Professional Documents
Culture Documents
የስራ ዝርዝር
የስራ ዝርዝር
ቅርንጫፍ ጽ/
ጽ/ቤት ፡ ኮምቦልቻ
ዋና ክፍሉ ፡ ኦፕሬሽን ዋና ክፍል
ቀጥታ ተጠሪነቱ ፡ ለኦፕሬሽን ዋና ክፍል
ዝርዝር ተግባራት
1. ከበር ቁጥጥር ሠራተኛ በሹፌር አማካኝነት የቀረቡለትን ሰነዶች በመቀበል የመኪና ሰሌዳ፣ የኮንቴነር ቁጥር፣
የሹፌር ስምና የመንገድ ወረቀት (way bill) በማመሳከር ኮንቴነሩ ቀድሞ በተዘጋጀለት ሥፍራ (Location)
እንዲራገፍ ለማሽን ኦፕሬተር የሥራ ትዕዛዝ ይሰጣል፡፡ ስለመራገፉ “way
“way bill” ላይ ማህተምና ፊርማውን
በማኖር ማረጋገጫ ይሰጣል፡፡ በመጨረሻም በአገልግሎት መከታተያ ቅፅ ላይ ሥራው የተጠናቀቀበትን ሠዓት
በመሙላት ሹፌሩን ያሰናብታል፡፡
2. በተርሚናል የተቀመጠ ኮንቴነር የተራገፈበትን ትክክለኛ ቦታ የሚጠቁም መረጃ በ”EIR” ላይ ሞልቶ
ወዲያውኑ ለዳታ ኢንኮደር ኦፕሬሽን ሰራተኛ ለምዝገባ ይልካል፡፡
3. ባዶ ኮንቴነሮችን ከበር ቁጥጥር ሠራተኛ በሹፌር አማካኝነት የቀረቡትን ሠነዶች በማረጋገጥ ቀድሞ
በተዘጋጀላቸው ቦታ ተረክቦ ያስቀምጣል፣ የባዶ ኮንቴነር መረጃ ለሚመለከተው የሥራ ክፍል ያሰራጫል፡፡
4. አደገኛ የሆኑ (Hazardous) ኮንቴነሮች ምንነት ቀደም ብሎ በመለየት ለብቻ በተዘጋጀላቸው ቦታና
እነደየምደባቸው በመለያየት እንዲራገፉ ያደርጋል፡፡
5. የኮንቴነር ቦታ ለውጥ (Shifting)
Shifting) በሚኖርበት ወቅት ይህንኑ የኮንቴነር እንቅስቃሴ መረጃ በተቀመጠው
ሥታንዳርድ መሰረት በወቅቱ ይልካል፡፡
ይልካል፡፡
6. ኮንቴነር እንዲጫን በተላለፈለት የሥራ ትዕዛዝ መሰረት ተገቢውን የማሽንና የሰው ኃይል ዝግጅት በማድረግ
ጭነቱን የሚጭነው ተሽከርካሪ እንደደረሰ የሰሌዳ ቁጥር፣ የሚጫነው ኮንቴነር ቁጥርና መጠን በማመሳከር
አስጭኖ ተሽከርካሪው ወደበር እንዲሄድ ያደርጋል፡፡
7. ለጉምሩክ ፍተሻና ለአስንስታፊንግ ጥያቄ የሚቀርብባቸው ኮንቴነሮች በተላለፈበት የሥራ ትዕዛዝ መሰረት
ወደ ተፈለገው ቦታ እንዲዛወሩ ያደርጋል፡፡
8. ባለማቀዝቀዣ ኮንቴነር ጭነቶች መረጃ ቀድሞ በመያዝ ቀድሞ በተለየለት ቦታ እንዲቀመጥ ያደርጋል፡፡
9. ስለሥራ አፈፃፀሙ ወቅታዊ ሪፖርት ያቀርባል፡፡
10. ከቅርብ ኃላፊው የሚሰጡትን ሌሎች ተግባራትን ያከናውናል፡፡
1
