Professional Documents
Culture Documents
EIA
EIA
አዲስአበባ - ኢትዮጲያ
የጥናቱ አባላት:
1. መንግስቱ ብርሃኑ– የአካባቢ ጥናት ባለሙያ
2.ተፈራ አሰፋ– የአካባቢ ብክለት እና የማህበራዊ ጉዳይ ተንታኝ ባለሙያ
3.ዮሴፍ መለሰ–የኢኮኖሚ ባለሙያ
4. ፀጋዬ ቦሩ ቱራ– የብዝሀ ህይወት ባለሙያ
2 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
የአማካሪው መግለጫ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ማህበር የአየር ንብረት, የደን እና የአየር ንብረት
ለውጥ ጥናት ኮሚሽን የተመዘገበ እና ፍቃድ ያገኘ ድርጅት የዚህ ሪፖርት ይዘት
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ወሰን ዘገባ ፋብሪካ የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ
ሪፖርት ትክክለኛ መሆኑን ያረጋግጣል፡፡
3 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
4 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
7.8.4 የፕሮጀክቱ መዝጊያ ወቅት ....................................................................................................................... 32
7.9 የቴክኖሎጂ አይነትና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ................................................................................................... 33
7.10 የአመራረት ሂደት............................................................................................................................................. 34
7.11 የደረቅ ቆሻሻ የማፅዳትና የማስወገድ ስርዓት ................................................................................................. 35
7.12 የሰው ኃይል ፍላጐት .................................................................................................................................... 36
7.13 የድርጅቱ የአስተዳደር መዋቅር ...................................................................................................................... 37
ምስል 2: የድርጅቱ የአስተዳደር መዋቅር .............................................................................. ERROR! BOOKMARK NOT DEFINED.
8. የባዮፊዚካልና ማህበረ-ኢኮኖሚ መሰረታዊ መረጃዎች ትንተና ........................................................................ 37
8.1አካባቢያዊ መግለጫ ............................................................................................................................................ 38
8.1.1 ባዮፊዚካል መ ረ ጃ ዎ ች ............................................................................................................................. 38
8.1.2 ሶሺዮ-ኢኮኖሚ ሁኔታ ................................................................................................................................ 43
9. የአካባቢ ተጽዕኖ ትንተና ማካሄድ ..................................................................................................................... 44
9.1. በጐ ተፅዕኖዎች ................................................................................................................................................. 45
9.1.1 የሥራ ዕድል ፈጠራ ................................................................................................................................... 45
9.1.2 የመንግስትን ገቢ ማሳደግ.......................................................................................................................... 45
9.1.3 የማህበራዊ ተቋማት መሻሻል ................................................................................................................... 45
9.2 አሉታዊ ተፅዕኖዎች............................................................................................................................................ 45
9.2.1 በግንባታ ወቅት የሚደርሱ ተፅዕኖዎች .................................................................................................... 45
9.2.2 በምርት ሂደት ላይ የሚከሰቱ አሉታዊ ተጽእኖዎች ............................................................................... 47
10.የተፅዕኖ ማቅለያ እርምጃዎች ............................................................................................................................ 48
10.1 በግንባታ ወቅት ለሚደርሱ ተፅዕኖዎች የማቃለያ እርምጃዎች ..................................................................... 48
10.1.1 በላይኛው አፈር ላይ ለሚደርስ ተጽእኖ ማቃለያ እርምጃዎች ........................................................... 48
10.1.2 የደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ ብክለት ማቃለያ እርምጃዎች ............................................................................ 49
