Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 9

ፋልከን አካዳሚ

3rd term 1st week March 21-25 English One kg3


Reading Exercise
Article and opposite words
Article
a, an
Read and write the word with in article
a spoon an axe
a gun an ice-cream
a drum an ear
a flag an umbrella
Use article “a” for consonant
Use article “an” for vowel

Home work
Put ‘a’ or ‘an’
1. ox
2. cup
3. ink
4. fish
5. bell

Tick () correct words cross(x) incorrect


ፋልከን አካዳሚ

1. an car
2. a flower
3. a dog
4. an egg
5. an ox
Read the following opposite word.
Big x small Rich x poor
Long x short Yes x No
New x old True x False
Smooth x Rough Male x Female
Clean x dirty Up and Down
Boy x Girl Right x Left
Near x far
Home work
Write the apposite word.
1. Up
2. Yes
3. New
4. Rich
5. True
Dear parent help your child at Home HOW to read and write
ፋልከን አካዳሚ

የ3 ኛ ተርም የ KG 3 ተማሪዎች ከ 21 – 25 ባሉት ቀናት


ውስጥ በቤት ውስጥ የሚጠኑ የሚሰሩ መልመጃዎችየትምህርቱ አይነት
አካባቢ ሳይንስ

የትምህርቱ ርዕስ የእፅዋት ክፍሎች

 የእፅዋት ክፍሎች በሁለት ይከፈላሉ እነሱም

 የላይኛው ክፍል

 የታችኛው ክፍል

የላይኛው ክፍል የሚባሉት ቅጠል፣ ግንድ፣ አበባ ፍሬ ናቸው የታችኛው ክፍል


ስር ነው

 እፅዋት የራሳቸው የሆኑ ስራዎች አላቸው ፡፡

ቅጠል፡ ምግብ ያዘጋጃል በተጨማሪ የመተንፈሻ አካል ነው ፡፡


ግንድ፡ የተክሉን አቅፎ ደግፎ ይይዛል ፡፡
ስር፡ ማዕድንና ውሃ ከአፈር ውስጥ ይሳባል ፡፡
አበባ፡ የተክል መራቢያ ክፍል ነው፡፡
ፋልከን አካዳሚ

የቤት ስራ

ክፍት ቦታውን ሙሉ

1. የእፅዋት የታችኛው ክፍል ነው


2. ለተክሉ ምግብ ያዘጋጃል
3. ተክሉን አቅፎ ደግፎ ይይዛለ
4. የላይኛውን የእፅዋት ክፍል የሆኑትን ፃፉ
ፋልከን አካዳሚ

የ 3 ኛ ተርም የ KG 3 ተማሪዎች ከ 21 – 25 ባሉት ቀናት ውስጥ በቤት ውስጥ


የሚጠኑ የሚሰራ መልመጃዎች

የትምህርቱ አይነት አማርኛ

የትምህርቱ ርዕስ የህፃናት መብቶች

ህፃናት የራሳቸው የሆኑ የተለያዩ መብቶች አላቸው እነሱም፡፡

- ስም የማግኘት መብት

- የወላጅ ፍቅር የማግኘት መብት

- የማወቅና የመጠየቅ መብት

- መጠለያ የማግኘት መብት

- ህክምና የማግኘት መብት

- ምግብ የማግኘት መብት

- ትምህርት የማግኘት መብት

የቤት ስራ

የህፃናት መብት ከሚባሉት መካከል አራቱን ፃፉ


ፋልከን አካዳሚ

1.
2.
3.
4.

ውድ ወላጆች ልጆች መብቶቻቸውን እንዲያውቁና እንዲገነዘቡ ይንገሯቸው

የ 3 ኛ ተርም የ KG 3 ተማሪዎች ከ 21 – 25 ባሉት ቀናት ውስጥ በቤት ውስጥ


የሚጠኑ የሚሰራየትምህርቱ አይነት ሒሳብ

መልመጃዎች

ከ 80 – 90 ቁጥሮችን በፊደል እና በአሀዝ ማንበብ

80 ሰማንያ 86 ሰማንያ ስድስት

81 ሰማንያ አንድ 87 ሰማንያ ሰባት

82 ሰማንያ ሁለት 88 ሰማንያ ስምንት

83 ሰማንያ ሶስት 89 ሰማንያ ዘጠኝ

84 ሰማንያ አራት 90 ዘጠና

85 ሰማንያ አምስት

የቤት ስራ ተከታዩን ቁጥር ፃፉ

82
ፋልከን አካዳሚ

86

89

80

84

3rd term 1st week March 21-25 English 2 kg3

Number name 30 – 40

Reading Exercise

Thirty = 30

Thirty One= 31

Thirty Two = 32

Thirty Three = 33

Thirty Four = 34

Thirty Five = 35
ፋልከን አካዳሚ

Thirty Six = 36

Thirty Seven = 37

Thirty Eight = 38

Thirty Nine = 39

Forty = 40

Home Work

Match the following

A B

1. Thirty Three A. 37

2. Thirty Nine B. 30

3. Thirty Five C. 33

4. Forty D. 39

5. Thirty Seven E. 35

6. Thirty F. 40
ፋልከን አካዳሚ

You might also like