Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 14

በመንግስት ድጋፍ ካናዳ ስደተኞችን መልሶ የማቋቋም

GAR
ፕሮግራም
ስደተኞችን ካናዳ መልሶ ማቋቋም
ጠቃሚ መረጃ

እርስዎ ካናዳ መጥተው ኑሮዎን መመስረት ይፈልጋሉ:: የካናዳ መንግስት ባለስልጣናትም


ማመልከቻዎትን ተቀብለው ማድረግ ያለባቸውን የመጀመሪያ ደረጃ ግምገማ አጠናቀዋል:: አሁን
ከዚህ የሚቀጥለው ሂደት ምን እንደሆነ ለማወቅ ያሰቡ ይሆናል:: የእርስዎን የስደተኝነት ጥያቄ
ተቀብሎ ለካናዳ ነዋሪነት ማመልከት እንደሚችሉ ውሳኔ ላይ መደረሱ በራሱ በመልሶ መቋቋም ሂደቱ
ላይ በጣም ወሣኝ እርምጃ ሲሆን የመጨረሻው የውሳኔ ደረጃ ግን አይደለም::

ይህ ሰነድ ማመልከቻዎትን በተመለከተ ቀጣዮቹ ሂደቶች ምን እንደሚሆኑ የሚያሳይና


ስለካናዳም አንዳንድ ግንዛቤ የሚሰጥ መረጃን ያካትታል::
Ci44-20/2019Amh-PDF
978-0-660-32874-4
2627-11-2019
በመንግስት የሚደገፍ የስደተኞች ፕሮግራም

በመንግስት በሚደገፈው የስደተኞች ፕሮግራም አማካኝነት ካናዳ የመኖር ዕድል ሊኖርዎት ይችል ይሆናል:: ይሄም
የሚያመላክተው ካናዳ እርስዎን በስደተኝነት ተቀብላ ነዋሪ እንድታደርግዎ በተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ የስደተኞች
ኮሚሽን ወይንም በሌላ ስደተኞችን የሚደለድል ወይንም የሚጠቁም ድርጅት አማካኝነት መጠየቋን ነው::

ማመልከቻዎ ተቀባይነት ካገኘ ለመጀመሪያው ዓመት የካናዳ ኑሮዎ የሚያስፈግዎትን የገንዘብ ድጋፍ ከካናዳ ፌደራል
መንግስት ወይንም የኪውቤክ ክፍለሀገር መንግስት ያገኛሉ:: ወጭያቸው በካናዳ መንግስት የሚሸፈንና ለአዲስ ካናዳ
መጪዎች የሚሰጡ የተለያዩ ድጋፎችን አገልግሎት ሰጪ በመባል በሚታወቁ ድርጅቶች አማካኝነት ያገኛሉ:: የእነኚህ
አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ፍላጎትም የካናዳ ሕይወትዎን በተሳካ ሁኔታ መቀጠል እንዲችሉ ድጋፍ ማድረግ ነው::

የማመልከቻው ሂደት ስርዓት - ቀጣይ አርምጃዎች


• እርስዎና ቤተሰብዎ ወደ ካናዳ ከመምጣታችሁ በፊት የጤና ምርምራ ማድረግ ይኖርባችኋል፡፡

• የምረመራውንና ሌሎችም ካናዳ ከመሄድዎ በፊት የሚያስፈልግዎትን አንዳንድ የህክምና አገልግሎቶች ወጪ የካናዳ
መንግስት ይሸፍናል::

• እርስዎና ቤተሰብዎ ወደ ካናዳ ከመምጣታችሁ በፊት የጤና ምርምራ ማድረግ ይኖርባችኋል፡፡

• የምረመራውንና ሌሎችም ካናዳ ከመሄድዎ በፊት የሚያስፈልግዎትን አንዳንድ የህክምና አገልግሎቶች ወጪ የካናዳ
መንግስት ይሸፍናል::

• ቃለ መጠይቅ ከተደረገልዎት በኋላ የጤና ምርመራ እንዲያደርጉ ሳይጠየቁ ብዙ ወራት ሊወስድ ይችላል:: የጤና
ምርመራዎን ያላጠናቀቁ ከሆነ ተጨማሪ መረጃ በመያዝ የአለም ዓቀፉ የሰዎች ፍልሰት ድርጅት (አይኦኤም/IOM)
ወይንም የካናዳ የኢሚግሬሽን ስደተኞችና ዜግነት መስሪያቤት ከእርስዎ ጋር ግንኙነት ያደርጋሉ::

• ከወንጀል ነፃ መሆንዎትንና ለካናዳ የሰላም ስጋት እንደማይሆኑ ለማረጋገጥ ሲባል ምርመራ የማድረግ ግዴታ
ይኖርብዎታል:: ይህን ማድረግዎ ምንም ከባድ ወንጀል ፈፅመው እንደማያውቁና ወደፊትም ለካናዳ ደህንነት ስጋት
እንደማይሆኑ ያረጋግጣል::

• የካናዳ ባለስልጣናት ማመልከቻዎትን በመመርመር የሕክምና፣ የደህንነትና፣ የወንጀል ምርመራዎችን ማለፍዎትን


ያረጋግጣሉ። እርስዎ ግን እስካልተጠየቁ ድረስ ምንም ተጨማሪ መርጃ መስጠት አይኖርብዎትም::

• የሕክምና፣ የደህንነትና፣ የወንጀል ምርመራዎችን ማለፍ ሳይችሉ ከቀሩ ካናዳ በነዋሪነት ለመምጣት ላይመረጡ
ይችላሉ::

• የሕክምና፣ የደህንነትና፣ የወንጀል ምርመራዎችን ካለፉ ደግሞ እርስዎና ቤተሰብዎ ወደ ካናዳ ለመምጣት
ለምታደርጉት ዝግጅት እገዛ እንዲያደርጉላችሁ ካናዳ የአለም ዓቀፍ የሰዎች ፍልሰት ድርጅትን (አይኦኤም) ወይንም ሌላ
ድርጅትን ትጠይቃለች::

• ወደ ካናዳ ከመሄድዎት በፊት በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚረዳ መረጃ የሚሰጥበት ዝግጅት ላይ በነፃ እንዲሳተፉ
የሚጋብዙ አንዳንድ ሀገሮች አሉ:: ይህም የነፃ ዝገጅት “በውጪ አገር ካናዳን ማስተዋወቂያ ዝግጅት” በመባል
ይታወቃል። የዚህን ዝግጅት ወጪ የሚሸፍነው የካናዳ መንግስት ሲሆን ዝግጅቱን የሚያስተባብረውና የሚያቀርበው
ደግሞ የአለም ዓቀፍ የሰዎች ፍልሰት ድርጅት (አይኦኤም) ይሆናል። እርስዎ ባሉበት ሀገር ይሄ ዕድል ካለ በዝግጅቱ
ቢሳተፉ ስለካናዳ አጠቃላይ ግንዛቤ እንዲኖርዎት ከማድረግ ባሻገርም ካናዳ ከደርሱ በኋላ ተመቻችተው መኖር ይችሉ
ዘንድ የሚያግዙዎትንና ሊያገኙ ስለሚችሏቸው አግልግሎቶች ጠቃሚ መርጃ ያገኙበታል።

2
ጉዞ ወደ ካናዳ
• ሁሉንም ምርመራዎች ካለፉና ሰነዶችዎ ከተዘጋጁ በኋላ ወደ ካናዳ
ለሚያደርጉት ጉዞ አስፈላጊው ዝግጅት ይከናወናል::

• አንዳንድ ሀገሮች ለሀገር መውጭያ ቪዛ ክፍያ ያስከፍላሉ:: እርስዎ ያሉበት


ሀገርም ይህን ክፍያ የሚጠይቁ ከሆነ ክፍያውን መክፈል የእርስዎ ግዴታ
ነው:: ነገርግን የአለም ዓቀፍ የሰዎች ፍልሰት ድርጅት (አይኦኤም) ጉዳዩን
በማስፈፀም በኩል ሊያግዝዎት ይችላል::

• ፓስፖርት ወይንም ሌላ ሕጋዊ የመጓጓዣ ሰነድ የሌለዎት ከሆነ ወደ ካናዳ


መሄድ የሚያስችልዎትን ሰነድ የካናዳ መንግስት ይሰጥዎታል::

• ወደ ካናዳ የሚጓዙበትን ወጪ መሸፈን የሚችል ገንዘብ የካናዳ መንግስት


በብድር መልክ ይመድባል::

• ይህም ገንዘብ ብድር ስለሆነ ሙሉውን ዕዳ ለካናዳ መንግስት እንደ እዳው ክብደት ከሶስት አስከ ስምንት ዓመት ባለ ጊዜ
ውስጥ ጨርሰው መክፈል ይኖርብዎታል::

• የእዳውን ክፍያ ካናዳ በገቡ አንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ መጀመር ይኖርብዎታል::

• ወደ ካናዳ ጉዞዎን ሲያደርጉ አውሮፕላን ማረፊያ መድረስ እንዲችሉ ከዛም በኋላ ከኢምግሬሽን ባለስልጣናት ጋር
ለሚኖርዎት ጥያቄና መልስ እገዛ ያገኛሉ::

• የመጨረሻ መዳረሺያዎ የሆነው የካናዳ ከተማ መድረስ በጣም ረጅም ጊዜ የሚወስድ ሊሆን ይችላለ:: አውሮፕላን
ማረፊያና አውሮፕላን ውስጥ ለምግብ መክፈል ሊኖርብዎት ስለሚችል ሊበሉት የሚችሉትን ትንሽ ምግብ መያዝ
አይዘንጉ::

3
ካናዳ ሲደርሱ

• መጀመሪያ ካናዳ ደርሰው ከአውሮፕላን ሲወርዱ የአገልግሎት ሰጪ


መስሪያቤት ሰራተኛ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ከአስተርጓሚ ጋር በመሆን
ይቀብሉዎትና ወደ ካናዳ ለመግባት የሚያስፈልግዎትን የኢሚግሬሽን
ጥያቄ በመመለስና ቅፅ በመሙላት ያግዙዎታል::
• መኖሪያዎ ወደሆነው ከተማ ለመዝለቅ ሌላ የአውሮፕላን በረራ ማድረግ
ካለብዎት ደግሞ እነኝህ ሰዎች ቀጥሎ ምን ማድረግ እንዳለብዎት
ያግዙዎታል:: ቀጣዩን አውሮፕላን ለመያዝ ረጅም ጊዜ የሚያስጠብቅዎት
ከሆነ ደግሞ ምግብና የበረራው ሰዓት እስኪደርስ የሚተኙበት ስፍራ
ያዘጋጁልዎታል::
• የመጨረሻ መዳረሻ ከተማዎ ደርሰውም ከሆነ በአካባቢው ያለ
አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ሰራተኞች አውሮፕላን ማረፊያው ድረስ
በመምጣት እርስዎን ለመቀበል ስለሚጠብቁ መጀመሪያ የተቀበሉዎት
ሰዎች ከእነርሱ ጋር ያገናኙዎታል::

