Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 3

በአብክመ የአዲስ አበባ የኢንቨስትመንትና ሌሎች የልማት ስራዎች ማስ/ጽ/ቤት

የግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የስድሰት ወር ዕቅድ

1. የሰው ኃይል አስተዳደርን በተመለከተ፣


1.1. በስራ ላይ ያሉ ሰራተኞችን ፋይል እንዲሞላ በማድረግ ማዳራጀትና በጥንቃቄ ማስቀመጥ፣
1.2. ክፍት የሆኑ መደቦችን በጀት መኖሩን በማረጋገጥ በቅጥር እዲሞሉ ማድረግ፣
1.3. የሰራተኛ ፋይል፣
1.4. አስፈላጊ የሆኑ ክፍት መደቦች * ጥናት በማካሄድ ጥያቄ በማቅረብ እዲሞሉ ማድረግ፣
1.5. ለሁሉም የስራ ክፍሎች የስራ መዘርዝሮችን በማደራጀት ለስራ ምቹ ማድረግ፣
1.6. የመስሪያ ቤቱን ስም የሚገልፅ ቦርድ፣የቢሮ በር መግለጫ ማዘጋጀት፣
1.7. የእያንዳንዱ የስራ ክፍል አቅጣጫ ጠቋሚ (ወዴት መሄድ ይፈልጋሉ ) ማዘጋጀት፣
1.8. የሰራተኛ መታወቂያ፣ የደረት ባጅ፣የጠረፔዛ ባጅ እና ቲተሮች እዲሞሉ ማድረግ ማሟላት፣
1.9. የሁሉም የጸ/ቤት ኃላፊዎች ቢሮ የእንግዳ መቀበያ ፋሲሊቲዎችን ማሞላት፣
1.10. የሰው ኃይል ቅጥር፣ደረጃ እድገት፣ዝውውር እና ሰራተኛ አስተዳደር አዋጆችን፣ \መመሪያዎችን፣
ሰርኩላሮችን እና የአሰራር ማንዋሎችን ማሟላትና ለሰራጠኞች ስልጠና መስጠት፣
1.11. ሌሎች የየጽ/ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጆችን፣መመሪያዎችን፣ሰርኩላሮችን እና የአሰራር ማንዋሎችን
ማሟላትና ለሰራጠኞች ስልጠና መስጠት፣
1.12. በስቨል ሰርቨስ መመሪያ መሰረት የሰራተኛ ውይይት ማስደረግ፣
1.13. ለአዲስ ሰራተኞች ክፍተትን ለመሙላት ስልጠናዎችንና ልምድ ልውውጦችን ማመቻቸትና ማከናወን፣
አዋጅ፣ደንብ፣ መመሪያ፣ ስርኩላሮችና የአሰራር ማንዋሎችን ማሟላት፣
1.14. በሀላፊና በዳሪክቶሬቱ የሚሰጡ ተጨማሪ ስራዎችን መስራት፣

