Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 10

ከእኔ ፡ የሆነ ፣ ከእኔ ፡ የሆነ ከእኔ ፡ የሆነ ፡ ምን ፡ አሇ ፡ ጌታ

ከእኔ ፡ የሆነ ፡ ምን ፡ አሇ ፡ ኦሃ ሁለ ፡ በአንተ ፡ ነዉ ፣ ሁለ ፡ በአንተ ፡ ነዉ


ሁለ ፡ በአንተ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ኢየሱሴ ሁለ ፡ በአንተ ፡ ነው ፡ የሆነው ፡ አሃ (፪x)

ፀንቼ ፡ መቆሜ ፡ ምህረትህ ፡ በዝቶ ፡ ነዉ (፪x)


መውጣቴ ፡ ምግባቴም ፡ ክንዴህ ፡ ዯግፎኝ ፡ ነዉ (፪x)
አንዯም ፡ ነገር ፡ የሇ ፡ ከእኔ ፡ ነው ፡ የምሇው (፪x)
መሊው ፡ እኔነቴ ፡ ኢየሱስ ፡ የአንተ ፡ ነው ጌታዬ ፡ የአንተ ፡ ነው

ሃዘኔን ፡ ሇውጠህ ፡ ዯስታ ፡ ሰጥተኸኛሌ (፪x)


መከራዬን ፡ ሁለ ፡ አስረስተኸኛሌ (፪x)
ሁለን ፡ ማከናወን ፡ መፈጸም ፡ ታውቃሇህ (፪x)
እስረኛውን ፡ ፈተህ ፡ ትከብርበታሇህ (፪x)

አምሊኬ ፡ ሆይ ፡ በአንተ ፡ ብርታት ፡ በአንተ ፡ አሃ ፡ አሃ ሃዘኔን ፡ እረሳሁት


ያስተከዘኝ ፡ ያ ፡ ጨሇማው ፡ አሌፎ ፡ አሃ ፡ አሃ በአንተ ፡ ብርሃን ፡ አየሁኝ (፪x)

ይሁን ፡ ያሌከው ፡ ሁለ ፡ ሆኗሌ ፡ በሕይወቴ (፪x)


አሁንም ፡ አንተው ፡ ነህ ፡ የምትመራኝ ፡ ረዴኤቴ (፪x)
በምንም ፡ አሌፈራም ፡ ተዯግፌሃሌሁ (፪x)
አንተ ፡ ሁለ ፡ ቻይ ፡ ነህ ፡ በጥሊህ ፡ አርፋሇሁ (፪x)
አምሊኬ ፡ ሆይ ....

ፍቅሩ ፡ የማይሇወጥ ፡ ወረትን ፡ አይዎዴም (፪x)


እስከዛሬ ፡ ዴረስ ፡ ሰሌችቶኝ ፡ አያውቅም (፪x)
በምህረቱ ፡ ብዛት ፡ እየዯጋገፈኝ (፪x)
እዚህ ፡ ዯርሻሇሁ ፡ እስቲ ፡ አመስግኑሌኝ (፪x)

ሲነጋም ፡ ሲመሽም አይታክተኝም ፡ ሇሃገር ፡ ባወራ


ሁሌጊዜ ፡ የማስታውሰው ስሇ ፡ አንተ ፡ ክብር ፡ ስሇ ፡ አንተ ፡ ዝና
ከሌቤ ፡ የማይጠፋው ምነው ፡ በሆነ ፡ ሌቤ ፡ እንዯ ፡ ጅረት
ዘሊሇማዊው ፡ ፍቅርህ ፡ ነው (፪x) እንዯ ፡ ውኃ ፡ ፈሳሽ ፡ እንዯ ፡ ገነት ፡ ምንጭ

