Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 3

አማን በአማን ፤ አማን በአማን

አማን በአማን ፤ አማን በአማን


ተወልደ መድሐኒአለም፤ ተወልደ በቤተልሄም(2)
ኸኽ ...
ተወልደ መድሐኒአለም፤ ተወልደ በቤተልሄም(2)
እውነት በእውነት፤ እውነት በእውነት
ተወልዷል የዓለም መድኃኒት፤ ተወልዷል ኢየሱስ በእውነት
ኧኸ ...
ተወልዷል ኢየሱስ በእውነት፤ ተወልዷል የዓለም መድኃኒት
በኤፍራታ አየነው እንዳለው ዳዊት
በግርግም ተኝቷል የአለም መድኃኒት
የሚያስወግደው የህዝብን በደል
በጉል ተወለደ በበጎች መሐል

ኧኸ...
መላዕክት በሰማይ እረኞች በምድር
እያሉ ዘመሩ ስብሐት ለእግዚአብሔር
ስለተወለደ ቃልም ስጋ ሆኖ
ዘመንን ከፈለ አለምን አድኖ

ኧኸ...

You might also like