Aa

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 39

በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የአከባቢ ጥበቃና ደን ባለሥልጣን

በአዲሱ የሥራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ዘዴ (JEG) የተመዘኑ የሥራ መደቦችና ተፈላጊ የሙያ መስመር መግለጫ (ለዞኖችና ል/ወረዳዎች

ተ.ቁ የሥራ መደቡ የሥራ መደቡ የት/ት ደረጃ መለያ ቁጥር ተፈላጊ የሙያ መስመር ልምዱ የሚገኝበት የሥራ ዓይነት ምርመራ
መጠሪያ የሚገኝበት ሀገራዊ ኮድ የመ.መ.ቁ ደረጃ
ዳይሬክቶሬት
1 የደን ልማትና የደን ልማትና የመጀመሪያ 22/ቡርጂ-12 X¦V የደን ሳይንስ /Forest Science/ ፕሮዳክሽን ፎረስትሪ/Production በደን ልማትና ጥበቃ አስተባባሪነት ወይም በደን
ጥበቃ ቡድን መሪ ጥበቃ ዲግሪ Foresry/ የደን ማነጅመንት /Forest Mangement/ ፎረስት ልማትና አጠቃቀም ባለሙያነት ወይም በፎረስት
አስተባባሪ ዳይሬክቶሬት ኢኮሎጂ/Forest Ecology/ የደን ምህንድስና/Forest Engineering/ ማነጅመነት ሥራ በደን ቅየሳና ክላላ ሥራ ወይም
የተፈጥሮ ሀብት አያየዝና/Natural Resources/ የጥምር ደን እርሻ በደን ምርምር ፣ወይም በደን ሳይንስ አስተማሪነት
/Agro Forestry/ ኢንቫይሪንሜንታል ሳይንስ /Envoironmental ወይም በደን ምዝገባ ፣ክለሳና ማኔጅመንት ፕላን
science/ ዝግጅት ሥራ ወይም በተፈጥሮ ሀብት ልማትና
ጥበቃ ዙሪያ የሠራ/ች
2 የጥብቅና የደን ልማት የመጀመሪያ 22/ቡርጂ-13 X¦¦ የደን ሳይንስ /Forest Science/ ፕሮዳክሽን ፎረስትሪ በጥብቅና የተመናመኑ ደኖች ልማትና ጥበቃ
የተመናመኑ ጥበቃ ዲግሪ Production Foresry/ የደን ማኔጅመንት/Forest Mangement/ ፣በደን ምዝገባ ክለሳና ማኔጅመነት ፕላን ዝግጅት
ደኖች ልማት ዳይሬክቶሬት የደን ምህንድና /Forest Engineering/ የተፈጥሮ ሀብት አያያዝና በደን ጥናትና ምርመር ፣በተፈጥሮ ሀብት ልማትና
ጥበቃ ባለሙያ /Natural Resources Mangement/ የጥምር ደን እርሻ /Agro ጥበቃ ዙሪያ የሠራ/ች
¦¦¦ Forestry/
3 የጂአይኤስ የደን ልማት የመጀመሪያ 22/ቡርጂ-14 lx ጂ.ኤስ/ /GIS/ሪሞት ሴንሲንግ/Remote Sensing/ ወይም የደን በደን ክለሳ፣ቅየሳና ምዝገባ ፣በደን ልማት፣በደንና ደን
ባለሙያ ጥበቃ ዲግሪ ሳይንስ Forest Science/ የተፈጥሮ ሀብት አያያዝ/Natural መሬት ወይም በተፈጥሮ ሀብት ስፐሻል
¦¦ ዳይሬክቶሬት Resources Mangement/ መረጃ/ካርታ አዘገጃጃት፣አያያዝና አደረጃጀት ፣
አጠቃቀም ዙሪያ የሠራ/ች
4 እንጨት ነክ የደን ልማት የመጀመሪያ የደን ሳይንስ Forest Science/ ፕሮዳክሽን ፎረስትሪ Production እንጨት ነክ ያልሆኑ የደን ዉጤቶች ልማትና ጥበቃ
ያልሆኑ የደን ጥበቃ ዲግሪ Foresry/ የደን ማኔጅመነት Forest Mangement/ የደን ፣ደን ልማትና ጥበቃ ፣ጥምር ደን እርሻ በደን ምዝገባ
ዉጤቶች ዳይሬክቶሬት ምህንድና/Forest Engineering/ የተፈጥሮ ሀብት አያየዝና ክለሳና ማኔጅመነት ፕላን ዝግጅት፣በደን ጥናትና
ልማትና የጥምር ደን እርሸ ምርመር ፣በደን ኢንተርፕራይዞች ፣በተፈጥሮ
አጠቃቀም ሀብት ልማትና ጥበቃ ዙርያ የሠራ/ች
ባለሙያ ¦¦¦
22/ቡርጂ-15 X¦¦
5 የደን ምዝገባ የደን ሳይንስ Forest Science/ ፕሮዳክሽን ፎረስትሪ
ክለላ የደን ልማት የመጀመሪያ Production Foresry/ የደን ማኔጅመንት Forest Mangement/
በደን ምዝገባ ፣ክለላና ማኔጅመንት ፕላን
ማኔጅመንት ጥበቃ ዲግሪ የደን ምህንስና Forest Engineering/ የተፈጥሮ ሀብት አያያዝና ዝግጅት
ፕላን ዝግጅት ዳይሬክቶሬት Natural Resources Mangement/ የጥምር ደን እርሻ Agro በደን ልማትና ጥበቃ ፣በደን ጥናትና ምርምር
ባለሙያ ¦¦¦ Forestry/ ፣በተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃ ዙሪያ
የሠራ/ች
የደን ፈንድ እና የደን ልማት የመጀመሪያ የደን ምጣኔ Economics/ የተፈጥሮ ሀብት ምጣኔ ሀብት Natural በደን ፈንድ እና ካርቦን ድጋፍ
ካርቦን ድጋፍ ጥበቃ ዲግሪ Resources Economics/ በደን ኦኮሎጂ Forest Ecology/ የደን አስተባባሪነት፣በተፈጥሮ ሀብት ልማትና
ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት ሳይንስ Forest ጥበቃ ፣በደን ኢንተርፕራይዞች ሥራ የሠራ/ች
ባለሙያ
6 Science/ፕሮዳክሽን ፎረስትሪ Production Foresry/ የደን
ማኔጅመንት Forest Mangement/ የደን ምህንድስና Forest
Engineering/ የተፈጥሮ ሀብት Natural Resources አያያዝ
የጥምር ደን እርሻ Agro Forestry/
መለያ ቁጥር ተፈላጊ የሙያ መስመር ምርመራ
የሥራ መደቡ የሥራ መደቡ ልምዱ የሚገኝበት የሥራ ዓይነት
ደረጃ
ተ.ቁ መጠሪያ የሚገኝበት የት/ት ደረጃ ሀገራዊ ኮድ የመ.መ.ቁ
ዳይሬክቶሬት

7 ሶሽዮ- የደን ልማት የመጀመሪያ 22/ቡርጂ-16 X የደን ኢኮኖሚክስ Forest Economics/ የተፈጥሮ ሀብት
ኢኮኖሚክስ ጥበቃ ዲግሪ ኢኮኖሚክስ Natural Resources Economics የተፈጥሮ በደን ፈንድ እና ካርቦን ድጋፍ አስተባባሪነት
¦¦ ዳይሬክቶሬት ሀብት አያያዝ Natural Resources Mangement/ ወይም ፣በደንና ተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃ፣በደን
የአከባቢ ምጣኔ ሀብት Envoironmental Economics ማህበራዊ ምጣኔ ሀብት ላይ የሠራ/ች

8 የደን የደን ልማት የመጀመሪያ 22/ቡርጂ-17 X የደን ሳይንስ Forest Science የእጽዋት ፓቶሎጂ Plant በደን እሳት ፣በሽታና ተባይ መከላከልና
እሳት፣በሽታና ጥበቃ ዲግሪ Parthology የደን ሀብት /አስተዳዳር Forest Resources መቆጣጠር፣በደን ልማትና ጥበቃ ፣በደን ሀብት
ተባይ መከላከል ዳይሬክቶሬት Mangement ጥምር ደን እርሻ Agro Forestry/ የአደጋ አስተዳደር ፣በተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃ
ባለሙያ ¦¦ መከላከልና ዘላቂ ልማት አመራር Disater Risk በጥምር ደን እርሻ የተገኘ የሥራ ልምድ
management and Sustainable Development የተፈጥሮ
ሀብት አያያዝ Natural Resources Mangement/
9 የደን ምርት የደን ልማት የመጀመሪያ 22/ቡርጂ-18 X¦¦ የደን ሳይንስ Forest Science የተፈጥሮ ሀብት አያያዝ Natural በደን ልማትና ጥበቃ በደን ምርት ውጤቶች
ዝውውር ጥበቃ ዲግሪ Resources Mangement/ ፕሮዳክሽን ፎረስትሪ Production ዝውውር ቁጥጥር፣በደን ምርት ግብይት ንግድ
ክትትልና ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት Foresry የደን ማኔጅመንት Forest Mangement በድራይላንድ የተገኘ የሥራ ልምድ
ባለሙያ ¦¦¦ ፎረስትሪ Dryland Forestry በጀነራል ፎረስትሪ General
Forestry ፣በማውንቴን ፎረስትሪ Mountain Forest የጥምር ደን
አርሻ Agro Forestry
10 የማህበረሰብ የደን ልማትና የመጀመሪያ 22/ቡርጂ-19 X¦¦ የደን ሳይንስ Forest Science ፕሮዳክሽን ፈሮስትሪ በደን አግሮ ፎረስተሪ ፣በደን ማኔጅመ ne ት
ጥምር ደን ጥበቃ ዲግሪ Production Foresry የደን ማኔጅመንት Forestry ፣በተፈጥሮ ሀብት አያያዝ የሙያ መስክ
እርሻ ዳይሬክቶሬት Mangement የተፈጥሮ ሀብት አያያዝ Natural የሠራ/ች
ኤክስቴሽን Resources Mangement/ የጥምር ደን እርሻ Agro
ባለሙያ Forestry
¦¦¦

