Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 4

አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከታወጀ ጀምሮ በፀጥታ ሃይሉ ዋና ዋና ተግባራት የተከናወኑ

 ቁማር ሲያጫዉቱ የተያዙ ግለሰቦች ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዉ የተለቀቁ 43


 ካርታ ሲጫወቱ የተያዙግለሰቦች ካርታዉን ተቀምተዉ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸዉ 52
 በስርቆት ተጠረጥረዉ የተያዙ ግለሰቦች 58
 ማታለልና ማጭበርበር 01
 የደረሰ የትራፊክ አደጋ 2
 80,000 ብር በማጭበርበር ለመሰወር የሞከረን ግለሰብ በመያዝ ምርመራ እንድጣራ መባድረግ
ማረሚያ እንድገባ ተደርጓል፡፡
 7/ ሰባት/ ካሳ ከነቢራዉ የሰረቁ 5 ግለሰቦች ተይዘዋል
 የወ/ያ ከተማ የመጠጥ ዉሃ ፕሮጀክት ግንባታ የሚዉል 40 ቴንድኖ ብረት ባለ 14 የሆነ የተሰረቀ
መሆኑ በደረሰን ጥቆማ መሰረት 3 ግለሰቦች ከነንብረቱ ተይዘዉ

 በሌቦች ተቆርጦየተያ የመንግስት ባህርዛፍ በቁጥር 30


 ጉደዩ እየተጣራ ይገኛል፡፡
 የተያዘ የሽሻ እቃ 86
 የተያዘ ሽሻ በስቴካ 06
 በተደጋጋሚ ጫትና ሽሻ ሲጠቀሙ የተገኙ ግለሰቦች በማህበራዊ ፍ/ቤት 7500 ብር ተለቀዋል፤
 ግምቱ 40,000 ብር የሚሆን አንጋዳ በመያዝ በግለሰቡ ላይ ምርመራ እየተጣራ ይገኛል፡፡
 የተያዘ ጩቤ 3
 02 የተሰረቀ የቤት በር ተይዞ ለባሌቤቱ የተመለሰ ሲሆን የበረሩ ዋጋ 6000 ብር
 ጠፍቶ የተገኝ በሬ ግምቱ 15000 ብር የሚያወጣ ለባለንብረቱ ተመልሷል
 የተገኙ አህዮች ባለቤታቸዉ ያልታወቀ 02 ለጊዜዉ ለጥበቃተሰጥተዋል
 በህገ-ወጥ ንግድ ተከማችቶ የተገኘ 160 ከረጢት የአተር ክክ ቤቱ ታሽጎ ሰዉየዉ ታስሮ ይገኛል
 ከኮረና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ለሁሉም የፀጥታ አባላት የሙቀት መለካትና የግንዛቤ ትምህርት ተሰጥቷል፡፡
 የተቀጣ ተሸከርካሪ ብዛት 835
 የቅጣት በገንዘብ 499,030 ብር

 ታርጋቸዉ የተፈታ ተሽከርካሪ ብዛት 100፣


 የታሰሩ ተሽከርካሪ ብዛት 70፣
 ታርጋ የሌለዉ ተሸከርካሪ የተያዘ 4፣
 መንጃ ፈቃዱ የተያዘ አሽከርካሪዎች 19፣
 የተያዘና የተቃጠለ ጫት ግምት ብር 1,090,270፣
 ከገባላፍቶ ፖሊስና ልዩ ሃይል ጋር በመተባበር ተይዞ የተቃጠለ ጫት በካርቶን 32 በብር 700,000፣
 የተዘጋ መጠጥ ቤት 39፣
 የተዘጋ ጭፈራ ቤት 4
 ወደመጡበት አካባቢ እንድመለሱ የተደረጉ ስራ ተሰራተኛ 500፡፡
 በመብራት አደጋ የሁለት ሰዉ ሂወት ያጠፋ ሲሆን በአንድ ሰዉ ላ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል
 የደረሰ የትራፊክ አደጋ 2
 መጠጥ ቤት ከፍተዉ ርቀትን ሳያስጠብቁ እያስጠቀሙ የተገኙ 18 ግለሰቦች ከባድ ማስጠንቀቂያ
ተሰጥቷቸዋል፡፡
 አንድ የህዝብ ባስ ከአድስ አበባ በግማሽ 35 ሰዉ ጭኖ መዉጣት ሲገባዉ 59 ሰዉ ጭኖ በመገኘቱ እና
ከታሪፍ በላይ ያስከፈለ በመሆኑ 46,400 ብር ለተሰፋሪዎቹ እንዲመለስ በማድረግ ሹፌሩ፣ ገንዘብ ያዡና
እረዳቱ ታስረዉ ፡፡
 ከጋሸና ህፃናትን አታሎ ሲያጓጉዝ ተገኝቶል
 ወድቆ የተገኝ አሮጌ ቦንብ ተገኝቶል
 ህገ-ወጥ ግንባታ ሲፈፅሙ የተገኙ 6
 በግ-ወጥ ግንባታ ተሰማርተዉ የተገኙ 6 ግለሰቦች ሲሆኑ 15 የሚሆኑ ሞያተኞች ጋር በመያዝ ግንባታዉን
በማስቆም እየፈረሙ እንዲሄዱ ተደርጓል
 በቀን 14 /08/2012 ምሽት አራት ስዓት ላይ አንድ ግለሰብ ኢኮል ሽጉጥ በመተኮስ የመግደል ሙከራ
የፈፀመ ሲሆን ግለሰቡ ተይዞ ምርመራዉ እየተጣራ ይገኛል፡፡

