Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 3

Ethiopian Space Science and Technology

Institute

የአዲስ ተቀጣሪ አመልካቾች ፈተና ማውጣት ማረምና መፈተን መግባቢያ


ሰነድ

ሰኔ 8 2013
መግቢያ

የኢትዩጲያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በአዋጅ ከተቋቋመበት ጥቅምት


2009 ዓ.ም ጀምሮ ራሱን በሰው ሃይል ለማሟላት ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ
ይገኛል። በዚሁ መሰረት በ ሃይ ኮምፒውቲንግ ዳይሬክቶሬት ያለውን የሰው ሃይል
ለመቅረፍ ለሁለተኛ ጊዜ በዚሁ አመት ማስታወቅያ አውጥተን ብዙ አመልካቾች ያገኘን
ሲሆን ት/ት ክፍላችንን የሚመጥን እጩ ለማግኘት ፈተና በማውጣት በ መፈተን
በማረም ብቁውን አመልካች ማግኘት አስፈላጊ መሆኑን በማመን የተዘጋጀ የመግባቢያ
ሰነድ ነው።

አላማና አስፈላጊነት

የዚህ መግባቢያ ሰነድ አላማ እና አስፈላጊነት የኢትዩጲያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ


ኢንስቲትዩት ራሱን በሰው ሃይል ለማሟላት የጀመረውን ያላሰለስ ጥረት ለመደገፍ
የተዘጋጀ ነው። ብቃት ያለው የሰው ሃይል የመቅጠር ሂደቱን በተግባር ለመከወን ፈተና
በማውጣት በ መፈተን በማረም ብቁውን አመልካች ማግኘት እና ተቀጣሪዎችን
በፍጥነት ወደ ስራ ገበታችው እንዲገቡ ለማድረግ ያስችላል ።

የከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት

 ከሰው ሃብት ዳይሬክቶሬት የ አመልካቾችን ዝርዝር በየ እለቱ እየወሰዱ


የቅድመ ልየታ ማድረግ
 የ ጽሁፍ ፈተና በ ጋራ ማውጣት ( General, Networking, Software, Hpc
and Big data)
 የ ተዘጋጀውን ፈተና መፈተን
 ፈተናዎችን ማረምና ውጤት ማስገባት
 በ ውጤቱ መሰረት ለ ኢንተርቪው መጥራት
በጀት

በዚህ መሰረት ባጠቃላይ 12500 ብር ይከፈለን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን

ስም ክፍያ

1 ለወርቅያሉ 2500

2 ኖህ ድሪባ 2500

3 ኤርሚያስ አክሊሉ 2500

4 ሾሬ ሳሌ 2500

5 ሊዲያ ዳንኤል 2500

ድምር 12500

You might also like