Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 4

ቁጥር ገ/ል/ግ/ቡ/24/28A/013

ቀን 26/2/2013 ዓ.ም

ለ ---------------- ወረዳ/ከተማ ቴ/ሙ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


----------------
ጉዳዩ፡- እስከ ጥቅምት ወር 2013 ዓ.ም ግብረ መልስ ስለመስጠት
ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረው እስከ ጥቅምት ወር 2013 ዓ.ም እንደ ገበያ ልማትና ግብይት ቡድን መተግበር
ካለባቸው ተግባራት ከእቅድ አንፃር እሰከዚህ ወር 20% በማከናወን ይገባል፤100% እሰከዚህ ወር ያከናወነ የእቅዱን
100% እደፈጸመ ይሰላል፡፡ በመሆኑም ለከተሞችና ወረዳዎች በየወሩ ግብረ መልስ በመሰጠትና በቼከሊስት ያሉበትን
ደረጃ በማሳየት እስከ ጥቅምት ወር ያለውን አፈፃጸም ለማሳየት ያክል እንደሚከተለው ለማስቀመጥ ተሞክሯል፡፡
1. አበይት ተግባራት
አበይት ተግባርን ስንመዝን በበጀት አመቱ እስከ ጥቅምት ወር 100% የፈጸመ በ 100% ይሰላል፤ በመሆኑም ከዛ በታችና
በላይ የተፈጸመ ተግባር የሚከተለውን መስፍርት ታሳቢ አድርጎ ግብረ መልሱ ተሰርቷል፡-
 ከ 100% በላይ ያከናወነ ከእቅድ በላይ እደፈጸመ ተቀምጧል
 ከ 95%-99.99%ያከናወነ በጣም ከፍተኛ ደረጃ ውስጥ ተቀመጧል
 ከ 80%-94.99%ያከናወነ ከፍተኛ ደረጃ ውስጥ ተቀመጧል
 ከ 50%-79.99% ያከናወነ መካከለኛ ደረጃ ውስጥ ተቀመጧል
 ከ 50% በታች ያከናወነ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል
1. ከሐገር ውስጥ ገበያ አፈፃፀማችን
 በኢንተርፕራይዝ
 ከእቅድ በላይ ያከናወኑ ቀወት፣ ኤፍራታ፣ መ/ጌራ፣ መ/ማማ፣ መ/ላሎ፣ ምንጃር፣ ሲ/ዋዩ፣ እንሳሮ፣ ባሶ፣ ሚዳ፣
አ/ጠራ፣ መ/ቤቴ፣ ግሼ፣ በረኸት፣ ሞጃ፣ አሳግርት፣ አ/ከተማ፣ አጣዬ ሸዋሮቢት፣ ደ/ብርሀንና አረርቲ
 በጣም ከፍተኛ አንኮበር
 ከፍተኛ ደረጃ ያሉ ሞ/ጅሩ፣መ/ቀያና አ/ገምዛ
 መካከለኛ የፈጸሙ ጣ/በርና መ/ሜዳ
 ዝቅተኛ የፈጸሙ፣ ሀ/ማሪያም ናቸው
 በአንቀሣቃሽ
 ከእቅድ በላይ ያከናወኑ ቀወት፣ ኤፍራታ፣ መ/ማማ፣ መ/ላሎ፣ ባሶ፣ ምንጃር፣ ሲ/ዋዩ፣ እንሳሮ፣ ሚዳ፣ አ/ጠራ፣
መ/ቤቴ፣ ግሼ፣ በረኸት፣ ሞጃ፣ አሳግርት፣ አ/ከተማ፣ አጣዬ ሸዋሮቢትና ደ/ብርሀን ያሰመዘገቡ ናቸው
 ከፍተኛ ደረጃ ያለ መ/ጌራ፣ መ/ቀያና አንኮበር ሲሆኑ
 መካከለኛ የፈጸሙ ሞ/ጅሩ፣አንፆኪያ፣ ሀ/ማሪያም አረርቲ ናቸው፡፡
 ዝቅተኛ የፈጸሙ፣-፣ጣ/በርና መ/ሜዳ ነው
 በብር
