Professional Documents
Culture Documents
Techzone Page 2
Techzone Page 2
-
❑ ዩቲዩብ ለብዙዎቻችን ተንቀሳቃሽ ምስሎችን በነፃ የምንኮመኩምበት ድረ-ገፅ ነው።
ነገር ግን ዩቲዩብ ከዚህም አልፎ ለብዙዎች የገቢ ምንጭ መሆን ከጀመረ ሰነባብቷል፤ ታዋቂነት ከማትረፍም በላይ #ሚሊዬነር መሆን
የቻሉ ጥቂት አይደሉም።
አብዛኛው ተጠቃሚ በነፃ ከሚመለከተው ተንቀሳቃሽ ምስል እንዴት ገቢ ሊገኝ ይችላል? የሚለው ግን የብዙዎች ጥያቄ ነው። እነሆ
አምስት መንገዶች...
①• ማስታወቂያዎች
-
❑ የመጀመሪያው ዩቲዩብን የገቢ ምንጭ ማድረጊያው መንገድ ማስታወቂያ ነው። አንድ ምስል ከመመልከትዎ በፊት የሚመጣው
ማስታወቂያ ለዩቲዩበኞች አንደኛው የገቢ ምንጫቸው ነው።
አንድ ሺህ ተጠቃሚዎች ማስታወቂያውን በተመለከቱ ቁጥር ጉግል ለዩቲዩበኛው ከ 1 ዶላር 5 ዶላር ድረስ ሊከፍል ይችላል።
ነገር ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ዩቲዩብ 50 በመቶውን ገቢ መውሰድ በመጀመሩ ምክንያት ከማስታወቂያ የሚገኘው ገቢ እጅግ ቀንሷል።
እርስዎ አንድ ምስል ዩቲዩብ ላይ ሰቅለው የእርስዎን ምስል ለማየት የሚመጡ አንድ ሚሊዮን ሰዎች ማስታወቂያውን ከተመለከቱ
ከ 1 ሺህ ጀምሮ እስከ 5 ሺህ ዶላር ሊያገኙ ይችላሉ ማለት ነው።
②• ለሚከፍሉ/ለሚለግሱ ማሳየት
❑ ዩቲየበኞች ሰው ብዙም የማያውቀው የገንዘብ መሰብሰቢያ መንገድ በመጠቀምም ገቢ ያገኛሉ።
ታዋቂው እንግሊዛዊ ዩቲዩበኛ ኢቫን ኤዲንገር እንደሚናገረው "በይነ-መረብን በመጠቀም ሳንቲም ማሰባሰብ የሚቻልበት መንገድ
እንደሆነ አስቡት" ይላል።
"ተጠቃሚዎች ቪዲዎችን ተመልክተው ከወደዷቸው ከ 1 ዶላር ጀምሮ በወር እርዳታ እንዲለግሱ የሚያደርግ ሂደት ነው" ሲል
ይተንትናል።
አንዳንድ ዩቲዩበኞች መሰል ሂደት ያለውን ጥቅም በመረዳት እርዳታ የሚለግሱ ተጠቃሚዎች ብቻ ምስሎቹን የሚመለከቱበት ድረ-ገፅ
ይዘረጋሉ።
③• ተያያዥ ድረ-ገፆች
❑ ይህ መላ በተለይ ፋሽንና የመዋቢያ ውጤቶችን በተመለከተ ተንቀሳቃሽ ምስል ሰርተው ዩቲዩብ ላይ ለሚሰቅሉ በጣም ተመራጭ
ነው።
ለምሳሌ ዩቲዩበኞቹ አንድ የመዋቢያ ውጤት የሆነ የምርት ዓይነትን ጥቅምና ጉዳት ከተነተኑ በኋላ ያንን ምርት መሸመት የሚፈልጉ
ሰዎች ተያይዞ በተቀመጠው ድረ-ገፅ አማካይነት ምርት መግዛት እንደሚችሉ ይጠቁማሉ።
በዚህ መንገድም የመዋቢያ ምርቱን ከሚሸጠው ድርጅት ጋር ባላቸው ስምምነት መሠረት ጥቅም ያገኛሉ ማለት ነው።
④• ምርት ጥቆማ
❑ ፖስተሮች፣ ቲሸርት እንዲሁም የተንቀሳቃሽ ስልክ አካላት ዩቲዩበኞች ገቢ የሚያገኙባቸው ሌሎች መላዎች ናቸው።
ለምሳሌ አንዲት ዩቲዩበኛ በድረ-ገፁ በምታስተላልፈው መልዕክት ላይ አንድን ምርት የሚጠቁም ቲሸርት ለብሳ ወይም ስልክ ይዛ
ብትታይ ይህ ማለት ተዘዋዋሪ ምርት ማስተዋወቅ በመሆኑ ሌላ የገቢ ምንጭ ሆኖ ያገልግላል።
