Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 4

የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ 2011 ዓ.

የ------------------------የስራ ሂደት የለውጥ ስራዎች መረጃ ማጠናቀሪያ


1. የሞርኒግ ብሪፊንግ ቡድን በተመለከተ
 በስራ ሂደቱ የሞሪኒግ ብሪፊንግ እቅድ ያዘጋጀ ብዛት……….ወ……….ሴ………ድምር………
 ወቅቱን ጠብቀው የሚወያዮ የሞርኒግ ብሪፊንግ ብዛት ------------------
 በውይይት ወቅት መረጃ የሚይዙ ብዛት ----------------
 እያቋረጡ የሚወያዮ ለምን እንደሚያቋርጡ ማብራሪያ ወ……….ሴ…….ድ…….
 ምንም ውይይት ብዛት ----------- ምክናያት ካለ ይገለፅ
2. የለውጥ ቡድን ውይይት በተመለከተ
በስራ ሂደቱ የለውጥ ቡድን እቅድ ያዘጋጀ ብዛት……….ወ……….ሴ………ድምር………

ወቅቱን ጠብቀው የሚወያዮ የሞርኒግ ብሪፊንግ ብዛት ------------------

በውይይት ወቅት መረጃ የሚይዙ ብዛት ----------------


እያቋረጡ የሚወያዮ ለምን እንደሚያቋርጡ ማብራሪያ ወ……….ሴ…….ድ…….
ምንም ውይይት ብዛት ----------- ምክናያት ካለ ይገለፅ

3. የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በተመለከተ

በሰራ ሂደቱ የቀረበበት ቀን የተፈታ ያልተፈታበት ቀን ያልተፈታ ቅሬታ ያልተፈታበት


የቀረበ አቤቱታ ምክንያት

4. የውጤት ተኮር ስርዓት ግንባታን በተመለከተ

የስራ ሂደት ካስኬድ ተደርጎ ለኬዝቲም የተፈራረሙበት የኬዝ ቲም ቡዛት………


የተገመገመ እና ካለ በአተገባበሩ ላይ የገጠመ ችግር ካለ ይገለፅ
ኬዝ ቲሞች ካስኬድ አደርገው ለግለሰብ ያወረድበት በየኬዝቲም ስንት ፈፃሚ/አሰልጣኝ/አለ ብዛት ወ……..ሴ…….
ድምር
 አተገባበሩ ላይ የተነሳ አስተያየት ካለ ማብራሪያ ይሰጥበት
 ወርሃዊ ሪፖርት በየወሩ ስለመደረጉ ካልተደረገ ለምን ማሳያ
 የስራ ሂደቱ ተግበራ በአግባቡ እየተገመገሙ ስለ መሰረታቸው መረጃ ካለ ካልተገመገመ ለምን እንዳል ተገመገመ
ማብራሪያ ይሰጥበት
 የግለሰብ እቅድ አፈፃፀም በተመከተ የፈፃሚ ብዛት ወ…….ሴ…….. ድምር……..
 የግለሰብ እቅድ ያቀዱ ብዛት……….ወ………ሴ……..ድምር………
 እቅድ ያላቀዱ ብዛት ወ………ሴ……..ድምር……ያላቀደ ካለ አሳማኝ ምክኒያት ካለ ይቅረብ የተወሰዱ
መፍትሄ

5 የህዝብ ክንፍን ተሳትፎ ያሉበት ደረጃ

 በተለያዮ ጉዳዮች በዝግጅት ምዕራፍ እናበትግበራ ምዕራፍ የተሳትፎ የህዘብ ብዛት ወ…….ሴ……ድምር
 የተሳተፋበት ምክናያት ይገለፅ------

6. የዜጐች ቻርተር አተገባበር

 የስራ ሂደት የአገልግሎት እታንዳርድ ፀድቆ በየደረጃው ካለ ፈፃሚ/አሠልጣኝ/ጋር የተደረገ ውይይት


 በስራ ሂደቱ ፈፃሚዎች ብዛት ወ……..ሴ………ድምር……….
 ፈፃሚዎች አገልግሎት አሠጣጣቻውን በስታንዳርድ መሠረት በመጠን፤ ከጊዜ እና ከጥራት አንፃር እየተመዘገበ እና
እያነፃፀሩ መሆኑ እና ከስታንዳርድ በላይ ፤ከስታንዳርድ በታች እና በሰታንዳርዱ እየተሰራ መሆኑን የማያረጋገጥ መረጃ
በኮፒ መያያዝ አለበት
 በስራ ሂደቱ ስታንዳርድ ያልወጣችው አገልግሎቶች ካሉ ይገለፁ
 በስራ ሂደቱ ስታንዳርድ ያልወጣላቸው አገልግሎት ካሉ ይገለፅ፡፡ በስራ ሂደታችሁ ለስታንዳርዱ መሠረት አገልግሎት
ያልሰጡ አመራሮች እና ፈፃሚዎች ላይ የተወሰደ እርምጃ ካለ ይገለፅ

7.. የአገልግሎት አሰጣጥ የቅሬታ አቤቱታ አፈታት ስርአት ትግበራ

 የቅሬታ እና አቤቱታ ተገልጋዮች እንዲያውቁት ከማድረግ አንፃር በተጨባጭ የተሰሩ ስራዎች እና የመጣ ለውጥ ካለ
እንደ ስራ ሂደት ይገለፅ
 ዋና ዋና የቅሬታ ምንጭዎች ካለመለየታቸው የተለዮ ካሉ እንደ ስራ ሂደት ከመረጃከ ጋር ተያይዞ ይገለፅ

የቀረቡ አቤቱታዎች ብዛት

የቀረቡ አቤቱታዎች የቀረቡበት ቀን የተፈቱ የተፈቱበት ቀን ያልተፈቱ ያልተፈቱበት


ተገቢነት ተገቢነት ምክንያት
ያላቸው የሌላቸው
9. የተገልጋይ እርካታን መለከት በተመለከተ

የተለካበት ቀን

በአጠቃላይ
የእርካታ ብዛት

በፐርሰንት

በፐርሰንት
በፐርሰንት

መካከለኛ

ዝቅተኛ
ከፍተኛ
ከስራሂደቱ

እርካታ
የተሰበሰበ

 የተሰበሰበው እርካታ ተለክቶ የስራ ሂደቱ ያለበትን ክፍተት ስለ መለመለየቱ የሚያሳይ መረጃ በኮፒ አብሮ
ይያያዛል፡፡
 ተገልጋይ እርካታ በየስንት ጊዜው እንደሚለካ እና በስራ ሂደቱ የተቋቋመው ኮሚቴ አብሮ በኮፒ ይግለፅ

2.5 የብልሹ አሠራር አመለካከትና ተግባርን ከማክሰም አንፃር

 በተጨባጭ የብልሹ አሰራር አመለካከት ያለባቸው ስንት አመራሮች እና ፈፃው ተጠያቂ ሆነዋል የተጠየቁበት
መረጃ ካለ በኮፒ ይየያዝ

2.6 በዝግጅት ምዕራፍ የተሰጠ ግብረ መልስ ካለ በኮፒ መረጃው ይያያዝ

2.7 የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ አጠቃቀም በተመለከተ

 ኢሜል እና የጋራ ፎርደር የሚጠቀሙ ካለ መረጃው አብይ ኮፒ ይያያዝ


 በአጠቃላይ የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ በማድረግ የመጡ ውጤቶች መረጃ ካለ በኮፒ ይገለፅ
10 በትግበራ ምዕራፍ
 ያጋጠሙ ችግሮች
 የተወሰዱ እርምጃዎች ካለ ይገለፅ

You might also like