Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 19

Guideline 4፡ Project Adjustment and Re-Appraisal

Guideline 4፡ Project Adjustment and Re-Appraisal

መመሪያ 4፡ የፕሮጀክቶች ክሇሳ እና የድጋሚ አዋጭነት ግምገማ


አደራረግ መመሪያ

Development and Planning Commission


August 2018
Guideline 4፡ Project Adjustment and Re-Appraisal

Guidelines for Stages of Public Project Development and Implementation


Guideline 4: Project Adjustment and Re-Appraisal
1. Introduction
Guideline 4 and the accompanying template - Template 4 - are issued under authority of the
Regulation governing the Public Projects Management System (PPMS), specifically, Section
4.1, ‘Public Projects Implementation, Adjustment, Monitoring and Evaluation Principles and
Criteria’. It supports the adjustment function.
Guideline 4 deals with summarizing and assessing a project Re-Appraisal. Under the
Proclamation 649/2009 - the Ethiopian Federal Government Procurement and Property
Administration Proclamation - Re-Appraisal is required when estimated project costs rise by
more than 30% compared to the originally contracted value. The increase is treated
cumulatively, so that if there is a series of smaller increases, which in total surpass 30%,
then Re-Appraisal is still required.
MoFEC may require Re-Appraisal for projects where the cost increase is lower than the 30%
threshold. For example Re-Appraisal could be advisable when cost increases are on a
trajectory that is likely to result in the 30% threshold being breached or when there are
serious new questions arising on the benefits side of the equation. The Guideline 4 and
Template 4 can also be used in these cases.
Re-Appraisal involves adjusting the original Feasibility Study to take account of the cost
increase and then arriving at a re-appraisal decision on the basis of the findings. The
decision should be based on an adjusted analysis that ignores sunk costs.
The Guideline looks at how to summarise and assess an updated Feasibility Study prepared
as part of the re-appraisal of a project for which the proposed adjustments are significant.
The summary and assessment is done using Template 4, the Re-Appraisal Summary and
Assessment Form.
2. Carrying Out a Re-Appraisal
Significant adjustments to a project require formal approval. Usually such adjustments
concern requests for additional financial resources to cover cost increases, but they may
also include changes in the implementation schedule (which may or may not have cost
implications). Proposals for cost adjustment are made using the standard process. It is
important that such requests are carefully examined to ensure that they do not threaten the
social profitability of the project as demonstrated for the appraisal decision (see Guideline 2
and Template 2). If sensitivity test were carried out during Appraisal as part of the Feasibility
Study, these should give an idea if an adjustment is significant enough to cause concern.
When an adjustment is very significant and surpasses legally defined thresholds (as
discussed above) then a Re-Appraisal of the project is triggered. Re-appraisal should follow
Guideline 4፡ Project Adjustment and Re-Appraisal

the general methodology used for preparing a Feasibility Study, as set out in Annex 1 to
Guideline 2, but the resulting study should be simpler than for Appraisal, homing in on key
issues for adjustment. Reflecting this simplified approach, updated feasibility analysis
carried out for Re-appraisal should focus on re-running the financial analysis (where
relevant) and economic analysis using the new information on costs, but taking care to
disregard costs that have already been sunk when arriving at a decision.
The reason for disregarding sunk costs is that the resources have already been used and
there is no expenditure decision to be made: the expenditures are irrevocable. The
important decision now is whether it is worthwhile to dedicate the additional resources
required to complete the project and deliver the planned outputs and outcomes. This is a
weaker test than an appraisal based on total project costs (including the cost increase). For
information purposes only, the economic analysis should also be run using full costs, i.e.,
including sunk costs, but this will not be for decision-making purposes. When re-running the
financial analysis to determine such things as cost recovery tariffs, full costs should be used.
The adjusted Feasibility Study carried out for Re-Appraisal should be summarised and
assessed using Template 4 according to the instructions that follow in the next section,
which are organised using the same format as the template. Where the parameter
questions coincide, the instructions are almost identical to those for Template 2.
The adjusted feasibility analysis should be summarised by the responsible line ministry and
then independently assessed. In the case of medium and large projects, independent
assessment will be by the NPC. The conclusions and recommendation of the assessment by
NPC will be in two stages. In the first stage, NPC will reach a conclusion on the quality of the
Re-Appraisal and supporting analysis as contained in the Feasibility Study. If a project
achieves an adequate quality standard, NPC will, in the second stage, make a
recommendation on whether or not the adjusted project should proceed.

The National Planning Commission Page 1


Guideline 4፡ Project Adjustment and Re-Appraisal

3. Instructions for Completing Template 4, the Re-Appraisal Summary and Assessment Form

Re-Appraisal Summary and Assessment Form Independent Assessment


Parameter Question Parameter Answer by Responsible Line Ministry Good Requires More Raises Concerns
(tick Work (explain why)
box) (explain why)
Executive Information
Basic administrative information should be provided, together with the original and revised estimate of total project costs and the original and revised
completion dates
1. Assessment of Options
Q 1.1: Do the options appraised The Line Ministry should verify the options analysed for
alongside continuation of the the re-appraisal.
project include a re-designed and When a project is in difficulties and requires re-appraisal,
re-costed project or rescheduling? the options are not binary - continue or stop: the option of
downscaling - involving redesigning and re-costing- the
project also exists and should have been considered.
Another option is to reschedule the project, delaying
some components to later phases
These options should have been included among the
options for re-appraisal, or a compelling explanation
offered if they are not.
Q 1.2: Do all options take special The Line Ministry verify the approach to sunk costs for
care to disregard sunk costs for each option analysed.
economic analysis purposes? Sunk costs are costs that are already expended or
committed: they are irrevocable. These should not be
included in the analysis for re-appraisal because there are
no choices to be made over these expenditure: they are
already ‘sunk’. The decision to be taken concerns the best
way forward and the use of resources in the future, not
the use of resources in the past, which cannot be undone.
2. Financial Assessment
Q 2.1: Are the latest capital cost The Line Ministry validate the basis for cost estimates for

The National Planning Commission Page 2


Guideline 4፡ Project Adjustment and Re-Appraisal

estimates complete, including each option to ensure that the base data is reliable and
expenditures to date and balance that no costs are missing.
to complete, and calculated using Costs should have been re-estimated using up-to-date
up-to-date prices? prices and values, and taking account of any new
information on site condition, etc. which was not
available at the time of design.
While the economic analysis should disregard sunk costs,
it is still important to also present complete cost
estimates for each option, including what has already
been spent and the remaining expenditure required for
completion (which should feed into the economic
analysis).
Consider whether the full capital costs of realizing the
project have been included. This may include costs such as
land expropriation, utility diversions and connections,
access roads etc. but it may also include more routine
items such as desks for a new school or medical
equipment for a new clinic.
Q 2.2: Are the reasons for The Line Ministry should verify that the reasons for cost
increases in total project costs increases are clearly explained and justified.
clearly explained?
Q 2.3: Are the planned sources of This is particularly relevant when external funding sources
finance for the increased have been identified. Letters of intent should be included
expenditure explained? in the supporting documentation that clearly
demonstrate the intentions of the proposed funding
entity and willingness to meet the higher costs. The
assessor should pay particular attention to whether the
amount mentioned is consistent with the actual capital
required to complete the project.
Q 2.4: Is there a revised cash flow A cash flow plan should outline how much money will be
plan that clearly identifies the required for disbursement and when. This will need to be
timing and value of disbursements revised to take account of the increased disbursements
over the remaining associated with the increased total costs. The cash flow

