Format

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 2

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ

ልማት ኤጀንሲ
የወረዳ 05 የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ የልማትና የማስተዳደር ዋና የስራ ሂደት

የአገልግሎት መጠየቂያ ቅፅ

በአገልግሎቱ ጠያቂው የሚሞላ

የአገልግሎት ጠያቂው መ/ቤት ስም

የስራ ሂደት

አድራሻ፣ ብሎክ ቢሮ ቁጥር

የተጠየቀው አገልግሎት ዓይነ ት ወይም

 የጥገና አገልግሎት፣ የኔት ወርክ የኮምፒውተር የፕሪንተር የ ኮፒየር


 የአንቲ ቫይረስ መጫን ወይም ማደስ
 አዲስ ሶፍት ዌር መጫን ወይም ማደስ
 የሶፍት ዌር ብልሽት ጥገና
 የቴክኒክ ድጋፍ

ስላጋጠመው ችግር አጭር መግለጫ፣-

የአገልግሎት ጠያቂው ስም ቀን ፊርማ

በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች የሚሞላ

ስራውን የሚከታተለው የአይሲቲ ባለሙያ

ስም፡ ቀን ፊርማ-----------------------------------

የመሳሪያው ዓይነት፡- ሞዴል፡ ሴሪያል ቁጥር

ስለችግሩ ዝርዝር መግለጫ፣

ችግሩን ለመፍታት የሚያስፈልጉ የሚያስፈልጉ መሳሪያዎች/ቁሳቁሶች/

መፍትሄ ተሰጥቷል መፍትሄ አልተሰጠም ለውጭ አካል ተላልፏል

መፍትሄ ከተሰጠ መፍትሄ የተሰጠበት ቀን

አገልግሎት ከተሰጠ በኋላ በተገልጋይ የተሰጠ አስተያየት ፡-

አስተያየት ሰጪ ስም ቀን ፊርማ

ችግሩን ለመፍታት የወሰደው ሰዓት


- የተጀመረበት ሰዓት
- የጨረሰው ሰዓት

You might also like