ለተኣምር ማሪያም አትከረከር

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 50

ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

ቴዎድሮስ ደመላሽ

1
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

© ቴዎዴሮስ ዯመሊሽ
የአ዗ጋጁ መብት በሔግ የተጠበቀ ነው፡፡
All right reserved

2003 ዓመተ ምሔረት.

የአ዗ጋጁ አዴራሻ
ስሌክ +251 94 66 57 513
የመሌእክት ሳጥን ቈጥር 29783 ዏዱስ አበባ - ኢትዮጵያ
E-mail: tewoderosdemelash@gmail.com
Facebook: www.facebook.com/tewoderodemelash

ምስጋና
 በምሔረቱ እስከዙህ ሊቆየኝ አምሊኬና አባቴ፣
 በዙህ መሌኩ እውነትን እንዴገሌጽ ምክንያት ሇሆኑኝ፣
 ጽሐፉን ከማንበብና ከማረም ጀምሮ ሇኅትመት እስኪበቃ ዴረስ
አብሮኝ ሇዯከመው ወንዴም፣
 መጽሏፉን ሇማሳተም በገን዗ብ የዯገፉኝን ወገኖችና
 ዗ወትር ስሇእኔ ሇሚጸሌዩት ሇባሇቤቴና ሇእናቴ ምስጋናዬን
አቀርባሇሁ፡፡

2
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

ማውጫ
መግቢያ .................................................................................................... 4
‘ክብር ሇሚገባው ክብርን መስጠት’ እንዳት? ....................................... 6
ይበሌ ያሰኛሌ ........................................................................................... 7
የተሇየ ክብር ............................................................................................. 8
የመዲናችን ምክንያት .............................................................................. 10
ሊም ባሌዋሇበት ኩበት ሇቀማ ................................................................ 10
"ቅደሳንን አናመሌክም" .......................................................................... 12
ሁሇቱ ማርያሞች ..................................................................................... 16
"የትኛው መጽሏፍ?" .............................................................................. 17
ተኣምረ ማርያም ሇምን ተጻፈ? .............................................................. 21
"ጳውልስ እንዲሇ" .................................................................................. 23
"ይገሇጣ መጽሏፍ ቅደስ" ..................................................................... 26
ፍጥረት ሁለ ማርያምን ሇማመስገን ተፈጠሩ ...................................... 29
ያዲነን የማርያም ሥጋ ነው ...................................................................... 31
ባሇውሇታችን ማን ነው? ....................................................................... 34
ሏዋርያት ስሇማርያም መስበካቸው ...................................................... 36
ማርያም የጸጋ መዴኀኒት ናት ................................................................. 41
የቤት ሥራ ሇመምህር ታሪኩ ................................................................ 45
ማጠቃሇያ .............................................................................................. 47
ዋቢ መጻሔፍት ...................................................................................... 50

3
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

መግቢያ
ክርስትና መርጠው የሚኖሩት ሔይወት ነው፤ ክርስቲያን
ሇመሆን የሚፈሌግ ማንም ሰው ያሇማንም ገፋፊ በገዚ ምርጫው ነው
ክርስቲያን መሆን የሚኖርበት፡፡ እንዱህ ሲሆን ዯግሞ መርጦ
ስሇተከተሇው የሔይወት መንገዴ ሇሰው ሁለ እንዱናገር የጌታው ፍቅርና
እርሱ የሞተሊቸው ሰዎች መዲን ጕዲይ ግዴ ይሇዋሌ፡፡ ስሊዲነው ጌታ
የሚመሰክረው በሙለ እምነት ብቻ ሳይሆን የእግዙአብሓር ቃሌ
በሚያ዗ው መሠረት ሉሆን ይገባሌ፡፡ በቃለ ሊይ አንዲች ቢጨምር ወይም
ከቃለ ሊይ አንዲች ቢቀንስ ከእግዙአብሓር ያሌሆነን መሌእክት
እያስተሊሇፈ ነው፡፡ ይህን በማዴረጉ ብዘዎችን ወዯጥፋት ሇመንዲት
ምክንያት ይሆናሌ፡፡ በዙህ ዗መን በአንዲንድች ዗ንዴ እየሆነ ያሇውም
ይኸው ነው ማሇት ይቻሊሌ፡፡
ይህ መሌእክት እንዱ዗ጋጅ ያስፈሇገበት ምክንያት፣ ትውሌዴ
ሁለ ብፅዕት ሉሊት የሚገባትን የኢየሱስን እናት ማርያምን ከፍና ዜቅ
ሇማዴረግ አይዯሇም፤ ወይም ሇኢትዮጵያ ክርስትና ታሊቅ ሥራ
የሠራችውንና አሁን ሊይ ያሇን እኛ በነጻነት ክርስትንና በእናት ምዴራችን
ሊይ እንዴንከተሌና እንዴንመሰክርም መጽሏፍ ቅደስን፣ ክርስትናንና
ላልች ጠቃሚ ነገሮችን እኛ ዗ንዴ ያዯረሰችውን ቤተ ክርስቲያን
አሇአግባብ መናገርም አይዯሇም፡፡ ነገር ግን እኛ ክርስቲያኖች ነን፤
ክርስቲያን እንዴንባሌ ዯግሞ ዋጋ የከፈሇሌን ክርስቶስ ብቻ ነው፤ አሁን
በቅዴስት ዴንግሌ ማርያም ስም በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሇው መጽሏፍ
ክርስቶስ ካስተማረው የተሇየ እንግዲ ትምህርትን እያስተማረ ነውና
ከመጽሏፍ ቅደስ ጋር ሉመሳከርና በመጽሏፍ ቅደስ ሉዲኝ ይገባሌ
ሇማሇት ብቻ ነው፡፡

4
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

ይህን መሌእክት ተንተርሶ በጭፍን ተሰዯብን፤ ተዯፈርን የሚሌ


ሰው ካሇ ግን፣ ወተቱን ማጥቆር ማሩን ማምረር ሌማደ የሆነን ሰው
ይመስሊሌ፤ ስሇዙህ አንባቢው ከዙህ ዓይነቱ ሰው እንዱርቅና በራሱ
አንብቦ እውነታውን እንዱያገናዜብ ይጠየቃሌ፡፡ ክርስትና እኔ
ዏውቅሌሃሇሁ፤ እኔ እጾምሌሃሇሁ፤ አንተ ዜም ብሇህ ሥራህን ሥራ፤
የሚባሌ ሃይማኖት አይዯሇም፡፡ አንባቢ ሆይ! ሁለም በየራሱ ሥራ ነውና
የሚጠየቀው በራስዎ አንብበው በራስዎ እንዱወስኑ እግዙአብሓር
ይርዲዎ፡፡

5
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

‘ክብር ሇሚገባው ክብርን መስጠት’ እንዳት?


ክብር ሇሚገባው ክብርን መስጠት መጽሏፍ ቅደሳዊ ነው፡፡
ይህን ሳያዯርግ ግን ክርስቲያን ነኝ የሚሌ ሰው ቢኖር ራሱን እያታሇሇ ያሇ
ሰው መሆኑን ማወቅ ይኖርበታሌ፡፡ ነገር ግን ክብር እየሰጠሁ ነው በሚሌ
ሽፋን አምሌኮ ባዕዴ መፈጸም እጅግ ትሌቁ ኀጢአት ነው፡፡ በዙህ ዗መን
ብዘዎች የእግዙአብሓርን ቃሌ የታ዗ዘ እየመሰሊቸው፥ "እኔ ቀናተኛ
አምሊክ ነኝ" የሚሇውን ቃሌ ዗ንግተው በአምሌኮ ባዕዴ ውስጥ
ተ዗ፍቀዋሌ፡፡ ንስሒ በመግባት ፈንታም ሇኢመጽሏፍ ቅደሳዊ ሥራቸው
መጽሏፍ ቅደሳዊ ምንባብ ፍሇጋ ዕዴሜያቸውን እየጨረሱ ነው፡፡
በቅርቡ "ቴቄሌ" በሚሌ ርእስ በተኣምረ ማርያም ውስጥ
የተጻፉትን ኢመጽሏፍ ቅደሳውያን ትምህርቶችንና የተሳሳተ መሌእክት
ያሊቸውን ጽሐፎች ሇይተው በማውጣት ዗ማሪ ኤፍሬም ከተማ በቪሲዱ
ሊቀረቡት መሌእክት፥ መምህር ታሪኩ አበራ "ክብር ሇሚገባው ክብርን
ስጡ" በማሇት ምሊሽ ሇመስጠት ሞክረዋሌ፡፡
዗ማሪ ኤፍሬም ከርእሳቸው ጀምረው "ቴቄሌ" ያለ ሲሆን፣
መምህር ታሪኩም እንዱሁ በመሌእክታቸው መጨረሻ ሊይ "ቴቄሌ"
(1፡17፡36 ዯቂቃ) የሚሇውን ቃሌ ተጠቅመው ሏሳባቸውን
ይዯመዴማለ፡፡ ሇማንኛቸው መሌእክት ነው "ቴቄሌ" የሚሇው ቃሌ ተገቢ
የሚሆነው? የዙህ ጽሐፍ አ዗ጋጅ ሇዙህ እንዱረዲው የሁሇቱንም
መሌእክት በማስተዋሌ ከተከታተሇ በኋሊ ሁሇቱም በተኣምረ ማርያም
ዘሪያ ያነሧቸውንና ከመጽሏፍ ቅደስ የጠቀሷቸውን ክፍልች
ሇመመሌከት ሞክሮ በመጨረሻ ሊይ እውነትም "ቴቄሌ" ብሎሌ፡፡

6
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

መምህር ታሪኩ የሚያምኑት ነገር ስሇተነካባቸው ምሊሽ


ሇመስጠት መነሣታቸው ትክክሌ ነው፡፡ ምሊሽ ሇመስጠት የሄደበትም
መንገዴ ሰሊማዊ ይመስሊሌ፡፡ ነገር ግን ጉዲዩን በሁሇት አብያተ
ክርስቲያናት መካከሌ የተዯረገ ምሌሌስ ሇማስመሰሌ ያዯረጉት ነገር
ብዘዎችን አሳዜኗሌ፡፡ የብዘዎችን ሌብ የነካውና ሇምን እንዱህ ማዴረግ
አስፈሇገ? እንዱለ ያዯረገው መምህሩ በየመንገደ እንዱሇጠፍ ባዯረጉት
ማስታወቂያቸው ሊይ "መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን በኦርቶድክስ
ቤተ ክርስቲያን ሊይ ሇሰነ዗ረችው ጸያፍ ስዴብ የተሰጠ ምሊሽ" ሲለ
ያሰፈሩት ገበያ ጠሪ ማስታወቂያ ነው፡፡
አንዲንዴ የኦርቶድክስ ቤተ ክርስቲያን አገሌጋዮች የስብከታቸው
ማጣፈጫ ጨው ወይም የስብከታቸው ማጠንጠኛ አንኳር ነጥብ
ያዯረጉት "መናፍቃን" የሚሇውን ክፉ ስም ነው፡፡ እነዙህ አገሌጋዮች
ይህን ስሊለ ኦርቶድክስ ቤተ ክርስቲያን ተሳዯበች ቢባሌ ትክክሌ
ይሆናሌን? ሇምሳላ፡- የወንጌሊውያን አብያተ ክርስቲያናት አማኝ ሆነው
የእግዙአብሓር ፍጡር የሆኑትን ሰዎች "አውሬ" አስመስሇው ያቀረቡትን
መምህር ስብከት መነሻ በማዴረግ፥ ኦርቶድክስ ቤተ ክርስቲያን ተሳዯበች
የሚሌ ሰው ቢኖር ትክክሌ ሉሆን ነው ማሇት ነውን?

ይበሌ ያሰኛሌ
መምህር ታሪኩ መሌስ ሇመስጠት የሞከሩበት አቀራረብ
መሌካም ነው፡፡ እርሳቸው እንዲለት ሰው የሚያምነውን ነውና
ሇማስተሊሇፍ የሚሞክረው እርሳቸው እምነታቸውን እንዱህ በጨዋነት
ሇማስተሊሇፍ መሞከራቸው ዯስ የሚያሰኝ ነው፡፡ ከዙህ ላሊ
በመሌእክታቸው ውስጥ ሇ዗ማሪ ኤፍሬም መሌእክት ሇማስተሊሇፍ

7
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

ሲፈሌጉ "ወንዴሜ" የሚሇውን ቃሌ መጠቀማቸው በተሻሇ ሁኔታ


ያሊቸውን ጨዋነት ያሳያሌ፡፡ ይህ መሌካም መንፈስን የተሊበሰ የመሌስ
አሰጣጥ ባህሊችን ቢዲብር፥ ሩቅ ሇሩቅ ሆነን የምንወራወራቸው የቃሊት
ዴንጋዮች ቀርተው ወዯሰሊማዊ ውይይት እንጠጋሇን የሚሌ ተስፋን
ያሳዴራሌ፡፡
ላሊው የመምህሩ መሌእክት መሌካም ገጽታ፣ ከዙህ በፊት
ሇወንጌሊውያን አብያተ ክርስቲያናት ከኦርቶድክስ አገሌጋዮች ምሊሽ ሲሰጥ
የማይጠፉ የነበሩትን ዗ሇፋና መሌካም መንፈስ የላሊቸውን ቃሊቶች
አሇመጠቀማቸው ነው፡፡ ይህም በተሻሇ ሁኔታ መቀራረብንና
ወንዴማማችነትን የሚያጠነክር መሌካም ጎዲና ነው፡፡

"የተሇየ ክብር"
መምህሩ ሇምን "ክብር ሇሚገባው ክብርን ስጡ" በሚሇው
ርእስ መማማር እንዲስፈሇገ ሲገሇጹ፡-
"በዙህ ርእስ የምንማማረው አንዴ መሠረታዊ ነገር ሇማስጨበጥ
ነው፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋሔድ ቤተ ክርስቲያን
ሇእመቤታችን ሇቅዴስት ዴንግሌ ማርያም የተሇየ ቦታ፣ የተሇየ
ምስጋና፣ የተሇየ ክብር በካህናትና በምእመናን ዗ንዴ ይሰጣታሌ"
(4፡17-4፡45 ዯቂቃ) ብሇዋሌ፡፡
እዙህ ሊይ የተሇየ ክብርና ምስጋና ያለት ነገር ግሌጽ አይዯሇም፡፡
እንዯዙህ ግሌጽነት የጎዯሊቸው አስተምህሮቶች ናቸው ብዘዎችን
ወዯተሳሳተ ሔይወትና ወዯጥፋት እየወሰደ ያለት፡፡ ሇሔዜብ ቃሇ
እግዙአብሓርን ሇማስተማር መዴረክ ሊይ የሚወጡ መምህራን ሁለ

8
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

የሚያስተምሩት ትምህርት ግሌጽነት ያሇውና የማያሻማ ቢሆን ሇፍሬ


ከመብቃቱም በሊይ ሇብዘዎች በረከት ይሆናሌ፡፡
ይህ የመምህሩ ትምህርት ግሌጽነት ይጎዴሇዋሌ የተባሇው፣
ሇማርያም ሇምን ይህ ሌዩ ምስጋና፣ ሌዩ ክብርና የተሇየ ቦታ አስፈሇጋት?
የሚሇውን መሌስ ሳይመሌስ በማሇፉ ነው፡፡ መምህሩ ራሳቸው ሲናገሩ
የሆነ ነገር ሊዯረገሌን ሰው ምስጋና እናቀርባሇን ብሇዋሌ፡፡ እርግጥ
"ሰማያዊውን አምሊክ በማሔፀኗ ያስተናገዯች፣ ሇዓሇም ሁለ የመዲን
ምክንያት አዴርጎ ጌታ የመረጣት ቅዴስት እናት ስሇሆነች" (4፡47-57
ዯቂቃ) የሚሌ ምክንያት አቅርበዋሌ፡፡ ክርስቲያን የሆነ ሁለ ዴንግሌ
ማርያም የጌታ እናት መሆኗን አይክዴም፤ በጌታ እናትነቷ የሚገባትን
ክብር የሚነፍግ ክርስቲያንም ሉኖር አይችሌም፡፡ ነገር ግን ሇዙህ ክብር
የመረጣት ራሱ እግዙአብሓር እንጂ ማርያም በራሷ የሆነችው አይዯሇምና
የራሷ የሆነ ምን ነገር ኖሮ ይሆን ሌዩ የሆነ ምስጋና ይገባታሌ ያለት?
በዙህ መነሻነትስ ነገሩን ሇጥጦ ያሌተጻፈሊትንና ያሌተነገረሊትን ‘እርሷ
የመዲን ምክንያት ናት’ ማሇት ፍጹም ኑፋቄ አይዯሇምን?
ላሊው ግሌጽነት የጎዯሇው መሌእክት ዯግሞ ከማን የተሇየ
ምስጋና እንዯሚገባት አሇመገሇጹ ነው፡፡ ምናሌባት ከእግዙአብሓር የተሇየ
ምስጋና ሇማሇት ተፈሌጎ ይሆን? ይህ ሇእግዙአብሓር የሚገባውን
ምስጋናና ክብር ሇፍጡር በመስጠት እግዙአብሓርን መበዯሌ የተሳሳተ
ትምህርት ነው፡፡ እኔ ቀናተኛ አምሊክ ነኝ ያሇው ጌታ፣ እንዯዙህ
በሚያዯርጉ ሁለ ሊይ ቈጣው ጽኑዕ ነው፡፡ ስሇዙህ በራሳችንና በትውሌዴ
ሊይ መርገምን ባናስቀምጥ መሌካም ነው፡፡