11 የዱር እንስሳት የደን ልማትና የመጀመሪያ 22/ቡርጂ-20 X¦¦ የዱር እንስሳት ሥፍራ አያየዝና እንክብካቤ Wildlife Area በዱር እንስሳት ልማት ጥበቃና በተፈጥሮ
ልማትና ጥበቃ ጥበቃ ዲግሪ Management Conservation የዱር እንስሳትአስተዳደር ሀብት ልማትና ጥበቃ ፣በፓርኮችና ቱርዝም
ባለሙያ ዳይሬክቶሬት Wildife Management የሥነ-ሕይወት ጥበቃ ላይ የሠራ /ች
¦¦¦ Conservation Biology ፣የሥነ -ምህዳር ሳይንስ
Ecology፣በደን ሳይንስ Forestry ፣የተፈጥሮ ሀብት አያያዝ
፣ Natural Resources Mangement/ የአከባቢ ሳይንስ
Envoironmental Science ፣አፕላይድ ባይሎጂ Appiled
Biology ፣ባዮ-ጅኦፍራፍ Bio Geography እና ኢኮ
ቱሪዝም Ecotrourism
*የሥራ ልምድ አያያዝና በተመለከተ

“ *ለባለሙያ IV “6” ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ *ለባለሙያ II “2” ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
ለቡድን መሪ “8” ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ * ለባለሙያ I “0” ዓመት የሥራ ልምድ
ተ.ቁ የሥራ መደቡ የሥራ መደቡ የት/ት ደረጃ መለያ ቁጥር ተፈላጊ የሙያ መስመር ልምዱ የሚገኝበት የሥራ ዓይነት ምርመራ
መጠሪያ የሚገኝበት ሀገራዊ ኮድ የመ.መ.ቁ ደረጃ
ዳይሬክቶሬት
1 የአከባቢና የአየር የአከባቢና የአየር የመጀመሪያ 22/ቡርጂ-1 X¦¦¦ የአከባቢ ሰይንስ ፣የአከባቢ ጤና፣የተፈጥሮ ሳይንስ በአከባቢ ጥበቃ አስተባባሪ በአከባቢ ህግ ተከባሪነት
ንብረት ለውጥ ንብረት ለውጥ ዲግሪ ፣ህግ፣ ኢንቫይሮሜንታል ፣ በአከባቢ ሥራ አመራር ፣በአየር ንብረት ለውጥ
ቡድን መሪ ዳይሬክቶሬት ፣ኢንጂነሪንግ፣ጂኦግራፍ፣ጂኦግራፍና የአከባቢ ጥናት ሥራዎች ላይ የሠራ/ች
ጥናት ፣የአከባቢ ማኔጅመንት ፣ኢኮሎጂ
ኢንቫሮሜንትኤንድ ድቨሎፕመንት ፣ክላይመት
ቼንጅ ኤንድ ዴቨሎፕሜንት
2 የህግ ተካባሪነት የአከባቢና የአየር የመጀመሪያ 22/ቡርጂ-2 X¦¦ ህግ በአከባቢ ህግ ተከባሪነት ፣በጥበቂና ዳኝነት ፣በህግ
ጥናት ባለሙያ ንብረት ለውጥ ዲግሪ አማካሪነት ወይም በተያዥ የህግ ጉዳዮች ዙሪያ
¦¦¦ ዳይሬክቶሬት የሠራ/ች
3 የአከባቢና የአከባቢና የአየር የመጀመሪያ የአከባቢ ሳይንስ ፣የተፈጥሮ ሳይንስ ፣ በአከባቢእንክብካቤ ፣በአከባቢ ህግ ተከባሪነት
ማህበረሰብ ተጽዕኖ ንብረት ለውጥ ዲግሪ ህግ፣ኢንቫሮሜነታል ኢንጂነሪንግ ፣በአከባቢ ሥራ አመራር ፣በአከባቢና ማበረሰብ
ግምገማ ባለሙያ ዳይሬክቶሬት ፣ጂኦግራፍ፣ጂኦፍራፍና የአከባቢ ጥናት፣የአከባቢ ተጽእኖ ግምገማ ባለሙያነት ፣በአከባቢ እና
ማኔጅምንት ፣ኢኮኖሚክስ የማበረሰብ ተፅዕኖ ክዋኔ ኦዲት ባለሙያነት ፣በአየር
፣ኢኮሎጅ፣ኢንቫሮሜንት ና ደቬሎፕሜንት ንብረት ለውጥ ጥናት ሥራዎች ላይ የሠራ/ች
፣ክላይመት ቼንጅ ና ደቬሎፕሜንት
4 የአከባቢ እና የአከባቢና የአየር የመጀመሪያ የአከባቢ ሳይንስ፣የአከባቢ ጤና የተፈጥሮ ሳይንስ በአከባቢ እንክብካቤ ፣በአከባቢ ህግ
የማበረሰብ ተፅዕኖ ንብረት ለውጥ ዲግሪ ኢንቫሮሜንታል ኢንጀነሪንግ ተከባሪነት፣በአከባቢ ሥራ አመራር ፣በአከባቢና
ክዋኔ ኦዲት ባለሙያ ዳይሬክቶሬት ፣ጂኦግራፊ፣ጅኦግራፊና የአከባቢ ማህበረሰብ ተጽዕኖ ክዋኔ ኦዲት ባለሙያነት
ማኔጅመንት፣ኢኮኖሞክስ ፣ኢኮሎጂ፣ ፣በአየር ንብረት ለውጥ ጠናት ሥራዎች ላይ
ኢንቫሮሜንትና ድቨሎፕመንት፣ክላይሜት ቼንጅ የሠራ/ች
ና ድቨሎፕመንት ፣ጂኦሎጂ
5 የአከባቢ አያያዝና የአከባቢና የአየር የመጀመሪያ የአከባቢ ሳይንስ ፣የተፈጥሮ ሳይንስ በአከባቢ አያያዝና ትንተና ባለሙያነት ፣በሥርዓተ-
ትንተና ባለሙያ ንብረት ለውጥ ዲግሪ ፣ኢንቫሮሜንታል ምህዳር ፣በአከባቢ መረጃ ባለሙያነት ፣በአከባቢ
ዳይሬክቶሬት ኢንጂነሪንግ፣ጂኦግራፊ፣ጂኦግራፊና የአከባቢ እንክብካቤ ላይ የሠራ
ጥናት፣የአከባቢ ማኔጅመንት ፣ኢኮሎጂ /ች
፣ኢንቫይሮሜንታልና ድቨሎፕመንት ክላይሜት
ቼንጅ ና ዴቨሎፕመንት ፣ስታቲስቲክስ፣አይቲ
አፕላይድ ማቲማቲክስ ፣ጂአይኤስ እና ሪሞት
ሴንሲንግ ፣ኮምቲውተር ሳይንስ
6 የአከባቢ ብክለት የአከባቢና የአየር የመጀመሪያ 22/ቡርጂ-4 X¦¦ የአከባቢ ሰይንስ ፣የአከባቢ ጤና፣የተፈጥሮ ሳይንስ በአከባቢ እንክብካቤ ፣በአከባቢ ጤና፣በአከባቢ ህግ
ክትትልና ቁጥጥር ንብረት ለውጥ ዲግሪ ፣ኢንቫይሮሜንታል ፣ኢንጂነሪንግ፣ ጂኦግራፍ፣ ተከባሪነት ፣በአከባቢ ሥራ አመራር ፣በአከባቢና
ባለሙያ ¦¦¦ ዳይሬክቶሬት ጂኦግራፍና የአከባቢ ጥናት ፣የአከባቢ ማኔጅመንት ማበረሰብ ተጽዕኖ ግምገማ ባለሙያነት፣በአከባቢ
፣ኢኮሎጂ ኢንቫሮሜንትና ድቨሎፕመንት እና የማህበረሰብ ተጽዕኖ ክዋኔ ኦዲት ባለሙያነት
፣ክላይሜት ቼንጅ ና ዴቨሎፕሜንት፣ጂኦሎጂ ፣በአየር ንብረት ለውጥ ጥናት ሥራዎች ላይ
የሠራ/ች

በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የአከባቢ ጥበቃና ደን ባለሥልጣን

በአዲሱ የሥራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ዘዴ (JEG) የተመዘኑ የሥራ መደቦችና ተፈላጊ የሙያ መስመር መግለጫ (ለዞኖችና ል/ወረዳ
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የአከባቢ ጥበቃና ደን ባለሥልጣን

በአዲሱ የሥራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ዘዴ (JEG) የተመዘኑ የሥራ መደቦችና ተፈላጊ የሙያ መስመር መግለጫ (ለዞኖችና ል/ወረዳ