The National Planning Commission Page 3


Guideline 4፡ Project Adjustment and Re-Appraisal

implementation period? plan should cover the remainder of the project


implementation only.
This should be included in the updated Feasibility Study
and the Line Ministry should make precise reference.
Q 2.5: Has financial viability been All revenue-generating projects must include FNPV and
revisited through revised FIRR and FIRR calculations. These should be revised to take account
FNPV calculations? of changes in total project costs and estimated on a sunk
cost basis, since the decision is about the financial
viability of committing additional resources [other
financial statements would be estimated on a full-cost
basis].
Inputs values, arithmetical accuracy and correct
displaying of results should be verified.
Q 2.6: Is there a revised The fiscal impacts of implementing the project should
assessment of the fiscal impact of have been reconsidered in the re-appraisal, taking
the project and are the results still account of the increased costs.
acceptable? The impact of increased budget ceilings for the
implementing authority for the operational life of the
project, the effect of any new debt incurred in order to
finance the additional costs of the project or any
contingent liabilities should all have been carefully
considered. They should be summarized here and
references made to the relevant section of the updated
Feasibility Study.

3. Economic Analysis
Q 3.1: If there have been any The re-appraisal is principally concerned with assessing
changes in the benefits and their the impact of increased costs on project viability. It is
valuation since the original legitimate to include revised estimates of benefits based
appraisal, are these changes on new information on demand and updated prices and
justified? values. However, project promoters may also take the
opportunity to boost benefits in order to compensate for

The National Planning Commission Page 4


Guideline 4፡ Project Adjustment and Re-Appraisal

cost increases. This may be done by exaggerating


demand, using flattering price adjustments or introducing
new benefits that were not previously valued. Assessors
will need to be attentive to this and verify the realism of
benefits both in terms of their valuation and their source.
Q 3.2: Where ENPV and EIRR have ENPV and EIRR are not always be used for socio-economic
been calculated, do the results appraisal, but this can be done when the economic
show that the project is still the benefits expected to result from a project are monetized.
most attractive option after In these cases the inputs and assumptions will be checked
allowing for sunk costs, or do re- for accuracy, as well as the calculations used. Assessors
design or rescheduling look more should also verify that the same methodology has been
attractive? used as for the original Feasibility Study.
Economic analysis is used for making choices between
options. Even though the original project may still have a
positive ENPV, it could be that a re-designed or
rescheduled project may now be more attractive.
Assessors should be attentive to this.
Has a sensitivity analysis been The updated Feasibility Study should include a sensitivity
performed on the key variables in analysis to test the robustness of economic performance
the appraisal? Is a worst case in the face of negative changes in key variables. This
scenario bearable? should be referenced here. This should include as a
minimum the impact of further cost over-runs and the
impact of delayed benefits due to further time over-runs.
Switching values should be estimated for costs and
benefits, indicating the maximum change that can be
borne before ENPV turns negative (if it is already positive
in the base case).
What would represent the ‘worst-case scenario’ in an
economic sense? Are the consequences of this
materialising clear and are they understood? Would this
be acceptable?
Q 3.3: Where MCA, cost- Where social cost-benefit analysis cannot be performed

The National Planning Commission Page 5


Guideline 4፡ Project Adjustment and Re-Appraisal

effectiveness analysis or because of difficulties in valuing benefits, multi-criteria


benchmarking have been used for analysis (MCA) or cost-effectiveness analysis (CEA) may
appraisal, do the results still be performed instead. Neither gives an absolute estimate
demonstrate value for money or so of project worth, only relative measures, which can help
they lend support to the redesign choose between alternatives. Benchmarking against unit
or re-scheduling options? costs or MCA scores from other similar projects is one way
of putting the findings in perspective and aiding decision-
making.
Supporting information could include MCA charts showing
the criteria, scoring and results. CEA or benchmarking
should include recent evidence of comparative pricing to
justify the conclusions made in the updated Feasibility
Study.
Assessors should be particularly attentive to the
manipulation of MCA results to justify cost-increases in
the absence of social cost-benefit analysis. The same
scoring and weighting system should be used in the re-
appraisal as in appraisal.
4. Project Risks
4.1 Are there any new risks that Risks should be identified at various points in the updated
were not previously identified and Feasibility Study. These can be varied and multiple such as
are the plans for managing them technical risks, environmental risks or site risks. The
adequate? approach to identifying and assessing risks should be
summarized. The assessor needs to be satisfied that,
overall, all possible risks in the project have been
identified, along with mitigation techniques, and that
there potential impacts have been estimated. The
assessor must also be satisfied that proposed mitigation
measures are adequate.
5. Sign-Off by Responsible Line Ministry
Summary to be signed by responsible minister before formal submission to NPC for review.
6. Final Comments and Sign-Off by Independent Assessor
Q 6.1 General Observations and This section can be as long or as short as the individual assessor needs to convey the essential view of the

The National Planning Commission Page 6


Guideline 4፡ Project Adjustment and Re-Appraisal

Summary Comments summary of the re-appraisal and updated feasibility study. It should be a summary of the results of the
assessment.
Q 6.2: Quality Assessment of Re- Decide on one of the three following assessment options:
Appraisal
A) Re-appraisal is good enough
B) Re-appraisal requires further work
C) Re-appraisal raises concerns

Provide the reasoning for the assessment option chosen. Assessors can only allocate one of these three options to
an assessment. The reasons for awarding the chosen option should be clear and relate entirely to the aggregate
assessment of individual parameters. Comments and observations made against the individual parameters
should make this section self-explanatory.
Q 6.3: Recommendations on Re- If a project is rated as ‘A’ or ‘B’ make one of the following recommendations and provide the reasoning behind
Appraisal Decision the recommendation:

A) Stop the project


B) The project may proceed in a revised form from the proposed adjustment, with a reduced cost increase
and with some re-scoping
C) The request is acceptable and the project may proceed as adjusted

If the project is rated ‘C’ it should not progress to this stage.

The National Planning Commission Page 7


Guideline 4፡ Project Adjustment and Re-Appraisal

Contents
1. መግቢያ .................................................................................................................................................. 1
2. የፕሮጀክቶች አዋጭነት ሊይበድጋሚ ግምገም ማካሄድ ......................................................................................... 1
3.የፕሮጀክቶች የክሇሳ ጥያቄ ሊይ የድጋሚ አዋጭነት ግምገማ ሇማካሄድ የተዘጋጀውን ቅፅ 4 አሞሊሌ መመሪያ፣........................ 4
Guideline 4፡ Project Adjustment and Re-Appraisal

ሇመንግስት የሌማት ፕሮጀክት የትግበራ ዯረጃዎች መመሪያ

መመሪያ 4፡ የፕሮጀክቶች ክሇሳ እና የዴጋሚ አዋጭነት ግምገማ አዯራረግ መመሪያ

1. መግቢያ

1.1 መመሪያ 4 እና አብሮ የተዘጋጀው ቅጽ (template) 4 የመንግስት ፕሮጀክቶች


አስተዲዯር ስርዓትን በሚያዘው ዯንብ በተሇይም በክፍሌ 4.1 "የመንግስት ፕሮጀክቶች
ትግበራ፣ ክሇሳ ክትትሌ እና ግምገማ መርሆዎችና መስፈርቶች" ውስጥ የተጠቀሰውን
የፕሮጀክቶች ክሇሳ ሂዯት እና አዯራረግ ሇማብራራት የወጣ መመሪያ ነው፡፡