1. ከበር ቁጥጥር ሠራተኛ በሹፌር አማካኝነት የቀረቡለትን ሰነዶች በመቀበል የመኪና ሰሌዳ፣ የኮንቴነር ቁጥር፣
የሹፌር ስምና የመንገድ ወረቀት (way bill) በማመሳከር ኮንቴነሩ ቀድሞ በተዘጋጀለት ሥፍራ (Location)
እንዲራገፍ ለማሽን ኦፕሬተር የሥራ ትዕዛዝ ይሰጣል፡፡ ስለመራገፉ “way
“way bill” ላይ ማህተምና ፊርማውን በማኖር
ማረጋገጫ ይሰጣል፡፡ በመጨረሻም በአገልግሎት መከታተያ ቅፅ ላይ ሥራው የተጠናቀቀበትን ሠዓት በመሙላት
ሹፌሩን ያሰናብታል፡፡
2. በተርሚናል የተቀመጠ ኮንቴነር የተራገፈበትን ትክክለኛ ቦታ የሚጠቁም መረጃ በ”EIR” ላይ ሞልቶ ወዲያውኑ
ለዳታ ኢንኮደር ኦፕሬሽን ሰራተኛ ለምዝገባ ይልካል፡፡
3. ባዶ ኮንቴነሮችን ከበር ቁጥጥር ሠራተኛ በሹፌር አማካኝነት የቀረቡትን ሠነዶች በማረጋገጥ ቀድሞ በተዘጋጀላቸው
ቦታ ተረክቦ ያስቀምጣል፣ የባዶ ኮንቴነር መረጃ ለሚመለከተው የሥራ ክፍል ያሰራጫል፡፡
4. አደገኛ የሆኑ (Hazardous) ኮንቴነሮች ምንነት ቀደም ብሎ በመለየት ለብቻ በተዘጋጀላቸው ቦታ እንዲራገፉ
ያደርጋል፡፡
5. የኮንቴነር ቦታ ለውጥ (Shifting)
Shifting) በሚኖርበት ወቅት ይህንኑ የኮንቴነር እንቅስቃሴ መረጃ በተቀመጠው ሥታንዳርድ
መሰረት በወቅቱ ይልካል፡፡
ይልካል፡፡
6. ኮንቴነር እንዲጫን በተላለፈለት የሥራ ትዕዛዝ መሰረት ተገቢውን የማሽንና የሰው ኃይል ዝግጅት በማድረግ
ጭነቱን የሚጭነው ተሽከርካሪ እንደደረሰ የሰሌዳ ቁጥር፣ የሚጫነው ኮንቴነር ቁጥርና መጠን በማመሳከር አስጭኖ
ተሽከርካሪው ወደበር እንዲሄድ ያደርጋል፡፡
7. ለጉምሩክ ፍተሻና ለአስንስታፊንግ ጥያቄ የሚቀርብባቸው ኮንቴነሮች በተላለፈበት የሥራ ትዕዛዝ መሰረት ወደ
ተፈለገው ቦታ እንዲዛወሩ ያደርጋል፡፡
8. ባለማቀዝቀዣ ኮንቴነር ጭነቶች መረጃ ቀድሞ በመያዝ ቀድሞ በተለየለት ቦታ እንዲቀመጥ ያደርጋል፡፡
9. ስለሥራ አፈፃፀሙ ወቅታዊ ሪፖርት ያቀርባል፡፡
10. ከቅርብ ኃላፊው የሚሰጡትን ሌሎች ተግባራትን ያከናውናል፡፡
2
2. የበር ቁጥጥር ሰራተኛው ያዘጋጀውን ‘Gate pass’ እና ‘EIR’ ፓድ ላይ ከቀረው በሥተቀር ያሉትን ከአባሪ ሰነዶች
ጋር በማያያዝ ለኦፕሬሽን ዶክመንቴሽን ኦፊሰርና ለጭነትና ሰነድ ክትትል ኦፊሰር እንዲደርስ ያደርጋል፡፡
