Rekekeb

You might also like

Download as doc, pdf, or txt
Download as doc, pdf, or txt
You are on page 1of 9

በእንጥልጥል ላይ የሚገኙ፣ ክትትልና ውሳኔ የሚሹ ስራዎች

1.1 በውል ስምምነት የተፈፀሙ የውጭ ሀገር እና የሀገር ዉስጥ ግዥዎች

ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት አቅራቢ ድርጅት ውል ሥራው ያለበት ደረጃ ሊወሰድ የሚገባ
የተገባበት እርምጃ
ጊዜ
1.1.1 Liquid Techno service March 2016 የኮሚሽኒንግ ስራው ረዢም ጊዜ ቀደም ሲል
pesticides international srl የወሰደ ሲሆን ማሺኑም ምንም (የውል ጊዜው
packing እንኩዋን ገቢ ሰነድ ከመጠናቀቁ
machine ባይቆረጥለትም የማምረት ስራ በፊት )
ሲያከናወን የቆዬ ሲሆን በቀረበው ኮሚሽኒጉ
የኮሚሺኒንግ ሪፖርትም መሰረት በወቅቱ
አቅራቢው ማስተካከል ያለበትን ሊጠናቀቅ
እንዲያስተካክል በደብዳቤ ባለመቻሉ ጉዳዩ
ተገልጾለታል ነገር ግን በህግ አግባብ
በአቅራቢው በኩል የተወሰደ እንዲታይ
እርምጃ የለም አስተያየት
ቀርቡአል ሆኖም
ያጋጠሙት
ችግሮችን ቀርፋ
ርክክብ
የሚፈጸም
ከሆነም በተገደበ
ጊዜ
እንዲያጠናቅቁ
የበላይ
ሃላፊዎችን
ግፊት እና
ትኩረት
ይፈልጋል
1.1.2 Dust and Wdp Techno service April, 2017 ማሽኑን ኮሚሽን አድርጎ
products international srl ለማስረከብ ረዢም ጊዜ የወሰደ
packing ሲሆን የኮሚሽኒንግ ሪፖርትም
machine በሰኔ 2011 ቀርቦ በተሰጠው ውሳኔ
መሰረት ጉዳዩ እንደዉሉ
እንዲፈፀም የውሳኔ ሃሳብ ለዋና
ሥራ አስኪያጅ በማስታዎሻ ቀርቦ
ውሳኔ ያገኜ በመሆኑ ለአቅራቢው
ማሽኑን ወስዶ በድርጅቱ
እስፔሲፊኬሽን መሰረት አዲስ
ማሽን እንዲያቀርቡ ደብዳቤ
ተፅፉአል እንደ ዉሉ እንዲፈጸም
ክትት
ል በማድረግ የአቅራቢውንም
አፈፃፀም ገምግሞ በመመሪያው
መሰረት ተገቢውን እርምጃ
መውሰድ
1.1.3 Generator Techno service March 2016 ለጀነሬተሩ የገቢ ሰነድ የተቆረጠ
control unit international srl for ሲሆን ኮንትሮል ዩኒቱን
generator በዋራንቲው መሰረት እንዲተካ
ከተጠቃሚው ክፍል ተጠይቆ
አቅራቢው እንዲያውቀው
ተደርጓል፡፡ ሆኖም የዋራንቲ ጊዜው
በውሉ መሠረት የተጠናቀቀ
በመሆኑ አቅራቢውም ግዥ
እንድንፈፅም የዋጋ ማቅረቢያ
የሰጠ በመሆኑ ጎን ለጎን በጠያቂው
ክፍል ከዕቃው አስፈላጊነት አንፃር