1.2 መመሪያ 4 ትኩረት የሚያዯርገው ክሇሳ የሚያስፈሌጋቸው ፕሮጀክቶችን በቀረበው


ጥያቄ መሰረት በዴጋሚ መገምገምን ነው፡፡ በፌዯራሌ መንግስት -የግዥና ንብረት
አስተዲዯር አዋጅ ቁጥር649/2009 መሰረት የፕሮጀክቱ ወጪ ከመነሻው የኮንትራት በጀት
ጋር ሲነጻጸር ከ 30% በሊይ ከጨመረ በሚመሇከተው አካሌ ቀርቦ በዴጋሚ መገምገም
እንዲሇበት ያስቀምጣሌ፡፡ ይህ ጭማሪ ከፕሮጀክቱ የመነሻ ኮንትራት በጀት አንፃር በጥቅሌ
የሚታይ ሲሆን ተከታታይ የሆኑ አነስተኛ ጭማሪዎች በጠቅሊሊው ከ30% የሚበሌጡ ከሆነ
በዴጋሚ ቀርቦ ተገምገሞ መፅዯቅ ይኖርበታሌ፡፡

1.3 ከ30% ጣራ በታች ሇክሇሳ ጥያቄ የቀረበባቸው ፕሮጀክቶች ሊይ የገንዘብና ኢኮኖሚ


ሚኒስቴር እንዯሁኔታው የዴጋሚ ግምገማ ሉጠይቅ ይችሊሌ፡፡ ሇምሳላ የተጠየቀው ክሇሳ
ከ30% በሊይ ዋጋ ጭማሪ የማሳየት አቅጣጫ ካሇው ወይንም ፕሮጀክቱ ያስገኛዋሌ ተብል
ከተያዘው ጠቀሜታ/ፋይዲ አኳያ ጥያቄ የሚያስነሳ ከሆነ ፕሮጀክቱ ሊይ በዴጋሚ ግምገማ
እንዱዯረግ ሉጠይቅ ይችሊሌ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ይህንን ሇማከናወን ይህንን መመሪያ
4 እና ከመመሪያ ጋር የተያያዘውን ቅጽ አራትን (4) በመጠቀም በዴጋሚ ግምገማ ማዴረግ
ይችሊሌ፡፡

1.4 በዴጋሚ ፕሮጀክቶች ሊይ ግምገማ ማዴረግ የመጀመሪያውን የአዋጭነት ጥናት ግኝት


በቀረበው የፕሮጀክቱ የበጀት ማሻሻያ (የዋጋን ጭማሪ) መሰረት ፕሮጀክቱን በዴጋሚ
በመገምገም ውሳኔ ሊይ መዴረስን ያካትታሌ፡፡ ውሳኔው የተከሰቱ እና ሉመሇሱ
የማይችለ ወጪዎችን በትንተናው ውስጥ ሳይገቡ ፕሮጀክቱ በቀረበሇት ማሻሻያ መሰረት
ውሳኔ መሰጠትይኖርበታሌ፡፡

1.5 ይህ መመሪያ ክሇሳ እንዱካሄዴ የተዘጋጀውን የተሻሻሇ የአዋጭነት ጥናት እንዳት


ተዘጋጅቶ መቅረብ እንዲሇበት እና ውጤቱ እንዳት ተጠቃል መቅረብ እንዲሇበት ሇማሳየት
የተዘጋጀ ነው፡፡ የፕሮጀክቱ ባሇቤት ማጠቃሇያውን በዋናነት ቅፅ 4ትን መሰረት በማዴረግ
የሚያቀርብ ሲሆን የፕሮጀክቱ የዴጋሚ ግምገማ በዚህ አማካኝነት ይከናወናሌ፡፡

2. የፕሮጀክቶች አዋጭነት ሊይ በድጋሚ ግምገም ማካሄድ

ሇአንዴ ፕሮጀክት ጉሌህ የሆኑ ክሇሳዎች ሇማዴረግ ህጋዊ ውሳኔ ሉሰጥበት ይገባሌ፡፡
ብዙውን ጊዜ እንዯዚህ ዓይነት ማስተካከያዎች በዋጋ ሇውጥ ምክንያት በሚከሰቱ
የፕሮጀክቱን ወጪ ጭማሪዎች ሇመሸፈን የሚጠይቁ ሲሆን በፕሮጀክቱ የትግበራ የጊዜ
ሰላዲ ሇውጦችንም ሉሆኑ ይችሊሌ፡፡ የፕሮጀክት ትግበራ ጊዜ ሰላዲ መሇወጥ ምክንያት

ብሔራዊ የፕሊን ኮሚሽን ገፅ1


Guideline 4፡ Project Adjustment and Re-Appraisal

ዯግሞ የፕሮጀክቱን ወጪ ሉጨምርም ሊይጨምርም ይችሊሌ፡፡ ስሇሆነም የዋጋ


ማስተካከያው ፕሮፖዛሌ ዯረጃውን የጠበቀ ሂዯትን በመጠቀም ሉቀርብ ይገባሌ፡፡ እንዯዚህ
አይነቶቹን ጥያቄዎች በጥንቃቄ ማየቱ ፕሮጀክቱ በቅዴመ ትግበራ ግምገማ ወቅት
ያስገኘዋሌ ተብል የታቀዯው ማህበራዊ ጠቀሜታ አዯጋ ውስጥ እንዲይገባ ሇማረጋገጥ
ስሇሚረዲ ነው፡፡ (ፕሮጀክቶች ከትግበራ በፊት የተዯረገባቸውን ግምገማ ሇማየት መመሪያ
2 እና ቅፅ 2 ተመሌከቱ)፡፡ በፕሮጀክቱ ቅዴመ ትግበራ ግምገማ ወቅት ፕሮጀክቱ
ሉያጋጥመው የሚችሇው የስጋት ትንተና ተካሂድ ከነበረ ፕሮጀክቶች ክሇሳ በሚቀርብባቸው
ወቅት ይህ የስጋት ትንተና ምን አይነት ሇውጥ እንዯሚያመጣ እና ምን አይነት ተፅእኖ
እንዯሚያዯርስ በአግባቡ መታየት አሇበት፡፡