አምሌኮ ፡ ማዯሪያህን ፡ ይሙሊው


እንዳት ፡ ይረሳሌ ፡ ያዯረግህሌኝ? ዝማሬ ፡ ማዯሪያህን ፡ ይሙሊው
በቀራንዮ ፡ የከፈሌክሌኝ ዕሌሌታ ፡ ማዯሪያህን ፡ ይሙሊው ፡ ኦሆሆ (፪x)
ፍቅርህ ፡ በሕይወቴ ፡ ዛሬም ፡ ትኩስ ፡ ነው
ግን ፡ ቃሌ ፡ አጠረኝ ፡ እንዲሌተርከው ከእኔ ፡ የሆነ ፣ ከእኔ ፡ የሆነ
ከእኔ ፡ የሆነ ፡ ምን ፡ አሇ ፡ ጌታ
ብዘምር ፡ ቃሊቶች ፡ ያጥሩኛሌ ከእኔ ፡ የሆነ ፡ ምን ፡ አሇ ፡ ኦሃ
ብናገር ፡ ቃሊቶች ፡ ያጥሩኛሌ ሁለ ፡ በአንተ ፡ ነዉ ፣ ሁለ ፡ በአንተ ፡ ነዉ
ሇፍቅርህ ፡ ምን ፡ ምሊሽ ፡ ይገኛሌ ፡ ኦሆሆ (፪x) ሁለ ፡ በአንተ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ኢየሱሴ
ሁለ ፡ በአንተ ፡ ነው ፡ የሆነው ፡ አሃ (፪x)
ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ ሇኢየሱስ ፡ ምሥጋና
ይገባሃሌ ፡ አምሊክ ፡ ሇአንተ ፡ ሇሆንከው ፡ ገናና (፪x)

መከራ ፡ እንዯሚያሌፍ ፡ የጊዜውም ፡ ሃዘን


እንዯምንራመዴ ፡ ሁለን ፡ ነገር ፡ አሌፈን
ሇቅሶ ፡ በዝማሬ ፡ ሃዘን ፡ በዯስታ
እንዯሚሇወጡ ፡ ተናግሯሌ ፡ ያ ፡ ጌታ

እንዯበዯሊችን ፡ አሌተከፈሇንም
ጌታ ፡ በመዓቱ ፡ አሌተናኘንም
ምህረትን ፡ የሚወዴ ፡ የሰራዊት ፡ ጌታ
እንዲዬን ፡ ሇመክፈሌ ፡ በውርዯት ፡ ተመታ

በኑሮዬ ፡ ሁለ ፡ አንተን ፡ አስከብሬ


በመከራ ፡ ሌሇፍ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ አብሬ
የሕይወት ፡ እስትንፋስ ፡ ሰጥተኸኛሌና
መስዋዕቴ ፡ ይኸው ፡ ከነፍሴ ፡ ምሥጋና
ኑሮ ፡ ያ ለ ፡ ጌ ታ ፡ ታ ክቶኝ ፡ ኀጢአ ቴ ፡ አ ስ መ ርሮኝ
ወደ ፡ ኢየ ሱሴ ፡ ብ መ ለስ ፡ የ እ ርሱ ፡ ደግነ ት ፡ ማ ርኮኝ
በድል ፡ ጐዳና ፡ ብገ ባ ፡ ፍቅሩ ፡ ነ ፍሴን ፡ ብ ትፈታ
ጉልበቴን ፡ ለጠ ላ ት ፡ ላ ልሰጥ ፡ ቃል ፡ ገ ባሁኝ ፡ ለጌ ታ

በ መከራ ና ፡ በ ጭን ቀት ም ፡ ሁ ለ ፡ ጌታን ፡ አመሌከ ዋሇ ሁ


ኑሮ ፡ ያሇ እር ሱ ፡ ጉዲት ፡ ነ ው ፡ ከ እ ርሱ ፡ ጋ ር ፡ ግን ፡ ዯስ ታ
የመሌ ካ ም ፡ ሁ ለ ፡ መሰረ ት ፡ ይመስ ገን ፡ የእኛ ፡ ጌ ታ
ስ ን ጨነ ቅ ፡ የ ሚራራ ፡ ስ ን ደክም ፡ ደጋፊያ ችን
በበረሃ ፡ ዓለም ፡ እ ያ ለን ፡ ስ ን ጠማ ፡ እ ርካታችን
ዞ ሮ ፡ መ ግቢ ያ ችን ፡ ኢየ ሱስ ፡ ማ ረፊያ ችን ፡ አ ን ተ ፡ ነ ህ
ብን ከዳህ ፡ አ ያ ዋጣን ም ፡ የ ድሃ ፡ ጐጇችን ፡ ነ ህ

ጌ ታ ፡ ጌ ታ ችን ፡ ጌታችን ፡ አስ ታውሰ ን ( ፪x )
ብ ሇ ን ፡ ተጣር ተን ፡ ሳናፍ ር ፡ እ ስካ ሁን ፡ ተጉዘ ና ሌ
በነ ገ ር ፡ ሁለ ፡ መጽ ና ትን ፡ ከጌታ ፡ ተምረ ና ሌ
የ ሚያ ሳ ፍር ፡ ስ ም ፡ አ ይደለም ፡ የ ሰ ጠኸን ፡ ጌ ታችን
ክርስ ቲያ ን ፡ ጀግን ነ ት ፡ እ ን ደው ፡ ይረዳልን ፡ ልባችን
ክፉውን ፡ ሁሉ ፡ ተቃው መ ን ፡ ከኀጢአ ት ፡ ጋራ ፡ ታግለን
ጉዟችን ፡ በድል ፡ ያ ከትማ ል ፡ የ ጌ ታን ፡ መስ ቀል ፡ ይዘ ን

