↘❤አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን 《ፍሬምናጦስ》❤↙... - ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት - Facebook PDF

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 5

3/24/2020 ↘❤አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን 《ፍሬምናጦስ》❤↙...

- ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት | Facebook

Email or Phone Password

Sign Up Log In

Forgot account?

ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት Related Pages

October 27, 2016 ·

አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን 《ፍሬምናጦስ》 Lij Bini App


Local Business

የጻድቁ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁንና ታላቁ፣ ስመጥሩ አባታችን ጻድቁ አቡነ ሰላማ በ3ኛው መቶ
ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ ከአባቱ ከቅዱስ ምናጦስና ከቅድስት እናቱ ማርያም ሰናይት በጢሮስ /ግሪክ/
Memeher Dr Zebene Lemma
ተወለደ፡፡
Just For Fun
እድሜው ለትምህርት እንደደረሰ በአካባቢው በነበረው ትምህርት ቤት ውስጥ ሃይማኖታዊ
ትምህርቱን በሚገባ ተከታትሎ የተማረ በመልካም ሥነ-ምግባርና አስተዳደግ ተኮትኩቶ ያደገ ደግ አባት
ነበር፡፡ ቅድስት አርሴማ ደጓ እናቴ

ሜሮጵዮስ የተባለ ነጋዴ 《ፈላስፋ》ወደ ህንድ አገር ሊያልፍ ወዶ ከጢሮስ አገር በጀልባ ጉዞ Author
ጀመረ፡፡ ከእርሱም ጋር ከዘመዶቹ ወገን የሆኑ ሁለት ብላቴኖች ነበሩ፡፡ የአንደኛው ስሙ ፍሬምናጦስ፣
የሁለተኛው ደግሞ ኤዴስዮስ 《ሲድራኮስ》ይባላል፡፡
የፍቅር ጉዞ ማርያምን ይዞ
ሜሮጵዮስ እነዚህን ሁለት ወጣቶች አስከትሎ ወደ አፍሪካ ባህር ጠረፍ በመምጣት በቀይ ባህር
Interest
ወደብ ውሃ ለመጠጣት እግረ መንገዱንም አገር ለማየት ጀልባውን ጠረፍ ላይ አቆመ፡፡
በዚህ ጊዜ በአካባቢው ይኖሩ የነበሩ ሰዎች 《የአዱሊስ ነዋሪዎች》 በጀልባዋ ላይ አደጋ በመጣል
ሜሮጵያስንና የጀልባዋን ቀዛሪዎች እዚያው ገድለው ሀብታቸውን ዘረፏቸው፡፡ ሁለቱ ወጣቶች ግን ተረፉ፡፡ Memeher Mehreteab Assefa Page
በማያውቁትም አገር ያለ ዘመድ፣ ያለ ሃብት ብቻቸውን በመቅረታቸው እያዘኑና እያለቀሱ ከዛፍ ሥር Interest
ተቀምጠው ሲጸልዩ የአካባቢው ነዋሪዎች ያዟቸውና በጊዜው በአክሱም ነግሶ ለነበረው ለንጉሥ ታዜር በፈረስ
አንገት በጦር አንደበት የተማረኩ ሰዎች አመጣንልህ በማለት አስረከቡት፡፡ ንጉሥ ታዜርም በቤተመንግስቱ
ውስጥ እንዲያድጉ ፈቀደላቸው፡፡ Mehreteab assefa Page
ከጊዜ ወደ ጊዜ በቤተመንግስቱ ውስጥ ተወዳጅነትንና ታማኝነትን አገኙ፡፡ የአብርሃ እና አጽብሃ አባት News & Media Website
የነበረው ንጉሥ ታዜር ኤዴስዮስን ጋሻ ጃግሬ፣ ፍሬምናጦስን በጅሮንድ አድርጎ ሾማቸው፡፡ ንጉሱ ሊሞት
በተቃረበበት ጊዜ ልጆቹ ገና አካለ መጠን አልደረሱም ነበርና መንግስቱን በሞግዚትነት እንድትይዝ
ለእቴጌይቱ አደራ ሲል ሁለቱን ሶርያውያን ምርኮኞች ግን ነጻ /ሑር/ቀጥተኛዋ
ለቀቃቸው፡፡መንገድ
ነገር ግን በእቴጌይቱ ስለ ማርያም አማላጅነት እንመሰክራለን
See more of ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ናት onልመና
Facebook
ወደ አገራቸው መመለሳቸው ቀርቶ ልጆቿ እስኪያድጉ ድረስ በአስተዳደር በኩል ሲረዷትና ሲመክሯት ቆዩ፡፡ Personal Blog
ፍሬምናጦስ በአክሱም በነበረበት ጊዜ የቤተመንግስቱ አማካሪ ብቻ ሳይሆን ቀደም ሲል የኦሪት
እምነት በአንድ እግዚአብሄር ማመን
Inእንደነበረ የሚታወቅ ሆኖ የተዋህዶ
Log or እምነት ጥምቀትናCreate
ክህነትን በሚገባ
New Account ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
የሚመሰረትበትና የሚሰፋበት መንገድ ይፈልግ ነበር፡፡
Comic Bookstore