ባቀረቡት አስተያየት የግዥ ሂደት
ቢጀምርም ከሁለቱ አማራጭ
በየትኛው የግዢ ሂደት መቀጠል
እንዳለብን እንዲወሰን ለዋና ስራ
አስኪያጅ ጥያቄ ቀርቦ በሁለቱም
አማራጮች ሂደቱ ጎን ለጎን
እንዲከናወን በመወሰኑ በግዢ
ሂደት ላይ ያለ፣እና አቅራቢውም
በውሉ መሰረት እንዲፈጽም
በደብዳቤ ጥያቄ ከቀረበ በኁዋላ
ቀደም ሲል የቀረበው ጥያቄ ቆሞ
በም/ቴክኒክ በቀረበ የጥገና
አገልግሎት ጥያቄ መሰረት
የአገልግሎት ግዢ ጥያቄ
ለቴክኖሰርቪስ ቀርቡአል
1.1.4 Classifier Tianjin Bohai የለውም ለአቅራቢው አዋርድ ተሰጥቶ ውሳኔ
wheel Chemical በከፊልም ዕቃው የደረሰ የሚጠብቅ
Industries ቢሆንም ስራ ላይ ሊውል
አለመቻሉ ከጠያቂው ክፍል
ሪፖርት ቀርቦ ከአስቸኩይነቱ
አንፃር በሀገር ውስጥ
ሪስፕሮኬቲንግ ድራይረ ተገዝቶ
በስራ ላይ በመዋሉ ለቲያንጂን
ቦሃይ በተሰጠው የግዢ ትዕዛዝ
ላይ ውሳኔ እንዲሰጥበት
በማስታወሻ ቁጥር
ግንአ/302/11 በቀን 24/05/11
ለዋና ስራ አስኪያጅ ለውሳኔ
ቀርቦ ግዢው እንዲቁዋረጥ
ውሳኔ በ----------ያገኜ በመሆኑ
ለአቅራው ይሄው
ውሳኔበደብዳቤ ሊገለጽላቸው
ይገባል
1.1.5 Submersible Hyphen Exports March 2016 በኮሚሽኒንግ ቡድኑ እንዲሟላ የዋና
pump የተጠየቀውን ኮንትሮል ቦርድ ሥራአስኪያጅ
እንዲያቀርብ ለአቅራቢው ዉሳኔ
በደብዳቤ ጥያቄ ቀርቦ ምላሽ የሚፈልግ
የተሰጠ ቢሆንም በጠያቂው ክፍል
እና በአቅራቢው የሚቀርበውን
የተለያየ አስተየት ይዞ በጋራ
ውይይት(amicably) እንዲፈታ
ሃሳብ አቅርበን የነበረ እና ቀጠሮ
እንደሚያዝ የተነገረን ቢሆንም
ይህ ያልሆነ በመሆኑበጋራ ዉይይት
በማድረግ(amicably) መፍታት
ወይም እንደ ውሉ እንዲፈፀም
ውሳኔ የሚፈልግ
1.1.6 Reciprocating Hydrolicity 22/11/19 ዕቃው አገልግሎት ላይ የዋለ ሲሆን
Compressor hydraulics ከፋብሪካችን ፊልተሩን እንዲቀይር
dryer technology p.l.c በደብዳቤ ከተጠየቀ እንደሚቀይር
ነገር ግን ዋራንቲ ላይ የተጠቀሰው
እንደሚሰረዝ አቅራቢው በገለፀው
መሠረት ዋራንቲ ላይ የተጠቀሰው
ሳይቀየር ፊልተሩን እንዲቀይር
በደብዳቤ ለቀረበለት ጥያቄ መልስ
የሰጠ ሲሆን በጠያቂው ክፍል እና
በአቅራቢው እየተመላለሰ ያለው
የደብዳቤ ልውውጥ ውሳኔ ላይ
ያላደረሰ በመሆኑ የጋራ ውይይት
በማድረግ ውሳኔ ላይ መድረስ
እንደሚያስፈልግ በሰጠነው
አስተያዬት መሰረት
----------ሚፈልግ
1.1.7 IFRS I pass training 09/09/09 በማማከር አገልግሎት ላይ