10.1.3 የድምፅ ብክለት ማቃለያ እርምጃዎች ................................................................................................... 49
10.1.4 የአየር እና የአቧራ ብክለት ማቃለያ እርምጃዎች ........................................................................... 49
10.1.5 የሰራተኞች ወደ ግንባታው አካባቢ መፍለስ ለሚከስቱ ችግሮች ማቃለያ እርምጃዎች .................... 50
10.1.6 የውሃ አካላት ብክለት ማቃለያ እርምጃዎች .......................................................................................... 50
10.2 በምርት ሂደት ላይ የሚከሰቱ አሉታዊ ተጽእኖዎች....................................................................................... 51
10.2.1 የፍሳሽ ውሃ ብክለት ማቃለያ እርምጃዎች ............................................................................................ 51
10.2.2 የደረቅ ቆሻሻ ብክለት ማቃለያ እርምጃዎች ......................................................................................... 51
10.2.3 በድምፅ ክንያት ለሚደርሱ ተጽእኖዎችና የማቅለያ እርምጃዎች ....................................................... 52
10.2.4 የትራፊክ አደጋዎች የማቃለያ እርምጃዎች .......................................................................................... 52
10.2.5 የሥራ ጤንነት እና ደህንነት ተፅዕኖዎች የማቃለያ እርምጃዎች ....................................................... 52
11. የአካባቢ አያያ ዝ ዕቅድ .................................................................................................................................. 53
12. የአካባቢ ክትትል/ ምርመራ ዕቅድ .................................................................................................................. 62
13. በፕሮጀክቱ ትግበራ ወቅት ተፅዕኖ የሚደርስባቸውና የሚመለከታቸው አካላት ጋር ምክክር ማድረግ ......... 67
14. ማጠቃለያና ምክረ-ሃሳብ .................................................................................................................................. 68
ዋቢ መፃህፍት /ማጣቀሻዎች .................................................................................................................................. 69
5 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
የሠንጠረዥ ዝርዝር
የሥዕሎች ዝርዝር
6 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
አጠቃላይ መግለጫ
ይህ የአካባቢ ወሰን ልየታ ሪፖርት ይህ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት፣በሰሜን ሸዋ
ዞን፣በደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ለሚቋቋመው በወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ የአካባቢና
ማህበረዊ ተጽእኖ ጥናት ዘገባ ፋብሪካ ላይ መሰረት ያደረገ ነው፡፡ ፕሮጀክቱ ባለቤት አቶ
ቀለመወርቅ ዳምጤ ሲሆን በኢትዮጲያ የንግድ ህግ መሰረት ህጋዊ የንግድ ፈቃድ
በማውጣት በሀገር ውስጥ የንግድ ሥራዎች ላይ የተሰማራ ድርጅት ነው፡፡ የፕሮጀክቱ
ባለቤት በሥራው ከፍተኛ ልምድ፣ አግባብነት ያለው ተሞክሮ እና ክህሎት ያለው
በመሆኑ ፕሮጀክቱ በቴክኒካዊ አሠራር እና ውጤታማነቱ የበለጠ እንዲሆን ያደርገዋል፡፡
ፕሮጀክቱ በደብረብርሃን ከተማ በሊዝ ባገኘው መሬት በወረቀት እና ካርቶን ምርቶች ፋብሪካ
የሚሰማራ የአገር ዉስጥ እና የውጪ ገበያው ለመሳተፍ ዋንኛ ዓላማው አድርጐ ወደ ሥራ
ለመግባት በዝግጅት ላይ ያለ ድርጅት ነው፡፡ በአሁን ወቅት አቶ ቀለመወርቅ ዳምጤ በአገር
ውስጥ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የገበያ ፍላጎት አለ፡፡ የፕሮጀክቱ የሚቋቋምበት
ቦታ ለምርት ግብዓት አስፈላጊ የሆኑትን በቀላሉ የሚገኝበት እና መሰረተ-ልማት
የተሞላለት አካባቢ ነው፡፡
የታቀደዉ የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ በደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር በቀበሌ 07 በ10,217
ካሬ ሜትር የሚቋቋም ሲሆን ለግንባታው የሚሆን መሬት ከከተማው
አስተዳደርለኢንዱስትሪ ከተከለለ ቦታ ተረክቧል፡፡ በደብረብርሃን ከተማ በአማራ ክልል
ሰሜን ሸዋ ዞን ከአዲስ አበባ በሰሜን ምስራቅ 130 ኪ.ሜ. ወደ ደሴ በሚውስደው ዋና
አውራ ጐዳና ላይ ይገኛል፡፡ ደ ብ ረ ብርሃን ከተማ የኬክሮስ እና የኬንትሮስ ርቀት
7 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
የተሞከረ ሲሆን ይህም በአሁኑ ወቅት ሀገሪቱ ከምታራምደው ነጻ የገበያ ሥርዓት
አንጻር በዘርፉ መሰማራት ለሥራ አጥ ዜጎች የስራ ዕድል መፍጠር እና የውጪ ምንዛሪ
ማስገኘት ረገድ ትልቅ አስተዋጽኦ ስለሚኖረው ፕሮጀክቱ መካሄዱ እነዚህን ጥቅሞች
እንዳናጣ ያደርጋል፡፡ በሌላ በኩል ፕሮጀክቱ በደብረብርሃን ከተማ መቋቋሙ ከተማው
ለአዲስአባባ በቅርብ እርቀት ላይ መገኙቱ እና ለምርት ግብዓት የሚሆኑ ጥሬ ዕቃዎች
መገኛ ከሆነው አካባቢ መቋቋሙ ውጤታማ ያደርገዋል ተብሎ ታስቧል፡፡
8 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
ምልክቶችን አቅርቦትና የመንገድ ምልክቶችን መስራት እና የፋብሪካውን
ተሸከርካሪዎችን ፍጥነት ወሰን መወሰን እንዲሁም የሰራተኛውን ጤንነትና ደህንነት
ለመጠበቅ ሠራተኞች ሥራ ከመጀመራቸው በፊት የደህንነት ሥልጠና መስጠት፣ የግል
መከላከያ መሣሪያና ልብስ መስጠትና አጠቃቀማቸውን ተግባራዊ ማድረግ ናቸው፡፡
በአካባቢ ተጽዕኖ ጥናት ሪፖርት ውስጥ በአካባቢ ዕቅድ ላይ የታቀዱ የማቃለያ ተግባራት
ስለ መፈፀማቸው፤ ከተተነበዩ ተፅዕኖዎች በተጨማሪ ሌሎች አዳዲስ ተፅዕኖዎች
ስለመከሰታቸው፤ በመሰረታዊ የአካባቢ መረጃ ላይ የተለያዩ የአካባቢ ጉዳዬች በትግበራ
ጊዜ ምን ያህል ተጣጥሞ እየተተገበረ እንደሆነና የማቅለያ ተግባራት አፈጻጸም
ውጤታማነትን ለመገምገምና ወቅቱን የጠበቀ የማስተካከያ እርምጃ ለመውሰድ
እንዲያስችል የአካባቢ ክትትል በፕሮጀክቱ የውስጥ ኦዲትና በአካባቢው ከሚገኝ የዞንና
የወረዳ አካባቢ ጥበቃ የሚደርግ ይሆናል፡፡ የአካባቢ ክትትልም ማድረግ እንዲያስችል