https://www.facebook.com/lijbiniztewahedo/posts/677241809096955/ 1/5
3/24/2020 ↘❤አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን 《ፍሬምናጦስ》❤↙... - ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት | Facebook
ያን ጊዜ የነበሩት የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ሐይማኖት ብቻ እንጂ ክህነት፣ ቁርባንና የመሳሰሉት የ ቅ/ጊዮርጊስ ወዳጆች ፔጅ
የክርስትና ስርዓቶች አልነበራቸውም፡፡ ልዑላኑ 《አብርሃና አጽብሐ》 አካለ መጠን ደርሰው የአባታቸውን
Interest
መንግስት ሲረከቡ ኤዴስዮስ ወደ አገሩ ተመልሶ ካህን ሆነ፡፡
ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሦስት ጊዜ በላይ ግብጺ እስክንድሪያ ሄዶ ጵጵስና አምጥቶ በኢትዮጵያና
በኤርትራ ሃዋርያ ሆኖ እንዲያስተምር እንዲያጠምቅ በእግዚአብሄር መልእክት ተነገረው፡፡ በዚህ መሰረት Zemari Dn Lulseged Page
ስለአየው ነገር ለነገስታቱ አስረዳቸው ከዚህ በኋላ ጵጵስና እንዲያመጣ መልካም ፍቃዳቸው ስለሆነ ወደ Personal Blog
እስክንድርያ ሄደ፡፡
ፍሬምናጦስ እስክንድርያ የደረሰው እለ እስክንድሮስ አትናቴዎስን አስከትሎ ለጉባኤ ኒቅያ በወጣበት
ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ ያባት ና እናቴ
ጊዜ ነበርና እስኪመለሱ ድረስ ትምህርተ ቤተክርስቲያንን እየተማረ በትዕግስት መጠበቅ ግድ ሆነበት፡፡ እለ
እስክንድሮስ በጉባኤ ኒቅያ በአትናቴዎስ አፈ ጉባኤነት አርዮስን ረትቶ ከተመለሰ በኋላ ወዲያው ስላረፈ Local Business
በመንበሩ አትናቴዎስ ተተካ፡፡
ፍሬምናጦስም የሄደበትን አብይ ጉዳይ ለቅዱስ አትናቴዎስ አቀረበ፡፡ አትናቴዎስም ስለ ገዳማትን እና የገጠር አብያት ክርስትያናትን አብ…
ኢትዮጵያውያን ሐይማኖት በሚገባ ከተረዳ በኋላ ለፍሬምናጦስ ስርዓተ ቤተክርስቲያንን አስተምሮ ኤጲስ
Sports
ቆጶስ ዘአክሱም ወዘኩላ ኢትዮጵያ ብሎ በአንብሮተ ዕድ ተሾመ፡፡ በሹመቱም ወቅት ሰላማ የሚል ስም
እንዲወጣለት መልአኩ ቅዱስ ዑራኤል ለኢየሩሳሌም ኤጲስ ቆጶስ አባ ቄርሎስ በራእይ ተገልጾ ነግሮታል፡፡
#ሰላማ ማለት፡ በእግዚአብሔርና በሰው መካከል ሆኖ የሚያስታርቅ ማለት ነው፡፡ በዘመነ ረሃብ
ጥጋብ፣ በዘመነ ጦርነት ሰላም የሚሰጥ ማለት ነው፡፡ Recent Post by Page

