ልምድ.docx

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

እንዴት ማስተዋል ይሳነናል።

ሁልጊዜም ጠንካራና የተለየ ሀሳብ ይዞ የሚመጣ የአማራ ልጅ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ተቀባይነት አይኖረውም ቢኖረውም
በተለያዩ መንገዶች በወሬ ፕሮፓጋንዳ እንዲሸማቀቅ ከፖለቲካው እራሱን ዘወር እንዲያደርግ ይደረጋል በዚህ መንገድ
ካልተሳካ በተቀነባበረ ሴራ ዘብጥያ ይወርዳል ዘብጥያውም አዋጭ ከአልሆነ የጠመንጃ ሰለባ እንዲሆን ይፈረድበታል።አሁንም
ጀግናችነንና አዋቂያችነን መለየት የተሳነን መደገፍ ያለብንን የሚመርጥልን በአማራ ስም አክቲቪስት ነኝ የሚል እራሱን የደበቀ
የብአዴን ፖለቲከኛ ነው ይህም ከአልሆነ የአብይ መንግስት የአማራ ህዝብ የሚፈልገውን መሪ ነቅሎ!!ለእራሱ የሚመቸውን
እንደ አቶ ተመስገን አይነቱን አቤት ወደ የት የሚል ፈልጎ ይሾማል።
-ጀኔራል አሳምነው በአደባባይ የተገደለው ለምን ይመስልሀል??
-ዶ/ር አምባቸው መኮነን በጠራራ ፀሀይ የተገደለው ለምን ይመስልሀል??
-አቶ ዮሓንስ ቧያለው ከአማራ ፖለቲካ የተገለለው ለምን ይመስልሀል??
-አቶ ልደቱ አያሌውን እየተቀባበሉ ያለ ሀጢያቱ ከኢትዮጵያ ፖለቲካ እራሱን እንዲያገል ሀሳቡ እንዲዋጥ ተቀባይነት እንዲያጣ
የሚደረገው ለምንድን ነው??ከጌታቸው አሰፋ በላይ ሀጢያት አለበት??ከአቦይ ስብሀት በላይ ሀጢያት አለበት??ከኦነግ መሪ
ከዳውድ ኢብሳ በላይ ሀጢያት አለበት??ከነፍሰ በላው ጀዋር በላይ ሀጢያት አለበት??በርሀ ወረድኩ ብሎ የአማራን ልጅ
እንደ በግ አርዶ ኩላሊቱንና ልቡን ከሸጠው ብርሀኑ ቦንገር በላይ ሀጢያት አለበት??እስኪ መልሱልኝ የልደቱን ሀጢያት በየ
ጊዜው እንደዚህ መከራውን ለማብዛት ከፖለቲካው ለማግለል የሚቅበዘበዙት ለምንድን ነው??መልሱ አንድና አንድ ብቻ ነው
ሁሉም የተገደሉትም አሁንም ያሉት የአማራ አመራሮች አማራን ከፍ ለማድረግ ስለሚታትሩ ብቻ ነው።ልደቱም የፖለቲካ
ሴራውን መንጥሮ መነጣጥሮ ከእነሱ በተሻለ መንገድ ስለሚያውቅ የሀሳብ የበላይነትን ስለሚይዝባቸው ተናጋሪና የፖለቲካ
አዋቂ በመሆኑ ሁልጊዜም ከኢትዮጵያ ፖለቲካ እንዲገለል ይደረጋል።ልደቱ ትግሬ ቢሆን ዛሬ የት ነበር??ልደቱ ኦሮሞ ቢሆን
ዛሬ የት ላይ ነበር??ግን ልደቱ የአሳረኛው የተገፊው የአማራ ልጅ በመሆኑ ዛሬም ከ 17 አመት በሆላ ወደ ሆላ እየተመለሱ
ተልካሻ ሀሳብ እያነሱ ይኮንኑታል ምክኒያቱም ልደቱ አማራ ነው አማራ ወደፊት እንዲመጣ አይፈለግም!!የአማራ ብሄርተኛ
ልንረዳው የሚገባው ሁልጊዜም ጀግኖቻችነን ልንገብር አይገባም ሁሉንም ነገር በነፈሰበት መንፈስ ሳይሆን በተረጋጋና በሰከነ
መንፈስ ልናየውና ልናጤነው ይገባል።

ጥቂቶች ቆራጦች ያልተንበረከክነው፣


ነገ እልፍ እንሆናለን ታሪክ ምስክር ነው፡፡"

ብስለት ማለት
* ሰምቶ መቻልና ንቆ መተው ነው፡፡
*ለመጣላት አለመቸኮል ለመታረቅ ደግሞ አለመቀደም ነው፡፡
*የሰውን ደስታ መካፈል ሀዘኑንም መጋራት ነው፡፡
*በችግር ጊዜ ተስፋ አለመቁረጥ በሀዘንም አለመደንገጥ ነው፡፡
*በሰዎች ውድቀት አለመደሰት በዕድገታቸውም አለመመቅኘት ነው፡፡
*በሌላው አጥፊነት ያለመደሰት በራስ ንፅህና ያለመመካት ነወ፡፡

You might also like