ተ.ቁ የሥራ መደቡ መጠሪያ የሥራ መደቡ የት/ት ደረጃ መለያ ቁጥር ተፈላጊ የሙያ መስመር ልምዱ የሚገኝበት የሥራ ዓይነት
የሚገኝበት ሀገራዊ የመ.መ.ቁ ደረጃ
ዳይሬክቶሬት ኮድ
7 የአከባቢ ትምሀርትና የአከባቢና የአየር የመጀመሪያ 22/ቡርጂ-5 ¦X የአከባቢ ሰይንስ ፣የአከባቢ ጤና፣የተፈጥሮ ሳይንስ በአከባቢ እንክብካቤ ፣በአከባቢ ጤና ፣በአከባቢ ህግ
ግንዛቤ ማስፋፊያ ባለሙያ ንብረት ለውጥ ዲግሪ ፣ኢንቫይሮሜንታል ፣ኢንጂነሪንግ፣ጂኦግራፊ፣ ተከባሪነት ፣በአከባቢ ሥራ አመራር ፣በአየር ንብረት
¦¦ ዳይሬክቶሬት ጂኦግራፊና የአከባቢ ጥናት ፣የአከባቢ ማኔጅመንት ለውጥ ጥናት ፣በአከባቢ እና ተፈጥሮ ሀብት ጥበቃና
፣ኢኮሎጂ ፣ሶሾዮሎጅ ኢንቫሮሜንትና ድቨሎፕመንት ጥናት እና ምርመር ሥራዎች ፣በጂኦግራፊና የአከባቢ
፣ክላይሜት ቼንጅ ና ዴቨሎፕሜንት፣ጂኦሎጂ ትምህርት የማስተማር ሥራዎች ላይ የሠራ/ች
የአከባቢና የአየር የመጀመሪያ 22/ቡርጂ-3 X¦ የአከባቢ ሰይንስ ፣የተፈጥሮ ሳይንስ፣ ኢንቫይሮሜንታል በአየር ንብረት ለውጥ ማጣጣሚያ
የአየር ንብረት ለውጥ ንብረት ለውጥ ዲግሪ ኢንጂነሪንግ፣ጂኦግራፍና የአከባቢ ጥናት ፣የአከባቢ ባለሙያነት፣በአከባቢ እንክብካቤ ሥራዎች፣በተፈጥሮ
8 ማጣጣሚያ ባለሙያ ዳይሬክቶሬት ማኔጅመንት ፣ኢኮሎጂ ኢንቫሮሜንትና ድቨሎፕመንት ሀብት ጥበቃ ሥራዎች ፣በገጠር ልማት ሥራዎች ላይ
¦¦¦ ፣ክላይመት ቼንጅ ና ዴቨሎፕሜንት፣ጂኦሎጂ የሠራ/ች

9 የቴክኖሎጂ ልየታና የአከባቢና የአየር የመጀመሪያ የአከባቢ ሰይንስ ፣የተፈጥሮ ሳይንስ፣ ኢንቫይሮሜንታል በአከባቢ ቴክኖሎጅ ልየታና ሽግግር
ሽግግር ባለሙያ ንብረት ለውጥ ዲግሪ ፣ኢንጂነሪንግ፣ጂኦግራፍና የአከባቢ ጥናት ፣የአከባቢ ባለሙያነት፣በአከባቢ እንክብካቤ እና ጥበቃ ሥራዎች
ዳይሬክቶሬት ማኔጅመንት ፣ኢኮሎጂ ኢንቫሮሜንትና ድቨሎፕመንት ፣በገጠር ልማት ሥራዎች ላይ የሠራ/ች
፣ክላይሜንት ቼንጅ ና ዴቨሎፕሜንት

*የሥራ ልምድ አያያዝና በተመለከተ

* “ ለቡድን መሪ “8” ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ * ለባለሙያ I “0” ዓመት የሥራ ልምድ

*ለባለሙያ IV “6” ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ *ለባለሙያ II “2” ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የአከባቢ ጥበቃና ደን ባለሥልጣን

በአዲሱ የሥራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ዘዴ (JEG) የተመዘኑ የሥራ መደቦችና ተፈላጊ የሙያ መስመር መግለጫ (ለዞኖችና ል/ወረዳ

ተ.ቁ የሥራ መደቡ መጠሪያ የሥራ መደቡ የት/ት ደረጃ መለያ ቁጥር ተፈላጊ የሙያ መስመር ልምዱ የሚገኝበት የሥራ ዓይነት
የሚገኝበት ሀገራዊ የመ.መ.ቁ ደረጃ
ዳይሬክቶሬት ኮድ
1 የብዝሀ ሕይወት ልማትና የብዝሀ-ሕይወት የመጀመሪያ 22/ ቡርጂ -6 X¦V በእጽዋት ሳይንስ ፣አግሮኖሚ ፣በእንስሳት ሳይንስ፣ ባይሎጂ በብዝሀ ሕይወት ልማትና ጥበቃ አስተባባሪነት
ጥበቃ ቡድን መሪ ልማትና ጥበቃ ዲግሪ ፣ቦታኒ፣ዞኦሎጂ፣ኢኮሎጂ በደን ሳይንስ ብሪዲንግ ፣የተፈጥሮ ፣በተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃ ስራ አስተባባሪነት
ዳይሬክቶሬት ሀብት አያያዝ /ባለሙያነት ፣በተፈጥሮ ሀብት ወይም በብዝሀ-
ሕይወት ሀብት ሥራ አመራ አስተባባሪነት
/አስተማሪነት ወይም በዚህ ዙሪያ በጥናት ምርምር
ሥራ የሠራ/ች
2 የእፅዋት ጄኔቲክ ሀብት የብዝሀ-ሕይወት የመጀመሪያ 22/ ቡርጂ-7 X¦¦ የእፅዋት ሳይንስ ፣አግሮኖሚ ፣ቦታኒ በእፀዋት ሄኔቱክ ሀብት ፣በሥርዓተ ምህዳር እና
ባለሙያ¦¦¦ ልማትና ጥበቃ ዲግሪ በሌችም የብዝሀ-ሕይወት ልማትና ጥበቃ
ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት ወይም ባለሙያነት የሠራ/ች
3 የሥርዓተ ምህዳር የብዝሀ-ሕይወት የመጀመሪያ ናቹራል ሪሶርስ ማኔጅመንት ፣ኢኮሎጂ፣በደን ኢኮሎ፣ በደን በሥርዓተ ምህዳርና በሌሎች የህዝሀ-ሕይወት
ባለሙያ ልማትና ጥበቃ ዲግሪ ሳይንስ ፣በደን አስተዳደር ፣አግሮ ፎርስትሪ፣ጄኔቲክ ልማትና ጥበቃ አስተባባሪነት ወይም በባለሙያነት
ዳይሬክቶሬት ሀብት፣ብዝሀ-ሕይወት አስተዳደር ፣የእፀዋት ሳይንስ የሠራ/ች
ቦታኒስ….
4 የለማዳ እንስሳት ጄኔቲክ የብዝሀ-ሕይወት የመጀመሪያ በእንስሳት ሳይንስ ፣አኒማል ብርዲንግ ፣ዞኦሎጅ ፣ባይሎጅ በለማዳ እንስሳት ጄኔቲክ ሀብት፣በእንስሳት ማዳቀል
ሀብት ባለሙያ ልማትና ጥበቃ ዲግሪ ፣በእንስሳት ልማትና ጥበቃ እና በተመሳሳይ እንሳስት
ዳይሬክቶሬት ብዝሀ -ሕይወት ሥራ ዙሪያ የሠራ/ች
5 የዱር እንስሳት ብዝሀ- የብዝሀ-ሕይወት የመጀመሪያ 22/ ቡርጂ Xll በእንስሳት ሳይንስ ፣ዞኦሎጂ፣ዋይልድ ላይፍ ሪሶርስ በዱር እንስሳት ጥበቃ ፣በእንስሳት ልማትና ጥበቃ ና
ሕይወት ልማትና ጥበቃ ልማትና ጥበቃ ዲግሪ -8 ዴቬሎፕምንት ና ኮንስርቬሽን ፣በእንስሳት ሳይንስ፣ በተመሳሳይ የእንስሳት ብዝሀ -ሕይወት ሥራ ዙርያ
ባለሙያ ¦¦¦ ዳይሬክቶሬት ፣በእንስሳት እርባታ ፣አኒማል ብሪንድንግ፣ አኒማል የሠራ/ች
ባዮቴክኖሎጅ ፣ዞኦሎጂ ፣ባይሎጂ

6 የእጸዋት ብዝሀ-ሕይወት የብዝሀ-ሕይወት የመጀመሪያ 22/ ቡርጂ -9 X¦¦ እፅዋት ሳይንስ ፣አግሮኖሚ፣ሆርቲካልቸር በእፀዋት ብዝሀ-ሕይወት ልማትና ጥበቃ ፣በእፅዋት
ልማትና ጥበቃ ባለሙያ ¦¦¦ ልማትና ጥበቃ ዲግሪ ጄኔቲክ ሀብት በሥርዓተ ምህዳር እና በሌሎችም
ዳይሬክቶሬት የብዝሀ-ሕይወት ልማትና ጥበቃ ሥራዎች
አስተባባሪነት ወይም ባለሙያነት የሠራ /ች
7 የውሃ ውስጥ እንስሳት የብዝሀ-ሕይወት የመጀመሪያ 22/ ቡርጂ -10 X ባይሎጂ፣ፍሽሪ፣ኢንቲሞሎጂ፣ዞኦሎጂ፣የእንሳስት ሳይንስ በውሃ ውስጥ እንስሳት ብዝሀ -ሕይወት ጥበቃ ፣በዓሣ
ብዝሀ-ሕይወት ጥበቃ ልማትና ጥበቃ ዲግሪ ልማትና ጥበቃ እና በሌሎችም የብዝሀ-ሕይወት
ባለሙያ (ባዮሎጂስት) ¦¦ ዳይሬክቶሬት ልማትና ጥበቃ ሥራዎች አስተባባሪነት ወይም
በለሙያነት የሠራ/ች

*የሥራ ልምድ አያያዝና በተመለከተ

* “ ለቡድን መሪ “8” ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ * ለባለሙያ I “0” ዓመት የሥራ ልምድ

*ለባለሙያ IV “6” ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ *ለባለሙያ II “2” ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ

በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የአከባቢ ጥበቃና ደን ባለሥልጣን

በአዲሱ የሥራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ዘዴ (JEG) የተመዘኑ የሥራ መደቦችና ተፈላጊ የሙያ መስመር መግለጫ (ለዞኖችና ል/ወረዳ

