Professional Documents
Culture Documents
2013 E C Training Program Amharic and English-1 PDF
2013 E C Training Program Amharic and English-1 PDF
OF/ESA /TTSD/005
ETHIOPIAN STANDARDS AGENCY
Title Issue No. Page No.
የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ በ2013 በጀት ዓመት ለአምራችና ለአገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች የሥልጠና ፕሮግራም አዘጋጅቷል፡፡ የደንበኛን ፍላጐት በማሟላት
በገበያ ውድድር አሸናፊ ለመሆን ጥራትን መጠበቅ ወሳኝ በመሆኑ ይህንኑ በሚያግዝ መልክ ከዚህ በታች የተዘረዘረው የሥልጠና ፕሮግራም ተዘጋጅቷል፡፡
የተወዳዳሪነት ብቃትን ለማጎልበት የአሠራር ሂደት፣ የምርትና የአገልግሎት ጥራት መሻሻል ወሳኝና የጊዜው ተቀዳሚ ተግባር መሆኑን ተገንዝበው በሥልጠና
ፕሮግራም እንዲሳተፋ በአክብሮት ተጋብዘዋል፡፡
Ethiopian Standards Agency has established a training program on different subjects for the manufacturing and serving giving companies for the
2020/2021 Budget Year. A supplier can only satisfy and maintain its customers through the provision of quality products and services. The trainings
have been designed as follows with the intention that they will support the companies in their effort to serve their customers.
In order to become a successful competitor in the production and service provision processes it is important to improve the quality of products and
services. On the basis of these facts the trainings are facilitated for you so that you will benefit the most out of it.
የሥልጠናው የሚሰጠው ክፍያ
ተቁ
የሥልጠናው ርዕስ መስፈርት ቁጥር የስልጠናው ቀን አገልግሎት (በሰው/በቀን)
S.
Title of the training Requirement Training Number Training Date Service to be Payment (per
No.
offered head)
1 የጥራት ማኔጅመንት ሥርዓትና ዲፕሎማ ወይም ከዚያ በላይ ላላቸው መስከረም 18 - 22/2013 ሥልጠና ብር 1000.00 (አንድ
QMS 1
አተገባበር በ ISO 9001 መሰረት (5 - ሲኒየር ማኔጀሮች Oct. 28- Nov.2/2020
ሺህ)
ቀናት) - የምርት/አገልግሎት ማኔጀሮት እና ጥቅምት16-20/2013
QMS 2 (ለአምስት ቀናት)
- የጥራት ቁጥጥርና ሌሎች Oct. 26 – 30/2020 Training
ባለሙያዎች ሕዳር 07 - 11/2013 1000.00 ETB
QMS 3
Nov. 16 – 20/2020 (One thousand
Quality Management System ሕዳር 21 - 25/2013 ETB)
Implementation based on ISO 9001 QMS 4
The participants should have Diploma Nov. 30 – Dec 4/2020
(5 days) or above and can be: ታህሳስ 05- 09/2013 (for 5 days)
Senior managers, QMS 5
Dec. 14 – 18/2020
Production and service managers & ጥር 03 - 07/2013
Quality control and other QMS 6
Jan. 11 – 15/2021
professionals. የካቲት 08- 12/2013
QMS 7
Feb. 15– 19/2021
መጋቢት 06 - 10/2013
QMS 8
Mar. 15 – 19/2021
ግንቦት 02 - 06/2013
QMS 9
May10 – 14/2021
የኢትዮዽያ የደረጃዎች ኤጀንሲ Document No.:
OF/ESA /TTSD/005
ETHIOPIAN STANDARDS AGENCY
Title Issue No. Page No.
3 የምግብ ደህንነት ማኔጅመንት ዲፕሎማ ወይም ከዚያ በላይ ላላቸው FSMS 1 ሕዳር 14-18/2013 ብር 1000.00 (አንድ
ሥርዓትና አተገባበር(5 ቀናት) - ሲኒየር ማኔጀሮች፣ Nov 23-27/2020
ሺህ)
(ISO 22000) - የምርት/አገልግሎት ማኔጀሮት እና FSMS 2 ጥር 24 - 28/2013 ሥልጠና (ለአምስት ቀናት)
Food Safety Management System - የጥራት ቁጥጥርና ሌሎች Jan. 01 – 05/2021
Implementation based on ISO ባለሙያዎች
22000 (5 days)
FSMS 3 የካቲት 29-ጋቢት03/2013 1000.00 ETB
The participants should have Diploma Training (One thousand
or above and can be: Senior managers, Mar. 08 – 12/2021
ETB)
Production and service managers & QC FSMS 4 ሚያዝያ 04- 08/2013
(for 5 days
and other professionals. April 12 – 16/2021
የአካባቢ ደህንነት ስራ አመራር ዲፕሎማ ወይም ከዚያ በላይ ላላቸው ጥቅምት 23-27/2013 ብር 1000.00 (አንድ
EMS 1
4 ሥርዓትና አተገባበር በ ISO 14001 - ሲኒየር ማኔጀሮች፣ Nov. 02 - 06/2020 ሺህ)
መሰረት (5 ቀናት) - የምርት/አገልግሎት ማኔጀሮት እና፣ (ለአምስት ቀናት)
EMS 2 ታህሳስ 05-09/2013
Environmental Management System - የጥራት ቁጥጥርና ሌሎች ሥልጠና
1000.00 ETB
Dec. 14 -20/2021
based on ISO 14001 ባለሙያዎች (One thousand
(5 days) The participants should have Diploma EMS 3 የካቲት 15-19/2013 ETB)
or above and can be: Senior managers, Feb. 22 -26/2021 Training (for 5 days
Production and service managers & QC መጋቢት 20 - 24/2013
EMS 4
and other professionals.