3. ገቢ ጭነቶችን ጭኖ የገባው አሽከርካሪ ጭነቱን አራግፎ ሲመለስ የመግቢያ ፍቃዱንና የአገልግሎት መከታተያ ቅፁን
በመቀበል ሠዓቱን በመሙላት በተቀመጠለት ጊዜ ለመስተናገዱ በማረጋገጥ እንዲወጣ ያደርጋል፡፡
4. ጭነት ለመጫን ወደ ወደብ የሚገቡትን ተሽከርካሪዎች የበር ቁጥጥር ሠራኛው ከተርሚናል ኦፕሬሽን ክፍል
በተላከለት ትዕዛዝ መሠረት ተሽከርካሪዎቹ ባዶና ለጭነት የተዘጋጁ መሆናቸውን በማረጋገጥ እንደቅደም
ተከተላቸው ‘Gate pass’ በማዘጋጀትና የሚጭኑበትን ቦታ በሠነድ ላይ በመጥቀስ ወደ ወደብ ተርሚናል እንዲገቡ
ያደርጋል፡፡
5. ጭነት ከወደቡ ጭነው ለመውጣት የሚመጡ ተሽከርካሪዎች የበር ቁጥጥር ሠራተኛው የወደብ አገልግሎት ክፍያ
የተፈፀመባቸው ለመሆኑ የክፍያ ደረሰኝ ወይም ማረጋገጫ ሲደርሠው በማገናዘብ፣ በማመሣከርና የኮንቴይነሩን
ውጫዊ አካል በመፈተሽ ‘FULL EIR OUT’ በማዘጋጀት ከሹፌሩ ጋር በመተማመንና በመፈራረም፣ የጉምሩክ
ኢንስፔክተር መኖሩን በማረጋገጥ በጋራ ጭነቱ እንዲወጣ በማድረግ ያዘጋጀውን ‘FULL EIR OUT ’ቅ ጂ
ለሚመለከተው ሰራተኛ ያስተላልፋል፡፡
6. ገቢ ባዶ ኮንቴይነር ወደ ወደብ ሲመጣ የበር ቁጥጥር ሰራተኛው አሽከርካሪው በመጣበት ቅድመ ተከተል መሰረት
ቀድሞ በወደቡ የተስተናገደ ከሆነ ሙሉ ኮንቴይነሩን ጭኖ ሲወጣ የተሰጠው ‘FULL EIR OUT’ ያለው መሆኑን
ያረጋግጣል፣ ቀድሞ በወደቡ ያልተስተናገደ ከሆነ ከመርከብ ወኪል ጥያቄ የቀረበና በወደቡ እንዲስተናገድ የተፈቀደ
መሆኑን በማረጋገጥ የባዶ ኮንቴይነሩን ውስጣዊና ውጫዊ አካል በመፈተሽ ‘GATE PASS’ እና ‘EMPTY IN
EIR’ በማዘጋጀትና ከአሽከርካሪው ጋር በመተማመንና በመፈራረም ኮንቴይነሩን የሚያራግፍበትን ቦታ በሰነድ ላይ
በመጥቀስ ወደ ወደብ ተርሚናል እንዲገባ ያደርጋል፡፡
7. በፓዱ ላይ ቀሪ ከሚሆነው በስተቀር ያሉ ‘GATE PASS’ እና ‘EIR’ ¢ú c’Ê‹ KT>SKŸ}¨< W^}— ¾}LŸuƒ”
W¯ƒ uSS<Lƒ Áe}LMóM::
8. ከወደቡ ለሚወጡ ወጪ ባዶ ኮንቴይነሮች ተገቢውን ሰነድ ማሟላታቸውን በማረጋገጥ እና የኮንቴይነሩን ውስጣዊና
ውጫዊ አካል በመፈተሽ ‘EMPTY OUT EIR’
EIR’ በማዘጋጀት እንዲወጡ ያደርጋል፡፡
9. የክፍያ ሰነድ ሥህተት ሲኖር ወደ ፋይናንስ ክፍል በመመለስ እንዲስተካከል ያደርጋል፡፡