ክብር ፡ ክብር ፡ ሃ ሌ ፡ ሉያ ( ፪ x )
የ ነ ፍሳ ት ፡ ሁሉ ፡ ምሥጋና ፡ ዙፋን ህን ፡ ይክበበው
በቸርነ ትህ ፡ ተገ ርሟ ል ፡ በልጅህ ፡ የ ዋጀኸው (፪ x)
==========================//=======================
አቤቱ ፡ ውበትህ ፡ እጅግ ፡ ያስዯንቃሌ
የፊትህን ፡ ብርሃን ፡ ማን ፡ አይቶ ፡ ይቆማሌ
አምሌኮና ፡ ስግዯት ፡ ክብር ፡ ይገባሃሌ

እንዲንተ ፡ ያሇ ፡ ስሊሌተገኘ (፪x)


ፍጥረት ፡ ሉያዯንቅህ ፡ ሉያይህ ፡ ተመኘ (፪x)
እንዲንተ ፡ ያሇ ፡ ስሊሌተገኘ (፪x)
ፍጥረት ፡ ሉያዯንቅህ ፡ ሉያይህ ፡ ተመኘ (፪x)

ነበሌባሌ ፡ ዓይኖችህን
ያማረውን ፡ ፊትህን
የነጠረው ፡ እግርህን
እናውራው ፡ ውበትህን (፪x)

አቤቱ ..

እንዲንተ ፡ ያሇ …

ምሥጋናም ፡ ሲያንስህ ፡ ነው
ዝማሬም ፡ ሲያንስህ ፡ ነው
አምሌኮም ፡ ሲያንስህ ፡ ነው
ውዲሴም ፡ ሲያንስህ ፡ ነው
ካዯረከው ፡ ጋራ ፡ ሳመዛዝነው
ከሰራኸው ፡ ጋራ ፡ ሳመዛዝነው

መሌካምነቱን ፡ እናገራሇሁ ፡ በጐነቱንም ፡ እዘምራሇሁ (፪x)


ክብር ፡ ሇሚገባህ ፡ ሇአንተ ፡ ክብርን ፡ እሰጣሇሁ
ስግዯት ፡ ሇሚገባህ ፡ ሇአንተ ፡ ሇአንተ ፡ እሰግዲሇሁ
አምሊኬ ፡ አከብርሃሇሁ (፬x)

እንዲንተ ፡ ,,,,
አቻ ፡ የላሇህ ፡ ተወዲዲሪ
በዙፋንህ ፡ ሊይ ፡ ዘሇዓሇም ፡ ነዋሪ (፪x)
አቻ ፡ የላሇህ ፡ ተወዲዲሪ
በዙፋንህ ፡ ሊይ ፡ ዘሇዓሇም ፡ ነዋሪ (፪x)

በጉባኤ ፡ መሃከሌ ፡ አመሰግንሃሇሁ


ብዙ ፡ ሕዝብም ፡ ባሇበት ፡ እዘምርሌሃሇሁ
አንተ ፡ ታሊቅ ፡ ነህና ፡ አገሇግሌሃሇሁ (፪x)

ታሊቅ ፡ ነህ (፭x)
ምሥጋና ፡ ሇስምህ ፡ ይሁን (፬x)
ጌታ ፡ ሊመስግንህ ፡ ክብር ፡ ይሁንሌህ
ኢየሱስ ፡ ሊመስግንህ ፡ ክብር ፡ ይሁንሌህ

ዛሬም ፡ ሌጆችህ ፡ ተሰብስበን


በፊትህ ፡ መሆን ፡ እጅግ ፡ ናፍቀን
ቅደስ ፡ እግዚአብሔር ፡ ብሇንሃሌ
መክበር ፡ መወዯስ ፡ ይገባሃሌ

ምሥጋና ፡ ሇስምህ ….

