Download as doc, pdf, or txt
Download as doc, pdf, or txt
You are on page 1of 2

ብሉ በርድ

ብሉ በርድ ት/ቤት

የ 4 ኛዉ ሩብ ዓመት አካባቢ ሳይንስ ወርክሽት ለ 4 ኛ ክፍል

ትዕዛዝ 1፦የሚከተሉትን ጥያቄዎች እዉነት ወይም ሀሰት በማለት መልሱ

1.ዕቃን የመግዛትና የመሸጥ የልዉዉጥ ሂደት ንግድ ይባላል።________

2.በኢትዮጵያ በርካታ የጎብኚ/የቱሪስት መስህቦች ይገኛሉ።_________

3.የኢትዮጵያ ቋንቋዎች በሦስት የቋንቋ ቤተሰቦች ይመደባሉ።________

4.ድሬዳዋ በዓለም ቅርስነት የተመዘገበች ከተማ ናት።_________

5.መልካም የርስበርስ ግንኙነት ደስተኛና ዉጤታማ ያደርጋል።________

6.ኢትዮጵያ የጥንታዊ ታሪክና የተለያየ ባህሎች ባለቤት ናት።________

7.ረጅም ዕድሜ ያስቆጠረ ማንኛዉም ዕቃ ቅርስ ይባላል።_________

ትዕዛዝ 2፦ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ ምረጡ

1.ከሚከተሉት አንዱ በዓለም ቅርስነት የተመዘገበ የኢትዮጵያ ቅርስ ነዉ።

ሀ. የኮንሶ መልክዓምድር ሐ. የጥያ ትክል ድንጋይ

ለ. የሐረር ግንብ መ. ሁሉም

2._______ጭስ አልባ ኢንዱስትሪ በመባል ይታወቃል።

ሀ. መጓጓዣ ሐ. ንግድ ለ. ቱሪዝም መ.ግብርና

3. ከሚከተሉት ዉስጥ ቁሳዊ ቅርስ የሆነዉን ለዩ።

ሀ. ሀዉልት ለ. እንቆቅልሽ ሐ. ጭፈራ መ. ተረት

4. ለዓለም ቅርስነት የተመዘገበ የኢትዮጵያ ተፈጥሮአዊ ቅርስ የቱ ነዉ?

ሀ. የአክሱም ሀዉልት ሐ.የላሊበላ አብያተ ክርስቲያን

ለ. የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ መ.የጎንደር አብያተ መንግስታት

5. ከሚከተሉት አንዱ በዜማ የታወቁ ኢትዮጵያ ናቸዉ።

ሀ. አለ ፈለገ ሠላም ለ. ቅዱስ ያሬድ ሐ. ዶ.ር አክሊሉ ለማ መ. አበበ ቢቂላ

6. ከሚከተሉት የቀለም አባት የሚባል ባለሞያ የቱ ነዉ?

ብሉ በርድ Page 1
ብሉ በርድ

ሀ. ፓይሌት ለ. ሐኪም ሐ. መሀንዲስ መ. መምህር

7. መልካም ማህበራዊ እሴቶች ከሚባሉት ዉስጥ የሚመደብ የቱ ነዉ?

ሀ.መረዳዳት ለ. እንግዳ መቀበል ሐ. ግግ መቧጠጥ መ. ሀ እና ለ

8. ከሴም ቋንቋ ምድብ ዉስጥ የሚመደበዉ የትኛዉ ነዉ?

ሀ. አማርኛ ለ.በርታ ሐ. ኦሮምኛ መ. ወላይትኛ

9. በሀዘን ጊዜ ሰዎች የሚረዳዱበት ባህላዊ ማህበራዊ ተቋም ምን ይባላል?

ሀ.እቁብ ለ. እድር ሐ. ደቦ መ. ወንፈል

10.በትግራይ ክልል የሚገኝ በዓለም አቀፍ ቅርስነት የተመዘገበዉ ቅርስ __________ይባላል።

ሀ. የሶፍዑመር ዋሻ ሐ. የአክሱም ሀዉልት ለ. የላሊበላ አብያተ ክርስቲያን መ.የኮንሶ


መልክዓምድር

ትዕዛዝ 3፦ለ ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ ስጡ

1. በዓይን የማይታይና የማይዳሰስ ቅርስ________________ይባላል።

2._________ባህላዊ የቁጠባ ዘዴ ነዉ።

3.እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ የሚታወቁት በምንድን ነዉ?

__________________

4. ሦስት የኮሮና ቫይረስ መከላከያ መንገዶችን ፃፉ።

ሀ.______________ ለ. ____________ ሐ.______________

አዘጋጅ፦መ/ር አዳሙ አለነ:0911130543

ቤት በመቆየት ራሳችንን ከ COVID_19 እንከላከል!!

ብሉ በርድ Page 2

You might also like