10. ጭነቶች በተሣሣተ መንገድ ከወደቡ እንዳይወጡ ጥብቅ ቁጥጥርና ፍተሻ ያደርጋል፡፡
11. በተለያየ ምክንያት ጭነት ከጫኑ በኋላ ወደቡ ግቢ ውስጥ የሚያድሩ ጭነቶች ተጨማሪ ክፍያ እንዲከፍሉ ያደርጋል፣
ሣይከፍሉ እንዳይወጡ ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፡፡
12. የገቢና ወጪ ጭነቶች መረጃ መዝግቦ ይይዛል፡፡
13. ዕለታዊ፣ ሣምንታዊ፣ ወርሃዊ፣ የሩብ ዓመት፣ የግማሽ ዓመትና ዓመታዊ ሪፖርት ያቀርባል፡፡
14. ከቅርብ ኃላፊው የሚሰጡትን ሌሎችት ተግባራትን ያከናውናል፡፡
3
የሥራ መደቡ መጠሪያ ፡ ታሊ ክለርክ
ቅርንጫፍ ፡ ኮምቦልቻ
ዋና ክፍሉ ፡ ኦፕሬሽን ዋና ክፍል
ቀጥታ ተጠሪነቱ ፡ ለኦፕሬሽን ክፍል ኃላፊ(ለኦፕሬሽን አስተባባሪ)
ዝርዘር የሥራ ተግባራት
1. ከኮነቴነር የሚወጡና ወደኮነቴነር የሚገቡ ጭነቶችን ለማስተናገድ የሚያስፈለገውን የማሽንና የሰው
ሃይል በመጠቀም በሚደረሰው የስራ ትእዛዝ መሰረት ተገቢውን የእቃ ደህንነት ጥንቃቄ በማድረግ እቃ
ከኮነቴነር እዲወጣ እዲሁም ወደኮንቴነር እንዲገባ ያደርጋል ዝርዝሩንም በታሊሺት መዝግቦ በመያዝ
ለሚመለከተው ያስተላለፋል
4
7. ፍተሻቸው የተጠናቀቁ ኮንቴነሮችን ከ ሲኤፍኤስ ስፍራ በወቅቱ እነዲነሱ ያደርጋል
8. ዕቃው ወጥቶ የተጠናቀቀ ባዶ ኮንቴነር በ‘stacking form’
form’ መሠረት ለባዶ ኮንቴነር ኦፕሬሽን ሠራተኛ
ያስተላልፋል፡፡
9. ባዶ ኮንቴነር ከ CFS ወይም ከመጋዘን ስፍራ ወደ ባዶ ኮንቴነር ተርሚናል እንዲጓጓዝ ያደርጋል፡፡
10. ስለ ሥራ አፈፃፀም ወቅታዊ ሪፖርት አዘጋጅቶ ያቀርባል፡፡
5
10. የፎርክሊፍት ኦፕሬተሩ የሚጠቀምበትን ፎርክሊፍት ወይም ሌላ መሣሪያ ስራውን ሲያጠናቅቅ
ወይም በማንኛውም ጊዜ ሁሉ ሲያቆም ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ እና በጥንቃቄ ማቆም
ይጠበቅበታል፡፡
11. ለሥራ አፈፃፀም ወቅታዊ ሪፖርት ያቀርባል፡፡
12. ከኃላፊ የሚሰጡት ተጨማሪ ተግባራትን ያከናውናል፡፡
ቅርንጫፍ ጽ/
ጽ/ቤት ፡ ኮምቦልቻ
2. የማሽኑን የጥገናና የቅድመ ጥንቃቄ ማንዋል በተገቢው ሁኔታ በማንበብ ማሽኑን መጠቀም
ይኖርበታል፡፡
3. ማንኛውንም ካርጎ ከመጫንና ከማውረድ በፊት የክብደት ማንዋል (Loading chart) በተገቢው