Mar. 29 - April 02/2021
የኢትዮዽያ የደረጃዎች ኤጀንሲ Document No.:
OF/ESA /TTSD/005
ETHIOPIAN STANDARDS AGENCY
Title Issue No. Page No.
OF/ESA /TTSD/005
ETHIOPIAN STANDARDS AGENCY
Title Issue No. Page No.
OF/ESA /TTSD/005
ETHIOPIAN STANDARDS AGENCY
Title Issue No. Page No.
OF/ESA /TTSD/005
ETHIOPIAN STANDARDS AGENCY
Title Issue No. Page No.
1. ሥልጠናዎቹን ለመሳተፍ የሚቻለው የሥልጠና መጠየቂያ ቅጽ OF/ESA/TTSD/006 ተሞልቶ ክፍያው ከተፈጸመ በኋላ ብቻ ነው፡፡
The applicants shall fill the form OF/ESA/TTSD/006, settle training fee and be approved before acceptance
2. መመዝገብ የሚችሉት በጊዜ ገደቡ ውስጥ አስቀድመው ለቀረቡ 15 ሠልጣኞች ብቻ ሲሆኑ ሌሎች በቀጣዩ ዙር ይስተናገዳሉ፡፡
The first 30±5 applicants registered in the specified time frame will be accepted for their first choice and the others will be accepted for the following round.
3. በጥቃቅና አነስተኛና ለተደራጁ ማምረቻ ድርጅቶች አቅማቸውን እስኪገነቡ ድረስ የሚሰጠው ሥልጠናና የቴክኒክ ድጋፍ በነፃ ይሆናል፡፡
The training and technical support will be free of charge provisionally for those who come from the associations of Micro & Small Enterprises.
4. በኤጀንሲው ዋና መ/ቤት ለሚካሄዱ ስልጠናዎች ለአንድ ሰው በቀን ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ይከፈላል፡፡
The service charge for the trainings arranged to be conducted in the Head Office of ESA will be Birr 200 for a person per day.
5. በኤጀንሲው ዋና መ/ቤት ውጪ ለሚካሄዱ ስልጠናዎች ለአንድ ሰው በቀን ብር 120.00 (አንድ መቶ ሃያ ብር) የሚከፈል ሆኖ እንደ ቦታው ርቀት ለባለሙያዎች የትራንስፖርት፣የአበል መኝታና
አኮሞዴሽን አገልግሎት ሥልጠናውን ያዘጋጀው ድርጅት ይችላል
The service charge for the trainings arranged to be conducted outside of the Head Office of ESA will be Birr 120 for a person per day and the customer will cover the expenses related
to transport, accommodation and per diem of the facilitators.
6. በኤጀንሲው ዋና መ/ቤት ለሚካሄዱ ስልጠናዎች የምግብና የእረፍት ሻይ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
Lunch and Tea Break services will be provided for the trainings arranged in the Head Office as a part of the settled service charge.
7. የዋናው መ/ቤት አድራሻ
7.1 ከቦሌ ድልድይ ወደ መገናኛ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ከአንበሳ አውቶቡስ ጋርዥ አለፍ ብሎ ቃል ህንፃ አጠገብ/በቃል ህንፃና በአምቼ የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ መካከል ነው፡፡
7.2 ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ አምቼ የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካን አለፍ ብሎ ኒያላ ሞተር ፊትለፊት ፡፡
Location of ESA is: on Right Hand side along the Ring Road from Megenagna to bole, between AMCE and Kal Building and in front of Nyala Motors.
8. ከዓመታዊ ፕሮግራም በተጨማሪ በደንበኞች ጥያቄ መሰረት 10+ ሰልጣኞች ከተገኙ ስልጠናው ተመቻችቶ ሊሰጥ ይችላል (፡የኮሮና ስርጭትን ታሳቢ ተደርጎ እንደቦታው ስፋት ቁጥሩ
ይወሰናል፡፡) Those applicants requiring training shall attain a minimum of 10 trainees per class . (class size will be determined based on venue size to control COVID-19
9. የሥልጠና አገልግሎት ክፍያ ከምዝገባው ቀን በፊት መፈጸም አለበት፡፡
The training service charge is required to be settled at least a week before the commencement of the training.