ፕሮጀክቱ ሊይ ክሇሳ ማዴረግ በጣም አስፈሊጊ እና ከተገቢው ገዯብ በሊይ ከሆነ (ከሊይ
እንዯተገሇፀው) የፕሮጀክቱ አዋጭነት በዴጋሚ እንዱገመገም ያዯርጋሌ፡፡ የፕሮጀክቶችን
አዋጭነት በክሇሳ ጥያቄ መሰረት በዴጋሚ በመገምገም ውሳኔ መስጠትማፅዯቅ በአባሪ 1
መመሪያ ሁሇት ሊይ እንዯተቀመጠው የአዋጪነት ጥናት ሇማዘጋጀት ጥቅም ሊይ
የሚውሇውን አጠቃሊይ ዘዳ መከተሌ አሇበት፡፡ ነገር ግን ሇክሇሳ የሚቀርበው የተከሇሰ
የፕሮጀክት አዋጭነት ሰነዴ በቅዴመ ትግበራ ግምገማ በቀሊለ የተዘጋጀ እና ቁሌፍ
ጉዲዮችን ማስተካከሌ ሊይ ያተኮረ መሆን አሇበት፡፡ ይህንን ቀሇሌ ያሇ አሰራር በማሳየት
ሇዴጋሚ አዋጭነት ግምገማ የተሻሻሇውን የአዋጪነት ትንተና በፕሮጀክቱ ወጪ ሊይ
የሚያስከትሇውን ሇውጥ ከግምት ውስጥ በማስገባት እና የተገኘውን አዱስ መረጃ በመጠቀም
በፋይናንስ ትንተና (አስፈሊጊ ሆኖ ከተገኘ) እና በኢኮኖሚያዊ ትንተና ሊይ ማተኮር አሇበት፡፡
ነገር ግን ከዚህ በፊት የተከሰቱ እና ሉመሇሱ የማይችለ ወጪዎችን (Sunk Costs)
በጥንቃቄ በማስወገዴ በፕሮጀክቱ ሊይ ውሳኔ ሊይ መዯረስ አሇበት፡፡

ከዚህ በፊት የተከሰቱ እና ሉመሇሱ የማይችለ (Sunk Costs) ወጪዎችን በፕሮጀክቱ


የዴጋሚ አዋጭነት ትንተና ውስጥ ማስወገዴ ያስፈሇገበት ምክንያት ስራ ሊይ ውሇው ወጭ
የተዯረጉ ጥቅም ሊይ ስሇዋለና እና የወጣውን ወጭ በዴጋሚ ሇመመሇስ ስሇማይቻሌ እና
ይህንን በመንተራስ የወጭ ውሳኔ መስጠት አግባብ ባሇመሆኑ ነው፡፡ እነዚህ ወጪዎች
በአጠቃሊይ ሉመሇሱ የማይችለ ናቸው፡፡ እዚህ ሊይ አስፈሊጊው ውሳኔ ፕሮጀክቱን
ሇማጠናቀቅ እና የታቀደትን ውጤቶች እና ስኬቶች ሇማስገኘት ተጨማሪ ወጪ መመዯቡ
መቃሚ ነው ወይሰ አይዯሇም የሚሇው ነው፡፡ በፕሮጀክቶች ቅዴመ ትግበራ ግምገማ ዯረጃ
የፕሮጀክቶች ጠቅሊሊ ወጪዎች (ጭማሪ ወጪዎች ጨምሮ) ሊይ ተመስርቶ ከሚዯረግ
ግምገማ አኳያ ይህ የዴጋሚ አዋጭነት ግምገማ ቀሇሌ ያሇ እና ጠንካራ ያሌሆነ የግምገማ
ሂዯት ነው፡፡ ስሇፕሮጀክቱ ክሇሳ እና ከክሇሳው ጋር በተያያዘ በኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታዎቹ
ሊይ የመጡትን ሇውጦች በአግባቡ ግንዛቤ ሇመያዝ የፕሮጀክቱን አጠቃሊይ ወጭ ክሇሳ
እስከተካሄዯበት ዴረስ የወጡትን ወጭዎች በማካተት ሇትንተና ያህሌ ሇውጦችን ማየት
አስፈሊጊ ነው፡፡ ነገር ግን ይህ ሇውሳኔ መስጫ ዓሊማ አይውሌም፡፡ ሇፕሮጀክቱ ወጣ ወጭን
ሇመመሇስ በሚሰሩ ስራዎች ሊይ የፕሮጀክቱ የፋይናንስ ትንተና የፕሮጀክቱን ሙለ
ወጪውን በመጠቀም መሆን አሇበት፡፡

በሚቀጥሇው ክፍሌ ውስጥ በሚገኘው መመሪያ መሰረት በቅፅ አራት በተሰዘረዘሩት


መስፈርቶች በዴጋሚ ፕሮጀክቶች ሊይ አዋጭነት ግምገማ ሇማስዯረግ እና ሇክሇሳ ጥያቄ
መቅረብ አሇበት፡፡ የመመዘኛ/ መስፈርቶቹ በቅፅ ሁሇት ማሇትም ፕሮጀክቱ ቅዴመ ትግበራ
ግምገማ በተዯረገበት ወቅት የተጠየቁ እና ግምገማ የተዯረገባቸው ጉዲዮች በዚህ ሂዯትም
በዴጋሚ ሉጠየቁ እና መቅረብ ሉኖርባቸው ይችሊሌ፡፡

ብሔራዊ የፕሊን ኮሚሽን ገፅ2


Guideline 4፡ Project Adjustment and Re-Appraisal

የተከሇሰው የአዋጪነት ትንተና በሚመሇከተው የመንግስት መስሪያ ቤት/ አካሌ በማጠቃሇሌ


እና በገሇሌተኛ አካሌ መገምገም አሇበት፡፡ መካከሇኛ እና ከፍተኛ ፕሮጀክቶችን በተመሇከተ
ገሇሌተኛው ግምገማ በብሔራዊ የፕሊን ኮሚሽን የሚካሄዴ ይሆናሌ፡፡ በብሔራዊ የፕሊን
ኮሚሽን የሚዯረገው የዴጋሚ የፕሮጀክት አዋጭነት ግምገማ መዯምዯሚያ እና ምክር ሀሳብ
በሁሇት ዯረጃዎች ይሆናሌ፡፡ በመጀመሪያ ዯረጃ ሊይ ብሔራዊ የፕሊን ኮሚሽን ማጠቃሇያ
ሊይ የሚዯርሰው የክሇሳ ጥያቄ በተቀመጡት መስፈርቶች የተመሇሰበት አግባብ እና ይህ
የክሇሳ ጥያቄተቀባይነት እንዱያገኝ የተዯገፉ ትንታኔዎች በመመሌከት ይሆናሌ፡፡ ፕሮጀክቱ
በቂ የጥራት ዯረጃን ካሳየ የብሔራዊ የፕሊን ኮሚሽን ወዯ ሁሇተኛው ዯረጃ በመሄዴ
የተከሇሰው ፕሮጀክት ይቀጥሌ ወይንም አይቀጥሌ ብል ምክረ ሀሳብ ይሰጣሌ፡፡

ብሔራዊ የፕሊን ኮሚሽን ገፅ3


Guideline 4፡ Project Adjustment and Re-Appraisal

3.የፕሮጀክቶች የክሇሳ ጥያቄ ሊይ የድጋሚ አዋጭነት ግምገማ ሇማካሄድ የተዘጋጀውን ቅፅ 4 አሞሊሌ መመሪያ፣
የዳግም ማፅደቅ ማጠቃሇያና መገምገሚያ ቅፅ በገሇሌተኛ አካሌ የሚሞሊ
የመገምገሚያ መስፈርት የመሇኪያ መሌስ ሃሊፊነቱን በሚወስደው ሴክተር ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ጥሩ በቂ ምሊሽ አሌተሰጠም
የሚሞሊ ተጨማሪ ሥራ
(ምሌክት ያስፈሌገዋሌ (ምክንያቱን ያብራሩ)
ማድረጊያ
ሳጥን) (ምክንያቱን ያብራሩ)