• የሚቀበሉዎት የአገልግሎት ሰጪ ድርጅት ሰራተኞችም የሚያርፉበት የእንግዳ መቀበያ ቤት ወይም ሆቴል ወይንም
የመኖሪያ አፓርትመንት ይሰጡዎታል::
• አንዳንድ ጊዜ በዘላቂነት የሚኖሩበት ስፍራ ተገኝቶ እስኪገቡ ድረስ ለጥቂት ቀናት ወይንም ሳምንታታ በጊዜያዊነት
የሚቆዩበት ስፍራ ሊሰጥዎት ይችላል::

• የአገልግሎት ሰጪ ድርጅት ሰራተኞች በመንግስት የሚደረግልዎትን የገንዘብ ድጋፍ በመጠቀም ልብስና ምግብ
መግዛት እንዲችሉ እገዛም ያደርጉልዎታል:: በተጨማሪም የክረምት አልባሳትም ሊሰጥዎ ይችል ይሆናል::
• የአካባቢው አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ሰራተኞች የሚከተለውን ለማድረግ እገዛ ያደርጉልዎታል:

o የሚኖሩበት ክፍለሀገር የሚሰጠውን የጤና አገልግሎት ማግኘት እንዲችሉ ማመልከቻ ማስገባት፣


o የቤተሰብ ህክምና ዶክተርና የጥርስ ሀኪም ማግኘት፣
o የትምህርት ስርዓቱን የሚገልፅ መረጃ ማግኘትና ልጆችዎትን ትምህርትቤት ለማስመዝገብ ድጋፍ ማድረግ፣
o ቅፆችንና ማመልከቻዎችን መሙላት፣
o የንግግር አስተርጓሚና የጽሁፍ ተርጓሚ ማግኘት፣
o ከእርሶ ጋር ተመሳሳይ ፍላጎት ያላቸውን ሰዎች መፈለግና ማገናኘት፣
o የባንክና የህዝብ መጓጓዣ አጠቃቀም፣
o አርስዎና ቤተሰብዎ የሚያስፈልጓችሁን ነገሮች መገምገምና በሚኖሩበት አካባቢ ለሕዝብ አገልግሎት
ከሚሰጡ ድርጅቶች ጋር ማገናኘትና፣
o የቋንቋ ብቃቶትን ማጎልበትና ለስራ ዝግጁ እንዲሆኑ ማገዝን የመሳሰሉ አግልግሎቶች::

አዲስ ሕይወት በካናዳ መመስራት ይችሉ ዘንድ መንግስት የመቋቋሚያ ድጋፍ ያደርግልዎታል:: ይሁን እንጂ ስለዚህ
ስለሚያገኙት ድጋፍ መጠን የተጋነነ ግምት እንዳይኖርዎት ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል::

የካናዳ ኑሮዎት የተሳካ እንዲሆንልዎት በትጋት ለመስራት መዘጋጀት ይኖርብዎታል::

ከመንግስት የሚያገኙት የገንዘብ ድጋፍ የሚቆየው ካናዳ ከገቡበት ቀን ጀምሮ አንድ አመት ላልበለጠ ጊዜ ሲሆን ዓመቱ
ከመሙላቱ በፊት እራስዎትንና ቤተሰብዎትን ለመደገፍ የሚችሉበት ሁኔታ ካገኙ ከመንግስት የሚያገኙት የገንዘብ ድጋፉ
ይቋረጣል:: ካናዳ መጥተው አንድ ዓመት ከሞላዎት በኋላ ግን እራስዎትንና ቤተሰብዎትን መደገፍ የእርስዎ ሀላፊነት
ነው::

4
ከቤተሰብዎ ጋር የካናዳ ሕይወትዎን መጀመር

ከቤተሰብዎ
እርስዎና ጋር የካናዳ
የትዳር ጓደኛዎ፣ በእርስዎሕይወትዎን
ስር የሚተዳደሩመጀመርልጆች፣ በእርስዎ ስር
የሚተዳደሩ ማንኛቸውም ልጆች ደግሞ ልጅ ካላቸው እነሱንም ጨምሮ
በአንድ
እርስዎናየኢሚግሬሽን
የትዳር ጓደኛዎ፣ ቅጽበእርስዎ
ላይ በማመልከት አንድ ላይ
ስር የሚተዳደሩ ልጆች፣ካናዳበእርስዎ
መምጣት ስር
ትችላላችሁ::
የሚተዳደሩ ማንኛቸውም ልጆች ደግሞ ልጅ ካላቸው እነሱንም ጨምሮ
በአንድ የኢሚግሬሽን ቅጽ ላይ በማመልከት አንድ ላይ ካናዳ መምጣት
ወደ ካናዳ ከመጓዝዎ በፊት በጋብቻ ሁኔታዎ ላይ ምንም አይነት ለውጥ
ትችላላችሁ::
ካለ (ለምሳሌ ቢያገቡ ወይም ቢፈቱ) ወይም ልጅ ቢወልዱ ለተባበሩት
መንግስታት ከፍተኛ የስደተኞች
ወደ ካናዳ ከመጓዝዎ በፊት በጋብቻኮሚሽንና
ሁኔታዎ(ዩኤንኤችሲአር/UNHCR)
ላይ ምንም አይነት ለውጥ
ለካናዳ
ካለ (ለምሳሌ ቢያገቡ ወይም ቢፈቱ) ወይም ልጅአለብዎት::
የስደተኞች ጉዳይ ባለስልጣን ማሳወቅ ይህን
ቢወልዱ ለተባበሩት
የሚያደርጉትም
መንግስታት ከፍተኛ አዲሶቹ የቤተሰብዎ
የስደተኞች አባላት(ዩኤንኤችሲአር/UNHCR)
ኮሚሽንና በእርስዎ የኢሚግሬሽን
ማመልከቻ እንዲካተቱ
ለካናዳ የስደተኞች ጉዳይለማስቻል
ባለስልጣንነው::
ማሳወቅ አለብዎት:: ይህን
የሚያደርጉትም አዲሶቹ የቤተሰብዎ አባላት በእርስዎ የኢሚግሬሽን
ካናዳ
ማመልከቻመኖርእንዲካተቱ
የሚፈልጉትለማስቻልከሙሉ ቤተሰብዎ
ነው:: ጋር መሆኑን ለካናዳ
ባለስልጣናት ማሳወቅ በጣም አስፈላጊ ነው:: ወደ ካናዳ ከመሄድዎ
በፊት ስለባለቤትዎና
ካናዳ መኖር የሚፈልጉት ልጆችዎ
ከሙሉ ለካናዳ ባለስልጣናት
ቤተሰብዎ ጋር መሆኑንያላሳወቁ ከሆነ
ለካናዳ
ካናዳ ከገቡ በኋላ
ባለስልጣናት ወደ እርስዎ
ማሳወቅ በጣም ዘንድ
አስፈላጊማምጣት (ስፖንሰር
ነው:: ወደ ማድረግ)
ካናዳ ከመሄድዎ
ቢፈልጉ አይችሉም:: ልጆችዎ ለካናዳ ባለስልጣናት ያላሳወቁ ከሆነ
በፊት ስለባለቤትዎና
ካናዳ ከገቡ በኋላ ወደ እርስዎ ዘንድ ማምጣት (ስፖንሰር ማድረግ)
ዘመዶች ወይም የቅርብ ጓደኞች ካናዳ ያሉዎት ከሆነና ከእነርሱ ጋር በቅርበት መኖር የሚፈልጉ ከሆነ ይህንኑ
ቢፈልጉ አይችሉም::
ለዩኤንኤችሲኣርና/UNHCR ለካናዳ ባለስልጣናት ያሳውቁ:: ካናዳ በተቻለ መጠን ስደተኞቹ የሚያውቋቸው ሰዎችን
ድጋፍ
ዘመዶች በሚያገኙበት
ወይም የቅርብ ማኅበረሰብ
ጓደኞችአካባቢ ለማኖርከሆነና
ካናዳ ያሉዎት ጥረት ከእነርሱ
ታደርጋለች::
ጋር በቅርበት መኖር የሚፈልጉ ከሆነ ይህንኑ
ለዩኤንኤችሲኣርና/UNHCR ለካናዳ ባለስልጣናት ያሳውቁ:: ካናዳ በተቻለ መጠን ስደተኞቹ የሚያውቋቸው ሰዎችን
ምናልባት “አብሮዎትማኅበረሰብ
ድጋፍ በሚያገኙበት የሌለ” ጥገኛ የቤተሰብ
አካባቢ ለማኖርአባል እንዳለዎት
ጥረት በማመልከቻዎት ጠቅሰው ሊሆን ይችላል:: ይህን አድርገው
ታደርጋለች::
ከሆነ አንዴ ካናዳ ከገቡ በኋላ ይህን የቤተሰብ አባል “የአንድ ዓመት የእድል መስኮት” በመባል በሚታወቅ ፕሮግራም
ምናልባት “አብሮዎት
አማካኝነት ወደ ካናዳ የሌለ”
ማምጣት ጥገኛይችላሉ::
የቤተሰብ ካናዳ
አባልበገቡ አንድ ዓመት
እንዳለዎት ባልበለጠ ጊዜ
በማመልከቻዎት ውስጥ የትዳር
ጠቅሰው ጓደኛዎ፣ ይህን
ሊሆን ይችላል:: ጥገኛአድርገው
ልጆች፣
የእርስዎ
ከሆነ አንዴጥገኛካናዳየሆኑ
ከገቡ ልጆችዎት ልጆች፣
በኋላ ይህን ወደ ካናዳ
የቤተሰብ “የአንድ ዓመት የእድል
አባልእንዲመጡልዎት ማመልከት ይችላሉ::
መስኮት” በመባል ይህን ማድረግፕሮግራም
በሚታወቅ የሚችሉት ግን
ወደ ካናዳ ከመጓዝዎ
አማካኝነት ወደ ካናዳበፊት
ማምጣት እነኚህ ጥገኞችዎት
ይችላሉ:: በሙሉ
ካናዳ በገቡ በማመልከቻዎት
አንድ ዓመት ባልበለጠ ላይጊዜ
የተመዘገቡ ከሆኑ ብቻ
ውስጥ የትዳር ነው::ጥገኛ ልጆች፣
ጓደኛዎ፣
የእርስዎ ጥገኛ የሆኑ ልጆችዎት ልጆች፣ ወደ ካናዳ እንዲመጡልዎት ማመልከት ይችላሉ:: ይህን ማድረግ የሚችሉት ግን
ሌሎች
ወደ ካናዳየቤተሰብ
ከመጓዝዎአባሎችበፊት ለምሳሌ
እነኚህወላጆች፣
ጥገኞችዎት አያቶች፣
በሙሉ ወንድሞችና እህቶች፣ላይ
በማመልከቻዎት በግላቸው
የተመዘገቡለካናዳ
ከሆኑነዋሪነት ማመልከቻ
ብቻ ነው::
ማስገባት ይኖርባቸዋል:: አርስዎ አንዴ ካናዳ ነዋሪ ከሆኑ በኋላ የተወሰነ ቅድመ ሁኔታዎችን ካሟሉ የቤተስብ አባልዎ
የሆኑ
ሌሎችሰዎችን
የቤተሰብ ለማስመጣት
አባሎች ለምሳሌማመልከት ይችላሉ::
ወላጆች፣ በሁለቱም
አያቶች፣ መንገድእህቶች፣
ወንድሞችና ቢሆን እነኚህን
በግላቸው የቤተሰብ አባላት ወደ
ለካናዳ ነዋሪነት ካናዳ
ማመልከቻ
ማምጣት በጣም ረጅም ጊዜ ስለሚፈጅ የቤተሰብ አባልዎን በጣም ለረጅም ጊዜ ሳያዩ ሊቆዩ
ማስገባት ይኖርባቸዋል:: አርስዎ አንዴ ካናዳ ነዋሪ ከሆኑ በኋላ የተወሰነ ቅድመ ሁኔታዎችን ካሟሉ የቤተስብ አባልዎ ይችላሉ::
የሆኑ ሰዎችን ለማስመጣት ማመልከት ይችላሉ:: በሁለቱም መንገድ ቢሆን እነኚህን የቤተሰብ አባላት ወደ ካናዳ
የካናዳ
ማምጣት ኢሚግሬሽን
በጣም ረጅም ስደተኞችና ዜግነት ቢሮ
ጊዜ ስለሚፈጅ ማመልከቻው
የቤተሰብ አባልዎንበጣምበጣምበበቂ ምክንያት
ለረጅም ታግዞ
ጊዜ ሳያዩ ተቀባይነት
ሊቆዩ ይችላሉ::ካላገኘ በስተቀር
የቤት ለማዳ እንስሳትን ወደ ካናዳ ለማጓጓዝ ሁኔታዎችን አያመቻችም:: ስለዚህም ስደተኞች ለማዳ እንስሶቻቸውን ወደ
ካናዳ
የካናዳይዘው መምጣት
ኢሚግሬሽን የሚያስቡዜግነት
ስደተኞችና ከሆነ አስፈላጊውን
ቢሮ ማመልከቻው የመጓጓዣበጣምሁኔታ እራሳቸው
በበቂ ምክንያትማመቻቸት አለባቸው::
ታግዞ ተቀባይነት ካላገኘ በስተቀር
የቤት ለማዳ እንስሳትን ወደ ካናዳ ለማጓጓዝ ሁኔታዎችን አያመቻችም:: ስለዚህም ስደተኞች ለማዳ እንስሶቻቸውን ወደ
ካናዳ ይዘው መምጣት የሚያስቡ ከሆነ አስፈላጊውን የመጓጓዣ ሁኔታ እራሳቸው ማመቻቸት አለባቸው::