 ከእቅድ በላይ ያከናወኑ ቀወት፣ ኤፍራታ፣ ሞረት፣ መ/ጌራ፣ መ/ላሎ፣ ባሶ፣ ሲ/ዋዩ፣ አንኮበር፣ አ/ጠራ፣ ሚዳ፣
ሀ/ማርያም፣መ/ቤቴ፣ግሼ፣በረኸት፣አሳግርትና አ/ከተማ ናቸው፡፡
 በጣም ከፍተኛ መ/ማማና እንሳሮ
 ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ጣ/በር፣ ምንጃርና አንጾኪያ
 መካከለኛ ሸ/ሮቢት፣ ደ/ብረብርሀን ሲሆኑ
 ዝቅተኛ መ/ቀያ፣ ሞጃ፣ መ/ሜ አጣዬና አረርቲ ናቸው
2. ሰንበት ገበያ ያለን አፈፃፀም
 እንሳሮ፣ በረኸት፣ መ/ቀያና ዓ/ከተማ በኢ/ዝ፣ በተጠቃሚና በብር እስከዚህ ወር ከእቅድ በላይ ያከኛወኑና ኢ/ዙን
የገበያ ትስስር በማድረግ ተጠቃሚ የደረጉ ሲሆን ሌሎች በስም ያልተጠቀሱ ወረዳና ከተሞች አፈጻጸም የሌላቸው
በመሆኑ ወደ ስራ ያልገቡ መሆኑን ያሳያል

3. ከመካከለኛና ከፍተኛ ኢዱሰትሪ በጨርቃጨርቅ አልባሳት አፈፃፀም


 እስከዚህ ወር በኢ/ዝና በተጠቃሚ አ/ጠራ፣ አለምከተማ፣ ባሶ፣ አንኮበርና ግሼ ከእቅድ በላይ ያከናወኑ ሲሆን
ስማቸው በዝርዝር ያልተጠቀሱት ወረዳና ከተሞች ተግባሩን ጨርሰው የዘነጉና ወደ ስራ ያልገቡ ናቸው
4. የንግድ ትርኢትና ባዛር
 አስከዚህ ወር ድረስ ሁሉም ወረዳና ከተማ አስተዳደር ባዛር የምታካሄዱበትን ቀን እና በጀት ያሳወቃችሁ ሲሆን የባዛር
መስፈጸሚያ እቅድ /አክሽንፕላን/ ከመላክ አንጻር እቅዱን በማቀድ ወደ ዞን የላካችሁ ወረዳዎች ኤፍራታ ግድም፣ ሞጃና
1
ወደራ፣ ጣርማበር፣ አለምከተማ፣ ሀ/ማርያም፣ ደ/ብረሀን፣ በረኸት፣ መ/ጌራ፣ ባሶናወረና፣ አሳግርት፣
መ/ማማ፣ ሚዳ፣ አንጾኪያ እና አጣዬ ናቸው
5. ግንዛቤ ፈጠራ ላይ
 በኢንተርፕራይዝ
 ከእቅድ በላይ ያከናወኑ ቀወት፣ ጣ/በር፣ ኤፍራታ፣ ሞ/ጅሩ፣ መ/ጌራ፣ መ/ላሎ፣ ባሶ፣ ምንጃር፣ ሲ/ዋዩ፣ እንሳሮ፣
አንኮበር፣ ሚዳ፣ ሀ/ማርያም አ/ጠራ፣መ/ቤቴ፣ሞጃ፣በረኸት፣አሳግርት፣ሸዋሮቢት፣ አ/ከተማ፣ ግሼ
 በጣም ከፍተኛ .አንፆኪያ ሲሆኑ
 ከፍተኛ ደ/ብረሀን እና አረርቲ
 መካከለኛ የፈጸሙ መ/ማማ፣ መ/ቀያ፣ መ/ሜዳና አጣዬ
 በአንቀሣቃሽ
 ከእቅድ በላይ ያከናወኑ ቀወት፣ ጣርማበር፣ ኤፍራታ፣ ሞ/ጅሩ፣ መ/ማማ፣ መ/ላሎ፣ ባሶ፣ ምንጃር፣ ሲ/ዋዩ፣ መ/ቤቴ፣
ግሼ፣ በረኸት እንሳሮ፣ ሚዳ፣ ሞጃ፣ አሳግርት፣ አ/ጠራ፣ ሀ/ማርያም፣ አ/ከተማ፣ ደ/ብርሀን ሸዋሮቢት ያሰመዘገቡ
ናቸው
 ከፍተኛ፣ -አንኮበር፣ መ/ጌራና ደ/ብረሀን
 መካከለኛ የፈጸሙ መ/ቀያ፣ መ/ሜዳ፣ አጣዬና አረርቲ ናቸው
 በሸማቾች ህ/ስ/ማህበራት ሱቆች ኢ/ዞች ምርቶቻችውን እዲያስተሳስሩ ለሁሉም ከተማ አሰተዳደሮች
በእቅድ ቢሰጥም ወደ ስራ አለተገባም፡፡ ከተሞች በዚህ ተግባር ለይ ወደ ስራ ስትገቡ ያጋጠማችሁን
በሪፖርት ይገለጽ፡፡
