Professional Documents
Culture Documents
ToR For Consultation With Stakeholders
ToR For Consultation With Stakeholders
ርዕስ ገፅ
1 መግቢያ..................................................................................................................... 1
2 ዓላማ....................................................................................................................... 1
4 የሚጠበቅ ውጤት.......................................................................................................... 8
i
1 መግቢያ
በመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ የኦፕሬሽን ዘርፍ ከሚከታተላቸው ድርጅቶች መካከል
የስኳር ፋብሪካዎች በሙሉ አቅማቸው በመስራት ምርትና ምርታማነታቸውን በማሳደግ የተቋቋሙለትን ዓላማ
ማሳካት እንዲችሉ እንዲሁም የስኳር ፕሮጀክቶች በተቻለ መጠን በተከለሰው መርሀግብራቸው መጠናቀቅ እንዲችሉ
ከአካባቢያቸው ህብረተሰብ ጋር በትብብር መስራት እና ፋብሪካዎቹና ፕሮጀክቶቹ ያጋጠሙዋቸውን ችግሮች
በመፍታት ረገድ የአካባቢያቸው መስተዳድር አካላት የበኩላቸውን ሚና ሊጫወቱ ይገባል፡፡
ነባር የስኳር ፋብሪካዎች በሙሉ አቅማቸው በማምረት የህብረተሰቡን የስኳር ፍላጎት ለማርካት ኮርፖሬሽኑ ከውጭ
ሀገር የሚያስገባውን ስኳር በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት ለሚደረገው ርብርብ የድርሻቸውን እንዲወጡ እንዲሁም
የስኳር ፕሮጀክቶች በቶሎ ተጠናቀው ወደ ምርት መሸጋገር እንዲችሉ ፋብሪካዎቹና ፕሮጀክቶቹ ከሚያጋጥሙዋቸው
ችግሮች መካከል ህብረተሰብ ተኮር የሆኑትን ከአካባቢ ህብረተሰብ ጋር የምክክር መድረክ በመፍጠር መፍታት
ያስፈልጋል፡፡ ለዚህም ሲባል የግብርናና አግሮ ኢንዱስትሪ ዳይሬክቶሬት ክትትልና ድጋፍ የሚደረግላቸው የስኳር
ፋብሪካዎችና ፕሮጀክቶች ያለባቸውን ችግሮች በመለየት ከባለድርሻ አካላት ጋር በመመካከር ችግሮቹ እንዲፈቱ
ማድረግ በማስፈለጉ የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ ለማካሄድ መነሻ የሚሆን ቢጋር ተዘጋጅቷል፡፡
2 ዓላማ
ዋና ዓላማ
የምክክር መድረኩ ዋና ዓላማ ነባር የስኳር ፋብሪዎችና እየተካሄዱ የሚገኙ ፕሮጀክቶች ዕቅዶች ለማሳካት ተግዳሮት የሆኑ
ማህበረሰባዊ ጉዳዮችን፣ የፋብሪካዎቹንና ፕሮጀክቶቹን የሥራ ሂደት የሚጎዱ ተግባራትን ከአካባቢ መስተዳድር አካላት
ጋር በመወያየት ችግሮቹ በማን እንደሚፈቱ በመለየት በባለቤትነት መፍትሔ እንዲያገኙና የኮርፖሬሽኑ ዕቅድ እንዲሳካ