9
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

የመዲናችን ምክንያት
መምህር ታሪኩ ሇዓሇሙ ሁለ መዲን ምክንያት የሆነችው
ዴንግሌ ማርያም እንዯሆነች በተዯጋጋሚ አስተምረዋሌ (4፡51፤ 41፡35-
42፡30፤ 44፡40-45፡00 45፡38-46፡15 ዯቂቃ ሊይ ይመሌከቱ)፡፡ በዙህ
ንግግራቸው ሇዓሇሙ ሁለ መዲን ማርያም ያሇምንም ዴርዴር የመጀመሪያ
አስፈሊጊ አካሌ እንዯሆነች አዴርገው ነው ያቀረቡት፤ ይህ ግን ትሌቅ
የስሔተት ትምህርት ነው፡፡
ሇሰው ሌጆች ሁለ መዲን የመጀመሪያውም ሆነ የመጨረሻው
አስፈሊጊ አካሌ እግዙአብሓር ብቻ ነው፡፡ እግዙአብሓር ብቻውን ከሁለ
በሊይና ሇሁለ በቂ ነው፡፡ የእርሱ ረዲት አዴርገን የምናስቀምጣቸው ሁለ
ያንን ሇማዴረግ ብቃቱም ሆነ ችልታው የላሊቸው ናቸው፡፡
መምህሩ መጽሏፍ ቅደስ ሇመዲናችን ምክንያት የሆነው
ክርስቶስ እንዯሆነ "ሇሚታ዗ዘሇት የ዗ሊሇም መዲን ምክንያት ሆነሊቸው"
(ዕብ. 5÷10) በማሇት የገሇጸውን አሊነበቡ ይሆን? ‘ማርያም ምክንያተ
ዴኂን ናት’ እያለ የሚያስተምሩት ይህን ቃሌ አንብበውትና እያወቁት
ከሆነ ግን ሔዜብን እያሳቱ ነውና እባክዎ ወዯቃሇ እግዙአብሓር
ይመሇሱ፡፡
ሊም ባሌዋሇበት ኩበት ሇቀማ
መምህር ታሪኩ "ቴቄሌ" ስሇተባሇው ስብከት ሲናገሩ፡-
"የእመቤታችንን ክብር የሚነቅፍ የእመቤታችንን ታሊቅነት
የሚያንጓጥጥ በተሇይም ሇ዗መናት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን
አክብራ የያ዗ችውን ተኣምረ ማርያምን የሚያን቉ሽሽ ስብከት"
አዴርገው ነው ያቀረቡት (5፡20-5፡48 ዯቂቃ)፡፡

10
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

መምህሩ እንዳት እንዯተመሇከቱት ግሌጽ ባይሆንም የኢየሱስ


እናትና መጽሏፍ ቅደስ የሚመሰክርሊት ማርያም እና በተኣምረ ማርያም
ሊይ በማርያም ስም እንዴትጠራ የተዯረገችው ሴት የስም እንጂ ላሊ
ምንም ዜምዴና የሊቸውም፡፡ ይህን ግን መምህር ታሪኩ ያስተዋለት
አይመስሌምና "ዴንግሌ ማርያም ጨካኝ ነፍሰ ገዲይ ዯም አፍሳሽና የበረሃ
እርኩስ መንፈስ ያዯረባት ሴት ነች" የሚሌ ነገር ዗ማሪ ኤፍሬም
እንዯተናገሩ በማስመሰሌ በሲዱያቸው ጀርባ ሊይ ጽፈዋሌ፡፡ ዗ማሪው
ሇመናገር የፈሇጉት ግን፡-
በተኣምረ ማርያም ሊይ በማርያም ስም የምትጠራዋ ሴት
በመጽሏፍ ቅደስ ውስጥ በመሌካም ስብእና ከምትታወቀዋ ማርያም ጋር
ምንም ዓይነት ተዚምድ የሊትም፡፡ የተኣምረ ማርያሟ ማርያም ሰው
እንዱሞት አዴርጋሇች፤ ሇራሷ ክብር ቅዴሚያ ትሰጣሇች፤ ክብሯን
በተመሇከተ ማንም ከእርስዋ ጋር ሉዯራዯር እስከማይችሌ ዴረስ ራሷን
ከፍ ከፍ አዴርጋሇች፤ "የመጽሏፍ ቅደሷና እውነተኛዋ የጌታችን እናቱ
የሆነችው ቅዴስት ዴንግሌ ማርያም ዯግሞ እንዯዙህ ዓይነት ባሔርይ
የሊትም፡፡ እንዯውም የጌታችን የመዴኀኒታችን እናት የሆነችው
እውነተኛዋን ማርያምን ስም ሇማጉዯፍ በአጋንንት የተሸረበ ሤራ ነው"
የሚሌ ነው ("ቴቄሌ" 33፡26-33፡49 ዯቂቃ)፡፡
አሁንም መምህሩ ግሌጽ እንዱሆንሊቸው የሚገባው ነገር
በተኣምረ ማርያም ውስጥ የቀረበችውና በማርያም ስም የምትጠራው ሴት
ከኢየሱስ እናት ማርያም ጋር ምንም ተዚምድ የላሊት መሆኑን ነው፡፡
ስንት ማርያም ነው ያሇው ብሇው አዴማጮቻቸውን ጠይቀው አንዴ
ማርያም ብቻ እንዲሇች በማስመሰሌ ካቀረቡ በኋሊ፣ ሁሇቱን የተሇያዩ

11
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

እንዯሆኑ አዴርጎ ማቅረብ የጌታን እናት መንቀፍ እንዯሆነ አዴርገው


ተናገረዋሌ (9፡25-10፡25 ዯቂቃ)፡፡
ከመጽሏፍ ቅደስ ትምህርት በሚቃረነው ትምህርቱ ተኣምረ
ማርያምን ቢነቀፍ ተገቢ ነው፡፡ በዙህ መንገዴ መንቀፉ ማርያምን
መንቀፍ መስል የሚታያቸው ሰዎች ካለ ግን ተሳስተዋሌ፡፡ በማርያም
ስም የተሳሳተ ትምህርት ወዯቅዴስት ቤተ ክርስቲያን አሾሌከው
ሇማስገባት የፈሇጉ ሰዎች ያስቀመጡትን የስሔተት ትምህርት መቃወም
ማርያምን መቃወም አይዯሇምና አንባቢው ይህን ቢረዲው መሌካም
ነው፡፡
ቅደሳንን አናመሌክም
ሉመሇክና ሉወዯስ የሚገባው እግዙአብሓር ብቻ መሆኑን
ክርስቲያን የሆነ ሁለ ይቀበሊሌ፡፡ አሁን ያሇውን እውነታ ስንመሇከት ግን
ንግግርና ተግባር ሇየቅሌ እየሆኑ ነው፡፡ መምህር ታሪኩ አጠንክረው
በቤተ ክርስቲያናችን ከእግዙአብሓር ላሊ የሚመሇክ የሇም የሚሌ
መሌእክታቸውን ያስተሊሇፉት እንዱህ በማሇት ነው፡-
"ሇእግዙአብሓር የምንሰጠው ክብርና ሇቅደሳን የምንሰጠው
ክብር ዯግሞ ሇየቅሌ ነው፡፡ እግዙአብሓርን የአምሌኮ ክብር፣
የአምሌኮ ስግዯት፣ የአምሌኮ ምስጋና እናቀርብሇታሇን፡፡
ሇቅደሳን ዯግሞ አምሌኮ አይዯሇም የምንፈጽምሊቸው
እመቤታችንን የሚያመሌካት አሇ እንዳ? ዴንግሌ ማርያም
ፈጠረችኝ፣ ዴንግሌ ማርያም ተሰቀሇችሌኝ የሚሌ
ኦርቶድክሳዊ አሇ እንዳ? የሇም! ፈጽሞ የኢትዮጵያ ኦርቶድክስ
ተዋሔድ ቤተ ክርስቲያን አንዴም ቦታ የጻፈችው የሰበከችው
ትምህርት የሇም፡፡ … ክብር ሇሚገባው ክብር መስጠት

12
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

ይገባሌ ወይስ አይገባም? ግን ክብር የሚሰጠው እንዳት ነው?


አሁን ይህን የመጽሏፍ ቅደስ ቃሌ በሥራ እንተርጉመው
ካሌን እንዳት ነው የምንተረጉመው? ክብር ሇሚገባው
ክብርን ስጡ አሇ፡፡ ሇእግዙአብሓር ክብርን እንሰጣሇን፤
በምን? በአምሌኮ በምስጋና፡፡ ሇቅደሳን ክብርን እንሰጣሇን፤
በምን? በምስጋና፣ ግን አናመሌካቸውም፡፡ ክብር ሇሚገባው
ክብርን ስጡ ስሇሚሌ መጽሏፍ እናከብራሇን" (7፡11-7፡54፤
31፡23-31፡55 ዯቂቃ)፡፡
መምህር ታሪኩ ሉመሇክ የሚገባው እግዙአብሓር ብቻ በመሆኑ
ሊይ ተቃውሞ ያሊቸው አይመስሌም፡፡ በስብከታቸው "እርግጥ ነው
ፍጥረታት በሙለ እግዙአብሓርን ማመስገን አሇበት … ከምንም በሊይ፣
ከማንም በፊት ምስጋና የሚገባው የነገሥታት ንጉሥ እግዙአብሓር ነው"
ሲለ አስተምረዋሌ (31፡56-32፡53 ዯቂቃ)፡፡ ብቻውን ሉመሇክ
የሚገባውን አምሊክ እንዳት አዴርገን ነው አምሌኮአችንን የምናቀርብሇት
በሚሇው ሊይ ግን ምንም ማሇት አሌፈሇጉም፡፡
ከዙህም ላሊ የእግዙአብሓር ክብርና የቅደሳን ክብር ሇየቅሌ
ነው ብሇዋሌ፤ ሌዩነቱ በምን ሊይ እንዯሆነ ግን ያቀረቡት አንዲች ነገር
የሇም፡፡ ይህም አዴማጮቻቸውን ግራ ከማጋባቱም በሊይ፣
የሚያስተሊሌፉትን መሌእክት ሰምተው ብዘዎች ወዯስሔተት ትምህርት
ሉሄደ እንዯሚችለ አሇመረዲታቸውን ያሳያሌ፡፡
ላሊው መምህር ታሪኩ ሇቅደሳን የሚቀርብሊቸው አምሌኮ
አይዯሇም ያለትና እመቤታችንን የሚያመሌካት አሇ እንዳ? ሲለ
ያቀረቡት ሏሳብ በቃሊት ዯረጃ ሲታይ ትክክሌ ቢመስሌም፣ በተግባር
የሚታየው ግን ተገሊቢጦሹ ነው፤ ሇምሳላ፡- ዏፄ ዗ርዏ ያዕቆብ

13
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

እንዯዯረሰው በሚነገረው በመስተብቈዕ ዗ማርያምና በመስተብቈዕ


዗መስቀሌ ሊይ "ኑ ሇንግሧ እንስገዴ እናመስግናትም /እንገዚሊትም … ሇሷ
ክብርና ስብሏት ይገባታሌ፤ ከሌጇም ጋራ አምሌኮና ስግዯት … ሇነዙህ
ሁሇቱ ፍጡሮች የፈጣሪ ስብሏት ይገባቸዋሌ በክብራቸው ተካክሇዋሌና"
በማሇት ሇአምሊክ ብቻ የሚገባው አምሌኮና ስግዯት ሇፍጡራን ሲሰጥ
ይታያሌ ("ዯቂቀ እስጢፋኖስ በሔግ አምሊክ" ትርጉም በጌታቸው ኃይላ
(ፕሮፌሰር) ገጽ 36-41)፡፡ ይህም ዗ወትር በቤተ ክርስቲያን በማኅበር
የሚጸሇይ ጸልት ነው፤ ታዱያ ይህ አክብሮት ነው አምሌኮት?
ከዙህ ላሊ መምህሩ ማርያም ፈጠረችኝ፣ ዴንግሌ ማርያም
ተሰቀሇችሌኝ የሚሌ ኦርቶድክሳዊ አሇ እንዳ? በማሇት ስሊቀረቡት ጥያቄና
የኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋሔድ ቤተ ክርስቲያን በአንዴም ቦታ እንዱህ
ብሊ የጻፈችው ነገር እንዯላሇ በማስመሰሌ ስሊነሡት ነጥብ ጥቂት ማሇት
ያስፈሌጋሌ፡፡ ይህን የመምህሩን መሌእክት የሰማ ሰው እርሳቸው ቤተ
ክርስቲያናቸውን አያው቉ትም፤ ወይም ሇመኖር ብሇው ነው፤ አሉያም ሆነ
ብሇው ሰውን ሇማሳሳት ጥረት እያዯረጉ ነው ብል ቢያስብ ስሔተት
አይሆንበትም፡፡
መምህሩ ማርያም ፈጣሪ እንዯሆነች የሚናገር አንዴም መጽሏፍ
እንዯላሇ እርግጠኛ ሆነው ይናገሩ እንጂ፣ በኪዲነ ምሔረት ዙቅ ሊይ
"ብቻዋን ታሊሊቅ ብርሃናትን ሇፈጠረች ሇመዴኀኒታችን ሇዴንግሌ ማርያም
ኑ እንስገዴሊት ሇእርሷም እንገዚ" የሚሌ ንባብ አሇ ("የ዗መናት እንቆቅሌሽ
ሲፈታ" በመሪጌታ ሠረቀ ብርሃን ዗ወንጌሌ ገጽ 50)፡፡ መጽሏፍ ቅደስ
ብቻውን ታሊሊቅ ብርሃናትን የሠራው እግዙአብሓር አምሊክ መሆኑን
እየተናገረ፣ ይህን የፈጣሪነት ግብር ሇማርያም የሰጠውን ይህን መጽሏፍና

14
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

መሰልቹን አዋሌዴ መጻሔፍት በዙህ ትምህርታቸው ተሳስተዋሌ ሇማሇት


የመምህር ታሪኩ አንዯበት ሇምን ተ዗ጋ?
ማርያም ብቻ አይዯሇችም መርቆርዮስም ፈጣሪ እንዯሆነ እንዱህ
ተጽፏሌ፡- "አቤቱ ሰማይን በከዋክብት የሸፈንክ፣ ምዴርንም በዕፀዋት
(በአበቦች) ያስጌጥክ መርቆሬዎስ ሆይ! ሇስምህ እገዚሇሁ፤ ስሇኀያሌነትህም
አመሰግናሇሁ፤ ወዯአንተ የሚመጣውን የሥጋ ሇባሽ ሁለ ጸልት ስማ፤
ይቅርታህንም አታ዗ግይብን፡፡ ብርሃንህና እውነትህን ሊክ፤ እነርሱ ይምሩኝ
ወዯ ቅዴስናህ ተራራና ወዯማዯሪያህ ይወሰደኝ" ("የ዗መናት እንቆቅሌሽ
ሲፈታ" በመሪጌታ ሰረቀ ብርሃን ዗ወንጌሌ ገጽ 33፡፡ "ገዴሌ ወይስ ገዯሌ?"
በመምህር ጌታቸው ገጽ 24)፡፡
ዱያቆን አግዚቸው ተፈራ መጽሏፈ ዙቅ በተሰኘው የቤተ
ክርስቲያን መጽሏፍ ሊይ ያገኙትን እንዯጠቀሱት መርቆሬዎስ የዓሇም
ፈጣሪ ብቻ አይዯሇም የተባሇው፤ ስሇ ዓሇሙ ሁለ ኀጢአት ሲሌ መከራን
ተቀብል ተሰቀሎሌም ተብሎሌ፡፡ "የመርቆሬዎስን ቸርነት ትሔትናና
የዋህነት እንናገራሇን፡፡ ስሇሰው ፍቅር መከራን የታገሠ÷ ሰማይን እንዯ
መጋረጃ የሰቀሇው በዕንጨት ሊይ ተሰቀሇ፤ ሰማይን በከዋክብት የሸፈነ
የሾህ አክሉሌን ተቀዲጀ" ("የተቀበረ መክሉት" ገጽ 89-90፡፡ "የ዗መናት
እንቆቅሌሽ ሲፈታ" መሪጌታ ሰረቀ ብርሃን ዗ወንጌሌ ገጽ 29)፡፡
እነዙህን የዙቅ ጥቅሶች ከመምህሩ መሌእክት ጋር እንዳት
ማስታረቅ ይቻሊሌ? መምህር ታሪኩ ማርያም ፈጣሪ ነች የሚሌ መጽሏፍ
ፈጽሞ የሇም ቢለም፣ የቤተ ክርስቲያኒቱ መጽሏፍ (መጽሏፈ ዙቅ) ግን
ማርያም ፈጣሪ እንዯሆነች ይናገራሌ፤ ታዱያ ማን ይሆን የተሳሳተው?
መምህሩ ወይስ መጽሏፉ?