ብዙ ጊዜ ኩባንያዎችና አምራቾች ብዙ ተከታይ ባላቸው ዩቲዩበኞች አማካይነት ምርቶቻቸውን ያስተዋውቃሉ፤ ለዚህም በርካታ ገንዘብ
ይከፍላሉ።
"ሉክ የተባለ ባልንጀራዬ ከአንድ የአሜሪካ ኩባንያ ጋር የ 26 ሺህ ዶላር ስምምነት እንደተፈራረመ አውቃለሁ" ይላል ኤዲንገር።
ብዙ ተከታይ (ሰብስክራይበር) ያላቸው ዩቲዩበኞች ከላይ በተጠቀሱት መንገዶች የትየለሌ ትርፍ ሊያገኙ ይችላሉ፤ እያተረፉም ይገኛሉ።
ኢንተርኔት በሚከፈትበት ጊዜ የተሞላውን ካርድ ወይም የዳታ መጠን በቶሎ ይጨርሳል Data usage increases with no
logical explanation. If your mobile bill shows much more data use than usual, and you’re using
your phone as you normally do, a virus is likely the reason.
-.የሞባይል ስልኩ የተቸ ክፍል እና ሲስተሙ እንደልብ አይታዘዝም Your phone touch Freeze regularly and system
hangs a lot
-3.በሞባይል ስልኩ ላይ የሚገኙት አፕሊኬሽኖች አይከፍቱም በተጨማሪም በራሳቸው ግዜ ይጠፋሉ Your phone crashes
regularly. If it happens once and there ቴ are no other symptoms, a virus may not be the issue.
But if it starts happening frequently, a virus is likely the cause.
4.የተለያየ አይነት ማስታወቂያዎች በተደጋጋሚ ግዜ ይመጣሉ You get more pop-up ads than usual. A virus can
cause pop-up ads to become even more common and annoying.
5.ሞባይሉ በራሱ ጊዜ ወደ ተለያየ ቦታ ሜሴጅ ይልካል ፣ይደውላል በተጨማሪም ኢንተርኔት ይከፍታል You get additional
texting charges on your bill. Some malware sends text messages to premium numbers, driving
up your charges.
6. በሞባይል ስልኩ ላይ የመሞቅ ስሜት ይመጣል. Your phone becomes unusually hot most of the time
7. በትሪ በቶሎ ይጨርሳል Your battery drains much faster than usual. If you’re using your phone as you
normally do, but you run out of juice more quickly, that’s another likely sign.
8. በራሱ ጊዜ አፕሊኬሽኖች እንዲጭኑ ያዛል ፣ራሱም ይጭናል You have apps on your phone that you didn’t
download. Check your app list to see if there are any there that you don’t recognize.
