Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 1

ሲያው ፕሬዚደንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገረው ተብሎ ፌስቡክ ላይ ሲቀባበሉት ሳይ ማለቱን እርግጥ ባልሆንም የመልእክቱ ጭብጥ

ስለተመቸኝ ትርጉሙን ጀባ ብያለሁ እንግሊዝኛው ከታች ተያይዟል


=====◆=====

ቭላድሚር ፑቲን እንዳለው :- "አፍሪካ ለአፍሪካዊያን የቀብር ቦታ ናት"

➤ አፍሪካዊ ሀብት ሲያፈራ የባንክ አካውንቱን ሲዊዘርላንድ ያደርጋል

➤ ህመም ሲሰማው ፈረንሳይ ሄዶ ይታከማል

➤ መዋለ-ነዋዩን ጀርመን ላይ ያፈሳል

➤ ከዱባይ ሸቀጡን ይሸቅጣል (ይገዛል)

➤ ቻይና ሄዶ ይመገባል

➤ ሮም ወይም በመካ ፀሎቱን ያደርሳል

➤ ልጆቹን በአውሮጳ ያስተምራል

➤ እርሱ ደግሞ በአውሮጳ ፣ በአሜሪካ ፣ በካናዳ.... ይዝናናል

➤ በመጨረሻም ሰው ሟች ነውና ይሞታል። ሲሞት ግን እትብቱ በተቀበረበት በእናት አገሩ በአፍሪካ ምድር ይቀበራል።

● አፍሪካ ለአፍሪካዊያን የቀብር ስፍራ ናት። የቀብር ስፍራን ማልማት እንዴት ይቻላል ?

ሲል ፑፒን ይጠይቃል

=====◆=====

RUSSIA PRESIDENT, Vladimir Putin Says: Africa Is A Cemetery For Africans

"When an African becomes rich, his bank accounts are in Switzerland. He travels to France for Medical treatment.

He invests in Germany. He buys from Dubai. He consumes Chinese. He prays in Rome or Mecca. His children study
in Europe. He travels to Canada, USA, Europe for tourism.

If he die, he will be buried in his native country of Africa.

Africa is just a cemetery for Africans. How could a cemetery be developed?"

~Putin Asks
See Translation

You might also like