15
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

ሁሇቱ ማርያሞች
መምህር ታሪኩ በተኣምረ ማርያም ውስጥ ያሇችውና በመጽሏፍ
ቅደስ ውስጥ የተገሇጸችው ማርያም አንዴ መሆናቸውን እንዱህ ሲለ
ተናግረዋሌ፤
"የክርስቶስ እናት ስንት ነች? አንዱት ነች በእርግጥ መጽሏፍ
ቅደስ ውስጥ ስምንት ማርያሞች አለ፡፡ … የጌታ እናት ማርያም
በመጽሏፍ ቅደስ ያሇችው በተኣምረ ማርያም ውስጥም
የተገሇጸችው ግን አንዱቷ የሏናና የኢያቄም ፍሬ ወሊዱተ
አምሊክ ዴንግሌ ማርያም ነች፡፡ ፕሮቴስታንቱ ሰባኪ ግን
የተኣምረ ማርያሟ ማርያም ጨካኝ፣ አረመኔ፣ መናፍስት ጠሪ፣
ክፉ፣ ዯም አፍሳሽ የሆነች ሴት ነች፡፡ የመጽሏፍ ቅደሷ ማርያም
ግን ከዙህ የተሇየች ነች እያሇ እመቤታችንን ሇመንቀፍ
አንዯበቱን ሲከፍት ሰምተናሌ" (9፡25-10፡25 ዯቂቃ) ብሇዋሌ፡፡
እርግጥ ነው የጌታ እናት አንዱት ናት፤ ተኣምረ ማርያም በስሟ
የተዯረሰሊት ማርያምም እርሷ መሆኗን መካዴ አይቻሌም፡፡ ነገር ግን
በስሟ የተዯረሰው ብዘው ነገር ከእርሷ ማንነትና በመጽሏፍ ቅደስ
ውስጥ ከተገሇጸው የእርሷ ባሔርይ ጋር ፈጽሞ አይመሳሰሌምና ተኣምረ
ማርያም በስሟ ተዯረሰ እንጂ እርሷን አይወክሌም መባለ ትክክሌ እንጂ
ስሔተት አይሆንም፡፡ እንዱህ መባለ ታዱያ መምህሩን ሇምን ቅር
አሰኛቸው? ‘ጅብን ሲወጉ በአህያ ይጠጉ’ እንዯሚባሇው፣ ማርያምን
ሇሙግታቸው ሽፋን አዯረጓት እንጂ እየተሟገቱ ያሇው ስሇ ማርያም
ሳይሆን ስሇ ተኣምረ ማርያም መሆኑ ከአቀራረባቸው ግሌጽ ሆኗሌ፡፡ ነፍስ
ያጠፋችውንና እግዙአብሓርን ሇማታሇሌ ሞክራሇች የተባሇችውን

16
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

የተኣምረ ማርያሟን ገጸ ባሔርይ የጌታን እናት ማርያምን አትወክሌም፤


መጽሏፍ ቅደሳዊም አይዯሇም ማሇት የኢየሱስን እናት መንቀፍ እንዳት
ሉሆን ይችሊሌ? አሊስተዋለም እንጂ የተኣምረ ማርያሟ ገጸ ባሔርይ የጌታ
እናት ናት ማሇት፣ የኢየሱስን እናት መንቀፍና መሌካም ስሟን ማጕዯፍ
ነው፡፡ ስሇዙህ ቀዴመው በሩን ይ዗ው እኔ ነኝ ትክክሌ ማሇት እውነተኛ
አያዯርግዎትም፡፡
ማርያም በመጽሏፍ ቅደስ ውስጥ እንዯተጻፈው መሌካምና
ግሩም አብነት ያሊት ሴት ናት፡፡ ይህን አስተባብልና ክድ፣ ቅዴስት
ማርያም የላሊትን መጥፎ ባሔርይ ሥል በቅዴስት ማርያም ሊይ
አንዯበቱን የሚያሊቅቅ ሰው ቢኖር ግን እርሱ ከእግዙአብሓር አይዯሇም፡፡

"የትኛው መጽሏፍ?"
አንዴ ሰው በመንፈሳዊ ሔይወት ያዴግ ዗ንዴ የእግዙአብሓርን
ቃሌ መመገብ አሇበት፡፡ ከመጽሏፍ ቅደስ በተጨማሪ መጽሏፍ ቅደስን
መሠረት ያዯረገ መሌእክት ያሊቸውን ጽሐፎች ሉያነብ ይችሊሌ፡፡ እነዙህ
መጽሏፍ ቅደስን መሠረት አዴርገው የተጻፋ መጻሔፍት ግን መጽሏፍ
ቅደስን ሉተኩም ሆነ ከመጽሏፍ ቅደስ ጋር ሉነጻጸሩ አይችለም፡፡
መምህር ታሪኩ ተአምራትን፣ ገዴሊትንና ዴርሳናትን እንዱሁም
ላልች የጸልት መጻሔፍትን በእግዙአብሓር መንፈስ እንዯተጻፉ
አዴርገው አቅርበዋሌ፡፡
"ቅደስ ጳውልስ እንዱህ ብሎሌ፡- በ2ኛ ጢሞ. 3÷15 ሊይ
‘የእግዙአብሓር መንፈስ ያሇበት መጽሏፍ ሁለ’ መጽሏፍ ቅደስ
ብቻ አሊሇም፤ ‘የእግዙአብሓር መንፈስ ያሇበት መጽሏፍ ሁለ

17
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

ሇትምህርት፣ ሇተግሣጽ፣ ሌብንም ሇማቅናት፣ በጽዴቅም ሊሇው


ዯግሞ ሇምክር ይጠቅማሌ’ ይሊሌ፡፡ የትኛው መጽሏፍ?
መጽሏፍ ቅደስ ብቻ? ብለይ ኪዲንና ሏዱስ ኪዲን ብቻ ነው?
አይዯሇም፤ በእግዙአብሓር መንፈስ የተጻፉ መጻሔፍት ሁለ፣
የቤተ ክርስቲያን ዴርሳናት የተጻፉት በእግዙአብሓር መንፈስ
ነው፤ በዱያብልስ መንፈስ አይዯሇም፡፡ ተኣምረ ማርያም
የተጻፈው በእግዙአብሓር መንፈስ ነው፤ ቅደስ ዯቅስዮስ ይህን
የተኣምር መጽሏፍ የጻፈው መንፈስ ቅደስ በገሇጸሇት መጠን
ነው፡፡ በለሲፈር አጋዥነት አይዯሇም፡፡ የቅደሳን አባቶች የገዴሌ
መጻሔፍት የተጻፉት በእግዙአብሓር ኃይሌ ረዲትነት ነው፡፡
እነዙህ መጻሔፍት ናቸው ቅደስ ጳውልስ ሇትምህርት ሇተግሣጽ
ሇምክር ይጠቅማለ ያሇው" (13፡58-15፡20 ዯቂቃ)፡፡
ተኣምረ ማርያም ግን የጻፈኝ ዯቅስዮስ ብቻ ነው አሊሇም፤ በእነ
አባ አብርሃም አባ ማርቆስና አባ ማቴዎስም ጭምር ተጻፍሁኝ ይሊሌ
("ተኣምረ ማርያም" መቅዴም ቈ. 1-7 ገጽ 8) በተሇይ የዯቅስዮስን ሥራ
የሚገሌጸው እንዱህ በማሇት ነው፡፡
"ስሙ ዯቅስዮሰ የሚባሌ ኤጴስ ቆጶስ ጥሌጥሌያ በምትባሌ አገር
በተሠራች ቤተ ክርስቲያን እንዯነበረ ተናግረዋሌ፡፡ ይኸውም
የተባረከ ሰው ነበረ፡፡ አምሊክን የወሇዯች በዴንጋላ ሥጋ
በዴንጋላ ነፍስ የጸናች ክብርት እመቤታችንን በፍጹም ሌቡናው
የሚወዴ፣ በተቻሇው ሁለ የሚያገሇግሊት፣ ከፍቅሩም ጽናት
የተነሣ አስቦ ተኣምሯን የሚናገር መጽሏፍ ሰበሰበ፡፡
የምእመናንን ክብር የምትሆን አምሇክን የወሇዯች በዴንጋላ
ሥጋ በዴንጋላ ነፍስ የጸናች እመቤታችን ተገሇጠችሇት፡፡

18
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

መጽሏፏን በእጅዋ ይዚ ወዲጄ ዯቅስዮስ ሆይ! ባንተ ዯስ አሇኝ፤


ይህን መጽሏፍ ስሇጻፍህሌኝም አመሰገንሁህ፡፡ ከዙህም በኋሊ
ከእሱ ተሰወረች፡፡ ዯቅስዮስም በራእይ ይህን ነገር ባየ ጊዛ
አምሊክን የወሇዯች በዴንጋላ ሥጋ በዴንጋላ ነፍስ የጸናች
ክብርት እመቤታችንን ከመውዯደ የተነሣ ፈጽሞ ዯስ አሇው፤
እሷንም ስሇወዯዯ ፍቅሯ እንዯ እሳት አቃጠሇው፡፡ ምን
እንዯሚያዯርግም የሚሠራውን ያስብ ጀመር፤ የሷን ክብር
እያበዚ ይጨምር ዗ንዴ፡፡"
ከዙህ በኋሊ ማንም ሰው አክብሮት የማያውቀውን ገብርኤሌ
ማርያምን ያበሠረበት የተባሇውን ቀን ሇማክበር አስቦ አዯረገው፤
ላልችም እርሱን ተከትሇው በዓለን ያከብሩት ጀመር፡፡ በዙህም ማርያም
ዯስ ተሰኝታ ወዯእርሱ በመምጣት ማንም ሰው ያሌሇበሰውን ሌብስና
ከዙህ በፊት ሰው ተቀምጦበት የማያውቀውን ወንበር ሰጥታው በዴጋሚ
አመስግናው ተሰወረች ይሊሌ ("ተኣምረ ማርያም" 1ኛ ተኣምር ገጽ 14-
15)፡፡
በዙህ ክፍሌ ሇመመሌከት እንዯሚቻሇው ዯቅስዮስ ተኣምረ
ማርያምን ሰበሰበ ተብል የተጻፈ ቢሆንም፣ መሌሶ ዯግሞ ማርያም ይህን
መጽሏፍ ስሇጻፍህሌኝ እንዲሇችው ተገሌጿሌ፡፡ ሰበሰበም ተባሇ ጻፈ፣
መምህር ታሪኩ እንዲለት ይህ ሥራ የተሠራው በመንፈስ ቅደስ በመነዲት
(2ጴጥ. 1÷21) ሳይሆን በራሱ በዯቅስዮስ ተነሣሽነት ነው፡፡ ይህም የሆነበት
ምክንያት ዯግሞ እርሷን ከመውዯደ የተነሣ የሚያዯርገው ስሇጠፋው
ነው፡፡ ስሇዙህ የእሷን ክብር እያበዚ ይጨምር ዗ንዴ ተነሣሣ፡፡ መጽሏፉ
ሊይ ከፍቅሩም ጽናት የተነሣ አስቦ እንጂ በመንፈስ ቅደስ እርዲታ ይህን
ሥራ እንዯሠራ የሚያወሳ ምንም ነገር የሇም፡፡

19
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

ሏዋርያው ጳውልስ የእግዙአብሓር መንፈስ ያሇበት መጽሏፍ


ያሇው መቼ ነው? ተኣምረ ማርያምና ላልች የቤተ ክርስቲያን መጻሔፍት
የተጻፉትስ መቼ ነው? ተአምራትና ገዴሊት እንዱሁም ዴርሳናት
በእግዙአብሓር መንፈስ እንዯተጻፉ ሇማወቅ የሚያስችሇንስ ምንዴን ነው?
ተኣምረ ማርያም የተጻፈው ከ1426-1460 ዓ.ም ባሇው ጊዛ
ውስጥ፣ ማሇትም ዏፄ ዗ርዏ ያዕቆብ ከእስጢፋኖሳውያን ጋር በወንጌሌ
ምክንያት በነበረው አሇመግባባት ምክንያት እንዯ ነበር ይታወቃሌ፡፡
ምንም እንኳ ተኣምረ ማርያምን ጨምሮ ብዘዎች ይህን እውነት
በመቃወም ከግብጽ እንዯመጣና ወዯግእዜ እንዯተተረጎመ ቢናገሩም
እውነታው ግን በንጉሥ ዗ርዏ ያዕቆብ ጊዛ መጻፉ ነው፡፡ የሚገርመው
ነገር "እንዱህ ዓይነት ተኣምር ግብጽ ውስጥ አሇመኖሩ ሇአሥርና ሇአሥራ
ሦስት ዓመታት ያህሌ ቆይተው የመጡ መነኮሳት ማረጋገጣቸው ነው፡፡ …
የታሪኩ ሁሇንተና እንዯሚያስረዲው ተኣምሩ የተ዗ጋጀው እዙሁ ኢትዮጵያ
ውስጥ ነው … አባ ሚካኤሌ አባ ገብርኤሌ የተባለት ጳጳሳት በ዗ርዏ
ያዕቆብ ዗መን ኢትዮጵያ ውስጥ የነበሩ ናቸው" ("ይነጋሌ" መምህር ጽጌ
ስጦታው፣ ገጽ 56-57)፡፡
ሇዙህም ምስክር ከሚሆኑት ነገሮች አንደ "በሥዕሎም ፊት
ስገደ፤ ሇሥዕሎ ያሌሰገዯ ግን ከቆመበት ቦታ ይጥፋ፤ ስም አጠራሩ
አይታወቅ" ("ተኣምረ ማርያም" የ዗ውትር መቅዴም ገጽ 5 ቈ. 35)
የሚሇው ነው፡፡ ይህ እርግማን አ዗ሌ ትእዚዜ ንጉሡ ዗ርዏ ያዕቆብ
ከእስጢፋኖሳውያን ጋር ስግዯትን በተመሇከተ በነበረው አሇመግባባት
ምክንያት የወጣ ትእዚዜ ነው፡፡ በመሠረቱ እንዱህ ዓይነቱ እርግማን
ክርስቲያን ነኝ ከሚሌ ሰው የሚጠብቅ አይዯሇም፡፡ ክርስትና
የሚያስተምረው የሚረግሟችሁን መርቁ ነው እንጂ፣ በሥዕሌ ፊት