9.የሞባይሉ ስቶሬጅ ባዶ ሆኖ ፎቶ ማንሳት ፋይሎችን ማስቀመጥ ወይም መላላክ እንዳይችል ያደርጋል. Your phone storage
gets low
✍ Command prompt (Cmd) ተጠቅመን እንዴት የሌሎችን ኮምፒዩተሮች መዝጋት እንደምንችል እናያለን።
በተለይ #internet #cafe እና #Wifi ቦታ በጣም አፋጣኝ የሆነ ነገር ግጥሟችሁ ብዙ ሰው እየተጠቀመ ኮኔክሽኑ እየተንቀራፈፈ
ካስቸገራችሁ
ማስጠንቀቂያ:
ይሄ ትምህርታዊ ነው ህገወጥ ነገር ቢደረግ ቻናሉ ሀላፊነት አይወስድም።
Step 2:~ ከዛ #tracert ብላቹ ጽፋቹ space ከሰጣችሁት በኋላ የምፈልጉትን website መጻፍ እኔ www.facebook.com
የሚለውን መርጫለው ስጽፍም
tracert www.facebook.com
==================
✍ በዛሬ ፕሮግራማችን ቃል በገባንላችሁ መሰረት Method one እንዴት አድርገን መክፈት እንደምንችል እናቀርብላችኋለን።
:warning::pushpin: በዚህ Method ማወቅ ያለቦት ነገር ቢኖር Install ያደረጉት አፕሊኬሽን እንዲሁም የመዘገቡት ስልክም
ካለ መጥፋቱ የማይቀር ነው።:memo:
:small_red_triangle:ስልኮት በቂ battrey እንዳለው check ያርጉ።
:iphone::iphone:ከታች ያሉትን 6 ስቴፖች በመጠቀም በ Pattern ም ሆነ በ Pin የተዘጋ አንድሮይድ ስልክን መክፈት
ይቻላን።:mag:
Step :six::- ከዛም ስልኮት Reboot አድርጎ እስኪጨርስ ይጠብቁ። :pencil2:ስልኮት እንደ አዲስ ይከፈታል።
✍ በሚቀጥለው ፕሮግራማችን Method Two ማለትም ምንም አይነት File ለምሳሌ ፎቶ አፕሊኬሽን save ያደረግንው
Contact ሳይጠፋ እንዴት መክፈት እንደምንችል ይዘንላችሁ እንቀርባለን።
ከዛሬ ጃንዋሪ 14/2020 ጀምሮ ለዊንዶው-7 ምርት የሚሆኑ ማንኛውም የደህንነት ማዘመኛዎች ይቋረጣል፡፡ ይህን ተከትሎም
ማይክሮሶፍት ተጠቃሚዎች ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ የዊንዶው ምርቶቻቸውን እንዲያዘምኑ አዲስ አማራጭ ፈጥሯል፡፡
ማይክሮሶፍት ኩባንያ የዊንዶው/Windows-7/ ወደ ዊንዶው-10 ላላዘመኑ አካላት ከረቡእ ጃንዋሪ 15/2020 ጀምሮ በማይክሮሶፍት
ኦፕሬቲንግ ሲስተም ድጋፍ የማይደረግለት መሆኑን ኩባንያው ገልጿል፡፡ ከዚህ ባለፈ ኩባያው ተጠቃሚዎቹ Windows-10 ማሻሻል
እንዳለባየዉ ለማስታወስ በዊንዶውስ-7 ውስጥ ማንቂያዎችን ማሳየት እንደሚጀምር ገልጿል፡፡
መልካሙ ዜና ወደ Windows 10 ማሻሻል ለሚፈልጉ አካላት የሚከተሉትን ደረጃዎች በመጠቀም አሁንም በነጻ ማዘመን የሚያስችል
አማራጭ መፍጠሩ ነው መዚህ መሰረትም፡- ተጠቃሚዎች
1. በመጀመሪያ ይህን አያያዥ https://www.microsoft.co
m/en-us/software-download/windows10 በመጫኝ መክፈት
2. በመቀጥል 'Download Tool now' የሚለውን መጫን
3. የሚዲያ ክሬሽን ቱልን በመክፈት /agree to the license/ የሚለውን መምረጥ