ማስቻል ነው፡፡
ዝርዝር ዓላማ፡-
1
3 ማኅበረሰብ ተኮር የሆኑ የስኳር ኮርፖሬሽን ዋና ዋና ችግሮች
ሀ. ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ
ከገባ በኋላ በተለያየ ምክንያት ከአውትግሮወር የወጣ 2509.34 ሄ/ር መሬት መኖሩ፤
ህጋዊ የፋብሪካው ይዞታ ላይ የዛሬ 10 ዓመት አርባ አምስት ሺህ ብር በሄ/ር የተከፈለ ካሳ
ገንዘብ ትንሽ ነው በማለት በህገወጥ መንገድ የመሬት ወረራ መደረጉ፤ በተጨማሪ በአዳማ
ወረዳ በአሮጌው የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ አካባቢ የሚገኝ የፋብሪካውን ይዞታ በሀይል ማረስ፣
ፋብሪካው የመሬት ባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ያለው ቢሆንም ከማስፋፊያ ፕሮጀክት ትግበራ ጋር
ተያይዞ ወደ ፋብሪካው የተካለለ በቦሰት ወረዳ 57.56 ሄ/ር እና በአዳማ ወረዳ 5.92 ሄ/ር መሬት
ለዞንና ወረዳዎች የቀረበውን የይዞታ ማረጋገጫ ጥያቄ ዕልባት ማስገኘት፤
በፋብሪካው ኮማንድ ክልል ውስጥ የሚታየውን የጸጥታና የህገወጥነት ችግር በስራ ላይ ተጽእኖ
መፍጠሩ፤
በአውትግሮወርስ ልማት ክልል በውጭ ምንዛሪ ተገዝተው ሥራ ላይ የዋሉ የመስኖ መሠረተ ልማቶች
ስርቆት መበራከት /የተለያዩ ስፕሪንክለር፣ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ሆዝ ወዘተ…/
ፋብሪካውን እና የአከባቢውን ህብረተሰብ አደጋ ላይ ይጥላል ተብሎ የእርሻ ሥራ እንዳይሰራበት
የተባሉ የአዋሽ ግድብ ግርጌዎችን ለእርሻ ልማት መዋል፤
ቀደም ብሎ ልማቱ ሲጀመር የልማቱ አካል የነበሩ የመንገድ፣ የውሃ ቦዮች፣ ኩሬዎች፣ ወዘተ፣
መሸጫ ዋጋ እንዲጨምርና በዚህ አርሶ አደሩን ተጠቃሚ ለማድረግ ታሳቢ ያደረገ እንቅስቃሴ
ርክክብ ያለመደረጉ
2
የፋብሪካው የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የተለያየ ጊዜ የልኬት ስራ የተሰራ ቢሆንም ካርታውን
ማግኘት አለመቻሉ፤
በፋብሪካው ኮማንድ ክልል ውስጥ የሚታየውን የጸጥታና የህገወጥነት ችግር በስራ ላይ ተጽእኖ
መፍጠሩ
ፋብሪካው ለረጅም ጊዜ እያለማ ያለውን መሬት የአካባቢው ማህበረሰብ እንደ አዲስ የካሳ ክፍያ
ያለመደረጉ
ስጋት መሆን፤ ህብረተሰቡም እየኖረ ያለው በህጋዊ መንገድ የያዘው ይዞታ ላይ ስላልሆነ ቋሚ
ያለመደረጉ፤
በኮርፖሬሽኑ ወጭ ለአካባቢ ለህብረተሰብ አገልግሎት እንዲውሉ የተገነቡ ማህበራዊ ተቋማት
ርክክብ ያለመደረጉ
3
መ. አርጆ ዴዴሳ ፋብሪካ
መፍጠሩ፤
ለፋብሪካው የመጀመሪያ ምእራፍ ለሚያስፈልገው የሸንኮራ አገዳ ልማት የሚሆን መሬት በጅማ
አርጆ ወረዳ በተቋቋመው ኮሚቴ 5,273 ሄ/ር መሬት በመለየት 3,946.79 ሄ/ር መሬት
በሰነድ ተደግፎ ለፋብሪካው የተሰጠ ቢሆንም በዳቦ ሀና ወረዳ የቴክኒክ ኮሚቴ ተቋቁሞ