20
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

ያሌሰገደ ሰዎች እርግማን ይገባቸዋሌና እርገሟቸው አይዯሇም፡፡


ከክርስትና ትምህርት ጋር የማይሄዴን ይህን መሰሌ መጽሏፍ ትክክሌ ነው
ብል ማመን ከክርስትና ትምህርት ጋር አብሮ ሇመሄዴ ፈቃዯኛ አሇመሆን
ነው፡፡
ላልች ዴርሳናትና ገዴሊትም ከቅርብ ዓመታት ወዱህ የተጻፉ
ናቸው እንጂ፣ ከጳውልስ ቀዯም ሲሌ የነበሩ አይዯለምና ሏዋርያው
በእግዙአብሓር መንፈስ የተጻፉ ብል ከጠቀሳቸው መጻሔፍት ውስጥ
አይዯለም፡፡
በምዴር ሊይ ካለት መጻሔፍት ሁለ ይሌቅ ብቻውን ትክክሌ
የሆነው መጽሏፍ ቅደስ ነው፡፡ የእርሱን ያህሌ ሉከበር የሚገባውና
የሰውን ሔይወት በመቀየርም በኩሌ ትሌቁን ስፍራ ሉይዜ የሚችሌ
መጽሏፍ ፈጽሞ የሇም፡፡ አንዲንድች በሰው ፈቃዴና ስሜት የተጻፉትን
መጻሔፍት ከመጽሏፍ ቅደስ ጋር ሉያስተካክለ ሲሞክሩ፣ ላልች ዯግሞ
መጽሏፍ ቅደስ እንከን አሇበት በማሇት የራሳቸውን ሌቦሇዴ
እንዴንቀበሊቸው ጥረት ያዯርጋለ፡፡ መጽሏፍ ቅደስ ግን እስከ ዓሇም
ፍጻሜ ዴረስ የጽዴቅ መሌእክቱንና ታሊቅነቱን ይዝ ይ዗ሌቃሌ፡፡

ተኣምረ ማርያም ሇምን ተጻፈ;


ተኣምረ ማርያም ስሇራሱ ሲናገር÷ "ይህ የሥርዓት መጽሏፍ
የምስር ዕፃ ከሚሆን ከመዓሌቃ ቦታ ከሏዋርያው ከማርቆስ መንበር የወጣ
ነው" ሲሌ÷ ስሇጻፉት ሰዎች ማንነት ሲገሌጽ ዯግሞ፡-
"የሠሩትም መምህራን እመቤታችን ዗ወትር የምታነጋግራቸው
ሃይማኖታቸው የቀና ምስጢርን የሚያስተምሩ ክቡራን የሚሆኑ

21
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

ሉቃነ ጳጳሳት ናቸው፡፡ በራእይ የምታነጋግራቸው ጊዛ አሇ፤


በሔሌም የምታነጋግራቸው ጊዛ አሇ፤ ተገሌጻም
የምታነጋግራቸው ጊዛም አሇ፡፡ እኒህም ዴንቅ ዴንቅ ተኣምራት
የሚሠሩ አባ አብርሃም አባ ማርቆስ አባ ማቴዎስ ናቸው" ብሎሌ
("ተኣምረ ማርያም" መቅዴም ቈ. 1-7 ገጽ 8)፡፡
መምህር ታሪኩ ግን የተኣምረ ማርያም ጸሒፊ ዯቅስዮስ የሚባሌ
ሰው ነው በማሇት የዯራሲነቱን መብት ሇዯቅስዮስ ብቻ ሰጥተዋሌ፡፡
ተኣምረ ማርያም ግን የጻፉኝ ሦስቱ ሰዎች ፣ ማሇትም አባ አብርሃም፣ አባ
ማርቆስ እና አባ ማቴዎስ ናቸው ብሎሌ፡፡
እዙህ ሊይ ከሁሇቱ አንዲቸው ራሳቸውን ማስተካከሌ
አሇባቸው፡፡ ስሔተታቸውን ካመኑ መምህር ታሪኩ ተሳስቻሇሁ በማሇት
ሏሳባቸውን ማስተካከሌ ይኖርባቸዋሌ፤ አሉያ ተኣምረ ማርያም የጻፈኝ
ዯቅስዮስ ብቻ ነው ብል ትክክሇኛው ዯራሲው ማን እንዯሆነ በግሌጽ
ሉያሳውቅ ይገባሌ፡፡
መምህር ታሪኩ ይህን በአግባቡ ሳይመሌሱ በ዗ማሪ ኤፍሬም
ሊይ ያነጣጠረውን ትችታቸውን ወዯማቅረብ ተሸጋግረዋሌ፡፡
"... የሥሌጣን ጥማት ያሇባቸው ነው ያሇው? የሥሌጣን ጥማት
ያሇባቸው ሰዎች ሔዜብን ሇመግዚት ያመቻቸው ዗ንዴ፤
በተኣምር ነው እንዳ የሔዜብ አስተዲዯር የሚካሄዯው? በገዴሇ
ተክሇ ሃይማኖት ነው እንዳ የሔዜብ አስተዲዯር እርምጃ
ማካሄዴ የሚቻሇው? በገዴሇ ቅደስ ጊዮርጊስ፣ በዴርሳነ
ሚካኤሌ፣ በዙህ ነው እንዳ የኢትዮጵያ ነገሥታት የኢትዮጵያ
አባቶች ሔዜብን ሲያስተዲዴሩ የነበሩት?" (17፡57-18፡31
ዯቂቃ)፡፡

22
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

በማሇት ተኣምረ ማርያም ሇምን እንዯተጻፈ የሚመሰክረውን ታሪካዊ


ማስረጃ ወዯጎን ገሸሽ ሇማዴረግ ሙከራ አዴርገዋሌ፡፡ ከ዗ርዏ ያዕቆብ
የንግሥና ዗መን ቀዯም ብሇው የነበሩትና በመሌካም ትምህርታቸው
ተመስክሮሊቸው በሰሊም ሲኖሩ የነበሩት እስጢፋኖስና ተከታዮቹ፥
ሰማይንና ምዴርን ሇሠራ ሇእግዙአብሓር እንጂ ሇንጉሥም ሆነ ሇምስሌ
(ሇመስቀለ ቅርጽና ሇማርያም ሥዕሌ) አንሰግዴም በማሇታቸው ንጉሡ
ላልች እንዱፈሩ በማሇት አፍንጫቸውና ምሊሳቸው እንዱቆረጥ ማ዗ዘን
ተኣምረ ማርያም ዗ግቧሌ ("ተኣምረ ማርያም" 24ኛ ተኣምር ቈ. 36-37
ገጽ 96)፡፡ ንጉሡ በእስጢፋኖሳውያን ሊይ የፈጸመውን የጭካኔ ተግባር
በዯማቅ ቀሇም በተኣምረ ማርያም ሊይ ማጻፉ ከቶ ሇምን ይሆን?
የፈጸመው በግፍ የተሞሊ ቅጣት ሇላሊው መቀጣጫ እንዱሆንና ሁለም
ሰጥ ሇጥ ብል ሇእርሱ እየሰገዯ እንዱኖር፥ በላሊ አገሊሇጽ ሇአገዚዜ
እንዱመቸው ያዯረገው አይዯሇምን?
በአጠቃሊይ ተኣምረ ማርያም በዏፄ ዗ርዏ ያዕቆብ ፍሊጎት የተጻፈ
ሇመሆኑ የታሪክ መዚግብት ይመሰክራለ፡፡ ከዙህ ላሊ የታሪኩ አወቃቀርና
መሌእክቱ ከየት መጣውን ሇመዯበቅ የተዯረገውን ጥረት መፈተሽ÷
መጽሏፉ መቼ ተጻፈ? ሇሚሇው ጥያቄ መሌስ ይሰጣሌ ተብል
ይታመናሌ፡፡

"ጳውልስ እንዲሇ"
"እስኪ ተኣምረ ማርያምን እባካችሁ ገዜታችሁ እቤት ቁጭ
ብሊችሁ አንብቡት" የሚለት መምህር ታሪኩ ገዴሊት ተኣምራትና
ዴርሳናት ከመጽሏፍ ቅደስ ጋር ፍጹም ስምምነት ያሊቸው ከመሆኑም
በሊይ÷ የመጽሏፍ ቅደስ ሏሳብ ያሊቸው ናቸው ይሊለ፡፡

23
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

"... የትኛው ምዕራፍ ነው ከመጽሏፍ ቅደስ ሏሳብ ውጪ ሏሳብ


ይዝ የሚገኝ? የሚገርማችሁ እያንዲንደን ምዕራፍ ብትመሇከቱት
ከመጽሏፍ ቅደስ ውጪ የሆነ ሏሳብ የሇውም፡፡ ተኣምረ
ማርያም ብቻ አይዯሇም ላልች ገዴሊት፣ ዴርሳናትን
ብትመሇከቱ ‘በከመ ይቤ ጳውልስ፤ - ጳውልስ እንዲሇ፣ በከመ
ይቤ ማቴዎስ፣ በከመ ይቤ እግዙእነ፤ ጌታችን እንዲሇ፣ ማቴዎስ
እንዯጻፈው’ እያለ መጽሏፍ ቅደስን መሠረት አዴርገው የቤተ
ክርስቲያን አዋሌዴ መጻሔፍት የተጻፉት" (19፡53-24፡43
ዯቂቃ)፡፡
እርግጥ ነው፤ አዋሌዴ መጻሔፍት ተቀባይነትን እንዱያገኙ
መጽሏፍ ቅደሳውያን ጥቅሶችን እንዯ ፈርጥ መጠቀማቸው የተሇመዯ ነገር
ነው፡፡ ዯራሲዎቹ ይህን የሚያዯርጉበት አንደ ምክንያትም የመጽሏፍ
ቅደስን መሌእክት ሇሌቦሇዲዊ ዴርሰታቸው ማጣፈጫ ሇማዴረግ ነው፡፡
‘ጳውልስ እንዱህ እንዲሇ፣ ጴጥሮስ እንዯተናገረ …’ ካለ በኋሊ የሌባቸውን
መሻት ይጽፋለ እንጂ የመጽሏፍ ቅደሱን እውነት ይ዗ው
እስከመጨረሻው አይ዗ሌቁም፡፡ ሇምሳላ፡- ከዴርሳነ ሚካኤሌ ሊይ ሁሇት
ነገሮችን ብቻ እንመሌከት፤
 በመጽሏፍ ቅደስ ሊይ በኢያሱ ፊት ማንነቱ ያሌተገሇጸ መሌአክ ቆሞ
እንዯነበረና ኢያሱም በፊቱ የቆመው መሌአክ ሰው መስልት "ከእኛ
ወገን ወይስ ከጠሊቶቻችን ወገን ነህን?" (ኢያ. 5፥13) እንዲሇው
ተጽፏሌ፡፡ መጽሏፍ ቅደስ የዙህን መሌአክ ማንነት በግሌጽ
ባያስቀምጥም በቈጥር 15 ሊይ "አንተ የቆምህበት ስፍራ የተቀዯሰ
ነውና ጫማህን ከእግርህ አውሌቅ" ብል ከማ዗ዘና በምዕራፍ 6

24
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

ቈጥር 2 ሊይ "እግዙአብሓርም ኢያሱን አሇው" ተብል ከተጻፈው


አንጻር፥ መሌአክ ሳይሆን ከያዕቆብ ጋር በአርኣያ መሌአክ ሲታገሇው
የነበረው አምሊከ እስራኤሌ እንዯሆነ ፍንጭ ይሰጣሌ፡፡ የዴርሳነ
ሚካኤሌ ዯራሲ ግን ይህ መሌአክ ተብል የተገሇጸው ሚካኤሌ ነው
እንጂ ላሊ ማንም አይዯሇም በማሇት መጽሏፍ ቅደስን ጠቅሶ
ሉሞግት ሞክሯሌ፤ በመጽሏፍ ቅደስ ውስጥ ያሌተጻፈውን
"በዙህችም ቀን አማላቅን በእጅህ እጥሇዋሇሁ፡፡ በኢያሪኮም ሊይ
አነግሥአሇሁ" ሲሌ ሚካኤሌ እንዯተናገረ በማስመሰሌ ጽፏሌ፡፡
መጽሏፍ ቅደስ የሚሇው ግን ኢያሪኮንና ንጉሥዋን በእጅህ
ሰጥቼአሇሁ ነው ("ዴርሳነ ሚካኤሌ" የጳጕሜ ዴርሳን፣ ገጽ 75-
77)፡፡
 መምህር ታሪኩ ሏዋርያት ስሇማርያም አስተምረዋሌ በማሇት
በእርግጠኛነት ሇማስተማር ጥረት አዴርገዋሌ፡፡ ዴርሳነ ሚካኤሌ
ሊይም ሏዋርያት ስሇ ሚካኤሌ አስተምረዋሌ የሚሌ ተጽፏሌ፡፡
ስሇዙህ ስሇሚካኤሌም አስተምረዋሌ ሉባሌ ነው? ወይስ ስሇማርያም
ብቻ ነው ያስተማሩት? የሚሌ ጥያቄ ይነሣሌ (ዴርሳነ ሚካኤሌ
የጳጕሜ ዴርሳን ገጽ 501)፡፡ መቼም መጽሏፍ ቅደስ ስሇዴንግሌ
ማርያምም ሆነ ስሇቅደስ ሚካኤሌ በተጻፈው ውስጥ ዏሊማው
የእግዙአብሓርን ሥራ መግሇጥ እንጂ እነርሱን መስበክ አይዯሇም፤
ወይም ዯግም በዙህ መነሻነት በቅደሳን ስም እነርሱ ያሊዯረጉትንና
የማያውቁትን ታሪክ ፈጥረን የፈሇግነውን እንዴንጽፍ በር ሇመክፈት
አይዯሇም፡፡
አንዴን ጽሐፍ መጽሏፍ ቅደሳዊ ነው ሇማሇት የያ዗ው
መሌእክት ከመጽሏፍ ቅደስ ትምህርት ጋር የተስማማ ሆኖ መገኘት

25
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

አሇበት፡፡ ከመጽሏፍ ቅደስ ጥቅስ ስሇጠቀሰና እንዱህ ተብል ተጽፏሌ


ስሇአሇ ብቻ ግን መጽሏፍ ቅደሳዊ ሉባሌ አይችሌም፡፡ ስሇዙህ ገዴሊት፣
ዴርሳናትና የተኣምር መጻሔፍትም እነርሱ የሚፈሌጉትን መሌእክት
እንዲሻቸው እየጻፉ ‘በስመአብ ወወሌዴ ወመንፈስ ቅደስ አሏደ አምሊክ’
ብሇው ስሇጀመሩና መጽሏፍ ቅደስን ስሇጠቀሱ መጽሏፍ ቅደሳውያን
ናቸው ወዯሚሌ ዴምዲሜ አያዯርስም፡፡

"ይገሇጣ መጽሏፍ ቅደስ"


የእግዙአብሓር መሌአክ ገብርኤሌ ወዯማርያም ተሌኮ በመጣ
ጊዛ÷ የተናገራቸው ቃሊት በዙህ ዗መን ሇማርያም ስግዯት ይገባታሌ፣
ምስጋና ይገባታሌ፣ … ሇማሇት ትሌቅ ምክንያት ሆኗሌ፡፡ መምህር
ታሪኩም የገብርኤሌን ንግግር መሠረት በማዴረግ፡-
"ገብርኤሌ እመቤታችንን አሊመሰገናትም? አሊወዯሳትም?
ይገሇጣ መጽሏፍ ቅደስ! ‘ወበሳዴስ ወርኅ ተፈነወ ገብርኤሌ
መሌአክ እምኀበ እግዙአብሓር’ በስዴስተኛው ወር
ከእግዙአብሓር ዗ንዴ መሌአኩ ገብርኤሌ ተሌኮ ወዯናዜሬት
ገሉሊ መጣ ወዯእመቤታችን ‘ቦአ ኀቤሃ ወይቤሊ ተፈሥሑ
ፍሥሔት ኦ ምሌእተ ጸጋ ቡርክት አንቲ እምአንስት ወብሩክ
ፍሬ ከርስኪ’፤ ‘ጸጋን የተሞሊሽ ሆይ ዯስ ይበሌሽ ከሴቶች ሁለ
ተሇይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽ’ ምስጋና ነው ይሄ፤ ውዲሴ ነው
ይሄ፤ አኮቴት ክብር ነው፤ መሌአኩ ሇእመቤታችን ያቀረበው፡፡
የእመቤታችንን ስም በአክብሮት ጠርቶ ነው ‘ቡርክት አንቲ እም

26
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

አንስት’ ‘በዓሇም ካለ ሴቶች ሁለ ተሇይተሽ አንቺ ቡርክት ነሽ’


