Besu 1307

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 4

ሴት ሆይ!


**** *****
መልካም ሚስት ለመሆን ሁሉም ሴት ሊያነበዉ የሚገባ 29 የህይወት መርህ (ህግ)

ሴት ሆይ

1 በምንም ምክንያት ባልሽ ላይ ጮክ ብለሽ አትናገሪ፡፡


ምክንያቱም ባል ላይ መጮህ የመናቅ ምልክት ነዉና፡፡
(ምሳሌ 15፣1)

2) የባልሽን ድክመት ለቤተሰቦችሽም ሆነ ለጓደኞችሽ


ከቶም አትግለጪ፡፡ ምክንያቱም መልሶ ወዳንቺ ነገሩ
ይመጣልና፡፡ አንቺ የእያንዳንዳችሁ ጠባቂ ነሽ፡፡ (ኤፌ 5፣12)

3) ከባልሽ ጋር ስትነጋገሪ የተለየ የአካል እንቅስቃሴንና


ምልክትን አትጠቀሚ፡፡ ባልሽ እነዚያን እንቅስቃሴዎችሽን
እንዴት እንደሚተረጉም አታዉቂም፡፡ ኃይለኛ እና ቁጡ ሴት
ደስተኛ ቤት አይኖራትም፡፡ (ምሳሌ 15፣13)

4) ባልሽን በፍጹም ከሌሎች ወንዶች ጋር አታመሳስይዉ፡፡


የሌሎች ወንዶች ህይወት ምን እንደሆነ ከባልሽ በቀር
አታዉቂም፡፡ ባልሽን ከሌሎች ጋር በማነጻጸር በራስ
መተማመኑን ከነጠቅሽ ላንቺ ያለዉን ፍቅር ከልቡ
ያጠፋዋል

5) የባልሽን ጓደኞች ህመም አታስታሚ ምክንያቱም


ትጠያቸዋለሽና፡፡ የነሱን ህመም ሊያስታም የሚገባዉ ራሱ
ባልሽ ሊሆን ይገባል፡፡ (ምሳሌ 11፣22)
6) ባልሽ ወዶሽ እንዳገባሽ እንዳትረሺ፡፡ አንቺ ሰራተኛዉ
ወይም ሌላ አየደለሽምና የሚስትነት ኃላፊነትሽን ተወጪ(ዘፍ 2፣24)

7) ማንንም ባልሽ ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ አትፍቀጂ፡፡


ሌሎች ያሻቸዉን ሊያደርጉ ይችላሉ ባልሽ ግን ያንቺዉ
ኃላፊነት ነዉ፡፡ (ኤፌ 5፣33)

8) ባልሽ ባዶ እጁን ወደቤት


ቢመጣ አትዉቀሺዉ ይልቁንም አረታችዉ፡፡

9) ከቶም አባካኝ አትሁኚ፡፡ የባልሽ ላብ የማያባክኑት


እጅግ ዉድ ነዉና፡፡

10) ለግብረ ስጋ ግንኙነት በፍጹም ያመመሽ በማስመሰል


ባልሽን አትከልክይዉ፡፡ ባልሽ እስከ ፈለገዉ ሁኚለት፡፡
ለባል የግብረ ስጋ ግንኙነት መሰረታዊ ነዉ፡፡ አንቺ ግን
በተደጋጋሚ ከለከልሺዉ ከሌላ ሴት ጋር እንዲወሰልት በር
ትከፍቺለታለሽ፡፡ ወንድ በፍፁም የስጋ ግንኙነትን ለረጅም
ጊዜ ተቋቁሞ መዝለቅ አይችልምና፡፡ (መኃልይ 7፣12)

11) ባልሽን ከዚህ ቀደም ከሌላ ወንድ ጋር (ከቀድሞ


ፍቅረኛሽ ጋር) ግንኙነት አድርገሽ ምታዉቂ ከሆነ ግንኙነት
ካደረግሺዉ ሰዉ ጋር የሱን የስጋ ግንኙነት በፍጹም
አታነጻጽሪ፡፡ የሄ ትዳርሽ በቀድሞ ግንኙነትሽ ከቶ
አይካካስምና፡፡ (መኃልይ 5፣9)

12)ለባልሽ በአደባባይ መልስ አትስጪዉ፡፡ እሱ


በአደባባይ ተናግሮሽ ቢሆንም እንኳን ነገሩን በልብሽ
ያዥዉ፡፡ (ምሳ 31፣23)