ስልታዊና ተከታታይነት ያለው መረጃን የመሰብሰብ፣ መለካት፣ የመተንተንና
የማስተካከያ እርምጃ የመውሰድ እና የመደገፍ ሂደት ተግባራዊ ይደረጋል፡፡
9 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
1. መግቢያ
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ሪፖርት ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡
አከባቢን ወደ ልማት ዕቅድ ማቅረቡ ዘላቂ ልማት ለማምጣት በጣም ጠቃሚ መሳሪያ
ነው፡፡ ስለዚህ የአካባቢ ጥበቃ እና የኢኮኖሚ እድገት በተቀናጀ መልኩ መዘጋጀት
አለባቸው፡፡ የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ሂደት ለማንኛውም የልማት ተግባራት በአካባቢ
ላይ የሚደርሰውን ጉዳት አስቀድሞ ለመከላከልና አካባቢ አያያዝ የተሻለ ለማድረግ
ጠቀሜታው ከፍተኛ ነው፡፡
10 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
ብሔራዊ ክልል፣ በሰሜን ሽዋ ዞን በደብረብረሃን ከተማ ለሚቋቋም ከቀርበትና ከገባያ ምቹነት
አንጻር ጥናት በማደረግ ወደ ሥራ ለመግባት ቅድመ ሁኔታ ላይ ይገኛል፡፡
11 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
12 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
3. የጥናቱ ወሰን
ይህ የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ሪፖርት የታቀደዉ የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ ከግንባታእስከ
ምርት ማምረት ድረስ ያለውን ጊዜ ይሸፈናል፡፡በግንባታ ወቅት የሚያካትታቸው
ፋብሪካውን መገንባት፣ ማሽነሪዎችንና መሳሪያዎችን መግጠም፣ አጥር ማጠር እና
ወደ ፋብሪካው የሚወስዱ መንገዶችን መገንባት ሲሆኑ በምርት ማምረት ወቅት ደግሞ
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ ያካትታል፡፡
13 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
የተለያዩ በአለም አቀፍ ደረጃ ፣ በኢትዮጽያና በክልል ደረጃ የወጡ የአካባቢ ተጽዕኖንና
ብክለትን የሚመለከቱ ህጎች፣ አዋጆች፣ ስምምነቶች፣ መመሪያዎችና አሰራሮችን
መሰረት በማድረግ ጥናቱን ለመስራት የተቻለ መሆኑ፣የተለያዩ ዌብሳይቶችን በመጠቀም
የተለያዩ ጥናቶች፣ ምርምሮችና ሳይንሳዊ ትንታኔዎችን በመጠቀም ጥናቱ ተካሂዷል፡፡
14 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
ከፕሮጀክቱ ቦታ ከተወሰደ የተለያዩ ካርታዎች፣ ሳይንሳዊ ጥናቶችና ምርምሮች
የተሰበሰቡ በመሆናቸው የአካባቢውን ስነ-ህይወታዊና ተፈጥሮአዊ ሃብቶችን ፕሮጀክቱ
በባለቤትነት ለመጠበቅ የሚያስችሉ ስልቶችን ለመጠቆም እረድተዋል፡፡እና የቴክኒካዊ
መረጃዎችን በማሰባሰብ ነው፡፡
የጥናቱ ዘዴዎቹ የተለዩት ረጅም ጊዜ በጥናት ላይ ልምድ ባላቸው አማካሪ ባለሙያዎች ሲሆኑ
በፕሮጀክቱ ውስጥ የተጎዱትን አሁን ያሉትን ሀብቶች ለመመርመር እና ለመገምገም
የሚያስፈልጉትን የተለያዩ ገፅታዎች ግምት ውስጥ በማስገባት የተጠናቀረ ነው፡፡ለዚህ ዓይነት
ፕሮጀክቶች በተጠቀሱት ዘዴዎች ላይ በመመርኮዝ በዚህ ሰነድ ውስጥ የተካተቱትን ግኝቶች ከሁለት
ወር በላይ የጥናት ጊዜ ወስደዋል፡፡ በቡድን ውስጥ በአካባቢው ሀብቶች ላይ ሊያስከትሉ የሚችሉ
ተፅዕኖዎችን ለመገምገም እና ለመተንተን የሚያስችሉ ነጥቦችን አዘጋጅተዋል፡፡
በጥናቱ ወቅት የአየር ሁኔታ፤ የውሃ መጠን፣ የእፀዋት ሽፋን፣ የአፈር አይነት፣ መሬት አጠቃቀም
ባህላዊ ገጽታዎች (የአርኪዎሎጂ ቅሪቶች)፤ የከባቢ አየር ልቀቶች እና ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ
ገጽታዎች ያካተቱ መረጃዎች ተሰብሰብዋል፡፡መረጃዎቹ ሲሰበሰቡ ቀደም ሲል ከተሠበሠቡ
መረጃዎችና የመስክ እይታ በማድረግ ለማሰባሰብ ተሟክሯል፡፡ ሌሎች ጥቅም ላይ የዋሉ የጥናት
ዘዴዎች የፅሁፍ ግምገማዎችን፣ ቃለ መጠይቆች እና የመስክ ጉብኝቶች ተካሂደዋል፡፡በአጠቃላይ
ይህ የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ጥናት መሰረት ያደረገው ፐሮጀክቱ የሚገኝበትን አካባቢ ግምት ውስጥ
ባስገባ መልኩ ከዚያም የታቀዱትን የፕሮጀክቱን ክፍሎች ሊያመጣ የሚችለውንተፅእኖ በተለያየ
አካባቢያዊ አካላት ላይ በመገምገም እና በቂ እና ሊለካ የሚችል የማስወገጃ እርምጃዎች እና ቁጥጥር
ስርዓቶችን ማዘጋጀት የሚያስችል ነው፡፡
15 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
በሁለተኛ ደረጃ ንፅፅር /matrices/ ቴክኒኮች የጥናቱ ቡድን የተጠቀመ ሲሆን ይህ ዘዴ ከቼክሊስት
በበለጠ ቀጥተኛ ተፅዕኖ /direct impact/፣ ቀጥተኛ ያልሆነ ተፅዕኖ /Indirect impact/፣ እና ተዳማሪ
አሉታዊ ተፅዕኖ /Cumulative impact/ ለይቶ ለማወቅ የሚያስችል ጠቃሚ መሣሪያ ነው፡፡ ቀጥተኛ
ተፅዕኖ /direct impact/፣ በፕሮጀክቱ ተግባራት አማካኝነት ሊከሰቱ የሚችሉ አሉታዊ ተፅዕኖዎች
ናቸው፡፡ ይህ ቀጥተኛ አሉታዊ ተፅዕኖ እንደ ፕሮጀክቱ ባህሪ በፕሮጀክቱ ክልልና ውጭ ሊከሰት
ይችላል፡፡ ቀጥተኛ ያልሆነ ተፅዕኖ /Indirect impact/ በፕሮጀክቱ ትግበራ ምክንያት በቀጥታ
ግንኙነት በሌለው መንገድ ከፕሮጀክቱ መገኛ ቦታ ውጭ ሊከሰት የሚችል እምቅ አሉታዊ ተፅዕኖ
ማለት ነው፡፡ተዳማሪ አሉታዊ ተፅዕኖ /Cumulative impact/፣ ተዳማሪ ተፅዕኖ ሊተገበር ያታቀደው
ፕሮጀክት ከነባር ፕሮጀክቶች ወይም ወደፊት በሚተገበሩ ፕሮጀክቶች ጋር በተዳማሪነት ሊከሰቱ
የሚችሉ እምቅ አሉታዊ ተፅዕኖዎችን መተንበይ ነው፡፡
16 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
ሠንጠረዥ 1፡የተፅዕኖ መጠንና ስፋት
መካከለኛ /ክልላዊ/ 3
ዝቅተኛ /አካባቢያዊ/ 2
የሚደርሰው ተፅእኖ የአጭር ጊዜ /0-5/ መካከለኛ /5-15 ዓመት/ እንዲሁም የረጅም ጊዜና ቋሚ
17 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
የሚለውን መዳሰስ፣ መገምገም ወይም በማጥናት የሚገለጽበት ነው፡፡
የአካባቢ ተፅዕኖው የመከሰት አጋጣሚው ሁኔታና ተፅዕኖ የደረሰበት አካባቢ ወደ ነበረበት መመለስ
የሚቻል መሆኑና አለመሆኑ በዝርዝር የሚተነተንበት ይሆናል፡፡
18 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
በዚህ የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ጥናት ወቅት የተወሰኑ የመረጃ እጥረት ይህም
ስለሚቋቋመው የፕሮጀክት የተሟላ ሰነድ አለማግኘት ባለመቻሉ እና የህብረተሰብ ምክክር
በሚደረግበት ወቅት የአካባቢውን ነዋሪ ለማግኘት አለመቻል ያጋጠመ ሲሆን እንደ መፍትሔ
የተወሰደው ሌሎች ተዛማጅነት ያላቸውን ፕሮጀክቶችን ለማየትና መረጃ ለመሰብሰብ
እንዲሁም ተደጋጋሚ የምክከር ቀናት በማዘጋጀት የህብረተሰብ ምክክሩ የተሟላ አንዲሆን
ተደርጓል፡፡
19 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