4. ይህን ፒሲ/ PC/ አሁን ያሻሽሉ የሚለውን አማራጭ ይምረጡ እና ቀጥል /Next/ን ጠቅ ያድርጉ
--
5. ሁሉንም መተግበሪያዎች እና ፋይሎች አቆይ የሚለውን ይምረጡ እና መቀጠል፡፡ ከዚያ የዊንዶውስ ኢንስቶል /Install/ የሚለውን
በተን/button/ በመጫን ሂደቱን ማስጀመር
6. ዊንዶው-10 ን በሚጭኑበት ወቅት ኮምፒተርዎ ብዙ ጊዜ እንደገና ስለሚጀምር/ restart/ እና ሂደቱ ትንሽ ጊዜ ሊወስድ
ስለሚችል በትእግስት መጠበቅ ይኖርቦታል፡፡
7. ዊንዶውስ 10 መጫኑን ካጠናቀቀ እና ከተገናኙ በኋላ የዊንዶውስ-10 ትክክለኛነት ማረጋገጥ Settings > Windows
Update > Activation/ የሚሉትን እንደቅደም ተከተሉ በመምረጥ ማረጋገጥ ይችላሉ፡፡
ማይክሮሶፍት ይህንን ነፃ የማሻሻያ ዘዴ መቼ እንደሚዘጋ ስለማይታወቅ ነፃ የዊንዶውስ-10 ቅጂዎን ማጣት የማይፈልጉ ከሆነ በፍጥነት
መተግበር ይገባዎታል፡፡
የሚጠቅመው እንደፌስቡክ ሁላ በሌላ ስልክ ስንገባ password ይጠይቀናል (log in) እያልን ነው የምንገባው ማለት ነው።
ሰላም የተወደዳቹ የፔጃችን ተከታታዬች እንደሚታወቀው ላፕቶፕ ስንገዛ የሚያሳሰበን ዋናው ነገር የባትሪው የመቆየት አቅም ነው
ስለዚ ባትሪው ምን ያክል እንደስራ ምን ያክል እንደሚቆይ የምናውቅበትን የባትሪ ጤናን ለመፈተሽ የሚጠቅም ዘዴ እና ፕሊኬሽን
ይዘንላቹ መተናል አብራቹን ቆዩ
--
የባትሪ ጤናን ለመፈተሽ እነዚህን ትዕዛዞች CMD መስኮት ላይ በተየብ ቁጥር በየወቅቱ የኃይል ሪፖርቱ እና የባትሪ ሪፖርቱ ከቅርብ
ጊዜው ይታደሳል ፡፡
--
ከዚህ በታች ያለውን የ Powercfg ትእዛዝ በመጠቀም የዊንዶውስ ባትሪ ጤናዎን በመደበኛነት መከታተል ይችላሉ ፡፡
5 :mag: Click Ok. This file will #open in your #web #browser.
--
የባትሪው ዘገባ እምብዛም የማይስብ እና ስለ የዕለት ተዕለት የባትሪ አጠቃቀም መረጃ መረጃን ያካትታል። ከቀዳሚው አቅም ጋር
ሲነፃፀር ምን ያህል እንደቀነሰ ለማሳወቅ የቅርብ ጊዜውን የአጠቃቀም ስታቲስቲክስ እና ግራፍ ላለፉት ሶስት ቀናት ፣ የባትሪ አጠቃቀም
ታሪክን ያሳያል .
--
ከዚህ በተጨማሪ ቀለል ባለ መልኩ አፕልኬሽን በመጫን ማወቅ እንችላለን አፕልኬሽኑን በነፃ ሊንኩን በመጫን ከቴሌግራም ቻናላችን
ዳውንሎድ ያድርጉ :point_right::point_right:-
ላፕቶፕ ስንገዛ የሚያሳሰበን ዋናው ነገር የባትሪው የመቆየት አቅም ነው ስለዚ ባትሪው ምን ያክል እንደስራ ምን ያክል እንደሚቆይ በዚ
#app ማወቅ እንችላለን
አብዛኞቻቹ የምታቁት እኛም በባለፈው ፕሮግራማችን Method One ላይ ያሳየናችሁ ስልኩ ውስጥ ያሉትን በሙላ በማጥፋት ነው
ነገር ግን ዛሬ የምናሳይቹ ለየት ባሉ መንገዶች ነው።
አንድሮይድ ፓተርን መጀምሪያ እንዴት እንደሚሰራ ማወቅ ይጠበቅብናል። አንድሮይድ ፓተርን በአንድሮይድ ሲስተም ውስጥ የተቀመጠ
ሲሆን ይህንን ከሲስተም ውስጥ ስናጠፋው የአንድሮይዱ ፓተርን ይጠፋል ማለት ነው!