ሁኔት ማወቅና በሚያዘው መሠረት እንደ ስራው አይነት ይሠራል፡፡
4. ኦኘሬተሩ በስራ አካባቢ ማሽኑን በሚጠቀምበት ወቅት ሠዎች፣ ማሽኖችንና ሌሎች ለአደጋ
የሚዳርጉ ነገሮች አለመኖሩን ማረጋገጥና ጥንቃቄ በመውሰድ ይሠራል፡፡
5. ኦኘሬተሩ በወደቡ ውስጥ በስራ ላይ በቀላሉ ለእይታ የሚያሰቸግሩ ቦታዎች ላይ በሚሠራበት ወቅት
ሌላ ከሥራው ጋር ግንኙነት ያለው ሰው በሚያመላክተው መሠረት ማሽኑን እና ማንኛውንም
ንብረት ከአደጋ በመጠበቅ ይሠራል፡፡
6
8. ኮንቴነሮች በአግባቡ (standard) በጠበቀ መልኩ መደርደር እና በማሽኑ እንዳይጋጩ ጥንቀቄ ማድረግ
አለበት፡፡
10. ኦኘሬተሩ ወደ ስራ ከመግባቱ በፊት የቅድመ ጥንቃቄ እይታ (Inspection) እና ስራውን ካጠናቀቀ
በኋላ በቼክ ሊስት ላይ ያለውን ሁኔታ በማስፈር ሪፖርት ያደርጋል፡፡
7
ቅርንጫፍ ጽ/
ጽ/ቤት ፡ ኮምቦልቻ
ዝርዝር ተግባራት
ቅ/ጽ/ቤት ፡ ኮምቦልቻ
ዋና ክፍል ፡ ኬዝ ቲም
8
ዝርዝር ተግባርና ኃላፊነት
9
የስራ መደቡ መጠሪያ ፡ ጁኒየር ከስተምስ ቦንድ ሪኮንስሌሽን ክትትልና ኦፊሰር
ቅ/ጽ/ቤት ፡ ኮምቦልቻ
1. ከዋናው መ/
መ/ቤት ለደረቅ ወደብ የሚላኩትን ኢንተርቼንጅ /ባዶ ኮንቴነሮች ወደ ጅቡቲ ወደብ የተመለሱበት
ሰነድ/
ሰነድ/ እና ጋላፊ የሚገኘው የጉምሩክ ማስተባበሪያ ጽ/
ጽ/ቤት ኮንቴነሮች ከአገር የወጡ ለመሆናቸው
የሰጠውን ማረጋገጫ መሠረት በማድረግ የኮንቴነሮቹን ዝርዝር መረጃዎች መዝግቦ ይይዛል፡፡
10
2. የውጪ ፍተሻ ለተፈቀደላቸው ደንበኞች ጉምሩክ በግልባጭ በሚያሳውቁን መሠረት ከደንበኛው አስፈላጊ
ሠነዶች በመቀበል እቃው ወደ መጋዘኑ ቀጥታ እንዲሄድ ለጅቡቲ ቢሮ ሠነዶችን በ E-mail መላክና ለበር
ቁጥጥር ኮንቴይነር ዝርዝሩን በመስጠት ማሳወቅ፡፡
3. ባዶ ኮንቴይነር ከወደቡ ከወጣ በኃላ ጅቡቲ መድረሱን ይከታተላል ያልደረሱ ካሉ ወዲያውኑ ለቅርብ
ኃላፊው ሪፖርት ያደርጋል፡፡
4. ከጉምሩክ በኩል ለሚቀርቡ ከተመላሽ ኮንቴይነሮች ጋር የተያያዙ ጥያቄዎች ተቀብሎ ያስተናግዳል'
ያስተናግዳል'
ከአቅም በላይ የሆኑ ጉዳዮች ሲያጋጥሙ ለቅርብ አለቃው ያሳውቃል፡፡
5. ስለሥራው አፈፃፀም ወቅታዊ ሪፖርት ያቀርባል፡፡
6. ከኃላፊ የሚሰጠውን ተጨማሪ ሥራዎች ያናውናል፡፡
ቅ/ጽ/ቤት ፡ ኮምቦልቻ
11