20 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
የአካባቢ ደህንነት ጥበቃ ዓላማዎች በአንቀጽ 92 በተዘረዘረው መሰረት መንግሥት
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ንጹህና ጤና ማአካባቢ እንዲኖረው የመጣር ኃላፊነት ያለበት
ስለመሆኑ፤ ማንኛውም የኤኮኖሚ ልማት እርምጃ የአካባቢውን ደህንነት የማያናጋ
መሆን እንዳለበት፤ የሕዝብን የአካባቢ ደህንነት የሚመለከት ፖሊሲና ፕሮግራም
በሚነደፍበትና ሥራ ላይ በሚውልበት ጊዜ የሚመለከተው ሕዝብ ሁሉ ሀሳቡን
እንዲገልጽ ማደረግ ግዴታ እና መንግሥትና ዜጎች አካባቢያቸውን የመንከባከብ ግዴታ
ያለባቸው መሆኑን ደንግጓል፡፡
21 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
ተፅዕኖ የጥናት ዘገባውን የመመርመር፣ፕሮጀክቱ እንዲተገበር ይሁንታ የመስጠትና ክትትል
የማካሄድ ኃላፊነት ተሰጥቷቸዋል::አዋጁ ከዚህ በተጨማሪም ከአካባቢ ጥበቃ መብቶች አንዱ
የሆነውን የሕዝብ ተሳትፎን አረጋግጧል:: በዚህም መሰረት አዋጁ የሚከተሉትን ዋና ዋና
ጉዳዬችን አጽዖት ለመስጠት ወጥቷል፡፡
22 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
አዋጁ አደገኛ የሆነ ቆሻሻ፣ ኬሚካል፣ጨረራዊ ቁሶችን እንዲሁም የከተማ ቆሻሻን
የተመለከቱ ድንጋጌዎችን ይዟል::የአካባቢ ተቆጣጣሪዎች በሚኒስቴሩ ወይም አግባብ
ባላቸው የክልል የአካባቢ መሥሪያ ቤቶች ይመደባሉ::በሥራ ላይ ያሉ ተቋማት አዋጁን
እንዴት ተፈጻሚ እንደሚያደርጉ በአዋጁ ሥር በሚወጣ ደንብ እንደሚወሰንም
ተቀምጧል::
ፋብሪካዉ የአካባቢ ብክለት ቁጥጥር አዋጅ - አዋጅ ቁጥር 300/1995 የተጠቀሱ ህጎችን
ያከብራል፡፡
23 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ አዋጅ ቁጥር 513/1999 የተደነገጉ ህጎችን ፕሮጀክቱ ያከብራል፡፡
24 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
ዓ.ም. እና በ1998 ዓ.ም. እንደገና በሠራተኛ (ማሻሻያ) አዋጅ (466/1997) እና በሥራ
(ማሻሻያ) አዋጅ (494/1996) ተሻሽሏል፡፡ የህጉ ማሻሻያዎች የመንግስት ሚናዎችና
ኃላፊነቶች፣ የሠራተኛ መብት እና የተለመዱ ወንጀሎች እና ቅጣቶች
ያካትታል፡፡ፕሮጀክቱ የአሠሪና ሠራተኛ አዋጅ (377/2003) አክብሮ ይሰራል፡፡
25 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
• በጥንቃቄ ላይ የተመሠረ ተየተባይ ማጥፊያ ኬሚካሎች አያያዝና አጠቃቀም
በሀገሪቱ እንዲኖር ያበረታታል፡፡
26 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
7. የፕሮጀክቱ ገለጻ
7.1 የፕሮጀክቱ ስፋትና ባህሪ
በተሰራዉ የገቢ ጥናት ሊገነባ የታሰበዉ ፋብሪካ ከተለያዩ የወረቀት እና ካርቶን ምርቶች
ሽያጭ ገቢ ለማመንጨት አስቧል፡፡የተለያዩ አይነት ምርቶችና የተሻሻሉ ምርቶችን
ለማምረት አቅዷል፡፡የማምረቻ መሳሪያዎቹም እንደዚሁ የተለያዩ አይነት ናቸዉ፡፡
7.3.2. የምርት ፕሮግራም
27 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
ሠንጠረዥ 5፡ አመታዊ የምርት ፕሮግራም
አመት 1 2 3 4
ጠቅላላድምር 420,000
ፕሮጀክቱ ከግንባታ እስከ ማምረት ወቅት ድረስ የሚኖረው አሉታዊ ተፅዕኖዎች መከላከል የውሃ
አካለት ከፋብሪካው በሚለቀቅ በደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ አማካይነት የሚደርስ መበከል፤ የድምጽና የአየር
ብክለት፤ የአፈር መሸርሸር፤ የእጽዋት መቆረጥና መጥፋት ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡ነገር ግን እነዚህ
እና መሰል አሉታዊ ተፅዕኖዎች የማቃለያ እርምጃዎች በሚተገበሩበት ወቅት መቀነስ የሚቻል
28 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
ነው፡፡ በሌላ በኩል ፕሮጀክቱ ሲተገበር ከፍተኛ የሆነ አዎንታዊ ተፅዕኖዎች የሚኖሩት ሲሆን
ከእነዚህም መካከል በሚፈጠረው የሥራ ዕድል ምክንያት የቤተሰብ ገቢ መጨመር፤የቴክኖሎጂ
ልውውጥ ማጐልበት እና በተለያዩ ታክስ ክፍያዎች አማካይነት ለመንግስት ገቢ ማስገባት የሚጠቀሱ
ናቸው፡፡
የወረቀት እና ካርቶን ምርቶች ማምረቻ ፋብሪካው የተለያዩ ምርቶችን ለማምረት ብዛት ያላቸው
የቴክኖሎጂ አማራጮች ቢኖሩም ካሉት አማራጮች በአካባቢ፣ በሰው ደህንነትና ጤንነት ላይ
ከሚያደርሰው ጉዳት አንጻርበማየት በጣም ዝቅተኛ ተፅዕኖ ሊኖረው የሚችለውን አማራጭ
በመምረጥ የሚተገበር ይሆናል፡፡ አማራጮችንም ለማየት የተለያዩ የቴክኖሎጂ አምራቾችን
መስፈርት በማወዳደር ቴክኖሎጂው ምርጫ ተካሂዷል፡፡
29 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
Total Cost
Raw materials Unit Consumption
(000’ BIRR)
Plastic Rope tons 5.12 768.00
Double face Adhesive tons 0.16 1,280.00
Grand Total 249,730.24
30 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
31 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
የመጀመሪያው ምዕራፍ ፕሮጀክቱ መሬት ከተረከበበትና አስፈላጊውን የግንባታ ፈቃድ ካገኘበት ጊዜ
ጀምሮ አንድ ዓመት የሚፈጅ ሲሆን የፕሮጀክቱ የፋብሪካ አጠቃላይ የግንባታና የማሽኖችና
የመሳሪያዎች ከውጪ ማስገባት፣ የማጓጓዝ እና ገጠማ ሥራ ሁለት ዓመት የሚፈጅ ይሆናል፡፡
በፕሮጀክቱ ቅድመ ግንባታ ወቅት ለፋብሪካው ግንባታ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት የሚከናወንበት
ሲሆን ከሚከናወኑት ተግበራት መካካል፡-
32 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
ፕሮጀክቱ በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ መሰረት የምርት ማምረት ሥራውን አጠናቆ ሲወጣ ፋብሪካው
በተቋቋመበት አካባቢ ላይ የደረሱ ጉዳቶችን ወደ ነበረበት በመመለስ እንዲያስተካከሉ ያደርጋል፡፡
የደረሱ ጉዳቶችንም ለማስተካከል በዚህ ሰነድ ላይ የተመላከቱትን የተፅዕኖ ማቃለያ እርምጃዎችን
ተግባራዊ ያደርጋል፡፡
ፋብሪካው በአሁኑ ወቅት የወረቀት እና ካሪቶን ምርት ዘርፉ ዓለም የደረሰበትና የሚጠቀመውን
ቴክኖሎጂ ከውጪ በማስመጣት የሚጠቀም ሲሆን በዚህም መሰረት ፕሮጀክቱ ለፋብሪካው
የሚያሰፈልጉ የተለያዩ ማሽኖች እና መሳሪያዎች ለመግዛት የተለያዩ አቅራቢ ድርጅቶችን
መርጧል፡፡ለወረቀት እና ካሪቶን ፋብሪካ ምርቶች ማማረቻ የሚሆነው ዘመናዊ ማሽኖችን ግዥ
ለመፈፀም የትራንስፖርት ወጪን ጨምሮ የማሽነሪዎች እና መሳሪያዎች ዋጋ ብር 30.50 ሚሊዮን
ይገመታል፡፡ ለምርት የሚያስፈልጉ ማሽኖችና መሳሪያዎች በሚቀጥለው ሰንጠረዝ ተቀጧል፡፡
33 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
17 ST095 Wire Closing Machine Set 1
18 ST1018 Book Pressing Machine Set 1
19 SAFM Series Thermal Film Laminator Set 1