አቻ ፡ የላሇህ

በጉባኤ …

ታሊቅ ፡ ነህ (፭x)

ምሥጋና ፡ ሇስምህ …
ወንጌሊችን ፡ ገና ፡ ዴሌ ፡ ያዯርጋሌ
የእግዚአብሔር ፡ ቃሌ ፡ ገና ፡ ዓሇምን ፡ ያዞራሌ
በአራቱም ፡ ማዕዘን ፡ ይዲረሳሌ
ሁለን ፡ ይሇውጣሌ ፡ ያሽንፋሌ

1. ገና ፡ የታሰሩትን ፡ ይፈታሌ
ሰንሰሇታቸውን ፡ ይበጥሳሌ
በተሇያየ ፡ ሱስ ፡ የታሠሩ
በዚህ ፡ ታሊቅ ፡ ወንጌሌ ፡ ይፈታለ

2. ገና ፡ ያዘኑትም ፡ ይጽናናለ
ሇቅሷቸውን ፡ ትተው ፡ ይስቃለ
በዚህ ፡ ታሌቅ ፡ ወንጌሌ ፡ ተዯስተው
ክብርን ፡ ይሰጣለ ፡ ሇከበረው

3. ገና ፡ የታመሙት ፡ ይነሳለ
አሌጋቸውን ፡ ይዘው ፡ ይሄዲለ
መቼ ፡ የእኛ ፡ ወንጌሌ ፡ የዋዛ ፡ ነው
አሌጋን ፡ አሽክሞ ፡ የምያስሮጥ ፡ ነው

4. ውጡ ፡ ያለን ፡ ወዯእኛ ፡ ይመጣለ


ዝምበለ ፡ ያለን ፡ ሃላለያ ፡ ይሊለ
የወንገለ ፡ እሳት ፡ ይወርዴና
ሁለ ፡ ይንበረከካሌ ፡ በምሥጋና

5. ገና ፡ ወንጌሊችን ፡ ይዲረሳሌ
ሇኢትዮጵያ ፡ ሰሊምን ፡ ይሰጣሌ
ጦሩን ፡ ክርክሩንም ፡ ይሽራሌ
የሰሊሙ ፡ ወንጌሌ ፡ ብቻ ፡ ይነግሳሌ
ዯስ ፡ ዯስ ፡ ይሇኛሌ ፡ እግዚአብሔርን ፡ ስጠራ
በምስጋና ፡ ሆኜ ፡ ከሌቤ
ፍቅሩን ፡ ምህረቱን ፡ አስቤ

1. በጌታ ፡ ጥሊ ፡ ውስጥ ፡ በክንፉ፡ አዴሬ


የእርሱን ፡ ዴንቅ ፡ ሥራ ፡ አውርቼ ፡ መስክሬ
ሌጨርስ ፡ ሌፈጽም ፡ አቅቶኛሌና
እንዱያው ፡ በዝማሬ ፡ እሊሇሁ ፡ ምሥጋና

2. ምንም ፡ አሊዯረኩም ፡ ምንም ፡ አሌሰጠሁት


አምሊኬ ፡ ነው ፡ ብዬ ፡ ዋጋም ፡ አሌከፈሌኩት
እንዱያው ፡ በጸጋው ፡ ኃይሌ ፡ ጠብቆኛሌና
ሇዚህ ፡ ፍቅር ፡ ጌታ ፡ ይዴረሰው ፡ ምስጋና (፪x)

3. ተስፋ ፡ እየቆረጥኩ ፡ ስወዴቅ ፡ ስነሣ


ሸሇቆ ፡ ገብቼ ፡ ውሇታውን ፡ ስረሣ
ጌታ ፡ ይበርከኛሌ ፡ በፀጋው ፡ እንዯገና
ሕያው ፡ አምሊኬ ፡ ነው ፡ ሌቅረብ ፡ በምስጋና

4. ምስጋና ፡ ሲያንሰው ፡ ነው ፡ ዝማሬውም ፡ ጭምር


በምስኪኑ ፡ ልጅ ፡ ውስጥ ፡ እንደዚህ ፡ ሲከበር
ታዲያ ፡ ምን ፡ ልክፈለው ፡ ለዚህ ፡ መድኃኒ ቴ
ዝማሬዬን ፡ ውሰድ ፡ ከዚች ፡ አንደበቴ (፪ x)
ሁለን ፡ ታዯርግ ፡ ዘንዴ ፡ ቻይ ፡ ነህ
ሃሳብህ ፡ አይከሇከሌም
አቤት ፡ የእኛ ፡ ጌታ ፡ ቋጠሮን ፡ የምትፈታ
አቤት ፡ የእኛ ፡ ጌታ ፡ ጥያቄን ፡ የምትመሌስ

ያስጨነቀን ፡ ተመታ ፡ ላት ፡ ተቀን ፡ ያናወጠን


በዯስታ ፡ እንዲናመሌክህ ፡ በሀዘን ፡ ያስቀመጠን
አሁን ፡ ግን ፡ ዯስ ፡ ብልናሌ ከእስራትም ፡ ተፈተናሌ
ጌታችን ፡ እውነትም ፡ ጌታ ዴሌ ፡ የአንተ ፡ የማታ ፡ ማታ
ኢየሱስ ፡ ብቻህን ፡ ጌታ