5
የካናዳ ነዋሪነትዎ ሁኔታ

ካናዳ እንደደረሱ የቋሚ ነዋሪነት ማረጋገጫ የሚል ሰነድ ይሰጥዎታል:: ይህም ሰነድ እዚህ ሀገር በቋሚ ነዋሪነት መኖር
ይችላሉ ይላል:: ይህም የሚያረጋግጠው በቀጣይ የሕይወት ዘመንዎ በሞላ ካናዳ በሕጋዊነት ሊቆዩ መቻልዎትን ነው::
ስራ ለመስራትም ይሁን ትምሕርት ቤት ለመግባት ይችላሉ::

የካናዳ ዜጋ ለመሆን ማመልከት እንዲችሉ ካናዳ ለምን ያክል ጊዜ መኖርና ካናዳ ውስጥ በአካል መቆየት እንዳለብዎት
የሚያሳዩ ልዩ መስፈርቶች አሉ:: አስፈላጊ መስፈርቶቹን በሙሉ ካሟሉ በኋላ የካናዳ ዜጋ ለመሆን ማመልከት ይችላሉ::

ለበለጠ መረጃ ይህንን ይጫኑ https://www.canada.ca/en/immigration-refugees-citizenship/services/canadian-


citizenship/become-canadian-citizen.html.

ካናዳ የት እንደሚኖሩ

ካናዳ በስፋት ከዓለም ሁለተኛዋ ሀገር ስትሆን ብዙ ትልልቅ ከተማዎችና


መንደሮች እንዲሁም በጣም ጥቂት ወይንም ፈጽሞ ሰው
ያልሰፈረባቸው በርካታ አካባቢዎችም አሏት:: አብዛኛዎቹ ዋና ዋና
ከተሞች የሚገኙት በካናዳ ደቡባዊ ክፍል አሜሪካን ድንበር አቅራቢያ
ነው።

ብዙዎቹ ህዝቦች የሚኖሩባቸው አካባቢዎች በጣም የተራራቁ


በመሆናቸው በአውሮፕላንም ሳይቀር ከአንዱ ከተማ ወደሌላ ለመሄድ
ረጅም ሰዓታት ያስፈልግዎታል:: ለምሳሌ በቶሮንቶና በቫንኩቨር
ከተማዎች መካከል ያለው ርቀት ከ4,300 ኪሎሜትር በላይ ሲሆን
በአውቶቡስ ጉዞ ወደ ሶስት ቀናት ያክል ይወስዳል::

እርስዎም ከበርካታ ከተማዎች ውስጥ በአንዱ እንዲኖሩ ሊመደቡ ይችላሉ:: ካናዳ ነዋሪ የሆኑ ቤተሰቦች ወይንም
የሚያውቋቸው ሰዎች ካሉ በተቻለ አቅም ለእነርሱ ቀረብ ያለ ከተማ እንዲኖሩ ለማድረግ ጥረት እናደርጋለን:: ነገር ግን
የሚኖሩበትን ከተማ ለመወሰን ኢንዲቻል ከግምት የሚገቡ በርካታ ጉዳዮች አሉ:: ለምሳሌ አስፈላጊ የሆኑ የተለዩ
አገልግሎቶች መኖር፣ የመኖሪያ ቤት መገኘት፣ የማህበራዊ አገልግሎቶች መኖርና፣ የቤተሰብዎ አባላት ቁጥር
ለሚመደቡበት ከተማ ምርጫ ወሳኝ ጉዳዮች ሊሆኑ ይችላሉ::
ካናዳ ነዋሪ የሆኑ ቤተሰቦች ወይንም የሚያውቋቸው ሰዎች የመኖሪያ ከተማቸውን ከቀየሩ መስርያቤቱን በአስቸኳይ
ያሳውቁ:: 5

መኖሪያዎን ካናዳ ውስጥ ወደሌላ ቦታ የመቀየር መብትዎ የተከበረ ቢሆንም መጀመሪያ በተመደቡበት ቦታ ቢያንስ
ለአንድ ዓመት ያክል እንዲቆዩ እናበረታታዎታለን:: ይህን ቢያደርጉ ደግሞ ለእርስዎ ተብለው የተዘጋጁትን አገልግሎቶች
በአግባቡ እንዲጠቀሙበት ያስችልዎታል::

6
የካናዳ ማኅበረሰብ
ወንዶችና ሴቶች ካናዳ ውስጥ እኩል ናቸው:: ሁለቱም ፆታዎች
ያላቸውም መብት ተመሳሳይ ሲሆን እኩል አክብሮትም አላቸው::
የሁሉም አይነት ማኅበራዊ ክፍሎች፣ ባሕሎች፣ ዘሮችና ሃይማኖቶች
ወንድና ሴት ብለው ሳይለያዩ ያለገደብ አብረው ይቀላቀላሉ
በእኩልነትም ይስተናገዳሉ::

ያለዎትን አስተያት ካናዳ ውስጥ በነጻነት መናገር የሚችሉ ሲሆን


እርስዎም ሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ መብት እንዳላቸው በመገንዘብ
መብታቸውን ሊያከብሩ ይገባል::

እርስዎ ሊሳተፉባቸው የሚችሉ በርካታ የወንዶች የሴቶችና የልጆች ማህበራዊ ስብስቦችና ማህበሮች አሉ:: እንደቤተሰብ
በጋራ ሊሳተፉባቸው የሚችሉ እግርኳስና ዋና የመሳሰሉ የስፖርትና ሌሎችም ዝግጅቶች አሉ:: እነኚህም ዝግጅቶች
አንዳንዶቹ ነፃ ሲሆኑ ሌሎቹ ደግሞ ያስከፍላሉ::

ከአሁን በፊት በመላው ቤተሰብዎ ተከበው በእነሱ መረዳትና መደገፍ ለምደው ሊሆን ይችላል:: ካናዳ ከገቡ በኋላ ግን
ብቸኝነት ሊሰማዎት ይችላል:: ነገር ግን አሁንም ብቻዎትን እንዳልሆኑ ይወቁ:: የሚያሳስብዎ ጉዳይ ካለ የአገልግሎት
ሰጪ ድርጅት ሰራተኛን ወይንም አንዱን የማኅበረሰብዎን አባል ያነጋግሩ:: ካናዳ የጀመሩት ሕይወት የተሳካ እንዲሆን
መርዳት የሚችሉና የሚፈልጉ ሰዎች አሉ::

በሚኖሩበት አካባቢ አዲስ ለመጡ ሰዎች የተዘጋጁ ስብሰባዎች ካሉ ለመሳተፍ ይሞክሩ:: ይህን ማድረግም በሚኖሩበት
አካባቢ ጓደኛ ለማፍራትና በአካባቢዎ ስላሉ አገልግሎቶች ግንዛቤ እንዲኖርዎት በማድረግ ይረዳዎታል::

የካናዳ ሕግጋት/ሕጎች

የካናዳ ሕግጋት የሁሉንም ሰዎች መሰረታዊ መብቶችና ነፃነቶች


እኩለንትንና ነፃነትን ጨምሮ እውቅና ይሰጣሉ ያስከብራሉም:: የካናዳ
መብቶችና ነፃነት ቻርተር የካናዳ ህገመንግስት አካል ሲሆን የካናዳን
ምድር ከረገጡበት ጊዜ ጀምሮ መብትዎንና ነፃነትዎን
ይከላከልልዎታል::

እርስዎ የመጡበት ሀገር ህገወጥ ተደርጎ የማይታይ አንዳንድ ድርጊት


ካናዳ ውስጥ ሕግን የሚፃረር ሊሆን እንደሚችል ያስተውሉ:: ሴትንና
ልጅን መምታት፣ ሕፃን ልጅን ያለአዋቂ ጥበቃ ለብቻ ትቶ መሄድ፣
ያለኢንሹራንስ ወይንም መንጃ ፍቃድ መኪና መንዳትና፣ ልጆች የወንበር
ማሰሪያ ቀበቶ ሳይደርግላቸው መኪና መንዳት እንደ ህገወጥነትና
እንደወንጀል ይታያሉ:: በርካታ የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች በየቦታው ያሉ
ሲሆን ሕዝብ ባለበትና ለመፀዳጃነት ከተዘጋጁ ስፍራዎች ውጭ ሽንት
መሽናትና መፀዳዳት ህገወጥነት ነው::

የካንዳን ሕግጋትና የፍትህን ስርዓት በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ ከፈልጉ የካናዳ መንግስት የኢንተርኔት ገፅ ላይ ማግኘት
ይችላሉ::

