Professional Documents
Culture Documents
80 PDF
80 PDF
1
ወንድም አክሊል
ማሳሰብያ፡
ተረፈ ኤርምያስ ተረፈ ባሮክንም ያጠቃልላል፣ የ2000 ዓም እትሙ ላይ ለብቻው ወቶ ስናገኘው የተለየ መጽሃፍ
እንዳይመስለን።
የ1980 ዓም እትሙ ላይ (ተረፈ ዳንኤል፣ ሶስና እና መዝሙረ ሰለስቱ ደቂቅ) የሚል ብታገኙ ከትንቢተ ዳንኤል ጋር ምእራፍ
13 እና 14 ሆኖ ይቀጥላል
የ1980 ዓም እትም ላይ መጽሃፈ አስቴር የሚል ስናይ ከመጽሃፈ አስቴር ጋር አብሮ ያለ ነው
ጸልተ ምናሴ ከዜና መዋዕል 2 ጋር አብሮ ይካተታል
የ1980 ዓም እትም ላይ ለብቻ ለይቶ 2ኛ የቀኖና መጽሃፍት ብሎ ያስቀመጣቸው አይሁድ ቆራርጠው ቀናንሰው ከያዙት
መጽሃፍ ሲለየው ነው። ለክርስትያኖች አንዱ ከአንዱ ሳይበላለጥ ሁሉም እስትንፋሰ እግዚአብሔር ናቸው።
2
ወንድም አክሊል