MACHINERY AND EQUIPMENT REQUIREMENTS FOR
CORRUGATED PAPER BOX PRODUCTION
1 Single Face Corrugating Machine Set 1
2 Sheet cutter Machine Set 1
3 Sheet Pasting Machine Set 1
4 Rotary Cutting & Creasing Machine Set 1
5 Eccentric Slitter Machine Set 1
6 Stitching Machine Set 1
7 Pressing Machine Set 1
8 Flexo-Printing Machine Set 1
1. Corrugating
በዚህ የምርት ሂደት ዉስጥ በመጀመሪያ ደረጃ ልሙጥ ወረቀት ወደ ሙቀት ክፍል ይግባል ከዛም
የማጣበቂያ ፈሳሽ ከተደረገበት በሁላ ወደ ኮርጌቲንግ ማሽን የገባል
2. መቆራረጥ (Cutting)
3. ማጣበቅ( Pasting)
34 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
በዚህ የምርት ስረአት ዉስጥ የካርቶኖችን ጠርዝ እና ሌሎች ነገሮችን ማስተካከል የሰራል
6. ማተም (Printing)
(Corrugating)
መቆራረጥ (Cutting)
ማጣበቅ (Pasting)
ማስተካከያ ማሽን(Rotary)
ማተም (Printing)
መዘርጋት (Stapling)
35 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
ፋብሪካው በግንባታና ምርት ማምረት ወቅት ከሚያመነጫቸው ቆሻሻዎች መካካል የተቆራረጠ ብረታ
ብረትን፣ የእንጨት ቁርጥራጮች፣ የመኪና ጐማ፣ የተጣለ የመጠጥንና የምግብ ቆርቆሮን፣
ጠርሙሶች፣ የወረቀትናንና የፕላስቲክን ያካትታል፡፡
ፋብሪካው እነዚህን ቆሻሻዎች ለማስወገድ አካባቢያዊ ተቀባይነት ያለው የቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ
ስልቶችን ጥቅም ላይ ያውላል፡፡ የመጀመሪያው ስልት በተቻለ መጠን አነስተኛ ቆሻሻ የሚፈጥር
የአመራረት ሂደት ወይም ቴክኖሎጂ መጠቀም ነው፡፡ ሁለተኛው ስልት ከተፈጠረው ቆሻሻ ተመልሶ
በጥቅም ላይ ሊውል የሚችለውን ለይቶ ጠቃሚ እንዲሆን ማድረግ ነው፡፡ሶስተኛው ስልት መወገድ
ያለባቸው የቆሻሻ አይነቶችን አነስተኛ ቦታ እንዲይዙ አድርጐ ማጨቅና ሊያስከትሉ የሚችሉትን
ጉዳት ማሳነስ ነው፡፡ አራተኛው ስልት ደግሞ ከላይ የተጠቀሱት እርምጃዎች ከተወሰዱ በኃላ
የሚቀረውን ጥቅም ላይ ሊውል የማይችለውን ቆሻሻ በአግባቡ ታስቦበት በተሠራ ዘዴ ማስወገድ
ነው፡፡
1 ስራ አስኪያጅ ቢሮ 4
36 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
6 ፋይናን ስክፍል 4
6.1 ፋይናንስ ሀላፊ 1 7,912 106,337
6.2 የሂሳብ ባለሙያ 1 4,905 65,927
6.3 ገንዘብ ያዥ 1 3,496 46,986
6.4 ሴክሬታሪ 1 2,729 36,678
7 የሽያጭ ክፍል 8
7.1 የሽያጭ ክፍል ኃላፊ 1 7,912 106,337
7.2 የሽያጭ ሰራተኛ 3 6,098 245,871
7.3 የገባያ የጥናት ባልሙያ 2 6,098 163,914
7.4 የግዢ ሰራተኛ 2 6,098 163,914
7.5 የግዜያዊ ሰራተኞች 78 1,560 1,748,800
37 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
8.1አካባቢያዊ መግለጫ
8.1.1 ባዮፊዚካል መ ረ ጃ ዎ ች
38 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
39 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
40 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
የፕሮጀክቱ ኮርድኔትና ካርታ አቀማመጥ
1 555235.798 1067860.896
2 555252.015 1067885.238
3 555252.015 1067885.238
4 555259.893 1067893.053
5 555259.893 1067893.053
6 555259.893 1067893.053
7
555265.238 1067893.997
8 555267.260 1067887.765
9 555279.093 1067893.230
10 555292.396 1067903.231
11 555297.814 1067911.931
12 555174,550 1067991.631
13 555131.055 1067928.620
41 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
ደብረብርሃን በ2840 ሜትር ከባህር ወለል በላይ የሚገኝ ሲሆን ደጋማ የአየር ንብረት
ያለበት አካባቢ ነው፡፡ የአካባቢው ዝናባማ ወቅት (ከሰኔ እስከ መስከረም) የሚጠቀስ
ሲሆን አጭር ዝናብ (የካቲት, መጋቢት/ ሚያዝያ) እና በበጋ ወቅት (ከጥቅምት እስከ
ጥር) ያካትታል፡፡ አማካኝ ዓመታዊው የሙቀት መጠን 50C እና በ 230C መካከል
ልዩነት አለው፡፡ ዓመታዊ አማካይ ዝናብ መጠን 874 ሚሜ ነው፡፡
በፕሮጀክቱ አካባቢ ውስጥ ዋነኛ የአፈር አይነት የሸክላ አፈር ነው፡፡ በተጨማሪም
የአካባቢውን አፈርና የመሬት አቀማመጥ በማየት ቀደም ሲል ምንም አይነት የመሬት
መንሸራተት እንዳልነበር ማወቅ ይቻላል፡፡
42 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
ቀሪው የመሬት አካባቢ በመንገድ የተያዘ ሲሆን በአሁኑ ወቅት አካባቢው
ለኢንቨስትመንት የተከለለ ነው፡፡
8.1.2.2 መሠረተ-ልማት
43 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
8.1.2.3 የውሃ አቅርቦት
44 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
9.1. በጐ ተፅዕኖዎች
45 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
የታቀደው የወርቀት እና ካርቶን ፋብሪካ በግንባታ ወቅት ለሰራተኞች እና በፕሮጀክቱ
ውስጥ ተሳተፊ ለሚሆኑ ሰራተኞች ላይ ጊዜያዊ እና ቋሚ መኖሪያ ሕንፃዎችን
በመገንባት ላይ እያተኮረ ይካሄዳል፡፡ በዚህም ምክኒያት ከግንባታው የሚወጣው የፍሳሽ
ቆሻሻ በአቅራቢያው ባለው የውሃ አካል ውስጥ እንዲፈስ ምክንያት ይሆናል፡፡
46 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
አርኪዮሎጂያዊ ጠቀሜታ በፕሮጀክቱ እና በጥናቱ አካባቢ የሌሉ በመሆናቸው ምንም
አይነት ተፅዕኖ በእነዚህ አካባቢዎች አይደርስም፡፡
በማምረት ሂደቱ ወቅት በትላልቅ የግንባታ ስራዎች የሚቀንስ ሲሆን በዚህም ምክንያት
የውኃ ብክለት መንስኤና ምንጭ በጣም የተለየ ይሆናል፡፡ በምርት ሂደት የሚወጡ
ቆሻሻ ፈሳሽ ውሃ እና ከሰራተኞች መገልገያ የሚወጡ (ከመጸዳጃ እና ከምግብ ቤት)
ስለሆነ በዚህ ክፍል በፍሳሽ ቆሻሻ የሚወጡት ከመጠንና ከአይነት አንጻር የመተንተን
ሥራዎች በጥናት ታሳቢ አድጓል፡፡
የታቀደው ፕሮጀክት ወደ ምርት ሲገባ የተለያዩ ከምርት ተረፈ ምርት፣ የቤት ውስጥ
እና የኢንዱስትሪ ቆሻሻዎችን ይፈጥራል፡፡. በምርት ሂደት ወቅት ጥንቃቄ የተሞላበት
አሰራር የሚያስፈልግው ቆሻሻ ይፈጥራል፡፡ በአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ሰነዱ ውስጥ
በደረቅ ቆሻሻ አማካኝነት የሚደርሰውን የብክለት ደረጃና እንዴት መወገድ እንዳለባቸው
ትንተና ተደረጎባቸዋል፡፡
47 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
ችግሮች፤.