ስለዚህ ይህንን ለማጥፋት ምን ማረግ እንዳለብን እናያለን።
በመጀምሪያ አንድሮይድ ስልኩ ላይ ADB (android debugging bridge) ኦን መሆኑን ማወቅ የጠበቅብናል ይህንን ለማወቅ
ከተፈለግ አንድሮይድ ስልኩን ወደ ኮምዩተር ላይ በማገናኘት እና ስልኩ ላይ የአንድሮይድ ምልክት ከመጣ ADB (android
debugging bridge) ኦን ነው ማለት ነው።
ግን ይህ ካልመጣ አታስቡ ለሱም ሌላ መንገድ አለው። በመጀመሪያ ግን ADB (android debugging bridge) ኦን በሆነበት ላይ
እንዴት ማጥፋት እንደምንችል ነው የምናሳያችሁ።
Step 2
✍ ከላይ በ picture 1 እንደምታዩት ADB (android debugging bridge) ከኮምፕዩተራችሁ ጋር ስታገናኙት ከላይ ያለውን
ምልክት ካሳያችሁ ADB ኦን ነው ማለት ነው። በመቀጠል ሞባይላችሁን ከኮምፕዩተር ጋር አገናኝታችሁ ከላይ የለቀቅንላችሁን
Software ኮምፕዩተራችሁ ላይ ኤክስትራክት አድርጉት ወይም በቀጥታ ሶፍትዌሩን ከታች ባለው የቴሌግራም ቻናላችን ሊንክ
በመግባት - ዳውንሎድ በማድረግ ኤክስትራክት አርጉት(በትኑት) በመቀጠል AdbDriverInstaller የሚባል ድራይቨር ኤክስትራክት
ካደረጋችሁት ፎልደር ላይ ሞባይላችሁ ላይ ኮምፕዩተሩን በመጠቀም ኢኒስቶል አርጉ!
Step :
✍ ከዛም ደግሞ android multi tool የሚለውን ፎልደር ኤክስትራክት ካደረጋችሁት ውስጥ በመክፈት እንደዚ የሚል ነገር ታያላቹ
:-
“Android Multi Tools v1.02b gsmforum” እሱን ስትከፍቱት “Press 2 for removing PIN LOCK and 3 for
PATTERN LOCK then press ENTER”
:ይህንን ስታገኙ የናንተ ሞባይል ፓተርን ካለው 2 ቁጥርን ፒን ኮድ ካለው ደሞ 3 ቁጥርን ትጫናላችሁ።
Step: four
✍ በመጨረሻም ስልኩ ጠፍቶ ይበራል ነገር ግን ምንም ፒን ኮድም ሆነ ፓተርን አይኖረውም! ግን ከፍታችሁት ሴቲንግ ገብታቹ መቀየር
ይኖርባችሁሐል ስትቀይሩት የመጀመርያውን pattern or pin አይጠይቃችሁም ይህን የምናደርገው ካልቀየርንው ትንሽ ቆይቶ ሊዘጋ
ይችላል ግን የሚመስላቹህን ደስ ያላችሁን ፓተርንም ሆነ ፒን ብታስገቡ ይከፍተዋል ምክንያቱም አንድሮይድ ፓተርን በአንድሮይድ
ሲስተም ውስጥ የተቀመጠ ሲሆን መጀመርያ ይጠይቀን የነበረው ከሲስተም ውስጥ ስላጠፋንው ነው።
:black_small_square:እዚህ ጋ ልታስተውሉት የሚገባው ነገር አዲስ ፓተርንም ሆነ ፒን የመጀመርያውን ከከፈትን ብኋላ ብናስገባ
ይሰራል። ከሲስተም ውስጥ ያጠፋንው የመጀመርያውን የሚስጥር ኮድ ነው።
:warning: ADB (android debugging bridge) ኦን ያልሆነበት አንድሮይድ ስልክ ላይ ማጥፋት የሚቻለው እንዴት ነው
የሚለውን ከተወሰን ሰአት ብኋላ እናቀርባለን።
🕹 For Computer
:small_red_triangle_down:ADB driver installer
:small_red_triangle_down:Android Multi Tools የምናገኝበት Software.
✍ ዘመኑ ፌክ እና ኦርጅናል ለመለየት አዳጋች እየሆነ ያለበት ጊዜ ነው። ብዙ ምርቶች ተመሳስለው እየተሰሩ ህብረተሰቡን ግራ እያጋቡ
ነው።
--
✍ ብዙ ጊዜ የ #ስልክ ፌክ እንዳለ ሲነገር ነው የምንሰማው የ #ኮምፒውተሮች #ፌክ መኖሩንስ ሰምተን እናቅ ይሆን?:question:
:100::100::100:ለዛሬ እንዴት አድረገን ኦርጅናል ኮምፒዩተሮችን መለየት እንዳለብን እናያለን!:100::100:
ይሄን ለመለየት ምርጡ መንገድ ባዮስ/Bios ውስጥ በመግባት ቼክ ማድረግ ነው ምክንያቱም ባዮስ ኤዲት መደረግ ስለማይችል/Rom
ስለሆነ በቀላሉ መለየት ይቻላል።
ኮምፒዩተራችንን አጥፍተን እንዳበራነው ለተለያዩ ብራንዶች የተለያዩ Function key ይኖራሉ። እሱን ስንጫን ወደ ባዮስ ያስገባናል።
ቀጥሎ System Information ላይ በመጫን መመልከት እንችላለን!
