Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 2

ሻምፒየንስአካዳሚ

Champions Academy
School of Winners
ስልክ09 65 18 87 87 / 09 11 66 21 44

ትምህርት -- አ/ሳይንስ ክፍል -- 4ኛ መ/ርት፡- ሙሉሀብት በላይ ህዳር 15/ 2013

ቫይታሚኖች

● ቫይታሚኖች ሰውነታችንን ከበሽታ ለመጠበቅ የሚረዱን አልማ ምግቦች ናቸው::


● በተጨማሪ ሰውነታችንን ተግባሩን በአግባቡ እንዲያከናውን ይረዳሉ::
● ቫይታሚን በብዛት በፍራፍሬና በአትክልት ውስጥ በስፍት ይገኛሉ::
የቫይታሚን አይነቶች:-

● ቫይታሚን ኤ
● ቫይታሚን ቢ
● ቫይታሚን ሲ
● ቫይታሚን ዲ እና
● ቫይታሚን ኬ ናቸው::

2013 ሥነምግባር 4ኛ ክፍል ህዳር 14-18/2013 1


ሻምፒየንስአካዳሚ
Champions Academy
School of Winners
ስልክ09 65 18 87 87 / 09 11 66 21 44

👉 የቤት ራ

✍️ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ስሩ

1) በሽታ ተከላካይ ምግቦች_____________ በመባል ይታዎቃሉ::


2) ቫይታሚን__________ የ አይን የማየት ችሎታን ያጠናክራል::

ትምህርት -- አ/ሳይንስ ክፍል -- 4ኛ መ/ርት፡- ሙሉሀብት በላይ ህዳር 17/ 2013


ማዕድናት

● ማዕድናት ሰውነታችን ተግባሩን በአግባቡ እንዲያከናውን ይረዳሉ::


● ለሰውነታችን አስፈላጊ ከሆኑት ማዕድናትውስጥ:-
-ካልስኤም

- ሶዲየም

- ፎስፈረስ

- ማግኒዢየም

- ብረት እና

- አዮዲን ናቸው::

2013 ሥነምግባር 4ኛ ክፍል ህዳር 14-18/2013 2

You might also like