ተ.ቁ የሥራ መደቡ የሥራ መደቡ የት/ት ደረጃ መለያ ቁጥር ተፈላጊ የሙያ መስመር ልምዱ የሚገኝበት የሥራ ዓይነት
መጠሪያ የሚገኝበት ሀገራዊ የመ.መ.ቁ ደረጃ
ዳይሬክቶሬት ኮድ
1 ሰው ሥራ አመራርና የሰው ሀብት ሥራ የመጀመሪያ 01212 22 ቡርጂ.21 የሰው ሀብት አመራር ፣ሥራ አመራር ማናጅመንት
ልማት ባለሙያ ¦¦¦ አመራር ዲግሪ ፣በሕዝብ አስተዳደር ፣ቢዝነስ ማናጅመንት፣ፖለቲካል በሰው ሥራ አመራር ቀጥታ ግንኙነት ያለው
¦X ሳይንስ፣ዓለም አቀፍ ግንኙነት ፣የትምህርት
ዳይሬክቶሬት
አስተዳደር፣የመንግሥት አስተዳደር
2 የሪከሪድ ማህደር 010311 22 ቡርጂ-22
ሥራ ሠራተኛ
3 ደብዳቤ ላኪና ተቀባይ የሪከርድና ማህደር ቀለም በላኪና ተቀባይ፣በሪከርድና ማህደር አያያዝ
ሥራ አመራር 10 ኛ ፣12 ኛ 010302 22 ቡርጂ.23 ¦V ፣በመዝገብ ቤት
አገልግሎት ክፍል

4 ኢኮኖሚክስ ፣አግሮ ኢኮኖሚክስ


የልማት ዕቅድ በጀት ልማት ዕቅድ በጀት ፣አካውንትንግ፣ማናጀምንት፣ቢዝነስ በዕቅድና በበጀት አያያዝ ግምገማ ሥራ ላይ
ዝግጀት ክትትልና ዝግጂትና ግመገማ የመጀመሪያ 01072 22 ቡርጂ.24 ¦X ማናጅመንት፣ፐብልክ ፋይናንስ ፣ትምህርት አስተዳደር የሠራ
ግመገማ ባለሙያ ¦¦¦ ዳይሬክቶሬት ፣ስታስቲካል ፣ፕላንግ ፋይንሻል ማናጅመንትና ጂኦግራፍ
ዲግሪ
5 ሴክሬተሪ ¦ ሴክሬተሪ ዲፕሎማ 010111 22 ቡርጂ.25 V¦¦ የፅሕፈት የቢሮ አስተዳደር፣በሴክሬቴሪያል ሳይንስ በፅሕፈት ሥራ

*የሥራ ልምድ አያያዝና በተመለከተ

* “ ለቡድን መሪ “8” ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ * ለባለሙያ I “0” ዓመት የሥራ ልምድ

*ለባለሙያ IV “6” ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ *ለባለሙያ II “2” ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/በአከ/ጥ/ደ/ል/ባ/ሠ/አከ/ሕ/ዞ/የቡ/ወ/አከ/ጥ/ደ/ል/ጽ/ቤት

በአዲሱ የሥራ ሚዘና ደረጃ አዋሳን ዘዴ ለድልድል በወጡ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ የተወዳደሩ አመልካች ሠራተኞች ውጤት መግለጫ

ተ. የሥራ መደቡ መጠሪያ የመደብ የሥራ የሥራ መደቡ ለመደቡ ያመለከቱ የሥራ የመንግሥት የማህደር ከፍ ባሉ አወንታዊ አጠቃላይ ምርምር
ቁ መታወቂያ መደቡ የሚገኝበት አመልካቾች ስም ዝርዝር አፈጻጸ ፖሊሲዎችና ጥራት ደረጃዎች ድጋፍ ድምር
ቁጥር ደረጃ ዳይሬክቶሮት ም ስትራቴጂ ከ 10% ለተሰጠ የተሰጠ ከ 100%
ከ 70% ለመፈጸም አገልግሎት
ያለው ከ 10%
ዝግጁነት
ተነሳሽነት
ከ 10%
1 የአከባቢና የአየር 22/ቡርጂ-1 X¦¦¦ የአከባቢና 1.ሣሙኤል ማሞ 58.8 8 10 10 - 86.8 1 ኛ አልፏል
ንብረት ለውጥ ቡድን ንብረት ሙዴ
መሪ ለውጥዳይሬክ
ቶሮት 2 ኢብራሂም አብድርቃድር 54.6 8 10 7 - 79.6
ወራዴ
3 ወልዴ ህርቦ ሎንጄ 55.3 8 10 10 - 83.3 2 ኛ ተጠባባቂ
2 1
2
3
3 1
2
3
4 1
2
3
5 1
2
3
6 1
2
3
7 1
2
3
8 1
2
3
9 1
2
3

በደቡብብ/ ብ/ሕ/ክ/ መ/አከ/ጥ/ደ/ባ/ሥ/ በሠ/አከ/ሕ/ዞ/ የቡ/ወ/አከ/ጥ/ደ/ል/ጽ/ቤት

በአዲሱ የሥራ ሚዘናና ደረጃ አዋሳሰን ዘዴ ለድልድል በወጡ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ የተወዳደሩ

አመልካች ሠራተኞች ውጤት መግለጫ

የሥራ መደቡ የመደብ የሥራ የሥራ መደቡ ለመደቡ ያመለከቱ አመልካቾች የሥራ የመንግሥት የማህደር ከፍ ባሉ አወንታዊ አጠቃላይ ምርመራ
መጠሪያ መታወቂያ መደቡ የሚገኝበት ስም ዝርዝር አፈጻጸ ፖሊሲዎችና ጥራት ደረጃዎች ድጋፍ ድምር
ቁጥር ደረጃ ዳይሬክቶረት ም ስትራቴጂ ከ 10% ለተሰጠ የተሰጠ ከ 100%
ከ 70% ለመፈጸም አገልግሎት
ያለውዝግጁነት ከ 10%
ተነሳሽነት
ከ 10%
የአከባቢና የአየር 22/ቡርጂ-1 X¦¦¦ የአከባቢና 1. ሣሙኤል ማሞ 58.8 8 10 10 - 86.8 1 ኛ አልፏል
ንብረት ለውጥ የአየር ንብረት ሙዴ
ቡድን መሪ ለውጥ
ዳይሬክቶሬት 2. ኢብራሂም አብድርቃድር 54.6 8 10 7 - 79.6
ወራዴ
3. ወልዴ ህርቦ ሎንጄ 55.3 8 10 10 - 83.3 1ኛ
ተጠባባቂ
የጽ/ቤቱ ኃላፊ አስተያየት---------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
---------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

በደቡብብ/ ብ/ሕ/ክ/ መ/አከ/ጥ/ደ/ባ/ሥ/ በሠ/አከ/ሕ/ዞ/ የቡ/ወ/አከ/ጥ/ደ/ል/ጽ/ቤት

በአዲሱ የሥራ ሚዘናና ደረጃ አዋሳሰን ዘዴ ለድልድል በወጡ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ የተወዳደሩ

አመልካች ሠራተኞች ውጤት መግለጫ

የሥራ መደቡ መጠሪያ የመደብ የሥራ የሥራ መደቡ ለመደቡ ያመለከቱ የሥራ የመንግሥት የማህደር ከፍ ባሉ አወንታዊ አጠቃላይ ምርመራ
መታወቂያ መደቡ የሚገኝበት አመልካቾች ስም ዝርዝር አፈጻጸ ፖሊሲዎችና ጥራት ደረጃዎች ድጋፍ ድምር
ቁጥር ደረጃ ዳይሬክቶሬት ም ስትራቴጂ ከ 10% ለተሰጠ የተሰጠ ከ 100%
ከ 70% ለመፈጸም አገልግሎት
ያለው ከ 10%
ዝግጁነት
ተነሳሽነት
ከ 10%
የጥብቅና የተመናመኑ 22/ቡርጂ-13 X¦¦ የደን ልማትና ኢብራሂም አብድርቃድር 54.6 8 10 7 - 79.6 1ኛ
ደኖች ልማትና ጥበቃ ጥበቃ ወራዴ አልፏል
ባለሙያ ¦¦¦ ዳይሬክቶሬት
የጽ/ቤቱ ኃላፊ አስተያየት-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

በደቡብብ/ ብ/ሕ/ክ/ መ/አከ/ጥ/ደ/ባ/ሥ/ በሠ/አከ/ሕ/ዞ/ የቡ/ወ/አከ/ጥ/ደ/ል/ጽ/ቤት

በአዲሱ የሥራ ሚዘናና ደረጃ አዋሳሰን ዘዴ ለድልድል በወጡ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ የተወዳደሩ

አመልካች ሠራተኞች ውጤት መግለጫ

የሥራ መደቡ መጠሪያ የመደብ የሥራ የሥራ መደቡ ለመደቡ ያመለከቱ የሥራ የመንግሥት የማህደር ከፍ ባሉ አወንታዊ አጠቃላይ ምርመራ
መታወቂያ መደቡ የሚገኝበት አመልካቾች ስም አፈጻጸም ፖሊሲዎችና ጥራት ደረጃዎች ድጋፍ ድምር
ቁጥር ደረጃ ዳይሬክቶሬት ዝርዝር ከ 70% ስትራቴጂ ከ 10% ለተሰጠ የተሰጠ ከ 100%
ለመፈጸም ያለው አገልግሎት
ዝግጁነት ተነሳሽነት ከ 10%
ከ 10%
የአከባቢ ትምህርትና 22/ቡርጂ-5 ¦X የአከባቢና የአየር 1. ዓሊ ግሬ ዓሊ 51.1 8 10 5 - 74.1 1 ኛ አልፏል
ግንዛቤ ማስፋፊያ ንብረት ለውጥ
ባለሙያ          ¦¦ ዳይሬክቶሬት

