Professional Documents
Culture Documents
Demurage Exemption Request
Demurage Exemption Request
አዲስ አበባ
ኢሜል፡ - meseret.assefag@ethiotelecom.et
ቁጥር፡- SCD/LS/597/2021
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው ከአቅራቢያችን M/S ZTE ኩባንያ 9x40’’ ኮንቴነሮች ከሸንዘን የባህር ወደብ ተጓጉዘው
እ.ኤ.ኣ. ጥር 14 2021 ሞጆ ደረቅ ወደብ መድረሳቸው ይታወሳል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ የትራንስፖርት ክፍያ ከተጫነበት ወደብ
የተከፈለ ቢሆንም የማጓጓዣ ተመን ዋጋ ማግኘት የተቻለው እ.ኤ.ኣ. የካቲት 3፣ 2021 መሆኑ ይታወቃል፡፡
ይህ የማጓጓዣ ክፍያ የተፈጸመው በኢባትሎአድና በአስጫኛችን m/s ZTE መካከል ባለ የቀደም የትራንስፖርት ውል አግባብ
በመሆኑና ይህንን የክፍያ ደረሰኝ አቅራቢያችን m/s ZTE ከኢባትሎአድ ለማግኘት በወሰድው ጊዜ መሆኑን በወቅቱ
ስንከታተል በነበረበት ጊዜ ለመረዳት ችለናል፡፡ ይህንኑ በመረዳትም ኢባትሎአድ ለሞጆ ደረቅ ወደብ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በጻፈው
ደብዳቤ ዝርዝሩን በመግለጽ የቀረጥና ታክስ ቅጣት እንዳይጣልብን ያደረገበት 2 ገፅ አባሪ ደብዳቤዎች ተያይዘዋል፡፡
ነገር ግን በዚህ ምልልስ ምክኒያት አቃዎቹ ከ 15 ቀን በላይ ደረቅ ወደብ በመቆየታቸው የዲመሬጅ ክፍያ ብር 104273.99
እንድንከፍል እና ይህ ካልተከፈለ ቀጣይ ጭነቶች እንደማይለቀቁ ተገልጾልናል፡፡ በመሆኑም የተጠየቅነው ክፍያና በዚህ ምክኒያት
የሚገጥሙን የቀጣይ ጭነቶች መስተጓጎል በኢትዮ ቴሌኮም ምክኒያት አለመሆኑን በመገንዘብ የተጠየቅነው ክፍያም ሆነ በዚህ
ከሰላምታ ጋር
M/S ZTE
P.O. Box 1047 Addis Ababa Ethiopia
tel.: +251 (0) 115 5157 00
www.ethiotelecom.et