7
ቋንቋ

ፈረንሳይኛና እንግሊዝኛ ሁለቱ የካናዳ የመንግስት የስራ ቋንቋዎች


ናቸው:: ስለዚህም የፈረንሳይኛና እንግሊዝኛ እውቀት ካናዳ ውስጥ
ተመቻችተው ለመኖር በጣም ይጠቅምዎታል::
በአብዛኛው ክፍለሀገራትና ግዛቶች (ቴሪተሪዎች) በሰፊው
የሚነገረው እንግሊዝኛ ነው:: ኪውቤክ ክፍለሀገር ደግሞ በዋናነት
የሚነገረው ፈረንሳይኛ ሲሆን በሁሉም የተቀሩት ክፍለሀገራትና
ግዛቶች (ቴሪተሪዎች) ውስጥ ፈረንሳይኛ ተናጋሪ ህዝቦች ይገኛሉ::
ብዛት የሌላቸው እንግሊዝኛ ተናጋሪዎችም ኪውቤክ ውስጥ
ይኖራሉ::

ጠንካራ የፈረንሳይኛ ወይንም የእንግሊዝኛ ብቃት መኖር ሥራ


ለማግኘት፣ ትምህርት ቤት ለመሄድ፣ አግልግሎቶችን ያለችግር
ለመጠቀምና፣ ጓደኞች ለማፍራት ይረዳል:: ስለዚህ የሚችሉ ከሆነ
ወደ ካናዳ ከመምጣትዎ በፊት የፈረንሳይኛ ወይንም እንግሊዝኛ
ብቃትዎን ለማሻሻል ጥረት ያድርጉ::

ካናዳ ከመጡ በኋላ ክፍያው በመንግስት የሚሸፈን የነፃ ቋንቋ ትምህርት መከታተል ይችላሉ:: አገልግሎት የሚሰጡት
ድርጅቶች የቋንቋ ችሎታዎትን ለመመዘን የሚያስፈልገውን ፈተና እንዲወስዱና ለቋንቋ ትምህርት እንዲመዘገቡ
አስፈላጊውን እገዛም ያደርጉልዎታል::

ስራ ማግኘት
ምንም እንኳን በመጀመሪያው አመት የካናዳ ኑሮዎ እርስዎና
ቤተሰብዎ የገንዘብ እርዳታ የምታገኙ ቢሆንም በተቻለ ፍጥነት ሥራ
ይዘው እራስዎትንና እና ቤተሰብዎን ማስተዳደር መጀምር እንዲችሉ
ዝግጅት ማድረግ መልካም ሀሳብ ነው::

የተሻለ እንግሊዝኛ ወይንም ፈረንሳይኛ መናገር ሲችሉ ደግሞ ስራ


የማግኘት ዕድልዎ እየሰፋ ይሄዳል:፡ አብዛኛዎቹ ቁጥጥር
የሚደረግባቸውና የሙያ ስራዎች የሚከተሉት መመዘኛዎች
እንዲሟሉ ይጠብቃሉ:

• እንግሊዝኛ ወይንም ፈረንሳይኛ በደንብ መቻል፣


• ከሥራ ጋር የተዛመዱ ቋንቋዎችን በሙሉ ጠንቅቀው ማወቅ፣
• አንዳንድ ካናዳ ብቻ የምንጠቀምባቸው ሊሆኑ የሚችሉትን
አባባሎችና ዘዬዎች ጭምር መረዳት መቻል፣

የሚችሉ ከሆነ በሙያዎት ሥራ ለማግኘት ምን የቋንቋ ብቃት እንደሚጠበቅብዎት ለማጣራት ይሞክሩ:: አንድ ጊዜ ካናዳ
ከገቡ በኋላ ሥራ እንዲያገኙና የቋንቋ ማሻሻይ ትምህርትቤት እንዲገቡ የሚያግዝዎት ድጋፍ ከአገልግሎት ሰጪ
ድርጅቶች ያገኛሉ:: በተጨማሪም እነኚህ ድርጅቶች ጠቃሚ መረጃ መለዋወጥ የሚያስችሉ ስብሰባዎች ስለሚያዘጋጁ
በስብሰባዎቹ በመሳተፍ ተጠቃሚ ይሁኑ::

የዩኒቨርሲቲ ዲግሪ፣ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የሙያ ምስክር ወረቀት ያለዎት ከሆነ ካናዳ ውስጥ ተቀባይነት ላይኖራቸው
ይችላል:: ዲግሪዎ/የምስክር ወረቀትዎ ወይም ሌሎች የትምህርት መረጃዎችዎ ተቀባይነት ይኑራቸው ወይንም
አይኑራቸው የሚወስነው አርስዎ የሚኖሩበት ክፍለ ሀገር መንግስት ወይንም ብቃትን የመገምገም ስልጣን ያለው ድርጅት
ነው:: አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶቹ ያለዎትን የትምህርትና ሙያ ብቃት ማስረጃ ለማስገምገም ምን ማድረግ እንዳለብዎት
በማሳየት ድጋፍ ያደርጉልዎታል::

የካናዳ የስራ ልምድ ለማግኘት አንዱ ጥሩ ዘዴ የነፃ አገልግሎት መስጠት ነው:: ምንም እንኳን ለነፃ አግልግሎቱ የገንዘብ
ክፍያ ባያገኙም ሥራ ማግኘት እንዲችሉ የሚያግዝዎት ጥሩ የስራ ልምድ፣ የስራ ክህሎትና የቋንቋ ብቃት ማዳበር
ስለሚያስችልዎት በጣም ጠቃሚ መሆኑን አይዘንጉ:: አዳዲስ ጓደኞች ለማፍራትና የሚኖሩበት ከተማ ውስጥ ካለው
ሕብረተሰብ ጋር እንዲተዋወቁም ያግዝዎታል።


የማቋቋሚያ አገልግሎቶች

የማቋቋሚያ አገልግሎቶች ወጪያቸው የሚሸፈነው በካናዳ የእሚግሬሽን ስደተኞችና ዜግነት መስሪያቤትና የኪውቤክ
የኢሚግሬሽን የተለያዩ የህብረተሰብ አቀፍ ሚኒስቴር ነው:: እነኚህ አገልግሎቶች ስደተኞችንም ጨምሮ ለሁሉም የካናዳ
ቋሚ ነዋሪዎች በነፃ የሚሰጡ ሲሆኑ ካናዳ ኑሮ ለመመስረት ለሚያደርጉት ጥረት ይረዳዎታል::

ካናዳ ከመምጣትዎ በፊት ለካናዳ ሕይወት በቂ ዝግጅት እንዲኖርዎት የሚያግዙ በርካታ ቅድመ ጉዞ አገልግሎቶች
የካናዳ የእሚግሬሽን ስደተኞችና ዜግነት መስሪያቤት ቢሮ የኢንተርኔት ገፅ ላይ ማግኘትይችላሉ ። ማመልከቻዎት
ተቀባይነት ማግኘቱን የሚያረጋግጥ ሰነድ ካገኙበት ጊዜ ጀምሮ ይህንን የኢንተርኔት መረጃ ማግኘት ይችላሉ::

አንድ ጊዜ ካናዳ ከገቡ በኋላ የማቋቋሚያ አገልግሎት የሚሰጡት ድርጅቶች ሕይወትዎትን በካናዳ ለመመስረት
የሚያግዙዎት የተለያዩ ድጋፎች ያደርጉልዎታል:: እነኚህም አግለግሎቶች ሥራ ፍለጋ፣ የቋንቋ ትምህርት፣ ከሥራ ጋር
ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው ስልጠና ወይንም ትምህርት፣ ለአዛውንቶችና ወጣቶች ልዩ አገልግሎቶችን ያካትታሉ::

በካናዳ የእሚግሬሽን ስደተኞችና ዜግነት መስሪያቤት ወጪያቸው የሚሸፈን አገልግሎቶች ሙሉ ዝርዝር ኢንተርኔት ላይ
ይገኛል::

ወጪዎች

ካናዳ ከገቡበት ቀን ጀምሮ ለአስራ ሁለት ወራት ወይንም ከዚህ ጊዜ ቀድመው እራስዎትን እስኪችሉ ድረስ የካናዳ
ፌዴራልመንግስት ወይንም የኪውቤክ ክፍለሀገር መንግስት የገንዘብ ድጋፍ ያደርግልዎታል::

ይሄ የአስራ ሁለት ወራት የድጋፍ ጊዜ ካበቃ በኋላ ግን ምግብ፣ ቤት ኪራይ፣ መብራት፣ ውሀ፣ ልብስና፣ ታክስን ጨምሮ
ወጪዎትን በሙሉ መሸፈን የእርስዎ ሀላፊነት ይሆናል:: ገንዘቦትን እንዴት በጥንቃቄና በእቅድ መጠቀም እንደሚችሉ
ማወቅ እጅግ ጠቃሚ ነው::

ከአስራ ሁለት ወራት በኋላ ሥራ ማግኘት ካልቻሉና ለቤተሰብዎ ድጋፍ የሚፈልጉ ከሆነ የተለያዩ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው
የህብረተሰቡ አባላት ድጋፍ የሚያደርጉ ድርጅቶች ስላሉ እነሱን ማግኘት ይኖርብዎት ይሆናል:: እነዚህ ድርጅቶችም
የምግብ ባንክ ሌሎችም በጎ አድራጊ ድርጅቶችን ይጨምራሉ:: በተጨማሪም ችግር ላለባቸው ሰዎችና ቤተሰቦች
የሚሰጡ የተለያዩ የመንግስት የገንዘብ ድጋፍ ፕሮግራሞች አሉ:: የዚህ ድጋፍ ፕሮግራም ተጠቃሚ ለመሆን ግን
ማሟላት የሚኖርብዎት መመዘኛዎች አሉ::

አገር ቤት ለሚገኙት ቤተሰብዎችዎ ገንዘብ መላክ ይፈልጉ ይሆናል:: ይህንን ማድረግ መብትዎ ነው።ይሁንና አብዛኛዉን
ጌዜ ስደተኞች ራሳቸውን አስተዳድረው ከዚያ በኋላ ገንዘብ ተርፏቸው ወደቤተሰብ መላክ በጣም ይከብዳቸዋል:: ካናዳ
ብዙ ነገሮች እርስዎ ከሚጠብቁት በላይ ዋጋቸው ውድ ሁኖ ሊያገኙ ይችላሉ:: ካናዳ ከሚያጋጥምዎ አዲስ ሕይወት ጋር
መለማመድ ጊዜ እንደሚወስድም አይዝንጉ::