6. ኢምፖርየምን በተመለከተ
ኢምፖርየም የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ምርታቸውን የሚታይበት የሚተዋወቅበትና የሚሸጥበት
አንዱና ዋነኛው መንግስት በራሱ ወጭ ያዘጋጀው የገበያ አማራጭ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ይህንን እድል በዚህ
በጀት አመት ለመጠቀም በሂደት ላይ ያሉ ማለትም ኢንተርፕራይዝ መልምሎ እስከማሳወቅ የደረሱ ደ /ብርሃን
በማኑፋክቸሪንግ 3 ኢ/ዝ፣ አረርቲ በከተማ ግብርና 1 ኢ/ዝ እና መ/ሜዳ በማኑፋክቸሪንግ 1 ኢ/ዝ ሲሆኑ ሌሎች
ከተማ አስተዳደሮችና ወረዳዎች ኢንተርፕራይዞቻችሁን የዚህ እድል ተጠቃሚ በማድረግ የገበያ ትስስሩን ስራ
የበለጠ ማሳካት ያለባችሁ ስለሆነ በቀጣይ ወደ ተግባሩ መግባት ይጠበቅባችኋል፡፡
7. የውጭ ገበያ
በ 2013 በጀት ዓመት የውጪ ገበያ ትስስር ለመፍጠርና ኢን/ዞች የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ እንዲያገኙ ለማድረግ
ለኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ቴክኖሎጂ ሽግግር ርክክብ ያደረጉ 3 ከተማ አስተዳደሮች /ደ/ብርሃን፣ ዓ/ከተማ፣ መ/ሜዳ፣
እና 7 ወረዳዎች እንሳሮ፣ መ/ጌራ፣ ጣ/በር፣ መ/ቤቴ፣ መ/ማማ፣ ምንጃር፣ ባሶ ናቸው፡፡ እስከ ጥቅምት ወር 2013 ዓ.ም
የውጪ ገበያ ትስስር የፈጠረው ወረዳ አን/ጠራ ብቻ ሲሆን በወተትና ወተት ተዋፅኦ ዘርፍ የ 945 የአሜሪካን ዶላር
ትስስር መፍተጠር ችሏል፡፡
8. የጥቅምትወር 2013 ዓ.ምየኦዲትና ቅ/ኦዲትአፈፃፀምግብረ-መልስ
 የ 2013 በጀት ዓመት በጥቅምት ወር የኦዲትና ቅድመ-ኦዲት የወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች አፈፃፀም ለማየት
የተሞከረ ሲሆን በውጤት ደረጃ አብዛኛዎቹ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ስራቸውን በማከናወን ላይ
መሆናቸውን ከሪፖርቱ መረዳት የተቻለ ሲሆን በኦዲት ለወሩ ከታቀደው እቅድ አንፃር አፈፃፀሙ ሲታይ በተሻለ
ደረጃ ውስጥ የሚገኙት ወረዳዎች ቀወት፣ መ/ማማ፣ ሲ/ዋዩና ግሼ ሲሆኑ በመካከለኛ አፈፃፀም ውስጥ የሚገኙት
መ/ቀያ፣ መ/ላሎ፣ እንሳሮ፣ ሚዳ፣ አ/ጠራ፣ አ/ገምዛ፣ ሀ/ማርያም፣ መ/ቤቴ፣ በረኸት፣ ሞ/ወደራ፣ አሳግርት፣ መ/ሜዳ፣
አጣዬ፣ ሸዋሮቢትና ደ/ብርሃን ወረዳዎችና ከተማ አስ/ሮች ሲሆኑ በዝቅተኛ ውስጥ የሚገኙ ኤ/ግድም፣ ሞ/ጅሩ፣
መ/ጌራ፣ ባሶናወራና፣ ምንጃር፣ አንኮበርና ዓለም ከተማ ሲሆን ምንም አፈፃፀም የሌላቸው ደግሞ ጣርማበርና
