Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 8

ጀግና

Hero
Rhonda Byrne

ትርጉም፡- ብርሐኑ በላቸው


ማውጫ
አርዕስት ገጽ
መግቢያ
ክፍል አንድ፡- ሕልሙ
ጥሪው
ጥሪውን መግፋት
ሕልምህን መለየት
ደስታህን ተከተል
ክፍል ሁለት፡- እምነት
ራዕይ
የጀግና አእምሮ
የጀግና ልብ
የጀግና መንገድ
ቁርጠኝነት
ክፍል ሶስት፡- ፍለጋው
ውጥንቅጡ
ነቃፊዎች እና አጋሮች
ሙከራዎችና ተዐምራት
ታላቁ አበሳ
ክፍል አራት፡- ድል
ሽልማቱ
ሊኖሩት የሚገባ ሕይወት
በውስጥህ ያለው ጀግና
"በምድር ላይ ያለህ ተልዕኮ ስለመጠናቀቁ
የምታረጋግጥበት መንገድ ይኸውልህ፡፡ በሕይወት እስካለህ
ድረስ ተልዕኮህ አልተጠናቀቀም፡፡"
ሪቻርድ ባች

ኢሉዥንስ
ይህ አንተ ለምን ወደዚህች ምድር እንደመጣህ የሚገልጥ ታሪክ ነው፡፡ አንተን
ልዩ የሚያደርግህ አንዳች ነገር አለ፡፡ የተ ወለድከው ሌሎቻችን ሰባት ቢሊየን
ሰዎች ማድረግ የማንችለውን አንድትከውን ነው፡፡ እንድትኖረው የታለመ
ሕይወት፣ እንድትከተለው የተተለመ ጎዳና አለህ፡፡ ይህ መጽሐፍ የሚያወራው
ስለዚያ ጎዳና ነው፡፡
በምድራችን በእጅጉ ከተሳካላቸው ሰዎች መካከል አስራ ሁለቱ
የተጓዙበትን የማይቻል የሚመስል ጎዳና በማካፈል የተወለድከው ታላቁን
ሕልህን ለማሳካት ከሚያስችልህ ምሉዕ ብቃት ጋር መኾኑን ይገልጡልሃል፡፡
ይህንኑ ጎዳናህን ስትከተል ተልዕኮህን ታሳካለህ፤ ዓለምንም ትቀይራለህ፡፡

አንድ ጀግና ነበረ . . .


መታሰቢያነቱ - ለጀግኖች ሁሉ

You might also like