ብርሃነ ወንጌሉን ለኢትዮጵያውያንና ለኤርትራውያን ስላበሰረ፤ በብርሃነ ትምህርቱ የተደሰቱ


በጨለማው ውስጥ ኖረው በእርሱ አማካኝነት ወንጌሉ የበራላቸው ምዕመናን ከሳቴ ብርሃን በማለት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት
ሰይመውታል፡፡ Yesterday at 2:44 PM
ቅዱስ ያሬድም ዝንቱ ብእሲ መምህርነ ዘተፈነወ ውስተ ምድር ይከስት ብርሃነ ማለትም ብርሃንን
ይገልጥልን ዘንድ ወደ አገራችን የተላከ ይህ ሰው መምህራችን ነው ብሎታል፡፡ 《መጽ.ድጓ》 https://www.facebook.com/kebrome.teklu/vid
ሰአል ለነ ሰላማ አቡነ ወመምህርነ እለ ፅልመት ነበርነ ከሰትከ ለነ ብርሃነ ዜናሁ ለመድሃኒነ፤ eos/3102826709748195/
አባታችንና መምህራችን አቡነ ሰላማ በጨለማ የነበርን ለኛ የክርስቶስ ብርሃነ ወንጌል አበራህልን፡፡ 《አባ
ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በሰዓታት》 91 5 Comments 66 Shares
አባታችን ከተሾመ በኋላ፡-
Share

ወንጌልን በስፋት ለህዝቡ የሚያደርሱ፣ የሚያጠምቁና የሚያቆርቡ ካህናትና ዲያቆናትን ሾመ፤


በአብርሃ ወአጽብሐ አማካኝነት ብዙ አብያተ-ክርስቲያናትን አሳነጸ፤ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት

በዘመኑ የኢትዮጵያ ግዛት ወደ ነበሩበት ኑብያ፣ አኑኖ እና መርዌ 5 ቆሞሳትን በመላክ ትምህርተ Yesterday at 4:56 AM
See
ወንጌል እንዲሰበክ more ofእንድትስፋፋ
እና ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት on Facebook
አድርጓል፤
ቅዱሳት መጻሕፍትን ከሱርስት፣ ከእብራይስጥና ከግሪክ ወደ ግዕዝ ቋንቋ እንዲተረጎሙ አድርጓል፤
የሳባውያንን የፊደል አቀማመጥ በመለወጥና ከግራ ወደ ቀኝ የመጻፍንና የማንበብን ዘዴ አስተምሯል፤ 871 77 Comments 29 Shares
Log In or Create New Account
በ350 ዓ.ም ክርስትና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሐይማኖት ሆኖ እንዲታወጅ አድርጓል፤
Share

https://www.facebook.com/lijbiniztewahedo/posts/677241809096955/ 2/5
3/24/2020 ↘❤አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን 《ፍሬምናጦስ》❤↙... - ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት | Facebook
በአጠቃላይ መሰረቷ ያልተናወጸ ቤተክርስቲያንን በስብከቱ የመሰረተ፤ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት

ቅድስናው በጥንት አብያተ ክርስቲያናት የተመሰከረለት፤ Yesterday at 4:56 AM


የወንጌልን ብርሃን በመላው ኢትዮጵያና ኤርትራ ዞሮ ያበራ፤
በክርስቶስ መስቀል የተገኘውን ሰላም ለኢትዮጵያውያንና ለኤርትራውያን ያስተዋወቀ፤
ሐዋርያዊ ግዴታውን በሚገባ የተወጣ፤
በኢየሩሳሌም ላለው ርስታችን በነበረበት ዘመን መፍትሔ ያሰጠ፤ 39 1 Comment 2 Shares
የአርዮስን ትምህርት በመጣበት ቦታ የመለሰ፤
መንበሩን በዓለም አቀፍ እውቅና ያካተተ፤ Share
ለአገሪቱ ጭምር የሥነ ፊደል ሥርዓት የዘረጋ፤
አገራችን በራሷ ቋንቋ መጽሐፍ ቅዱስን እንድታገኝ የተረጎመ፤
ፍጹም ሐዋርያዊ ሕይወት የነበረው ታላቅና ቅዱስ የቤተክርስቲያናችን አባት ነበር፡፡ English (US) · አማርኛ · ‫ · اﻟﻌرﺑﯾﺔ‬Español ·
ኣቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን የተባለው ፍሬምናጦስ በኢትዮጵያና በኤርትራ ክርስትና ሓይማኖት Português (Brasil)
እንዲስፋፋ ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምዕራብ እስከ ምስራቅ በመውጣትና በመውረድ የሚገባውን ሁሉ
ከፈጸመ በኋላ ሐምሌ 26 ቀን ወደ ዘላለማዊ ክብሩ ተሸጋግሮዋል፡፡ Privacy · Terms · Advertising · Ad Choices ·
Cookies · More
ይህ ታላቅ አባት የኢትዮጵያውያንና የኤርትራውያን ባለ ውለታ የወንጌልን ፋና ይበልጥ እንዲበራ
Facebook © 2020
ያደረገ፡፡ መንበረ ጵጵስና ያስገኘልን ስርዓተ ቤተክርስቲያን ለኢትዮጵያውያንና ለኤርትራውያን የወጠነልን እና
አያሌ ቤተክርስቲያን ያሰተከለልን ነውና ዘወትር ልናስበው በዓሉን ልናከብርለት ይገባናል፡፡
ይህ ቅዱስ ኣባት አፅሙ ያረፈበት ገዳሙ የሚገኝው ትግራይ ውስጥ በተንቤን እንዳ ኣባ ሰላማ ሲሆን
እንዲሁም ኤርትራ ዛግር እና በኣንዳንድ ቦታዎች ካልሆነ በቀር በአብዛኛው የሃገራችን ክፍል ክብረ በዓሉ
እምብዛም ትኩር አይሰጠውም፡፡
በረከት በጻድቅ ራስ ላይ ነው 《ምሳ.10፡6》 ተብሎ እንደተጻፈው ጻድቁ አባታችን ማር ኅሩይ
አቡነ ሰላማ ሙታንን አስነስቷል 《የጥርና የሰኔ ገድል》፣ ጸሐይን ከተፈጥሮ ህግ ውጪ አቁሟል 《የነሐሴ
ገድል》የአባይን ወንዝ ከፍሎ ተሻግሯል 《የመስከረም ገድል》፣ በዚህ ዓይነት የተጋድሎ ሂደት ለ150
ዓመታት መልካም ገድልን ተጋድሏል፡፡
ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር የገባለት ቃል ኪዳን ስምህን የጠራ ዝክርህን የዘከረ ገድልህን ያነበበ
ሲነበብ የሰማ ቤተክርስቲያንህ የሰራ ዘቢብ እጣን ጠዋፍ ሻማ ለቤተክርስቲያንህ የሰጠ ልጁን ብስምህ የሰየመ
አምኖ ሳይጠራጠር ጸበልህን የተጠመቀ እርኩሳን መናፍስት አይቀርቡትም አስራ አምስት ትውልድም
እምርልሃለሁ የሚል ቃል ኪዳን ተቀብሏል፡፡
ይህንን ታሳቢ በማድረግና በእግዚአብሔር ቸርነት በተሰጠው ልዩ ቃልኪዳን መሰረት በ21ኛው ክ/
ዘመን በስሙ የሚደረጉ ተአምራቶች እንደቀጠሉ ናቸው፡፡
የዚህ ቃልኪዳን ተጠቃሚዎች እንድንሆን አባ ሰላማ በቃል ኪዳኑ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳን
፡፡ See more of ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት on Facebook

Log In or Create New Account

https://www.facebook.com/lijbiniztewahedo/posts/677241809096955/ 3/5
3/24/2020 ↘❤አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን 《ፍሬምናጦስ》❤↙... - ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት | Facebook

See more of ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት on Facebook

Log In or Create New Account

https://www.facebook.com/lijbiniztewahedo/posts/677241809096955/ 4/5
3/24/2020 ↘❤አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን 《ፍሬምናጦስ》❤↙... - ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት | Facebook
397 87 Comments 172 Shares

Share

See more of ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት on Facebook

Log In or Create New Account

https://www.facebook.com/lijbiniztewahedo/posts/677241809096955/ 5/5

You might also like