and Consultancy የሚገኝ፣ የትግበራ ስራው
ከሚመለከታቸው ክፍሎች ጋር
ያልተጠናቀቀ፣
1.1.8 Laboratory Praise 22/12/09 በማማከር አገልግሎት ላይ
accreditation Consultancy ፕሮፊሼንሲ ቴስት የሚሰጡ
ድርጅቶች ባለማግኜት እና የውጭ
P.L.C
ኦዲት ባለመጠናቀቁ የዘገዬ መሆኑ
እና በአንደኛው ሩብ አመት
እንደሚጠናቀቅ በያቂው ክፍል
ምላሺ ተሰጥቱአል
1.1.9 ISO transition AJB institute of 30/09/10 በማማከር አገልግሎት ላይ
ፕሮፊሼንሲ ቴስት የሚሰጡ
quality
ድርጅቶች ባለማግኜት እና የውጭ
management ኦዲት ባለመጠናቀቁ የዘገዬ መሆኑ
እና በአንደኛው ሩብ አመት
እንደሚጠናቀቅ በያቂው ክፍል
ምላሺ ተሰጥቱአል
1.1.10 Minibus Inter Aman PLC 09/12/09 ለሚኒባስ ግዥው 258000 ብር
Procurement (ብር ሁለት መቶ ሃምሳስምንት
ሽህ )ቅድሚያ ክፍያ የተከፈለ
ሲሆን አቅራቢው ተሽከርካሪውን
በወቅቱ ማቅረብ ያልቻለ በመሆኑ
እና በውል ግዴታው መሰረት
የመልካም አፈጻጸም
ዋስትናውንም ማራዘም
ባለመቻሉ በህግ አግባብ
እንዲታይ ጥያቄ ቀደም ሲ ል
የቀረበ በመሆኑ አፈፃፀሙን
መከታተል፡፡
1.1.11 Different Dynamic 04/04/11 ለአቅራቢው የግዠ ትዕዛዝ የተሰጠ
laboratory planners ሲሆን ዕቃወን ሊያቅርብ
materials ባለመቻሉ የሚያቀርበብትን ጊዜ
ወይንም ያለበትን ደረጃ
እንዲያሳውቅ ጥያቄ ቀርቦ እስከ
ነሐሴ መጨረሻ ኤልሲ
እንደሚከፍቱ በደብዳቤ ምላሽ
ሰጥተዋል ባሉት ጊዜ እንዲያቀርቡ
ክትትል ማድረግ
1.1.12 Raw Diatomaite ማዕድን እና 30/06/09 ጥሬ ዕቃውን ሊያቀርቡልን
የተፈጥሮ ሃብት ባለመቻላቸው በቅድሚያ
ሚኒቴር መ/ቤት የተከፈላቸውን ብር
1,269,000.00(አንድ ሚልዮን
ሁለት መቶ ሽህ ሰድሳ ዘጠኝ ብር)
ተመላሽ እንዲያደርጉ በተደጋጋሚ
ተጠይቀው ሊመልሱ
ባለመቻላቸው ጉዳዩ በህግ አግባብ
እንዲታይ ቀደም ሲል ጥያቄ
ቀርቧል ክትትል ማድረግ
1.1.13 ካርቶን ቦክስ እና ቡራዩ 16/11/10 ቀሪ የካርቶን መጠን የለም ቀሪ
ፕላስቲክ ስትሪፕ ፕላስቲክ ስትሪፕ 269 ሜትር እና
እና ኮላር ኮላር በቁጥር 1230 ተከታትሎ ገቢ
እንዲሆን ማድረግ፣
1.1.14 ፕላስቲክ ሽት ፍሌክሴብል ቀሪ 2949.5 ኪግ ፕላስቲክ ሽት
ፓኬጂንግ ገቢ እንዲሆን ክትትል ማድረግ፣
1.1.15 ካርቶን ቦክስ ዲ.ኤ.ፓኬጂንግ 17/08/10 ቀሪ መጠኑን በቁጥር 24331
ካርቶን ተከታትሎ ገቢ እንዲሆን
ማድረግ፣