48 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
✓የተቆፈሩ ጉድጓዶችንና የቆሻሻ መጣያ ቦታ የነበሩትን ለአይን ማራኪ
እንዲሆኑ ማድረግ፣
10.1.2 የደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ ብክለት ማቃለያ እርምጃዎች
49 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
➢ የበካይ ነገሮችን መጠን ለመቀነስ የሚለቀቁ ጋዞችን ማጣራት፣
50 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
ጥበቃ/፣
51 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
ተገቢ የሆነ እርምጃ መወሰድ አለበት፣
• እያንዳንዱ የቆሻሻ ዓይነት የሚጣልበትን ቦታ በግልጽ መለየት፣
52 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
53 |ገጽ
ሀመን የምክር አገልግሎት ኃ/የተ/ግ/ ማህበር
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ናትናት ዘገባ
የሚያስፈልግ
የማቀለያ ተግባራት የሚተገበሩበት ጊዜ
በጀት
የፕሮጀቱ የፕሮጀክቱ የማቅለያ ተግባራት/ Tasks ፈጻሚ
አሉታዊ ተፅዕኖዎች 2012 2013 2014
ምዕራፍ ዝርዝርተግባራት or Activities/ አካል
1 2 3 4 1 2 3 4 1 2 3 4
ኮንትራከተር
የመሬት ምርታማና ✓ መሬትን መልሶ ማስተካከል
✓ አዳዲስ እጽዋችን ከ1000
ርክክብና የፋብሪካ ዲዛይን የተፈጥሮ ሀብት √ 35,000.00
ቅድመ ግንባታ
✓ በመሬት ቁፋሮና
ዝግጅት ወቅት ውሃ
መርጨት ቢንስ 10,000
ኮንትራከተር
ለግንባታ ሊትር ዉሀ ሊያስፈልግ
የመሬት ይችላል
የሚሆኑ ማቴሪያል
ርክክብና የፋብሪካ ዲዛይን ✓ ለተሸከርካሪዎች √ 30,000.00
ሲወጣ የአየርና መደበኛ ጥገና
ዝግጅት
የድምፅ ብክለት ማድረግ
✓ ተሸከርካሪዎች በልካቸው
እንዲጭኑ ማድረግ
✓ ማቴሪያሎች ሲጓጓዙ መሽፈን
✓ የእፅዋት ዝርያዎችን እና
ሣሮችን በወቅቱ
መትከል፣
✓ ጎርፍ በፈለገዉ
ኮንትራከተር
አቅጣጫ እንዳይሄድ
የመሬት መግታት፣
ግንባታ
የሚያስፈልግ
የማቀለያ ተግባራት የሚተገበሩበት ጊዜ
በጀት
የፕሮጀቱ የፕሮጀክቱ የማቅለያ ተግባራት/ Tasks ፈጻሚ
አሉታዊ ተፅዕኖዎች 2012 2013 2014
ምዕራፍ ዝርዝርተግባራት or Activities/ አካል
1 2 3 4 1 2 3 4 1 2 3 4
✓ ከግንባታ ሥራ የተረፉ
ዕቃዎችን በሕግ
በተፈቀደው ቦታ ላይ
ማጠራቀም፡፡
✓ በቆሻሻ ማጠራቀሚያ
ቦታዎች ላይ የግንባታ
ኮንትራከተር
ዕቃዎች እንዳይቀመጡ
የመሬት በግንባታው ምክኒያት መቆጣጠር
✓ የሚፈጠሩ ቆሻሻዎችን
ዝግጅትእና የመሬት የሚደርስ የደረቅና ፍሳሽ ዓይነት መለየት፣
√ √ √ √ 550,000.00
ማስተካከል ቆሻሻ ብክለት ✓ ከፍተኛ ዝናብና ሌላ
ዓይነት ችግር
በሚፈጠርበት ወቅት
የግንባታ ሥራውን ለሌላ
ጊዜ ማስተላለፍ
(ማቋረጥ)፣
✓ ቆሻሻ ዉሃን በማጣራት
መልሶ መጠቀም፣
✓ የድምጽ መጠን 90 db
እንዲቆይ ወይም ከዚያ
በታች እንዲሆን ማድረግ፣
ኮንትራከተር
✓ ተጋላጭ በሆኑ ቦታዎች
የመሬት የማይፈለግ ድምጽ መጠን
እንዳይኖር ማድረግ
ዝግጅትእና የመሬት የድምጽ ብክለት ✓ ከግንባታሥራዎች
√ √ √ √ 31,000.00
ማስተካከል የሚፈጠረው የንዝረት
ወይም ድምጽ ችግር
ለመቀነስ አስፈላጊ
የሆኑ
እርምጃዎችን መውሰድ፣
የሚያስፈልግ
የማቀለያ ተግባራት የሚተገበሩበት ጊዜ
በጀት
የፕሮጀቱ የፕሮጀክቱ የማቅለያ ተግባራት/ Tasks ፈጻሚ
አሉታዊ ተፅዕኖዎች 2012 2013 2014
ምዕራፍ ዝርዝርተግባራት or Activities/ አካል
1 2 3 4 1 2 3 4 1 2 3 4
✓ አቧራ የሚነሳበትን ቦታ
በውሃማርከፍከፍ፣
✓ የበካይ ነገሮችን መጠን
ለመቀነስ የሚለቀቁ ጋዞችን
ማጣራት፣
✓ የቆሻሻ የማጠራያ ዘዴን
መጠቀም፣
ኮንትራከተር
✓ እፅዋትን በኘሮጀክቱና
የመሬት ህዝብ በሚኖርበት
የአየር እና የአቧራ
ዝግጅትእና የመሬት መካከል በመትከል በካይ √ √ √ √ 55,000.00
ብክለት ጋዞችን መቀነስ
ማስተካከል
✓ ሰፋ ያለ ቦታ ለንፋስ
እንዳይጋለጥ ተክሎችን
በደረጃ መቁረጥ፣
✓ የመኖሪያ አካባቢዎችን'
የንግድ ቦታዎችንና
የመዝናኛ ቦታዎችን
ባገናዘበ መልኩ የአቧራ
ማጣሪያ ማስቀመጥ፣
ኮንትራከተር
✓ ኘሮጀክቱ የአካባቢውን ነዋሪ
የመሬት የሰራተኞች ወደ ህብረተሰብ ባህል፣ጋር
ዝግጅትእና የመሬት ግንባታው አካባቢ ወግና የሚመሩበትን √ √ √ √ 47,000.00
ማስተካከል መፍለስ አካባቢያዊ ህግ እንዲያከብር
ማድረግ
የሚያስፈልግ
የማቀለያ ተግባራት የሚተገበሩበት ጊዜ
በጀት
የፕሮጀቱ የፕሮጀክቱ የማቅለያ ተግባራት/ Tasks ፈጻሚ
አሉታዊ ተፅዕኖዎች 2012 2013 2014
ምዕራፍ ዝርዝርተግባራት or Activities/ አካል
1 2 3 4 1 2 3 4 1 2 3 4
✓ በኘሮጀክቱና በውሃ
አካሉ መካከል ከንክኪ
ነፃ የሆነና በእፅዋት
የተሸፈነ በቂ ቦታ
መተው፣
✓ የውሃ ፍሰት ፍጥነትን
የሚቀንሱ እርምጃዎችን
መውሰድ/የአፈር
ጥበቃ/፣
✓ በካይ ነገሮችና ደለሎች
ወደ ውሃ አካሉ
እንዳይገቡ የሚከላከሉ
የማዝቀጫ ጉድጓዶችን
ኮንትራከተር
መስራት፣
✓ የውሃውን የተፈጥሮ
የመሬት ዝግጅት እና የውሃ አካላት √
የፍሰት አቅጣጫውን √ √ 66,500.00