ምን ማሇት ነው ቡርክት ነሽ ማሇቱ? መርገመ ሥጋ መርገመ
ነፍስ የሇብሽም፤ ንጽሏ ሥጋ ነጽሏ ነፍስ አሇሽ፤ ማንም ሴት ግን
ቡርክት አሌተባሇችም፤ አንተ ኤሌሳቤጥ አሌተባሇችም፤ ዱቦራ፣
ሣራ፣ ራሓሌ፣ አስቴር፣ ርብቃ፣ ሓዋን ራሷ አሌተባሇችም፤
እመቤታችን ብቻ ከሴቶች ተሇይተሽ ቡርክት ነሽ፤ ላልቹ
የውርስ ኃጢአት አሇባቸው፡፡ እመቤታችን ግን ከውርስ
ኃጢአት ንጽሔት ነች፡፡ ሇዙህ ነው ከሴቶች ሁለ ተሇይተሽ
ብሩክት ነሽ" የተባሇችው ሲለ አስተምረዋሌ (38፡20-40፡00
ዯቂቃ)፡፡
መምህር÷ ገብርኤሌ ሇማርያም ከሴቶች ሁለ ተሇይተሽ ነው
ያሊት? እርስዎ እንዲለት ይገሇጣ መጽሏፍ ቅደስ! "በስዴስተኛውም ወር
መሌአኩ ገብርኤሌ ናዜሬት ወዯምትባሌ ወዯገሉሊ ከተማ ከዲዊት ወገን
ሇሆነው ዮሴፍ ሇሚባሌ ሰው ወዯታጨች ወዯአንዱት ዴንግሌ
ከእግዙአብሓር ዗ንዴ ተሊከ÷ የዴንግሉቱም ስም ማርያም ነበረ፡፡
መሌአኩም ወዯ እርሷ ገብቶ ዯስ ይበሌሽ÷ ጸጋ የሞሊብሽ ሆይ ጌታ
ከአንቺ ጋር ነው አንቺ ከሴቶች መካከሌ የተባረክሽ ነሽ አሊት" (ለቃ.
1÷26-28)፡፡ ታዱያ መጽሏፉ እንዱህ ከሆነ የሚሇው እርስዎ ከአንዴም
አራት ጊዛ (በላልችም ቦታዎች የተናገሩትን ትተን)÷ ያሌተጻፈውን
እንዯተጻፈ አዴርገው ሇመናገር ሇምን ፈሇጉ? ይህን በማዴረግዎ
እግዙአብሓርን እያገሇገለ መስልዎ ይሆን?
መምህር÷ ይህ ብቻ አይዯሇም፤ ይህን ጥቅስ መሠረት አዴርገው
ማርያም የውርስ ኃጢአት እንዯላሇባት አስተምረዋሌ፡፡ ይህ ምንባብ ግን
ሇዙህ ትምህርትዎ መነሻ ሉሆን የሚችሌ መሌእክት የሇውም፡፡ ማርያም

27
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

በእግዙአብሓር ዗ንዴ የመመረጧ ምስጢር ራሱ ግሩም የሆነ


የእግዙአብሓር ምስጢር ነው፡፡ ነገር ግን የተመረጠችው ቅዴስት
ስሇሆነች ነው፤ የውርስ ኃጢአት ያሌነካት ንጽሔት ዗ር ስሇሆነች ነው
ሇማሇት የሚያበቃ ምንም መነሻ የሇም፡፡
መምህር ታሪኩ መቼም አገሌጋይ እንዯመሆንዎ መጻሔፍትን
ያነባለ ተብል ይታሰባሌ፡፡ "ትምህርተ መሇኮት" የተሰኘውና በዏሥራት
ገብረ ማርያም የተ዗ጋጀው መጽሏፍ÷ "በቤተ ክርስቲያን እምነት መሠረት
በለቃስ ወንጌሌ ም. 1 ቈ. 38 ሊይ የመሌአኩን ብሥራት ተቀብሊ ‘እነሆኝ
የጌታ ባርያ እንዯ ቃሌህ ይሁንሌኝ’ ብሊ እምነቷን በእግዙአብሓር ሊይ
ባሳረፈች ጊዛ÷ ጌታን ከመውሇዶ በፊት መንፈስ ቅደስ እመቤታችንን
ቀዴሶና አንጽቶ የጥንቱን የአዲምን ኃጢአት አስወግድሊታሌ" የሚሇውን
ምስክርነት እንዳት ያዩታሌ? በጥር ማርያም ዙቅ ሊይ ዯግሞ "አንጺሕ
ሥጋሃ ኀዯረ ሊዕላሃ" ማሇትም "ሥጋዋን አንጽቶ በእርሷ ሊይ አዯረ"
የሚሇውንስ? እርስዎ ብዘ ያለሇት ተኣምረ ማርያም እንኳ "ከኃጢአት
በቀር ሥጋዋን ሇተዋሏዯ ሇወሌዴም ምስጋና ይገባዋሌ" ብሎሌ፤ ይህንንም
አሊነበቡት ይሆን? ("ትምህርተ መሇኮት" ገጽ 96፡፡ "ይነጋሌ" መምህር
ጽጌ ስጦታው ገጽ 34-36፡፡ "የ዗መናት እንቆቅሌሽ ሲፈታ" መሪጌታ ሠረቀ
ብርሃን ዗ወንጌሌ ገጽ 29)፡፡
በእርግጥ ሥጋዋን አንጽቶ በእርሷ አዯረ ሲባሌ ከእርሷ ኀጢአት
ተወገዯ ማሇት እንዲሌሆነ ሌብ ማሇት ያስፈሌጋሌ፤ ምክንያቱም ጌታ
ሳይሰቀሌና ዯሙ ሳይፈስ የኀጢአት ስርየት የሇምና (ዕብ. 9÷22)፡፡ ነገር
ግን ይህ÷ "መንፈስ ቅደስ ባንቺ ሊይ ይመጣሌ፤ የሌዐሌም ኀይሌ
ይጸሌሌሻሌ" (ለቃ. 1÷35) በተባሇው መሠረት መንፈስ ቅደስ ቃሌ

28
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

ከእርሷ የሚዋሏዯውን ሥጋ ከፍሎሌ፤ አንጽቷሌ፤ አዋሔዶሌ ማሇት


እንዯሆነ ኦርቶድክሳውያን ሉቃውንት ያብራራለ (ቅዲሴ አንዴምታ
዗ሠሇሥቱ ምእት ገጽ 274)፡፡
በመጨረሻም መምህር ታሪኩ፥ ገብርኤሌ ማርያምን
እንዲመሰገናት አስተምረዋሌ፡፡ የመሌአኩን ንግግር ሇማርያም የቀረበ
ምስጋና ነው ከማሇት ብሥራቱን ቀዴመው የተነገሩ የዯስታ መግሇጫ
ቃሊት ናቸው ቢባለ ተስማሚ ይመስሊለ፡፡ ቃሊቱ፡-
 ዯስ ይበሌሽ
 ጸጋ የሞሊብሽ ሆይ
 ጌታ ከአንቺ ጋር ነው
 አንቺ ከሴቶች መካከሌ የተባረክሽ ነሽ
የሚለ ናቸው፡፡ ታዱያ እንዳት ሆነው ቢነበቡ ነው እነዙህ የዯስታ
መግሇጫ ቃሊት ሇማርያም የቀረቡ ምስጋና ናቸው የሚባለት?

ፍጥረት ሁለ ማርያምን ሇማመስገን ተፈጠረ


እንዯ ገብርኤሌ ሁለ ኤሌሳቤጥም አመስግናታሇችና እኛም
እርሷን አብነት አዴርገን እናመሰግናታሇን የሚሌ ትምህርት የሚያስተምሩ
ሰዎች አለ፡፡ መምህር ታሪኩም ይህን ሏሳብ እንዱህ ነው ያቀረቡት፡-
"‘ፍጥረት ሁለ እመቤታችንን ሇማመስገን ተፈጠረ’ አሇ ቅደስ
ዯቅስዮስ፡፡ እውነቱን ነው መሊእክት ቅደስ ገብርኤሌን አብነት፣
ሞዳሌ አዴርገው ያመሰግናለ የአዲም ሌጆች ዯግሞ እኛ ማንን
ምሳላ አብነት አዴርገን እናመሰግናታሇን? ኤሌሳቤጥን"
(40፡25-41፡27 ዯቂቃ)፡፡

29
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

ገብርኤሌ ሇማርያም ያቀረበውን ሰሊምታና የዯስታ መግሇጫ


ቃሊት÷ ኤሌሳቤጥም ያቀረበችሊትን ሰሊምታና አዴናቆት መነሻ በማዴረግ
ዚሬ ሇማርያም ምስጋና ማቅረብ ይገባሌ ማሇት መሠረት የሇሽ አስተምህሮ
ነው፡፡ ሁሇቱም ከዴንግሌ ማርያም ጋር ፊት ሇፊት ተገናኝተው
ያቀረቧቸውን የዯስታ መግሇጫና የሰሊምታ ቃሊት÷ መነሻ በማዴረግ
እኛም እርሷን በአካሇ ሥጋ ባሊገኘንበት ሁኔታ ምስጋና ሌናቀርብሊት
ይገባሌ ማሇት ፍጹም የማያስኬዴ ነገር ነው፡፡ እርሷ ራሷ "እነሆ ከዚሬ
ጀምሮ ትውሌዴ ሁለ ብፅዕት ይለኛሌ" መምህር ታሪኩና መሰልቻቸው
እንዯሚለት ትውሌዴ ሁለ ምስጋና ያቀርቡሌኛሌ ሇማሇት አይዯሇም፡፡
ጌታ በእርሷ ከሠራው ታሊቅ ሥራ የተነሣ ሇዙህ ዕዴሌ የተመረጠች
ዴንግሌ ማርያም ብፅዕት ማሇትም ዯስ የተሰኘች ወይም የከበረች ናት
በማሇት አዴናቆቱን ይገሌጻሌ ማሇት ነው እንጂ እግዙአብሓር
በሚመሰገንበት አኳኋን ማርያምን ሲያመሰግን ይኖራሌ ማሇት
አይዯሇም፡፡
"ፍጥረት ሁለ እመቤታችንን ሇማመስገን ተፈጠረ" የሚሇውን
ያህሌ አስተምህሮኣዊ ስሔተት ፈጽሞ የሇም፡፡ ይህን ትሌቅ ስሔተት
ትክክሌ ነው ብል ከማስተማር የከበዯ ሰዎችን ወዯስሔተት መምራትም
የሇም፡፡
መጽሏፍ ቅደስ እግዙአብሓር ፍጥረቱን የፈጠረው ሇራሱ ክብር
እንዯሆነ ይናገራሌ (ምሳ. 16÷4)፡፡ የፍጥረትን ውዲሴና ቅዲሴ ሉቀበሌ
የሚገባውም እርሱ እንዯሆነ ሲመሰክር "ሃያ አራቱ ሽማግላዎች በዘፋኑ
ሊይ በተቀመጠው ፊት ወዴቀው ከ዗ሊሇም እስከ ዗ሊሇም በሔይወት
ሇሚኖረው እየሰገደ፡- ጌታችንና አምሊካችን ሆይ አንተ ሁለን ፈጥረሃሌና

30
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

ስሇፈቃዴህም ሆነዋሌና ተፈጥረውማሌና ክብር ውዲሴ ኃይሌም ሌትቀበሌ


ይገባሃሌ" ነው የሚሇው (ራእይ. 4÷10-11)፡፡
መምህር ታሪኩ ያሊስተዋለት ነገር ቢኖር ተኣምረ ማርያም
የሚሇው ፍጥረት ሁለ ማርያምን ያመሰግናሌ ሳይሆን እመቤታችንን
ሇማመስገን ተፈጠረ ነው፡፡ ፍጥረት ፍጥረትን ሇማመስገን ተፈጠረ የሚሌ
የመጽሏፍ ቅደስ ምስክርነት ፈጽሞ የሇም፡፡
ሰው ፈጣሪውን የሚያመሰግነው የተፈጠረበት ዏሊማ ስሇሆነ
ነው፡፡ እግዙአብሓር የዓሇማት ሁለ ፈጣሪ ነው፤ ሰውንም በመሌኩና
በምሳላው ፈጥሮታሌ፡፡ ከዙህ ሁለ በሊይ በበዯሌን ጊዛ እኛን ሇማዲን
አንዴ ሌጁን ቤዚ አዴርጎ ሰጥቷሌ፤ ስሇዙህ ስሇ አምሊክነቱና ስሊዯረገሌንም
ነገር ሉመሰገንና ውዲሴ ሉቀርብሇት ይገባሌ፡፡ ማርያም በፍጥረት ሥራ
ውስጥ ያዯረገችው አስተዋፅኦ የሇም፤ እርሷ ራሷ ፍጡር ናት፤ ስሇዙህ
ፍጥረት ሉያመስግናት ይገባሌ የሚባሇው እንዳት ነው? ዓሇምን በማዲን
በኩሌም ቢሆን እርሱ እግዙአብሓር መረጣት እንጂ እርሷ ከራሷ
ያዯረገችው ምንም ነገር የሇም፤ በመሆኑም በዙህ ሁለ ብቻውን ሉመሰገን
የሚገባው እርሱ ነው፡፡

ያዲነን የማርያም ሥጋ ነው
ማርያምን ፍጥረት ሁለ ሉያመስግናት ያስፈሇገበትን ምክንያት
መምህር ታሪኩ ሲያስረደ፡-
"እመቤታችን በእርግጥ ምስጋና ይገባታሌ ክብር ይገባታሌ …
ምስጋና ይገባታሌ፤ አካሊዊ ቃሌን ሇማስተናገዴ እሳተ መሇኮትን
በማኅፀኗ ሇመሸከም ዓሇም ሁለ እንዱዴን የእርሷ ሥጋ

31
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

ምክንያት ሆኗሌና ሇዴንግሌ ማርያም ምስጋና ይገባታሌ" ብሇዋሌ


(41፡35-42፡30 ዯቂቃ)፡፡
እርግጥ ነው ጌታችን ሰው ሆኖ የተወሇዯው ከማርያም ነው፡፡
ከእርሷ በነሣው ሥጋም ቤዚ ሆኖ ሞቷሌ፡፡ መከራ የተቀበሇውና የሞተው
ክርስቶስ ሆኖ ሳሇ ክርስቶስ ሥጋውን ያመጣው ከማርያም ነው እንጂ
ከየትም አሊመጣውምና የማርያም ሥጋ ነው የተሰቀሇው ማሇት
ምክንያታዊነት ይጎዴሇዋሌ፡፡ እንዱህ ማሰብ ፍጹም አሊዋቂነት ነው፡፡
ማንም በትክክሌ የሚያስብ ሰው ይህን ሉቀበሌ ቀርቶ አስቦም
አያውቅም፡፡ ይህ ማሇት እኮ በዓሇማችን ታሊሊቅና ዴንቅ ሥራን የሠሩ
ሰዎች ቢኖሩ÷ ያ ታሊቅ ሥራ የእነርሱ ሳይሆን የእናቶቻቸው ነው የማሇት
ያህሌ ነው፡፡ የታሪክ ሠሪ ሰው እናትም ብትሆን÷ ይህን ሌጄ ሠራ ብሊ
በሌጇ ሥራ ትዯሰታሇች እንጂ እርሱ ቢሠራውም ከእኔ በወሰዯው ሥጋ
ነውና የሠራው እኔ ነኝ ያን ታሪክ የፈጸምሁት ስትሌ ታይቶም ተሰምቶም
አይታወቅም፡፡
ሇምሳላ መምህር ታሪኩ አሁን ያቀረቡት የተሳሳተ መሌእክት
የእርሳቸው እንጂ የእናታቸው ነው እንዯማይባሌ ሁለ÷ ክርስቶስም
በሥጋውና በዯሙ ሇዴኅነተ ዓሇም የሠራው ሥራ የእርሱ እንጂ የማርያም
ሥራ ነው ሉባሌ አይቻሌም፡፡ መጽሏፍ ቅደስም ይህን ሲያረጋግጥ፡-
 "እርሱም በሥጋው ወራት ከሞት ሉያዴነው ወዯሚችሌ ከብርቱ
ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸልትንና ምሌጃን አቀረበ" (ዕብ. 5÷7)፡፡
 "በዙህም ፈቃዴ የኢየሱስ ክርስቶስን ሥጋ አንዴ ጊዛ በማቅረብ
ተቀዴሰናሌ" (ዕብ. 10÷10)፡፡