1.2 የሀገር ውስጥ ፡ የውጭ ሀገር ግዥ እና በንብረት አስተዳደር ክፍል በእንጥልጥል ላይ ያሉ


ሥራዎች
1.2.1 ከረዢም ጊዜ በሁዋላ የተፈቀደልን 7.3 ሚሊዮን ዶላር እና 645 ሽህ ዶላር ዉስጥ በከፊል
ኤልሲ የተከፈተ ሲሆን በገንዘብ እጥረት ምክኒያት ኤልሲ ላልተከፈላቸው የውጭ ምንዛሬ
ፈቃዱ ጊዜ እንዲራዘምልን ጠይቀን ለተጨማሪ 15 ቀን የተራዘመ እና የመጠቀሚያ ጊዜውም
በ-----/11/11 የሚጠናቀቅ በመሆኑ በጊዜው ኤልሲ ለመክፈት ክትትል ማድረግ-----
1.2.2 ያልተወራረዱ ዲክላራሲዮኖች ተከታትሎ በመረከብ ያልተወራረደ የውጭ ምንዛሬ
ማወራረድ፣
1.2.3 በሁለተኛ መደብ “ሀ” ከቀረጥ ነፃ መብት ተጠቃሚ ለመሆን በየዓመቱ መረጃው እየቀረበ
መፈቀድ ያለበት በመሆኑ ለ 2012 ግዥ ከወዲሁ ፈቃድ ማግኘት ተገቢ በመሆኑ
በሚመለከተው ክፍል ፈቃዱን በጊዜው ማግኘትና መቅረብ እንዲችል ፈቃዱ እስኪገኝ
ክትትል ማድረግ፣
1.2.4 ወደ ኬሚኖቫ ተመላሽ ለሆነው 38200 ኪ.ግ ዳይሜቶየት ጥሬ ዕቃ በምትክ ለመላክ
የተስማሙበት ጥሬ ዕቃ ጭነት ሰነድ (B/L) እና የማስጫኛ ሰነድ ሰነድ ደርሶናል ጥሬ ዕቃው
ጁላይ 22/2019 የደረሰ በመሆኑ ከወደብ እንዲነሳ ክትትል ማድረግ፣
1.2.5 1 ባለ ሃያ ፊት ኮንቴይነር የተጫነ ሶልቨንት ሞጆ ደረቅ ወደብ የደረሰ ስለሆነ በጊዜው
ለማንሳት ክትትል ማድረግ
1.2.6 በተ.ቁ 1.2.4 ለተጠቀሰው ተመላሽ ለሆነው ጥሬ ዕቃ ፋብሪካችን ያወጣውን ተጫማሪ ወጪ
EURO 30216.23 እንዲከፈለን በደብዳቤ ቁጥር 3/2-111/6000 በቀን 01/06/19 የተጠየቀ
ስለሆነ ተከታትሎ ክፍያው ወደ ፋብሪካችን ሂሳብ ገቢ እንዲሆን መከታተል፣
1.2.7 ለኮንቴይነር ዲፖዚት የተደረጉ ክፍያዎች ኢንተርቼንጅ በወቅቱ አለመቅረብ ችግር ከአቅም
በላይ ሆኖ የቆየ ቢሆንም ክትትሉ እንዲቀጥል ትኩረት የሚፈልግ፣
1.2.8 ከአትላስ ኮፕኮ የቀረበ ኮምፕሬሰር ኮሚሽኒንግ ሪፖርት በ 17/11/11 የደረሰን ሲሆን
በቀረበው ሪፖርት መሰረት የቀረቡ ሪማርኮች አቅራቢው እንዲያስተካክል በደብዳቤ
ተገልጾለታል በጥያቄያችን መሰረት አስተካክሎ ገቢ እስኪሆን ክትትል ማድረግ፣
1.2.9 የዉጭ ሃገር ግዢ አፈፃጸምን በተመለከተ ለአሸናፊው አቅራቢ አዋርድ እንደተሰጠ
ፐርፎርማንስ ቦንድ እንዲያቀርቡ ይተየቃል ነገር ግን ከቅርብ አመታት በኁዋላ የውጭ
ምንዛሬ ፈቃድ የምገኜው እና ኤልሲ የሚከፈተው ከብዙ ወራት በሁዋላ በመሆኑ
አቅራቢዎች የመስሪያ ገንዘብ ያለአግባብ ተያዘብን ስለሚሉ ኤልሲ በሚከፈትበት ወቅት
እንዲያሴዙ በመፈቀዱ አሁን በግዢ ሂደት ላይ ላሉት እና የግዚ ሂደታቻ ያልተጠናቀቁትን
ጨምሮ ፐርፎርማነስ ቦንደ ተከታተሎ እንዲያስይዙ ማድረግ እና ማራዘም
ለሚያስፈልጋቸው በወቅቱ እንዲያራዝሙ ማድረግ
1.2.10 በተለያዩ የግዥ መጠየቂያዎች የቀረቡ የመለዋውጫ ግዥ ጥያቄዎች ማብራሪያ
ለተጠየቀባቸው ከጠያቂው ክፍል ማብራሪያ በመጠየቅ የግዥ ሂደቱ ከቆመበት እንዲቀጥል
ማድረግ /ከኢንዴኮ በደብዳቤ ቁጥር 3/2-106/5087 በቁጥር 06/11/2018፣ በደብዳቤ ቁጥር