ያለክፍያ እንዲወሰዱ ከሚመለከታቸዉ ኃላፊዎች ደብዳቤ ከተፃፈ ተቀብሎ የኮንቴነር መልቀቂያ
(Container release) ይሰጣል፡፡
4. ዕቃቸውን (Unstuff) በማድረግ ያለኮንቴነር ለመውሰድ ለሚፈልጉ ደንበኞች የዕቃ መልቀቂያ
D/O ከመስጠቱ በፊት ከክፍያ ነፃ የሆነው ጊዜ (grace period) ያበቃ (ያለፈ)
ያለፈ) መሆኑን አለማለቁን
አረጋግጦ ለደንበኞች በማሳወቅ ዲመሬጅ እንዲከፍሉ ያደርጋል፡፡
5. ለፋይል ቀሪ የሚደረጉ የዕቃ መልቀቂያ D/O ሰነዶች አመች በሆነ ቦታ በጥንቃቄ እንዲቀመጡ
ያደርጋል፡፡ በሚመለከታቸው ኃላፊዎች ሰነድ ሲጠየቅ ያቀርባል፡፡
6. ስለ ሥራ አፈፃፀሙ ወቅታዊ ሪፖርቶችን አዘጋጅቶ ለቅርብ አለቃውና ለሚመለከታቸው ሁሉ
ያቀርባል፡፡
7. ስለ ሥራ አፈጻጸሙ ወቅታዊ ሪፖርት ያቀርባል፡፡
8. ከቅርብ ኃላፊው የሚሠጡትን ሌሎች ተግባራት ያከናውናል፡፡
ቅ/ጽ/ቤት ፡ ኮምቦልቻ
1. የወደብ በር ቁጥጥር ሠራተኛ የመድረሻ ወደብ ጉምሩክ ትራንዚት ኦፊሰር በመንገድ ወረቀቱ (Way bill)
bill) ላይ
የትራንዚት ማብቂያ መግለጫ ፊርማና ማህተም ማኖሩን አረጋግጦና ተቀብሎ በተጨማሪም ሌሎች ተዛማች
ሠነዶችን ከሹፌሩ በመቀበል ቀድሞ ከደረሰው የገቢ ዕቃዎች ዝርዝር መግለጫ ጋር በማገናዘብና በማመሣከር፣
የኮንቴይነር ውጫዊ አካል በመፈተሽ የመግቢያ ፍቃድ (Gate pass)
pass) እና የኮንቴይነር መረካከቢያ ቅፅ (EIR)
EIR)
በማዘጋጀትና ወደ ወደብ ተርሚናል እንዲገባ ያደርጋል፡፡
2. የበር ቁጥጥር ሰራተኛው ያዘጋጀውን ‘Gate pass’ እና ‘EIR’ ፓድ ላይ ከቀረው በሥተቀር ያሉትን ከአባሪ ሰነዶች
ጋር በማያያዝ ለኦፕሬሽን ዶክመንቴሽን ኦፊሰርና ለጭነትና ሰነድ ክትል ኦፊሰር እንዲደርስ ያደርጋል፡፡
3. ገቢ ጭነቶችን ጭኖ የገባው አሽከርካሪ ጭነቱን አራግፎ ሲመለስ የመግቢያ ፍቃዱንና የአገልግሎት መከታተያ ቅፁን
በመቀበል ሠዓቱን በመሙላት በተቀመጠለት ጊዜ ለማስተናገዱ በማረጋገጥ እንዲወጣ ያደርጋል፡፡
12
4. ጭነት ለመጫን ወደ ወደብ የሚገቡትን ተሽከርካሪዎች የበር ቁጥጥር ሠራኛው ከተርሚናል ኦፕሽን ክፍል በተላከለት
ትዕዛዝ መሠረት ተሽከርካሪዎቹ ባዶና ለጭነት የተዘጋጁ መሆናቸውን በማረጋገጥ እንደቅድመ ተከተላቸው ‘Gate
pass’ በማዘጋጀትና የሚጭኑበትን ቦታ በሠነድ ላይ በመጥቀስ ወደ ወደብ ተርሚናል እንዲገቡ ያደርጋል፡፡