አረርቲ ናቸው፡፡ ቅድመ-ኦዲትን በተመለከተ ከአንኮበር፣ አ/ገምዛና ሸዋሮቢት ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደር
በስተቀር ሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች በተሻለና መካከለኛ አፈፃፀም ውስጥ መሆናቸውን ከሪፖርቱ
ለመረዳት ተችሏል፡፡
 በተጨማሪ ከሪፖርት ጥራት አንፃር ሲታይ የወጣት ተጠቃሚነትን በተመለከተ ከሪፖርት ፍርማት ላይ በኦዲትም
ይሁን በቅድመ-ኦዲት ስራ ባዶ አድርጎ የላከ ሸዋሮቢት ከ/አስ/ር ሲሆን በረኸት ወረዳ ደግሞ ኦዲት ስራ ላይ ያላካተተ
መሆኑን ለማየት ተችሏል፡፡ ስለዚህ በቀጣይ ወራት ወደ ስራ ያልገባችሁ ወደ ስራ እንድትገቡ የሪፖርት ጥራት
ያለባችሁም በተሰጠው ጥቆማ መሰረት የማስተካከል ስራ ሰርታችሁ የተሻለ ውጤት ታስመዘግቡ ዘንድ
እናሳስባለን፡፡
2
9. በፋይናንስ አቅርቦትና አመላለስ የወረዳና ከተማ አስተዳደሮች የአፈፃፀም ደረጃ
1. ብድር ሥርጭት/በብር/
1.1. በጣም ከፍተኛ አፈፃፀም ላይ የሉ፡-
መ/ሜዳ፣ ሞ/ወደራ፣ ቀወት፣ ኤ/ግድም፣ ዓ/ከተማ፣ አን/ጠራ፣ ሸዋሮቢት፣ አጣዬ፣ ሲ/ዋዩ፣ መ/ማማ፣ መ/ቤቴ፣ ሀ/ማርያም፣ ሞ/ጁሩ
1.2. ከፍተኛ
መንዝ ቀያ፣ በረኸት፣ አረርቲ
1.3. መካከለኛ
አሳግርት፣ መ/ላሎ፣ አሳግርት
1.4. ዝቅተኛ
ባሶና ወራና፣ ሚዳ፣ ጣ/በር፣ ደ/ብርሃን፣ ግሼ፣ እንሳሮ፣ አንኮበር፣ መ/ጌራ፣ ም/ሸንኮራ
2. ብድር አመላለስ /በብር/
2.1. በጣም ከፍተኛ
ኤ/ግድም፣ መ/ላሎ፣ አጣዬ፣ ዓ/ከተማ፣ ቀወት፣ መ/ቤቴ፣ ሸዋሮቢት፣ በረኸት፣ መ/ሜዳ፣ ጣ/በር፣ አን/ጠራ፣ ደ/ብርሃን፣ መ/ጌራ፣
ሞ/ጁሩ፣ መ/ቀያ፣ ሚዳ ወረሞ፣ አሳግርት፣ ሲ/ዋዩ፣ መ/ማማ፣ አንፆኪያ ገምዛ፣ ባሶና ወራና፣ አንኮበርና ሞ/ወደራ
2.2. ከፍተኛ የለም
2.3. መካከለኛ አረርቲ፣ እንሳሮ፣ ግሼ
2.4. ዝቅተኛ ሀ/ማርያም
3. ቁጠባ/በብር/
3.1. በጣም ከፍተኛ
መ/ማማ፣ መ/ሜዳ፣ መ/ጌራ፣ ሞ/ወደራ፣ ሞ/ጁሩና ዓ/ከተማ
3.2. ከፍተኛ ባሶና ወረና
3.3. መካከለኛ ቀወት፣ ኤ/ግድምና ደ/ብርሃን
3.4. ዝቀተኛ
አን/ጠራ፣ ሲ/ዋዩ፣ መ/ላሎ፣ አንኮበር፣ አረርቲ፣ ሀ/ማርያም ፣ መ/ቤቴ፣ በረኸት፣ አፆ/ገምዛ፣ አሳግርትና እንሳሮ
4. በ 2013 በጀት ዓመት ወደ ተግባር ያልተገባባቸው
4.1. በመደበኛ ብድር ስርጭት ምንም አፈፃፀም የሌላቸው ባሶና ወራና፣ ም/ሸንኮራ
4.2. በተዘዋዋሪ ብድር ስርጭት ምንም አፈፃፀም የሌላቸው
ጣ/በር፣ ሞ/ጁሩ፣ መ/ጌራ፣ መ/ቀያ፣ መ/ማማ፣ ም/ሸንኮራ፣ እንሳሮ፣ ሚዳ ወረሞ፣ አንፆኪያ ገምዛ፣
ሀ/ማርያም፣ ግሼ፣ በረኸት፣ መ/ሜዳ፣ አጣዬ፣ሸዋሮቢት፣ አረርቲ