9
ትምሕርት ቤት

ልጆችዎ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርታቸውን በነፃ መከታተል


ይችላሉ:: እድሜያቸው ከስድስት እስከ አስራ ስድስት የሆኑ ሕጻናት
ትምሕርት
ትምሕርት
በሙሉ ትምሕርት
ቤት
ቤትቤት መሄድ አለባቸው:: ይህን ማድረግም ሕጋው
ግዴታ ነው:: ብዙዎቹ ተማሪዎች እድሜያቸው ወደ 18 አካባቢ ሁኖ
ልጆችዎ የመጀመሪያና
የምርቃት
ልጆችዎ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ
ዲፕሎማ እስኪያገኙ
ሁለተኛ ደረጃ ሁለተኛ
ድረስ ትምሕርታቸውን በነፃ መከታተል
መከታተል
ደረጃ ትምሕርታቸውን
ትምሕርታቸውን በነፃ
ይችላሉ:: እድሜያቸው ከስድስት
ይከታተላሉ::
ይችላሉ:: እድሜያቸው ከስድስት እስከ
እስከ አስራ
አስራ ስድስት
ስድስት የሆኑ
የሆኑ ሕጻናት
ሕጻናት
በሙሉ ትምሕርት
በሙሉ ትምሕርት ቤትቤት መሄድ
መሄድ አለባቸው:: ይህን
አለባቸው:: ይህን ማድረግም
ማድረግም ሕጋውሕጋው
ግዴታ
ልጆቹ ነው:: ብዙዎቹ
ግዴታሁለተኛ ተማሪዎች
ደረጃ ትምሕርታቸውን
ነው:: ብዙዎቹ እድሜያቸው
ከጨረሱ ወደ
ተማሪዎች እድሜያቸው ወደ 18 አካባቢ
በኋላ18 አካባቢ ሁኖ
ዩኒቨርሲቲሁኖ ወይም ኮሌጅ ሊገቡ ይችላሉ:: ኮሌጅና ዩኒቨርሲቲዎች
የምርቃት
ገንዘብ ዲፕሎማ
የሚያስከፍሉ እስኪያገኙ
ቢሆንም ድረስ
ተማሪዎቹሁለተኛ
የነፃደረጃ ትምሕርታቸውን
ትምህርት
የምርቃት ዲፕሎማ እስኪያገኙ ድረስ ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርታቸውን ዕድል፣ የገንዘብ ድጎማና ብድር ማግኘት እንዲችሉ የሚያግዝ
ይከታተላሉ::
አቅምም ኮሌጅና ዩኒቨርሲቲዎች ይኖራቸዋል::
ይከታተላሉ::

ልጆቹ ሁለተኛ
ልጆቹ ሁለተኛ ደረጃ
ደረጃ ትምሕርታቸውን
ትምሕርታቸውን ከጨረሱ
ከጨረሱ በኋላ
በኋላ ዩኒቨርሲቲ
ዩኒቨርሲቲ ወይም
ወይም ኮሌጅ
ኮሌጅ ሊገቡ
ሊገቡ ይችላሉ::
ይችላሉ:: ኮሌጅና
ኮሌጅና ዩኒቨርሲቲዎች
ዩኒቨርሲቲዎች
ገንዘብ የሚያስከፍሉ ቢሆንም ተማሪዎቹ የነፃ ትምህርት ዕድል፣ የገንዘብ ድጎማና ብድር ማግኘት እንዲችሉ የሚያግዝ
የጤናና የጥርስ ቢሆንም
ገንዘብ የሚያስከፍሉ እንክብካቤ
ተማሪዎቹ የነፃ ትምህርት ዕድል፣ የገንዘብ ድጎማና ብድር ማግኘት እንዲችሉ የሚያግዝ
አቅምም ኮሌጅና ዩኒቨርሲቲዎች ይኖራቸዋል::
አቅምም ኮሌጅና ዩኒቨርሲቲዎች ይኖራቸዋል::
እንደ ማንኛውም የካናዳ ቋሚ ነዋሪ ሆስፒታል መሄድና ዶክተር ማየትን ጨምሮ ለአብዛኛው የህክምና አገልግሎት
ምንም ክፍያ መክፈል አይኖርብዎትም::
የጤናና የጥርስ
የጤናና የጥርስ እንክብካቤ
እንክብካቤ
ካናዳ ሲደርሱ መሰረታዊ የጤና አግልግሎቶችን (ሆስፒታል
መሄድንና
እንደ ዶክተር ማየትን
እንደ ማንኛውም
ማንኛውም የካናዳ ቋሚ
የካናዳ ጭምር)
ቋሚ ነዋሪ
ነዋሪ ማግኘት
ሆስፒታል
ሆስፒታል የሚያስችልዎት
መሄድና ዶክተር
መሄድና ዶክተር ማየትን
ማየትን ጨምሮ
ጨምሮ ለአብዛኛው
ለአብዛኛው የህክምናየህክምና አገልግሎት
አገልግሎት
ጊዜያዊ
ምንም የፌደራል
ክፍያ መክፈልየጤና ፕሮግራም
አይኖርብዎትም::
ምንም ክፍያ መክፈል አይኖርብዎትም:: አይኤፍኤች/IFH ተጠቃሚ
ይሆናሉ:: ይህም አገልግሎት የፀና የሚሆነው የክፍለሀገሩ ወይንም
ካናዳ ሲደርሱ
ሲደርሱየጤና
የቴሪተሪውን
ካናዳ መሰረታዊ
መሰረታዊ ፕሮግራምየጤና ለማግኘት
የጤና አግልግሎቶችን
አግልግሎቶችን ማሟላት (ሆስፒታል
(ሆስፒታል
መሄድንና
የሚኖርብዎትን ዶክተር ማየትን
የጊዜ ገደብ ጭምር)
እስኪያሟሉ ማግኘት
መሄድንና ዶክተር ማየትን ጭምር) ማግኘት የሚያስችልዎት ድረስየሚያስችልዎት
ነው:: ይህም
ጊዜያዊ የፌደራል
የሚፈጀው
ጊዜያዊ የፌደራል የጤና ፕሮግራም
ጊዜ በአብዛኛው
የጤና ፕሮግራም
ሶስት ወር አይኤፍኤች/IFH
ያክል ሲሆን በዚህም
አይኤፍኤች/IFH ተጠቃሚ
ተጠቃሚ ጊዜ
ይሆናሉ:: ይህም
ለሚኖሩበት
ይሆናሉ:: ይህም አገልግሎት
ክፍለሀገር
አገልግሎት ወይንምየፀና
የፀና የሚሆነው
ቴሪተሪ
የሚሆነው የክፍለሀገሩ
የጤናየክፍለሀገሩ
ዋስትና ፕሮግራም ወይንም
ወይንም
የቴሪተሪውን
ተገልጋይ
የቴሪተሪውንለመሆን የጤና
የጤና ፕሮግራም
ማመልከት
ፕሮግራም ለማግኘት ማሟላት
ይኖርብዎታል::
ለማግኘት ማሟላት
የሚኖርብዎትን የጊዜ ገደብ እስኪያሟሉ
የሚኖርብዎትን የጊዜ ገደብ እስኪያሟሉ ድረስ ነው:: ድረስ ነው:: ይህም
ይህም
የሚፈጀው
የህክምና
የሚፈጀው ጊዜ በአብዛኛው
አገልግሎት
ጊዜ በአብዛኛው
ሰጪዎችን ሶስትለማየት
ሶስት ወር ያክል
ወር ያክል ሲሆን በዚህም
በሚሄዱበት
ሲሆን በዚህም
ጊዜ ሁሉ ጊዜየጊዜያዊ የፌደራል የጤና ፕሮግራም አገልግሎት
ጊዜ
ለሚኖሩበትማሳየት
ካርድዎትን
ለሚኖሩበት ክፍለሀገር
ክፍለሀገር ወይንም
ግድወይንም ቴሪተሪ የጤና
ይላል:: በየትኛውም
ቴሪተሪ የጤና ዋስትና
የካናዳ
ዋስትና ፕሮግራም
አካባቢዎች
ፕሮግራም ቢሆን የህክምና አገልግሎት ለመስጠት ከተመዘገብ
ተገልጋይ ለመሆን
ማንኛውም
ተገልጋይ ለመሆን
የህክምና ማመልከት
አገልግሎት
ማመልከት ይኖርብዎታል::
ሰጪ የሚያስፈልግዎትን የህክምና አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ:: የተመዘገቡ
ይኖርብዎታል::
አገልግሎት ሰጪዎችን ዝርዝር ኢንተርኔት ላይ “ጊዜያዊ የፌደራል የጤና ፕሮግራም አገልግሎት ሰጪዎችን ዝርዝር
የህክምና
ፈልግ”
የህክምና አገልግሎት
በሚለው
አገልግሎት ሰጪዎችን
ስር ማግኘት
ሰጪዎችን ለማየት በሚሄዱበት
ይቻላል::
ለማየት በሚሄዱበት ጊዜ ጊዜ ሁሉ
ሁሉ የጊዜያዊ
የጊዜያዊ የፌደራል
የፌደራል የጤና የጤና ፕሮግራም
ፕሮግራም አገልግሎት
አገልግሎት
ካርድዎትን ማሳየት
ካርድዎትን ማሳየት ግድ ግድ ይላል::
ይላል:: በየትኛውም
በየትኛውም የካናዳ የካናዳ አካባቢዎች
አካባቢዎች ቢሆን ቢሆን የህክምና
የህክምና አገልግሎት
አገልግሎት ለመስጠትለመስጠት ከተመዘገብ
ከተመዘገብ
ማንኛውም
የጊዜያዊ
ማንኛውም የህክምና
የፌደራል
የህክምና የጤናአገልግሎት
ፕሮግራም
አገልግሎት ሰጪ
ሰጪ የሚያስፈልግዎትን
በሐኪም የታዘዘ መድሀኒትና
የሚያስፈልግዎትን የህክምና
የህክምና አገልግሎት ማግኘት
በተጨማሪነት
አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ::
የተለያዩይችላሉ::
አስቸኳይና የተመዘገቡ
መሰረታዊ
የተመዘገቡ
አገልግሎት
አስፈላጊ
አገልግሎት ሰጪዎችን
የህክምና
ሰጪዎችን ዝርዝር ኢንተርኔት
አገልግሎቶችን
ዝርዝር ኢንተርኔት
(ለምሳሌ ላይ ላይ “ጊዜያዊ
“ጊዜያዊ
የአይምሮ ጤናየፌደራል
አግልግሎት፣
የፌደራል የጤናየአይን
የጤና ፕሮግራም
ፕሮግራም የማየት አገልግሎት ሰጪዎችንአስቸኳይ
አቅም ውሱንነትና፣
አገልግሎት ሰጪዎችን ዝርዝር
ዝርዝር
ፈልግ”
የጥርስ በሚለው ስር ማግኘት
ህመምና መበከልን/ኢንፌክሽን
ፈልግ” በሚለው ይቻላል::
ስር ማግኘት ይቻላል:: ማስታገስ) ይሸፍናል:: የዚህን ተጨማሪ የህክምና አግልግሎትና በሐኪም የታዘዘ
መድኃኒትን ወጪ የመሸፈን ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆን የሚቻለው የካናዳ የመልሶ ማቋቋም ድጋፍ ፕሮግራም ወይንም
የጊዜያዊ
የዚህ
የጊዜያዊ የፌደራል
ተመጣጣኝ
የፌደራል የጤና የኪውቤክ
የሆነው
የጤና ፕሮግራም ክፍለሀገር
ፕሮግራም በሐኪም የታዘዘ
በሐኪም የታዘዘ
ፕሮግራም መድሀኒትና
የገቢ ድጋፍ
መድሀኒትና በተጨማሪነት
ተጠቃሚ ከሆኑ
በተጨማሪነት የተለያዩ አስቸኳይና
ብቻአስቸኳይና
የተለያዩ ነው:: መሰረታዊ
መሰረታዊ
አስፈላጊ የህክምና
አስፈላጊ የህክምና አገልግሎቶችን
አገልግሎቶችን (ለምሳሌ (ለምሳሌ የአይምሮ
የአይምሮ ጤና ጤና አግልግሎት፣
አግልግሎት፣ የአይን
የአይን የማየት
የማየት አቅም
አቅም ውሱንነትና፣
ውሱንነትና፣ አስቸኳይ
አስቸኳይ
የጥርስ
በጊዜያዊ ህመምና
የፌደራል
የጥርስ ህመምና መበከልን/ኢንፌክሽን
የጤና ፕሮግራም የሚሰጡት
መበከልን/ኢንፌክሽን ማስታገስ) ይሸፍናል::
ማስታገስ)አገልግሎቶችና የዚህን
ይሸፍናል:: የዚህን ተጨማሪ
ጥቅሞች
ተጨማሪ የህክምና
አጠቃላይ
የህክምና ዝርዝርአግልግሎትና በሐኪም
የካናዳ ኢሚግሬሽን
አግልግሎትና የታዘዘ
በሐኪም የታዘዘ
መድኃኒትን
ስደተኞችና ወጪ
ዜግነት የመሸፈን
መስርያቤት ፕሮግራም
ዌብ ሳይት ተጠቃሚ
ላይ ማግኘት መሆን የሚቻለው
ይቻልላ::
መድኃኒትን ወጪ የመሸፈን ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆን የሚቻለው የካናዳ የመልሶ ማቋቋም ድጋፍ ፕሮግራም ወይንምየካናዳ የመልሶ ማቋቋም ድጋፍ ፕሮግራም ወይንም
የዚህ ተመጣጣኝ
የዚህ ተመጣጣኝ የሆነው የሆነው የኪውቤክ
የኪውቤክ ክፍለሀገርክፍለሀገር ፕሮግራም
ፕሮግራም የገቢ የገቢ ድጋፍ
ድጋፍ ተጠቃሚ
ተጠቃሚ ከሆኑ ከሆኑ ብቻብቻ ነው::
ነው::
አግልግሎት ሰጪ ድርጅቶች የቤተሰብ ዶክተርና የጥርስ ሀኪም እንዲያገኙ በማድረግ በኩል ይረዱዎታል:: በተጨማሪም
በጊዜያዊከሆነ
አስፈላጊ
በጊዜያዊ የፌደራል
የፌደራልየአእምሮየጤና
የጤና ፕሮግራም
ጤናና የሚሰጡት
መንፈስየሚሰጡት
ፕሮግራም ጭንቀት ችግር አገልግሎቶችና
አማካሪዎችን
አገልግሎቶችና ጥቅሞች
ጥቅሞች አጠቃላይ ዝርዝር
አገልግሎቶችም
አጠቃላይ ዝርዝር
እንዲያገኙ የካናዳ ኢሚግሬሽን
ያደርጋሉ::
የካናዳ ኢሚግሬሽን
ስደተኞችና ዜግነት መስርያቤት ዌብ ሳይት
ስደተኞችና ዜግነት መስርያቤት ዌብ ሳይት ላይ ማግኘት ይቻልላ:: ላይ ማግኘት ይቻልላ::
ሁሉም ክፍለሀገራትና ቴሪተሪዎች የየራሳቸው የጤና ዋስትና (ኢንሹራንስ) አላቸው:: የእርሶ ክፍለሀገር የጤና
አግልግሎትየምን
ኢንሹራንስ
አግልግሎት ሰጪ ድርጅቶች
ሰጪ ድርጅቶች የቤተሰብ
ወጪዎችን የቤተሰብ
እንደሚሸፍንልዎትዶክተርና የጥርስ
ዶክተርና የጥርስ
ማወቅ ሀኪም
ሀኪም እንዲያገኙካናዳ
ይኖርብዎታል::
እንዲያገኙ በማድረግ
እንደገቡ
በማድረግ በኩል
በኩል ይረዱዎታል::
አግልግሎት
ይረዱዎታል:: ሰጪዎቹበተጨማሪም
ለእርስዎ
በተጨማሪም
አስፈላጊ የሆኑ
አስፈላጊ
አስፈላጊ ከሆነ ሰነዶችን
ከሆነ የአእምሮማግኘት
የአእምሮ ጤናና መንፈስ
ጤናና መንፈስ
እንዲችሉ ጭንቀት
ማመልከቻ
ጭንቀት ችግርሙሙላትና
ችግር አማካሪዎችን
አማካሪዎችን አገልግሎቶችም
ማስገባት እንዲያገኙ ያደርጋሉ::
ላይ ያግዙዎታል::
አገልግሎቶችም እንዲያገኙ ያደርጋሉ::
ለካናዳ አዲስ የሆኑ ስደተኞች ብዙ ጊዜ የብቸኝነትና ባይተዋርነት ስሜት ይሰማቸዋል:: በርካታዎች ደግሞ ባሳለፉት
ሁሉም ክፍለሀገራትና
መከራና
ሁሉም ክፍለሀገራትና
ችግር ምክንያት ቴሪተሪዎች
ብሶትና ትካዜ
ቴሪተሪዎች የየራሳቸው
(የስሜትየጤና
የየራሳቸው የጤና
ቁስልl)ዋስትና (ኢንሹራንስ)
(ኢንሹራንስ)
ያስቸግራቸዋል::
ዋስትና አላቸው:: አይነት
ከእንደዚህ
አላቸው:: የእርሶ ህመም
የእርሶ ክፍለሀገር
ክፍለሀገር የጤና ያለክፍያ
እንዲድኑ
የጤና
ኢንሹራንስ የምን
ሊያናግሯቸው
ኢንሹራንስ የምን
የሚችሉወጪዎችን
ወጪዎችንሙያዊ ብቃቱእንደሚሸፍንልዎት
ያላቸው በርካታ
እንደሚሸፍንልዎት ማወቅ
ማወቅ ይኖርብዎታል::
አገልግሎት ሰጪዎችካናዳ
ይኖርብዎታል:: ካናዳ እንደገቡ
አሉ::እንደገቡ አግልግሎት
በዚህ አንፃር
አግልግሎት ሰጪዎቹ
እርዳታ ሰጪዎቹ ለእርስዎ
የሚፈልጉለእርስዎ
ከሆነ
አስፈላጊ የሆኑ
አገልግሎት
አስፈላጊ የሆኑሰጪ ሰነዶችን
ድርጅቶችን
ሰነዶችን ማግኘት
ማግኘትሊያገኙእንዲችሉ
እንዲችሉስለሚችሉት ማመልከቻ
ማመልከቻ የአእምሮ ሙሙላትና
ሙሙላትናጤና የምክርማስገባት
ድጋፍላይ
ማስገባት ላይ ያግዙዎታል::
አይነት ይጠይቁ::
ያግዙዎታል::
ለካናዳ አዲስ
ለካናዳ አዲስ የሆኑ
የሆኑ ስደተኞች
ስደተኞች ብዙ ብዙ ጊዜ ጊዜ የብቸኝነትና
የብቸኝነትና ባይተዋርነት
ባይተዋርነት ስሜት ስሜት ይሰማቸዋል::
ይሰማቸዋል:: በርካታዎች
በርካታዎች ደግሞ ደግሞ ባሳለፉት
ባሳለፉት
መከራና ችግር ምክንያት ብሶትና ትካዜ (የስሜት ቁስልl) ያስቸግራቸዋል:: ከእንደዚህ
መከራና ችግር ምክንያት ብሶትና ትካዜ (የስሜት ቁስልl) ያስቸግራቸዋል:: ከእንደዚህ አይነት ህመም እንዲድኑ ያለክፍያ አይነት ህመም እንዲድኑ ያለክፍያ
ሊያናግሯቸው የሚችሉ ሙያዊ ብቃቱ ያላቸው በርካታ አገልግሎት ሰጪዎች
ሊያናግሯቸው የሚችሉ ሙያዊ ብቃቱ ያላቸው በርካታ አገልግሎት ሰጪዎች አሉ:: በዚህ አንፃር እርዳታ የሚፈልጉ ከሆነ አሉ:: በዚህ አንፃር እርዳታ የሚፈልጉ ከሆነ
አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን ሊያገኙ ስለሚችሉት የአእምሮ
አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን ሊያገኙ ስለሚችሉት የአእምሮ ጤና የምክር ድጋፍ አይነት ይጠይቁ:: ጤና የምክር ድጋፍ አይነት ይጠይቁ::