በወቅታዊ ስራዎች መደራረብና አልፎ አልፎ በሚከሰት የጸጥታ ችግር ምክንያት የተጓተተ
መሆኑ፤
በልማቱ ምክንያት ለሚፈናቀሉ አርሶ አደሮች ተተኪ መሬት አለማግኘት
የክልል መንደር ማሰባሰብ ፕሮግራም ከፋብሪካው ዙሪያ የሚነሱ አርሶ አደሮችን አለማቀፍ
ለካሳ ክፍያ እና ማህበራዊ ተቋማት ግንባታ ለዞኖች የተለቀቀ ገንዘብ ሰነድ እንዲወራረድ
ያለመደረጉ፤
በኮርፖሬሽኑ ወጭ ለአካባቢ ለህብረተሰብ አገልግሎት እንዲውሉ የተገነቡ ማህበራዊ ተቋማት
ርክክብ ያለመደረጉ
ከ 1500 በላይ የሚሆኑ ሠራተኞች ለዓመታት ደመወዝ ሲከፍል መቆየቱ እና አሁንም መፍትሄ
ያለማግኘት፤
4
የፀጥታና የህገወጥነት ችግር መበራከት ለምሳሌ ያህል የመስኖ ሀይድሮ ፍሉም፣ ጅኦሜምብሬን፣
የመስኖ ቼክ ጌቶችና ሌሎች ንብረቶች በግለሰቦች መሰረቅ፣ ሸንኮራ አገዳ በእንስሳት ማስበላት፣
ከመሆኑም በላይ በአርብቶ አደሮች በልማቱ ክልል ውስጥ የሚኖሩበት ሁኔታ በመኖሩ
የተንዳሆ ሰኳር ፋብሪካ ካለማው የሸንኮራ አገዳ ማሳ አምስት መቶ አርባ ስምንት ሄክታር
ለተደራጁ አስር የሸንኮራ አገዳ አብቃይ ህብረት ስራ ማህበራት እንዲሰጥ ተወስኖ 10 ሸንኮራ
አደሮች በተለያየ ምክንያቶች ምርታማ ሳይሆኑ ቀርተዉ ከምርት የወጡ ሲሆን ማህበራቱ
አለመቻል፤
ፋብሪካው በሙሉ አቅም ወደ ሥራ ለመግባት ከሚያስፈልገው 13 ሺህ ሄክታር ውስጥ በአሁን
ፋብሪካው ከአቅም በታች እንዲሰራ መገደዱ፤ የለማውን የሸንኮራ አገዳም ቢሆን ለአከባቢው
ሕብረተሰብ መከፋፈል አለበት የሚል ተደጋጋሚ ጥያቄ በየደረጃው ከሚገኙ የክልሉ አመራሮች
እየቀረበ መሆኑ፤
5
በፋብሪካው የሸንኮራ አገዳ ልማት ላይ እየደረሰ የሚገኘውን የእንስሳት ጥቃት የሚጠበቀውን
አለመቻሉ፤
የጸጥታ መደፍረስና የህገወጥ ድርጊቶች መበራከት (ፋብሪካው ባዘጋጀው መሬቶች ላይ ህገወጥ
እርሻ መፈጸም፤ ህገወጥ የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ፣ ህገወጥ እርሻ አልሚዎች ካናሎችን
ስራውን ማደናቀፍ፣
በአውትግሮወር ማህበራት የተደራጁ አርብቶ አደሮች በማሳቸው በመገኘት በውሉ ስምምነቱ
ያለመደረጉ፤
በኮርፖሬሽኑ ወጭ ለአካባቢ ለህብረተሰብ አገልግሎት እንዲውሉ የተገነቡ ማህበራዊ ተቋማት
ርክክብ ያለመደረጉ
ሸ. ኦሞ ኩራዝ ስኳር ልማት ፕሮጀክት
6
ለአርብቶ አደሮች የበቆሎ አርሻ መሬት ዝግጅት የአርብቶአደሩን የልማት ተሳታፊነትና
ቢቆይም ክልሉ ተረክቦ ማስቀጠል ባለመቻሉ የአርብቶ አደሩን ዘላቂ ተጠቃማ ማድረግ
ያልተቻለ መሆኑ፤
በፋብሪካ ቁጥር 2 በሃይሉሃ ሁለት አካባቢ የማህበራዊ ተቋማት ግንባታ የሚሆን ገንዘብ ቀደም
ርክክብ ያለመደረጉ፤
ቀ. ወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት
ባለመደረጉ፤
ርክክብ ያለመደረጉ
4 የሚጠበቅ ውጤት
1. በፋብሪካዎቹና ፕሮጀክቶቹ ያጋጠሙዋቸውን ችግሮች በመገንዘብ እያንዳንዱ ባለድርሻ አካል ለችግሮች የበኩላቸውን
መፍትሄ እንዲሰጡ ይደረጋል፤
2. ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል መግባባት ላይ በመድረስ የጋራ የመፍትሄ መርሀግብረ እንዲቀረጽ ይደረጋል፤
3. በሚቀረፁ የመፍትሄ ትግበራ መርሀግብር መሠረት በቀጣይ ባለድርሻ አካላትና ፋብሪካዎቹ፣ ፕሮጀክቱ፣
ኮርፖሬሽኑ የበለጠ ተቀራርበው እንዲሰሩ ማስቻል፣
ጊዜን እንዲሁም ሌሎች ሀብትን በአግባቡ መጠቀም እንዲያስችል ፋብሪካዎችንና ፕሮጀክቶችን እንደሚገኙበት ቦታ
በማቀናጀት ውይይቱ የሚካሄድ ይሆናል፡፡ በዚህም መሠረት፡-
1. የወንጂ ስኳር ፋብሪካንና የመተሀራ ስኳር ፋብሪካን በተመለከተ በአዳማ ከተማ ሁሉንም ባለድርሻ
አካላት በማገናኘት በህዳር የመጨረሻው ሳምንት የሚካሄድ ይሆናል፡፡
2. የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካንና ከሰም ስኳር ፋብሪካን ሰመራ ከተማ ሁሉንም ባለድርሻ አካላት ያካተተ
ውይይት በጥር ወር ሦስተኛው ሳምንት የሚካሄድ ይሆናል፡፡
3. የኦሞ ኩራዝ ፕሮጀክቶችን በተመለከተ የሁሉም ፕሮጀክቶች ባለድርሻ አካላትን ያካተተ ውይይት
በመጋቢትር ወር ሦስተኛ ሳምንት በጂንካ ከተማ የሚካሄድ ይሆናል፡፡
4. የበለስ ስኳር ፋብሪካን በተመለከተ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ያካተተ የምክክር መድረክ በባህርዳር ከተማ
ፕሮጀክት በሚያዝያ ወር የሚካሄድ ይሆናል፡፡
6 ሎጅስቲክና የጉዞ ወጪ
ለውይይቱ የሚያስፈልገው የስብሰባ አዳራሽ፣ በስብሰባ ጊዜ የሚቀርብ ውኃ፣ በዕረፍት ሠዓት የሚስፈልግ ሻይ፣ ቡና
እና ኩኪስ እንዲሁም ምሳና ወጪ ለግብርናና አግሮ ኢንዱስትሪ ከተያዘው በጀት ላይ በኤጀንሲው የሚሸፈን
ይሆናል፡፡ በስብሰባው ወቅት ለተሳታፊዎች የሚሰጠው ማስታወሻ ደብተር እና እስክሪብቶ በኤጀንሲው ይሸፈናል፡፡
በተጨማሪም ተሳታፊዎች በሁለተኛው ቀን መርሀግብር እንዲያዘጋጁ የሪፍሬሽመንት እና ምሳ ወጪ በኤጀንሲው
ይሸፈናል፡፡ ለባለድርሻ አካላት የሚያስፈልገውን ትራንስፖርት፣ የውሎ አበል ልዩ ልዩ ወጪዎች በስኳር ኮርፖሬሽን
እንዲሸፈን ታሳቢ ተደርጓል፡፡ የኤጀንሲው የሥራ ኃላፊዎችና ባለሞያዎች የሚያስፈልጋቸው የትራንስፖርትና አበል
ወጪ በኤጀንሲው ይሸፈናል፡፡
8
7 አባሪ 1 የባለድርሻ አካላት ምክክር መድረክ ዝግጅት አፈፃፀም መርሀ-ግብር
ተ.ቁ. የሚከናወንበት ሰዓት ክንውን ፈጻሚ
4 3፡05-3፡30 የኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር መክፈቻ ንግግር ያድርጋሉ ዋና ዳይሬክተር/የኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ዋና
ዳይሬክተር
11 10፡-11፡00 ቀጣይ የሚከናወኑ ተግባራትን በማመላከት ስብሰባው ማጠቃለያ ይሰጣል ዋና ዳይሬክተር/የኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ዋና
ዳይሬክተር