2. ጋሞ ኮልቤ ጋሞ 49.7 8 10 5 - 72.7


የጽ/ቤቱ ኃላፊ አስተያየት---------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

በደቡብብ/ ብ/ሕ/ክ/ መ/አከ/ጥ/ደ/ባ/ሥ/ በሠ/አከ/ሕ/ዞ/ የቡ/ወ/አከ/ጥ/ደ/ል/ጽ/ቤት

በአዲሱ የሥራ ሚዘናና ደረጃ አዋሳሰን ዘዴ ለድልድል በወጡ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ የተወዳደሩ

አመልካች ሠራተኞች ውጤት መግለጫ

የሥራ መደቡ መጠሪያ የመደብ የሥራ የሥራ መደቡ ለመደቡ ያመለከቱ የሥራ የመንግሥት የማህደር ከፍ ባሉ አወንታዊ አጠቃላይ ምርመራ
መታወቂያ መደቡ የሚገኝበት አመልካቾች ስም አፈጻጸም ፖሊሲዎችና ጥራት ደረጃዎች ድጋፍ ድምር
ቁጥር ደረጃ ዳይሬክቶሬት ዝርዝር ከ 70% ስትራቴጂ ከ 10% ለተሰጠ የተሰጠ ከ 100%
ለመፈጸም ያለው አገልግሎት
ዝግጁነት ተነሳሽነት ከ 10%
ከ 10%
ጅአይ ኤስ ባለሙያ 22/ቡርጂ-14 ¦X የደን ልማት ጋሞ ኮልቤ ጋሞ 49.7 8 10 5 - 72.7 1 ኛ አልፏል
¦¦ ና ጥበቃ
ዳይሬክቶሬት

የጽ/ቤቱ ኃላፊ አስተያየት-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------


----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
በደቡብብ/ ብ/ሕ/ክ/ መ/አከ/ጥ/ደ/ባ/ሥ/ በሠ/አከ/ሕ/ዞ/ የቡ/ወ/አከ/ጥ/ደ/ል/ጽ/ቤት

በአዲሱ የሥራ ሚዘናና ደረጃ አዋሳሰን ዘዴ ለድልድል በወጡ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ የተወዳደሩ

አመልካች ሠራተኞች ውጤት መግለጫ

የሥራ መደቡ የመደብ የሥራ የሥራ መደቡ ለመደቡ ያመለከቱ የሥራ የመንግሥት የማህደር ከፍ ባሉ አወንታዊ አጠቃላይ
መጠሪያ መታወቂያ ቁጥር መደቡ የሚገኝበት አመልካቾች ስም ዝርዝር አፈጻጸ ፖሊሲዎችና ጥራት ደረጃዎች ድጋፍ ድምር
ደረጃ ዳይሬክቶሬት ም ስትራቴጂ ከ 10% ለተሰጠ የተሰጠ ከ 100% ምርመራ
ከ 70% ለመፈጸም አገልግሎት
ያለውዝግጁነት ከ 10%
ተነሳሽነት
ከ 10%
የደን ልማትና 22/ቡርጂ-12 X¦V የደን ልማትና 1.ወልዴ ህርቦ ሎንጄ 55.3 8 10 10 - 83.3 1 ኛ አልፏል
ጥበቃ ቡድን መሪ ጥበቃ
ዳይሬክቶሬት
2. ኢብራሂም አብድርቃድር   54.6 8 10 7 - 79.6

ወራዴ
3. ጫሞ ጫዶ ጫሞ 55.3 8 10 7 - 80.3 1 ኛተጠባባ


የጽ/ቤቱ ኃላፊ አስተያየት-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

በደቡብብ/ ብ/ሕ/ክ/ መ/አከ/ጥ/ደ/ባ/ሥ/ በሠ/አከ/ሕ/ዞ/ የቡ/ወ/አከ/ጥ/ደ/ል/ጽ/ቤት

በአዲሱ የሥራ ሚዘናና ደረጃ አዋሳሰን ዘዴ ለድልድል በወጡ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ የተወዳደሩ

አመልካች ሠራተኞች ውጤት መግለጫ

የሥራ መደቡ የመደብ የሥራ የሥራ መደቡ ለመደቡ ያመለከቱ የሥራ የመንግሥት የማህር ከፍ ባሉ አወንታዊ አጠቃላይ ምርመራ
መጠሪያ መታወቂያ መደቡ የሚገኝበት አመልካቾች ስም አፈጻጸም ፖሊሲዎችና ስትራቴጂ ጥራት ደረጃዎች ድጋፍ ድምር
ቁጥር ደረጃ ዳይሬክቶሬት ዝርዝር ከ 70% ለመፈጸም ያለዉ ከ 10% ለተሰጠ የተሰጠ ከ 100%
ዝግጁነት ተነሳሽነት አገልግት
ከ 10% ከ 10%
የደን እሳት በሽታና 22/ቡርጂ-17 X የደን ልማትና ሰለሞን ህርቦ ጋላ 56.81 8 8 7 - 79.81 1ኛ
ተባይ መከላከል ጥበቃ አልፏል
ባለሙያ ¦¦ ዳይሬክቶሬት

የጽ/ቤቱ ኃላፊ አስተያየት---------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------


---------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
በደቡብብ/ ብ/ሕ/ክ/ መ/አከ/ጥ/ደ/ባ/ሥ/ በሠ/አከ/ሕ/ዞ/ የቡ/ወ/አከ/ጥ/ደ/ል/ጽ/ቤት

በአዲሱ የሥራ ሚዘናና ደረጃ አዋሳሰን ዘዴ ለድልድል በወጡ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ የተወዳደሩ

አመልካች ሠራተኞች ውጤት መግለጫ

የሥራ መደቡ የመደብ የሥራ የሥራ መደቡ ለመደቡ ያመለከቱ የሥራ የመንግሥት የማህደር ከፍ ባሉ አወንታዊ አጠቃላይ ምርመራ
መጠሪያ መታወቂያ መደቡ የሚገኝበት አመልካቾች ስም አፈጻጸም ፖሊሲዎችና ጥራት ደረጃዎች ድጋፍ ድምር
ቁጥር ደረጃ ዳይሬክቶሬት ዝርዝር ከ 70% ስትራቴጂ ከ 10% ለተሰጠ የተሰጠ ከ 100%
ለመፈጸም ያለው አገልግሎት
ዝግጁነት ከ 10%
ተነሳሽነት ከ 10%
የብዝሃ-ሕይወት 22/ቡርጂ-6 X¦V 1.ወልዴ ህርቦ 55.3 8 10 10 - 83.3 በሌላ መደብ
ልማትና ጥበቃ የብዝሃ-ሕይወት ሎንጄ ተወዳድሮ
ቡድን መሪ ልማትና ጥበቃ ያለፈ
ዳይሬክቶሬት 2. ኢብራሂም 54.6 8 10 7 - 79.6 2ኛ
አብድርቃድር  ወራዴ ተጠባባቂ
3. ጫሞ ጫዶ ጫሞ 55.3 8 10 7 - 80.3 1 ኛ አልፏል

የጽ/ቤቱ ኃላፊ
አስተያየት----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------    --------------------------------
-------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
በደቡብብ/ ብ/ሕ/ክ/ መ/አከ/ጥ/ደ/ባ/ሥ/ በሠ/አከ/ሕ/ዞ/ የቡ/ወ/አከ/ጥ/ደ/ል/ጽ/ቤት

በአዲሱ የሥራ ሚዘናና ደረጃ አዋሳሰን ዘዴ ለድልድል በወጡ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ የተወዳደሩ

አመልካች ሠራተኞች ውጤት መግለጫ

የመደብ የሥራ የሥራ መደቡ ለመደቡ ያመለከቱ የሥራ የመንግሥት የማህደር ከፍ ባሉ አወንታዊ አጠቃላይ ምርመራ
የሥራ መደቡ መታወቂያ መደቡ የሚገኝበት አመልካቾች ስም አፈጻጸ ፖሊሲዎችና ጥራት ደረጃዎች ድጋፍ ድምር
መጠሪያ ቁጥር ደረጃ ዳይሬክቶሬት ዝርዝር ም ስትራቴጂ ከ 10% ለተሰጠ የተሰጠ ከ 100%
ከ 70% ለመፈጸም ያለው አገልግሎት
ዝግጁነት ከ 10%
ተነሳሽነት ከ 10%
የዱር እንስሳት 22/ቡርጂ-8 X¦¦ የብዝሃ-ሕይወት ማርያም ማርቆስ 53.2 8 10 5 4 80.2 1ኛ
ብዝሃ -ሕይወት ልማትና ጥበቃ ማጌ አልፋለች
ልማትና ጥበቃ ዳይሬክቶሬት
ባለሙያ ¦¦¦

የጽ/ቤቱ ኃላፊ አስተያየት--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------


---------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
በደቡብብ/ ብ/ሕ/ክ/ መ/አከ/ጥ/ደ/ባ/ሥ/ በሠ/አከ/ሕ/ዞ/ የቡ/ወ/አከ/ጥ/ደ/ል/ጽ/ቤት

በአዲሱ የሥራ ሚዘናና ደረጃ አዋሳሰን ዘዴ ለድልድል በወጡ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ የተወዳደሩ