3/2-108/6029 በቀን 28/12/18 እና በቁጥር 3/2-99/3088 በቁጥር 02/04/2018
እና ቲያንጂን ቦሃይ በደብዳቤ ቁጥር 3/2-106/5086 በቀን 06/11/2018፣ በደብዳቤ ቁጥር 3/2-
106/5083 በቀን 01/11/2018 እና በደብዳቤ ቁጥር 3/2-106/5085 በቀን 05/11/2018፣
የተጠየቁ/
1.2.11 በግዥ መጠየቂያ ቁጥሮች 015949፣ 015928፣ 015930፣ 015958፣
015929፣015960፣015820፣015821፣016003፣015929፣015959፣016002፣016000፣0159
55፣015660፣015780፣015990፣015946፣015936፣015935፣015953 ተጠይቀው ለዋና
ክፍሉ የተመሩ እና በሂደት ላይ የሚገኙ የተለያዩ የሀገር ውስጥ ግዥዎች መፈፀማቸውን
መከታተል፣
1.2.12 የሆት ኤር ጀኔሬተር ፍብረካ ስራውን ኬ.ጂ.ኤም የተባለው ድርጅት ማጠናቀቁን ገልጾ የክፍያ
ጥያቄ ያቀረበ ሲሆን በውስጥ ማስታዎሻ ቁጥር ግንአ/535/11 እናግንአ/558/11 ለጠያቂው
ክፍል የቀረቡ ጥያቄዎች በ 17/11/11 ምላሽ በኮሚሽኒንግ ቲም የቀረበ በመሆኑ በሪፖርቱ
መሰረት ያላሙአላውን እንዲያሙአላ በደብዳቤ ተገልጾለታል ተገቢውን ክትትል ማድረግ
ይህን ሳያሙአላ ክፍያ እንዳይፈጸም ጥንቃቄ ማድረግ
1.2.13 በአየር ትራንስፖርት በአ.አ ኤርፖርት በኩል የገቡ እቃዎችን ክሊራንስ የሰራልን ትራነዚተር
(ፋሚሊ)የሰራበትን ክፍያ መፈጸም
1.2.14 ፍሌክሴብል ፓኬጂንግ ላስረከበው ምርት የተቆረጠ የገቢ ሰነድ ቁጥር 17204 እና 11654
ብር 382479.11 እንዲሁም ከሞጆ ዘይት ፋብሪካ ለገባ ምርት የገቢ ሰነድ ቁጥር 15905
ብር 268626 በፋይናንስ መምሪያ በኩል ሰነዱ እንዲላክላቸው የጤቁ እና በንብረት አስተዳደር
በኩልም ወደ አ.አ የላኩ ሞሆኑ የተገለፀ በመሆኑ ሰነዱ እንዲፈለግ ለግዢ ዋና ክፍል
በ 13/9/11 የተመራ በመሆኑ ሰነዶቹ ተፈልገው ካልተገኙ ለዋና ሥራ አስኪያጅ አቅርቦ
በማስወሰን ለሚመለከታቸው ሁሉ በማሳወቅ በኮፒ ሰነድ ክፍያ መፈጸም
1.2.15 በጨረታ ግምገማ አፈፃፃም ሂደት ላይ በተለይ የፋይናንሻል ግምገማ ለማካሄድ መካተት
ያለባቼው የማቅረቢያ ጊዜ፤የክፍያ ሁኔታ እና የመሳሰሉትነ ተጠንቶ መመዘኛ ነጥብ
እንዲቀመጥላቸው በከፍተኛ ግዢ ኮሚቴ በተደጋጋሚእንደ ችግር የሚነሳ በመሆኑ
መገምገሚያ ነጥቦችአጥንቶ የሚቀርብ ኮሚቴ እንዲሰየም ቁጥሩ ግንአ/154/11 በሆነ የውስጥ
ማስታዎሻበ 10/3/11 ለዋና ሥራ አስኪያጅ ቀርቡአል ደጋግሞ የማሳሰብ ስራ መቀጠል
1.2.16 ድርጅቱ የሚሰራበት የጥሬ ዕቃዎች እስፔስፊኬሽን ከተዘጋጄ ረዢም ጊዜ የሆነው በመሆኑ
ወቅቱን ያገናዘበ እንዲሆን እና የተጫራቾችንም ቁጥር ለማሳደግ ሰፊ ዕድል እንዲፈጥር
በማሰብ እንዲከለስ ቁጥሩግንአ/152/11 በሆነ የውስጥ ማስታዎሻ በ 10/152/11 ጠይቀን
የክለሳ ሥራው የማያስፈልግ ስለመሆኑም አልተገለፀልንም ወይም አስፈላጊነቱ ታምኖበት
ተከልሶም ያልደረሰን በመሆኑ ክትትሉን መቀጠል