5. ጭነት ከወደቡ ጭነው ለመውጣት የሚመጡ ተሽከርካሪዎች የበር ቁጥጥር ሠራተኛው የወደብ አገልግሎት ክፍያ
የተፈፀመባቸው ለመሆኑ የክፍያ ደረሰኝ ወይም ማረጋገጫ ሲደርሠው በማገናዘብ፣ በማመሣከርና የኮንቴይነሩን
ውጫዊ አካል በመፈተሽ ‘FULL EIR OUT’ በማዘጋጀት ከሹፌሩ ጋር በመተማመንና በመፈራረም፣ የጉምሩክ
ኢንስፔክተር መኖሩን በማረጋገጥ በጋራ ጭነቱ እንዲወጣ በማድረግ ያዘጋጀውን ‘FULL EIR OUT’
ለሚመለከተው ሰራተኛ ያስተላልፋል፡፡
6. ገቢ ባዶ ኮንቴይነር ወደ ወደብ ሲመጣ የበር ቁጥጥር ሰራተኛው አሽከርካሪው በመጣበት ቅድመ ተከተል መሰረት ቀድሞ
በወደቡ የተስተናገደ ከሆነ ሙሉ ኮንቴይነሩን ጭኖ ሲወጣ የተሰጠው ‘FULL EIR OUT’ ያለው መሆኑን
ያረጋግጣል፣ ቀድሞ በወደቡ ያልተስተናገደ ከሆነ ከመርከብ ወኪል ጥያቄ የቀረበና በወደቡ እንዲስተናገድ የተፈቀደ
መሆኑን በማረጋገጥ የባዶ ኮንቴይነሩን ውስጣዊና ውጫዊ አካል በመፈተሽ ‘GATE PASS’ እና ‘EMPTY IN
EIR’ በማዘጋጀትና ከአሽከርካሪው ጋር በመተማመንና በመፈራረም ኮንቴይነሩን የሚያራግፍበትን ቦታ በሰነድ
ላይ በመጥቀስ ወደ ወደብ ተርሚናል እንዲገባ ያደርጋል፡፡
7. በፓዱ ላይ ቀሪ ከሚሆነው በስተቀር ያሉ ‘GATE PASS’ እና ‘EIR’ ¢ú c’Ê‹ KT>SKŸ}¨< W^}— ¾}LŸuƒ”
W¯ƒ uSS<Lƒ Áe}LMóM::
10. ጭነቶች በተሣሣተ መንገድ ከወደቡ እንዳይወጡ ጥብቅ ቁጥጥርና ፍተሻ ያደርጋል፡፡
11. በተለያየ ምክንያት ጭነት ከጫኑ በኋላ ወደቡ ግቢ ውስጥ የሚያድሩ ጭነቶች ተጨማሪ ክፍያ እንዲከፍሉ ያደርጋል፣
ሣይከፍሉ እንዳይወጡ ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፡፡
13. ዕለታዊ፣ ሣምንታዊ፣ ወርሃዊ፣ የሩብ ዓመት፣ የግማሽ ዓመትና ዓመታዊ ሪፖርት ያቀርባል፡፡
13
የስራ መደቡ መጠሪያ ፡ ጁኒየር ተርሚናል ቁጥጥር ኦፊሰር
ቅ/ጽ/ቤት ፡ ኮምቦልቻ
14
የሥራ መደቡ መጠሪያ ፡ ጁኒየር የኦፕሬሽን ዶክመንቴሽን ኦፊሰር
ዝርዝር ተግባራት
3. ወደ ግልፅና ዝግ መጋዘን የገቡ ጭነቶች መረካከቢያ ሰነድ (GOODS RECEIPT DOCUMENT) ከመጋዘን
ሠራተኛው ሲደርሰው መዝግቦ ይረከባል፡፡
5. ከደንበኞች የሚቀርቡ የዕቃ መልቀቂያ ጥያቄና ክሊራንስ ሠነዶች ሲቀርብለት የተሟላ መሆኑን በማረጋገጥ