2.ግዥ በተመለከተ

2.1. ቀሪ የግዥ ፍላጎቶችን በአዲስ መሰብሰብና በቂ በጀት መኖሩን በማረጋገጥ በሎት በመከፋፈል ግልፅ
ጨረታ ማውጣት፣
2.2. ለፑል አገልግሎት የሚውሉ የጋራ መጠቀሚያ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን መለየትና ግዥ
መፈፀም(የአዳራሽ ዕቃዎች፣የእንግዳ መቀበያ ፋሊቲዎች፣የመስተንግዶ ዕቃዎች፣የኮሊደር
ቴሌቪዥኖች፣ዲስፕሌዮች…) መግዛት
2.3. የተሸከርካሪ ጥገና ጋራጅን አወዳድሮ መለየት
2.4. የዘይትና የመኪና እጥበትን አወዳድሮ መለየት፣
2.5. የነዳጅ አጠቃቀምን በአቢሲኒያ ካርድ ማድረግ ገዝቶ ማቅረብ 5፣
2.6. ሁሉንም ግዥዎች እስከ ግንቦት 30/2011 ዓ.ም ማጠናቀቅ
2.7. ለግዥ ወጭ የተደረጉ ገንዘብን ወር ባልሞላ ገዜ ውስጥ መዝጋትና መጀመሪያ የወጣው ሳይዘጋ ሌላ
አለማውጣት፣
2.8. የግዥ አዋጆችን፣መመሪያዎችን፣ሰርኩላሮችን እና የአሰራር ማንዋሎችን አሞልቶ መያዝ፣
2.9. የሰራተኞች ካፌ/ክበብ መመስረት
I. ሁሉንም የፑል ሰራጠኞች ማወወያት
II. የሌሎች መስሪያ ቤቶች ተሞክሮ መውሰድ
III. የመጨረሻ የምስረታ ሃሳብ ማዘጋጀትና ተወያይቶ በማፅደቅ ስራ ማስጀመር
2.10. በሀላፊና በዳሪክቶሬቱ የሚሰጡ ተጨማሪ ስራዎችን መስራት፣
3. ፋይናንስ በተመለከተ፣
3.1. ጥቅም ላይ የዋለ በጀትን መመርመርና ቀሪ በጀቶችን ማሳወቅ ጥቅም ላይ እዲውሉ ማድረግ ያሉ
ጉድለቶችን ማሞለት፣
3.2. በየጊዜው የሚለቀቁ በጀቶችን የባንክ አድቨይስ በማምጣት ለተለቀቀላቸው መ/ቤቶች ማሳወቅ፣
3.3. የበጀት ዝውውሮችን መመርመርና ማስፈፀም
3.4. ተከፋይና ተሰብሳ ሂሳቦችን መለየትና ማወራርድ
3.5. የፋይናንስ መረጃዎችን በሶፍትና በሃርድ ኮፒ ማደራጀትና መጠበቅ፣
3.6. ሁሉንም የሂሳብ ስራዎች በህግና በመመሪያው መሰረት መፈፀም፣
3.7. IBEX ሲስተም መዘርጋት
3.8. የፋይናንስ አሰራር አዋጆችን፣ መመሪያዎችን፣ ሰርኩላሮችን እና የአሰራር ማንዋሎችን ማሟላት ፣
3.9. በሀላፊና በዳሪክቶሬቱ የሚሰጡ ተጨማሪ ስራዎችን መስራት፣
4. ንብረት አስተዳደር በተመለከተ፣
4.1. የንብረት ገቢና ወጪ ስራዎችን በአግባቡ ማከናዎን፣
4.2. የቢን ካርድ ምዝገባ ማስጀመር
4.3. የቋሚ ዕቃዎች የመለያ ኮድ/ባጅ መስጠት
4.4. የዕርጅና ቅናሽ ስሌት መስራት
4.5. የተሸከርካሪ ሰርቪስ ቅያር ስፔር ፓርቶችን ተከታትሎ ንበረት ክፍል ማስገባት
4.6. የሁሉም ሰራተኞችና የስራ ክፍሎች የንብረት አያያዝ ክትትልና ቁጥር ማድረግ
4.7. በሀላፊና በዳሪክቶሬቱ የሚሰጡ ተጨማሪ ስራዎችን መስራት፣
5. የተሸከርካሪ ስምሪት እንክብካቤ በተመለከተ፣
5.1. የተሸከርካሪዎች የህይወት ታሪክ ፋይል ማደራጀት፣
5.2. የነዳጅ አጠቃቀምን በአቢሲንያ ካርድ ማድረግና የነዳጅ ቁጥጥር ማድረግ፣
5.3. መኪኖች በወቅቱ ሰርቪስ እንዲደረጉ ማድረግ፣
5.4. የተሸከርካሪ ስምሪት መውጫ በማዘጋጀት ሁሉም መኪኖችን ካለመውጫ እዳይወጡ መቆጣጠር፣
5.5. ያለውን የተሸከርካሪ አጠቃቅም ጫና እና ክፍተት በመለየት ተጨማሪ ተሸከርካሪ መጠየቅ
5.6. የአግልግት አሰጣጥ ግምገማ ማድረግ
5.7. የኢንሹራንስ ጉዳዮችን ተከታሎ ማስፈ|ፀም
6. የፎቶ ኮፒና እግረኛ ፖስተኛ በተመለከተ፣
6.1. ቁጠባን መሰረት ያደረገ የፎቶ ኮፒ አገልግሎት መስጠት፣
6.2. የሚላኩ ደብዳቢዎችን ከፀሀፊዎች በመቀበል ወደሚላኩበት ቦታ ማድረስና መላክ መድረሱን
ማረጋገጥ፣
7. የፅዳትና ተላላኪ በተመለከተ፣
7.1. የቢሮዎችን ፅዳት በአግባቡ ማፅዳት ፣
7.2. ከቢሮ ውጪ ያሉ የኮሊደር እና የግቢ ፅዳት ተግባራን በመለየት ከሌሎች መ/ቤቶች ጋር
በማቀናጀት ፕሮግራም በማዘጋጀት ማጸዳት፣
7.3. ምን ጊዜም ግቢው ንፅህና ፅዱ እዲሆን ማድረግ፣
7.4. በሁሉም የስራ ክፍሎች ያሉ የመላላክን ስራ ማከናዎን፣

You might also like