10
ክትባት
ክትባት
ለተለያየ ህመም ክትባት መወጋት እራስን ለህመም ከመጋለጥ ለክፉ ጤና መዛባትና ያልጊዜ ቶሎ ከመሞት ለመጠበቅ
በጣም አስተማማኝና ውጤታማ አርምጃ ነው::
ለተለያየ ህመም ክትባት መወጋት እራስን ለህመም ከመጋለጥ ለክፉ ጤና መዛባትና ያልጊዜ ቶሎ ከመሞት ለመጠበቅ
በጣም አስተማማኝና ውጤታማ አርምጃ ነው::
ክትባት የሚሰራው ሰውነታችን የራሱ የሆነ ከህመም መከላከያ በመፍጠር ነው:: ልክ እንደማንኛውም መድሀኒት ሁሉ
የክትባት መድሀኒቶችም ለሕዝብ ከመቅረባቸው በፊት ጥብቅ የሆነ አጠቃላይ የብቃትና አስተማማኝነት ግምገማ
ክትባት የሚሰራው ሰውነታችን የራሱ የሆነ ከህመም መከላከያ በመፍጠር ነው:: ልክ እንደማንኛውም መድሀኒት ሁሉ
ተደርጎባቸው ብቁ መሆናቸው ይረጋገጣል::
የክትባት መድሀኒቶችም ለሕዝብ ከመቅረባቸው በፊት ጥብቅ የሆነ አጠቃላይ የብቃትና አስተማማኝነት ግምገማ
ተደርጎባቸው ብቁ መሆናቸው ይረጋገጣል::
ወደ ካናዳ ከመምጣትዎት በፊት የወሰዷችው ክትባቶትች የተሟሉ እንዲሆኑ ለካናዳ ኢሚግሬሽን የህክምና ምርመራ
በአደርጉበት ወቅት ሐኪም ክትባቶች እንዲወስዱ ዕድል ይሰጡዎት ይሆናል:: ይህን አገልግሎት መጠቀም በፈቃደኝነት
ወደ ካናዳ ከመምጣትዎት በፊት የወሰዷችው ክትባቶትች የተሟሉ እንዲሆኑ ለካናዳ ኢሚግሬሽን የህክምና ምርመራ
ላይ የተመሰረተ ነው:: ስለዚህም ካናዳ ከመግባትዎ በፊት ክትባት የሚያደርጉ ከሆነ የወሰዱትን ክትባት በሙሉ የሚያሳይ
በአደርጉበት ወቅት ሐኪም ክትባቶች እንዲወስዱ ዕድል ይሰጡዎት ይሆናል:: ይህን አገልግሎት መጠቀም በፈቃደኝነት
ሰነድ ይዘው ካናዳ መምጣት እንዳለብዎት አይዘንጉ::
ላይ የተመሰረተ ነው:: ስለዚህም ካናዳ ከመግባትዎ በፊት ክትባት የሚያደርጉ ከሆነ የወሰዱትን ክትባት በሙሉ የሚያሳይ
ሰነድ ይዘው ካናዳ መምጣት እንዳለብዎት አይዘንጉ::
አንድ ጊዜ ካናዳ ከገቡ በኋላ የሚኖሩበት ክፍለሀገር ወይንም ቴሪተሪ የጤና ኢንሹራንስ ለበርካታ የክትባት አይነቶች
ይከፍላል:: በተለይ ከአሁን ቀደም እርስዎና ቤተሰብዎ ክትባቶች ወስዳችሁ ካልሆነ በክትባት ሊከላከሉት ለሚችሉት
አንድ ጊዜ ካናዳ ከገቡ በኋላ የሚኖሩበት ክፍለሀገር ወይንም ቴሪተሪ የጤና ኢንሹራንስ ለበርካታ የክትባት አይነቶች
ለበርካታ ህመም ልትጋለጡ ትችላላችሁ:: በተለይ 9
ይከፍላል:: በተለይ ከአሁን ቀደም እርስዎና ቤተሰብዎ ክትባቶች ወስዳችሁ ካልሆነ በክትባት ሊከላከሉት ለሚችሉት
ለበርካታ ህመም ልትጋለጡ ትችላላችሁ:: በተለይ 9
ሕፃናትና ትንንሽ ልጆች ሊከላከሉት ለሚችሉት ለበርካታ ህመም ሊጋለጡ ይችላሉ:: በአንዳንድ የካናዳ አካባቢዎች
ሕጻናት አስፈላጊውን ክትባት በሙሉ አጠናቀው ያልወሰዱ ከሆነ ትምህርትቤትና መዋዕለ ሕፃናት መግባት
ሕፃናትና ትንንሽ ልጆች ሊከላከሉት ለሚችሉት ለበርካታ ህመም ሊጋለጡ ይችላሉ:: በአንዳንድ የካናዳ አካባቢዎች
አይፈቀድላቸውም::
ሕጻናት አስፈላጊውን ክትባት በሙሉ አጠናቀው ያልወሰዱ ከሆነ ትምህርትቤትና መዋዕለ ሕፃናት መግባት
አይፈቀድላቸውም::
አገልግሎት ሰጪዎች፣ ዶክተሮችና፣ ሌችም የህክምና ባለሙያዎች ቤተሰብዎ የተሟላ ክትባት እንዲኖራችሁ ለማገዝ
ተጨማሪ መረጃ ሊሰጡዎት ይችላሉ::
አገልግሎት ሰጪዎች፣ ዶክተሮችና፣ ሌችም የህክምና ባለሙያዎች ቤተሰብዎ የተሟላ ክትባት እንዲኖራችሁ ለማገዝ
ተጨማሪ መረጃ ሊሰጡዎት ይችላሉ::
የእራስዎትንና የቤተሰብዎን ክትባት የተሟላ የማድረግ ውሳኔና ሀላፊነት የእርስዎ ነው:: እርስዎ ክትባት ለመከተብ
ሲወስኑ እራስዎትን ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም በተለይም በቀላሉ ለህመም ሊጋለጡ የሚችሉ ሰዎችን ጭምር ከመታመም
የእራስዎትንና የቤተሰብዎን ክትባት የተሟላ የማድረግ ውሳኔና ሀላፊነት የእርስዎ ነው:: እርስዎ ክትባት ለመከተብ
እየተከላከሉ እንደሆነ አለመዘንጋት ያስፈልጋል።
ሲወስኑ እራስዎትን ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም በተለይም በቀላሉ ለህመም ሊጋለጡ የሚችሉ ሰዎችን ጭምር ከመታመም
እየተከላከሉ እንደሆነ አለመዘንጋት ያስፈልጋል።