ድርሞ
መረጃዎች ከመጀመሪያው እና ከተከሇሰው የፕሮጀክት ወጪዎች እንዲሁም ከመጀመሪያው እና ከተከሇሰው የፕሮጀክቱ የማጠናቀቂያ ውጤት ጋር መቅረብ አሇበት
1. የአማራጮች ግምገማ
ጥያቄ 1.1: ከፕሮጀክቱ ቀጣይነት ጋር ሴክተር ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በድጋሚ ግምገማው ሊይ የተመረጡ
የፀደቁት አማራጮች በድጋሚ የተነደፈ እና አማራጮችን ማረጋገጥ አሇበት፡፡
እንደገና ወጪ የተደረገ ፕሮጀክት ወይም
ዳግመኛ የወጣ የጊዜ እቅድ/ የጊዜ ገደብ ፕሮጀክቱ ችግር ሲያጋጥመው እና መከሇስ ሲያስፈሌገው መታየት
አካቷሌ? ያሇባቸው ፕሮጀክቱን መቀጠሌ ወይም ማቆም የሚለ አማራጮች ብቻ
መሆን የሇባቸውም፡፡ : በፕሮጀክቱ በድጋሚ አዋጭነቱን ሇመገምገም -
የዲዛይን ሇውጥንና ወጪን እንደገና የማገናዘብ ሥራ እንደ አማራጭ
ሉወሰድ ይገባሌ፡፡

ላሊው አማራጭ ደግሞ ፕሮጀክቱን ደግሞ የሚተገበርበትን ጊዜ ማርዘም


ሲሆን ይህም የፕሮጀክቱን አንዳንድ ውስጣዊ ክፍልችን ሇላሊ ጊዜ ማዘግየት
ነው፡፡

እነዚህ አማራጮች በፕሮጀክቱ የክሇሳ ጥያቄዎች ተገናዝበው ሇድጋሚ


አዋጭነት ግምገማ በሚያሳምኑ መሌክ ማብራሪያ መቅረብ አሇበት፡፡.
ጥያቄ 1.2: በክሇሳ ወቅት የታዩ አማራቾች ሴክተር ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በድጋሚ ግምገማው ሊይ ከዚህ በፊት
የፕሮጀክቱ የኢኮኖሚ ትንተናዎች ሲከናወኑ የተከሰቱ እና ሉመሇሱ የማይችለ ወጪዎችን በማካተት የቀረቡ አማራጮች
ከዚህ በፊት የተከሰቱ እና ሉመሇሱ የማይችለ መተንተኑን ማረጋገጥ አሇበት፡፡
ወጪዎችን ሳያካትቱ የታዩ ናቸውን?
ከዚህ በፊት የተከሰቱ እና ሉመሇሱ የማይችለ ወጪዎች ቀደም ሲሌ ጥቅም
ሊይ የዋለ ወይም የተፈጸፀሙ ከወጡ በኋሊ ሉመሇሱ የማይችለ ወጪዎች

ብሔራዊ የፕሊን ኮሚሽን ገፅ4


Guideline 4፡ Project Adjustment and Re-Appraisal

ናቸው፡፡

በእነዚህ ወጪዎች ሊይ ምንም ምርጫዎች ስሇላለ የፕሮጀክቱን አዋጭነት


በድጋሚ መገምገም እና ክሇሳ ጥያቄ ውስጥ ሉካተቱ አይገባም፣ ከዚህ በፊት
የተከሰቱ እና ሉመሇሱ የማይችለ ናቸው፡፡ ወደፊት የመቀጠሌን መንገድ
አስመሌክቶ የሚወሰደው ውሳኔ እና የወደፊቱ የግብአት/ሐብት አጠቃቀም
ያሇፈው የሐብት አጠቃቀም ሊይ መሆን የሇበትም ምክንያቱም ያሇፈውን
መመሇስ/መቀሌበስ ስሇማይቻሌ፡፡
2. የፈይንንስ ግምገማ
ጥያቄ 2.1: የመጨረሻው የካፒታሌ ወጪ የሚመሇከተው የሚኒስቴር መስሪያ ቤት የፕሮጀክቱ የወጭ ግመታ
ግምት ተጠናክሯሌ ማሇትም እስካሁን ድረስ የተደረገባቸው መሰረታዊ መነሻዎችን አግባብነት እና ተአማኒነት ሁለም
የነበሩትን ወጭዎች እና ፕሮጀክቱን ወጭዎች ባረጋገጡ መሌክ መዘጋጀታቸውን ማረጋገጥ አሇበት፡፡
ሇማጠናቀቅ ከሚያስገሌገው ባሊንስ አኳያ
በወቅታዊ ዋጋ ተሸሻል ተጠናክሯሌ? ወቅታዊ የሆኑ ዋጋዎችንና እሴቶችን እንዲሁም በፕሮጀክቱ ዲዛይን ስራዎች
ወቅት ያሌነበረ የቦታውን ሁኔታ በተመሇከተ አደስ መረጃዎች ተካተው
የፕሮጀክቱ ወጪ እንደገና መገመት አሇበት፡፡

የኢኮኖሚ ትንተናው ከዚህ በፊት የተከሰቱ እና ሉመሇሱ የማይችለ


ወጪዎችን ማካተት ባይኖርበትም ሇእያንዳንዱ አማራጭ ሙለ የወጪውን
ግምት ማቅረቡ ጠቃሚ ነው፡፡ በተጨማሪም ከዚህ ቀደም ምን ያህሌ
ወጪ እንደወጣ እና ፕሮጀክቱን ሇማጠናቀቅ ምን ያህሌ እንደሚያስፈሌገው
ማስቀመጥ በኢኮኖሚ ትንታኔው ጋር የተያያዙ በመሆኑ መገሇፁ መሌካም
ነው፡፡

ፕሮጀክቱን ሇመፈፀም የሚያስችለ ሙለ የካፒታሌ ወጪዎች ታስቦባቸው


መካተታቸው መረጋገጥ አሇበት፡፡ ይህም እንደ ወሰን ማስከበር፣
መገሌገያዎችን ስፍራዎችን ሇፕሮጀክቱ ማዋሌን እና ግንኙነቶች፣ የመንገድ
ወዘተ የመሳሰለትን አቅጣጫ መቀየርን ያካትታሌ፡፡ በተጨማሪም የተሇመዱ
ሇፕሮጀክቱ አስፈሊጉ የሆኑ እቃዎችንም ሉያካትት ይችሊሌ ሇምሳላ ያህሌ
ሇአዲስ ትምህርት ቤት ዴስኮች ወይም ሇአዲስ ክሉኒክ የህክምና መገሌገያ
ቁሳቁሶች ሉሆን ይችሊሌ፡፡
ጥያቄ 2.2: አጠቃሊይ የፕሮጀክቱ ወጪ የሚመሇከተው መስሪያ ቤት ወጪ የጨመረበት ምክንያት በግሌፅ
የጨመረበት ምክንያት በግሌፅ ተብራርቷሌ? መብራራቱን እና አሳማኝ መሆኑን ማረጋገጥ አሇበት፡፡
ጥያቄ 2.3: ሇታሰበው የፕሮጀክቱ የበጀት ይሄ በተሇይ የውጭ ፋይናንስ ምንጮች ተሇይቶ ሲታወቅ ጠቃሚ ነው፡፡
ጭማሪ ፋይናንስ/ገንዘብ ምንጭ ተብራርቷሌ? ፋይናንስ የሚያደርገውን አካሌ ይሁንታ የሚያሳይ ማረጋገጫ፣ የቀረበው
የገንዘብ ድጋፍ ሀሳቡ/አሊማው ምን እንደሆነ እና ከፍተኛ ውጪዎችን
ሇማውጣት ፈቃደኝነትን በግሌፅ በሚያሳይ ደጋፊ ሰነድ ውስጥ መካተት