አመልካች ሠራተኞች ውጤት መግለጫ

የሥራ መደቡ የመደብ የሥራ የሥራ መደቡ ለመደቡ ያመለከቱ የሥራ የመንግሥት የማህደር ከፍ ባሉ አወንታዊ አጠቃላይ ምርመራ
መጠሪያ መታወቂያ ቁጥር መደቡ የሚገኝበት አመልካቾች ስም አፈጻጸም ፖሊሲዎችና ጥራት ደረጃዎች ድጋፍ ድምር
ደረጃ ዳይሬክቶሬት ዝርዝር ከ 70% ስትራቴጂ ከ 10% ለተሰጠ የተሰጠ ከ 100%
ለመፈጸም ያለው አገልግት
ዝግጁነት ተነሳሽነት ከ 10%
ከ 10%
ሰክሬታሪ ¦ 22/ቡርጂ-25 V¦¦ ሰክሬታሪ ወሎ ሽብሩ ሐጴ 56 8 10 5 4 83 1ኛ
አልፋለች

የጽ/ቤቱ ኃላፊ አስተያየት-------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------


------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
በደቡብብ/ ብ/ሕ/ክ/ መ/አከ/ጥ/ደ/ባ/ሥ/ በሠ/አከ/ሕ/ዞ/ የቡ/ወ/አከ/ጥ/ደ/ል/ጽ/ቤት

በአዲሱ የሥራ ሚዘናና ደረጃ አዋሳሰን ዘዴ ለድልድል በወጡ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ የተወዳደሩ

አመልካች ሠራተኞች ውጤት መግለጫ

የሥራ መደቡ የመደብ የሥራ የሥራ መደቡ ለመደቡ ያመለከቱ የሥራ የመንግሥት የማህደር ከፍ ባሉ አወንታዊ አጠቃላይ ምርመራ
መጠሪያ መታወቂያ ቁጥር መደቡ የሚገኝበት አመልካቾች ስም አፈጻጸም ፖሊሲዎችና ጥራት ደረጃዎች ድጋፍ ድምር
ደረጃ ዳይሬክቶሬት ዝርዝር ከ 70% ስትራቴጂ ከ 10% ለተሰጠ የተሰጠ ከ 100%
ለመፈጸም ያለው አገልግሎት
ዝግጁነት ከ 10%
ተነሳሽነት ከ 10%
ደብዳቤ ላኪና 22/ቡርጂ-23 ¦V ሪከርድና ማህደር እሼቱ ቡጌ ሼቃ 56 8 10 5 5 84 1ኛ
ተቀባይ ሥራ አመራር አልፏል
አገልግሎት

የጽ/ቤቱ ኃላፊ አስተያየት---------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------


------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

በደቡብብ/ ብ/ሕ/ክ/ መ/አከ/ጥ/ደ/ባ/ሥ/ በሠ/አከ/ሕ/ዞ/ የቡ/ወ/አከ/ጥ/ደ/ል/ጽ/ቤት


በአዲሱ የሥራ ሚዘናና ደረጃ አዋሳሰን ዘዴ ለድልድል በወጡ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ የተወዳደሩ

አመልካች ሠራተኞች ውጤት መግለጫ

የሥራ መደቡ የመደብ የሥራ የሥራ መደቡ ለመደቡ ያመለከቱ የሥራ የመንግሥት የማህደር ከፍ ባሉ አወንታዊ አጠቃላይ ምርመራ
መጠሪያ መታወቂያ ቁጥር መደቡ የሚገኝበት አመልካቾች ስም አፈጻጸም ፖሊሲዎችና ጥራት ደረጃዎች ድጋፍ ድምር
ደረጃ ዳይሬክቶሬት ዝርዝር ከ 70% ስትራቴጂ ከ 10% ለተሰጠ የተሰጠ ከ 100%
ለመፈጸም ያለው አገልግሎት
ዝግጁነት ከ 10%
ተነሳሽነት ከ 10%
ደብዳቤ ላኪና 22/ቡርጂ-23 ¦V ሪከርድና ማህደር እሼቱ ቡጌ ሼቃ 56 8 10 5 5 84 1ኛ
ተቀባይ ሥራ አመራር አልፏል
አገልግሎት

የጽ/ቤቱ ኃላፊ አስተያየት---------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------


------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቁጥር---------------------------------------

ቀን ---------------------------------------

ለዞን አከ/ጥ/ደ/ል/ጽ/ቤት
ሠገን
ጉዳዩ፤-ለወ/ሪት ወሎ ሽብሩ ሐጴ መረጃ ስለመላክ ይሆናል፡፡
በስም ተጠቃሹ/ሿ በአድሱ የሥራ ምዘና አወሳሰን ዘዴ ድልድል በወጡ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሠራተኛ አወዳድሮ ለመደልድል በቁጥር 241/መ 4-8/15 በቀን
9/4/2010 ዓ.ም በወጣዉ የዉድድር ማስታወቂያ መሠረት ተወዳደረዉ ባሸነፉበት የሥራ መደብ ላይ ተመደበዋል፡፡

ስለዚህ ሠራተኛዉ በድልድል አፈፃፀ መመሪያ መሠረት ተወዳድረዉ ባሸነፈበት ሥራ መደብ ላይ የተመደቡ ስለመሆኑ የዉጤት መግለጫ 1 ገጽ ከዚህ ደብዳቤ ጋር
አያይዘን የላክን መሆኑን እናሳስባለን፡፡

ከሠላምታ ጋር!

ግልባጭ

- ለቡ/ወ/ፐ/ሰ/ሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት

ሶያማ
ቁጥር--------------------------------

ቀን----------------------------------

በአዲሱ የነጥብ ሚዘና የመንግሥት ሠራተኞች ድልድል አፈጻጸም የሠራተኞች ማመልከቻ ቅጽ

1. የአመልካች ስም ከነአያት ----------------------------------- ጾታ ----------- ዕድሜ---------------


2. ብሐሬሰብ ------------------
3. የአመልካች ትም/ት ደረጃ ሀ/ሰርትፊኬት -----------
ለ/ ድፕሎማ--------------
ሐ/ ድግሪ ----------------
መ/ማስተርስ -------------
ረ/ ዶክተሬት
4. አመልካች የተመረቀበት ሙያ መስመር--------------------
5. የአመልካች አጠቃላይ የአገልግሎት ዘመን-------------------
6. አመልካች መወዳደር የሚፈልጉበት ክፍት የሥራ መደብ መጠሪያ
ሀ/ ምርጫ 1 የመደብ መ/ቁጥር እና ደረጃ --------------------
ለ/ ምርጫ 2 የመደብ መ/ቁጥርእና ደረጃ --------------------
ሐ/ ምርጫ 3 የመደብ መ/ቁጥርእና ደረጃ --------------------
7. የአመልካች ስልክ ቁጥር ----------------------------
8. የአመልካች ስምና ፊርማ ----------------------------
ቀን-----------------------------

ቁጥር----------------------------------
ቀን-----------------------------------
ለአቶ/ወ/ሮ /ሪት-----------------------------------
ጉዳዩ፡-የሥራ ምደባ ስለመስጠት
በቁጥር------------------------ በቀን---------------------- ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ መሠረት እርሰዎ ተወዳድረዉ ያሸነፉ ስለሆነ በአዲሱ የሥራ ምደባና ደረጃ
አወሳሳን መመሪያ መሠረት ከቀን------------------ 2010 ዓ.ም ጀምሮ የ----------------------- አስተባባሪ /ባለሙያ/ ----------------------- ሆነው እንዲሰሩ
የተመደቡ መሆንዎ አውቀው የተመደቡበትን የሥራ ኃላፊነት በትጋት ፣በታማኝነትና በቅንነት እንድያከናዉኑ አስታውቃለሁ፡፡
ከለሠላምታ ጋር!
ግልባጭ
ለ---------------- ወረዳ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት
ለ--------------- ወረዳ አከባቢ ጥበቃና ደን ልማት
ለ-------------- ወረዳ አ/ጥ/ደ/ል/ጽ/ቤት የሰው ሀብት ሥራ አመራር
------------------------

የ------------------------ ወረዳ አከባቢ ጥበቃና ደን ልማት ጽ/ቤት ባለሙያዎች መረጃ

ተ.ቁ ስም ከነአያት ፆታ ዕድሜ የቅጥር ዘመን አገልግሎት ውጤት ተኮር የትምህርት የሠለጠነበት ሙያ የሠለጠኑበት ኮሌጅ
ደረጃ ዩኒቨርስቲ
1 ኛ ዙር 2 ኛ ዙር 3 ኛ ዙር
ማሳሰቢያ ፡- ለቀጣዩ የ JEG መወዳደሪያ የመሆን የባለሙያዎች መረጃ ከግል ማህደራቸው ተጣርቶ ተደራጅቶ እንድቀመጥና በይበልጥ ሀሰተኛ የትምርህርት
ማስረጃዎችን በማጣራት በጥንቃቄ መረጃዎቻቹ እንድደራጁ እናሳስባለን፡፡