32
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

 "እንግዱህ ወንዴሞች ሆይ በመረቀሌን በአዱስና በሔያው መንገዴ


ወዯቅዴስት በኢየሱስ ዯም በመጋረጃው ማሇት በሥጋው በኩሌ
እንዴንገባ ዴፍረት ስሊሇን…" (ዕብ. 10÷19-20)፡፡
 "ስሇዙህ ኢየሱስ ዯግሞ በገዚ ዯሙ ሔዜቡን እንዱቀዴስ ከበር ውጪ
መከራን ተቀበሇ" (ዕብ. 13÷12) ይሊሌ፡፡
ቃለ ‘በገዚ ዯሙ’ ‘በሥጋው’ እያሇ ‘አይዯሇም የኢየሱስ ክርስቶስ
ሥጋ ሳይሆን የማርያም ሥጋ ነው’ ብል ከመጽሏፍ ቅደስ ጋር ሙግት
መግጠም ምን ይባሊሌ? የትኛውም የመጽሏፍ ቅደስ ክፍሌ እንኳን
የማርያም ሥጋ ተሰቀሇ የሚሌ ቀርቶ ከማርያም በሇበሰው ሥጋ የሚሌ
አገሊሇጽን አሌተጠቀመም፡፡ ያ ሥጋ የእርሱ ገን዗ብ ሆኗሌና ከዙያ በኋሊ
እርሱ ብቻ እንጂ እናቱ ሌትጠራበት አትችሌም፡፡
ከዙሁ ሏሳብ ጋር በተያያ዗ መምህሩ፡-
"የዓሇሙን መዴኅን ሇሰጠች ሇእመቤታችንማ ብን዗ምር፣
ብንቀዴስ፣ ማኅላት ብንቆም፣ ሰዓታት ብናዯርስ፣ ሳንባችን
ከጀርባችን እስኪጣበቅ ዴረስ ሇክብሯ ብንመሰክር ያንስባታሌ
እንጂ አይበዚባትም ክብር ሇዴንግሌ ማርያም ይሁን!" (44፡40-
45፡00 ዯቂቃ) ሲለ ያቀረቡት ትምህርትም አሇ፡፡
ጌታ እግዙአብሓር ይቅር ይበሇን! በእውነት ይህ እግዙአብሓርን
የሚያስቀና ክፉ ሥራ ነው፡፡ ወይም የእግዙአብሓርን የሥራ ዴርሻ
ሇማርያም መስጠት ነው፡፡ አንዴያ ሌጁን ሇዓሇም እስከመስጠት ዴረስ
ዓሇሙን እንዱሁ ወዯዯ የተባሇው እግዙአብሓር ነው እንጂ ዴንግሌ
ማርያም አይዯሇችም (ዮሏ. 3÷16)፡፡ ዴንግሌ ማርያም የጌታ እናት ትሆን
዗ንዴ ተመረጠች እንጂ÷ የዓሇምን መዴኅን ሰጠች ተብል ሉነገርም

33
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

አይገባም፤ ይህ አነጋገር ትሌቅ ዴፍረት ነውና መምህር ንስሒ እንዱገቡ


እግዙአብሓር ይርዲዎ!

ባሇውሇታችን ማን ነው?
አንዴ ሰው ስጦታን በሰው በኩሌ ቢሌክሌዎ ማንኛው ነው
ባሇውሇታዎ? ስጦታውን የሊከሌዎ ወይስ ስጦታውን ይዝሌዎ የመጣው?
ምንም ቢሆን መሌእክተኛው ሳይሆን ሊኪው እንዯሚሆን ጥርጥር
የሇውም፡፡ ማርያም ሇዓሇም ዴኅነት እግዙአብሓር አሳሌፎ የሰጠውን ጌታ
ወሌዲሇች፡፡ ይህን በምሳላው መሠረት እንየው ከተባሇ ስጦታውን
የሊከሌን እግዙአብሓር ነው፡፡ ስጦታውን ያመጣችው ዯግሞ ማርያም ናት
ማሇት እንችሊሇን፡፡ ስጦታውን ከራሷ አምጥታ አሌሰጠችንምና ስጦታን
ስሇሊከሌን ምስጋና የሚገባው እግዙአብሓር ብቻ ነው፡፡
መምህር ታሪኩ ግን ሞታችን ተወግድ ሔይወትን ያገኘነው
በኢየሱስ ሳይሆን በማርያም ነው እስከማሇት ዯርሰዋሌ፡፡
"[ማርያም] ባሇውሇታችን ነች፤ ሞት የመጣብን በማን ነው?
በሓዋን አይዯሇም? ሔይወትስ የተገኘው በማን ነው?
በዴንግሌ፡፡ የገነት ዯጅ የተ዗ጋው በማን ነው? በሓዋን
የተከፈተው ግን በማን ነው? በዴንግሌ ማርያም ‘በእንተ ሓዋን
ተዏፅወ ኆኅተ ገነት ወበእንተ ማርያም ዴንግሌ ተርኅወ ሇነ
ዲግመ’ በሓዋን ምክንያት የተ዗ጋው የገነት ዯጃፍ በዴንግሌ
ማርያም ምክንያት … ተከፈተሌን" (45፡38-46፡16 ዯቂቃ)፡፡
መምህር ታሪኩ በዙህ ውስጥ ‘ማርያም ባሇውሇታችን ነች’
ሲለ÷ ውሇታዋ ምን እንዯሆነ ውዲሴ ማርያምን ጠቅሰው ሔይወትን

34
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

ማስገኘቷና የተ዗ጋውን የገነት ዯጅ ማስከፈቷ ነው ብሇዋሌ፡፡ የሌጇን


ሥራ ሇእርሷ እንስጥ ካሌተባሇ በቀር÷ ይህን ሥራ የሠራው በሥጋ
የወሇዯችው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እንጂ እርሷ አይዯሇችም፡፡
ኢየሱስን ሇመውሇዴ በመመረጧ "እነሆኝ የጌታ ባሪያ
እንዯቃሌህ ይሁንሌኝ" ብሊ ሇእግዙአብሓር ፈቃዴ ራሷን ከማስገዚት
በቀር÷ ያዯረገችው ነገር የሇም፡፡ ጕዲዩ ሁለ ከእርሷ ውጪ እንዯሆነ
የሚያሳየው የማርያም ቃሌም "ይሁንሌኝ" የሚሇው ነው (ለቃ. 1÷38)፡፡
አንዲንዴ አባቶች እንዯሚለት ከሆነ ይህ የማርያም ቃሌ የራሷንም
ሔይወት የቀየረ ነው ("ትምህርተ መሇኮት" ዏሥራት ገብረ ማርያም ገጽ
96)፡፡
እርሷ ራሷ ውሇታ የተዋሇሊት ነችና÷ "ነፍሴ ጌታን
ታከብረዋሇች÷ መንፈሴም በአምሊኬ በመዴኃኒቴ ሏሴት ታዯርጋሇች፤
የባሪያይቱን ውርዯት ተመሌክቶአሌና" በማሇት ባሇውሇታዋን ያከበረች
ሴት ናት (ለቃ. 1÷47)፡፡
መምህር ታሪኩ የክርስቶስን የቤዚነት ሥራ ሇእናቱ በመስጠት
ሥራቸውን በዙህ ብቻ አሊቆሙም፡፡ መጽሏፍ ቅደስ "በአንደ ሰው
(በአዲም) አሇመታ዗ዜ ብዘዎች ኃጢአተኞች እንዯሆኑ÷ እንዱሁ ዯግሞ
በአንደ (በክርስቶስ) መታ዗ዜ ብዘዎች ጻዴቃን ይሆናለ" የሚሇውን
አሌቀበሌም በሚሌ መንፈስ ይመስሊሌ፡-
"ሓዋን ዕፀ በሇስን በሌታ፣ ምክረ ከይሲን ሰምታ ትእዚ዗
እግዙአብሓርን ጥሳ፣ በትውሌዴ ሊይ ሞት አምጥታ ነበር፡፡
እመቤታችን ግን የመሊእክት ብሥራት ሰምታ፣ ሔገ
እግዙአብሓርን ጠብቃ፣ በንጽሔና በቅዴስና አሸብርቃ፣
የዓሇምን ሁለ መዴኀኒት ሰጥታ፣ የተ዗ጋው ገነት እንዱከፈት

35
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

አዴርጋሇች፤ ሇሏናና ሇኢያቄም ሌጅ ሇማርያም ምስጋናና ውዲሴ


ይዴረሳት" (46፡15-46፡45 ዯቂቃ) ያለት፡፡
መምህር÷ ዗ማሪ ኤፍሬምን ያበሳጩ መስልዎ ሇማርያም
የሠዉት ውዲሴና ምስጋና እግዙአብሓርን የሚያስቀናውና የሚያስቇጣው
እንዯሆነ አሊስተዋለ ይሆን? "አዲም ሇኃጢአትና ሇሞት ወዯዓሇም
መምጣት ምክንያት ሆነ፤ ክርስቶስ ግን ጽዴቅንና ሔይወትን አመጣ"
(አ.መ.ት ገጽ 1714)፡፡ መምህር÷ ተሳስቷሌ እያለ ያሇው ሰውን ነው ወይስ
መጽሏፍ ቅደስን? እንዯአያያዜዎ ከሆነ መጽሏፍ ቅደስን በውዲሴ
ማርያም እያስተካከለት መሆኑን ተገንዜበው የአሮጊቶችን ተረት
ከመሰሇው ትምህርት ወዯእግዙአብሓር ቃሌ እንዱመሇሱ ይመከራለ፡፡

ሏዋርያት ስሇማርያም መስበካቸው


በተኣምረ ማርያም ሊይ÷ "አባቶቻችን ሏዋርያትስ ሌሳነ ዕፍረት
ክቡር ጳውልስ እንዯተናገረ በዙህ ዓሇም እንዯ ጥንግ የሆኑ ስሇማን ነው?
ስሇማን በእግር ብረት አጽንተው አሰሯቸው? ከዓሊውያን መኳንንት
ነገሥታት ዗ንዴ ጠብ ክርክር ባሇበት አዯባባይ ስሇማን መከራ
አጸኑባቸው? ብል እንዯተናገረ ሰውን ሁለ ባጠመቁ ጊዛ አምሊክን
የወሇዯች በዴንጋላ ሥጋ በዴንጋላ ነፍስ የጸናች የክብርት እመቤታችንን
ነገር በማስተማር አይዯሇምን? የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስንም ነገር
በማስተማር አይዯሇምን?" ("ተኣምረ ማርያም" ምዕራፍ 6 ቈ. 25-28
ገጽ. 27) የሚሇውን ሇማብራራት ዏቅም ያነሳቸው መምህር ታሪኩ
ማጣፊያው ሲያጥራቸው÷ የክርስቶስ ዯቀ መዚሙርት ስሇማርያም እንዳት

36
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

አሌሰበኩም ይባሊሌ? በጣም ሰብከዋሌ እንጂ በማሇት ማስረጃ ሳያቀርቡ


ሇማዯናገር ከጥቅስ ወዯጥቅስ መዜሇሌን ዗ዳ ብሇው ይ዗ዋሌ፡፡
መምህር ታሪኩ የጠቀሱትን ጥቅስ ከማየታችን በፊት÷
ሉያስተምሩ የሞከሩትና ተኣምረ ማርያም የሚሇው አሌስማማ እንዲለ
መመሌከት አስፈሊጊ ነው፡፡ መምህሩ፡-
"ሰውዬው ሇምንዴን ነው ግን እንዯ አረም አንዴ ቃሌ ብቻ መዝ
የሚያወጣው? ሏዋርያት መከራ ዯረሰባቸው ያሇው ተኣምረ
ማርያም ሊይ ስሇማርያም በመናገራቸው ብቻ ነው እንዳ?
አይዯሇም፤ ሦስት ነገሮችን በማስተማራቸው ነው፤ አንዯኛ ስሇ
ኢየሱስ ክርስቶስ በመስበካቸው፤ ሁሇተኛ በማጥመቃቸው
አሔዚብን በማጥመቃቸው፤ ሦስተኛ ስሇማርያም ነገር
በመናገራቸው አሇቀ፡፡ … አሔዚብን በሥሊሴ ስም በክርስቶስ
ስም በማጥመቃቸው ወዯወኅኒ ወርዯዋሌ፤ እናምናሇን
ስሇእመቤታችን አሌሰበኩም ብሎሌ አስረግጠን እንናገራሇን
እነጴጥሮስ፣ እነእንዴርያስ እነቶማስ፣ እነለቃስ እነዮሏንስ
ሁለም ስሇእመቤታችን ክብር መስክረዋሌ መጽሏፍ ቅደስ
ይመስክር" ብሇዋሌ (53፡39-55፡09 ዯቂቃ)፡፡
እርሳቸው ከጥቅስ ውስጥ አንዴ ቃሌ ብቻ መዜዝ ማውጣት
ትክክሌ እንዲሌሆነ ሲናገሩ÷ እውነታቸውን ነው በማሇት ሙለውን
የተኣምረ ማርያም ክፍሌ ሇማንበብ ሞክሬአሇሁ፡፡ መጽሏፉ የሚናገረው
ዮሏንስና ጴጥሮስ ወዯቤተ መቅዯስ ሲገቡ በር ሊይ አግኝተዉት
የፈወሱትን ሰው ተከትል የመጣባቸውን መከራ ነው፡፡ ከዙህም በኋሊ
በዴጋሚ በዙህ ስም (በክርስቶስ ስም) እንዲታስተምሩ ተብሇው ተገርፈው
መሇቀቃቸውን ይናገራሌ፡፡ በዙህ ክፍሌ ስሇጥምቀትና ስሇማርያም

37
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

አሌተነገረም፡፡ ሙለውን አንብቡ ከማሇት ራሳቸው አስቀዴሞ ሙለውን


አንብበው ቢሆን ኖሮ÷ የተኣምረ ማርያም ዗ገባ ከመጽሏፍ ቅደሱ ታሪክ
ጋር አብሮ እንዯማይሄዴ አገናዜበው ቢሆን ኑሮ÷ በዙህ ጉዲይ ሊይ
የትምህርት ርእስ ይ዗ው ሇመስበክ ባሌዯፈሩም ነበር፡፡
መምህር ታሪኩ ተኣምረ ማርያም ሏዋርያት በማርያም ስም
አስተምረው እንዯነበረ የተናገረውን ከማሳየት ይሌቅ÷ በመጽሏፍ ቅደስ
የማርያም ስም የተጠቀሰበትን ክፍሌ ተውሰው ‘ይኸው ስሇማርያም
እንዳት አሊስተምሩም ይባሊሌ፤ ይኸው አስተምረው የሇም እንዳ!’
ብሇዋሌ፡፡ ሇመሆኑ ሏዋርያት በየትኛው ክፍሌ ሊይ ነው ሥራዬ ብሇው
ስሇማርያም ያስተማሩት? መምህር ታሪኩ ግን የሚከተለትን ጥቅሶች
እንዯማስረጃ ያቀርቧቸዋሌ፡፡
"እናቱ ማርያም ሇዮሴፍ በታጨች ጊዛ ሳይገናኙ በመንፈስ
ቅደስ ፀንሳ ተገኘች" (ማቴ. 1÷18) የሚሇው አንደ ማስረጃቸው ነው፡፡
በዙህ መነሻነት ማቴዎስ ማርያም ‘በዴንግሌና ፀንሳ በዴንግሌና
እንዯወሇዯችው ሰብኳሌ’ ወዯሚሌ ዴምዲሜ ዯርሰዋሌ፡፡ እውን ማቴዎስ
ይህን የጻፈው ስሇማርያም ዴንግሌና ሇመስበክ አስቦ ነውን? ኢየሱስ
ስሇተፀነሰበት÷ ወይም ማርያም ኢየሱስን ስሇፀነሰችበት ሁኔታ ሇመናገር
አይዯሇምን? ስሇዙህ ማእከሊዊ ሏሳቡ ኢየሱስ እንጂ ማርያም
አይዯሇችም፡፡
ቀጣዩ ማስረጃቸው ዯግሞ ለቃ. 1÷28 ሊይ "መሌአኩም ወዯ
እርስዋ ገብቶ፡- ዯስ ይበሌሽ÷ ጸጋ የሞሊብሽ ሆይ÷ ጌታ ካንቺ ጋር ነው
አንቺ ከሴቶች መካከሌ የተባረክሽ ነሽ አሊት" የሚሇው ቃሌ ነው፡፡ ይህን
ተተግነው "ከእናትዋ ማኅፀን ጀምሮ መንፈስ ቅደስ ጠብ቉ታሌ" በማሇት