የተወሰኑትን የባዮስ ኪዎች ከዚ በታች ዘርዝረናቸዋል።
ASRock: F2 or DEL
ASUS: F2 for all PCs, F2 or DEL for Motherboards
Acer: F2 or DEL
Dell: F2 or F12
ECS: DEL
Gigabyte / Aorus: F2 or DEL
HP: F10 or F2
Lenovo (Consumer Laptops): F2 or Fn + F2
Lenovo (Desktops): F1
Lenovo (ThinkPads): Enter then F1.
MSI: DEL for motherboards and PCs
Microsoft Surface Tablets: Press and hold volume up button.
Origin PC: F2
Samsung: F2
Toshiba: F2
Zotac: DEL
:exclamation::warning::exclamation:ማሳሰቢያ :exclamation::warning::exclamation:
አንድ አንድ ፒሲወች #BIOS ገብተን ልናደርግ ስንል በፓስወርድ ሊቆለፉ ስለሚችሉ የ BIOS ፓስወርዱን ለማለፍ እና ትክክለኛውን
የፉብሪካውን setting ለማግኝት የፒሲውን ቦዲ በመክፈት ከውስጥ የ CMOS ባትሪውን በማውጣት ለ 5 ደቂቃ ከቆየን በሁዋላ
መልሰን በመክተት ኮምፒተሩን በማብራት ድጋሚ ቼክ ማድረግ እንችላለን
:pushpin: በሚቀጥለው ጊሴ ስለ #CMOS ባትሪ ሰፉ ባለ መልኩ እምናይ ይሆናል
ልክ እንደዚው ፕሮግራማችንም ትክክል ከሆነ ውጤት(output) እናገኛለን ካልሆነ ደግሞ ሥህተት ነው ይላል ማለት ነው።
# include <iostream>;
using namespace std;
int main( )
{
cout<<" HI ATC "<<endl;
return 0;
}
:computer:output : HI ATC
ይህ ከላይ በ እንግሊዘኛ የተፃፋው ምሣሌ" HI ATC " የሚለውን ፅሁፍ screenu ላይ ያሣየናል ሥለዚህ ይህንን ነገር ፕሮግራም
እንለዋለን ማለት ነው።
ከላይ ባለው ምስል ላይ የመጀመሪያዎቹ ሁለት መስመሮች ማንኛውም የ C++ code በምትሰሩበት ጊዜ የምትጠቀሟቸው ሲሆን
የምታስገቡትን ኮድ ኮምፓይለራቹህ እንዲረዳው የሚረዱ መቅረት የሌለባቸው ነገሮች ናቸው።
ከላይ ያለውን ፕሮግራም run በምታደርጉበት ወቅት ኮምፒውተራቹው ላይ HI ATC የሚል out put ይመጣላቹሃል
cout<< ____ ; ተብሎ የሚገባ ማንኛውም አይነት data ፕሮግራሙን ጨርሳቹህ run ስታደርጉ ኮምፒውተራቹህ ላይ ይወጣል
ማለት ነው
int main( ) የሚለው የምታስገቡት ነገር በሙሉ integer መሆኑን ለኮምፓይለሩ ያሳውቀዋል
#include<headerfilename.h>
The .h extension tells the compiler that the file is header file. The preprocessor directive
statement instructs the compiler to bring all the contents of the header file to our program.
here are:
Cin>>: is standard input function that accepts input from the user. Syntax:
Cin will take value from the keyboard and store it in the memory. Thus the cin statement needs a
variable which is a reserved memory place holder.
Cout<<: standard output function that displays its content to the Screen.Syntax:
Cout<<Var1;
ለምሣሌ አንድን አረፍተ ነገር ፅፈን ሥንጨርሥ ለአማርኛ አራት ነጥብ ፤ለእንግሊዝኛ አንድ ነጥብ(full stop)&ለ ፕሮግራሚንግ
ላንጉጅ ደግሞ" ; " እንጠቀማለን ነገር ግን ሁሉም ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ማለት ሣይሆን አብዛኞቹ " ; "ይጠቀማሉ።
ዳርክ ዌብ ምንድነው?
