Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 34

ቅዱስ አብ አንድ ነው

አሐዱ አብ ቅዱስ
ቅዱስ ወልድም አንድ
አሐዱ ወልድ ቅዱስ
ነው
አሐዱ ዉእቱ
መንፈስ ቅዱስም
መንፈስ ቅዱስ
አንድ ነው

ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ

ቅዳሴ
ካ. እግዚአብሔር ምስለ ካ. እግዚአብሔር
ኵልክሙ ከሁላችሁ ጋራ ይሁን

ሕ. ምስለ መንፈስከ ሕ. ከመንፈስህ ጋራ

ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ

ቅዳሴ
እግዚኦ መሐረነ
አቤቱ ክርስቶስ ማረን
ክርስቶስ

፵፩ ጊዜ
፵፩ ጊዜ

ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ

ቅዳሴ
ዲ. እለ ውስተ ንስሓ ዲ. በንስሓ ውስጥ
ሀለዉክሙ አትሕቱ ያላችሁ ራሳችሁን
ርእሰክሙ ዝቅ ዝቅ አድርጉ

ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ

ቅዳሴ
ቁርባን ለሚቀበሉ የንስሓ ጸሎት
አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ርኵስት ከሆነች ከቤቴ ጠፈር
በታች ትገባ ዘንድ የሚገባኝ አይደለም። እኔ አሳዝኜሃለሁና በፊትህም ክፉ
ሥራ ሠርቻለሁና በአርኣያህና በአምሳልህ የፈጠረኸዉ ሥጋዬንና ነፍሴን
ትእዛዝህን በማፍረስ አሳድፌአለሁና ሥራም ምንም ምን የለኝምና።
ነገር ግን ስለ መፍጠርህና እኔን ለማዳን ሰዉ ስለ መሆንህ ስለ ክቡር
መስቀልህም ማሕየዊት ሰለ ምትሆን ስለ ሞትህ በሦስተኛው ቀን ስለ
መነሣትህም ጌታዬ ሆይ ከበደልና ከመርገም ሁሉ ከኃጢአትና ከርኵሰትም
ሁሉ ታነጻኝ ዘንድ እለምንሃለሁ እማልድሃለሁም።
የቅድስናህንም ምሥጢር በተቀበልሁት ጊዜ ለወቀሳ ለመፈራረጃ
አይሁንብኝ
ማረኝ ይቅርም በለኝ እንጂ። የዓለም ሕይወት ሆይ በርሱ የኃጢአቴን
ሥርየት
የነፍሴንም ሕይወት ስጠኝ እንጂ። በሁለት ወገን ድንግል በምትሆን
በወለደችህ
በእቤታችን በቅድስት
ቁልቢ ገብርኤልማርያም በመጠምቁ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተበዩሐንስም
ክርስቲያን ሳን ሆዜአማላጅነት
ካሊፎርንያ-ሥርዓተክቡራን
ቅዳሴ
አባታችን ሆይ! በሰማያት የምትኖር
ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ
ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን
የዕለት እንጀራችንን ስጠን ለዛሬ
በደላችንንም ይቅር በለን
እኛም የበደሉንን ይቅር እንድንል
አቤቱ ወደ ፈተና አታግባን
ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ
መንግሥት ያንተ ናትና
ኅይል ክብር ምስጋና ለዘለዓለሙ
አሜን!
ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ
ቅዳሴ
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ!
በመልአኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ሰላም እልሻለዉ
በሃሳብሽ ድንግል ነሽ በሥጋሽም ድንግል ነሽ
ያሸናፊ የእግዚአብሔር እናት ሆይ! ሰላምታ ለአንቺ
ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽ
የማኀፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነዉ
ፀጋን የተሞላሽ ሆይ! ደስ ይበልሽ
ልዑል እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነዉና ከተወደደዉ ልጅሽ
ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ
ይቅርታና ምህረትና ለምኝልን
ኃጢአታችንንም አስተስርይልን ለዘለዓለሙ
አሜን!
ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ
ቅዳሴ
እምአርዌ ነዓዊ
ከአዳኝ አውሬ አደራ
ተማኅፀነ
ጠብቂን። ስለ እናትሽ
በኪ በእንተ ሐና እምኪ
ሐና ስለ አባትሽም
ወኢያቄም አቡኪ
ኢያቄም አንድነታችንን
ማኅበረነ ዩም ድንግል
ድንግል ዛሬ ባርኪልን።
ባርኪ

ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ

ቅዳሴ
ማዕከለ ዛቲ ቅድስት
ቤተ በኅብስቱና ወይኑ
ይወርዳል
ክርስቲያኑ ይዌልጦሙ
መንፈሱ ወደ ሥጋዉና
በቅጽበት አባላተ
ደሙ በቅጽበት የተለየ
ክርስቶስ
ነፍሱ ይለወጣቸዋል
ይኩሉ በኃይለ ጥበቡ
በጥበቡ እርሱ።
መንክር ወዕፁብ ኪኑ።

ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ

ቅዳሴ
መዋዕያነ ዓለም
አንትሙ ዓለምን ድል የነሣችሁ
በብዙኅ ትዕግሥት በብዙ ትዕግሥት በፈጣሪ
ሰአሉ ፊት ቆማችሁ ለምኑልን
ቅድመ ፈጣሪ በኵሉ ቀንና ሌሊት ንሥሐ ሳንገባ
ሰዓት እንበለ ንሥሐ እንዳይወስደን ሞት።
ኪያነ ኢይንሥአ ሞት።

ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ

ቅዳሴ
በሰማይና በምድር
ቅዱሳነ ሰማይ ወምድር
የከበራችሁ የሥላሴ
ማኅበረ ሥላሴ አንትሙ ወገኖች
ዝክሩነ በጸሎትክሙ ናችሁ ስለ ማርያም
በእንተ ማርያም እሙ ብላችሁ
አስቡን በጸሎታችሁ
ተማኅፀነ ለክርስቶስ
በክርስቶስ በሥጋና ደሙ
በሥጋሁ ወበደሙ።
ተማጠንባችሁ።

ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ

ቅዳሴ
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ ክርስቶስ ማረን
፫ ጊዜ ፫ ጊዜ

------- -------
በእንተ ማርያም ሰለማርያም
መሐረነ ክርስቶስ ክርስቶስ ማረን
፫ ጊዜ ፫ ጊዜ

------- -------
ማርያም ሆይ!
ሆይ የልጅሽን
ሰአሊ ለነ ማርያም
ምሕረት ለምኝልን
ምሕረተ ወልዲኪ ይቅርታውን
ሣህሎ ይከፍለነ። ያደርግልን ዘንድ።
ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ
ቅዳሴ
ዘኢይትነገር ሀበኒ ከመ
የማይነገር ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
እንሣእ ለሕይወት ዘንተ ሦስት የምተሆን ይህን ሥጋና
ሥጋ
ደም ሕይወት ሊሆነኝ
ወደመ ዘእንበለ ኵነኔ። ሳይፈረድብኝ እቀበል ዘንድ
ሀበኒ ስጠኝ። በጌትነትህ እንድገለጽ
እግበር ፍሬ ዘያሠምረከ ደስ የሚያሰኝህን ፍሬ እሠራ
ከመ ዘንድ ስጠኝ የአንተንም ፈቃድ
አስተርኢ በስብሓቲከ እየሠራሁ እኖርልህ ዘንድ
ወእሕየዉ ስጠኝ።
ለከ እንዘ እገብር ዘዚኣከ በማመን አባት ብዬ እጠራሃለሁ
ፈቃደ። በተአምኖ እጼዉዐከ መንግሥትህንም እጠራለሁ
አቤቱ
አብ ወእጼወዕ መንግሥተከ
ስምህ በኛ ላይ ይመስገን።
ይትቀደስ እግዚኦ ስምከ
ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ
ቅዳሴ
ምስጉን ክቡር የምትኖን
እስመ ኃያል አንተ
ኃይል አንተ ነህና
እኵት ወስቡሕ ወለከ
ለአንተ
ስብሐት ለዓለመ ዓለም
ክብር ይገባሃል ዘላለሙ

ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ

ቅዳሴ
አቡነ ዘበሰማያት በሰማይ ያለህ አባታችን
ኢትብአነ እግዚኦ ሆይ አቤቱ ወደ ፈተና
ውስተ መንሱት። አታግባን።

ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ

ቅዳሴ
አባታችን ሆይ! በሰማያት የምትኖር
ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ
ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን
የዕለት እንጀራችንን ስጠን ለዛሬ
በደላችንንም ይቅር በለን
እኛም የበደሉንን ይቅር እንድንል
አቤቱ ወደ ፈተና አታግባን
ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ
መንግሥት ያንተ ናትና
ኅይል ክብር ምስጋና ለዘለዓለሙ
አሜን!
ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ
ቅዳሴ
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ!
በመልአኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ሰላም እልሻለዉ
በሃሳብሽ ድንግል ነሽ በሥጋሽም ድንግል ነሽ
ያሸናፊ የእግዚአብሔር እናት ሆይ! ሰላምታ ለአንቺ
ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽ
የማኀፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነዉ
ፀጋን የተሞላሽ ሆይ! ደስ ይበልሽ
ልዑል እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነዉና ከተወደደዉ ልጅሽ
ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ
ይቅርታና ምህረትና ለምኝልን
ኃጢአታችንንም አስተስርይልን ለዘለዓለሙ
አሜን!
ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ
ቅዳሴ
Mailing Address: Kulbi Gabriel EOTC | P. O. Box 26430 | San Jose, CA 95159

Website: www.kulbigabriel.org | Email: info@kulbigabriel.org

አሁን ግን ክርስቶስ
ላንቀላፉት በዅራት ሆኖ
ከሙታን ተነሥቶአል።1 ቶሮ 15 ፣ 20
ካህን ሕዝብ

ትርጉም

ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ

ካሊፎርንያ ሥርዓተ
ቅዳሴ
ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ
ቅዳሴ
የሐዋርያት
ቅዳሴ

የአባቶቻችን የሐዋርያት የቁርባን ምስጋና።

የጸሎታቸዉ በረከት በጳጳሳቱ እንዲሁም

በሁላችንም ላይ ይደር አገራችችንን
ኢትዮጵያን ይጠብቃት ለዘላለሙ
አሜን!
አሜን

የዕለቱ ቅዳሴ

ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ

ቅዳሴ
የሐዋርያት
ካ. እግዚአብሔር ምስለ ቅዳሴ
ካ. እግዚአብሔር
ኵልክሙ
ከሁላችሁ ጋራ ይሁን
ሕ. ምስለ መንፈስከ
ሕ. ከመንፈስህ ጋራ
ካ. አእኵትዎ ለአምላክነ
ካ. አምላካችንን አመስግኑት
ሕ. ርቱዕ ይደሉ
ሕ. እውነት ነዉ ይገባል
ካ. አልዕሉ አልባቢክሙ
ካ. ልቡናችሁን ከፍ ከፍ አድርጉ
ሕ. ብነ ኀበ
እግዚአብሔር ሕ. በአምላካችን
እግዚአብሔር ዘንድ አለን።
አምላክነ
ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ
ቅዳሴ
የሐዋርያት
ቅዳሴ

ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ

ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
ፍጹም አሸናፊ
እግዚአብሔር ጸባዖት
እግዚአብሔር
ፍጹም ምሉዕ ሰማያተ
የጌትነትህ ምስጋና
ወምደረ ቅድሳተ
በሰማይና በምድር
ስብሐቲከ
የመላ ነው

ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ

ቅዳሴ
የሐዋርያት
ቅዳሴ
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ አቤቱ በመንግሥትህ
መንግሥትከ አስበን
ተዘከረነ እግዚኦ ኦሊቅ አቤቱ ሊቅ ሆይ
በውስተ መንግሥትከ በመንግሥትህ አስበን
ተዘከረነ እግዚኦ በዉስተ አቤቱ በጌትነትህ አስበን
መንገሥትከ ቅዱስ በሚሆን በዕፀ
በከመ ተዘከርኮ ለፈያታዊ መስቀል ላይ ሳለህ
ዘየማን እንዘ ሀሎከ ዲበ ፈያታዊ ዘየማንን
ዕፀ መስቀል ቅዱስ እንዳሰብከው

ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ

ቅዳሴ
የሐዋርያት
ቅዳሴ

ነአምን ከመ ዝንቱ እናምናለን ይህ እርሱ

ዉእቱ በአማን እንደ ሆነ በእዉነት
ነአምን እናምናለን

ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ

ቅዳሴ
የሐዋርያት
ቅዳሴ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እናምናለን
ነአምን ወንትአመን እንታመንማለንም።
ንሴብሐከ ኦ እግዚእነ ጌታችን አምላካችን
ወአመላከነ ከመ ሆይ
እናመሰግንሃለን። ይህ
ዝንቱ ውእቱ እርሱ እንደ ሆነ
በአማን ነአምን በእዉነት
እናምናለን።

ንዜኑ ሞተከ እግዚኦ አቤቱ ሞትህንና ቅድስት
ወትንሣኤከ ቅድስተ ትናሣኤህን እንነግራለን
ነአምን ዕርገተከ ዕርገትህንና ዳግመኛም
ወዳግመ ምጽአተከ መምጣትህን እናምናለን
ንሴብሐከ እናመሰግንሃለን
ወንትአመነከ እናምንሃለንም ጌታችንና
ንስእለከ አምላካችን ሆይ
ወናስተበቊዐከ ኦ እንለምንሃለን
እንማልድሃለንም።
እግዚእነ ወአምላክነ

ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ

ቅዳሴ
የሐዋርያት
ቅዳሴ

አሜን አሜን
እግዚኦ መሐረነ አቤቱ ማረን
እግዚኦ መሐከነ አቤቱ ራራልን
እግዚኦ ተሣሃለነ አቤቱ ይቅር በለን

ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ

ቅዳሴ
የሐዋርያት
ዲ. በኵሉ ልብ ቅዳሴ ዲ. በፍጹም ልብ
ናስተበቊዖ አምላካችንን
ለእግዚአብሔር እግዚአብሔርን
አምላክነ ኀብረተ እንማልደው። ያማረ
መንፈስ የመንፈስ ቅዱስን አንድነት
ቅዱስ ሠናየ ከመ ይሰጠን ዘንድ
ይጸግወነ
ሕ. በፊት እንደ ነበረ
ሕ. በከመ ሀሎ ህልወ
ለዘላለሙ ለልጅ ልጅ
ወይሄሉ ለትዉልደ
ይኖራል
ትዉልድ ለዓለመ ዓለም
ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ
ቅዳሴ
የሐዋርያት
ቅዳሴ

ሀበነ ንኀበር በዘዚአከ የአንተ በሚሆን በመንፈስ

መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ አንድ እንሆን ዘንድ
መሆንን ስጠን በዚህም
ወፈውሰነ በዝንቱ
ጵርስፎራ (በሥጋዉ በደሙ)
ጵርስፎራ ከመብከ አድነን።
ንሕየው ዘለኵሉ ለዓለሙ ሁሉ በምትሆን
ዓለም ወለዓለመ በአንተ ለዘላለሙ ሕያዋን
ዓለም እንሆን ዘንድ።

ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ

ቅዳሴ
የሐዋርያት

ቡሩክ ስሙ የእግዚአብሔር ስም
ለእግዚአብሔር ምስጉን ነዉ።
ወቡሩክ ዘይመጽእ በእግዚአብሔር ስመ
የሚመጣዉም
በስመ እግዚአብሔር ምስጉን ነዉ።
ወይትባረክ ስመ የጌትነቱም ስም
ስብሐቲሁ ይመስገን
ለይኩን ለይኩን ይሁን ይሁን
ቡሩከ ለይኩን የተመሰገነ ይሁን።
ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ
ቅዳሴ
የሐዋርያት
ቅዳሴ

ፈኑ ጸጋ የመንፈስ ቅዱስን
መንፈስ ቅዱስ ጸጋ
ላዕሌነ ላክልን

ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ

ቅዳሴ
የሐዋርያት
ቅዳሴ

ዲ. ለጸሎት ተነሡ
ዲ. ተንሥኡ ለጸሎት
ሕ. አቤቱ ይቅር በለን
ሕ. እግዚኦ ተሣሀለነ

ካ. ሰላም ለሁላችሁ
ካ. ሰላም ለኵልክሙ
ይሁን
ሕ. ምስለ መንፈስከ
ሕ. ከመንፈስህ ጋራ

ቁልቢ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሳን ሆዜ ካሊፎርንያ-ሥርዓተ

ቅዳሴ

You might also like