38
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

ለቃስ መርገመ ሥጋ መርገመ ነፍስ የላሇባት ንጽሔት ናት ብል


እንዯሰበከ አዴርገው አስተምረዋሌ፡፡ ነገር ግን በዙሁ ንግግራቸው ሊይ
ቀዯም ብሇው "ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ንጹሔ ስሇሆነ አስቀዴሞ
ማዯሪያውን አነጻ" ያለትን ያስተዋለት አይመስሌም (1፡02፡20-1፡06፡51
ዯቂቃ)፡፡ መቼም መንጻት የሚያስፈሌገው ንጹሔ ያሌሆነ ነገር መሆኑ
ግሌጽ ነው፡፡
እርስ በርሱ ከሚጋጨው የእርሳቸው ትምህርት በሊይ ግን
የለቃስን ጥቅስ አሇንባቡ እንዯተረጎሙት መገን዗ብ ያስፈሌጋሌ፡፡ ከሴቶች
መካከሌ የተባረክሽ ነሽ የሚሇው ንባብ እንዳት ሆኖ ቢተረጎም ነው
"ከእናትዋ ማሔፀን ጀምሮ መንፈስ ቅደስ ጠብ቉ታሌ"÷ እንዱሁም
‘መርገመ ሥጋ መርገመ ነፍስ የሇባትም’ ወዯሚሌ ምስጢር የሚዯረሰው?
ይህ በእውነት ያሌተጻፈውን ማንበብ ነው፡፡
በሦስተኛ ዯረጃ መምህሩ ሏዋርያት ስሇማርያም አስተምረዋሌ
በማሇት ያቀረቡት ማስረጃ ዮሏ. 2÷3ን ነው፡፡ በዙህ ክፍሌ ሊይ "የወይን
ጠጅ ባሇቀ ጊዛ የኢየሱስ እናት፡- የወይን ጠጅ እኮ የሊቸውም አሇችው"
የሚሇውን በመጥቀስ፡-
"ሇምን ተጻፈ ይሄ ቃሌ? ይህቺ ዓርፍተ ነገር ሇምን ተጻፈች?
ሁሊችሁም ታውቃሊችሁ በቃና ዗ገሉሊ ውሃ ወዯወይን ጠጅ
ኢየሱስ ሇወጠ ብል እኮ ማቆም ይቻሊሌ፡፡ ዮሏንስ የማርያምን
ንግግር ማስገባት ሇምን አስፈሇገው? የወይን ጠጅ ባሇቀ ጊዛ
እናቱ ኢየሱስን መሇመኗን፣ መማሇዶን፣ የሰዎቹን ጭንቅ
ሇክርስቶስ አቅርባ እንዱቀረፍ መጠየ቉ን ሇምን ጻፈው? ዮሏንስ
ይቺን ቃሌ የጻፈበት ምክንያቱ ምንዴን ነች? … የጻፈው ዯግሞ

39
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

የሚገርማችሁ የሰበከውን ነው፡፡ አንዴ ሰው የማያምንበትን


አይጽፍም" ብሇዋሌ (1፡07፡20-1፡09፡47 ዯቂቃ)፡፡
በዙህ ክፍሌ ዮሏንስ የጻፈው ስሇማን ነው? የሚሇውን
ሇመመሇስ ማርያም ሇጌታ ያቀረበችውን ሏሳብ ብቻ መም዗ዜ ብዘ
አያዚሌቅም፡፡ ነገር ግን በዴርጊቱ መጨረሻ ሊይ ዮሏንስ በቃና ዗ገሉሊው
ሰርግ ሊይ የተገሇጠው የኢየሱስ ክብር እንጂ መምህር ታሪኩ እንዲለት
የማርያም አማሊጅነት አይዯሇም፡፡ "ኢየሱስ ይህን የምሌክቶች መጀመሪያ
በገሉሊ ቃና አዯረገ፤ ክብሩንም ገሇጠ፤ ዯቀ መዚሙርቱም በእርሱ አመኑ"
(ዮሏ. 2÷11)፡፡ የሚሇውም ይህንኑ ያረጋግጣሌ፡፡ ጉዲዩ እርስዎ እንዲለት
ቢሆን ኖሮ ‘የማርያምም አማሊጅነት ታወቀ’ ብል ባከሇ ነበር፡፡ ዮሏንስ
ግን አሊከሇም፤ ምክንያቱም (የእርስዎን ቃሌ ሌዋስና) ዮሏንስ የጻፈው
የሚያምንበትን ነው፤ ይህ ክፍሌ ስሇማርያም አማሊጅነት የሚናገር ቢሆን
በጻፈው ነበር፡፡
ላሊው መምህር ታሪኩ የተናገሩት÷ ሏዋርያት ስሇማርያም
እንዱሁም ስሇክርስቶስና ስሇጥምቀት ሲያስተምሩ መከራን ተቀበለ የሚሌ
ነው፡፡ የክርስቶስና የጥምቀት ጉዲይ ይቆየንና÷ የክርስቶስ ዯቀ መዚሙርት
መከራን የተቀበለት ስሇማርያም አማሊጅነት ብፅዕናና ቅዴስና ስሊስተማሩ
ነው በሚሇው ሊይ እናተኩር፡፡ በመሠረቱ ይህ እንግዲ ትምህርት በዙያ
዗መን አሌነበረም፤ በአገራችን ይበሌጥ የተስፋፋውም በዏፄ ዗ርዏ ያዕቆብ
዗መን እንዯሆነ ግሌጽ ነው:: ቢሆንም ይህን ትምህርት መቀበሌና
መስበክ በአገራችን የሚያስከብርና የሚያሸሌም÷ ዏውዯ ምሔረትም
የሚያሰጥ እንጂ ሰዯትና መከራ የሚያስከትሌ አይዯሇም፡፡ ይሌቁንም ይህን
እንግዲ ትምህርት መቃወም ያስዴዲሌ፤ መከራን ያመጣሌ፡፡ ይኸው
እርስዎ በዏውዯ ምሔረቱ ሊይ እንዯሌብዎ ከመጽሏፍ ቅደስ ውጪ

40
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

ያሻዎትን ሲናገሩ ምን መጣብዎ? ተጨበጨበሌዎ እንጂ፡፡ ይህን


ትምህርት የተቃወሙና ወንጌሌን የሰበኩ ግን ከዏውዯ ምሔረቱ
ተገፍተዋሌ፡፡
እንዯ እውነቱ ከሆነ የክርስቶስ ዯቀ መዚሙርት መከራን
የተቀበለት የማርያምን ስም በማንሣታቸው ሳይሆን የኢየሱስን ስም
በማንሣታቸው ነው፡፡ በፍርዴ አዯባባይ የተጠየቁትም በማርያም ስም
ሇምን ታስተምራሊችሁ ተብሇው አይዯሇም፡፡ ምክንያቱም እነርሱ
በማርያም ስም ያስተማሩበት አንዴም ጊዛ የሇም፡፡ ከኢየሱስ ጋር በተያያ዗
ስሇማርያም መጥቀስ ማርያምን መስበክ ተዯርጎ ሉወሰዴ የሚችሌበት
አንዴም ምክንያት የሇም፡፡ ሏዋርያት በአንዴ ወቅት ተከሰው የተጠየቁት÷
"በዙህ ስም (በኢየሱስ ስም) እንዲታስተምሩ አጥብቀን አሊ዗ዜናችሁምን?"
(የሏዋ. 5÷28) ተብሇው ነው፡፡ ተገርፈው ከተሇቀቁ በኋሊም ዯስ ያሊቸው
ስሇ ኢየሱስ ስም የተናቁ ሆነው ስሇተቆጠሩ ነው እንጂ ከማርያም ጋር
ምንም ግንኙነት የሇውም (ቈጥር 41)፡፡ እርስዎ ግን ይህን ገሌብጠው
ሏዋርያት ያሌሰበኩትን ሰብከዋሌ፤ መከራ ያሌተቀበለበትን ጉዲይ
(ስሇማርያም መስበክን) መከራ ተቀብሇውበታሌ እያለ ነውና ዏ቉ምዎን
ቢያስተካክለ መሌካም ነው፡፡

ማርያም የጸጋ መዴኀኒት ናት


የአምሌኮት መግሇጫ የሆኑት ስግዯት፣ ምስጋና፣ ውዲሴና
የመሳሰለት ነገሮች ሁለ ሉቀርቡ የሚገባው ሇእግዙአብሓር ብቻ ነው፡፡
ይህ ሰው በቀሊለ ሉገነ዗በው የሚችሇው የፍጡርነት ግዳታው ነው፡፡
ከክርስትና ውጪ ያለ ሃይማኖቶችም እንኳ÷ እነዙህን ነገሮች

41
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

የሚያቀርቡት አምሊካችን ሇሚለት አካሌ እንጂ ከእርሱ ውጪ ከፋፍሇው


በተዋረዴ አምሌኮትን የሚያጋሯቸው ላልች ክፍልች የለም፡፡ በእኛ ቤተ
ክርስቲያን ግን የአምሌኮት መግሇጫ የሆኑት ነገሮች ሇእግዙአብሓር ብቻ
ሳይሆን÷ የአምሌኮትና የጸጋ በሚሌ በተዋረዴ ሇፍጡራንም ይቀርባለ፡፡
እስከ ዚሬ ማርያምን ጨምሮ ሇቅደሳን መሊእክትና ሰዎች ሁለ
የጸጋ ስግዯት እንዯሚገባቸው ሲሰበክ እንሰማ ነበር፡፡ አሁን ዯግሞ
መምህር ታሪኩ ተሰምቶ የማይታወቅ ማርያም የጸጋ መዴኀኒት ናት ሲለ
በስብከታቸው ገሌጸዋሌ፡፡ ወዯዙህ ያዯረሳቸውም በተኣምረ ማርያም÷
ስሇማርያም የዓሇም መዴኀኒትነት የተጻፈው ክፍሌ ትክክሌ ነው የሚሇው
ግትር ዏ቉ማቸው ነው ማሇት ይቻሊሌ ("ተኣምረ ማርያም" ምዕራፍ 12
ቈ. 62 ገጽ 48)፡፡
እርሳቸው የፈሇሰፉትን የማርያምን የጸጋ መዴኀኒትነት እውነት
ሇማስመሰሌ÷ በቀጥታ ስሇማርያም መዴኀኒትነት ከመጽሏፍ ቅደስ ሏሳብ
ተነሥተው ከመናገር ይሌቅ÷ ላልች ማነጻጸሪያዎችን መጥቀስንና እዙያው
ተኣምረ ማርያም ሊይ መርገጥን መርጠዋሌ፤ ሇዙህ ኑፋቄያቸው መጽሏፍ
ቅደሳዊ ፍንጭ እንኳ የሊቸውምና፡፡
ሇሏሳባቸው ከመጽሏፍ ቅደስ ሇማነጻጸሪያነት የጠቀሱት ሙሴን
ሇፈርኦን አምሊክ አዴርጌሃሇሁ፤ ሏዋርያትን ዯግሞ እናንተ የዓሇም ብርሃን
ናችሁ ማሇቱን ነው፡፡ እግዙአብሓር የባሔርይ አምሊክ ሲሆን ሙሴን
ዯግሞ የጸጋ አምሊክ አዴርጎታሌ፤ ጌታ ኢየሱስ የባሔርይ ብርሃን ሲሆን
ሏዋርያትን የጸጋ ብርሃን አዴርጓቸዋሌና ማርያም የጸጋ መዴኀኒት ብትባሌ
ምንዴን ነው ችግሩ? የሚሌ ማስረጃ አሌባና የ"ምናሇበት" ክርክር ነው
የሚያቀርቡት፡፡ ሙሴ ሇፈርዖን አምሊክ አዴርጌሃሇሁ (዗ፀ. 7÷1) ቢባሌ
በፈርዖን ሊይ የበሊይ መዯረጉን ሇማመሌከት እንጂ ከእግዙአብሓር በታች

42
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

የጸጋ ተብል አምሊክ ነው ሇማሇት እንዲሌተናገረ ግሌጽ ነው፡፡ ሙሴም


ብቻ ሳይሆን በእርሱ ዏይነት የእግዙአብሓር ቃሌ የመጣሊቸውን
አማሌክት ሲሌ ጠርቷቸዋሌ (ዮሏ. 10÷35)፡፡
ሏዋርያትም እንዯ ጌታ ብርሃን (ዮሏ. 8÷12) የተባለበት
የባሔርይና የጸጋ በሚሌ ተዋረዴ ወይም ማንም ሉቀርበው ከማይችሇው
የጌታ ብርሃንነት ጋር ተነጻጽረው ሳይሆን÷ ሇጨሇማው ዓሇም ብርሃን
የሆነውን ጌታ በመግሇጥ ተግባራቸው ነው፡፡ የጌታ መንገዴ ጠራጊ
የነበረው መጥምቁ ዮሏንስ ስሇብርሃን ሉመሰክር የመጣ እንጂ እርሱ ራሱ
ብርሃን አሌነበረም (ዮሏ. 1÷6-8)፡፡ ሆኖም ብርሃን ስሇሆነው ጌታ
ከሰጠው ምስክርነት የተነሣ "እርሱ የሚነዴና የሚያበራ መብራት ነበረ፤
እናንተም ጥቂት ዗መን በብርሃኑ ዯስ ሉሊችሁ ወዯዲችሁ" (ዮሏ. 5÷35)
ተብል ስሇእርሱ ተጽፏሌ፡፡
መምህር ስሇማርያም የጸጋ አዲኝነት÷ ስሇሙሴና ስሇሏዋርያት
በጠቀሱት ዏይነት ከመጽሏፍ ቅደስ ማስረጃ የሚሆን አንዴ ጥቅስ እንኳ
ሇምን አሌጠቀሱም? የሚሌ ጥያቄ መሰን዗ር ከእሾኽ ወይን ይሌቀሙ
እንዯማሇት ይሆናሌና ይቅር፡፡ ሇጸጋ መዴኀኒትነቷ በማነጻጸሪያነት
የጠቀሱትና "አንዴ ተራ ሰው" ያለት ጎቶንያሌ ነው፡፡ ጎቶንያሌ አዲኝ
የተባሇው በ዗መነ መሳፍንት የእስራኤሌን ሌጆች ከጠሊቶቻቸው እጅ
ሇመታዯግ እግዙአብሓር ስሊስነሣው ነው፡፡ እንዯርሱ ያለ ብዘ
ታዲጊዎችን (አዲኞችን) በ዗መነ መሳፍንት እንዲስነሣ በመጽሏፈ
መሳፍንት ውስጥ ተጽፏሌ፡፡ ዚሬም በዙህ ሁኔታ ከተሇያየ ውጫዊ ችግር
የሚያዴኑ ሰዎችን ጌታ ሉያስነሣ ይችሊሌ፡፡ የነፍስ ዴኅነትን ማሇትም
ከኀጢአትና ከ዗ሊሇም ሞት ማዲንን በተመሇከተ ግን ከእርሱ በቀር አዲኝ
ማንም እንዯላሇ መታወቅ አሇበት፡፡ ከጠሊቶች እጅ የመታዯጉን ሥራ ግን

43
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

እርስዎ ሇማርያም ከሰጡት የጸጋ አዲኝነት ጋር እንዳት ማነጻጸር ይቻሊሌ?


