Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 1

ቀን 27/12/2012ዓ.

በህግ ፈት ተቀባይነት ያሇዉ የኑዛዜ ቃሌ

1. የኑዛዜ ቃሌ አድራጊ ፡- እማሆይ አታሊይ ስማኔ አደራሻ አማራ ክሌሌ ምስ/ጎጃም ዞን ደ/ማ ከተማ ቀበላ 01 የቤት ቁጥር አዲስ ፡፡
2. የኑዛዜ ቃሌ ተቀባይ ፡- ወ/ሮ ፀሀይ ተካ አደራሻ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቃቂ ቃሉቲ ከፍሇ ከተማ ወረዳ አንድ (01)
የቤት ቁጥር አዲስ ፡፡

የኑዛዜ ቃሌ ማድረግ ያስፈሇገበት ምክንያትና የኑዛዜዉ ፍሬ ነገር ፡፡

ሰዉ በዚህ አሇም ሊይ ሲኖር የዘሊሇም ነዋሪነት ስሜት ቢሰማውም አንድ ቀን በሞት መሇየት የማይቀር የተፈጥሮ ህግ ግዴታ
በመሆኑ በሚቻሇዉ መጠን ሇስጋዉም ሇነፍሱም የሚበጂ ነገር ሁለ ተዘጋጅቶ መኖርና መጠበቅ ይገባዋሌ፡፡
ከዚህም አንፃር እኔም በሙለ ጤንነትና አቄም ሊይ እያሇሁ ያለብኝን የስጋና የመንፋስ አደራ (ግዴታዎችን ) በአግባቡ ማድረግ
አስፈሊጊ መሆኑን ተገንዝቤ የሌጅ ሌጄን የህፃን አደራየ አዕመረ የህይወት እጣፈንታ ጉዳይ ሇማስተካከሌ ከዚህ የሚከተሇዉን
የኑዛዜ ቃሌ ሰጥቻሇሁ (አደረግኩ)፤፤
1. የሌጅ ሌጄን የህፃን አደራየ አዕመረ በተወሇደች (21) በሃያ አንደኛ ቀን እናት ወ/ሮ ታሪክ አሇሙ በእኔ ፊት በባሇቤቷ በአቶ
አዕመረ አወቀ እንደተኛች በዕርግጫ ከተደበደበች በኃሊ በሳምንቱ ሞተች ተብል ይህን ዓሇም ስትሰናበት በፍትህ ቢሮ ድጋፍ
በሞግዚትነት ተሹሜ ሀብትና ንብረቷን አስከብሬ እያሳደግሁ አገኛሇሁ፡፡
ይህ ሲሆን በሌጆቼና በሌጅ ሌጆቼ ድጋፍ አንጂ አባቷ በፍ/ቤት የተወሰነሊትን ሇሁሇት ብርጭቆ ወተት የማትሆን ብር
(250.00 ) ሁሇት መቶ ሀምሳ እንኳን እያቂረጠ ከአምስት ጊዜ በሊይ ሇፍ/ቤት አቤቱታ እያቀረብሁ እሱም ሞግዚትነቴን ሇማሻር
አራት ጊዜ ከወረዳ እስከ ጠ/ፍ/ቤት ከስምንት ጊዜ በሊይ ያንከራተተኝ ሇመሆኑ የፍ/ቤት መዝገቦች ያስረዳለ፡፡
ስሇዚህ በቀጣይ ህይወቴ ሲያሌፍ ወይም የማስተዳደር አቅሜ ሲደክም ሌጄ ወ/ሮ ፀሀይ ተካ እኔን ሆና በስነ-ስርዓት
እያስተማረች ሇአካሇ መጠን እንድታደርሳት ሀብትና ንብረቷን እንድታስተዳድርሊት ላልችም ሌጆቼና የሌጅ ሌጆቼ ከዚህ ቀደም
እንዳደረጉት ሁለ ሙለ ድጋፍ እንዲያደርጉሊት አሳስባሇሁ፡፡
2. እኖርበት የነበረውን የመንግስት (ቀበላ) ቤት መንግስት ቦታውን ሇሌማት ፈሌጎ ባሌተዘጋጀሁበት ጊዜ መንግስት መኖሪያ ቤቴ ሲፈርስ
ሇዚህ ሇመኖሪያ ቤት መስሪያ የሚሆን ምትክ ቦታ ቢሰጠኝም ቤት የመገንባት አቅም ስሊሌነበረኝ ሌጆቼንና የሌጅ ሌጆቼን ተማፅኘ
አሁን የምኖርበትን መኖሪያ ቤት
1) ወ/ሮ የሽመቤት ተካ
2) ወ/ሮ ፀሀይ ተካ
3) ወ/ሮ ውብርስት ገበየሁ

ገንዘባቸውንና ጊዜያቸውን እንዲሁም ጉሌበታቸዉን አፍሰው የገነቡሌኝ ሲሆን በቀጣይ ህይወቴ ሲያሌፍ የምኖርበት መኖሪያ ቤት
ገንዘባቸውንና ጊዜያቸውን እንዲሁም ጉሌበታቸዉን አፍሰው ሇገነቡሌኝ ማሇትም ወ/ሮ የሽመቤት ተካ ወ/ሮ ፀሀይ ተካ እንዲሁም ወ/ሮ
ውብርስት ገበየሁ እንዲሆን የኑዛዜ ቃላን ሰጥቻሇሁ (አድረግኩ)፤፤

ይህንን የኑዛዜ ቃሌ ስስጥ የነበሩ እማኞች


1. አቶ መንግስት ምንዉየ
2. አቶ በሊይነህ ታየ
3. ወ/ሮ ሀይማኖት ምንዉየ
4. አቶ ሄኖክ ግዛቸው
5. አቶ ዳዊት ግዛቸው
6. አቶ ደመቀ ምንዉየ
ባለበት
የኑዛዜ አድራጊ ስም ፡-ወ/ሮ እማሆይ አታሊይ ስማኔ ፈርማ ---------------
የኑዛዜ ቃሌ ተቀባይ :- 1. ወ/ሮ ፀሀይ ተካ ፈርማ ----------------
2.ወ/ሮ የሽመቤት ተካ ፈርማ-----------------
3.ወ/ሮ ውብርስት ገበየሁ ፈርማ-----------------

የእማኞች ስምና ፊርማ

1. አቶ መንግስት ምንዉየ ፈርማ--------------


2. አቶ በሊይነህ ታየ ፈርማ--------------
3.ወ/ሮ ሀይማኖት ምንዉየ ፈርማ-------------
4. አቶ ሄኖክ ግዛቸው ፈርማ-----------
5. አቶ ዳዊት ግዛቸው ፈርማ-----------
6. አቶ ደመቀ ምንዉየ ፈርማ-----------

You might also like