Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 3

10/1/2019 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ አፓርትመንት ፕሮጀክት ኣገልግሎትZigba Batten 40*50 mm or Equivalent እና Angular Corner List በግልጽ

ist በግልጽ ጨረታ አ…

All Tenders  የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራ...  Back  Save  Print  Expand

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ አፓርትመንት ፕሮጀክት ኣገልግሎትZigba Batten


40*50 mm or Equivalent እና Angular Corner List በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
ይፈልጋል።

Bids closing date Oct 11, 2019 10:00 AM

Bids opening date Oct 11, 2019 10:15 AM

Published on Reporter (Sep 25, 2019)

Posted on Sep 25, 2019

Bid document price Birr 200.00

Bid bond

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/BM/244/2018

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ አፓርትመንት ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተገለፀው
የስራ ዝርዝር(Specification) መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

No. Description Unit Qty


1. Zigba Batten 40*50 mm or Pcs 15753
Equivalent
2. Angular Corner List Pcs 5300
ስለሆነም

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ
የተመዘገቡበትን ማስረጃ እና በጨረታ ለመወዳደር የሚስችላቸው የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን
አለባቸው፡፡

2 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና
24 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት፡፡

3. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ኦርጅናል ወይም የድርጅቱ ማህተም ያረፈበት ኮፒ ካታሎግ ጨረታው ከመከፈቱ
በፊት ወይም በጨረታ መክፈቻ ቀን በካታሎች ላይ የሚወዳደሩበትን ዕቃ ለይቶ በማመልከት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

4.አንድ ተጫራች መወዳደር የሚችለው በአንድ ሞዴል ብቻ ነው፡ በአማራጭ የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
https://tender.2merkato.com/tenders/print/195341 1/3
10/1/2019 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ አፓርትመንት ፕሮጀክት ኣገልግሎትZigba Batten 40*50 mm or Equivalent እና Angular Corner List በግልጽ ጨረታ አ…

5. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሰፈር
አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ኬዝ ቲም ቢሮ መግዛት
ይችላሉ፡፡

6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታው ለተዘርዘሩት ዕቃዎች ብዛት (Quantity) በሙሉ መሆን አለበት

7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ መስከረም 30 ቀን 2012 ዓም ከጠዋቱ 4፡00


ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

8. ጨረታው መስከረም 30 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው
በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

9. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው

አድራሻ

የመከላከያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34/33

ማዞሪያ 0114-42-22-70/7172

ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-7/0114-42-07-46

ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ

ድህረ ገፅ፡ WWW.dce.gov.com/ www.dce.et.com

ኢሜይል፡ INFo@dce.et.com

Company Info

F.D.R.E Ministry of Defense Defense Construction Enterprise


በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚነስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ

Address ወሎ ሰፈር የቀድሞዉ ኖሬላ ግቢ

Phone +251 114-40-34-34/33

https://tender.2merkato.com/tenders/print/195341 2/3
10/1/2019 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ አፓርትመንት ፕሮጀክት ኣገልግሎትZigba Batten 40*50 mm or Equivalent እና Angular Corner List በግልጽ ጨረታ አ…

Phone2 +251 114-42-22-70/71/72

Fax +251 114-40-04-71/0114-42-07-46

Filed Under

 Wood and Wood Working


 Metal and Metal Working
 Construction and Water Works  Building and Finishing Materials
 Steel, Metals and Aluminium  Other Metals

https://tender.2merkato.com/tenders/print/195341 3/3

You might also like