Professional Documents
Culture Documents
↘❤አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን 《ፍሬምናጦስ》❤↙... - ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት - Facebook PDF
↘❤አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን 《ፍሬምናጦስ》❤↙... - ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት - Facebook PDF
Sign Up Log In
Forgot account?
የጻድቁ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁንና ታላቁ፣ ስመጥሩ አባታችን ጻድቁ አቡነ ሰላማ በ3ኛው መቶ
ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ ከአባቱ ከቅዱስ ምናጦስና ከቅድስት እናቱ ማርያም ሰናይት በጢሮስ /ግሪክ/
Memeher Dr Zebene Lemma
ተወለደ፡፡
Just For Fun
እድሜው ለትምህርት እንደደረሰ በአካባቢው በነበረው ትምህርት ቤት ውስጥ ሃይማኖታዊ
ትምህርቱን በሚገባ ተከታትሎ የተማረ በመልካም ሥነ-ምግባርና አስተዳደግ ተኮትኩቶ ያደገ ደግ አባት
ነበር፡፡ ቅድስት አርሴማ ደጓ እናቴ
ሜሮጵዮስ የተባለ ነጋዴ 《ፈላስፋ》ወደ ህንድ አገር ሊያልፍ ወዶ ከጢሮስ አገር በጀልባ ጉዞ Author
ጀመረ፡፡ ከእርሱም ጋር ከዘመዶቹ ወገን የሆኑ ሁለት ብላቴኖች ነበሩ፡፡ የአንደኛው ስሙ ፍሬምናጦስ፣
የሁለተኛው ደግሞ ኤዴስዮስ 《ሲድራኮስ》ይባላል፡፡
የፍቅር ጉዞ ማርያምን ይዞ
ሜሮጵዮስ እነዚህን ሁለት ወጣቶች አስከትሎ ወደ አፍሪካ ባህር ጠረፍ በመምጣት በቀይ ባህር
Interest
ወደብ ውሃ ለመጠጣት እግረ መንገዱንም አገር ለማየት ጀልባውን ጠረፍ ላይ አቆመ፡፡
በዚህ ጊዜ በአካባቢው ይኖሩ የነበሩ ሰዎች 《የአዱሊስ ነዋሪዎች》 በጀልባዋ ላይ አደጋ በመጣል
ሜሮጵያስንና የጀልባዋን ቀዛሪዎች እዚያው ገድለው ሀብታቸውን ዘረፏቸው፡፡ ሁለቱ ወጣቶች ግን ተረፉ፡፡ Memeher Mehreteab Assefa Page
በማያውቁትም አገር ያለ ዘመድ፣ ያለ ሃብት ብቻቸውን በመቅረታቸው እያዘኑና እያለቀሱ ከዛፍ ሥር Interest
ተቀምጠው ሲጸልዩ የአካባቢው ነዋሪዎች ያዟቸውና በጊዜው በአክሱም ነግሶ ለነበረው ለንጉሥ ታዜር በፈረስ
አንገት በጦር አንደበት የተማረኩ ሰዎች አመጣንልህ በማለት አስረከቡት፡፡ ንጉሥ ታዜርም በቤተመንግስቱ
ውስጥ እንዲያድጉ ፈቀደላቸው፡፡ Mehreteab assefa Page
ከጊዜ ወደ ጊዜ በቤተመንግስቱ ውስጥ ተወዳጅነትንና ታማኝነትን አገኙ፡፡ የአብርሃ እና አጽብሃ አባት News & Media Website
የነበረው ንጉሥ ታዜር ኤዴስዮስን ጋሻ ጃግሬ፣ ፍሬምናጦስን በጅሮንድ አድርጎ ሾማቸው፡፡ ንጉሱ ሊሞት
በተቃረበበት ጊዜ ልጆቹ ገና አካለ መጠን አልደረሱም ነበርና መንግስቱን በሞግዚትነት እንድትይዝ
ለእቴጌይቱ አደራ ሲል ሁለቱን ሶርያውያን ምርኮኞች ግን ነጻ /ሑር/ቀጥተኛዋ
ለቀቃቸው፡፡መንገድ
ነገር ግን በእቴጌይቱ ስለ ማርያም አማላጅነት እንመሰክራለን
See more of ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ናት onልመና
Facebook
ወደ አገራቸው መመለሳቸው ቀርቶ ልጆቿ እስኪያድጉ ድረስ በአስተዳደር በኩል ሲረዷትና ሲመክሯት ቆዩ፡፡ Personal Blog
ፍሬምናጦስ በአክሱም በነበረበት ጊዜ የቤተመንግስቱ አማካሪ ብቻ ሳይሆን ቀደም ሲል የኦሪት
እምነት በአንድ እግዚአብሄር ማመን
Inእንደነበረ የሚታወቅ ሆኖ የተዋህዶ
Log or እምነት ጥምቀትናCreate
ክህነትን በሚገባ
New Account ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
የሚመሰረትበትና የሚሰፋበት መንገድ ይፈልግ ነበር፡፡
Comic Bookstore
https://www.facebook.com/lijbiniztewahedo/posts/677241809096955/ 1/5
3/24/2020 ↘❤አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን 《ፍሬምናጦስ》❤↙... - ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት | Facebook
ያን ጊዜ የነበሩት የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ሐይማኖት ብቻ እንጂ ክህነት፣ ቁርባንና የመሳሰሉት የ ቅ/ጊዮርጊስ ወዳጆች ፔጅ
