Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 7

በበጀት ዓመቱ ክፍሉ እንዲያሳካቸው የተቀመጡ ዓመታዊ ዋና ዋና ታረጌት (ዒላማ)

1 የአባላትና የባለ ድርሻ አካላት የባለቤት ስሜትና ተሳትፎ ማሻሻል

3 የአባላትን ቁጥር የሰ/ት/ቤት ቆይታቸውንና ሁለንተናዊ መንፈሳዊ እድገት ማሻሻል

4 የአባላት እርስ በርስ መንፈሳዊ ግንኙነትና መስተጋብር ማሻሻል

5 የሰ/ት/ቤቱ የመማር ማስተማር አቀራረብ እና አገልግሎቶች ተደራሽነት ማሻሻል

6 የመረጃ አያያዝ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ማሻሻል

10 የመዝሙር እና ኪነ ጥበብ ስራዎችን ማጠናከር

11.ተቋማዊ ተተኪ የማፍራት የአቅም ግንባታ ስራዎች እና የስራ አመራር ክህሎት ማሻሻል

1
ወደ
መፈጸሚያ ጊዜ
አገልግሎት
ክፍሉ(ኮሚቴ) መ ሚ ግ ሰ ሐ ነ ም
ዋና ዋና ተግባር
የወረዱ የዓመ ር
ስትራተጂክ ቱ ፈጻሚ መ
ግቦች ዝርዝር ተግባራት የተግባሩ መለኪያ ዕቅድ አካል በጀት ራ

ትኩረት አቅጣጫ 1 የላቀ የአባላት ቁጥር፤ የሰ/ት/ቤት ቆይታ ፤ክርስቲያናዊ ስነ ምግባር እና ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ
ስ/ግ 1 የአባላትና 1.1 አባላትን በአገልግሎት 1.1.1የኪነ ጥበብ ቡድን በመርሐ ግብሩ ብዛት 5 ክፍሉ 1 1 1 1 1 100 ለካርድ
የባለ ድርሻ አካላት ተሳታፊነታቸው መርሐ ግብር መዘርጋት
የባለቤት ስሜትና 200 ለወረቀት እና
የሚያጠናክሩ ስራዎችን
ተሳትፎ ማሻሻል እስክሪብቶ
መስራት

1.2 ክፍሉ ለሚሰጣቸው 1.2.1 የዳሰሳ ጥናት ደስተኛ መሆናቸውን 65% የክፍሉ 65 100 ብር ለኮፒ እና
የተለያዩ አገልግሎቶች በማድረግ በክፍሉ የገለጹ አባላት ጽ/ቤት % ወረቀት
ደስተኛ የሆኑ አባላትን ቁጥር በሚያቀርባቸው መርሐ በመቶኛ
መጨመር ግብሮች አባላት ደስተኛ
መሆናቸውን በመጠይቅ
መሰብሰብ

ትኩረት አቅጣጫ 2 የላቀ ጥራት ተደራሽነትና ዘመኑን የዋጀ አቀራረብ ያለው ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ

2
ስ/ግ 3 የአባላትን 3.1 የአባላት የመንፈሳዊ 3.1.1 የምክረ አበው መርሐ በመርሐ ግብሩ ብዛት 1 የክፍሉ 1 100 ብር
ቁጥር የሰ/ት/ቤት ህይወታቸውን እንዲሁም ግብር ማዘጋጀት ጽ/ቤት
ቆይታቸውንና ሱታፌ ቤተክስቲያንን
ሁለንተናዊ የሚያሳድጉ ስራዎችን
መንፈሳዊ እድገት መስራት
ማሻሻል

ስ/ግብ 4 የአባላት 4.1 የክፍሉ አባላት በጋራ 4.1.1 የእርስ በእርስ በመርሐ ግብሩ ብዛት 1 ክፍሉ 1 በክፍሉ መዋጮ
እርስ በርስ የሚሳተፉባቸውና ግንኙነት መርሐ ግብር
መንፈሳዊ የመመካከር የመተጋገዝ ማዘጋጀት
ግንኙነትና ልምድ የሚያዳብሩ ስራዎች
መስተጋብር መከወን
ማሻሻል

ትኩረት አቅጣጫ 3- የላቀ የሰ/ት/ቤት ተቋማዊ አመራር እና የአሰራር

ስ/ግ 5 5.1 ከሰንበት ትምህርት 5.1.1 መጻሕፍቶችን በድምጽ በድምጽ ተቀይፈው 2 አቅራቢና 1 1 300 አዲስ
የሰ/ት/ቤቱ ቤት ውጪ ላሉ ምዕመናን በመገልበጥ በተለያዩ በተለያዩ መንገዶች መልማይ መጻሕፍትን ለመግዣ
የመማር ወጠቶችን ተደራሽ ማህበራዊ ሚዲያዎች ከሰንበት ትምህርት ዘርፍ
ማስተማር የሚያደርጉ ስራዎችን እንዲሁም በተለያዩ ቤት ውጪ ላሉ
አቀራረብ እና መስራት መንገዶች ተደራሽ ማድረግ አካላት የደረሱ
አገልግሎቶች መጻሕፍቶች ብዛት

3
ተደራሽነት 5.1.2 የግንቦት ልደታ በተዘጋጀ መርሐ 1 ክፍሉ 1 2500 ንፍሮ፤ዳቦ፤ውኃ
ማሻሻል ለማርያም መርሐ ግብር ግብር ብዛት
100 ካርድ ወጪ
ማዘጋጀት

