ሚሚ.docx

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

4.

ስስነ-ዜጋና ሰነ-ምግባር መረሃ ግብር


በመልካም ስነ-ምግባር የታነፀ ለማድረግ ከፍተኛ ሚና የሚጫወት የብቁ ዜጋ ማፍሪያ መሳርያ ነው.፡፡
የትግበራው አፈፃፀም ስገመገም በተማሪዎች ላይ የታዩት የአመለካከትና የባህሪ ለውጦች የተጠናከረ ስራ ቢሰራ በተማሪ
ስነ-ምግባር ላይ መልካም ለውጦች ሊያስገኝ ይችላል ፡፡
እያስገኘም ነው፡፡
ዓላማዎች ፡-
-እርስ በእርስ መከባበር ለበጎ ውጤት መሰራት ፍላጎትን አቅም ማጎልበት ፡፡
-ዲሞክራሳዊና መልካም አመለካክት ያለው በስነ -ር ምግባረ የታነፀ ዜጋት ማፍራተ፡፡
-መብቱንና ግዴተታውን ለይቶ የሚያውቅ ህገ መንግስተ መርሆችን የሚረዳ ለት/ት ቤቱ ንብረት ትኩረት ሚሰጥ ዜጋ
ማፍራት ፡፡
ከሙስናና ከብልሹ ስነ- ምግባር የፀዳ ዜጋ ማፍራት ፡፡
-ኩረ ጃን የሚፀየፍ በዕራሱ የሚተማመን በቂ እውቀት ያለውን ዜጋ ማፍራት ፡፡
ስሌቶች፡- በትምህርት ቤት በእድሜያችው ክልል በመለየት የምክር አገልግሎት መስጠት
-በኣደረጃጀት ማለት 1 ለ 5 አደረጃጀት መፍጠር
5. የስርዓተ ት/ት ማሻሻያ መረሃ- ግብር
ስርዓተ ት/ት የአንድን ሀገር ችግሮችና ፍላጎት ያገናዘበ ት/ት ዓላማዎችንና ለዓላማዎቹ ማስፈፀሚያነት የተመረጡ
ይዘቶች የማስተማርያ ዘዴዎችንና የግምገማ ስልቶችን ያካተተ የት/ት ስርዓት ነው ፡፡
በየደረጃው የሚሰጠው ት/ት የሀገርን ማህበራዊና እኮኖሚያዊ እድገት ለማፍጠንና ዲሞክራሳዊ ስረዓትን
በአስተማማንኝ ለመገንባት ብቃት ያለው የስው ኃይል የሚፈጥር መሆን አለበት ፡፡

You might also like