ተ.ቁ ስም የተወለዱ ትምህ በመደበኛ ተጨማሪ የተቀጠረበት ጠቅላላ የሥራ የመደብ የአገልግሎ ደመወ ብሔር ሀይማኖት የጋብቻ
ፆ በት ርት ት/ት ልዩ ሙያ ቀን፣ወርና ዓ.ም የሥራ መደብ መታወቂያ ት ዝ ሁኔታ
ታ ቀን፣ወርና ደረጃ የተገኘ ልምድ ቁጥር አይነትና
ዓ.ም የሙያ ደረጃ
አይነት
ቀን 5/04/2010 ዓ.ም
የ JEG ድልድል ኮሚቴ ቃሌ-ጉባዔ
የኮሚቴ አባላት ስም ዝርዝር ፡-
- ሳሙኤል ማሞ ሰብሳቢ
- ደስታ እማሌ ፀሐፊ
- ኢብራሂም አብድርቃድር አባል
- ሰለሞን ህርቦ አባል
- ማርያም ማርቆስ የሴቶች ተወካይ
- እሸቱ ቡጌ የሠራተኛ ተወካይ
አጀንዳ ፡-
የድልድል አፈጻጸም መምሪያ ቁ-15/2009 ላይ ዉይይት
- የድርጊት መርሃ-ግብር ማዘገጃት
በድልድል አፈጻጸም መመሪያ ቁ 15/2009 ኮሚቴው ሠፊ ዉይይት ካደረገ በኃላ ለአፈጻጸም መልኩ የድልድል መርሃ -ግብር በማዘጋጀት በዚሁ
አፈጻጸም መመሪያ ክፍል 3 አንቀጽ 1 ላይ የድልድል ኮሚቴ ዝርዝር የድርጊት መርሃ -ግብር አዘጅቶ በማቅረብ በተቋሙ በበላይ ኃላፊ በማጽደቅ
ድልድሉን ያከናወናል በሚለው ድንጋጌ መሠረት የድርጊት መርሃ-ግብር ከዚህ በታች በተመለከተው መልኩ አዘጋጅቶ ለኃላፊው አቅርቧል፡፡
1. በ 5/04/2010 የተሸሻለው የመንግሥት ሠራተኞች ደልድል አፈጻጸም መምሪያ ቁጥር 15/2009 ለአጠቃላይ ለጽ/ቤቱ ሠራተኞች አፈጻጸም መመሪያ
ላይ የጋራ ግንዛቤ ማስጨበጥ
2. በ 6/04/2010 በአድሱ የስራ ሚዘናና ደረጃ አወሳሰን ዘዴ ድልድል ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ማስታወቂያ ማዉጣትና የድልድል ቅጻ ቅጾችን ማዘጋጀት
3. ከ 9-11/04/2010 በአዲሱ JEG በወጡ የሥራ መደቦች ላይ የተዘጋጀውን ማስታወቂያ በማስታወቂያ ሠለዳ ላይ መለጠፍና የዕጩ ተወዳደሪዎች ምዝገባ
ማካሄድ
4. 12-13/04/2010 ዓ.ም ጀምሮ የዕጩ ተወዳዳሪዎች ሠራተኞች ድልድል ማካሄድ
5. በ 16/04/2010 ዓ.ም ድልድሉን ዉጤት ለጽ/ቤት ኃላፊ ማቅረብና ማጽደቅ
6. ከ 17-19 /04/2010 ዓ.ም ለኃላፊው ቀርቦ የፀደቀውን የድልድል ዉጤት በማስታወቂያ ሠለዳ ላይ በመለጠፍ የሚቅርቡ ቅሬታዎች ካሉ ተቀብሎ
ለሚመለከተው ለኮሚቴ ማቅረብ

  ቀን 12/04/2010 ዓ.ም


- ሳሙኤል ማሞ ሰብሳቢ
- ደስታ እማሌ ፀሐፊ
- ኢብራሂም አብድርቃድር አባል
- ሰለሞን ህርቦ አባል
- ማርያም ማርቆስ የሴቶች ተወካይ
- እሸቱ ቡጌ የሠራተኛ ተወካይ

የስብሰባ አጀንዳ ፡-

ፀድቆ በመጣ ሥራ መደቦች ላይ የሰራተኛ ድልድል ማካሄድ ኮሚቴው በተለጠፈው ማስታወቂያ መሠረት በማድረግ ሠራተኞች በተወዳደሩበት የሥራ መደቦች ድልድል
ለማካሄድ ሁሉም የጽ/ቤቱ ሠራተኞች የተወዳደሩ መሆኑን ሲያጠራ በጽ/ቤቱ ካሉት ከ 12 ሠራተኞች መካከል 10 ሠራተኞች ብቻ ለድልድል የተመዘገቡ ሲሆን 2 ሠራተኞች
ያልተመዘገቡ መሆኑ አጣርቷል፡፡ በዚሁ መሠረት 1. አቶ ደስታ እማሌ ያልተመዘገቡበት ምክንያት በ JEG የመጡት የስራ መደቦች ተፈላጊ የሙያ መስመር የማይጋብዛቸውና
ባለሙያ ¦¦¦ ደረጃ እንዳይወዳደሩ ያላቸዉ የትም/ት ዝግጅት ድፕሎማ ስለሆነ መወዳደር ያልቻለና ያልተደለደሉ መሆኑን፤

2.መስፍን ባልቻ በት/ት ላይ በመሆናቸው ለውድድር ያልተመዘገቡ መሆኑን በማጣራት በድልድል ወደ ተመዘገቡ ሠራተኞች ድልድል ሥራ ገብቷል፡፡

በዚሁ መሠረት ፡-

የሠራተኛ ስም የተወዳደረበት የሥራ መደብ መ.መ ቁ ደረጃ

1. ሳሙኤል ማሞ ሙዴ የአከ/የአ/ንብ/ለ/ቡድን መሪ 22/ቡርጂ -1 X¦¦¦

ተጠቃሹ ሠራተኛ የተመረቀበት የትም/ት መስክ የገጠር ልማትና የቤተሰብ ሳይንስ ሲሆን የተወዳደሩበት የሥራ መደብ የሚጠይቀውን ተፈላጊ የሙያ መስመር ቀጥታ የማይጋብዘው ቢሆንም
አሁን የተወዳደሩበት የሥራ መደብ ቀደም ቢለው ይዘው ይሰሩበት የነበረና ተዛማጅ የሙያ መሥመር በመሆኑ በአከ/አየ/ንብ/ለዉ/ዳይሬክቶሬት የሥራ መደቡ መጠሪያ አከ/አየ/ን/ለ ቡድን
መሪ በመ.መ.ቁ 22/ቡርጂ-1 ደረጃ X¦¦¦ ላይ ተመድቦ እንድሠራ በመሉ ድምጽ ወስኗል፡፡

የሠራተኛ ስም የተወዳደረበት የሥራ መደብ መ.መ.ቁ ደረጃ

2. ወልዴ ህርቦ ሎንጄ የደ/ል/ጥ/ቡድን መሪ 22/ቡርጂ -12 X¦V


የብ/ህ/ጥ/ል/ ቡድን መሪ 22/ቡርጂ-6 X¦V
የአከ/አ/ን/ለ/ቡድን መሪ 22/ቡርጂ -1 X¦¦¦

ተጠቃሹ ሠራተኛ 3 ቡድን መሪ የስራ መደቦች ላይ የተወዳደረ ቢሆንም ቀደም ሲል ይሰሩበት የነበረ መደብ እና በተራ ቁጥር 1 ባመለከቱት የቡድን መሪ የስራ መደብ ላይ በት/ት ዝግጅታቸውና
JEG የተጠየቀውን ተፈላጊ ችሎታ አሟልተው በመገመታቸው ቀደም ሲል በያዙበት የሥራ መደቡ መጠሪያ የደ/ል/ጥ/ቡድን መሪ በመ.መ.ቁ 22/ቡርጂ 12 በደረጃ X¦V
እንድመደቡ ኮሚቴው በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡

የሠራተኛ ስም የተወዳደረበት የሥራ መደብ መ.መ.ቁ ደረጃ

3. ኢብራሂም አብድርቃድር ወራዴ የብ/ሕ/ል/ ቡድን መሪ 22/ቡርጂ -6 X¦V


ደ/ል/ጥ/ ቡድን መሪ 22/ቡርጂ -12 X¦V
አከ/አ/ን/ለ ቡድን መሪ 22/ቡርጂ -13 X¦¦¦
ተጠቃሹ ሠራተኛ በተራ ቁጥር 1 ላይ በተጠቀሰው ሥራ መደብ ማለትም በብዝሃ-ሕይወት ልማት ጥበቃ ቡድን መሪ ላይ መደብ ላይ ተወዳድው አብራቸው የተወዳደረ ሠራተኛ
አቶ ጫሞ ጫዶ ጫሞ 80.3 በማምጣት ስያሸነፉ አቶ ኢብራሂም አብድርቃድር 79.6 በማምጣት የተሸነፉና በቀሪዉ በሁለቱም ሥራ መደቦች ላይም ተወዳድረዉ ሲሸነፉ በሌሎች
ተወዳዳሪዎች የተያዘ ስለሆነ ኮሚቴው ሠራተኛ በደን ልማትና ጥበቃ ዳይሬክቶሬት ሥር ባለዉ የሥራ መደቡ መጠርያ የጥብቅና የተመናመኑ ደኖች ልማትና ጥ /ባለሙያ ¦¦¦
በመ.መ.ቁ 22/ቡርጂ-14 ደረጃ X¦¦ ላይ ኮሚቴው ድልድል ሰጥቶ ድልድሉን በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡

የሠራተኛ ስም የተወዳደረበት የሥራ መደብ መ.መ.ቁ ደረጃ

4. ጫሞ ጫዶ ጫሞ ደ/ል/ጥ/ቡድን መሪ ¦¦¦ 22/ቡርጂ -12 X¦V


ብ/ሕ/ል/ቡድን መሪ ¦¦¦ 22/ ቡርጂ-6 X¦V
የት/የተ/ደ/ል/ጥ/ ባለሙያ ¦¦¦ 22/ቡርጂ -13 X¦¦

በስም ተጠቃሹ ከዚህ በላይ በተመለከተው 3 ቱም የቡድን መሪ የሥራ መደቦች ላይ በመወዳደር በተራ ቁጥር 1 የተመዘገበው የሥራ መደብ አብረው ከተወዳደረው ሠራተኛ አቶ ወልዴ ህርቦ
ሎንጄ 83.3 በማጣት ያሸነፋቸው ሲሆን ሌላ ተወዳዳር አቶ ኢብራሂም አብድርቃድር 79.6 አምጥተው ሲሸነፉ አቶ ጫሞ ጫዶ 80.3 በማምጣት በተራ ቁጥር 2 በተመዘገበው የብዝሃ-ሕይወት
ልማት ጥበቃ ቡድን መሪ መ .መ.ቁ 22/ቡርጂ-6 በደረጃ X¦V ላይ ያለፉ መሆን ኮሚቴው በመሉ ድምጽ ወስኗል፡፡