13) ባልሽ ላይ በልጆቻችሁ ፊት አትቆጪ ወይም


አትቋቋሚዉ፡፡ ብልህ ሴት ይህን አታደርግምና፡፡ (ኤፌ 4፣31)
14) ባልሽ በሚሰነዳዳበት ጊዜ ታሰማምሪዉ እና
ሚያስፈልገዉን ታሟይለት ዘንድ አትዘንጊ፡፡ (ምሳ 12፣4)

15) ጓደኞችሽ ለባልሽ እጅግ እንዲቀርቡት አታድርጊ፡፡


16) በመዋቢያ እና በመጣጠቢያ ክፍልሽ ከቶ አትቻኮይ፡፡
ዉበትሽን ጠብቂ፡፡ ባልሽ በሌሎች ቆነጃጅት ተከቦ ሊዉል
ስለሚችል እንዳይሰናከል ሁሌም ዉብ ሁኚ፡፡ (1 ሳሙ 25፣3)

17) ወላጆችሽ ወይም ቤተሰቦችሽ ወይም ጓደኞችሽ


የህይወትሽ ወሳኝ እንዲሆኑ አትፍቀጂላቸዉ፡፡ እነሱ ስላንቺ
ትዳር ዉሳኔ እንዲሰጡ አትጠብቂያቸዉ፡፡ ማድረግ ካለብሽ
ካለማንም ጣልቃ ገብነት በራስሽ አድርጊዉ፡፡ (ሉቃ 21፣16)

18) ገንዘብን የፍቅርሽ መሰረት አታድርጊዉ፡፡ ባሎች


ትኩረት የምትሰጥንና በትኩረት የምታደምጥን ሚስት
እንደሚፈልጉ በፍጹም እንዳትዘነጊ፡፡ ለሱ የሚሆን ጊዜ
በፍጹም እንዳታጪ፡፡ መልካም ንግግር የደስተኛ በቶች
መሰረት ነዉ፡፡ (ገላት 6፣9)

19) ያንቺ ስራ ከባልሽ በብዙ ነገር የተሸለ ቢሆንም እንኳን


ከቶ ከባልሽ ጋር አታነጻጽሪ፡፡ ትዳር የህበረት ስራ ነዉ፡፡(ገላት 6፣10)

20) ባልሽ ላይ ጨቅጫቃ አትሁኚበት፡፡ ባሎች ጨቅጫቃ


ሚስትን አይፈልጉምና፡፡ (ኤፌ 4፣29)

21) ሰነፍ ሚስት ለምንም ነገር ግድ የላትም፡፡ ሌላዉ


ቢቀር ለሰዉነቷ መታጠቢያ እንደሚያስፈልጋት እንኳን
አታዉቅም፡፡ ሰነፍ ሚስት አትሁኚ፡፡ (ምሳ 20፣13) 23)

22)ባልሽ በጥሩ ሞያ የተሰራ ምግብ የሚወድ ስለሆነ በጥሩ


ሞያ ግብ ስሪለት፡፡ ባል በምግብ ቀልድ አያዉቅም፡፡(ምሳ 31፣14)
23) ባልሽን በጣም አትቆጣጠሪዉ፡፡ ይልቁንም
እያንዳንዷን ቅጽበት ተዝናኑበት፡፡ ገቢያችሁን
ተጠቀሙበት፡፡ (ሉቃ 11፣3)

24) ባልሽ ከድካም ሲመጣ ሁሌም ቀዝቃዛ ዉሃ ስጪዉ፡፡


መልካም ባህሪሽ እና ትህትናሽ ዉበትሽ ነዉና፡፡ (ምሳ 31፣11)

25) ስለትዳር መልካም አመለካከት ከሌላት ሴት ጋር


በፍጹም ህብረት አትፍጠሪ (ምሳ 22.14)

26) አንቺ ዋጋ የሰጠሸዉን ያክል ትዳርሽ ላንቺ ዋጋ


አለዉና ግዴለሽነትን አስወግጂ፡፡ (እብ 13፣14)

27) የማህጸንሽ ፍሬዎች የፈጣሪሽ ስጦታዎችሽ ናችዉና


ዉደጂያቸዉ፣ ተንከባበኪያቸዉ አስተምሪያቸዉም፡፡ (ምሳ 22፣6)

28) ቤትሽን ለማስተዳደር ሁሌም አታረጂምና መቼም


ቢሆን ቢሆን ለቤተሰቦችሽ ያለሽ እንክብካቤ አይቀንስ፡፡(ምሳ 31፣28)

29) የምትጾም የምትጸልይ ሚስት ሁሌም ጠንካራ ሚስት


ናትና ሁሌም ስለ ባልሽና እና ስለ ቤተሰቦችሽ ጸልይ፡፡(1 ተሰ 5፣17)

You might also like