Werawi Bealat

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 1

ወርሃዊ በዓላት

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በወር ውስጥ ያሉትን እያንዳንዱን ቀናት


በጌታችን፣ በእመቤታችን፣ በመላእክትና በቅዱሳን ሰይማቸዋለች። እነዚህ ቀናት በየወሩ
ታስበው ቢውሉም በዓመት አንድ ወይም ሁለት ጊዜ ታቦተ ሕጉ ወጥቶ ይከበራል።

፩/1= ልደታ፣ ራጉኤል፣ ኤልያስ


፪/2= ታዴዎስ ሐዋርያ፣ ኢዮብ ጻድቅ
፫/3= በዓታ ማርያም፣ ዜና ማርቆስ፣ ነአኩቶ ለአብ
፬/4= ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ
፭/5= ጴጥሮስ ወጳውሎስ፣ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
፮/6= ኢየሱስ፣ ቁስቋም፣ አርሴማ ቅድስት
፯/7= ሥላሴ፣ ፊሊሞን፣ አብላንዮስ
፰/8= ማቴዎስ፣ ዮልያኖስ፣ አባ ኪሮስ
፱/9= ቶማስ ሐዋርያ፣ እንድርያስ ሐዋርያ፣ አውሳብዮስ፣ አርባ ሰማዕታት
፲/10= በዓለ መስቀሉ ለእግዚእነ
፲፩/11= ሃና ወኢያቄም፣ ቅዱስ ፋሲለደስ ሰማዕት
፲፪/12= ቅዱስ ሚካኤል፣ ክርስቶስ ሠምራ
፲፫/13= እግዚአብሔር አብ፣ ቅዱስ ሩፋኤል ሊቀ መላእክት
፲፬/14= አባ አረጋዊ፣ አባ ገብረ ክርስቶስ፣ ድምጥያኖስ ሰማዕት
፲፭/15= ቂርቆስና ኢየሉጣ፣ ስልፋኮስ
፲፮/16= ኪዳነ ምሕረት፣ ሚካኤል ጳጳስ
፲፯/17= ቅዱስ እስጢፋኖስ፣ ሉቃስ ዘዓምደ ብርሃን
፲፰/18= ፊልጶስ ሐዋርያ፣ ኤስድሮስ ሰማዕት፣ ኤዎስጣጤዎስ ሰማዕት
፲፱/19= ቅዱስ ገብርኤል፣ አርቃዲዎስ
፳/20= ጽንሰታ ለማርያም፣ ነቢዩ ኤልሳ፣ ሐጌ ነቢይ፣ አባ ሰላማ መተርጉም
፳፩/21= በዓለ እግዝእትነ ማርያም
፳፪/22= ቅዱስ ዑራኤል፣ ያዕቆብ ምሥራቃዊ፣ ደቅስዮስ
፳፫/23= ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ለጊኖስ ሰማዕት
፳፬/24= አቡነ ተክለ ሃይማኖት
፳፭/25= መርቆሬዎስ፣ አኒፍኖስ
፳፮/26= ሆሴዕ ነቢይ፣ ሳዶቅ ሰማዕት
፳፯/27= መድኃኔዓለም፣ ሕዝቅያስ ነቢይ፣ አባ ዮሐንስ
፳፰/28= አማኑኤል፣ ቆስጠንጢኖስ፣ አብርሃም
፳፱/29= በዓለ ወልድ፣ ሳሙኤል ዘወገግ
፴/30= ማርቆስ ወንጌላዊ

www.ethiopianorthodox.org

You might also like