የመሬት ማስተካከል ብክለት በማያስቀር መልኩ
ሥራዎችን
መስራት/ማቀድ/፣
✓ የውሃ አጠቃቀም
ለመቀነስ የተሻሻሉና
አማራጭ
ቴክኖሎጂዎችን፣የአሰ
ራር ዘዴዎችንና
ሂደቶችን መጠቀም፣
✓ የከርሰ ምድርን ውሃ
ሲጠቀም አካባቢውን
በሚያናጋ መልኩ
መሆኑንና መልሶ
የሚተካ መሆኑን
ማረጋገጥ፣
የሚያስፈልግ
የማቀለያ ተግባራት የሚተገበሩበት ጊዜ
በጀት
የፕሮጀቱ የፕሮጀክቱ የማቅለያ ተግባራት/ Tasks ፈጻሚ
አሉታዊ ተፅዕኖዎች 2012 2013 2014
ምዕራፍ ዝርዝርተግባራት or Activities/ አካል
1 2 3 4 1 2 3 4 1 2 3 4
✓ የተጠቀመበትን ውሃ
እንደገና መልሰን
መጠቀምን ማበረታታት፣
የወረቀት አና ካርቶን ✓ የውሃ አካላት
የፍሳሽ ውሃ በኬሚካል እንዳይበከሉ
ፋብሪካ ማድረግ፣
ብክለት
የፕሮጀክቱ ባለቤት
✓ በኘሮጀክቱና በውሃ አካሉ
በማምረት ወቅት
የሚያስፈልግ
የማቀለያ ተግባራት የሚተገበሩበት ጊዜ
በጀት
የፕሮጀቱ የፕሮጀክቱ የማቅለያ ተግባራት/ Tasks ፈጻሚ
አሉታዊ ተፅዕኖዎች 2012 2013 2014
ምዕራፍ ዝርዝርተግባራት or Activities/ አካል
1 2 3 4 1 2 3 4 1 2 3 4
የወረቀት አና ካርቶን የድምፅ ብክለት ✓ በኘሮጀክቱ ውስጥ ለሚሰሩ √ √ √ 62,000.00
ሠራተኞች የድምፅ
ፋብሪካ መከላከያ ማቅረብ፤
✓ የድምፅ
መከላከያ/ማገጃ
መሣሪያዎችን መጠቀም፤
✓ በቋሚ ቦታ ላይ
የፕሮጀክቱ ባለቤት
ለተገጠሙ የአየር
ማቀዝቀዣ መሣሪያዎች
የድምፅ
ማፈኛእንዲኖራቸው
ማድረግ፣
✓ የማሽኖችን ድምፅ
ለመቀነስ የማገጃ ግድግዳ
መስራት፤
✓ የድምፅ ልቀት መጠንን
በቋሚነት መቆጣጠር፤
የትራፊክ አደጋዎች ✓ ለእግረኞችን መንገድ √ √ √ 45,000.00
በጥንቃቄና በግልጽ
የወረቀት አና ካርቶን መለየት፣
ፋብሪካ ✓ በአካባቢው ተማሪዎች
የሚገኙ ከሆነ የትራፊክ
ደህንነት ጥበቃ ሠራተኛ
መጨመር፣
✓ የትራፊክ ምልክቶችን
አቅርቦትና የመንገድ
ምልክቶችንና የጥበቃ
ቦታዎች መጠገን፣
የፕሮጀክቱ ባለቤት
✓ በ200 ሜትር ክልል
ውስጥ ባሉ መንገዶች ላይ
የተያያዙ የትራፊክ
ፍሰቶችን በሰዓት ከ15
ኪሚ በታች ማድረግ፣
✓ በፋብሪካው ቦታ
ያለውን የተሽከርካሪ
ፍጥነት በሰዓት ከ10ኪሎ
በታች እንዲሆን ማድረግ፣
የሚያስፈልግ
የማቀለያ ተግባራት የሚተገበሩበት ጊዜ
በጀት
የፕሮጀቱ የፕሮጀክቱ የማቅለያ ተግባራት/ Tasks ፈጻሚ
አሉታዊ ተፅዕኖዎች 2012 2013 2014
ምዕራፍ ዝርዝርተግባራት or Activities/ አካል
1 2 3 4 1 2 3 4 1 2 3 4
የሥራ ጤንነት እና ✓ ሠራተኞች ሥራ
ከመጀመራቸው በፊት
ደህንነት የደህንነት ሥልጠና
መስጠት፣
✓ ለፋብሪካው ሠራተኞች
የግል መከላከያ መሣሪያና
ልብስ
የወረቀት አና ካርቶን ✓ መስጠትና
አጠቃቀማቸውን
ፋብሪካ ተግባራዊ ማድረግ
✓ ለእያንዳንዱ በፋብሪካው
ለሚገኙ
✓ ኬሚካሎች የድህረ
አጠቃቀም ደህንነት
መረጃ
መሙያ
✓ ወረቀቶችን መያዝ፣
✓ የእቃ መያዣ ዕቃዎችና
ሌሎች
✓ መርዛማ ነገሮች በተለይ
ለዚህ ሥራ
✓ በሠለጠነው ሠራተኛ
መወገዳቸውን
✓ ማረጋገጥ፣
✓ ሁሉም ሠራተኞች
የፋብሪካውን
✓ ደህንነት ወረቀት
ማንበባቸውን
✓ ማረጋገጥ ወይም
እንዲያነቡ
✓ ማድረግ፡፡
✓ የኤሌክትሪክና
የሜካኒካዕቃዎች
✓ በምርት ማምረት
ወቅት አደጋ
✓ እንዳያደርሱመሸፈን፤
ገጽ| 62
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
የፕሮጀክቱተ የተፅዕኖ ማቃለያ ተግባራት የተግባራት ክትትሉ የተፅዕኖ ማቃለያ የክትት ፈጻሚተቋ ወጪዎች
ፅዕኖ አመላካቾች የሚደረግበት ተግበራት ልድግግ ም/አካል
ቦታ መፈጸማቸውን ሞሽ
የማረጋገጫ
ዘዴዎች
የአየርና • በግንባት ወቅት ውሃ መርጨት ቢያንስ ደህንነት የፕሮጀክቱ የደህንነት በሩብ የፕሮጀክቱ 45,000.00
የአቧራ 10፣000 ሊትር ዉሀ በቀን ሊያስፈልግ መጠበቂ ቦታ እና መጠበቂያ ባለቤትና
ዓመት
ብክለት ይችላል ያአጠቃቀ አካባቢ አቅርቦት ሁኔታ ኮንትራክተር
(በግንባታና • የትራንስፖርት የግንባታ ም ምልከታና
መኪኖችና መሳሪያዎች
በምርት የቀረበ ቅሬታ
በተገቢው ሁኔታ መያዝ፤
ማምረት • መኪኖችጭ ነው ሲጓጓዙ መሸፈን፣ ብዛት
ወቅት) • ጀነሬተር ድምጽ በሚቀንስ ቦታ ማስቀመጥ፣
• ንጹህ የተሸከርካሪ ነዳጅና በቂ የሆነ
የተሸከርካሪ ጥገና ማካሄድ፣
• በፋብሪካው ቅጥር ጊቢና ዙሪያውን
የአረንጓዴ ልማት ማከናወን፣
• በአማራጭነት የኃይል ምንጭ
የሚያገለግሉ ጄኔሬተሮችን በንፋስ
አቅጣጫ በማየት ማስቀመጥ፣
የድምጽና ✓ የማሽኖችን ብቃት በየጊዜው መፈተሽ፣ የደህንነት የፕሮጀክቱ የደህንነት በግንባታ የፕሮጀክቱ 43,000.00
የንዝረት ✓ ከፍተኛ ድምጽ ያላቸውን ስራዎች በቀኑ መጠበቂያ ቦታ እና መጠበቂያ ባለቤትና
ወቅት
ተፅዕኖ ክፍለ ጊዜ ማከናወን፣ አጠቃቀምእና አካባቢ መሳሪያ ኮንትራክተር
(በግንባታና ✓ የድምጽ መከላከያ ማቅረብ፣ ምልከታ አቅርቦት
✓ ለሰራተኞች ሥራ ከመጀመራቸው በየ6 ወሩ
ምርት ፣ምልከታ
ስልጠና መስጠት፣
በማምረት ✓ ቅሬታ ማስተናገጃ ሥርኣት መፍጠር፣
ወቅት) • ዝቅተኛ ድምጽ የሚያወጡ
መሳሪዎችን መጠቀም፣
63 | ገ ጽ
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
የፕሮጀክቱተ የተፅዕኖ ማቃለያ ተግባራት የተግባራት ክትትሉ የተፅዕኖ ማቃለያ የክትት ፈጻሚተቋ ወጪዎች