10. የሥልጠና መለያዎች QMS 1, QMS 2, ወዘተ ሲሆኑ ተመራጩን የሥልጠና ጊዜ ቅጹ ላይ በቀላሉ ለማመልከት ሊያገለግሉ ይችላሉ፡፡
The codes like QMS1, QMS2, QMS3, etc. specify the round of trainings and should be used to identify the preferred round of training during applying.
11. ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-116460686 ወይም +251-1165558620/+251-116460111 በውስጥ ቁጥር 262/261 በመደወል ወይም በኤጀንሲው ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 215 በግንባር
በመቅረብ ማግኘት ይቻላል፡፡
For additional information please use: Tel. 0116460686, 0116460111 (PBX 262/261) , Fax: 251 11646 0880/81, Office Room No. 215 or P. O. Box 2310.
12. የምዝገባ አድራሻ የኢትዮዽያ ደረጃዎች ኤጀንሲ የመልዕክት ሣጥን ቁጥር 2310 ፋክስ +251-116460880/81 በስልክ ቁጥር +251-116460686 ወይም 0116460111 በውስጥ ቁጥር 262/261
በመደወል ወይም በኤጀንሲው ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 215 በግንባር በመቅረብ ተጨማሪ ማብራሪያ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን የሥልጠና አገልግሎት ክፍያ ከስልጠናው ቀን በፊት መፈጸም
አለበት፡፡
For additional information please use: Tel. 0116460686, 0116460111 (PBX 262/261) , Fax: 251 11646 0880/81, Office Room No. 215 or P. O. Box 2310.
13. ስለ ሥልጠናዎቹ ዝርዝር የበለጠ መረጃ ለማግኘት ከፈለጉ ከኤጀንሲው ድረ ገጽ ላይ www .ethiostandards.org.
ወይም በኢ ሜይል training@ethiostandards.org በመጠየቅ ሊያገኙ ይችላሉ፡፡
get detailed information about the training please, visit our web site: www .training@ethiostandard.org.
To
ማስታወሻ/NB:
ይህ የክፍያ መጠን በማንኛውም ሁኔታ በኤጀንሲው ሊከለስ የሚችል መሆኑ ታሳቢ እንዲደረግ እናሳስባለን፡፡
The training fee/payment may be updated by the Agency in any circumstances
የኢትዮዽያ የደረጃዎች ኤጀንሲ Document No.:
OF/ESA /TTSD/005
ETHIOPIAN STANDARDS AGENCY
Title Issue No. Page No.
COVID-19 pandemic
1. የደንበኞቸ ግዴታ
የአፍና አፈንጫ መሸፈኛ ሳያደርጉ ወደ ኤጀንሲው ግቢ/ስልጠና አዳራሽ መግባት ክልክል ስለሆነ፤ እንደሁም ከሚፈቀድበት ቦታና
ሰዓት ውጪ ፈጽሞ አለማውለቅ ፡፡
በስብሰባ ወይም ስልጠና ወቅት እርስ በእርስ ማንኛውንም ነገር አለመቀባበል ፤ አስፈላጊ ከሆነ ወዲያውኑ ሳኒታዘር መጠቀም
ያስፈልጋል፡፡
ከበር ጀምሮ ለሚጠየቁት የምርመራ ሂደቶች ፈቃደኛ መሆን ፡፡
ከተፈቀደው የእንቅስቃሴ ቦታ ውጪ አለመሄድ፡፡
ለግል መጠቀሚያ የሚሆን ሳኒታይዘር ይዞ መምጣት፡፡
በኤጀንሲው የተዘጋጁትን የእጅ መታጠቢያ ፤ማድረቂያ፤ሽንት ቤት፤በሚፈቀደው መንግድ ብቻ/ከተጨማሪ ንክኪ ውጪ/መጠቀም፡፡
መግቢያ ላይ በሚደረግ የሙቀት ልኬታ መሰረት የሙቀት መጠን ከፍ ብሎ ከተገኘና ምልክቶች ከታዩ ወደተዘጋጀው የለይቶ
ማቖያ ክፍል ለመግባት ፈቃደኛ መሆን፤የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በሚያዘጋጀው መመሪያ መሰረት መስተናገድ፡፡
የሚፈቀደውን የአካላዊ ርቀት በማንኛውም እንቅስቃ/2ሜትር / ርቀትን መጠበቅ
በሚጓዙበት መንገድ ሁሉ የግራ ጠርዝን/ በምልክቱ መሰረት መከተል፡፡
በኤጀንሰው ቅጽር ግቢ እስካሉ ድረስ የሚሰጡ የቃልና የጽሁፍ መመሪያዎችን ማክበር፡፡