የሠራተኛ ስም የተወዳደረበት የሥራ መደብ መ.መ.ቁ ደረጃ

5. ማርያም ማርቆስ ማጌ የእጽዋት ብዝሃ-ሕይወት ልማት ጥበቃ ባለሙያ ¦¦¦ 22/ቡርጂ -9 X¦¦
የዱር እንስሳት ብዝሃ-ሕይወት ልማት ጥበቃ ባለሙያ ¦¦¦ 22/ ቡርጂ -8 X¦¦
የእጽዋት ጄኔቲክ ባለሙያ ¦¦¦ 22/ቡርጂ -7 X¦¦
ተጠቃሿ ሠራተኛ 3 የሥራ መደቦች ላይ ለመወዳደር ያመለከተች ብትሆንም በተራ ቁጥር 1 እና 3 የተመለከቱ የስራ መደቦች ላይ የሙያ መስመሩ የማይጋብዛቸው በመሆኑ ኮሚቴው በተራ
ቁጥር 2 ላይ ያለው የስራ መደብ ማለትም የዱር እንስሳት ብዝሃ -ሕይወት ልማትና ጥበቃ ባለሙያ ¦¦¦ በመ.መ.ቁ 22/ቡርጂ-8 ደረጃ X¦¦ ከትምህርትና ከተፈላጊ ሙያ
መሥመር ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው ሥራ መደብ በመሆኑ እንድመደብ በመሉ ድምጽ ወስኗል፡፡

የሠራተኛ ስም የተወዳደረበት የሥራ መደብ መ.መ.ቁ ደረጃ

6. ሰለሞን ህርቦ ጋላ ሶሾዮ ኢኮኖሚክስ ¦¦ 22/ቡርጂ -16 X


የደን/እሳ/በሽ/መከ/ባለሙያ ¦¦ 22/ቡርጂ -17 X
የዱ/እን/ጥበ/ባለሙያ ¦¦¦ 22/ቡርጂ -20 X¦¦
ተጠቃሹ ሠራተኛ ከዚህ በላይ በተዘረዘረሩ 3 የባለሙያ የሥራ መደቦች የተወዳደሩ ሲሆን የሠራተኛው ማህደር ሲጠራ ማስጠንቀቂያ ያለበት በመሆኑ ሠራተኛው ክርክር ላይ ያለ
ስለሆነ በማስጠንቀቂያ ምክንያት ዉጤቱ መቀነስ የሌበትም እንዳለ ሙሉ በሙሉ ይያዝ የሚል ሀሳብና ሠራተኛው በክርክር ላይ ቢሆንም በጽ/ቤቱ ኃላፊ የሰጠ ስለሆነ ከሚቴው መሻር
ስለማይቻል ቀላል ማስጠንቀቂያ በሚል ሀሳብ ተይዞ 8 ነጥብ ልሰጠው ይገባል የሚሉ ሁለት ሀሳቦች ቀርበው በቀላል ማስጠንቀቂያ ተይዞለት 8 ነጥብ ይሰጥ በምለዉ ሀሳብ ተስማምተዉ
በአከ/አየ/ንብ/ለዉ/ዳይሬክቶሬት ሥራ ባለዉ የስራ መደቡ መጠሪያ የዱ/እን/በሽ/ተባ/መከ/ባለሙያ ¦¦ በመ.መ.ቁ 22/ቡርጂ -17 ላይ እንድመደብ ኮሚቴው በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡
የሠራተኛ ስም የተወዳደረበት የሥራ መደብ መ.መ.ቁ ደረጃ
7. ዓሊ ግሬ ዓሊ የአከ/ት/ት ግን/ማ ባለሙያ¦¦ 22/ቡርጂ-5 ¦X
የአከ/ማኅ/ተጽ/ክዋ አ/ባለሙያ¦¦ 22/ቡርጂ -3 X¦
የአከ/ብክ/ቁጥ/ባለሙያ ¦¦¦ 22/ቡርጂ-4 X¦¦
ተጠቃሹ ሠራተኛ ባለሙያ ¦¦¦ ደረጃ ¦X ላይ ከአቶ ጋሞ ኮልቤ ጋሞ ጋር ተወዳድረው ጋሞ ኮልቤ 72.7 ሲያመጡ ተጠቃሹ 74.1 በማምጣት የሸነፉ ቢሆንም
ተወዳድሪው በሁሉም የሥራ መደቦች ላይ የማያሟላ ሲሆን የተወዳደረበትን የሥራ መደብ ለማሟላት 1 ዓመት የቀረዉ ስለሆነ ኮሚቴው ቀደም ሲል በያዘው
የአከ/የአየ/ንብ/ለዉ/ዳይሬክቶሬት ሥር ባለዉ የስራ መደቡ መጠርያ የአከ/ትም/ትና ግን/ማስ/ ባለሙያ¦¦ በመ.መ.ቁ 22/ቡርጂ-5 በደረጃ ¦X ላይ በተሸሻለ
የድልድል አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር -15 /2009 ክፍል ሁለት አንቀጽ 11 መሠረት እንድመደብ ኮሚቴው በመሉ ድምጽ ወስኗል፡፡

የሠራተኛ ስም የተወዳደረበት የሥራ መደብ መ.መ.ቁ ደረጃ

8. ወሎ ሽብሩ ሐጴ ሴክሬተሪ ¦ 22/ቡርጂ-25 V¦¦


ተጠቃሿ ብቸኛ ተወዳዳሪ በመሆኗ የስራ መደቡ መጠሪያ ፀሐፊ በመ.መ.ቁ 22/ቡርጂ-25 በደረጃ V¦¦ ላይ እንድትመደብ ኮሚቴው በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡

የሠራተኛ ስም የተወዳደረበት የሥራ መደብ መ.መ.ቁ ደረጃ

9. እሼቱ ቡጌ ሼቃ የሪከ/ማህደር ሥራ ሠራተኛ ¦ 22/ቡርጂ-22 ¦V

ደብዳቤ ላኪና ተቀባይ 22/ቡርጂ-23

ተጠቃሹ ሠራተኛ በ 2 የሥራ መደቦች ላይ ለመወዳደር ያመለከተ ቢሆን በተራ ቁጥር 1 ላይ ያመለከተዉ የሥራ መደብ ድፕሎማ የሚጠይቅ በመሆኑ ሠራተኛውን የማይጋብዝ ስለሆነ
በሪኮ/ማኅ/ሥራ አመራር ሥር ባለዉ የሥራ መደቡ መጠርያ ደብዳቤ ላክና ተቀባይ በመ.መ.ቁ 22/ቡርጂ-23 በደረጃ ¦V ላይ እንድመደብ ኮሚተው በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡

10. አቶ መስፍን ባልቻ በትም/ት ላይ በመሆናቸው ያልተወዳደሩ ቢሆን በተሸሻለው የመንግሥት ሠራተኞች የድልድል አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 15/2009 ክፍል ሁለት አንቀጽ 7 አንድ
ዓመትና ከዚያ በላይ በሚፈጅ ትም/ት (ሥልጠና) ላይ ያለ ሠራተኛ የያዘውን ደመወዝ ይዞ ሥልጠናውን ጨርሶ ሲመጣ በሚያሟላበትየሥራ መደብ ላይ ይደለደላል በሚለው መሠረት
ቀደም ሲል በያዘው ሥራ መደብ ላይ ምደባ እንድሰጥ ኮሚቴው ድምጽ ወስኗል፡

የሠራተኛዉ ስም የተወዳደረበት የሥራ መደቦች መ.መ.ቁ ደረጃ

11. ጋሞ ኮልቤ ጋሞ የአ/ን/ለ/ማስ/ባለሙያ ¦¦¦ 22/ቡርጂ.3 X¦


የአ/ብክ/ክ/ቁ/ባለሙያ ¦¦¦ 22/ቡርጂ.4 X¦¦
አ/ትም/ት/ግ/ማ/ባለሙያ ¦¦ 22/ቡርጂ.5 ¦X
ተጠቃሹ ሠራተኛ ከ 1- 3 ድረስ የተወዳደረባቸዉ የሥራ መደቦች ላይ ተፈላጊ የሙያ መስመር የሚጋብዘዉ ቢሆንም ሠራተኛዉ ያለዉ አገልግሎት 1 ዓመት በመሆኑ ከ 1 እስከ 2 ያሉ የሥራ መደቦች
ከፍ ቢለዉ የመጡ በመሆናቸዉ መወዳደር ያልቻለ ሲሆን በ 3 ተኛ ደረጃ ባመለከተዉ ሥራ መደብ ላይ ከአቶ ዓሊ ግሬ ጋር ተወዳድሮው አቶ ዓሊ ግሬ 74.1 ዉጤት አምጥቶ ያሽነፈ ሲሆን አቶ ጋሞ
ኮልቤ 72.7 ዉጤት በማምጣት ተሸንፎ ድልድል ያላገኘ ሠራተኛ መሆኑን እናስታዉቃለን ፡፡

12.አቶ ደስታ እማሌ ቦርሾ፡- በ JEG በአድሱ የሥራ ሚዘናና ደረጃ አወሳሰን ዘዴ ለድልድል በመጡ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ያሉት፡-

1 ተፈላጊ የሙያ መስመር ፤


2. ባለሙያ ¦¦¦ ደረጃ ላይ እንዳይወዳደሩ ያላቸዉ የትምህርት ዝግጅት ድፕሎማ ስለሆነ የማይጋብዛቸዉ መሆኑ ተጣርቶ ተጠቃሹ ሠራተኛ ልወዳደር ያልቻለና ድልድል ያላገኘ ሠራተኛ
መሆኑን ኮሚተዉ በሙሉ ደምፅ ወስኗል፡፡

You might also like