1.2.17 በጨረታ ሂደት ላይ ያለውን የካፒታል ዕቃዎች ግዢ ሂደት ማስቀጠል

1.2.18 በተለያዬ ጊዜ ታዘው በግዢ ሂደት ላይ ያሉ ሌብሎች ግዢ ፡ለአብነት ለሙከራ ከምንአዬ


ፓኬጂንግ የታዘዘ የኢትዮፓይሪፎረስ ሌብል በ 29/2/11 ውል የተፈጸመ የግዢ ሂደቱን
ማስቀጠል ሊያቀርቡ ካልቻሉ ውሉን አቁዋርጦ አማራጭ የግዢ ስልት ተጠቅ ግዢውን
ማከናወን
1.2.19 በሃይካ ጋራዢ በጥገና ላይ የሚገኜው ኮድ 3-10279 የጥገና ስራው ተከናውኖ መኪናውን
ለመፈተሸ የተጠየቁ ነዳጅና የመሳሰሉ ጥያቄዎቻቸው በጠያቂው ክፍል በኩል ተሎ ምላሽ
ተሰጥቶ የመኪናው ጥገና ተጠናቆ መረከብ የሚቻልበትን ሁኔታ ክትትል ማድረግ

1.2.20 በባንክ ላይ የውጭ ምንዛሬ ፈቃድ ጥያቄ ቀርቦ ከረዢም ጊዜ በሁዋላ በሐምሌ 03/2011
የተፈቀደልንን ከዚህ በታች ዝርዝራቸው የቀረበውን እና በሌላ በኩል የተፈቀደልን
645000 ዶላር የጥሬ ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም የኤልሲ ፕሮሰስ ላይ ያሉ በመሆኑ የውጭ
ምንዛሬ መጠቀሚያ ጊዜ ከማለፉ በፊት ለአብዛኛዎቹ የግብርና ፈቃድ ተገኝቶ፡ ኢንሹራንስ
ተገብቶላቸው እና የኤልሲ አፕሊኬሽን ለባንክ የቀረበላቸው ስለሆነ የቅርብ ክትትል በማደርግ
ኤልሲ በወቅቱ መክፈቱን ክትትል ማድረግ