አይሁዴ ፡ ሁለ ፡ እንዱጠፋ ፡ የሞት ፡ አዋጅ ፡ ታወጀ


መርዯኪዮስ ፡ እንዱሰቀሌ ፡ መስቀያ ፡ ተዘጋጀ
እጅህ ፡ ግን ፡ ቀዴሞ ፡ ዯረሰ የሃማ ፡ ምክሩ ፡ ፈረሰ
ወጥመደ ፡ እራሱን ፡ ያዘው ሕዝብህን ፡ ክብር ፡ አሇበስከው
ባሪያህን ፡ ክብር ፡ አሇበስከው

ማነው (፫x) ፡ ኃይሌህን ፡ የሚችሇው


ማነው (፫x) ፡ ግርማህን ፡ የሚችሇው
ኃይሌህን ፡ የሚችሇው ፡ ግርማህን ፡ የሚችሇው (፪x)

አሇቁ ፡ ጠፉ ፡ ብል ፡ ጠሊት ፡ ወሬ ፡ ሲያወራ


ሥማችንን ፡ ሲያጠፋ ፡ ክፉ ፡ ዘርን ፡ ሲዘራ
ሥማችንን ፡ አዯስክሌን
ግርማ ፡ መሇስክሌን
በፊቱ ፡ ዘይት ፡ ቀባኸን
በእጥፍ ፡ ፀጋን ፡ ሰጠኸን (፪x)

ማነው (፫x) ፡ ኃይሌህን ፡ የሚችሇው


ማነው (፫x) ፡ ግርማህን ፡ የሚችሇው
ኃይሌህን ፡ የሚችሇው ፡ ግርማህን ፡ የሚችሇው (፪x
==========================//=======================
ኑሮ ፡ ከጌታ ፡ ከኢየሱስ ፡ ጋራ
በሸሇቆም ፡ ይሁን ፡ በተራራ
አመቺ ፡ ነው ፡ ዯስ ፡ ያሰኛሌ (፪x)
እርካታን ፡ ይሰጣሌ

የሰው ፡ ሌጅ ፡ ባከማቸው ፡ ንብረት ፡ ሰሊምን ፡ አግኝቶ ፡ ቢሆን ፡ ኖሮ


አይሰማም ፡ ነበር ፡ ከዓሇም ፡ የሃዘን ፡ እንጉርጉሮ
ከጌታ ፡ ጋር ፡ ያከማቸ ፡ እርሱ ፡ ይሰበስባሌ
የያዘው ፡ የረዘዘው ፡ ሁለ ፡ እርካታን ፡ ይሰጠዋሌ

ወርቅ ፡ አንጥፈው ፡ አሌማዝ ፡ ዯርበው ፡ ብርን ፡ ተንተርሰው ፡ ቢተኙትም


የእረፍት ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ከላሇ ፡ የሰሊም ፡ እንቅሌፍ ፡ የሇም
ጌታ ፡ እግዚአብሔር ፡ ቤትን ፡ ካሌሰራ ፡ የሰው ፡ ዴካም ፡ ከንቱ ፡ ነው
ዘሇቄታ ፡ ያሇው ፡ ሰሊምና ፡ በረከት ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ነው

በዓሇም ፡ ፍፁም ፡ ገነው ፡ ቢታዩም ፡ ጽኑ ፡ ክቡር ፡ ሃያሌ ፡ ቢባለ


የመንፈስ ፡ እረፍት ፡ አይገኝም ፡ ካሌመጣ ፡ ከመስቀለ
ግባ ፡ መሬት ፡ አይቀርምና ፡ በሞት ፡ ጥሊ ፡ ማሇፉ
ሰው ፡ በጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ካሌዲነ ፡ የእሳት ፡ ባሕር ፡ ነው ፡ ትርፉ

እኔስ ፡ በኢየሱስ ፡ ሰሊም ፡ አሇኝ ፡ ሆኜ ፡ ሳሇሁኝ ፡ ምስኪን ፡ ዴሃ


ነፍሴን ፡ ዕሇት ፡ ዕሇት ያረካታሌ ፡ በጣፋጭ ፡ የሕይወት ፡ ውሃ
በምዴርም ፡ ሳሇሁኝ ፡ ይመስገን ፡ ሇነፍሴ ፡ ዋስትና ፡ አሊት
ዴንኳኔም ፡ ቢፈርስ ፡ ጌታ ፡ ይክበር ፡ አሇኝ ፡ የከበረ ፡ ቤት

You might also like