእግዚአብሔር
shear በማድረግ ሀላፊነትዎን ይወጡ

አመልካች /Demonstratives/
ክፍል 3/፫
ሼር በማድረግ ሀላፊነትዎን ይወጡ
1. መራሕያን ያልናቸው ሁሉ አመልካቾች ሊሆኑ
ይችላሉ፡፡ የሚታወቁት ግን እንደሚከተለው በምሳሌ
ቀርበዋል፤
ተክለ ማርያም ሖረ ኀበ ደብረ መንክራት
ውእቱ ሖረ ኀበ ደብረ ሊባኖስ
ውእቱ ብእሲ ሖረ ኀበ ደማስቆ
ይእቲ ወለት በልዐት ኅብስተ
ውእቶሙ ሙሉድ አእመሩ ትርጓሜ መጻሕፍት
ውእቶን አንስት ሰገዳ ለእግዚአብሔር አምላከ ኢትዮጵያ
ውእቶን አዋልድ በልዓ ኅብስተ
እሙንቱ ውሉድ አንበቡ ወንጌለ ዮሐንስ
እማንቱ አንስት ሰገዳ ለእግዚአብሔር አምላከ ኢትዮጵያ
ነጠላ ብዙ
ውእቱ ያ (that) ውእቶሙ (ሙንቱ) እነዚያ (those)
ይእቲ ያቺ ውእቶን (ማንቱ)
እነዚህ ሁሉ የሩቅ ወይም በኅሊና ያለን ነገር
ያመለክታሉ፡፡
2. ዝንቲ ብእሲ ሖረ ኀበ ኢየሩሳሌም፣ ይህ ሰው ወደ
ኢየሩሳሌም ሔደ፡፡
ዝ ብእሲ ሖረ ኀበ ኢየሩሳሌም፣
ዛቲ ብእሲት መጽአት እምደብረ ታቦር፣ የቺ ሴትዮ ከደብረ
ታቦር መጣች፡፡
ዛቲ ብእሲት መጽአት እምደብረ ታቦር፣
እሉ ሰብዕ ሖሩ ኀበ ደብረ ከርቤ ግሸን፣ እነዚህ ሰዎች
ወደ ደብረ ከርቤ ሔዱ
እላ ደናግል ቅዱሳት እማንቱ፣ እነዚህ ደናግል ቅዱሳት
ናቸው
ነጠላ ብዙ
ዝ፣ ዝንቱ ይህ (This) እሉ እነዚህ (These)
ዛ፣ ዛቲ ይች እላ እነዚህ
እነዚህ ሁሉ የቅርብን ነገር ያመለክታሉ፡፡
3. ዝኩ መምህረ ቅኔ ውእቱ = ያ ሰው የቅኔ መምህር
ነው፡፡
እንትኩ ወለት እኀተ ሙሴ ይእቲ ያቺ ልጅ የሙሴ እኅት ናት
እንታክቲ አስካለ ማርያም ይእቲ
እልኩ ሰብእ ኢትዮጵያዊያን ውእቶሙ = እነዚያ ሰዎች
ኢትዮጵያውያን ናቸው፡፡
እልክቱ
እልክቶን ደናግል መጽኣ እምገዳም = እነዚያ ደናግል
ከገዳም መጡ፡፡
ነጠላ ብዙ
ዝኩ፣ ዝክቱ (ዝለኩ) = ያ (that) እልኩ፣ እልክቱ =
እነዚያ (those)
እንትኩ፣ እንታክቲ = ያቺ እልኮን፣ እልክቶን = እነዚያ
እነዚህ ደግሞ እንደ ተራ ቁጥር አንድ የሩቅ ነገርን
ያመለክታሉ፡፡
መልመጃ
አዛምድ (አስተፃምር፣ አስተዛምድ)
1. ዝኩ አ. ሖረት
2. ውእቱ በ.ቀደስኪ
3. አንታክቲ ረ. መጽኣ
4. እልክቱ ደ. ነበሩ
5. ይእቲ ሀ. ሰገድኪ
6. እሉ ለ. ሖርነ
7. እላ ሐ. አንበብክሙ
8. ዝክቱ መ. ቀደሰ
9. ዝንቱ ሠ. ሐርክን
10. እልኮን
11. እልኩ
12. እሙንቱ
13. ዝ
የሚከተሉትን ወደ ግእዝ ተርጉም፤ ፈክር (ተርጉም)
ኀበ ልሳነ ግእዝ
1. ያች ልጅ ቆንጆ ናት፡፡
2. እነዚያ ኤልሳቤጥና ማርያም ናቸው፡፡
3. ያ የወንጌል ተማሪ ነው፡፡
4. ይህ መጽሐፍ አዲስ ነው፡፡
5. እነዚህ የክርስቶስ አገልጋዮች ናቸው፡፡
ሰላምታ
እፎ ኀደርከ ኁየ = እግዚአብሔር ይሰባሕ
(እንዴት አደርክ ወንድሜ) = (እግዚአብሔር ይመስገን)
ትምህርት እፎ ውእቱ = ሠናይ ውእቱ
(ትምህርት እንዴት ነው) = (ጥሩ ነው)
ማእዜ ውእቱ ዘፈጸምክሙ ፈተናክሙ = ዘዮም ወርኅ
(መቼ ነው ፈተናችሁን የጨረሳችሁት) = (የዛሬ ወር)
በጽባሕ አይቴ ሐዊረከ ውእቱ ዘኢረክብኩከ =ኀበ ከኒሣ /
ቤተክርስቲያን/
(በማለዳው ያላገኘሁህ የት ሄደህ ነው) =ወደ
ቤተክርስቲያን
በየነ ምንት =በይነ ነገረ ማርያም
(ስለምን) = (ስለ ነገረ ማርያም)
ኩሉ ሰብአ ቤትከ፣ እምከ፣ አቡከ፣ አኁከ፣ ደኅና ወእቶሙ
= ወሎቱ ስብሐት
(ሁሉም ቤተሰቦችህ ደህና ናቸው) = (አዎ ምስጋና ለሱ
ይሁን)
በል ሠናይ ምሴት ጌሰም ንትራከብ = ኦሆ ለኩልነ
( በል መልካም ምሽት ነገ እንገናኝ) = (እሺ ለሁላችን)