ብሔራዊ የፕሊን ኮሚሽን ገፅ5


Guideline 4፡ Project Adjustment and Re-Appraisal

አሇበት ፡፡ ገምጋሚው አካሌም የቀረበው የፋይናንስ ድጋፍ ከሚፈሇገው ጋር


የተጣጣመ መሆኑን ማረጋገጥ አሇበት፡፡
ጥያቄ 2.4: በቀሪው የትግበራ ጊዜ ውስጥ የገንዘብ ፍሰት እቅዱ ሇክፍያ ምን ያህሌ ገንዘብ እንደሚያስፈሌግ እና መቼ
የክፍያውን ጥያቄ ጊዜ እና የሚፈሇገውን እንደሚያስፈሌግ መግሇፅ/ ማሳየት አሇበት፡፡ ይህ የጨመረው የክፍያ
መጠን በግሌጽ ሇመሇየት የተሻሻሇው የገንዘብ ወጪዎች በአጠቃሊይ ወጪው ሊይ የሚያስከትሇውን ጭማሪ ግምት ውስጥ
ፍሰት ዕቅድ ቀርቧሌ? ሇማስገባት መከሇስ አሇበት፡፡ የገንዘብ ፍሰት ዕቅዱ ቀሪውን የፕሮጀክት
ትግበራ ብቻ የሚሸፍን ይሆናሌ፡፡

ይሄ በተሻሻሇው የአዋጭነት ጥናት መካተት ይኖርበታሌ በተጨማሪም በቅፁ


ሊይ ሲጠቀስ የሚመሇከተው መስሪያ ቤት በየትኛው የአዋጭነት ጥናቱ
ክፍሌ ውስጥ እንደሚገኝ ትክክሇኛ ማጣቀሻ ማመሌከት ይኖርበታሌ፡፡
ጥያቄ 2.5: በተከሇሰው የአዋጭነት ጥናት ሁለም ገቢ የሚያመነጩ ፕሮጀክቶች የ FNPV እና FIRR ስላቶችን
ውሰጥ የፕሮጀክቱ የፋይናንስ አዋጭነት ማካተት አሇባቸው.
በFIRR እና FNPV ትንተናዎች በድጋሚ
ታይቷሌ? እነዚህ በጠቅሊሊ የፕሮጀክት ወጪዎች ሊይ የተደረጉ ሇውጦችን እና ከዚህ
በፊት የተከሰቱ እና ሉመሇሱ የማይችለ ወጪዎች ሊይ መሰረት አድርገው
መዘጋጀት ያሇበት ሲሆን ይህ በዋናነት ሇፕሮጀክቱ አጠቃሊይ የፋይናንስ
አዋጭነትን ከመገምገም ይሌቅ ሇፕሮጀክቱ ተጨማሪ የሆነ ፋይናንስ
በመመደብ ፕሮጀክቱ ሇማስቀጠሌ ያመ በመሆኑ ነው፡፡ ች የፋናይናንስ
መዛግብቶችየሚገመቱት ሙለ ወጪን መሰረት አድርገው ነው)፡፡

ስሇሆነም ከቀረበው ማሻሻያ አኳያ ጥቅም ሊይ የዋለ መረጃዎች


ትክክሇኛነት እና አግባብነት መረጋገጠ አሇበት፡፡
ጥያቄ 2.6: የተከሇሰው ፕሮጀክት በመንግስት የተከሇሰ ፕሮጀክት በድጋሜ አዋጭነቱ በሚገመገምበት ወቅት ማፅደቅ
ፋይናንስ ሊይ ሉያስከትሇው የሚችሇው የተከሇሰውን ወጭ ከግምት በማስገባት የፕሮጀክቱ ትግበራ በመንግስት
የበጀት ተፅእኖ ግምገማ በድጋሚ ተፈትሻሌ? ፋይናንስ ሊይ የሚያመጣውን ተፅእኖ እንደገና መታየት አሇበት፡፡
የተገኙት ውጤቶች ተቀባይነት አሊቸው?
በክሇሳው ምክንያት የፕሮጀክቱ አስፈፃሚ ባሇስሌጣን ፕሮጀክቱ ወደ ስራ
በሚገባበት ወቅት ሇስራ ማስኬጃ የሚስፈሌገው ተጨማሪ ወጭ፣
የፕሮጀክቱን ተጨማሪ ወጪዎች ሇመሸፈን አዲስ የእዳ ጫናዎች ወይንም
በማንኛውም መሌክ መንግስት ወደ ፊት በጭማሪው ምክንያት የወጭ
ተፅእኖ የማስከተሌ አዝማሚያዎች በጥንቃቄ ሉጤኑ ይገባቸዋሌ፡፡ ሁለም
በዚህ ቅፅ ተጠቃሇው መቅረብ ያሇባቸው ሲሆን በተሻሻሇው የአዋጪነት
ጥናት ውስጥ የሚገኙበት ክፍሌ በማጣቀሻ መመሊከት አሇበት
3. የኢኮኖሚ ግምገማ
ጥያቄ 3.1: በፕሮጀክቱ የአዋጭነት ጥናት የተከሇሰ ፕሮጀክትን በድጋሚ አዋጭነቱን በመገምገም ውሳኔ መስጠት
ሊይ ከተደረገ የቅድመ ትግበራ ግምገማ ውሳኔ በዋናነት የሚያተኩረው የጨመረው ወጪ በፕሮጀክቱ አዋጭነት ሊይ