የክርስትና ስርዓቶች አልነበራቸውም፡፡ ልዑላኑ 《አብርሃና አጽብሐ》 አካለ መጠን ደርሰው የአባታቸውን
Interest
መንግስት ሲረከቡ ኤዴስዮስ ወደ አገሩ ተመልሶ ካህን ሆነ፡፡
ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሦስት ጊዜ በላይ ግብጺ እስክንድሪያ ሄዶ ጵጵስና አምጥቶ በኢትዮጵያና
በኤርትራ ሃዋርያ ሆኖ እንዲያስተምር እንዲያጠምቅ በእግዚአብሄር መልእክት ተነገረው፡፡ በዚህ መሰረት Zemari Dn Lulseged Page
ስለአየው ነገር ለነገስታቱ አስረዳቸው ከዚህ በኋላ ጵጵስና እንዲያመጣ መልካም ፍቃዳቸው ስለሆነ ወደ Personal Blog
እስክንድርያ ሄደ፡፡
ፍሬምናጦስ እስክንድርያ የደረሰው እለ እስክንድሮስ አትናቴዎስን አስከትሎ ለጉባኤ ኒቅያ በወጣበት
ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ ያባት ና እናቴ
ጊዜ ነበርና እስኪመለሱ ድረስ ትምህርተ ቤተክርስቲያንን እየተማረ በትዕግስት መጠበቅ ግድ ሆነበት፡፡ እለ
እስክንድሮስ በጉባኤ ኒቅያ በአትናቴዎስ አፈ ጉባኤነት አርዮስን ረትቶ ከተመለሰ በኋላ ወዲያው ስላረፈ Local Business
በመንበሩ አትናቴዎስ ተተካ፡፡
ፍሬምናጦስም የሄደበትን አብይ ጉዳይ ለቅዱስ አትናቴዎስ አቀረበ፡፡ አትናቴዎስም ስለ ገዳማትን እና የገጠር አብያት ክርስትያናትን አብ…
ኢትዮጵያውያን ሐይማኖት በሚገባ ከተረዳ በኋላ ለፍሬምናጦስ ስርዓተ ቤተክርስቲያንን አስተምሮ ኤጲስ
Sports
ቆጶስ ዘአክሱም ወዘኩላ ኢትዮጵያ ብሎ በአንብሮተ ዕድ ተሾመ፡፡ በሹመቱም ወቅት ሰላማ የሚል ስም
እንዲወጣለት መልአኩ ቅዱስ ዑራኤል ለኢየሩሳሌም ኤጲስ ቆጶስ አባ ቄርሎስ በራእይ ተገልጾ ነግሮታል፡፡
#ሰላማ ማለት፡ በእግዚአብሔርና በሰው መካከል ሆኖ የሚያስታርቅ ማለት ነው፡፡ በዘመነ ረሃብ
ጥጋብ፣ በዘመነ ጦርነት ሰላም የሚሰጥ ማለት ነው፡፡ Recent Post by Page
በዘመኑ የኢትዮጵያ ግዛት ወደ ነበሩበት ኑብያ፣ አኑኖ እና መርዌ 5 ቆሞሳትን በመላክ ትምህርተ Yesterday at 4:56 AM
See
ወንጌል እንዲሰበክ more ofእንድትስፋፋ
እና ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት on Facebook
አድርጓል፤
ቅዱሳት መጻሕፍትን ከሱርስት፣ ከእብራይስጥና ከግሪክ ወደ ግዕዝ ቋንቋ እንዲተረጎሙ አድርጓል፤
የሳባውያንን የፊደል አቀማመጥ በመለወጥና ከግራ ወደ ቀኝ የመጻፍንና የማንበብን ዘዴ አስተምሯል፤ 871 77 Comments 29 Shares
Log In or Create New Account
በ350 ዓ.ም ክርስትና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሐይማኖት ሆኖ እንዲታወጅ አድርጓል፤
Share
https://www.facebook.com/lijbiniztewahedo/posts/677241809096955/ 2/5
3/24/2020 ↘❤አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን 《ፍሬምናጦስ》❤↙... - ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት | Facebook
በአጠቃላይ መሰረቷ ያልተናወጸ ቤተክርስቲያንን በስብከቱ የመሰረተ፤ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት
https://www.facebook.com/lijbiniztewahedo/posts/677241809096955/ 3/5
3/24/2020 ↘❤አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን 《ፍሬምናጦስ》❤↙... - ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት | Facebook
https://www.facebook.com/lijbiniztewahedo/posts/677241809096955/ 4/5
3/24/2020 ↘❤አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን 《ፍሬምናጦስ》❤↙... - ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት | Facebook
397 87 Comments 172 Shares
Share
https://www.facebook.com/lijbiniztewahedo/posts/677241809096955/ 5/5