Yasmin Ali interviews Jaega Wise, Head Brewer at Wild Card Brewery in London

From trading chemicals to brewing craft beer


MY name is Yasmin Ali and I’m a chemical engineer working in the energy sector. I was
originally attracted to study chemical engineering because of the breadth of career
opportunities it provides. To showcase this diversity, I will be talking to a range of fellow
chemical engineers to find out what they do, how they got there, and why they do it. For
this instalment, I spoke to Jaega Wise, Head Brewer at Wild Card Brewery in London.

Wild Card Brewery is one of London’s microbreweries. Nestled away at the Ravenswood
Industrial Estate in Walthamstow, North London, the brewery produces up to 10,000 L of craft
beer per week. As Jaega showed me around the various tanks, pipes, and tiny heat exchangers
(compared to what I am used to in the energy industry), she also explained that the brewery has
been going since 2012.
“I was involved in the beginning. A couple of mates who I used to go drinking with were setting
up a brewery at the height of recession time and I had just quit my job in chemical trading with
no plan. I was helping them out with this project, and I never left,” she said.

After completing her chemical engineering degree, Jaega worked for General Electric’s water
division, experience that has been very useful for her current job.

“Water is the key part of beer production. It’s why different beer styles develop in different parts
of the world, it’s to do with the make up of the feed water,” for example London’s high alkalinity
‘hard’ water is perfect for making porters and stouts, and Pilsen in the Czech Republic’s soft
water creates Pilsner.

Miles Willis

Water treatment to selling chemicals


Depending on what product Wild Card is making, they may have to acidify their water and add a
mixture of calcium chloride and sulfate. This is where the background and understanding of the
water industry comes into play. Seeking a move to London, Jaega left General Electric and got a
job selling chemicals. She became a specialist in chemicals for the paint industry.

“It was literally like watching paint dry. In reality I was moving shipping containers around the
world. In real life I was sending emails and making phone calls.” She left after a few years, and
got by with a job in a pub, doing session singing, and helping out with the brewery, eventually
going full time at Wild Card in May 2014.

Jaega’s job is to look after everything to do with the product, from raw materials, all the way
through to the label on the can and everything in between. She has a team of four full time and
eight part time employees, and they brew about ten times per week, with each production cycle
taking seven hours.

“We have to run double shifts daily, but we like to keep our weekends sacred. We are brewing,
we are moving beer between tanks, we are dry hopping, and we are packaging. Each has its own
challenges and rewards." She also explained that dry hopping is the process of adding dry hops
into the finished beer.

Learning to brew beer


For Jaega, learning to make beer is a combination of science, engineering, and experience. It’s
possible to learn through being a chemical engineer, completing a brewing qualification, or by
learning from someone who knows how to do it.
“I am technically trained, but I have spent a lot of time in a lot of breweries picking it up.” She
explained that making beer is quite straightforward if certain rules are followed, but skills such
as making up a new beer recipe take time to develop.

Miles Willis

To add to her experience, Jaega got her beer sommelier qualification this year. She plans to
complete other sommelier qualifications for cider, wine and whiskey once she has some time, as
she is currently in the middle of writing a book about beer. Jaega is also a presenter, starting off
as a contributor for television science pieces. She is now the beer expert on Channel 5’s The
Wine Show, and one of the presenters on BBC Radio’s The Food Programme.

Winning 2018’s Brewer of the Year by the British Guild of Beer Writers has spurred on Jaega to
seek “some silverware” for Wild Card’s products by entering into beer competitions. Its New
England IPA and Double Dry Hopped IPA both won Gold in a recent Society of Independent
Brewers Association competition. She is also looking for investment to fund the expansion of
production.

“We can’t make enough beer, which is a really good position to be in.” This is partly due to
winning a contract to supply beer to Tesco last year.

Solving issues with chemical engineering


During my tour of the brewery, I asked if Jaega has any affectionate names for the tanks and
items of equipment. Her logical nature came through as she dismissed this, opting for sensible
numbering of the tanks, for practical reasons. Jaega’s chemical engineering background has
enabled her to resolve a myriad of filtration, carbonation, or fermentation issues as they arise.

“I always think of the science. Let’s go back to basics and think about the science and go from
there. It has worked 100% of the time! It’s also the basics, like pumps. All of our pumps are
centrifugal, I know how they work because we studied them, and I know how heat exchangers
work because we studied them.”

Going forward, Jaega would like to see more “hardcore” science and mathematical modelling
within craft beer.

“Next year we’re doing a project with Nottingham University. I’ve proposed a project idea that
they’re happy to roll with,” this will be for students on the Brewing and Distilling Masters’
course.

It’s very clear that Jaega is passionate about her industry, and she described it as “the
friendliest”. Microbreweries collaborate, borrow ingredients, and gain knowledge from each
other.
“I love my job. I have worked harder than I’ve ever worked in my life. I get paid the least
amount of money I’ve ever been paid in my life, but I’m also the happiest. I really don’t think
you can beat that.”

You might also like