Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 2

የጉዞ መርሐግብር

ቅዳሜ ህዳር 05/2013

ከጥዋት 12፡00 – 12፡30 መዝሙር እና ስብከት በፍላሽ

12፡30 – 12፡40 መልዕክት (እንኳን በደና መጣችሁ/) እና ጸሎት

12፡40 – 12፡45 የጉዞ መሰናዶ እና መነሻ ሰዓት

1፡00 – 1፡ 20 ሰለ ጉዞ መዳረሻ ፣ ሰለምንሄድባቸው ገዳማት መረጃ እና ስለቦታው


ቃልኪዳን

1፡20 – 1፡30 የጉዞው አላማ (ከእመቤታችን ሰደት እና መከራ መሳተፍ፣ ከገዳም


በረከት መቀበል፣ መንፈሳዊ አግልግሎት /የትሩፋት ስራ መሰራት)

1፡30 –1፡40 የዕለቱ ወራዊ/አመታዊ በዓለት/ በቀኑ የሚታሰቡ ፃድቃን...

1፡40 – 2፡10 መዝሙር እና ትምህርት

2፡10 – 2፡20 ቁርስ እረፍት መኪና ላይ

2፡20 – 3፡40 መዝሙር እና ትምህርት

3፡40 – 4፡00 ስለማህበራችን ገለጻና ቀጣይ እቅድ እስካሁን የተከናወኑ ሰራዎች ቀጣይ
እቅድ...

4፡00 – 4፡15 ጥያቄ (ምላሽ ማይሰጥበት/ ከአጠገባቸው ከተቀመጠ ሰው ጋር


መፍትሔውን እና በጉዳዩ ላይ የጋራ እና የግል ሚናቻውን የሚያሰቀምጡበት....

4፡15 – 5፡00 የምሳ እረፍት (ፀሎት... ሰብዓት መዝሙር ትምህርት)

5፡00 – 8፡30 መንገዱን ያገናዘበ ልዩ ልዩ መርሐግብር እና ማሳሰቢያዎች

8፡30 –11፡00 የመልከፃዲቅ ጉዞ እና መርሐግብር እና ከመልከፃዲቅ ለመመለሻ


የመረሐግብር ማሳሰቢያ

11፡00 –11፡45 ጉዞ ወደ ግርግር ተክለሐይማኖት (ዝማሬ...)

12፡15 – 12፡30 ጸሎት(ምዕላ)

12፡30 – 1፡20 እራት እረፍት

1፡20 – 2፡00 መዝሙር እና ትምህርት

2፡00 – 2፡05 የመረሀግብር ማሳሰቢያ (የቅዳሴ መግቢያ ሰዓት፣ ሁሉም ቅዳሴ


እንዲገቡ ማሳሰቢያ ... የመረሐግብር ፍጻሜ...
እሁድ ህዳር 06/2013

11፡00 – 1፡20 ቅዳሴ ይጠናቀቃል

1፡20 – 2፡10 የህንጻ ግንባታ ሒደት ገለጻ እና ለቀጣይ የአገልግሎት ስራ ገቢ


ማሰባሰቢ ፐሮግራም

2፡10 – 3፡00 ቁርስ

3፡00 – 3፡30 ጉዞ ወደ መኪና

3፡30 – 3፡40 ጉዞ ወደ አ.አ

You might also like