ሠዓት መዝግቦ በመረከብ ቀድሞ ከያዛቸው ሠነዶች ጋር በማያያዝ ለቢሊንግ ዝግጅት ያስተላልፋል፡፡
10. በክፍሉ የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ አሠራሮችን በመቀየስና በመተግበር ሂደት ጉልህ
ተሳትፎ ያደርጋል፡፡
15
የሚገኝበት መምሪያ ቅርንጫፍ ፡ ኮምቦልቻ
16
የሚገኝበት መምሪያ ፡ ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት
ዝርዝር ተግባራት
2. በገቢ ዕቃ መረካከቢያ (Goods Receiving Document) ሰነድ ያዘጋጃል፡፡ በዚህም መሰረት የዕቃ ቆጠራ
ያደርጋል፣ ጉድለት ካለበት ለመጋዘን ኃላፊ ሪፖርት ያደርጋል፡፡
3. የገቢ እቃ መረካከቢያ ሰነድ (Goods Receiving Document) ኦሪጅናሉን ለአጓጓዥ አንድ ኮፒ ለጉምሩክ እና
አንድ ኮፒ ለኦፕሬሽን መረጃ ክፍል ያሰራጫል፡፡
6. በጭነት መለያ ፓድ ውስጥ ተገቢው መረጃ ማለትም የአስመጪው ስም፣ የዕቃው ብዛት፣ ዲክላራሲዮን እና
ክብደት ያሰፍራል፡፡
8. በጉምሩክ ጥያቄ ለፍተሻ የተፈለጉ እቃዎችን አስፈላጊ የሆኑ የሰው ኃይልና መሳሪያ በመያዝ ይከፍታል፡፡
ፍተሻው ከተጠናቀቀ በኋላም ዕቃው በነበረበት ሁኔታ እንዲታሸጉ ያደርጋል፡፡
9. ደንበኛው ለተሰጠው አገልግሎት ተገቢው ክፍያ እንዲፈጽሙ በእቃ መረከቢያ ሰነድ ላይ የተፈተሸውን ጭነት
ብዛት እና ክብደት ይሞላል፡፡
ዋና ክፍሉ ፡ ለቅ/ጽ/ቤት
17
እንዲኖራቸው ማድረግ፣
10. በ 'DPOIS' የኦፕሬሽን የሥራ ሂደት ውስጥ የሚፈፀሙ የመረጃ ስህተቶችን 'Amendment'
መስራት፡፡
14. በቅ/ጽቤቱ የሚሰሩ ስራዎች በሲስተም የተደገፉ እንዲሆኑ እንዲሁም በ IT የተደገፈ የተጠናከረ
የመረጃ ስርአት እንዲኖር የበኩሉን ያደርጋል
15. IT ክፍል የሚሠሩ ሥራዎችንና መረጃዎችን በየዕለቱ፣ በየሣምንቱና በየወሩ ወቅታዊ በማድረግ
ለቅ/ጽ/ቤቱ ሪፖርት ማድረግ፡፡
18
የሥራ መደቡ መጠሪያ ፡ የወደብ ሴፍቲና ሴኩሪቲ ሃላፊ
ዋና ክፍሉ ፡ ለቅ/ጽ/ቤት
19
በወደብ የሴፍቲና ሴኩሪቲ አልባሳትና ግብአቶችን ይለያል በወቅቱ እንዲሟላ ተገቢውን
ድጋፍና ክትትል ያደርጋል
ወቅታዊ የሴፍቴና ሴኩሪቴ የስጋት ዳሰሳ ጥናት በማድረግ የተሻለ አሰራር እንዲሰፍን የበኩሉን
ያደርጋል
20