ምግብና ውሃ
ምግብና ውሃ
ካናዳ ውስጥ ውሀ ያለስጋት መጠጣት ይችላሉ:: እያንዳንዱ ቤት የራሱ
የሆነ በቧምቧ የሚመጣ ሙቅና ቀዝቃዛ ውሃ አለው:: ቀንም ይሁን ለሊት
ካናዳ ውስጥ ውሀ ያለስጋት መጠጣት ይችላሉ:: እያንዳንዱ ቤት የራሱ
ውሃ ማግኘት ይችላሉ::
የሆነ በቧምቧ የሚመጣ ሙቅና ቀዝቃዛ ውሃ አለው:: ቀንም ይሁን ለሊት
ውሃ ማግኘት ይችላሉ::
በየአካባቢው ገበያ ላይ የሚገኘው የምግብ አይነት ብዛት የሚወሰነው
በሚኖሩበት አካባቢ ነው:: የተለያየ ሕብረተሰብ ያለባቸው ትልልቅ
በየአካባቢው ገበያ ላይ የሚገኘው የምግብ አይነት ብዛት የሚወሰነው
ከተሞች አብዛኛውን እርስዎ ብዙ ጊዜ የሚመገቡትን የምግብ አይነት
በሚኖሩበት አካባቢ ነው:: የተለያየ ሕብረተሰብ ያለባቸው ትልልቅ
ሊያገኙ ይችላሉ:: በአንጻሩ ትንንሾቹ ከተሞች የሚኖራቸው ምርጫ ውሱን
ከተሞች አብዛኛውን እርስዎ ብዙ ጊዜ የሚመገቡትን የምግብ አይነት
ይሆናል::
ሊያገኙ ይችላሉ:: በአንጻሩ ትንንሾቹ ከተሞች የሚኖራቸው ምርጫ ውሱን
ይሆናል::
ካናዳ ከተለያየ ጎሳና ባሕል የመጡ ሰዎች ይኖራሉ:: በዚህም ምክንያት ከተለያየ ባህል የሚመጡ በርካታ የምግብ
አይነቶች ማግኘት ይቻልላ:: በተለመደው ትልልቅ የሸቀጥ ሱቆች የማይገኙ የምግብ አይነቶችን የሚሸጡ ሱቆችም ስላሉ
ካናዳ ከተለያየ ጎሳና ባሕል የመጡ ሰዎች ይኖራሉ:: በዚህም ምክንያት ከተለያየ ባህል የሚመጡ በርካታ የምግብ
የሚፈልጉትን የምግብ አይነት ሊያገኙ ይችላሉ:: አንዳንዶቹ የምግብ ሸቀጦች ዋጋቸው እርሶ ከለመዱት በላይ ውድ ሁነው
አይነቶች ማግኘት ይቻልላ:: በተለመደው ትልልቅ የሸቀጥ ሱቆች የማይገኙ የምግብ አይነቶችን የሚሸጡ ሱቆችም ስላሉ
ሊያገኙ ይችላሉ:: ለዚህም ምክንያቱ የካናዳ የአየር ፀባይና ብዙ የምግብ አይነቶች ከሌሎች ሀገሮች መምጣት ስላለባቸው
የሚፈልጉትን የምግብ አይነት ሊያገኙ ይችላሉ:: አንዳንዶቹ የምግብ ሸቀጦች ዋጋቸው እርሶ ከለመዱት በላይ ውድ ሁነው
ነው::
ሊያገኙ ይችላሉ:: ለዚህም ምክንያቱ የካናዳ የአየር ፀባይና ብዙ የምግብ አይነቶች ከሌሎች ሀገሮች መምጣት ስላለባቸው
ነው::

11
ሃይማኖት

ሃይማኖት
ሃይማኖት
ሃይማኖት









ካናዳ
ካናዳ ብዙ
ብዙ የተለያዩ
የተለያዩ ሃይማኖቶች
ሃይማኖቶች አሉ::
አሉ:: አርስዎም የእራስዎትንሃይማኖት
እርስዎም የራስዎትን ሃይማኖት በነጻነት
በነጻነት መከተል
መከተል የሚችሉ
የሚችሉ ሲሆን
ሲሆን የሌሎችን
የሌሎችን
ካናዳ
ሃይማኖትብዙ የተለያዩ
ማክበር ሃይማኖቶች
እንዳለብዎት አሉ::
ደግሞ እርስዎም
የካናዳ የራስዎትን
ሕግ ሃይማኖት በነጻነት
ያስገድዳል:: ሃይማኖትዎን መከተል
እንዲቀይሩ
ሃይማኖት ማክበር እንዳለብዎት ደሞ የካናዳ ሕግ ያስገድዳል:: ሃይማኖትዎን እንዲቀይሩ ማንም አይጠየቅዎትም የሚችሉማንምሲሆን የሌሎችን
አይጠየቅዎትም
ሃይማኖት
ካናዳ ብዙ ማክበር
ሊያስገድድዎትም
ሊያስገድድዎትም እንዳለብዎት
የተለያዩአይችልም::
ሃይማኖቶች
አይችልም:: ደሞ
አሉ:: የካናዳ
የሃይማኖት አርስዎም ሕግየእራስዎትን
ነጻነት ያስገድዳል:: ሃይማኖትዎን
ከካናዳ
ከካናዳ መሰረታዊ
መሰረታዊ መብቶች
ሃይማኖት
መብቶች እንዲቀይሩ
አንዱ
በነጻነት
አንዱ ማንም
ነው::
መከተል
ነው:: አይጠየቅዎትም
የሚችሉ ሲሆን የሌሎችን
ሊያስገድድዎትም