ተ. የግብዓቱ ዓይነት የግብዓቱ ዋጋ ምርመራ



1. Propoxur technical 1,369,912.50 USD ኤሊሲ ተከፍቱአል ለተጠየቀው ማስተካከያ መላክ
እና የጭነት ክትትል ማድረግ
2. 2.4D 1,272,047.50 USD የግብርና ፈቃድ እንዲራዘም በማርኬቲንግ
በኩል ጥረት እየተደረገ በመሆኑ
የተደረሰበትን ክትትል ማድረግ
3. Chlorpyrifos technical, Amitraz 536,867.40 USD የግብርና ፈቃድ ተገኝቶ ኤሊሲ
Technical, Deltamethrine Technical አፕሊኬሽን ለበንክ ቀርቡአል ሆኖም በቂ ገንዘብ
and related ባንክ ላይ ባለመኖሩ ኤልሲ ለመክፈት የገንዘብ አቀርቦት
በመጠበቅ ላይ ያለ
5. Xylene 191,520.00 USD ኤሊሲ ተከፍቱአል
6. Diazinon Technical 2,059,200.00 USD የግብርና ፈቃድ ተገኝቶ ኤሊሲ አፕሊኬሽን
የተዘጋጀለት ቢሆንም ከአንድ ሚልዮን በታች እንዲኆን
ከማርኬቲንግ የመጠን ማስተካከያ በመጠበቅ ላይ ያለ
7. Malathion Technical 438,000.00 USD የግብርና ፈቃድ ተገኝቶ ኤሊሲ
አፕሊኬሽን ለባንክ ቀርቡአል በገንዘብ አቅርቦት ችግር
ምክኒያት ዔልሲ ለመክፈት የዉጭ ምነዘሬ ፈቃዱ
እንዲራዘም
ለባነኩ ጥያቄ የቀረበ ሥለሆነ የቅርብ ክትትል የሚፈልግ
8. Solvesso and cyclohexanone 120,645.00 USD ኤሊሲ ተከፍቱአል
9. Xylene 195,167.28 USD ኤሊሲ ተከፍቱአል
10. Coex 15%trial order 49,376.25 USD ኤሊሲ ተከፍቱአል የተጠየቀውን ኤሊሲ
ማስተካከያ ለአቅራቢው መላክ
11 Coex 85%Eurochem 198,481.50 USD ኤሊሲ ለመክፈት በገንዘብ ዕጥረት ምክኒያት የዘገዬ
12 Geronols 91,676.00 Euros በኤሊሲ ሂደት ላይ ያለ

1.2.21የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፉባቸውን ምርቶች እና ጥሬዕቃዎች ላይ ተገቢ እርምጃ


እንዲወሰድ በየወቅቱ ሪፖረት የቀረበ ቢሆንም አፈጻጸሙ የዘገዬ በመሆኑ ዕስኪወገድ
ቢያንስ የተለዬ ታግ ተለጥፎበት በተለዬ ቦታ እንዲቀመጥ ቀደም ሲል ጥያቄ የቀረበ
በመሆኑ ውሳኔ እስኪገኝ ግፊት ማድረግ

1.2.22በመጋዝን ውስጥ ከሰባት ዓመታት በላይ የቆዬው በአደራ የተቀመጠ የጤና ጥበቃ ምርት
እንዲወጣ ወይም እንዲወገድ ግፊት ማድረግ(ጉዳዩ በከፍተኛ ሀላፊዎች እና በ 3 ኛ ወገን
የተጀመረው ስራ ዳር እንዲደርስ ክትትል እና ግፊት ማድረግ)