ብሔራዊ የፕሊን ኮሚሽን ገፅ6


Guideline 4፡ Project Adjustment and Re-Appraisal

በኋሊ ከፕሮጀክቱ የሚገኙ ኢኮኖሚዊያዊ የሚያመጣውን ተፅእኖ መገምገም ሊይ ነው፡፡ በፍሊጎት ሊይ እና በተሸሻለት
ጠቀሜታዎች ስላት ሊይ የተደረገ ሇውጥ አሇ; ዋጋዎች እና ግምት ሊይ የተገኘውን አዲስ መረጃ መሰረት በማድረግ
እነዚህ ሇውጦች ምክንያታዊ ናቸው? የተሻሻሇውን ጥቅም ግምት ውስጥ ማስገባት ተገቢ ነው፡፡ ይሁን እንጂ
የፕሮጀክቱ አቅራቢ አካሊት የዋጋ ጭማሪዎችን ሇማካካስ ጥቅሞችን
የማሻሻሌ እና የመጨመር እድለን ሉጠቀሙ ይችሊለ፡፡ ይህ ሉሆን
የሚችሇው ፍሊጎትን በማጋነን፣ ተጨባጭ ያሌሆኑ አሳሳች የዋጋ
ማስተካከያዎችን በመጠቀም፣ ወይም ከዚህ ቀደም በፕሮጀክ ውስጥ ያሌታዩ
አዲስ ጥቅሞች እንዳለ በማካተት ሉሆን ይችሊሌ፡፡፡ ገምጋሚዎቹ በዚህ
ጉዳይ ሊይ ጥንቃቄ በመውሰድ የተካተቱ የፕሮጀክቶች ጥቅሞቹ ተአማኒነት
ከግምት በማስገባት ከምንጮቹ አንፃር ማረጋገጥ ይኖርባቸዋሌ፡፡
ጥያቄ 3.2: በተከሇሰው የፕሮጀክቱ አዋጭነት ENPV እና EIRR ሁሌጊዜ ሇማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ግምገማዎች ጥቅም
ጥናት ሊይ ENPV እና EIRR ተሰሌተው ሊይ አይውለም ነገር ግን ይህ ሉከናወን የሚችሇው ከፕሮጀክቱ የሚጠበቁ
በተሇይ ከዚህ በፊት የተከሰቱ እና ሉመሇሱ የኢኮኖሚ ጥቅሞች በገንዘብ መሌክ በአሀዝ መገሇፅ የሚችለ ሲሆንነው፡፡
የማይችለ ወጪዎች ሳይካተቱ የቀረበው እንደዚ ያለ ሁኔታዎች ሲኖሩ ሇትንተናው ጥቅም ሊይ የዋለ መረጃዎች እና
አማራጭ አዋጭ የመሆን ዕድሌ አሇው እሳቤዎች ስላቶች ትክክሇኛነታቸው ማረጋገጥ ያስፈሌጋሌ፡፡ በተጨማሪም
ወይንስ የፕሮጀክቱን ዲዛይን መቀየር ወይን ገምጋሚዎቹ ጥቅም ሊይ የዋሇው ዘዴ ከመጀመሪያው አዋጭነት ጥናት
የትግበራ የጊዜ ሰላዳው ማራዘም የተሻሇ ሲገመገም እና ውሳኔ ሲሰጥበት ጥቅም ሊይ ከዋሇው ዘዴ ጋር ተመሳሳይ
አማራጭ ሆኖ ይታያሌ? መሆኑን ማረጋገጥ አሇባቸው፡፡ ኢኮኖሚያዊ ትንታኔው ጥቅም ሊይ
የሚውሇው ከአማራጮች መካከሌ የተሻሊን ሇመምረጥነው፡፡ ምንም
እንኳን ፕሮጀክቱ መጀመሪያ ቅድመ ትግበራ ግምገማ አዎንታዊ ENPV
ሉኖረው ቢችሌም በክሇሳው በተደረገው የዲዛይን ማሻሻያ ወይም
የፕሮጀክቱ የትግበራ ጊዜ ሰላዳው መሻሻሌ የተሻሇ ጠቀሜታ ሉያስከትሌ
ይችሊሌ፡፡ የግምገማ ባሇሙያዎች ሇዚህ ጉዳይ ትኩረት መስጠት አሇባቸው፡፡
ጥያቄ 3.3 በቀረበው የፕሮጀክቱ ክሇሳ ጥያቄ በቁሌፍ ተሇዋዋጮች የፕሮጀክቱ አመሌካቾች ሊይ አለታዊ ሇውጥ ቢከሰት
ውስጥ ቁሌፍ አመሌካቾችን በመውሰድ እና በኢኮኖሚውን ትንተናው ሉከሰት የሚችለ ስጋቶች ሁለን አቀፍ በሆነ
በእነዚህ ያሌተጠበቁ መሆን ምክንያተ መንገድ መዳሰሳቸው መመሊከት አሇበት፡፡ ይህ በሚቀርብበት ጊዜ
ሉያጋጥሙ የሚችለ ስጋቶች ተሇይተዋሌ? በአዋጭነት ጥናቱ ክፍሌ ውስጥ የትኛው ክፍሌ እንደሚገሌፀውማጣቀሻ
በጣም የከፋው ሁኔታ ቢያጋጥም ሉከሰት መቅረብ አሇበት፡፡ ይህ የስጋት ትንታና ቢያንስ ቢያንስ የፕሮጀክቱ ወጭ
የሚችሇው ተፅእኖተዳስሷሌ? መጨመር እና የትግበራ ጊዜ መዘግየት ምክንያት በፕሮጀክቱ ይገኛለ
ተብሇው የታሇመ ጠቀሜታዎች በወቅቱ ባሇመገኘታቸው ሉደርስ
የሚችሇውን ተፅእኖ ማዕከሌ አድርጎ መቅረብ አሇበት፡፡ የፕሮጀክቱን
ENPV በክሇሳው ምክንያት ወደ አለታዊነት (መሰረታዊ ጉዳዪ አዎንታዊ
ከነበረ) ሇቀየሩበት የሚችለ የተሇያዩ የፕሮጀክቱ ወጭዎች እና
ጠቀሜታዎችን በመውሰድ የስጋት ትንተና መከናወን አሇበት፡፡

ፕሮጀክቱ በጣም አስከፊ የሆነ ስጋት ቢያጋጥም የኢኮኖሚያዊ ትንተናው


ውጤት ምን ይሆናሌ? የዚህ ተፅዕኖ ውጤቶች ግሌጽ እና ሇመረዳት
የሚቻለ ናቸው? ይህ ተቀባይነት አሇው?

ብሔራዊ የፕሊን ኮሚሽን ገፅ7


Guideline 4፡ Project Adjustment and Re-Appraisal

ጥያቄ 3.4: ባሇብዙ መስፈርት ትንተና የወጭ እና የገቢ ትንተና በፕሮጀክቱ ሊይ ማድረግ የፕሮጀክቱችን ጠቀሜታ
የወጪ-ውጤታማነት ትንተና መሰረትግምገማ መሇየት አስቸጋሪ በሚሆንበት ወቅት እና በምትኩ ባሇብዙ መስፈርት ትንተና
ተደርጎ ከሆነ ሇፕሮጀክቱ ሉወጣ ከታቀደው ወይም የወጪ ውጤታማነት ትንተና ሉከናወን ይችሊሌ፡፡ እነዚህ ሁሇቱም
ወጭ አኳያ ፕሮጀክቱ የሚሰጠው ጠቀሜታ የፕሮጀክቱን ሁለንም ጥቅሞች የሚያመሇክቱ ቢሆንም አንጻራዊ በሆነ
ተቀባይነት አሇው? ወይንስ ፕሮጀክቱ መሌክ ከቀረቡት አማራጮች መካከሌ ምርጫ ሇማድረግ ይረዳሌ፡፡.
እንደገና ፕሮጀክቱን ሇመንደፍ/ሇዲዛይን
ወይም ፕሮጀክቱ በድጋሚ የጊዜ ሰላዳ ከላልች ተመሳሳይ ፕሮጄክቶች የተገኙ ወጪዎች ወይም የባሇብዙ-መስፈርት
መቀየር ያስፈሌገዋሌ አማራጮች የሚወስዱ ትንተና ውጤቶች ተሞክሮ በመውሰድ በአዲስ ፕሮጀክቶች ሊይ የተገኘውን
ናቸው? የትንተና ውጤት ሇማወዳደር የሚያስችሌ እና ግኝቱ በተገቢው
የሚቀመጥበት እና የውሳኔ አሰጣጥ ሂደቶችን የሚረዳበት/የሚደገፍበት አንዱ
መንገድ ነው፡፡