ማርያም በጸጋ መዴኀኒትነቷስ ማንን ነው ያዲነችው? ከምንስ ነው
የምታዴነው?
ሇመሆኑ የባሔርይ ብሇው የፈረጁት የጌታ አዲኝነት ጉዴሇት
ኖሮበት ወይም ፍቱን ሳይሆን ቀርቶ ነው ተጨማሪ መዴኀኒት
ያስፈሇገው? የባሔርይ አዲኝ ያሌፈወሰውን በሽታስ የጸጋ አዲኝ እንዳት
ይፈውሰዋሌ ብሇው ነው ማርያምን የጸጋ አዲኝ ሇማሇት የዯፈሩት? ሰሙ
መምህር! የሚያዴነው መዴኀኒት የተባሇውን ሁለ መሞከር ሳይሆን
ትክክሇኛውን መዴኀኒት ማግኘት ነው፤ አሉያ "መዴኀኒትን ያበዚሽው
በከንቱ ነው፤ መዲንም የሇሽም" እንዯተባሇችዋ መሆን ነው (ኤር.
46÷11)፡፡
መምህር ታሪኩ የኢየሱስ አዲኝነት ከጥያቄ ውስጥ እንዯማይገባ
የተናገሩ ቢሆንም÷ ማርያም የጸጋ አዲኝ ብትባሌስ ምንዴነው ችግሩ? ሲለ
ይጠይቃለ፡፡ ይህም የኢየሱስ አዲኝነት ብቻውን በቂ አይዯሇም ብሇው
የሚያምኑ አስመስሎቸዋሌ፡፡ በኢየሱስ አዲኝነት ያመነ ክርስቲያን ላሊ
መዴኀኒትን ሉሰብክ አይችሌም፡፡ ምክንያቱም ቃለ የባሔርይና የጸጋ ብል
ሳይከፋፍሌ "መዲንም በላሊ በማንም የሇም፤ እንዴንበት ዗ንዴ የሚገባን
ሇሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ላሊ የሇምና" (የሏዋ. 4÷12) ሲሌ
዗ግቶታሌ፤ አትሞታሌም፡፡
በርግጥም ዓሇም ሁለ እንዱዴን የተከፈሇው ዋጋ አንዴ፣
ዋጋውን የከፈሇውም አንደ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው፡፡ ከክርስቶስ
ውጪ በጸጋም ይሁን በላሊ ዓሇምን ሇማዲን የሚቻሇው ላሊ መዴኀኒት
በዙህ ምዴር አሌነበረም፤ የሇምም፡፡ ኖሮ ቢሆን ክርስቶስ ወዯዙህ ምዴር
መምጣትና መከራና ሥቃይ መቀበሌ ባሊስፈሇገውም ነበር፤ እንዱያውም

44
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

በሥጋ ሌዯት የምትቀዴመውና እርስዎ የጸጋ መዴኀኒት ያዯረጓት እናቱ


ማርያም ባዲነችን ነበር፡፡
መምህር ከተረትነት የማያሌፈውን ተኣምረ ማርያምን እውነተኛ
ሇማዴረግ መሞከር የማይቻሌ በመሆኑ እንዯብዘዎቹ ዜምታን ቢመርጡ
ይሻሌ ነበር፡፡ እርስዎ ግን መጽሏፍ ቅደሳዊ ማስረጃ የላሇውንና በቤተ
ክርስቲያን ትምህርት ያሌታወቀውን የተኣምረ ማርያምን ኑፋቄ እውነተኛ
ሇማዴረግ ባዯረጉት ጥረት የጌታን አዲኝነት ሇመሸራረፍ በመሞከርዎ
ትሌቅ ኀጢአት ሠርተዋሌ፡፡ ሔዜቡንም ወዯስሔተት መርተዋሌና እባክዎ
ከሌብዎ ንስሒ ይግቡ፡፡

የቤት ሥራ ሇመምህር ታሪኩ


መምህር ጥያቄ ከቀረበባቸው የተኣምረ ማርያም ሏሳቦች
ሇማስተባበሌ የሞከሩት የተወሰኑትንና ሇእርስዎ የተመቹዎትን ብቻ ነው፡፡
አንዲንድቹን ግን በጊዛ እጥረት ይሁን በመርሳት÷ ወይም ‘ዓሳ ጎርጓሪ
዗ንድ ያወጣሌ’ የሚሇውን ብሂሌ አስታውሰው ምክንያቱ ባይታወቅም
ይሇፉኝ ብሇዋሌ፡፡ ከጀመሩት አይቀር በ"ቴቄሌ" ሊይ በጥያቄ መሌክ
ቀርበው ከነበሩትና እንዯዋዚ ካሇፏቸው ነጥቦች መካከሌ የሚከተለት
ምሊሽ የሚሰጡባቸው የቤት ሥራዎ እንዱሆኑ በዴጋሚ ቢቀርቡሌዎስ፤
1. በተኣምር 12 ቈጥር 52 ሊይ "እንዯ እኔ ያሊችሁ ኃጥአን ወንዴሞቼ
ሆይ እንግዱህስ ወዱህ 16ቱን ሔግጋት ሇመፈጸም የእግዙአብሓር
ባሮች መሆንን አንሻ፡፡ እሱ በቀትር ጊዛ በመስቀሌ ሊይ እመቤታችሁ
እናታችሁ እነሆ እያሇ የቃሌ ኪዲን እመቤት እሷን ሰጥቶናሌና፡፡

45
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

ስሇዙህ ነገር የእመቤታችን የእናታችን የማርያም ባሮች ሇመሆን


እንሽቀዲዯም ብዬ እነግራችኋሇሁ" እባክዎ ይህ ምን ማሇት ይሆን?
2. በተኣምር 12 ቈጥር 68 ጀምሮ ባሇው ክፍሌ ሊይም እንዱሁ 78
ሰዎችን በሌቶ ስሇነበረው ሰው የተተረከ አሇ፡፡ ይህ ሰው እምነት የሇሽ
ከመሆኑም በሊይ÷ ስሇእግዙአብሓር ብል ሇሇመነው ሰው ውሃ
በመስጠት ፈንታ ተቆጣው፡፡ ስሇዴንግሌ ማርያም ብል ሲጠይቀው
ግን "ይህቺ ዯግ እንዯሆነች በሌመናዋም ከሲኦሌ የምታዴን እንዯሆነች
እኔም ከሔፃንነቴ ጀምሬ ሰምቼ ነበር" በማሇት የሇመነውን ውሃ ጥቂት
ሰጠው፡፡ እዙህ ሊይ ዯራሲው እግዙአብሓርን ጨካኝና ሁለን
ወዯሲኦሌ የሚጥሌ አምሊክ አዴርጎ ነው ያቀረበው፡፡ በተጨማሪም
የእግዙአብሓር ፍርዴ በሚዚን የሚሇካና በክርክርም ቢሆን
እግዙአብሓር በማርያም የሚሸነፍና አስቀዴሞ የሰጠውን ብይን
የሚቀሇብስ ዲኛ ተዯርጎ ነው የተሣሇው፡፡ ስሇዙህስ ምን ይሊለ?
3. በተኣምር 15 እና በተኣምር 39 ቈጥር 1 እስከ መጨረሻ ማርያም
ነፍሰ ገዲይ ሆና መታያቷን ተአምሩን ያነበቡት ሰዎች ሁለ የሚናገሩት
እውነት ነው፡፡ ይህ በመጽሏፍ ቅደስ ሊይ ሇምናውቃት የጌታ እናት
ተስማሚ ጠባይ ነው ይሊለ? ምሊሽ ሳይሰጡ ያሇፉትስ ሇምንዴን ነው?
4. ተኣምር 4 ቈ 11 ሊይ ጴጥሮስ በማርያም ስም እጆቹ የተቆረጡበትን
ሰው ማዲኑ በመጽሏፍ ቅደስ ውስጥ በክርስቶስ ስም ካዯረገው ጋር
እንዳት ይስማማሌ? የሚሇውንስ አሌሰሙት ይሆን?

46
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

ማጠቃሇያ
መምህር ታሪኩ ዚሬ እንዯሌብዎ የፈነጩባትና ተኣምረ ማርያምን
ከመጽሏፍ ቅደስ በሊይ ሇማሳየት ጥረት ያዯረጉባት ይህች ቤተ ክርስቲያን
ቀዯም ብል÷ በኦርቶድክሳውያን መካከሌ በተዯረገ ሃይማኖታዊ ክርክር
አንደ ተከራካሪ ስሇሚያምኑት ነገር ማስረጃ አቅርቡ ቢባለ ተኣምረ
ማርያምን በጠቀሱ ጊዛ "ከአራቱ ጉባኤ አጣህና ስሇሃይማኖት ተኣምረ
ማርያምን ትጠቅሳሇህን" ተብል ተነግሮባታሌ (የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን
ታሪክ ከአባ ጎርጎርዮስ ገጽ 84)፡፡ እርስዎ ግን ሃይ ባይ በላሇበት ይህን
ሇሃይማኖት ምስክርነት የማይጠራ የተረት መጽሏፍ ከመጽሏፍ ቅደስ
ከፍ ብል እንዱታይ ሇማዴረግ ብዘ ዯክመዋሌ፡፡
ያሇዏሊማ ዕዴለ ስሇተገኘ ብቻ መስበክ፣ ሰሚ ስሊሇ ብቻ
ማውራት ከጥቅሙ ይሌቅ ጉዲቱ ሉያመዜን ይችሊሌ፡፡ ስሇዙህ ከመስበክ
በፊት ይህን የምሰብከው÷ እንዱህስ የማወራው ሇምንዴን ነው? ብል
ማሰብ ተገቢ ነው፡፡
አንዲንዴ የ዗መናችን ሰባክያን ግን ዏውዯ ምሔረቱን ስሊገኙት
ብቻ ያሻቸውን እየተናገሩበት ይገኛለ፡፡ የሚያስተምሩበት ርእሰ ጉዲይ
ሔዜቡ ወዯወንጌሌ እውነት ዗ወር እንዲይሌና ባሇበት እንዱረግጥ
የሚያዯርግ መሆኑን ያስተዋለ አይመስሌም፡፡ እንዱህ የሚያዯርጉትም
የሚሰብኩት ነገር ስሔተት መሆኑ ሳይገባቸው ቀርቶ ነው ማሇት
አይቻሌም፡፡ ነገር ግን የወንጌለ ብርሃን ባሌበራሊቸው ወገኖች ዗ንዴ
ተቀባይነትን ሇማትረፍ ነው ተብል ይታሰባሌ፡፡ ምናሌባትም በዙህ ከንቱ
ስብከት በጨሇማ ያሇውን ሔዜብ ዏይን ይበሌጥ አሳውሮ የካሴት
ገበያውን ሇማዴራትም ሉሆን ይችሊሌ፡፡

47
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

ይሁን እንጂ ጨሇማውን ወዯዴቅዴቅ ጨሇማነት እየሇወጡት


መሆኑን ሌብ ያለ አይመስሌም፡፡ ሇመማር የተሰበሰበው እኮ ክርስቶስ
የሞተሇት ሔዜብ ነው! ይህ ሔዜብ በእርሳቸው የተሳሳተ ትምህርት
ምክንያት ቢጠፋ አንዴ ቀን በእግዙአብሓር ዗ንዴ እንዯሚጠየቁበት
አሌገባቸው ይሆን?
የመምህር ታሪኩ የስብከት ቪሲዱም እንዱህ ዓይነት ነገር
የተንጸባረቀበት ነው፡፡ መቼም ጠያቂ የሇም ብሇው ውሸትን ያሇገዯብና
ያሇከሌካይ መናገራቸው ሰው የሇም ወይ ያሰኛሌ?
መምህር ጊዛው የተኣምረ ማርያም ሳይሆን የወንጌሌ ነው፡፡
የቤተ ክርስቲያን ተሌእኮም ወንጌለን መስበክና ሰዎች የነፍሳቸውን መዲን
እንዱያገኙ ማዴረግ ነው፡፡ ስሇዙህ እርስዎ የተከራከሩሇትና ሇኑፋቄ
ትምህርትዎ ዋቢ ያዯረጉት ተኣምረ ማርያም በክርስቶስ ፈንታ ፍጡርን
የሚሰብክ ፀረ ወንጌሌ ነው፡፡
ተኣምረ ማርያም ከእግዙአብሓር ቃሌ ውጪ የሆነ ትምህርትን
የሚያስተምር በመሆኑ ሇእርሱ ርእስ ይዝ ትክክሌ ነው እያለ መከራከር
ራስን ግምት ሊይ የሚጥሌና የሚያቀሌሌ ተግባር ነው፡፡ መጽሏፉ በቤተ
ክርስቲያን በየዕሇቱ የሚነበበው ትክክሇኛ ስሇሆነ አይዯሇም፡፡ የቆየ ሌማዴ
ነውና ዚሬ ተነሥተን እንዲይነበብ እናዴርግ ብንሌ ያሌገባቸው ብዘዎች
ሉቃወሙን ይችሊለ በሚሌ ባሇበት የቀጠሇ መሆኑ ይታወቃሌ፡፡ እርስዎ
እያዯረጉ ያሇው ግን ተቃራኒውን ነው፡፡ ይህም ዴርጊትዎ የወንጌሌ ሰባኪ
ሳይሆኑ የተኣምረ ማርያም ሰባኪ መሆንዎን አረጋግጧሌ፡፡
እውን ሇሔዜቡ ዚሬ የሚያስፈሌገው ሇ዗መናት ሲያዯናቁረን
የኖረው ተኣምረ ማርያም ነውን? በፍጹም!! ምናሇ ታዱያ ያገኙትን ዕዴሌ
የእግዙአብሓርን ሔዜብ ሇመታዯግ ብቻ ቢጠቀሙበት! ዚሬ ብዘው ሰው

48
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

እኮ ከሚገመተው በሊይ ፀረ ክርስቶስ በሆነ መንገዴ እየነጎዯና ክርስትናን


እየካዯ ነው፡፡ ስሇዙህ እርስ በእርስ መነቃቀፉን ትተን በሌዩነታችን ዘሪያ
ብቻ ብንወያይ÷ እንዯገናም ዯግሞ ሰው ሉዴንበት የሚችሌበትን ነገር
ብቻ ብናስተምርና የጠፋውን ብንመሇስ እግዙአብሓር ይከበራሌ፡፡ ዚሬ
እርስ በርሳችን ስንነቃቀፍ እያመሇጠን ያሇው ሔዜብ ቀሊሌ አይዯሇም፤
ይህ ሔዜብ ነገ የጎን ውጋት እንዲይሆንብን ዚሬ ሊይ የትኩረት
አቅጣጫችንን መቀየር አሇብን፡፡ ሇሁሊችንም ማስተዋለን ያዴሇን!!

49
ሇተኣምረ ማርያም አትከራከር

ዋቢ መጻሕፍት
መጽሏፍ ቅደስ ማኅበር (2000) ሰማንያ አሏደ መጽሏፍ ቅደስ ሇኢትዮጵያ
ኦርቶድክስ ተዋሔድ ቤተ ክርስቲያን የተታመ፡፡ ማተሚያ ቤቱ
ያሌተገሇጸ፡፡
መጽሏፈ ቅዲሴ (ከቀዴሞ አባቶች ሲወርዴ ሲዋረዴ የመጣው ንባቡና
ትርጓሜው) (1988) አዱስ አበባ፣ ንግዴ ማተሚያ ቤት፡፡
ሰረቀ ብርሃን ዗ወንጌሌ (መሪጌታ) የ዗መናት እንቆቅሌሽ ሲፈታ፡፡ ክፍሌ አንዴ፤
ዓሇም ማተሚያ ቤት፡፡
ትንሣኤ ዗ጉባኤ ማተሚያ ቤት (1989) ተኣምረ ማርያም፡፡ አዱስ አበባ፡፡
አግዚቸው ተፈራ (ዱያቆን) (መጋቢት 1993) የተቀበረ መክሉት፡፡ ማተሚያ ቤቱ
ያሌተገሇጸ፡፡
ዓሥራት ገብረ ማርያም (1983) ትምህርተ መሇኮት፣ አርቲስቲክ ማተሚያ
ቤት፡፡
ጌታቸው (መምህር) (1995) ገዴሌ ወይስ ገዯሌ? ሦስተኛ እትም፣ አዱስ አበባ፤
ማተሚያ ቤቱ ያሌተገሇጸ፡፡
ጌታቸው ኃይላ (ፕሮፌሰር) (1996) ዯቂቀ እስጢፋኖስ በሔግ አምሊክ
ኮላጅቪሌ (ሚኒሶታ)፡፡
ጎርጎርዮስ (አባ) (ሰኔ 1974) የኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋሔድ ቤተ ክርስቲያን
ታሪክ፣ አዱስ አበባ፣ ማተሚያ ቤቱ ያተገሇጸ
ጥሊሁን መኮንን (1991) መጻሔፍተ ኑፋቄ በመጽሏፍ ቅደስ ዓይን ሲታዩ፡፡
ክፍሌ አንዴ፤ አፍሪካ ማተሚያ ቤት፡፡
ጽጌ ስጦታው (መምህር) (ግንቦት 1997) ይነጋሌ፡፡ አዱስ አበባ፤ አፍሪካ
ማተሚያ ኃሊ. የተ. የግ. ማ፡፡
ቪሲዱዎች
ታሪኩ አበራ (መምህር) (2003) ክብር ሇሚገባው ክብርን ስጡ፡፡ ክፍሌ አንዴ፤
ቈጥር 4 ቪሲዱ ስብከት፡፡
ኤፍሬም ከተማ (዗ማሪ) (2002) ቴቄሌ፣ ቪሲዱ ስብከት፡፡

50

You might also like