ሃይማኖት ማክበርአይችልም::
እንዳለብዎት የሃይማኖት
ደግሞ የካናዳነጻነትሕግከካናዳ መሰረታዊ መብቶች አንዱ
ያስገድዳል:: ሃይማኖትዎን ነው:: ማንም አይጠየቅዎትም
እንዲቀይሩ
ብዙ የግል
ብዙ ስፖንሰር
አገልግሎት
ሊያስገድድዎትም ሰጪአድራጊዎች
ድርጅቶች
አይችልም:: ከሀይማኖታዊ
ከሀይማኖታዊ
የሃይማኖት ነጻነትስብስቦች
ስብስቦች ጋር
ጋር ቁርኝት
ከካናዳ መሰረታዊ ቁርኝት ቢኖራቸውም
ቢኖራቸውም
መብቶች እርስዎ የግል ሀይማኖትዎን
አንዱ ነው:: ሀይማኖትዎን መከተል
በነፃነት
ብዙ
መከተልአገልግሎት
ይችላሉ:: እነኚህ ሰጪ
ይችላሉ::ሰዎች ድርጅቶች
እነኚህብቸኛ ከሀይማኖታዊ
ነፃ አገልግሎት
ፍላጎታቸው ሰጪእርስዎስብስቦች
ሰዎችካናዳብቸኛጋርፍላጎታቸው
መጥተውቁርኝት ቢኖራቸውም
የተመቻቸእርስዎኑሮካናዳእርስዎ
በተሳካመጥተው የግል ሀይማኖትዎን
መንገድ የተመቻቸ
እንዲመሰርቱ መከተል
ኑሮማድረግ
በተሳካ
ይችላሉ::
መንገድ
ነው። እነኚህ
ይህን እገዛሰዎች
እንዲመሰርቱ ብቸኛ
ማድረግ
ስላደርጉልዎት ፍላጎታቸው
ነው።
ከእርስዎይህን እርስዎ
እገዛ
በግዴታነት ካናዳ መጥተው
ስላደርጉልዎት
የሚጠብቁት የተመቻቸ
ከእርስዎ
ምንም ኑሮ
በግዴታነት
ነገር በተሳካ መንገድ
የሚጠብቁት
የለም::
ብዙ የግል ስፖንሰር አድራጊዎች ከሀይማኖታዊ ስብስቦች ጋር ቁርኝት ቢኖራቸውም እርስዎ የግል ሀይማኖትዎን በነፃነት እንዲመሰርቱ
ምንም ነገርማድረግ
የለም::
ነው። ይህን
መከተል እገዛ ስላደርጉልዎት
ይችላሉ:: ከእርስዎሰጪ
እነኚህ ነፃ አገልግሎት በግዴታነት የሚጠብቁት
ሰዎች ብቸኛ ምንም
ፍላጎታቸው ነገር የለም::
እርስዎ ካናዳ መጥተው የተመቻቸ ኑሮ በተሳካ
መንገድ እንዲመሰርቱ ማድረግ ነው። ይህን እገዛ ስላደርጉልዎት ከእርስዎ በግዴታነት የሚጠብቁት ምንም ነገር የለም::
የአየር ፀባይ
የአየር ፀባይ
ካናዳ አራት የዓመት ወቅቶች አሏት:: እነዚህም ፀደይ፣ በጋ፣ በልግና
ካናዳ
ክረምትአራት የዓመት
ናቸው:: ካናዳወቅቶች
በጣምአሏት::
ሰፊ ሀገርእነዚህም
በመሆኗ ፀደይ፣ በጋ፣ በልግና
በየወቅቱ ያለው
ክረምት ናቸው::
የአየር ፀባይ ካናዳ
ከክፍለ በጣም
ሀገር ሰፊ ሀገር
ክፍለሀገር በመሆኗ
የተለያየ ሊሆንበየወቅቱ
ይችላል::ያለው
ፀደይ
የአየር
(መጋቢት፣ፀባይሚያዝያና፣
ከክፍለ ሀገር ክፍለሀገር
ግንቦት) የተለያየየካናዳ
በአብዛኛው ሊሆንክፍል
ይችላል:: ፀደይ
(መጋቢት፣ ሚያዝያና፣ያለግንቦት)
ዝናባማና ቀዝቀዝ በአብዛኛው የካናዳ ክፍል
ይሆናል::
ዝናባማና ቀዝቀዝ ያለ ይሆናል::
በበጋ (ሰኔ፣ ሐምሌና፣ ነሐሴ) የአየር ጠባዩ በአብዛኛው የሀገሪቷ
በበጋ
ክፍሎች(ሰኔ፣በጣም
ሐምሌና፣ሞቃታማነሐሴ) የአየር
ይሆናል::ጠባዩ
ቀን ቀንበአብዛኛው
ላይ ብዙውንየሀገሪቷ
ጊዜ
ክፍሎች በጣም ሞቃታማ ይሆናል:: ቀን ቀን ላይ ብዙውን
ሙቀቱ ከ20 ዲግሪ ሴንቲግሬድ በላይ ሲሆን አንዳንዴ ከ30 ዲግሪ ጊዜ
ሙቀቱ
ሴንቲግሬድምከ20 ዲግሪ ሴንቲግሬድ
ሊበልጥ በላይ ሲሆን አንዳንዴ ከ30 ዲግሪ
ይችላል::
ሴንቲግሬድም
በልግ (መስከረም፣ ሊበልጥ ይችላል::
ጥቅምትና፣ ህዳር) ላይ የአየሩ ፀባይ በጣም
በልግ
ዝናባማና(መስከረም፣
ቀዝቀዝጥቅምትና፣ ህዳር) ላይ የአየሩ ፀባይ
ያለ ሊሆን ይችላል:: በክረምት ወራትበጣም
(ታሕሳስ፣
ዝናባማና ቀዝቀዝ ያለ ሊሆን ይችላል:: በክረምት
ጥርና የካቲት) ደግሞ በአብዛኛው ስፍራ ብዙን ጊዜ በጣም ወራት (ታሕሳስ፣
ጥርና
ቀዝቃዛ የካቲት) ደግሞ
ሲሆን ቅዝቃዜው በአብዛኛው ስፍራ ብዙን
ከዜሮ ዲግሪ ጊዜ በጣም
ሴንቲግሬድ በታች
ቀዝቃዛ
ይሆናል::ሲሆን
ከታህሳስቅዝቃዜው ከዜሮ እስከ
አካባቢ ጀምሮ ዲግሪ10
ሴንቲግሬድ በታች
ይሆናል:: ከታህሳስ አካባቢ ጀምሮ እስከ 10
መጋቢትና ሚያዚያ ድረስ በረዶ መሬቱን ይሸፍነዋል:: በደቡብ
መጋቢትና ሚያዚያኮሎምቢያ
ምዕራብ ብሪትሽ ድረስ በረዶክፍለሀገር
መሬቱን ይሸፍነዋል:: በደቡብ
(ቪክቶሪያና ቫንኩቨር
ምዕራብ ብሪትሽ ኮሎምቢያ
አካባቢ) በክረምት ክፍለሀገር
ከበረዶ ይልቅ (ቪክቶሪያና ቫንኩቨር
ዝናብ ይበዛል::
አካባቢ) በክረምት ከበረዶ ይልቅ ዝናብ ይበዛል::

እንደመጡበት ሀገር የአየር ፀባይ ሁኔታ በመጀመሪያው የካናዳ ክረምት ቅዝቃዜና በርዶ በጣም ሊደነቁና ግራ ሊጋቡ
እንደመጡበት ሀገር የአየር
ይችላሉ:: ቅዝቃዜውን ፀባይ ሁኔታ
የሚመጥን ልብስበመጀመሪያው የካናዳ ክረምት
በአግባቡ የሚለብሱ ቅዝቃዜና
ከሆነ የካናዳን ልዩ በርዶ በጣም
የክረምት ውበትሊደነቁና ግራ ሊጋቡ
ሊደሰቱበት ይችላሉ::
ይችላሉ::
ካናዳ ሲመጡቅዝቃዜውን
(በተለይም የሚመጥን
በክረምትልብስ
አካባቢበአግባቡ
ከመጡ)የሚለብሱ ከሆነየሚሆን
ለካናዳ ብርድ የካናዳንልብስ
ልዩ የክረምት ውበት ሊደሰቱበት
ሊሰጥዎ ይችላል:: አገልግሎትይችላሉ::
ካናዳ
ሰጪዎቹም (በተለይም ኮፍያ፣
ሲመጡለቤተሰብዎ በክረምት አካባቢረጅም
የክረምት ከመጡ)
ጫማ፣ለካናዳ ብርድ
ጓንትና የሚሆንካፖርት፣
የክረምት ልብስ ሊሰጥዎ
መግዛት ይችላል::
ላይ እገዛ አገልግሎት
ያደርጉልዎታል::
ሰጪዎቹም ለቤተሰብዎ ኮፍያ፣ የክረምት ረጅም ጫማ፣ ጓንትና የክረምት ካፖርት፣ መግዛት ላይ እገዛ ያደርጉልዎታል::

12
የመጨረሻ የምክር ቃላት

አዲስ ሕይወት በካናዳ መጀመር አስደሳችና ብዙ አዳዲስ ዕእድሎችንም የሚያስገኝ ነው:: ይሁን እንጂ አንዳንድ አዳጋች
ሁኔታዎችም ይኖራሉ:: ለአንዳንድ ሰዎች መላመዱ በጣም አስቸጋሪ ይሆንባቸዋል:: አዲስ ሀገር መላመድ ጊዜ ስለሚፈልግ
ታጋሽ ለመሆን ይሞክሩ:: ልክ እንደ እርስዎ አዲስ ሁነው የመጡ ሰዎች ሀገሩን ተላምደው ከተቀረው የካናዳ ኅብረተሰብ
ጋር ሙሉ ለሙሉ በመዋሀድ መኖር መቻላቸውን ሁሌ ያስታውሱ::

የሚያስፈልግዎትን እገዛ የሚያደርጉልዎት ሰዎችና አገልግሎቶች ወይንም ፕሮግራሞች አሉ:: የሚኖርዎትን


ማንኛቸውንም ጥያቄዎችና ስጋት ወይንም ሀሳብ አድምጠው ምላሽ የሚሰጡ ሰዎችና አገልግሎቶች አሉ:: የእነኝህ
አገልግሎት ሰጪዎች ፍላጎትም ለእርስዎ የሚበጅ ነገር ማድረግ ነው:: ማመልከቻዎትን በተመለከተ ጥያቄ ካለዎት
ደግሞ ጥያቄዎቹን ለካናዳ የእምግሬሽን የስደተኞችና የዜግነት ቢሮ ማቅረብ ይችላሉ::

ለተጨማሪ አገልግሎት ደግሞ የማህበረሰብ ስብስቦች፣ የሀይማኖት ስብስቦችና፣ የምክር አገልግሎት ሰጪዎች አሉ::
እነሱም ካናዳ በነዋሪነት የሚመጡ አዳዲስ ሰዎች ከማህበረሰቡ ጋር በደንብ ተዋህደው መኖር እንዲችሉ የማገዝ
ከፍተኛ ልምድ አላቸው:: እርዳታ በሚያስፈልግዎት ጊዜ ሁሉ እርዳታ ከመጠየቅ ወደኋላ አይበሉ::

በማንኛውም ወቅት ከአግባብ ውጭ በሆነ መንገድ በደል ወይንም ብዝበዛ ደርሶብኛል ብለው ካመኑ ለካናዳ የፍልሰት
የስደተኞችና የዜግነት ቢሮ በአስቸኳይ በዚህ አድራሻ ያሳውቁ IRCC.INSPR-PPPRRI.IRC@CIC.GC.CA

ከካናዳ የኢምግሬሽን የስደተኞችና የዜግነት ቢሮ ጋር ግንኙነት በማድረግዎ ምክንያት የካናዳ ነዋሪነት መብትዎን
የሚያጡበት ምንም አጋጣሚ ወይንም ምክንያት የለም::

በመጨረሻም እርስዎ ለሚያደርጉት ዝግጅት ሊያግዙዎት የሚችሉ ጠቃሚ መረጃ ያላቸው በርካታ የኢንተርኔት ገፆች
ወይንም ዌብ ሳይቶች አሉ:: የየክፍለሀገራቱ የኢንተርኔት ገፆች ወይንም ዌብ ሳይቶች ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎችን
የተለያዩ የማህበረሰብ ስብስቦች ኢንተርኔት ገፅ መስፈንጠሪያዎች (ሊንኮች) ዜናዎችና አንዳንድ ዝግጅቶችን የመሳሰሉ
መረጃዎች ይይዛሉ::

የካናዳ መንግስት የኢንተርኔት ገፆች ወይንም ዌብ ሳይቶች የሚከተሉትን ጨምሮ በበርካታ ርዕሶች ላይ መርጃ አላቸው::
ሕይወት በካናዳ ምን እንደሚመስል፣ በተለያየ የሀገሪቱ ክፍል አዲስ የሚሰፍሩ ሰዎችን ለማቋቋም የሚሰሩ ድርጅቶች
ዝርዝርና ካርታ፣ በነፃ የሚደረግ የቋንቋ ብቃት ፈተናንና፣ የቋንቋ ትምህርት አገልግሎት; ወደ ካናዳ ለመምጣት
ለሚያደርጉት ዝግጅት የሚረዳ መረጃ ::

www.canada.ca/immigration

13

You might also like