Professional Documents
Culture Documents
የግፍ አላባ ሪፖርት
የግፍ አላባ ሪፖርት
የግፍ አላባ ሪፖርት
ሪፖርት
ኮርስ ማሟያ
በመጀመሪያ ሚዲየሙን በተመሇከተ ሁሇት አይነት ፍሊጎት ነበረ፡፡ ግማሻችን ሬዲዬ መስረት
ፈሇግን፤ ግማሻችን ዯግሞ ቲቪ፡፡ ሬዲዬ እንስራ ያሌነው ምክንያታችን የጊዜ ውጥረት ጉዳይን
ታሳቢ ያዯረገ ነበር፡፡ ባሇን ጊዜ የቲቨ ድራማ መስራት ከቀረፃ ጋር ተያይዞ በሚመጡ አሌፊና
ጊዜ የሚጠይቁ ጉዳዬች እንፈተናሇን ችግርም ይፈጥርብናሌ በሚሌ ሀሳብ ነበር፡፡ እኔ በበኩላ
እስክሪፕቱን የመፃፍ ኃሊፊነት የተሰጠሁ በመሆኑ ሇመፃፍ የሚቀሇኝ ታሪክ በዯንብ በማውቀውና
በሚቀርበኝ ተወሌጄ ያዯኩበት አካባቢ ሊይ መሰረት ያዯረገ በመሆኑ ያንን ዯግሞ በዚህ ባሇንበት
ሁኔታ በቲቪ ሚዲየም ሇመስራት ስሇሚያስቸግር መቸት የማይገዯበውን ሬዲዮ መስራትን ነበር
የመረጥኩት፡፡
ይህን ድርሰት ሇመፃፍ ብዙ ስስብና ሳሰሊስሌ ታዲያ አንድ በጣም የወዯድኩትን እና አሁን
ያሇሁበትን አስተሳሰብ የሚያንጸባርቅ የድርሰት ሀሳብ መጣሌኝ፡፡ ይህን ሀሳብ ተከትዬ ገጸ
ባህሪዎችን ስገነባ ገጸ ባህሪዎቼ የሚኖሩበትን ቦታና ጊዜ እንዲሁም ማህበራዊ እውነታ
ስተነትን፤ከገጸ ባህሪዎቼ ማንነትና ከምኖርበት ማህበረታዊ እውነታ ተጽዕኖ የሚገመዯውን
ህይወትና ታሪክ ስጎነጉን፤ ሴራውን ሳያይዝና መዋቅሩን ሳጠሊሌፍ ሙለ ጊዜዬን ሰጥቼ ቀንና
ላሉት ሳሰሊስሌ ስጽፍ ቀናቶችን አሳሇፍኩ ነገር ግን የድርሰቴ ሃሳብ በሄድኩበት ቁጥር
ተጨማሪ ስራ እየጨመረ ሌገነባው የሚገባው ሃሳብ እየተባዛ ፈታኝ ነገር ውስጥ አስገባኝ፡፡
ታሪኩና ሀሳቡም በጣም ስሇወዯድኩት ብዙም ስሇሇፋውበት የሚዯቀኑብኝን ጥያቄዎች ሳሌመሌስ
የድርሰቱን አንድ ኢፒሶይድ ሇመፃፍ አዕምሮዬ ሉቀበሇው አሌቻሇም፡፡ ነገር ግን ዯግሞ ጊዜው
ሄዷሌ፡፡ የትምህርቱ ጊዜ ሉጠናቀቅ ትንሽ ቀርቷሌ፡፡ በዚህ ሁኔታ ሃሳቤን መቀየር ግድ ይሇኝ
ነበር፡፡ እናም በስተመጨረሻም የሬዲዬ ድራማን ሇመስራት ተገዯድኩ፡፡ መጀመሪያ እንዳሰብኩት
መቸቱን በማውቀውና ተወሌጄ ባዯኩበት የገጠር ማህበረሰብ ሊይ ያዯረገውን ይህን “የግፍ አሊባ”
የተሰኘ ተውኔት ጻፍኩኝ፡፡