4.3. በመደበኛ ብድር አመላለስ ምንም አፈፃፀም የሌላቸው መ/ላሎ፣ ባሶና ወራና፣ ም/ሸንኮራ
4.4. በግዴታ ቁጠባ ምንም አፈፃፀም የሌላቸው
ጣ/በር፣ መ/ቀያ፣ ም/ሸንኮራ፣ ሚ/ወረሞ፣ ግሼ፣ አጣዬና ሸዋሮቢት
5. የኤች አይቪ ኤድስ ግንዛቤ
ከግንዛቤ መፍጠሪያ ኘሮግራሞች ጋር በመቀናጀት ለዘርርፉ አንቀሳቃሾችና ሥራ ፈላጊዎች በኤች አይ ቪ
ኤድስ ዙሪያ ግንዛቤ ለመስጠት ታቅዶ በጥቅምት ወር 2013 ዓ.ም. ለ 390 አንቀሳቃሾች ግንዛቤ መፍጠር
ተችሏል፡፡ በመሆኑም ግንዛቤ ፈጥረው በሪፖርት የገለጹ ወረዳና ከተማ አስተዳደሮች፡- መ/ማማ፣ ሞ/ጅሩ፣
ሲ/ዋዩ፣ እንሳሮ፣ አንኮበር፣ ሃ/ማርያም፣ በረኸት፣ አሣግርት፣ ባሶ፣ ግሼ፣ ዓ/ከተማ፣ መ/ሜዳ ስትሆኑ ሌሎች
ወረዳና ከተሞች በቀጣዩ ጊዚያት ለተግባሩ ትኩረት በመስጠት ልትሰሩ ይገባል፡፡
6. አረንጓዴ ልማት
በአረንጓዴ ልማት ለተደራጁ ወጣቶች በጥቅምት ወር 2013 ዓ.ም. የገበያ ትስስር የፈጠሩ ወረዳና ከተሞች
መ/ማማ፣ አ/ጠራ፣ ባሶና መ/ቤቴ ብቻ ስትሆኑ ሌሎች ወረዳና ከተማ አስተዳደሮች በተለይ በደን ልማት እምቅ
ሀብት ያላችሁ በቀጣዩ ጊዚያት ትኩረት ሰጥታችሁ ልትሰሩትና በማርኬት 1 ፎርማት በከተማ ግብርና ዘርፍና
በደን ልማት በሚለው ንኡስ ዘርፍ ላይ በማስፈርና በናሬሽን በመግለጽ ልትልኩ ይገባል፡፡
7. የዶሮ ስርጭት
በዶሮ እርባታ ለተደራጁ ወጣቶች በጥቅምት ወር 2013 ዓ.ም. ድረስ ለ 103 ኢ/ዝና ለ 287 አንቀሳቃሾች
(ወንድ 182 ሴት 105) የብር 10,483,146 የገበያ ትስስር የተፈጠረ ሲሆን ነገር ግን ትስስር መፍጠራቸውን
በሪፖርት ያልገለጹ ወረዳና ከተሞች፡- ቀወት፣ ጣ/በር፣ መ/ጌራ፣ ሚዳ ወረሞ፣ ሞ/ጅሩ፣ መ/ቀያ፣ አንኮበርና
መ/ሜዳ ብቻ ስትሆኑ ከላይ በሥም የተጠቀሳችሁ ወረዳና ከተሞች በቀሪው ጊዜያት የ 1 ቀን ጫጩት
በማሣደግና በማሠራጨት እንዲሁም የ 45 ቀን ዶሮዎችን በማርባት የተሰማሩ ኢ/ዞችና አንቀሳቃሾች የገበያ
ትስስር በመፍጠር በማርኬት 1 ፎርማት በከተማ ግብርና ዘርፍና ዶሮ እርባታ በሚለው ንኡስ ዘርፍ ላይ
በማስፈርና በናሬሽን ጭምር በመግለጽ ልትልኩ ይገባል፡፡
8. የአካል ጉዳተኞች ተሳትፎ
ሁሉንም የአካል ጉዳተኞች (100%) በዘርፉ ተጠቃሚ ለማድረግ ቢታቀድም ተጠቃሚ መደረጉን በሪፖርት
የገለጻችሁ ወረዳና ከተማ አስተዳደሮች፡- ኤ/ግድም፣ መ/ማማና መ/ሜዳ ብቻ ስትሆኑ ሌሎቻችሁ ወረዳና
ከተማ አስተዳደሮች በቀጣዩ ጊዚያት ለተግባሩ ትኩረት ሰጥቶ በመሥራት በሪፖርት መግለጽ ይጠበቅባችኋል፡፡
“ ከሠላምታ ጋር”
3
ዮሴፍ ወንድሙ
ግልባጭ//
 ለመምሪያ ኃላፊ
 ለዕ/በ/ዝ/ክ/ቡድን
ደ/ብርሃን

You might also like