1.2.23ገቢ ሰነድ ያልተቆረጠላቸው ወይም በተለያዬ ምክኒያት ገቢ ያልሆኑ የተለያዩ


ዕቃዎች(አበሪ 1) ዝርዝሩ በአባሪ ተያይዙአል መመለስ ያለባቸው እንዲመለሱ በውሳኔ
ወደ ድርጅቱ ገቢ መሆን ያለባቸው ላይ ለውሳኔ ማቅረብ
1.2.24ለጥገና ወጥተው ያልተመለሱ ንብረቶችእንዲመለሱ ክትትል ማድረግ ዝርዝሩ በአባሪ 2
ተያይዙአል
1.2.25በአስወጋጅ ኮሚቴ ታይተው እና ለዋና ስራአሰኪጅ የቀረበ ቃለ ጉባኤ ውሳኔ እንዲያገኝ
ክትትል በማድረግ መወገድ ያለባቸው ንብረቶችን እንዲወገዱ ማድረግ
1.2.26የምርት መጋዝን ሃላፊ በሞት ከተለዩበት ጊዜ ጀምሮ ከ 3 ዓመታት በላይ( በመመሪያ
ከተቀመጠው ጊዜ በላይ) በውክልና እየተሰራ በመሆኑ አሰራሩ በመምሪያው
ዕይታ ብዙ ጊዜ ግልጽነት የጎደለው ነው በማለት ስንጠይቅ የቆየን እና
በአፈጻጸሙ ዙሪያ ግራ ተጋብተን የቆየንበት እና ተደጋጋሚ አስተያዬት
ስናቀርብበት የቆየንበት ጉዳይ በመሆኑ አሁንም ቦታው ቁልፍ የስራ መደብ
በመሆኑ በተገቢው እና በቐሚ የሰው ኃይል እንዲሞላ ጥረት እና ግፊት
ማድረግ
1.2.27በግዢ ዋና ክፍል በቅርቡ በጡረታ በሚገለሉት የግዢ እና ትራንዚት ሰራተኛ
በሚፈጠር ክፍት የስራ መደብ ላይ የትራንዚት ሥራው እንዳይበደል በሥራ ው
ልምድ ያለውን እና በዘርፉ ዕውቀት ያለውን ሰው ቦታው ስለሚፈልግ ቦታው
ላይ አቶ ጌታሁን የረዥም ጊዜ ልምድ ያላቸው ከመሆኑም በላይ ስራው
ከሚያገናኛቸው መስሪያ ቤቶችጋር መልካም ግኑኝነት ያላቸው በመሆኑ አቶ
ጌታሁን በርመጂን በኮንትራት ቀጥሮ ማሰራት ድርጅቱን ተጠቃሚ
ስለሚያደርግ ተተኪው የስራ ሃላፊ በዚህ ረገድ የሚያምንበት ን አማራጭ
በመጠቀም ነገር ግን ቦታው በተገቢው የሰው ኃይል እንዲሞላ ማድረግ
አስፈላጊ መሆኑን ለማስታወስ ይህን ነጥብ አካትቼአለሁ
2)ሌሎች ሰነዶች እ ና ሲዲዎች

2.1 የኢፊድሪ የገጠር ልማት ፖሊሲ፤-አንድ


2.2 የኢፊድሪ የማስፈጸም አቅም፤-አንድ
2.3 የኢፊድሪ የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ፤-አንድ
2.4 የኢፊድሪ የኢንዲስቱሪ ልማት እስትራቴጂ፤-አንድ
2.5 የኢፊድሪ የውጭ ጉዳይና ደህንነት ፖሊሲ፤-አንድ
2.6 የስራ ሂደት ለውጥ (ቢፒአር)፤-አንድ
2.7 የዉሃ ጉድጉአድ ጥናት ሲዲ፤-አንድ
2.8 የፈሳሽ ኬሚካል መሙያ ማሽን ቪዲዎ፤-ሁለት

3)በተለያዬ ጊዜ የተዘጋጁ ነገር ግን በማኔጅመንት ያልታዩ መመሪያዎችና ሰነዶች


3.1 የሀገር ውስጥ ሽያጭ መመሪ እና የአከፋፋይ መመረጫመ ስፈርትና መመሪያ
3.2 የአክሲዮን ማህበሩማበረታቻ ሽልማት መመሪያ
3.4 የዲፎኖኮናዞል 25 ፐርሰንት ኢሲ ማርኬቲነግ ፐላን
3.5 የዴልታሜትሪን 1 ፐርሰንት የገበያ ጥናት
3.6 ከታግሮስ ጋር የተያዘ ሚሞራንደም ኦፍ አንደርስታነዲንግ
3.7 የማስፋፊያና የአዲዳስ ማምረቻቴክኖሎጂ ጥናትቢጋር
3.8 የብክነት ማስወገጃ ማኑዋል
3.9 ከኬሚካል ኮርፖሬሽን በሁለተኛው የእድገት እና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ላይ የተሰጠ
አቅጣጫ ደብዳቤ
3.10 የተቀናጀ የሙስና መከላከያ ስትራቴጂ
አስረካቢ ተረካቢ

ሥም ፡-እንይሽ ገብሬ ሥም፡- አብነት ጌታቸው

ፊርማ፡-- ፊርማ፡-

ቀን ቀን

አረካካቢ ፊርማ፡-

1፡-ምትኩ አስማማው
2፡-ዉቢት ቃሊ
3፡-ትግስት ሙሉጌታ
4፡-አልማዝ ገ/መስቀል

You might also like