5.1.3 የስዕል አውደ ርዕይ በተዘጋጀ መርሐ 1 ስዕል እና እደ 1


ማዘጋጀት ግብር ብዛት ጥበብ ዘርፍ

5.1.4 ኪነ መክሊት በተዘጋጀው መጽሔት 50 ክፍሉ 50 1000 ለወረቀት እና


መጽሔት ማዘጋጀት ብዛት ፕሪንት

5.2 አባለት ሥነ ጥበባዊ 5.2.1ለሕጻናት፣ማዕከላውያን በተዘጋጀው ጥራዝ 3 ሕጻናት 1 1 1 50 ካርድ


ይዘቶችን የሚማሩበት እና አዳጊዎች በእድሜ ብዛት ክትትል ዘርፍ
የትምህርት ጥራዞችን የተከፋፈለ የኪነ ጥበብ
የማዘጋጀት ተግባሮችን መማሪያ ጥራዝ ማዘጋጀት
ማከራወን

5.3 ለክፍሉ መርሐ ግብር ለኪነ ጥበባዊ መርሐ ግብር የግብዓት ማሟላት 1 ክፍሉ 1 3000
አቀራረብ አስፈላጊ የሆኑ የሚሆኑ አልባሳት፣ዕቃዎችን በተደረገበት ጊዜ
ግብአቶችን መለየት እና ግብዓቶችን ማሟላት መጠን
ማሟላት

4
ስ/ዕ 6 የመረጃ የክፍሉን መረጃ በዘመናዊ በክፍሉን በስድስት ወሩ ወደ ሶፍት ኮፒ 100% ጸሐፊ እና 100% 100 100 100 100 100
አያያዝ እና መልክ ማማራጀት የቀረቡ መርሐ ግብር የተቀየሩ መርሐ ዶክመንቴሽን % % % % %
የቴክኖሎጂ ዶክመንቶችን በሶፍት ኮፒ ግብሮች በመቶኛ
አጠቃቀም ማስቀመጥ
ማሻሻል

ስ/ዕ 10 10.1 ኦርቶክሳዊ 10.1.1 የመደበኛ ቅዳሜ ኪነ ጥበባዊ መርሐ 6 ድርሰት 1 1 1 1 1 1 500 ብር ለካርድ
የመዝሙር እና አስተምህሮን የጠበቀ መርሐ ግብር ላይ ኪነ ግብሩ በቀረበበት ጊዜ አሰባሳቢ እና
ኪነ ጥበብ መንፈሳዊ ህይወትን ጥበባዊ ይዘት ያላቸው አቅራቢና
ስራዎችን የሚያሳድግ ለአባለትና እና አስተማሪ መርሐ ግብሮችን መልማይ
ማጠናከር ለምዕመናን የተለያዩ ኪነ ማቅረብ
ጥበባዊ መርሐ ግብሮችን
ማቅረብ 10.1.2 የኪነ ጥበብ ምሽት በቀረበ መርሐ ግብር 1 ክፍሉ 1 1500 ብር
መርሐ ግብር ማዘጋጀት ብዛት

10.1.3 አውደ ምሕረት ላይ በቀረበ መርሐ ግብር 3 አቅራቢና 1 1 150 ለካርድ


የክብረ በዓል ወዜማ መርሐ ብዛት መልማይ
ግብር ማዘጋጀት እና ድርሰት
አሰባሳቢ

5
10.1.4 በሰንበት ት/ቤቱ ክፍሉ ተጠይቆ 100% አቅራቢ እና 100% 100 100 100 100 100 100 ብር ለካርድ
ክፍሎች እንዲሁም በተለያዩ ባቀረባቸው መርሐ መልማይ እና % % % % %
አካላት ጥያቄ መሠረት ኪነ ግብሮች በመቶኛ ድርሰት
ጥበባዊ መርሐ ግብሮችን አሰባሳቢ
ማቅረብ

10.1.5 መንፈሳዊ ቴአትር በቀረበ ቴአትር ብዛት 1 ክፍሉ 1 3000 ብር


ማዘጋጀት

10.1.6 ስዕል ማዘጋጀት በተዘጋጀ ስዕል ብዛት 2 ስዕል እና እደ 1 1 500 ብር


ጥበብ

ስ/ግ 11 ተቋማዊ 11.1 የክፍሉን መንፈሳዊ 11.1.1 የስዕል አሳሳል በተዘጋጀ እና 1 ስዕል እና እደ 1 1000 ብር
ተተኪ የማፍራት አገልግሎት እና ስልጠናን ማሰጠት በተፈጸመ መርሐ ጥበብ
የአቅም ግንባታ አገልጋይነትን የሚያሠናክሩ ግብር ብዛት
ስራዎች እና የስራ ስራዎችን መስራት
አመራር ክህሎት 11.1.2 ለክፍሉ አባላት በተዘጋጅቶ በተፈጸመ 1 አቅራቢና 1 -
ማሻሻል የተውኔት አዘገጃጀት የስልጠና መርሐ መልማይ
ስልጠና ማሰጠት ግብር ብዛት

11.1.3 የልምድ ልውውጥ በተዘጋጀ መርሐ 1 የክፍሉ 1 3000 ብር


ማድረግ ግብር ብዛት ጽ/ቤት

6
11.1.4 የመንፈሳዊ ፊልም እና በተዘጋጀ መርሐ 1 ድርሰት 1 200 ብር
አንሜሽን ፊልም ለመስራት ግብር ብዛት አስገምጋሚ
የቅድመ ዝግጅት
ስልጠናዎች መውሰድ

የክፍሉ ተጠሪ፡- ኢንጅነር ስንታየሁ አሰፋ ፊርማ…………………………….

You might also like