Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

ቁጥር/Ref.No.

ቀን/Date

ለክቡር መከላከያ ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ዲኤታ

ፕሮጀክት፡- ደብረዘይት ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ፌዝ 3

ጉዳዩ፡- የደብረዘይት ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ የውስጥ ለውስጥ መንገድ ስራን ይመለከታል

መስሪያ ቤታችን ከመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ጋር የማማከርና የቁጥጥር ውል በመፈራረም


የደብረዘይት ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ፌዝ 3 ውለታ አካል ለሆነው የውስጥ ለውስጥ መንገድ ስራ ክፍያ እየፈፀመ መቆየቱ
ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ የደብረዘይት ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ፌዝ 3 ስራ የውለታ ጊዜው ከተጠናቀቀ ረዘም ያለ ጊዜ
ቢሆነውም የውስጥ ለውስጥ መንገድ ስራው በዚሁ ውለታ ስር ስለነበር ስራው እየተሰራ እነዲቆይ በማሰብ እስካሁን
የማማከርና የቁጥጥር ክፍያ ስናከናውን መቆየታችን ይታወቃል፡፡ ነገር ግን የውስጥ ለውስጥ መንገድ ስራው ለአንድ
አመት ላላነሰ ጊዜ ምንም ዐይነት መሻሻል (ፕሮገረስ) ሣያሳይ ከመቆየቱ ጋር ተያይዞ ለዚህም የማማከርና የቁጥጥር
ክፍያ መክፈሉ ተገቢ ሆኖ ስላላገኘነው ሁኔታው በእርሶ በኩል ታይቶ ውሳኔ እንዲሰጠው ስንል እንጠይቃለን፡፡

ከሰላምታ ጋር

ግልባጭ

 ለመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት


 ለም/ዳ/ዳይሬክቶሬት
 ለበጀትና ፕሮግራም ቡድን
አዲስ አበባ
 ለፋይል

You might also like