 የ 40 ዓመት ሴት በመድፈር ወንጀል የተጠረጠረ ግለሰብ ታስሮ ምርመራዉ እየተጣራ ይገኛል፡፡


 በመንገድ ላይ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ 129 ተፈትሿል፡፡
 ጎንደር በር አካባቢ የባጃጅ ተራ እናስከብራለን በሚል ገንዘብ ሲጠይቁ የነበሩ 11 ወጣቶች ማስጠንቀቂያ
ተሰቶ ተባረዋል፡፡
 መንገድ ጠግነናል በሚል ከተሸከርካሪዎች ላይ ገንዘብ የሚጠይቁ 2 ግለሰቦች ተይዘዉ ታስረዋል፡፡
 68 የሚሆኑ የጉልት ገበያ ቸርቻሪዎች እርቀታቸዉን ሳይጠብቁ ግብይት እያከናወኑ በመገኘታቸዉ
ማስጠንቀቂያ ተሰቷቸዋል፡፡

 የጁ ገነት ሰላም መስጊድ አካባቢ ሞተርና ሳይክል የሚያከራዩ ግለሰቦች በተደጋጋሚ ቢነገራቸዉም
ባለማቆማቸዉ 11 ሳይክልና 2 ሞተር ታስረዋል በማስጠቀቂያ ተለቀዋል

 150 ሳይታይዘር ከወልድያ ዩንቨርስቲ ለፖሊስ አባሎች ድጋፍ ተደርጓል፡፡


 10 ፍራሽ ከወልድያ ሆስፒታ እና 20 ፍራሽ ከወልድያ ዩንቨርስቲ በድምሩ 30 ለፖሊስ ተረኛ አባሎች
ምኝታ በትዉስት ተሰቷል፡፡
 ዶሮግብርና ወ/ያ ዩንቨርስቲ ላሉ ለፌደራል ፖሊስ አባሎች 100 የአፍ ማፈኛ 50 ዛኒታይዘራ 1 አልኮን
ሰጥተናል፡፡
 ለከተማችን ለሁሉም የፀጥታ አካላት 4 ሌትር አልኮ ተሰጥቷል፡፡
 500 ፍሬ የእጅ ጓንት ተስጥቷል፡፡
 የከተማ አስተዳደሩ የባጃጅ ማህበራት ጋር በመነጋገር ለጸጥታ ሃይሉ 40.000 ብር ድጋፍ ለማድረግ ቃል
የገቡ ሲሆን የከተማ አስተዳደሩ ስራዉን ለማሳለጥ የሚያገለግል 500000 ብር መድቧል፤

 ለአድማ ብተናና ለልዩ ሀይል 40,000 ብር ለኮረና መከላከል ተግባር የሚዉል ድጋፍ ተደርጓል፡፡
 ዶሮግብር ኬላ ከፌደራል ፖሊስ በመነጋገር የሙቀት ልኬታ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡
 በጎንደር በርና በጀነቶ በር ኬላ 2 የሙቀት መለኪያዎች በመክፈት ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡
 ከአ/አና ከጭፍራ አካባቢ ምርመራ ሳይደረግላቸዉ የሚመጡ መንገደኞችን በፖሊስ በማስጠበቅ 145
ግለሰቦች ልኬታ ተደርጎላቸዉ ሄደዋል፡፡
በእጥረት

 የተሸከርካሪ ችግር መኖር


 በህብረተሰቡ ዘንድ የሚሰጡ መመሪያዎች ተግባራዊ አለማድረግ

 ህገ-ወጥ ግንባታ በከተማዉ ተጠናክሮ የቀጠለ መሆኑ

 ህገወጥ ንግድና ጫት ሽሻ የነበሩበትን ቦታ በመቀየር በግለሰቦች ቤቶች የሚሸጥና የሚቃም መሆኑ

 ማረሚያ ቤትና ፍርድ ቤት የግዜ ቀጠሮ የሚላቸዉን አንቀበልም የማለት ሁኔታ ይታያል

 ጫት የሚገባዉ በግለሰብና በመንግስት ተሽከርካሪ መሆኑ ዋና ዋናዎቹ ናቸዉ፡፡


6. አጠቃላይ የተገኘ ውጤት ማጠቃለያ ፣
 አጠቃላይ በዚህ ወር በፀጥታ መዋቅሩ በአመለካከት፣ በክህሎት፣ አሰራርና ከግብዓት አኳያ የተከናወኑት
ተግባርት ከላይ በሰራዊት መገንቢያ ነጥቦች የተገለፁት ሲሆኑ ተግባራትን በእነዚህ የሰራዊት መገንቢያ
ነጥቦች በመቃኘት መሰራት መቻላቸዉ በእቅዳችን ባስቀመጥነዉ የጊዜ ሰሌዳ እና የጥራት ደረጃ
መሰረት እዲከናወኑ ከማስቻሉም በላይ እጥረት የታየባቸውን ተግባራትን በአግባቡ ለመለየትና
አቅጣጫ በማስቀመጥ በቀጣይ ወራት ለመተግበር አስተዋፅኦ እንዳለዉ ይታወቅ ፡፡

You might also like