>ዲፕ ዌብ/ዳርክ ዌብ ድብቁ የኢንተርኔት ክፍል ሲሆን ማንኛውም ሰው በቀላሉ Google,Yahoo,Bing ላይ መጠቀም ወይንም
ማግኘት አይችልም!
>አሁን እየተጠቀምነው ያለው ኢንተርኔት Surface web ይባላል!
>ዲፕ ዌብ የራሱ የሆነ Domain አለው .com.net.edu.org ግን .Onion በሚባል በራሱ Domain name ይሸፈናል!
>ከሊንኩ በፊት https ሳይሆን http ብቻ ብሎ ነው የሚጀምረው ምክነያቱም s የሚያመለክተው Secured የሆኑ ዌብሳይቶችን
ሲሆን s የሌለው ደግሞ unsecured መሆኑን ነው!
🚩.onion ከዚህ በፊት surface web ላይ አይታችሁት አታውቁም!
.onion ራሱ የ internet DNS root አይደለም! ወይንም በቀላሉ ከእነ .com .net .org .edu...ጋር አብሮ አይመደብም!
GitHub.com
በአለም ላይ የኮዲንግ ምሳሌዎችን በቀላል አቀራረብ የሚያቀርብ እና ተማሪዎችን ከታወቁ የሶፍትዌር ፕሮግራመሮች ጋር የሚያገናኝ
ድህረገጽ ነው። እንዲሁም የተለያዩ ታዋቂ ባለሙያዎች ያበለጸጓቸውን ሶፍትዌሮች በቀላሉ በማቅረብ ተማሪዎች እንዲማሩበትና
እንዲለማመዱበት የሚያስችል የድህረገጽ ዓይነት ነው።
W3 Schools
ይህ ድህረገጽ በተለየ መልኩ የፕሮግራሚንግ አሰራርንና የኮዲንግን ቋንቋ በተግባር አስደግፎ የሚያሳይ ሲሆን ቀላል ምሳሌዎችን ጥልቀት
ካለው ቲቶሪያል ጋር እንደ AJAX፡ SQL፣ ASP፣ CSS፣ JAVA Script እና HTML ባሉ የኮዲንግ አሰራሮች ላይ ትምህርት ይሰጣል።
በተጨማሪም በድህረገጹ የሚቀርቡት የተለያዩ የመማሪያ ግብአቶች ተማሪዎችን በሁሉም ደረጃ የሚፈልጉትን መረጃ እንዲያገኙ
በማስቻል ፕሮጀክታቸውን በስኬት እንዲያጠናቅቁ ይረዳቸዋል።
Codecademy
አዳዲስ የኮምፒዩተር ሳይንስ ሃሳቦችንና ቴክኒኮችን በቀላሉ የሚያቀርብ ሲሆን ራስን በራስ ለማብቃት የሚረዱ የተለያዩ ኮርሶችንም
ያለምንም ክፍያ በማቅረብ የሚታወቅ ድህረገጽ ነው። በተለይ ለኮዲንግ ጀማሪዎች አሰራሩን ከመነሻው እንዲረዱት ከማስቻሉም በላይ
አዳዲስ ክህሎቶችንና አሰራሮችን ለማግኘት ተመራጭ ነው።
ለድርጅቶ ውይም ለግል ስራዎ የሚሆኑ የስልክ አፕልኬሽኖች እና ዌብሳይቶችን ማሰራት አስበዋል? ምን አይነት አፕልኬሽኖች እና
ዌብሳይቶችን ማሰራት አስበዋል?
የመረጃ(ጋዜጣዊ) ዌብሳይት
የግብይት ዌብሳይት
ግላዊ ዌብሳይት
የድርጅቶን ፉይሎች እና መረጃ የሚቆጣጠሩበት ዌብሳይት
ከነዚህም በተጨማሪ እንደዚ አይነት ሶፍትዌር ወይም ዌብሳይት ቢኖር ብለው ሀሳብ ኖሮዎት ግን ትክክለኛ ቦታ አተው ከሆነ ከእኛ ጋር
አበረን ተማክረን የፈለጉትን በተመጣጣኝ ዋጋ እና በአጭር ጊዜ ሰርተን እናስረክቦታለን
የሜሞሪ ካርድ ወይም ዩኤስቢ ፍላሽ ካርድ መጠን (storage capacity እንዴት ማሳደግ እንችላለን?