ፅዕኖ አመላካቾች የሚደረግበት ተግበራት ልድግግ ም/አካል
ቦታ መፈጸማቸውን ሞሽ
የማረጋገጫ
ዘዴዎች
የአፈር • ከግንባታ የወጣውን አፈር የግንባታ የፕሮጀክት የተተከሉ በሩብ የፕሮጀክቱ 41,000.00
መሸርሸ በመለየትና በመሸፈን ማስቀመጥ መሳሪያዎች ቦታ እና ችግኞች ባለቤት
ዓመት
ር • አፈሩን መልሶ መጠቀም ጥራትና ማስወገጃ ብዛት
• በአካባቢና በደህንነት ላይ ለሰራተኞች አፈር
(በግንባ ውጤታማነት ቦታ
ግንዛቤ መፍጠር
ታ በእፀዋት የወጣባቸው
ወቅት) የተሸፈነ ቦታ ቦታዎችን
የቁጥጥር
ድግግሞሽ ብዛት
የፍሳሽ ቆሻሻ ✓ የፍሳሽ ቆሻሻ ማከሚያና ማስወገጃ መገንባት የፍሳሽ የፕሮጀክት ከፋብሪካው በግንባታ የፕሮጀክቱ 66,000.00
ብክለት ✓ በዝናባማ ወቅት የቁፋሮ ሥራ አለማስራት፣ ማጣሪያውን ቦታ የሚወጣውን ና ባለቤትና
(በግንባታና ✓ ለስራተኛና ለአካባቢው ህብረተሰብ በአግባቡ ፍሳሽ ቆሻሻ በምር ኮንትራክተር
በምርት አገልግሎት የሚሰጥ መጸዳጃ ቤት መጠቀም የአያያዝ ሁኔታ ትማም
መገንባት፣
ማምረት ረትወ
✓ ተገቢውን የቆሻሻ አወጋገድ ሥርዓት
ወቅት) ቅት
መፍጠር
✓ በአካባቢው ያለውን የውሃ አካል
እንዳይበከል ተገቢውን
የውሃአያያዝመከተል፣
✓ የተሸከርካሪ ዘይትም ሆነ ነዳጅ ወደ ውሃ
አካላት እንዳይቀላቀሉ ማድረግ፣
✓ ከፋብሪካው የጥሬ ዕቃ በዝናብም ሆነ በሌላ
ፍሳሽ አማካይነት እንዳይቀላቀል ተገቢውን
ጥንቃቄ ማድረግ፣
✓ ከፋብሪካው ከምርት ክፍል ውጪ
የሚወጡትን ፍሳሾች ለብቻው በተገነባ
ሴፕቲክታንክ ማከማቸት፣
✓ ለመኪና እጥበት የሚያገለግለውን ውሃ
ነደጅና
ዘይት በሚያልፍበት መንገድ
እንዲያልፍ ማድረግ፣
64 | ገ ጽ
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
የፕሮጀክቱተ የተፅዕኖ ማቃለያ ተግባራት የተግባራት ክትትሉ የተፅዕኖ ማቃለያ የክትት ፈጻሚተቋ ወጪዎች
ፅዕኖ አመላካቾች የሚደረግበት ተግበራት ልድግግ ም/አካል
ቦታ መፈጸማቸውን ሞሽ
የማረጋገጫ
ዘዴዎች
ደረቅ ቆሻሻ ✓ የቆሻሻ አያያዝ ዕቅድ ማዘጋጀት የደረቅ ቆሻሻ የፕሮጀክት የፋብሪካው የደረቅ በግንባታ የፕሮጀክቱ 48,000.00
ብክለት፣ ✓ የግንባታ ማቴሪያሎችን አንደገና መጠቀም ማቃጠያ ቦታ ቆሻሻ አያያዝና ና ባለቤትና
(በግንባታና ✓ እጸዋትና ሌሎች ተቀጣጣይ መገንባት አወገገድ በምር ኮንትራክተር
ምርት ቆሻሻዎችን አለማቃጠል፣ ሁኔታ፣ ትማም
✓ ጥቅም ላይ ያልዋሉ የግንባታ ተረፈ
በማምረት ረትወ
ምርት በተፈቀደ ቦታ መጣል፣
ወቅት) ✓ አደገኛን ጥረነገሮችን በተገቢ ቅት
ሁኔታማ ስቀመጥ፣
✓ የአደጋና የማስጠንቀቂያም
ልክቶችን ማስቀመጥ፣
✓ ተገቢውን የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ አወጋገድ
መከተል፣
ፋብሪካው በሚያዘጋጀው የጤናና የቆሻሻ
አወጋገድ ዕቅድ መሰረት ተገቢውን
የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ መከተል፣
65 | ገ ጽ
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
የፕሮጀክቱተ የተፅዕኖ ማቃለያ ተግባራት የተግባራት ክትትሉ የተፅዕኖ ማቃለያ የክትት ፈጻሚተቋ ወጪዎች
ፅዕኖ አመላካቾች የሚደረግበት ተግበራት ልድግግ ም/አካል
ቦታ መፈጸማቸውን ሞሽ
የማረጋገጫ
ዘዴዎች
66 | ገ ጽ
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
67 | ገ ጽ
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
68 | ገ ጽ
የወረቀት እና ካርቶን ፋብሪካ አካባቢ ጥናት ዘገባ
ዋቢ መፃህፍት /ማጣቀሻዎች
1. የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአካባቢ ተጽዕኖ ግምገማ አዋጅ አዋጅ ቁጥር
181/2011 እ.ኤ.አ ባህር ዳር ኢትዮጵያ፤
2. የኢፌዴሪ (እ.ኤ.አ 1995) - የአካባቢ ተጽዕኖ ግምገማ አዋጅ. አዋጅ ቁጥር
299/2002 አዲስአበባ፣
3. የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. (እ.ኤ.አ 2000) የአካባቢ ብክለት ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 300/2002
አዲስአበባ፣
4.አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን (እ.ኤ.አ ሐምሌ 2002) - የአካባቢ ተፅዕኖ ዳሰሳ ጥናት
መመሪያ- አዲስአበባ፤
5. አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን (እ.ኤ.አ 003). በኢትዮጵያ ለአካባቢ ተስማሚ የሆነ
የአካባቢ ጥበቃ ደረጃዎች. ኢኮሎጂያዊ ዘላቂ የኢንዱስትሪ ልማት ፕሮጀክት
መመሪያ - አዲስአበባ -ኢትዮጵያ፤
6. የኢ.ፌ.ዴ.አ. (እ.ኤ.አ. ሚያዝያ 1997) በኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ ፖሊሲ፤.
7. ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር (እ.ኤ.አ 2005). የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሪፑብሊክ ጤና
ጥበቃ ሚኒስቴር, የሕዝብ እና የአካባቢ ጤና አዋጅ ቁጥር 471/2005
አዲስአበባ፤
69 | ገ ጽ