ትንተናውን የሚግዙ መረጃዎች የባሇብዙ-መስፈርት ትንተና ሰንጠረዦች


ሉያካትት ይችሊሌ እናም መስፈርቶችን፣ ግቦችን እና ውጤቶችን ያሳያሌ፡፡

በተሇይ ማህበራዊ ወጭ ጥቅሞች ትንተና በላሇበት ሁኔታ የ ባሇ ብዙ


ዘርፎች ትንተና (MCA) ውጤቶች ፕሮጀክቶችን የሚቂርቡ አካሇት
መረጃዎችን በማዛባት የፕሮጀክቱን ጠቀሜታ ከወጭው አኳያ እንዳያጋንኑ
በጥንቃቁ የተገኘውን ውጤት መገምገም አሇባቸው፡፡በመጀመሪያ በፕሮጀክቱ
ሊይ በተደረገው ቅድመ ትግበራ ግምገማ ሊይ እና በተከሇሰው ፕሮጀክት
ሊይ በድጋሚ ግምገማ ሊይ ጥቅም ሊይ መዋሌ ያሇበት ተመሳሳይ የነጥብ
መስጫና የመመዘኛ ስርአት ነው፡፡
4. የፕሮጀክቱ ስጋቶች/አደጋዎች
4.1 ከዚህ በፊት ያሌታወቁ አዲስ ስጋቶችየተሻሻሇው የአዋጪነት ጥናት ሊይ በተሇያዩ ነጥቦች ሊይ ስጋቶች መሇየት
ታይተዋሌ? እነዚህን አዳዲስ ስጋቶች አሇባቸው፡፡ እነዚህም የተሇያዩ አደጋዎች እንደ ቴክኒካዊ የአካባቢያዊ
ሇመቀነስ/ሇማስተዳደር የቀረቡ እቅዶች በቂወይም በፕሮጀክቶቹ አካባቢ (ሳይቶች) ስጋቶች ሉሆኑ ይችሊለ፡፡ ስጋቶችን
ናቸው?
ሇመሇየት እና ሇመገምገመ ጥቅም ሊይ የዋሇው ዘዴ መጠቃሇሌ አሇበት፡፡
በቀረቡት ፕሮጀክቱን ሉገጥሙ የሚችለ ሁለም ስጋቶች በመሇየታቸው እና
ሉፈቱበት የሚችለበት ዘዴዎች አብረው በመቅረባቸው እንዲሁም ችግሮቹ
ሉያመጡዋቸው የሚችለት በጎ ሁኔታዎች እና ተፅኖዎች ግምት በአጠቃሊይ
ተተንትነው መቅረብ አሇባቸው ሇገምጋሚዎቹ አሳማኝ መሆን አሇባቸው፡፡
ገምጋሚዎቹ ሇተሇዩት ችግሮች/ስጋቶች መቅረፊያ/መከሊከያ የቀረቡት
ዘዴዎች በቂ መሆናቸውን ሉያምኑበት ይገባሌ፡፡
5. ሃሊፊነቱን በሚወስደው ሴክተር ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የሚፈረም

ብሔራዊ የፕሊን ኮሚሽን ገፅ8


Guideline 4፡ Project Adjustment and Re-Appraisal

ሇብሔራዊ የፕሊን ኮሚሽን የተከሇሰውን ፕሮጀክት በህጋዊነት ሇግምገማ ከማስረከብ በፊት በሚመሇከተው ሚኒስትር የሚፈረም ማጠቃሇያ፡፡
6. የመጨረሻ አስተያየት እና ፊርማ በገሇሌተኛ ተቋም ገምጋሚዎች የሚሞሊ
ጥያቄ 6.1 በፕሮጀክቱ ክሇሳ የድጋሚ ግምገማ እያንዳንዱ ገምጋሚ ፕሮጀክቱን በድጋሚ አዋጭነታቸውን በመገምገም ማጠቃሇያ እና ስሇተሻሻሇው የአዋጪነት ጥናት አስፈሊጊ የሆነውን አስተያየት
ሊይ የገምጋሚው አጠቃሊይ ምሌከታዎች እና ሇመስጠት የሚሰጠው ይሄ ክፍሌ አጭር ወይም ረጅም ሉሆን ይችሊሌ፡፡ ይሄ የግምገማው ውጤት ማጠቃሇያ መሆን አሇበት፡፡
ማጠቃሇያ አስተያየቶች
ጥያቄ 6.2: በፕሮጀክቱ ዳግመኛ የኣዋጭነት ከሚከተለት ሶስት የግምገማ አማራጮች ውስጥ አንዱን ይወስኑ፡፡
ግምግማ የጥራት ማረጋገጫ የግምገማ
ውጤት ሀ) ፕሮጀክቱ በድጋሚ በተደረገው ግምገማ የቀረበበት መረጃ

ሇ) ፕሮጀክቱ በድጋሚ በተደረገው ግምገማ የቀረበበት መረጃ

ሐ) ፕሮጀክቱ በድጋሚ በተደረገው ግምገማ የቀረበበት መረጃ

ሇተመረጠው የግምገማ አማራጭ ምክንያቱን መዘርዘር አሇበት፡፡ ገምጋሚዎች በግምገማ ወቅት ከቀረቡት ሶስት አማረጮች መጠቀም የሚችለት
አንዱን ብቻ ነው፡፡ የተመረጠው አማራጭ የተሰጠበት ምክንያት ግሌፅ መሆን አሇበት እንዲሁም ከእያንዳንዱ መመዘኛዎች ጋር መዛመድ
አሇበት፡፡ በእያንዳንዱ መመዘኛዎች ሊይ የተሰጡ አስተያየቶች እና ምሌከታዎች ይሄንን በአግባቡ በሚያብራራ መሌክ መሆን አሇበት፡፡
ጥያቄ 6.3: በፕሮጀክቱ ዳግመኛ የኣዋጭነት ፕሮጀክቱ የተሰጠው ደረጃ/ያገኘው ውጤት "ሀ" ወይንም "ሇ" ከሆነ ከሚከተለት ምክሮች ውስጥ አንዱን ይምረጡ እና ከሰጠው ምክር ጀርባ
ግምግ ማውሳኔ ሊይ የተሰጠ ምክረ ሀሳብ ያሇውን ምክንያት ያቅርቡ፡፡

ሀ) ፕሮጀክቱን መቆም አሇበት

ሇ) ፕሮጀክቱ ቀድሞ ከነበረው በፕሮጀክቱ ክሇሳ ከቀረበው ወጭ በመቀነስ e እና የፕሮጀክቱን ወሰን በማጥበብ ፕሮጀክቱ ቢቀጥሌ

ሐ) የቀረበው የክሇሳ ጥያቄው ተቀባይነት ያሇው ሲሆን ፕሮጀክቱ በቀረበው የክሇሳ ጥያቄ መሰረተ ቢቀጥሌ፡:

ፕሮጀክቱ ያገኘው ውጤት "ሐ" ከሆነ ወደ 6.2 መሰረት ውሳኔ ሉሰጥበት ይችሊሌ፡፡

ብሔራዊ የፕሊን ኮሚሽን ገፅ9

You might also like