ሜሞሪዎ ወይም ፍላሽዎ በቂ ዳታ ስለማይዝልዎት ተጨማሪ ፍላሽ ወይም ሜሞሪ ለመግዛት አስበው ከሆነ ከመግዛትዎ በፊት እቺን
ያንብቡ፡፡
--
እርግጥ ነው በየግዜው ሜሞሪያችን ላይ ወይም ፍላሻችን ላይ የተለያዪ ፋይሎች ስንጭን ሰፔሱ እያነሰ መሄዱ ወይም መሙላቱ
አይቀርም፡፡
ታድያ በዚህ ግዜ የሚመጣልን ሀሳብ አዲስ መግዛት ሊሆን ይችላል፡፡
አሁን የምናሳይዎት ዘዴ ግን ከዚህ ሀሳብ ይገላግልዎታል፡፡
በዚህ ዘዴ አማካኝነት 2Gb Flash ወይም Memory እስከ 16Gb ድረስ ማሳደግ ይቻላል፡፡
ቀጥለው ያሉትን ስቴፖች ተግባራዊ በማድረግ ፍላሽና ካርድ ሳይዝ ማሳደግ ይችላሉ፡፡
Sdata tool የሚባል software ያውርዱ፡ ሶፍትዌሩን ለማውረድ በዚህ ሊንክ በመግባት -/213 ይችላሉ ይህን ጠቅ አድርገው
ይግቡና ያውርዱ ጎግል ላይም Sdata_tool ብላችሁ ብትፈልጉ ታገኙታላችሁ
:two:. ካወረዳችሁት በህዋላ sdata.zip የሚለውን right click በማድረግ extract አድርጉት፡ ከዛ sdata tool.exe የሚለው
ራይት ክሊክ በማድረግ #run sda tool as #administrator የሚለውን ይምረጡ፡ አሁን #install አድርገነዋል ማለት ነው
:three:.ፍላሻችሁ ወይም ሜሞሪያቹን ፎርማት አድርጉና ኮምፒተራችሁ ላይ ሰኩ ፡ አስፈላጊ ፋይል ካለው ፎርማት ከማድረጋችሁ
በፊት PC ላይ ኮፒ አድርጉት፡፡
:four:.ማሳደግ የምትፈልጉትን drive ይምረጡ፡፡፡
ለምሳሌ
ፍላሻችሁ/ሜሞሪያችሁ Drive E ላይ ከሆነ ያለው E ትመርጣላችሁ
:five:. ከዛ To 4GB, #8GB,16GB የሚል አማራጭ
ይሰጣቹሃል፡፡ ፍላሻችሁ/ሜሞሪያችሁ #2GB ከሆነ መጀመርያ ወደ #4GB ነው የምትቀይሩት
በቀጥታ ወደ #16GB ማሳደግ አይቻልም፡፡
4GB
የሚለው ላይ ትመርጡና E-compress click ታደርጋላችሁ፡፡
4GB ከሆነልን በህዋላ ደግሞ ወደ 8GB ከዛም ወደ 16GB ማሳደግ ትችላላችሁ፡፡
4 ና 8 ጂቢም እነዚህ #ስቴፖች ተከትለን #ማሳደግ እንችላለን፡፡
4GB= #መጀመሪያ ወደ 8GB ከዛ ወደ 16GB
8GB= በቀጥታ ወደ 16GB
ማሳሰቢያ: እዚህ ላይ ግን አንድ መርሳት የሌለብን ነገር አለ፡፡ ሜሞሪውን/ፍላሹን ካሳደግነው በሁዋላ Format ማድረግ የለብንም፡
Format ካደረግነው ግን ፍላሹ/ሜሞሪው ወደ Original ሳይዙ ይመለሳል፡፡>>
በዚህ የኮምፒተር ሶፍትዌር አማካኝነት 2Gb Flash ወይም Memory እስከ 16Gb ድረስ ማሳደግ ይቻላል፡፡
========================= =============================
=================